ባለሀብቱን ጉድ ሰራችው | በአብር አንከርት መተት የናወዘው ወጣት | ቁንጅና አያታላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 310

  • @ועח
    @ועח 9 місяців тому +85

    አቤቱ ከመተተኛና ካስመተተኛ አንተው ጠብቀን 🙏🇪🇷

    • @abebe7532
      @abebe7532 9 місяців тому +2

      Amen ere enem techgreyalehu 😒

    • @Mekde.2126
      @Mekde.2126 9 місяців тому +1

      አግዚአብሔር የስትህ ወንድሜ

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf 4 місяці тому +1

      አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @solomon9058
    @solomon9058 9 місяців тому +52

    በእውነት ፕሮግራምህ አስተማሪ ነው እንደዚህ በመንፈስ የተያዙትን ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢሄዱ በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤

    • @ururur6108
      @ururur6108 9 місяців тому

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እያንዳንዱ ህይወታችን ውስጥ ቡዙ ተረክ አለ እግዚአብሔር ይማረን በእውነት

    • @wincell9735
      @wincell9735 9 місяців тому +2

      እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤

    • @WorkuHaile-d2d
      @WorkuHaile-d2d 9 місяців тому

      እንድህ አይነት የአሮጊት ተረት ይለዋል የመጽሐፍ ቁድስ ቃል በ ሀያደኛው ክፍለ ዘመን
      እባክህ በደሙ የተሽነፈን የወደቅን ስይጣን
      አናትህ ላይ እትጫን

    • @MulayeduGuma
      @MulayeduGuma 9 місяців тому

      Awo weda bermali kedusi gorgsi behduu❤ hulum yefwsli ledjki abkgiii 😢

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ወንድሜ ተባረክ እኔም ብዙ አስተውያለሁ ብዙም አይቻለሁ የማመልከው እግዚአብሔር ጠብቆኛል በተለይ ዕድል መውሰድ የሚለሁ ተምሬበታለሁ ተባረክ

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 9 місяців тому +24

    በእውነት የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አስተማሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ያበርታህ ከልቤ አክባሪህ ነኝ

  • @henokendale102
    @henokendale102 9 місяців тому +6

    ጌታዬ ሆይ ትዳሬን እና ልጆቿን አንተ ጠብቅልን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 9 місяців тому +20

    አቤቱ አምላኬ በቸርነትህ ማረን አሜንንን🙏❤🙏

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx 9 місяців тому +22

    ወርቃ ፈራው ትውልድን ለማንቃት የምታደርገው ጥረት ጥሩነው ቀጥልበት ባታ ማርያም ትጠብቅህ ጉጉት አብር አከርት ነው እኔም ማታ ከአስራሁለት እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ለሊት ከአስር ሰአት እስከ ንጋት አስራ ሁለት ሰአት የጎረቤት ጣራ ላይ ሆኖ ወደኔ ጊቢ ይጮሀል ከጎረቤት ነው የሚላከው ሲጮህ ከጭቅላቴ ጀምሮ መላ ሰውነቴን ይወረኛል በአቡነ ሀብተማርያም እጣን ጠዋ ትና ማታ እያጨስኩ ነው ያስቆምኩት እጣናቸው ቃልኪዳን አለው እርኩስ መንፈስ አርባ ክንድ ያርቃል በአሁን ጊዜ አብዛኛሰው በአቋራጭ መክበር እና ማደግ ነው የሚፈልገዉ ወፍጮ ቤት ለማስፈጨት የሄደ ሁሉ ዱቄት ለብሶ ነው የሚመጣው እርኩስ የረከሰ ደጅ የረገጠ ሁሉ ደብተራ ጠቋይ ቃልቻ አውሊያ የእጅ መዳፍ አባቢ ሲኒ ዘቅዛቂ ስማቸው ያልጠራዃቸው ብዙ አሉ ሁሉ የረከሱ እርኩስ ናቸው እንደ ወፍጮቤት ዱቄት በላያችን ላይ ሰብስበን ወደቤታችን የምንገባው በንሰሀ እንመለስ መድሐኔአለም ለሁሉም ጊዜ አለው ብሎአል የሱን በረከት መጠበቅ ይበጀናል በርታ።

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 9 місяців тому

      Endet ehete gugut mendnew ende arenem bet Tara lay gugut meshet ayeche besetenyaw wer tedare tebetene wey gud

    • @Mom-mt1yx
      @Mom-mt1yx 9 місяців тому +1

      @@tsigetadele1507 ጉጉት የአረብ መት ነዉ መፍትሄው መፀለይ መስገድ ከደብረሊባኖስ የአቡነ ሐብተማርያም እጣን ቤት ጊቢ ላይ ማጨስ እጣኑ ቃልኪዳን አለው እርኩስ መንፈስን አርባ ክንድ ነው የሚያርቀው ።

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 9 місяців тому

      @@Mom-mt1yx enem be habtye etan be emenetu betsebelu new yalehut wegiyaw gen kebad new sew Hager lefeche yametaweten neberet tekafelo lemehed kesonyale tsadeku edefekedu yareguny yelejoche Amlak betam new gen yegeremeny ene bedegay abarerekot balebet lemen aleny ahun lay geremony new

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 9 місяців тому +1

      @@Mom-mt1yx enem be habtye etan be emenetu betsebelu new yalehut wegiyaw gen kebad new sew Hager lefeche yametaweten neberet tekafelo lemehed kesonyale tsadeku edefekedu yareguny yelejoche Amlak betam new gen yegeremeny ene bedegay abarerekot balebet lemen aleny ahun lay geremony new

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 9 місяців тому

      የአቡነ ተክለሀይማኖት እጣን እኔም አለኝ ጥሩ ነው ማለት ነው መቸ መቸ እንደ ሚጨስ ንገሪኝ

  • @TsigeredaRedae
    @TsigeredaRedae 9 місяців тому +6

    ጌታዬ ሆይ ትዳሬን እና ልጆችን አን ተ ጠብቅልን አሜን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 9 місяців тому +12

    በስመ ስላሴ ስም የደብተራ መንፈስ ቅድስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጣቸው እኛም አልተናገርንም ባመንካት ጋደኛዮ ትዳርም ቤቴንም ሁሉንም ነገር አጣሁኝ እግዚአብሔር ግን በህይወት አቆመኝ ወደራሳ ይመልሰውየሚበቀል አምላክ አለ

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 9 місяців тому +12

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ምን አይነት ግዜ ደረስን ወንድማችን እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቃቹ በየግዜው ስለምታነቁን

  • @HiwotBerhanu-b3h
    @HiwotBerhanu-b3h 9 місяців тому +10

    ንቁ ወገን እንንቃ በተለይ ሰውን ማመን በጣም ከባድነው እጅግ በጣም ከባድ ነው ትክክል ነው እየተሰራያለው የደረሰበት ነው እሚ ያውቀው

  • @aduadu7476
    @aduadu7476 9 місяців тому +15

    ወይኔ ጉዳችን እግዚአብሔር ይታደገን እንጂ ሰውማ ከፍቷል 🙏🏼

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 9 місяців тому +5

    ወንድሜ ወርቃፈራሁ የገባን ገብቶናል ያልገባውም ቀስ ብሎ ይገባዋል እግዚአብሔር ይግለፅላቸው የምታቀርበው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቀን አደገኛ ሰዋች በዝተዋል

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    ወርቅዬ ከክፉ ሰው ልዑል አምላክ ይጠብቀን እጂ የሰውን ንብረት ለመውስድ በሰላቢ መንፍስ አንዳንድ ሰው የሚተኛ አይመስለኝም::

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 9 місяців тому +6

    በጣም የምገርም ነው ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 9 місяців тому +9

    ቀላል እንሰማሀለን ኑርልን ክብረት ይስጥልን❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 9 місяців тому +3

    በኢየሱስም የመተት መፈስ የፈረሰ ይሖን ኢየሱስ የሚያምን ድግምት ቢሖን ጥቁልና ቢሖን መተት ቢሖን አይሰራም ተመስገን ኢየሱስ በደምሕ ሸፈከን እርስትሕ ለማንም አትሰጥም❤❤❤

  • @wedassezelalem7426
    @wedassezelalem7426 9 місяців тому +4

    ወርቅዬ እድሜ ይስጥህ አንተ በምታቀርበው የሰዎች ታሪክ እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር እየተማርንበት ነው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 9 місяців тому +2

    ከባድ ዘመን ነው የሰውን ልጅ ማመን እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው በእርግጥ ህይወቴን ወደኃላ እያየሁ ነው ብዙ ነገሮች ይኖራል ልክነህ

  • @fikrtealemu7661
    @fikrtealemu7661 9 місяців тому +4

    በጣም ትክክል ነዉ ያልደረሰበት አይረዳዉም ቀድመን ብናቅ ኖሮ ከብዙ ነገር እናመልጥ ነበር

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 9 місяців тому +7

    ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን ወርቅ አፈራው

  • @መና
    @መና 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው።

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 9 місяців тому +1

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን መምህራችን ፡፡ እድል ነጣቂዎች ለሰይጣን ተንበርካኪዎች አሉ፡ በጣም አሉ፡፡
    ገንዘባቸውን ከገንዘብ ህ ጋር አነካክተው የሚሰልቡ ሰላቢዎች፡ በምትሰራው ሥራ የሚቀኑ ፡እቁብ በሚል ሰበብ ሰውን ሙልጭ አድርገው ባዶ የሚያስቀሩ መተተኞች በየቦታው አሉ፡ እኔና ባለቤቴም የዚህ ችግር ተጋላጭ መሆናችን አሁን ገብቶኛል፡፡ አመሠግናለሁ

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow 9 місяців тому +4

    እዉነትም የሰዉ ልብ እጅግ ክፉ ነው 😢 እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያዋርዳቸዋል

  • @meronnegatu8583
    @meronnegatu8583 9 місяців тому +1

    አረ ተባረክ ብዙ እያስተማርከን ነው. እግዚያብሄር በሄድክበት ይከተልህ ክፉ አይንካህ

  • @fasilagegnehu2725
    @fasilagegnehu2725 9 місяців тому +2

    ወርቅዪ እ/ር አገልግሎትህን ይባርክልህ! ህሊና ብራሱ ገንዘብ ነው ነገ ገንዘብ በራሱ ይመጣል በርታ፡፡

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 9 місяців тому +4

    እመብርሀን ትጠብቅልን እናተ ባታነቁን እንዴት ጠላታችንን ዳቢሎስን እናውቅ ነበር

  • @HD202v
    @HD202v 9 місяців тому +5

    አይዞህ በርታ ከብዛት ጥራት ከሰይጣን ጋር ሃብታም ከመሆን እግዚአብሔር የባረከው ቂጣ ሰላም አለው ስለዚህ አንድ ሰው ከዳና እግዚአብሔር ያንተን በእጥፍ ያዘጋጃል ።

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 9 місяців тому +2

    ወንድማችን ወርቀ በጣም ነው የማመሰግንሕ እግዚኣብሔር ይጠብቅ 🙏🏽

  • @azebberhe
    @azebberhe 9 місяців тому +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ አለን ብዙ የምንከታተልህ ሕዝቡ እንደሆነ ያጋንንትን ስራ አያወቀ መጥቶዋል በርታ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 9 місяців тому +1

    ትክክል ወንድማችን እግዚአብሔርን መፍራት ትታል ስው በክፍትና በተንኮል የስውን ህይወት አበላሽቶ እሱ መበልፅግ የሚፈልግ ህዝብ ሆነናል ይቅር ይበለን

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 9 місяців тому +13

    እግዚኦ ግን ስንት ዘመን ለመኖር ነው እንዲህ የከፋነው? ሞት የሚባል ዳኛ እኮ አለ ሲኦል የሚባል የዘለአለም ሞት እረፍት የሌለው የእሳት ጎርፍ እኮ አለ ኸረ ሰዉ ግን ምን ሆኖ ነው አቤቱ አንተ ሰውረን🙏😔😥

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 9 місяців тому +1

      ይህን እንዳያስቡ አጋንንቱ ተቆጣጥሮአቸዋል 😢

    • @bethelhemmekonnen5
      @bethelhemmekonnen5 9 місяців тому

      Asszlna enem agbichew eynork bemetet mikniat edlen wesdo etenkeratiku new

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 9 місяців тому +8

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ የታሪኩ ባለቤት ፈጣሪ ደርሶለታል ቢሾፍቱ ያምልኮት ቦታነዉ ይባላል ኦርቶዶክሶች እዛያሉ ወደፈጣሪ መማፀን ይኖርባቸዋል አብዛኛዉ ፆምእንኳን አፆሙም ደንዝዘዋል በልቼ ልሙትና በመተት መግደል ማበላሸት ሰራዪ ብለዉ ተያይዘዉታል መጠንቀቅ

    • @S.m543
      @S.m543 9 місяців тому

      እኔም እሰማለሁ አባታችን የሚባሉ ደብረ ዘይት አሉ ይባላል። ይሄ ገንዘብ አምላኪ የሆነ ህዝብ በአሁኑ ዘመንማ የውድድር ዘመን ነው ይብስብታል ።

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 9 місяців тому +2

    ኢየሱስ ይመጣል በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ያዋጣል

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 9 місяців тому +1

      የጨለማ ኢየሱስ መቼም አይመጣም

  • @AlemneshRegasa
    @AlemneshRegasa 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልክ።በርታ ሁሉም ያዳምጥካል፡፡

  • @marysam9193
    @marysam9193 9 місяців тому +2

    ወርቅየ ሃገራችን አሁን በጣም የከፍ ጊዜ ላይ ናት ማንንም አምነህ አትሂድ በተለይ በምኪና ሁሌም መልካም ቀን አይገጥምም እባክህ ተጠንቀቅ።

  • @elizabethtesfaye7477
    @elizabethtesfaye7477 9 місяців тому +2

    በጣም እናመስግንሀለን እኛ እንከታትልሀለን ጆሮ ያለው ይስማ

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 9 місяців тому +6

    ወርቅዬ አውቀው የተኙትን ተዋቸው። እኛ እኛ እናዳምጥሀለን።

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 9 місяців тому +6

    እኔ ሰማሀለው ወርቅአፈራው ይህ ግዜ እርኩሰት የነገሰበት ዘመን ነው

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 9 місяців тому +1

    አዎን ልክ ነህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 9 місяців тому +1

    ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ሃይል አጋንትን ያፍርስትልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 9 місяців тому +2

    አቤቱ ማረን ያልሰማነው ያላየነው ያሎነው ነገር የለም እባክህ አምላኬ ሆይ ማረን በርታ ወንድሜ አክባሪክ ነኝ

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 6 місяців тому

    አቤቱ ምህረትህን ላክልን 🙏 ወንድሜ ተባረክ እውነት ነው የክፋት ስራ እያደገ ነው የመጣው የዚህ ዘመን ወጣትማ መሰዋት ነው የሆነው የሆነብንን ሳናውቅ እራስን ቁልቁል ከመጣል ጀምሮ በተለያዩ ሱሶች እራስ እስከመርሳት ከቤተሰብ ጀምሮ ከየአቅጣጫው የሚመጣውን የስድብ መአት እና መገለልን ችሎ የዳቢሎስ ስራ ሳያንስ በህብረተሰቡ የሚደርስበት ግፍ አረ የኔ ዘመን ሰው በስንቱ ነገር ቀለጠ አረ ፈጣሪ በቃቹ በለን ምድሪቶአስ ስንቱን ትቻል

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 9 місяців тому +16

    እረ ኡኡ እኔ ምን እደሚሻለኝ ይሄው 25 አመቴ በእግዚአብሔር ሀይል ነው ያለሁት

    • @JhsHh2122
      @JhsHh2122 9 місяців тому +1

      አይዞህ/ሽ ፀልይ ስገጅ እኔ 17. አመት በለይ ሆነኝ ማማለስ አልቻልኩሙ

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 9 місяців тому +2

      ማለት? በእግዚአብሔር ሀይል መኖር ታዲያ ምን ችግር አለው?

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 9 місяців тому +4

    እውነት ነው እና በጣም ያናድዳል እኔ እራሴ ሀገሬ ገብቸ ቤተሰቦቸን ባስረዳቸው ምኖቴም ፆለቴም ነው

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 9 місяців тому +1

    በጣም አሰተማር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 9 місяців тому +1

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 9 місяців тому +12

    እኛ ኢትዮዽየውያን ግፋችን በዛ አሁን ደግሞ ይህንን መተት ፋሽን አድርገውታል

    • @ታመነ
      @ታመነ 9 місяців тому

      ይሰራል ግን መተቱ እኔ አላምንበትም

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 9 місяців тому +1

      ​@@ታመነየማይፀልይ የማይሰግድ ከሆነ አወ ይሰራል መተቱን የሚከላከልበት ምንም መንፈሳዊ ተግባር ስለሌለው

    • @HD202v
      @HD202v 9 місяців тому

      ​@@ታመነለማመን ከከበደህ ፀበል ቦታ ሂድና የያንዳንዱን ታሪክ ጠይቅ በተጨማሪም እራስህም ተጠመቅ ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ሰይጣን አለ አላምንም በኔ ላይ ስልጣን የለውም ይላል አንደበትህ ላይ ሆኖ አንተም በውሰጥ የሚያሳስብህን ሃሳብ የራስህ ይመስልሃል ምክንያቱም መንፈሱ ከነቃህበት የምትወስደው እርምጃዎች አደገኛ መሆኑን ስለሚያውቅ ቀድሞ ጥንቃቄ እያደረገ ነው ለማንኛውም ፀሎት አድርገህ 21 ሰግደህ ተኛ የመጀመሪያው ምልክት እሱ የምትነቃበት ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 9 місяців тому +2

      ​. አታምንበትም ስትያዝ ታምናለህ በየ ፀበሉ ሄደህ አረጋግጥ የህዝቡን ስቃይ

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 9 місяців тому +2

    ይገርማል ያስፈራል ዘመኑ ምንድነው የመጣብን ለንብረት የሰውን ህይወት አሳልፎ መስጠትእንዴትስ ነው ሰው ማመን የሚቻለው እንግዲህ ልጅትዋ ገና የሀይስኩል ተማሪ ምኑንም ያላየች በመጥፎ መንፈስ ተተብትባ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 9 місяців тому +1

    ያሳዝናን በጣም. ፈጣሪ ይጎብኘው ልጁን እሱም ልብ ይስጣት ከነቤተሰቡዋ!!

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 9 місяців тому +1

    ወርቅ ኣፈራሁ ተባረክ የኔ ወንድም እኔ ራሴ ያንተን ሚዲያ እከታ ተላለሁ በጣም ጎብዝ ነህ በዚህ ላይ ኣስተማሪ የሆነነገር ነው የምታቀርበው

  • @berhanbekele
    @berhanbekele 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @Abcde-nx5mg
    @Abcde-nx5mg 9 місяців тому +4

    It's very educational I mean spiritual so keep it up bro..

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 9 місяців тому +2

    በርታልን አክባሪህ ነኝ ።

  • @ሜሮንተስፋየ
    @ሜሮንተስፋየ 9 місяців тому +2

    በርታ እግዛቤር ካተ ጋር ይሁን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 9 місяців тому +2

    አይ ይሄ ያብር ያንክርት ያልገባበት ቦታ የለም ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይማረን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 9 місяців тому +4

    ዋው፡ውዱ፡ባለሞያ❤🙋‍♀️🇻🇳✝️🇪🇹🙏

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 9 місяців тому +1

    Thank you Werkeya.

  • @MekedesNew
    @MekedesNew 9 місяців тому

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥ ።

  • @tigisttadesse4588
    @tigisttadesse4588 9 місяців тому +1

    Please keep going ...I'm listening too you

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 9 місяців тому +1

    ሁሌም አዳምጥሃለሁ የእዉነት አስተማሪ ነው ፕሮግራምህ

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 8 місяців тому

    በጣም ኣስተማሪ ነው በርታልን ወድማችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @KokeNegiYemebete
    @KokeNegiYemebete 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 9 місяців тому +1

    Werk!betam astemari new be beteseb Tselot dinehal edilegna nehe!!! Tigistihe asdenikognal Egziabher Amlak yirdachihu!

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ይፈውሰው

  • @hiwethaileab7763
    @hiwethaileab7763 9 місяців тому +1

    Egziyabher edmena tena ysteh❤ betam astmari program new berta

  • @betelehemmelaku4533
    @betelehemmelaku4533 9 місяців тому +1

    yemikawemehe erasu debetera new wenedeme bereta ❤

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 9 місяців тому +2

    እግዛብሄር የስራህን ዋጋ በሰማይ ይክፈል

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 9 місяців тому +1

    ገራሚ ነው ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በነገርክ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም መምህር ተስፋዬን የሚያግዝ አንድ ወንድም ተገኘ ደስ ይላል እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ አንተን ሳይ ጋዜጠኛው አያልቅበት ተሾመ ትዝ አለኝ ስንቱን አነቃ በአባሲኒያ ሪዲዮ የመምህር ግርማን ተከታታይ ትምህርት እየለቀቀ አሁን አንተም እግዚአብሔር ሊጠቀምብህ አንተን አስነስቷል ሁላችንም ኮሜንት ሼር እያረግን ድርሻችነን እንወጣ

  • @Samson-t3v
    @Samson-t3v 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @manuel2445
    @manuel2445 9 місяців тому +1

    ❤🙏🙏🙏Amen Amen Amen ❤

  • @wincell9735
    @wincell9735 9 місяців тому +1

    እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C 9 місяців тому +1

      አዎያድናል ሀሰተኛው እየሱስ ሳይሆን የድግልማረያም ልጅትክክለኛው እየሱስ ክርስቶስ ያድናል የሉተራዊያን ሳይሆን ገቢቶ😅

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 9 місяців тому

      ​@@user-bl9vt8yr9Cኮተታም ሀሰተኛው ኢየሱስ እያላችሁ የኢየሱስን ክብር የምትጋርዱ እናንተ ኦርቶዶክሶች ናችሁ የኢየሱስ ስም ሲጠራ ፈጥናችሁ የድንግል ልጅ ኢየሱስ በሚል መጋረጃ ተሸፍናችሁ ሰይጣንን የምታመልኩ ደጋሚዎች ናችሁ ።ሀሰተኛው ኢየሱስ ገና አልተገለጠም

  • @zenbhamed4860
    @zenbhamed4860 9 місяців тому +1

    እውነት ነው

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 9 місяців тому

    ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤💒🙏

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 9 місяців тому +1

    Kalehywet yasemah wendmachn Berta

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 9 місяців тому

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አባቴ አቡነ ተክለሃይማኖት አባቴ ከዚህ መጥፎ ነገሮችን ከነ ቤተሰቦቼ ጠብቀኝ

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 9 місяців тому +5

    እውነት ነው ይህ ፓሮግራም 20 ከ30 አመት ቡሀላ አይገኝም ቢፈልጉትም ተማሩ ንቁ

  • @mahlet-dj4uh
    @mahlet-dj4uh 9 місяців тому +1

    በትክክል ነወ የኔም ነወ

  • @meazaassefa
    @meazaassefa 9 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @yordanosa9646
    @yordanosa9646 9 місяців тому

    I’m from USA and one of the trees people, So I believe you 💙💚💙💚💙

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 9 місяців тому +1

    ወንድሜ በርታ በጥሩ አገልግሎት ላይ ነህ በእርግጥኝነት እግዚሐብሔር ያሻህን ያደርግልሀልና በርታበት ወድጄልሀለው ። ❤❤❤❤❤

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 9 місяців тому

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዓይነ ልቦናችን ያብራል። የሰማነውን በልቦናቸፈ ይፃፍልን።እግዘኸ የአገአ
    ወንድማችን ላንተም የአገልግለአ

  • @mesayTeklemariam-g7e
    @mesayTeklemariam-g7e 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 9 місяців тому +1

    ❤በጣም ምርጥ ሠውኮ ነህ ወርቅዬዬ❤❤❤

  • @mesayTeklemariam-g7e
    @mesayTeklemariam-g7e 9 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 9 місяців тому +1

    እግዚያብሔር ይጠብቅ

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 9 місяців тому

    በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ቅዱስ ሥላሤዎች ከእንደዚህ አይነት ይጠብቁን

  • @YORDANOSENGIDA
    @YORDANOSENGIDA 9 місяців тому

    Selam Wed wedmachin programih betam Aref ena Astemari new ❤🥰🙏 Gin Kechalk Tarikun Baletarikocg Kerbew biyakerbulin yebelt Dess yelal ede Asteyayet nw 🥰🙏🙏

  • @ተአምረማሪያም
    @ተአምረማሪያም 9 місяців тому +1

    Thank you 🙏

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 9 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ይኼ ለሁሉም ሰው ማስጠንቀቂያ ደወል ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @brhanZegeye
    @brhanZegeye 9 місяців тому

    እየውልህወንደሜ በወርቅበዋጋ አልተገዛነም
    በከበረደሙ ገዘነአደነነ ነውየሚለን
    ልብ በል ስጋህን ያለአላማ ስታራክስ ይህመተት ባንተበሷ ይሰለጥናን አሁንየምትነግረን አንዱ ፃድቅ አንዱን ተኮለኛ አድርገህነው ያቀረብከው እኔግን በክርስቶስየተቀደሰውን ስብእና ከውሾች ጋር
    ሲውል ያመጣው ጣጣ ነው እንጂ በእስራኤል ሟርት አይዝም ተብለናን

  • @AlemneshAychilum
    @AlemneshAychilum 9 місяців тому +1

    በጣም በዝተዋል በተለይ አዲሰ አበባ

  • @እቢ
    @እቢ 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 9 місяців тому +1

    መተት እግግዚአ ብሔር ያፍርሰው ሁላችንም እምነተጎደሎመሆን የለብንም በጸሎትመበርታት አለብን ወንድማችን ዛሬሰብስክራብ አድረግክኩህ በርታ አድናቂህነኝ ከጋዜጠኝነትህ ውጪ የእምነትህ ጥንካሬ ከድሮም እወድልሃለሁኝ በርታ አንጋፋው ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ❤❤❤

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በበረከቱ ያሳልፍልህ ❤

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 8 місяців тому

    እግዚአብሔር እኛንም አገራችንንም ይጠብቀን ሰይጣንን ከምድራችን ላይ ያ ጥፋልን አሜን ❤❤❤

  • @enatmersha
    @enatmersha 9 місяців тому +1

    Ensemahalen Egziabhare yesetelge.

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 9 місяців тому

    ወንድሜ ወርቅኣፈረው እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ነው የምለው የምታሰተላልፍልን ፕሮግራም የብዙዎችን ሕይወት የሚያንኮኳ ነው በፍፁም አትድከም እግዚአብሔር ያበርታህ ኣንዲት ነፍሰ ታተርፋለህ እኛ በብዙ እየተማርንበት ነው የመጸሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ስለተጠቀሰ ኣይደለም ኣባታችን መላዓከ መንክራት መምህር ግርማ እንዳሰተማሩን በመጀመሪያ ኣሰሮ ያዘንን ጠላት ሰንነቃበት ነው በመንፈሳዊ ሕይወት እየጎለመሰን የምንመጣው
    በኣንተ በኩል ብዙ ፈተና ሊኖር ይችላል ግን ከኣንተ ጋር ያለው ያማያንቀላፋው ኣምላክ ይበልጣል ዘውትር የሚጎልህን የሚያውቅ ኣምላክ ይሙላልህ