werkeaferahu Assefa
werkeaferahu Assefa
  • 224
  • 3 615 095
ዘንዶው ፊቴን ወደራሱ መልክ ቀየረው | እጅግ አስደናቂው የአብሳላት ታሪክ | ለማመን ቢከብድም መደመጥ ያለበት| መልሱ ያለው 28 ቁጥር ላይ ነው
ዘንዶው ፊቴን ወደራሱ መልክ ቀየረው | እጅግ አስደናቂው የአብሳላት ታሪክ | ለማመን ቢከብድም መደመጥ ያለበት| መልሱ ያለው 28 ቁጥር ላይ ነው
Переглядів: 11 497

Відео

መተት አጋንንታዊው አውዳሚ መሳሪያ | አዲስ መንፈስ እንደተላከብን የምናውቅባቸው ወሳኝ ምልክቶች
Переглядів 9 тис.9 годин тому
መተት አጋንንታዊው አውዳሚ መሳሪያ | አዲስ መንፈስ እንደተላከብን የምናውቅባቸው ወሳኝ ምልክቶች
ፊልም መሳዩ የአብሳላት ታሪክ | ስዊድን ቁጭ ብዬ ዳቦ ናፈቀኝ | በባል ቤተሰብና በጓደኛ መተት ነው
Переглядів 11 тис.19 годин тому
ፊልም መሳዩ የአብሳላት ታሪክ | ስዊድን ቁጭ ብዬ ዳቦ ናፈቀኝ | በባል ቤተሰብና በጓደኛ መተት ነው
እድላችንን ወሳጆች እነማን ናቸው? | መረጃችንን ሰብስባ ጉድ ሰራችን | የጅማዋ ወጣት ብሶት
Переглядів 12 тис.День тому
እድላችንን ወሳጆች እነማን ናቸው? | መረጃችንን ሰብስባ ጉድ ሰራችን | የጅማዋ ወጣት ብሶት
የሁስኒያ አስደናቂ ታሪክ | ቃጥላ ማርያም ተዓምር አየሁ | ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ
Переглядів 7 тис.День тому
የሁስኒያ አስደናቂ ታሪክ | ቃጥላ ማርያም ተዓምር አየሁ | ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ
በልጆቿ አማረባቸው ቅናት | በእፍኝ እርሾ የተላከ መተት | የባለትዳሮቹ ፍቅር አቃጠለኝ
Переглядів 6 тис.14 днів тому
በልጆቿ አማረባቸው ቅናት | በእፍኝ እርሾ የተላከ መተት | የባለትዳሮቹ ፍቅር አቃጠለኝ
ከመቶ ሀምሳ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ | ምናለ አንድ ዳቦ ቢሰጡን | ከሞትኩም እዚሁ ልሙት
Переглядів 6 тис.14 днів тому
ከመቶ ሀምሳ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ | ምናለ አንድ ዳቦ ቢሰጡን | ከሞትኩም እዚሁ ልሙት
የተሸረበብን አደገኛ ሴራ | ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው!! | በሳይንስ ስም የታቀደው ደባ
Переглядів 3,5 тис.21 день тому
የተሸረበብን አደገኛ ሴራ | ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው!! | በሳይንስ ስም የታቀደው ደባ
ልጆቻችንን እናድን | መያዛቸውን የምናውቅባቸው ምልክቶች | ሳይገባን አንፍረድባቸው
Переглядів 5 тис.21 день тому
ልጆቻችንን እናድን | መያዛቸውን የምናውቅባቸው ምልክቶች | ሳይገባን አንፍረድባቸው
ሰዎች ከባድ ዘመን ላይ ነን!! | ድንዛዜያችን ጨምሯል |ሰዎቹ ወረውናል ለልጆቻችን አልሆንም
Переглядів 19 тис.21 день тому
ሰዎች ከባድ ዘመን ላይ ነን!! | ድንዛዜያችን ጨምሯል |ሰዎቹ ወረውናል ለልጆቻችን አልሆንም
ማስጠንቀቂያ!! | እድላችሁን ለመውሰድ ያሰቡ ሰዎች የሚያሳዩዋቸው ባህርያት
Переглядів 19 тис.28 днів тому
ማስጠንቀቂያ!! | እድላችሁን ለመውሰድ ያሰቡ ሰዎች የሚያሳዩዋቸው ባህርያት
እናትና ልጅ ያጨካከነ መንፈስ | ልጅ በ3 ቀን በሽታ እናት በረሀብ ሞቱ | መተት ያንከራተታት ነፍስ
Переглядів 9 тис.Місяць тому
እናትና ልጅ ያጨካከነ መንፈስ | ልጅ በ3 ቀን በሽታ እናት በረሀብ ሞቱ | መተት ያንከራተታት ነፍስ
ምላሱ በግንባሩ የሚወጣ ሰው ፊቴን ይልሰው ነበር | እንደጉንዳን የወረረን የባዕድ አምልኮ |እንጀራ እናታችን ጉድ ሰራችን
Переглядів 11 тис.Місяць тому
ምላሱ በግንባሩ የሚወጣ ሰው ፊቴን ይልሰው ነበር | እንደጉንዳን የወረረን የባዕድ አምልኮ |እንጀራ እናታችን ጉድ ሰራችን
እድሜዬ ተወስዷል | መ/ር ግርማን ጠንቋይ የሚል ራሱ ጠንቋይ ነው | እንግሊዝ አትሌቷን ለማደናቀፍ 4 ሰው ታርዷል
Переглядів 21 тис.Місяць тому
እድሜዬ ተወስዷል | መ/ር ግርማን ጠንቋይ የሚል ራሱ ጠንቋይ ነው | እንግሊዝ አትሌቷን ለማደናቀፍ 4 ሰው ታርዷል
እንዳትስቱ ተጠንቀቁ! | ሉሲፈርን ያናገሩት ሰው ምስክርነት | መሪዎች ለምን ሰይጣንን ያመልካሉ!?
Переглядів 10 тис.Місяць тому
እንዳትስቱ ተጠንቀቁ! | ሉሲፈርን ያናገሩት ሰው ምስክርነት | መሪዎች ለምን ሰይጣንን ያመልካሉ!?
ጳጉሜ 5 መንፈስ የታደሰባችሁ የምታሳዩዋቸው ባህርያትና ማድረግ ያለባችሁ |አሳዳሾቹ የመሰከሩት ነው
Переглядів 38 тис.Місяць тому
ጳጉሜ 5 መንፈስ የታደሰባችሁ የምታሳዩዋቸው ባህርያትና ማድረግ ያለባችሁ |አሳዳሾቹ የመሰከሩት ነው
እናታቸውን ባገባው ደብተራ እየተሰቃዩ ያሉ ልጆች አሳዛኝ ታሪክ
Переглядів 12 тис.Місяць тому
እናታቸውን ባገባው ደብተራ እየተሰቃዩ ያሉ ልጆች አሳዛኝ ታሪክ
ፀጉሯን የቆረጠው አንገቱ ተቆረጠ | በአህያ አንገት እና በሰው አጥንት መትተውባት ኪዳነምህረት የፈወሰቻት እህት ድንቅ ታሪክ
Переглядів 21 тис.Місяць тому
ፀጉሯን የቆረጠው አንገቱ ተቆረጠ | በአህያ አንገት እና በሰው አጥንት መትተውባት ኪዳነምህረት የፈወሰቻት እህት ድንቅ ታሪክ
መተት ቢሮም ገብቷል/በቢሮው መተት የተረጨበት ሰው መጨረሻ
Переглядів 8 тис.Місяць тому
መተት ቢሮም ገብቷል/በቢሮው መተት የተረጨበት ሰው መጨረሻ
አሜሪካ እንዲሳካልን ጠንቋይ ቤት ሄድን በኋላ ግን ዋጋ ከፈልን
Переглядів 19 тис.Місяць тому
አሜሪካ እንዲሳካልን ጠንቋይ ቤት ሄድን በኋላ ግን ዋጋ ከፈልን
ፍቅረኛውን በጩቤ አረዳት | በነጆን ዳንኤል ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ ተጀመረ | አሳዛኙ የባቡጂ ሞት
Переглядів 6 тис.Місяць тому
ፍቅረኛውን በጩቤ አረዳት | በነጆን ዳንኤል ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ ተጀመረ | አሳዛኙ የባቡጂ ሞት
ምን አስቦ ነው!? | ሴት መስሎ ያጭበረበረው ለ3ኛ ግዜ ተያዘ | ቃል ወይም ፕሮሚስ ብላችሁ ጥሩኝ
Переглядів 4,7 тис.Місяць тому
ምን አስቦ ነው!? | ሴት መስሎ ያጭበረበረው ለ3ኛ ግዜ ተያዘ | ቃል ወይም ፕሮሚስ ብላችሁ ጥሩኝ
በመስተፋቅር ድግምት አሳስሮ አስቀመጣት | በፀፀት ዱላ እየተቀጠቀጠ ነው |ሌሎች ከእኔ ተማሩ
Переглядів 7 тис.Місяць тому
በመስተፋቅር ድግምት አሳስሮ አስቀመጣት | በፀፀት ዱላ እየተቀጠቀጠ ነው |ሌሎች ከእኔ ተማሩ
የተመተተባቸው፣ መንፈስ የተላከባቸው እና እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች የሚያሳዩዋቸው 10 ባህርያት
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
የተመተተባቸው፣ መንፈስ የተላከባቸው እና እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች የሚያሳዩዋቸው 10 ባህርያት
ፍትህ ለሄቨን!! | ህግ የለም ለማን ትጮሀለህ!? | የት እንሂድ ሌላ ሀገር የለንም
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
ፍትህ ለሄቨን!! | ህግ የለም ለማን ትጮሀለህ!? | የት እንሂድ ሌላ ሀገር የለንም
ኢየሱስ አይመጣም! | መስመር ያለፈው የደምሳሽ ድፍረት | ማን ያስቁመው!? ከጥልቁ መሆኑን መሰከረ!!
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
ኢየሱስ አይመጣም! | መስመር ያለፈው የደምሳሽ ድፍረት | ማን ያስቁመው!? ከጥልቁ መሆኑን መሰከረ!!
አስገራሚ ምስክርነት | ሰይጣን አምላኪዋ ያጋለጠችው ምስጢር | የብላቴናዋን ደም ከጠጣሁ በኋላ ሉሲፈር ቃል ገባልኝ (ነብይ ጆሲ)
Переглядів 32 тис.2 місяці тому
አስገራሚ ምስክርነት | ሰይጣን አምላኪዋ ያጋለጠችው ምስጢር | የብላቴናዋን ደም ከጠጣሁ በኋላ ሉሲፈር ቃል ገባልኝ (ነብይ ጆሲ)
ያመቺሳ ጣጣ እና ድንግልና አጥፊው ዛር | በፓሪስ ኦሎምፒክ ሰበብ ኢትዮጵያን ያተራመሳት የድርቅና መንፈስ
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
ያመቺሳ ጣጣ እና ድንግልና አጥፊው ዛር | በፓሪስ ኦሎምፒክ ሰበብ ኢትዮጵያን ያተራመሳት የድርቅና መንፈስ
ዋና ካዳሚ ነበርኩ | ሚስትህን አንቀህ ግደላት አለኝ | አይኑ ፓውዛ ያክላል
Переглядів 56 тис.2 місяці тому
ዋና ካዳሚ ነበርኩ | ሚስትህን አንቀህ ግደላት አለኝ | አይኑ ፓውዛ ያክላል
መሰዊያው መፍረስ አለበት! | ከጥልቁ የነበሩት ይናገራሉ | አየኸኝ ብሎ አጓራ
Переглядів 34 тис.2 місяці тому
መሰዊያው መፍረስ አለበት! | ከጥልቁ የነበሩት ይናገራሉ | አየኸኝ ብሎ አጓራ

КОМЕНТАРІ

  • @mahi9508
    @mahi9508 Годину тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይጎብኝሽ :: የክርስቲያን ህይወት የክርስቶስን መስቀል ተሸክሞ ቀራኒዮ መውጣት ነው ሽልማቱ መንግስተ ሰማያት ነው :: ጌታን ስለወደድከኝ ነው መከራህን እንድካፈል ያደረከኝ በይው :: ድንግል ታስብሽ::

  • @demisalamirew-x8y
    @demisalamirew-x8y 4 години тому

    አምላክሽን ምራኝ አስተምረኝ ብለሽ ሌሎች የሚመሩሽ ለራስሽ አበጀሽ እግዚአብሔርም አባትሽ ሩፋኤልም አባትሽ ኪሮስም አባትሽ...... አንዱን ያዢ ሊያድንሽ በመጣው በሞተልሽ ነፍሱን እስከመስጠት የወደደሽን ኢየሱስ ክርስቶስን ስሙን ጥሪው ወደሱ ፀልዪ የሚሰማ በሁሉ ስፍራ የሚገኝ አምላክ እሱ ነው እባክሽ አታልቅሺ እሱ እንባሽን ያብሳል ሌሎቹን መፅሐፍት ትተሽ አዲስ ኪዳንን አንብቢ አዳኝሽን እዛ ውስጥ ታገኚዋለሽ ጌታ ይፈውስሽ ይርዳሽ እህቴ ኢየሱስ ያድናል በአንቺ ላይ የተሰራ የዲያቢሎስ ስራ ሁሉ በኡየሱስ ስም ይፍረስ አደራ አዲስ ኪዳን መፅሐፍን አንብቢ አማኑኤል ዓይንሽን ይክፈተው ሰይጣንን ስለ አንቺ ያሸነፈው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እሱ ከአንቺ ጋ ይሁን እፀልይልሻለሁ

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 5 годин тому

    ወንድም worqaferahu ሰለኛ አጠገባቸው ተቀምጠው የሚያነቡ ና የ ሚያዳምቱ የመንግስቱ አለም ሠዎች አሉ ይህን የሚያደርጕት ለምንድነው እንዴትስ ነው

  • @FiyorebeyeneGobena
    @FiyorebeyeneGobena 7 годин тому

    ኡፍፍፍፍ ፈጣሪሆይ አረምንአይነት ጭካኔ ነው እኔም ከሚሰቃዩትውስጥነኝ አይዞሽ በርቺ እግዝያብሄር ያሸንፋል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 9 годин тому

    ስይጣን ከእግዚአብሄር ውጭ የሆነውየእሱ እደሆነ ያውቃል ለፈጣሪ ታማኚ የሆኑትን ነው እሚያሳድደው በርቱ ድሉ የርናንተ ነው እህቴ ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 9 годин тому

    እህቴ የዘብር ገብሪኤልም የሚታደስን መተት ወደራሳቸው ነው እሚመልስው ፈጣሪ ምህረት ይላክላችሁ

  • @AragawMisge
    @AragawMisge 9 годин тому

    ጥሩ አባት ነወት ብዙ ሰዎች እየተጎዳን ነው ለምሳሌ እኔ ሞካሪ ተማሪ ነበርኩ እንደምንም በመምህርነት ተመረኩ ነገር ግን ስሬ የመያዝ አድሉ አልደረሰኝም እፈተናለሁ አላልፍም በውጤት በእውቀት የምበልጣቸው ናቸው የሚያልፉት እኔ ተጠባባቂ ስሆን አልጠራም እንምንም ገርግሮ ያስቀረዋል ምን ላርግ ይገዙኝ አባ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 10 годин тому

    ቅዱስ አማኑኤል እባክህ እዚህ ትዳር ውስጥ ግባ !

  • @NunetyWolde
    @NunetyWolde 11 годин тому

    በጣም ያሣዝናል መምህር ሁላችንም ቤት አለ😢😢😢ፈጣሪ ይድረሥልን ብቻቻ

  • @arsemagirmay9185
    @arsemagirmay9185 12 годин тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ 🙏

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 13 годин тому

    Kedus Amanuel yedereselachew🙏❤️

  • @AlkhyeliDriver
    @AlkhyeliDriver 14 годин тому

    መዳኒያአለም ይሰማሸ እህት

  • @redetbejiga5458
    @redetbejiga5458 15 годин тому

    የሰራዊት አምላክ እ ግዝያብሄር በክፊት በሰው ላይ የሚነሱትን ፊጣሪ ልቡናቸውን ይመልሰልን እኛንም ከመጥፊ ነገር ይጠብቅልን ለቤቱ ለቃሉ የታመንን ያድርገን ለዘላለሙ አሜን

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 16 годин тому

    ኣመሰግናለው እውነት ነው

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 17 годин тому

    እህታችን አማኑኤል ከነቤተሰብሽ ጨርሶ ይማርሽ አታማሪ ግን በፀሎት በርቺ በቤትሽም ቢሆን ሱባኤ (በአርምሞ)ያዢ አነድ ቀን ለምስክርነት ትቀርቢያለሽ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 17 годин тому

    ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ ትልቅ ትምህርት እያገኘን ነው ካንተ

  • @uaeuar50
    @uaeuar50 17 годин тому

    ትክክክክልነው።ሀእኔምይሐው፡እለፋለሁ፡ጠብአይልም፡18አመቴ፡ስቃየትተገባሑ፡እፍፍፍ፡እረሜድነውመላው፡ለደዝህያሉሰዎች፡አላህይይላቸው፡እኔምከናቴጋር፡ሰላምቃልአናዎራም፡

  • @MeheretEliyas
    @MeheretEliyas 18 годин тому

    እዉነት በጣም መልካም ሰው ነክ አንተን ማወራት እፍልጋለው እባክህን የማናገርክ ነገር አለ

  • @HabtamApp
    @HabtamApp 18 годин тому

    እግዚአብሔር በሀይሉ ይበታትንልን ከምር እኔም እራሴን አላውቅም በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰብ

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 19 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከእስራታችን ይፍታን በምህርቱን የኛ ቤት ፍተና አለማየት ነው አንድ ጤነኛ ሰው የለም በመተቱም እግዚአብሔር አምላክ ይመርን😢😢😢

  • @tinbitdemisse2339
    @tinbitdemisse2339 22 години тому

    እኔን የገረመኝ የአንቺ ጥንካሬ እንዲሁም የባለቤትሽ ማንም በዚህ ልክ ጠንካራ ሆኖ አላየሁም ፡፡ ቀኑን ሙሉ ሲገርመኝ ነው ያመሸው ስንቴ እንደሰማሁት ለብዙ ሰውም ሼር አደረኩ በዚህ አጋጣሚ የክርስቶስ ሰምራን ገድል ገዛሁ ፡፡ እና እህቴ አይዞችሁ አሁን አቸንፋችኃል አልቋል ቀሪው ዘመን ደግሞ የደስታ የበረከት የሀሴት ነው የሚሆነው ከእግዚአብሄር ጋር ሁሉንም ጠላቶች ገንድሰቻችዋል በርቱ እግዚአብሄር አምላክ በቃ ይበላችሁ በልጆች ይባርካችሁ

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ

    በርታ ወድማችን😢

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 День тому

    egeziabher enbashe yabselhe 🙏🙏🙏

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 День тому

    ውይ የኔ እህት አሳዘንሽኝ በተለይ በሰው ሀገር ማንም የሚረዳሽ በሌለበት ቤተክርስትያን እንኩዋን ሄደን ማልቀስ በማንችልበት ሀገር መፈተን ይከብዳል ታሪክሽን ሙሉውን ሰምቼው በጣም ነው ያዘንኩት አይዞሽ እኔ የኦርቶዶክስ ስርአትና መፀሀፍቶችዋን አላውቀውም ግን ይህንን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 День тому

    ውይ የሰው ክፍት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 День тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @lisamorvan969
    @lisamorvan969 День тому

    Ye Hé ye ne tarik new

  • @abreshful
    @abreshful День тому

    እኔ እምልህ ችግሩ ብቻ ምን ዋጋ አለው መፍትሄው እሩቅ ነው የዘገየ ፍትህ ካልተሰጠ አይተናነስም ከዚህ ወጥቶ የተስተካከለ ሰው አላውቅም ያሳዝናል

  • @DhdhhdDhdh-t3n
    @DhdhhdDhdh-t3n День тому

    በጣም ይገርማል እውነት በእንባ ነው የሚደመጠው እግዚአብሔር ይገስፅልሽ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc День тому

    መኳኳሉ የሚለዉ ቃል ባትል ጥሩ ነዉ እንደ እኔ ሰነፍ ሴቶች ኩላቸዉን እንዳያነሱ ወርቅየ😅 ኩል የቡዳዉ ስለሆነ

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 День тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እንየም እምሰቃየው እንደዚሂ ነው እድሜልኬ እምሰቃይብት ነገር ነው ከ14 አመት በላይ ስደት ነኝ ያለሁት ለገባ ብፈልግም መግባት አልቻልኩም እና በፀሎት አስቡኝ ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር ይፈታን እንጂ

  • @meron894
    @meron894 День тому

    እኔ ያልገባኝ ባለቤታ ካህን ናቸው ? በርግጥ የመጀመሬያውን ፓርት አልስማሁትም

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc День тому

    ግን ታዉቂያለሸ ግን እህታለሜ አንዳንዴ እንደዚህ የሚያተራምሰዉ እኛዉ ጋር ያለ የዛር መንፈስ ሊሆን ስለሚችል መጋደልሽ ከሰዎቹ ጋር ሳይሆን መጀመሪያ መንፈሱን በ እግዚአብሔር ሀይል የአንችንም የባለቤትሽንም አንበርክኪዉ እሰሩት በፆም በፆሎት በስግደት ምን አልባት ለቤተሰብ መማተት ያደረሰዉ አንችዉ ጋር ወይ ባለቤትሽ ጋር ያለ የዛር ቡዳ ሊሆን ይችላል። አንች አጎት ትያለሽ የቤተሰቡ ዛር የገዛ እህቴን በጠላትነት አስነስቶ እድሜ ልኬን አስለቅሶኝ እህቴን እጠላ እረግም ነበር ይቅርታ ሳደርግላት መድሀኒዓለም ያደረገልኝ ይበልጠጣል ሰዉ ጋደረገብኝ እል ነበር እሷ ግን ተመልሳ እዛዉ ነበረች አሁን ነዉ በነ መምህር ት/ት ወዳ እንዳልሆነ መንፈሱ የዛሩ ስራ ቤተሰብ ማባላት ግብሩ መሆኑን ሳዉቅ ለ እሷ መፀለይ ስጀምር ፈተናዉ ጠፋ እልሻለሁ። ስለዚህ በፀሎት ሰአት ስማቸዉን ፃፉ ለክፉ አድራጊዎቹ ከዛ ታያላችሁ የ እግዚአብሔር መንፈስ ስራዉን ሲሰራ በ እዉነት እልሻለሁ ደግመሸ እንደምትመሰክሪ አምናለሁ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc День тому

    የኔ እናት ግን ታዉቂያለሽ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ወዳጆቹ ናቸዉ እንደዚህ በሰይጣን የሚፈተኑት እንደ እዮብ ወዳጁ ስለሆንሽ እኮ ነዉ🤔እስኪ ተመስገን በይዉ አዉቃለሁ አስቸጋሪ ነዉ ግን ተመስገን በይዉ ከዛ ዉጤቱን ታይዋለሽ አንዳንዴ እየታደሰ ለሚያስቸግራችሁ መተት መልሱ ተመስገን አባት ሆይ ይቅር በላቸዉ በሉ መድሀኒዓለምን አትጠራጠሩ ከዛ ቀን በኃላ እነዛ ሰዎች መተቱን የማያድሱት ለራሳቸዉ ሲሉ ነዉ መንፈሱ ተመልሶ ሂዶ አፈር ስለሚያበላቸዉ ግድ የለም ወገኖቼ ጨከን ብላችሁ ጌታ ሆይ ለዚህም አመሰግንሀለሁ ስትሉት ታድያ መተቱ እናንተ ጋር ምን ይሰራል ተስፋ አስቆርጥ ተብሎ የተላከ እንኳን ተስፋ ሊያስቆርጥ ራሱ ተስፋ ቆርጦ እርር እያለ ወደ ተላከበት ስለሚሄድ ምርጥ ዘዴ ነዉ ተጠቀሙበት እኔ አሁን አሁን የገባኝ ዘዴ ነዉ ድሮ አማራሪ ነበርኩ አሁን ግን ትንሽ ስፈተን ጌታየ ሆይ አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ሆይ ለዚህም አመሰግንሀለሁ ስለዉ ወዲያዉኑ በሰአታት የተጨነኩበት ነገር መፍትሔ ያገኛል። ይገርመኛል። ስለዚህ ከምስጋና ብዙ በረከት ይገኛል። ለካ የፈጠረንም ለዚህ አላማ ነዉ🤔

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 14 годин тому

      Betkkl.eme ewnet new eneim Ahun yehone chgr sifetrbgni Tesfa liyaskortgni sil sfelg ante tesla Kurt byebestelot medhanialemn eterakehu chgriem Yfetal ewnet new msgana tlk neger new egziabhier ystsh Enamesegnal slemkrsh🙏🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc День тому

    የኔ እህት የቅዱስ ሩፋኤል ገድሉ ሳይሆን ድርሳኑ ወይ መልኩ ነዉ የሚባለዉ መልአክት ገድል የላቸዉም ገድል ለሰዉ ለቅዱሳን ነዉ መጋደል ለሰዉ እንጅ ለመላዕክት ገድል የለም ድርሳን እንጅ

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 День тому

    አቤት አምላኬ አተ ከታሠርኩበት ፍታኝ ተይዘናል አረ እሱ ይፍታን

  • @WeynshetWeynshet-cl7rh
    @WeynshetWeynshet-cl7rh День тому

    😔🥺🥺ayzosh

  • @ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ

    እረ እኔ ባለትዳር ነኝ የልጆች እናት ነኝ ከዚህ ትምህርት የተማርኩት ነገር ቢኖር ከኔ በጣም ያነሰ በእድሜው የስራ ባልደረባዬ ፎቶ ከቦርሳዬ ሳወጣ አይቶ ፎቶ ስጭኝ ሲለኝ ለማስታወሻ ሰጠሁት ችግር ይኖረው ይሆን ። እንዴት ብዬ ልቀበለው

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 День тому

    የኔ እህት የእናቱ መታመም ላንች የላከቸው ወደራሷ የዞረው: የእጇን ነው ያገኘችው ስለዚህ አንች ጥፋት የለብሽም:: . ባለቤትሽ መበሳጨቱ አስገርሞኛል የገዛ ትዳሩን የበጠበጠች መተተኛ እናት ታመመች ብሎ: ስእል አድኖ ማውረድ : ፈጣሪ ላይ መበሳጨት በራሱ ሀጽያት ነው:: እግዜር ይርዳሽ እህቴ::

  • @alem7474
    @alem7474 День тому

    ያላችሁ እምነትሽ ከነባለቤትሽ በጣም ደስ ይላል፣ እግዚአብሔር የጠላትን ፍላፃ ይስበርላችሁ፣

  • @alem7474
    @alem7474 День тому

    ክርስቲያን ወንዶች ግን ምን ሆናችሁ ነው እንደ ሰዶሞች ፂማችሁን ሙልጭ አድርጋቹ የምትላጩት? የወንድ ክብር ጪሙ ላይ የሴት ክብር ፀጉርዋ ላይ እያሉ ቄሱ እንኩዋን ሲያስተምሩ ነበር

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 День тому

    የኔ የባሌ እህቶች ትዳሬን ከጥቅም ውጭ አደረገውታል, እርጉዝ ሆኜ እህቱ ቤቷ ጠርታኝ በምግብ መተት አበላችኝ: ልጄ ስትወለድ ልጄ እግሯ ተጣሞ ታጥፎ ተወልዳ: መከራ አሳይታኝ በመከራ በህክምና እርዳታ የተሻላት :: ያውም እድሜዘመን እየረዳቸው:: የሚገሩመው እኔም ያወኩት : መፀበል መስገድ ስጀምር ነው: ባለቤቴ ፀሎት ፆም አያውቅም አያምንም : አሁን ለፍቺ ቀናት ቀርተውናል::ከዚህ ሁሉ እሱን ብተው ሰላም አገኝ ይሆናል ብዬ ነው

  • @yemisrachnega674
    @yemisrachnega674 День тому

    እህቴ ምንም ምንም ሳትይ ስውሯ ማርያም ኑ አንችም ልጅሽም ባልሽም ትድናላቹሁ እዚቴ ባክሽ ስውሯ ኑ በናትሽ

  • @Tube-cb3iu
    @Tube-cb3iu День тому

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ

  • @ShewaShewi
    @ShewaShewi День тому

    Egzeyabher ystelen Yakberelen. Mestrune selasaweken!!!!

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት День тому

    አይዞሽ እህታችን ሁሌም አንቺ ይቅር በላቸው እኔን ኤፍታህ በለኝ በይ በቀል የሱ ነው ሚመለሱ ከሆነ ላንቺ በረከት ነው ካልተመለሱም በምድር በሰማይ ህይወታቸውን የበደሉ እነሱ ናቸው 😢😢😢ወርቃፈራው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @TarikDingeta
    @TarikDingeta День тому

    Workaferam endat nah betam amsegenalw lemetakerebew mereja be eniba nw yesemawet erasanm ayechalw bezi e/r yankash belugn esemalw bezu nagere gin denziz biya kuch beyalw tselot yelem gin eyesemaw etsetsetalw alekesalw gin meramed alechalekum 😢

  • @SaronSamuel-vy2du
    @SaronSamuel-vy2du День тому

    ሕይወትሽን ለመድኃኒአለም ስጪ እንኳን አንችን አለምን አድኗል

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 День тому

    😢😢😢አዞሺእህታችን እግዚአብሔር ያስብሺ❤❤❤አችብቻአያደለሺም በያቤቱ ብዙጉአለ ያለነዉ በችሪነቱነዉ ያምያኖረንእንጂ😢😢😢

  • @Ethiopiamekonnen
    @Ethiopiamekonnen День тому

    እንደ ኢትዬጵያ ህዝብ ግን ክፉ አለ ወይ?ጥቂት በጎና ፃድቅ ሰዎች አሉ አወ ነገር ግን አብዛሀኛው መተተኛ ጠንቋያም አይደለም ወይ?ሁልጊዜ አውሮፓንና አሜሪካን እርኩስ ሀጥያተኛ እንላለን እንደ እኛ ግን የሚከፋ ህዝብ ምድር ላይ መኖሩን እንጃ የገዛ ወንድም ይሄ ብቻ ቢሆን እሽ እንዲህ አይነት ታሪኮች አደከሙን ንስሀ ካልገባን የመጀመሪያ ከምድረ ገፅ የምንጠፋ እኛ እንደምንሆን አትጠራጠሩ።