On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery On the name On st Barbara all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
አባቴ ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም በእውነት እናንተን የሠጠን ምሥጋና ይድረሠው መድሐኔዓለም
እንደ እኔ በቀስስ ትምርት ከሞት ያመላጣቹ ሼር አድርጉት እንድ አይነት ትምርት የመይገኝ ነዉ የቡዙዎች ችግር ስለ ሆነ አንድ ነፍስም መደን መታደል ነዉ አባቴ እመ አምላክ ዘመኖትን በፀገ የታሞላ ታርግሎት🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደው እኔንም ያውጣኝ ፈጣሪ 😭😭😭😭
ለአባታችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ጥላ ከለላ ይሁንልን ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
ይሄ የኔ ህይወት ነው በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ 😢አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለወት
አሜን እኔንም ያስቡኝ በጸሎት ስርኩተ ማርያም😢
አባቴ እድሜዎን ያርዝምልን ወለላይቱ ብለው ሲጠርዋት በጣም ደስስስ ይለኛል ፍቅርዋን እንደርስዎ እንዲበዛልኝ እመኛለው
አባቴ ይፀልዩልኝ መውጣት አቅቶኝ እያወቅኩኝ በሱስ እና በብዙ ሀጥያት እየናወዝኩኝ የምኖር ሀጥያተኛ ሰው ነኝ የወለላይቱ እመቤታችን ወዳጅ አባቴ ይፀልዩልኝ በሁልም የምትለቁልን ትምህርት የኔ ህይወት ነው
የተቀደሰዉን መንገድ የምመኘውን የፅድቅ መንገድ እናም እኔ ላይ ያለው እርኩስ መንፈ ቀኝ እየፈለኩኝ ግራ የሚወስደኝ ተይዞልኝ ላይመለስ በ እግዚአብሔር እንዲገሰፅልኝ
ተስፋ ማርያም ብለው ይፀልይሉኝ
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏ሁሉም የሚያስተምሩት ትምህርት ለኔ ይመስለኛል🤲 ከኔ ህይወት ጋር ምንም ልዩነት የለውም አባቴ እባክዎ እኔን ሀጢያተኛዋን በፆሎታችሁ አስቡኝ አመተስላሴ እያላችሁ🤲🤲🤲
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ አዱሃ ነኝ በመከራተት 😢😢😢 በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ -"ገብረመስቀል".
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewot yiderbin AMEN #kale hiwot yesemalen yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አስካለ ማረያም በፀሎት አስቡኝ
ይህ የኔ ሄወት በሙሉ ነዉ ይህየኔሄወትበሙሉነዉአባታችችን በፆሎት አስቡኝ ወለት ተየሱስ ❤❤
በጣም አይን ገላጭ ትምህርት ነው አባታችን እናመሰግናለን።
አባታችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ታላቅ ወንድሜ ትምህርቱን ሊጨርስ ሲል ድንገት ጥሎ ጠፋ ይኸው ሰንት አመቱ እየተከራተተ 😢 እኔ በስደት ነኝቅዲሚያ እኔ ለመዳን ዳዴ እያልኩኝ ነው ዛሬ አንድአገር ነኝ ይላል ነገ ደግሞ አንዱ አገር ነኝይላል
እንደው በአዛኝቱ ሐይለ ጊወርጊስ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ😢
በጣም ያሳዝናል 😢 እንዴት ሰው እደዚህ ክፉ ሆነ አቤት እግዚኦ በጣም ይጨቃል ከሰው ለመኖርም ይከብዳል 😢 አቦቴ እድሜ ይስጦት ቃልህይውት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ብሩህ ደግ ሩህሩህ እንቁ የእግዚአብሔር ስጦታ አባታችን ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን በረከተዎ ይደርብኝ በስስት እኮነው እማየዎት የኔ አባት ስዎደዎት ❤❤❤ እመቤታችን ፀጋዎትን ያብዛለዎት🎉🎉🎉
ይሄ ሁሉ ነገር በኔ. ህይት እያለፈ ነው የዘወትር ፀሎቴ አምላኬ አሳልፈ አትስጠኝ ነው ሰይጣን አይነቱን እየቀያየረ ይመጣል እኔ የማመልከው የሰማዩ አባቴ በምድር የሚልከሰከሰውን የዳቢሎስ ስራ እየቀጠቀጠ ነፃ ያወጣኛል
አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ🎉🎉
ከዚ በፊት ተናግሬ ነበር ቦሌ መንገድ ተወልደን ያደግንበት የአያቶቼ ቦታ አባቴ በአብር አክርት መተት የ80ሚሊዮን ብር ቤት በ850ሺ ብር ሽጠን ከሰፈሩ ብን ብለን ወተናል የኔና የቤተሰቤ ኑሮ ያንንም850ሺውንም መተቱን ያደረጉት ሰዋች ይዘውት ሔዱ የሰው ልጅ ፈተና እንደዚ ነው
አይዞሽ የኛም ታሪክ ነው ግን እኛ አልሸጥንም ቤቱን ጠላነው እናታችንም በጣም ታመመች ማንንም አታስታውስም እኛም ተምረን አልተሳካልንም ነበረ በአጋጣሚ በመልሶ ማልማት ቤታችን ፈረሰ ከዛ ቦታ ወጣን ወዲያው እንጀራችን ተከፈተ የሚያሳዝነው አራት ወር በሗላ እናታችን አረፈች አሁንም ያለፍነውን ሳስብ እንባዬ ይፈሳል ርቦን ያውቃል መሽቶ ነገቶም ያውቃል ሳንበላ ብዙ ብዙ እናቴን ሳልረዳት እንደራባት ማለፋን ሳስብ ልቤ ይሰበራል አንቺ ግን ቤተሰቦቻችሁ ሁሉም ሰላም ከሆናችሁ ገንዘብ ይመጣል እናንተ ብቻ ሞት አይለያችሁ እንደ እኛ
@@nahombekayoyo የእናትህን ነፍስ ይማርልን ወንድሜ እኛጋር የሞተ ሰው የለም ግን እጅግ ብዙ ችግር አለ አሁንም ብቻ አባታችንን አውቄአለሁ ከእግዚአብሔር ጋር ከድንግል ማርያም ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ከቅዱስ ገብርኤል ጋር ይፈታል እንጂ ከባድ ነው በጸሎትህ አስበን
Ayzosh Yene Enat Egziabher Ale Emebrhan Alechlsh Mamaye ❤❤❤🥲🙏🏾
ፈጣሪ ክፉዎችን እንደየስራቸው ይክፈላቸው! የተጎዱትንም በማያልቅ ቸርነቱ ይባርካቸው አሜን አሜን አሜን
አይዞን ሁላችንም ነን በፆም በፆለት በስግደት ትጊ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እንዴት እንደምወዶት መጥቼ በአካል ሳዮት ደግሞ በጣም እፈራለሁ ፡፡ ስንቱን አወቅን በርሶና በእነ መላዕከ መንክራት በነመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ ቅዱስ ሚካኤል ዳቢሎስን ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ፡፡ እኛንም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን የሰማነዉን በተግባር የምናዉል ሰዎች እንድንሆን አምላካችን ይርዳን፡ ሁላችንም ታስረናል እመብርሃን ከታሰርንበት ትፍታን፡፡
መምሕር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትሳኤ ብለው🤲🤲🤲🤲😔
ቃለ-ሂወት ያሰማልን መተት ሚሰመትቱ ሰወች እጅ እግራቹ ፈጣሪ እሰርሰር ያርጋቸው
ለዚህ ነው ለካ ደህና ከምሠራበት መስሪያ ቤት ቀጥ ብዬ የወጣሁት አይይይይ መድሀኒአለም 😢 አባቴ ከተናገሩት አብዛኞቹ እኔ ላይ ይታያል
እኔም ደርሶብኛል ተዋደን ተፋቅረን በወጣትነት አብረን ሆንን ሁለት ልጆችም ወለደን እናም የባለቤቴ እናት ያለ ምክንያት አትወደኝም ነበር በሷ መህተት ባለቤቴ ፍፁም ተለወጠ በጣም ጨከነብኝ ቀን በቀን ሲቀጠቅጠኝ ቤቴም አስጠላኝ አስር አመት ከኖርኩበት ትዳር ልጆቼን ምኔን ሳልል ብን ብየ ካገር ወጣሁ እሰራለሁ ለውጥ የለም በሰው ቤት በስቃይ እኖራለሁ ።እግዚያብሄር የስራዋን ይስጣት አሁን እኔ እንዴት ነው እምድነው😢😢😢
ትድኛለሽ በእግዚአብሔር እመኚ ብዙ ታሪክ አለው መጸሀፍ ያልያዘው ❤❤❤
ጹሚ ስገጂ ወደ ትዳርሽ ትመለሻለሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጪ
እህቴ አይዞሽእመብርሀንትፉታልሽ በፀሎት በርች😢😢😢😢😢😢
እኔም አድርገውብኝ ለ10 ዓመት እንዲሁ ነው የምኖረው እንዴት መኖር ልቻልጠላቶቼ አይተኙም አያንቀላፋም አባ ፀልዮልኝ በስደት ነው ያለሁት ጐቦዝ ሰራተኛ ነኝ ስለሚያሳድሱብኝ ነው
አባታችንቃለህይዎት ያሰማልንየኛቁአባት እድሜዎትንያርዝምልን ሺሺሺሺሺአመትያኑርልን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእዉነት የወለላይቱ እመቤት ትጠብቀወት አምላክ በጥበብ በእድሜና በጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን
አባታችን ረጂም እና እድሜ ይስጥዎት በአጠቃላይ የሰማሁት ትምህት በሂወቴ ላይ በቤተሰቦቼ ላይ በእህቴ ላይ ያለዉን ነገር አስታወሰኝ እኔ ለከፍተኛ ዉጤት የተጠበቅሁ ዛሬ ሂወቴ ሁሉ በሰደት ሆነ እህቴ ከአጠቃላይ የወረዳዉ ትምህርትቤት A+ ያመጣች ልጂ ዛሬ ከሁሉም ተገላ ገዳም ገዳም ትከራተታለች ጓደኞቿ የሰባት አመት ዶክትሬት ተምረዉ ተመርቀዉ ስራ ይዘዋል እሷ ግን አሁንም ፀበል ነች ብቻ ፅፌ የምጨርሰዉ አይደለም እኔም ደጋግሜ እርስዎን ፈልጌዎት ነበር በስልክ እንኳን እንድነግርዎት
Subae gibilat edilwan ewikiwan wesedwibat new ebakish subae gebtesh adignat .,, ene edilem ewketem tewaisdo ehe albeka biluwachew ahun gidelat bilew yetelakew kefa UA-cam kes asirewilignal ena ebakish atirfiat .,, egbzher yirdat 🤲🏽
@@amichieprouderi2208 አሜን አሜን አሜን በእግዚአብሄር ፈቃድ እና በእናቱ ድንግል ማሪም አማላጂነት አለች እየታገለች ነዉ ተመስገን ተበፊቱ ካለችበት
ይገርማል የኔ ታሪክ የጀመርኩት ሱቅ አንድ ብር ሳይቀር ነው የከሰረው 😭😭😭😭 ጎረቤት ነበረች እሷ አሁን ይጠፋል የነሱ ሱቅ ከዛ አትሂዱ ትል ነበረ እየሰማን ግን ፈጣሪ ያውቃል ብየ ዝም ብልም ከመክሰር አላዳነኝም ብቻ ፈጣሪ ይመስገን በመጨረሻም የሷም አልቆ ቁጭ ብላ ትውላለች 😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን ! እመብርሃን ፡ ትጠብቆት !
ስራን ፡ ጀምሮ ፡ የማያስጨርስ ፡ የመተት ፡ የክፉ ፡ መንፈስ ፡ ውጊያ ፡ አይመስለኝም ፡ ነበር ! የራሴ ፡ ስንፍና ፡ አድርጌ ፡ ነበር ፡ የምቆጥረው !
ብዙ ፡ የምጀምራቸውን ፡ ስራዎች ፡ ባለመጨረስ ፡ በጣም ፡ እየተቸገርኩኝ ፡ ነበረ ! የስራ ፡ አብር ፡ አንከርት
አሁንማ ፡ ካወኩት ፡ አይደለም ፡ የእኔን ፡ የእህቴንም ፡ እየጠራሁ ፡ እቀጠቅጠዋለሁ ! በጣም ፡ የሚገርም ፡ ነው !
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይጨብርላቹሁ ያብዛላቸሁ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ይህ የሁላቹንም ሂይዉት ነዉ እግዚአብሔር ለሁላቹንም ይፈታልን❤❤❤
ይሄ የኔህይወት ነውበጸሎ ትአስቡኝ ወለተ ማርያምብላቹ😢😢😢😢😢አባታ ችን እግዚአብሔ ርጸ ጋውን ያብዛ ለወት❤❤😢😢🙏
አሜንንንንንንን አባቴ እድሜእና ከጤና ያድልወት
አባታችን የእርሶን ትምህርት ስሰማ ብዙ የራሴና የቤተሰቦቼ ታሪክ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ኖረን ለዛሬም ለንስሐና ያበቃን የአብረሃም አምላክ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ስለሆነ እርሶን እድሜ እና ጤና መድኃኔዓለም ይስጥልን❤
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 🤲
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን።አሜን አሜን አሜን
ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ እውነት ነው ሊያውም በራስ በቅርብ ሰዎች ... አባቴ ብቻ በፀሎቶ አስቡኝ አደራ
🎚አሜን🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
እረ እግዝዮ አምላኬ ከእንደነዚህ አይነቶች አውሬዎች ጠብቀን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከቶም ይሕደረና ኩቡር ኣቦና ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልወልና እግዚኣብሔር ኣምላክ
እኔ ባላስበኩት መንገድ እራሴን ያግንውት Qatar ነው lik ከእንቅልፉ እንደነቃ ሰው ሰንቃ እራሲን Qatar አገኘውት ወዳው 8 ወራ በሁላ ባለቤቴ ም ከቤት ጠፋ ምንም ጸብ ሳይኖር ወጣ የህው አሁን ባዶ ቤት ተቀምጧል ሰፈሩም አስጠላኝ ተከራየቻ መኖሬ ጀመርኩ መሄረት ሰላሴ በላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏
እኔም ልክ እንደዚ ነው የገጠመኝ አሁን qatar ነው ያለሁት
Egzabeher beselam le hGerachen yabekan berchi ehte
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ክቡር አባታችን እንካን በሰላም መጡ ሁሉም በእኔ ላይ አለ. እንደዚ ነው የገጠመኝ 12ዓመት ሙሉ በ ጸሎት ያስቡንኝ
የቅዱሳን አምላክ ይጠብቆት አባታችን🙏
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
አባ እገዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ግን እርሶን ለማግኘት
እፈልጋለሁ መምጣት
ስለማልችል
ትዳሬ እንደዚህ ሆኖዋል እመብርሀን ታስተካክለው አባ ወለተ ፃድቅ እና ሀይለ ገብርሄል ብለው ለእኔ ና ለባለቤቴ ፀልዩልን 🙏🙏🙏
አባታችን እንዴት ኖት እንኳን በደህና መጡ ወለተ ጊዉርጊሰ ቡሎዉ በፆሎት ያሱቡኝ አባትየ እንድያዉ ጭንቅ አለኝ በስድት
እግዚአብሔር ያስብሺ ውዴ
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን/፫/ ወለተ ዮውሃንሰ ብላቹ ብጾሎት አሱቡኝ
ቸሩ መድሃኒዓለም አባቴ እኔ እና እናት ና እህቶቼን አንተ ጠብቀን ፣ እንዲሁም ግለጥልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድረብን አሜን አባታችን በረከቶዎት ይደረበን
አባታችን በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 😢
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
የእግዚአብሔር በታሳቦች ላይክ ሼር አድርጉ ብዙዎች ይታቃማሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጸጋዉ ያብለዉት ኣባታችን በእድሜ በጤና ዬቆይልን እግዚአብሔር
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን የክርስትና ስሜ ዘመንፈስ ቅዱስ በጸሎት ኣስቡን
አቤቱ ይቅር በለን አምላካቺን እኔኮ ኩሌም ነው የምሰዲበው ባሌን እንፋታ ጥፋልኚ ነው የምለው ሁሌም ከአንደበቴ ለሱ መልካም ነገር ተናግሬው አላውቅም አባቴ በፆለተው ያስቡኚ ማህዛ ማርያም እና ሃይለ ሚካየል ብለው
የተንኮልን ምስጢር የሚያጋልጥ እንዲህ አይነት መምህር ያብዛልን።ችግሩ ጥልቅ ነው።
አባቴ 🙏🥰ክፉን ያርቂሎት የኔ አብባት እግዚአብሔር አምካ አሁኒም ፀጋሁን ያቢዞሎት 🤲🤲🤲
በጣም ይገርማል ወንድሜ የወጣበት ምክንያት😭😭😭😭 አይይይ ብቻ ፈጣሪ ያውቃል የአገባሁት ባለቤቴ ፍፁም ቤተሰቦቹን አይወዳቸውም መባከን ነበረ ከቤተሰቦቹ ጋር አስታረኩት ግን አልተመለሰም በመጨረሻም የምንሰራበት ቡቲክ መስኮትላይ ከመሬት ስጋ በደም የተቀላቀለ ተቀብሮ አገኘን😭😭😭 ገዛ በኋላ ጭራሽ የማላውቀው ሰው ሆነብኝ ወጥቶ ማምሸት ብቻውን መተኛት እኔም አንድም ቀን ተናግሬው አላቅቀም ከዛም ፀበል ገባን ሁለት ቀን እንደተጠመቅን ስራየን ትቸ አልሄድም አለ አቋረጥን ሰላም አጣን እኔም ወጣሁኝ በቃ እያለቀስኩም ቢሆን ከምወደው ባሌ ተለያየን እሱን ባከነ ሀብት ንብረቱም አለቀ እኔም በስደት አለሁ እሱም ሁለትግዜ አገባ አሁንም ሰላም ይኖር አይመስለኝም ብቻ ይኸ ነገር በጤም ያሳዝነኛል 😭😭😭😭😭😭😭 በፆለታችሁ አስቡኝ እኔም በጣም ከባድ ድብርት ልቅሶ ራስን መጥላት አለብኝ እርዱኝ
አይዞሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
.አባቴ በእዉነት ቤዛዊተአለም በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን በእርሠወ ትምህርት ብዙ እየተጠቀምሁ ነዉ እናም ወደዃ ብዙ ነገሮች በቃላት የልገልፃቸዉ የቤተሠብ ችግር አለ እመብርሀን ትፍታዉ ሁሉነገር
አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ይህ ትምህርት በፊት ብናዉቀዉ ጥሩ ነበር ሥንት ነገር በሂወታችን ካለፈ በሀላ ብዙ ነገሮች ተበላሽተዉ ቀሩ ይሁን እሥኪ እግዛብሄር ይመሥገን ወደቤቱ ለጠራን
ቀለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏❤❤❤✝️⛪️
ኣባታችን ቀሲስ ሔኖክ በረከቶት ይደርብን
እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን። በየቤታችን ያለውን ችግር ነው እንደእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ትምህርቱን ፍትፍት ኣድረገው ነው ያሰተማሩን በጸጋ ላይ ጸጋውን ኣብዝቶ ይሰጦት
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ጥያቄ ልጠይቅ እስኪ ለምሳሌ የሚኮነነዉ ማንኛዉ ነዉ አድራጊዉ ወይስ የተደረገበት እስኪ እህቶች ወድሞችም ካወቃችሁ መልሱልኝ አባታችን ላያዩት ስለሚችሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊወርጊስ እሰከቤተሰቦቼ
አባቴ በፀሎቶት ያስቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለዮት❤❤❤
አባታችን ያሉት ሁሉ በሒይወቴ ውስጥ ያለሁት ነው እግዚአብሔር ኀይል ይሁንሸ በሉኘ ማን ምን እንደሁነ የማይታወቅበት ጌዜ ላይ ነን😔
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወለተ ሰንበት በጸሎት አስቡኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዝብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እዴው ንፍስ ነው የምታድኑት በጣም ነው የምናመሰግነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን😢😢❤
ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት። ትምህርቱ ህይወትን አድን ነው።
በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርሉን ቀሲስ
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
On the power On St Gabriel
On the power On St Michael
On the power On St John
On the power On St Paul
On the power On St Peter
On the power On St zeqwes
On the power On St betrelmyos
On the power On St Andrew
On the power On St Marcos
On the power On St Mery
On the name On st Barbara all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
እባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እኔ መስገድ እና ፀበል ስጠመቅ እጋንንቱ ህመም ይለቅብኝኛል ስራ መስራት አልችልም ምን ይሻላል
Abtachin fexari tsegaun yabzalot yibarkachu yixebiqachu❤❤❤
እመብርሀን አብዝታ ትጠብቆት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን
አባታችን ፀጋውን እግዚአብሄር ያብዛሎት
አባታችን ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ምን ሆኜ ነው እያልኩ ራሴን እጠይቅ ነበር ዛሬ ግን በወጣሁ በ20 አመቴ ተገለጠልኝ እርስዎን ተመስሎ እውነቱን ተረዳሁ የሚቀረኝ መፍትሄውን ማወቅ ነው ይህ የሆነው ደግሞ እነ እዪ ጬፍ ጋር ሄጄ ችግሬን ለማወቅ ወስኜ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ሲቀሩኝ ነው ይገርማል አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይህ የኔ ይህቲህይወት ነው በጸሎትቻ አስቡነ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ወለተ ተንሳይ ብለው በፀሎት አስቡኝ በጭቅ ነው ያለሁት
ሰላም እግዚአብሔር ከርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይሰማል አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሠማልን አባ እድሜ ይስጥልን በጸሎት አስቡን
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🎉🎉🎉
Amen abatacni rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጰጋውን የብዛሎት❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
የኛ ቤት በዚህ ክፍስራ ምክንያት ተመሰቃቅሎ እስከአሁን ተበታትን አልተሰባሰብንም እግዚአብሔር ይገፅሰው
እግዚአብሔር ሆይይ ከኩፉ ሰሪዎች ጠብቀን ባርያዎችህን ምንም ኣናቅም እና😢😢😢ኣባታችን ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም ፈጣሪ
ብዙ የማናውቀውን ስላሳወቁን ቃለ ሒወት ያሰማልን
የሁላችሁንም መልካም አባቶችእና መምህራንእድሜናጤናይስጥልን
አባቴ ጤና እድሜ አምላክ ይስጦት አረ አለው እራሴን አወኩት
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤ የሰላቢ መንፈስ. ማለቴ የተሰለበ ገንዘብ እንዴት እንመልስ??