67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 165

  • @alemzenebe1065
    @alemzenebe1065 5 днів тому +16

    ሰለመናፍሰት ውግያ ያስተማሩ አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 6 днів тому +60

    ሰላም እንዴት አላችሁ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ በልማዳው ሀጢያት ተሰቃየሁ እስኪ ቅዱስ ገብርኤል እስራትሽን ይፍታልሽ በሉኝ 😢😢😢😢

    • @amichieprouderi2208
      @amichieprouderi2208 6 днів тому +1

      Ayzosh yitewishal degagimesh niseha gibibet enam beken 1 gize bicha biye sinkisar wey gediloch abizitesh anbibi yitewishal

    • @sarahabach2121
      @sarahabach2121 6 днів тому +1

      እሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 6 днів тому +1

      Eniem.lezemenat.ytesekayehubet.and.yelmad.htiyat.neberebgni
      Ena.lekdus.giwergis.astewgni.byelemenkut.kenegerkut.gizie.jemro.kerelgni
      Anchm.ehtalem.ymtwejwn.kdus
      Astewegni.blesh.lemgniw.yastewshal.yeredagni.kdus.giwergis.anchnm.yrdash❤❤

    • @sarahabach2121
      @sarahabach2121 6 днів тому +2

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ቤተሰቦቼ

    • @ortodocsksye
      @ortodocsksye 6 днів тому +2

      ​@@الدوسري-ي4ه እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💙🙏✝️አሜን ፫🥰

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 6 днів тому +15

    እኔ ደካማና ኀፅያተኛ እህታችሁ ወለተ ህይወት ነኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 6 днів тому +18

    በእውነት የዛሬው ረዕስ በጣም ልዩ ነበር በተለይ ለሴቶችዬ ነው ትዕግሰት የሌለን ባለትዳሮች እንደ እኔ ማለት ነው ባለ ትዳር አይደለሁም እንጂ የእውነት ካውንሰሌግ ነው የሰጠን ዛሬ መምህር የኛ እቁ❤እናመሰግናለን

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 6 днів тому +12

    ስለትዳር ወይም ስለፍቅር ገናብዙ የሚባልይመስለኛል መምህርዬ አያያዝህ በጣም ሰፊ ነው

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 днів тому +13

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንደሚገባን እንደሚረዳን ለኛ እንደ ሚስማማ አርገህ ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ይስጥልን ጠላቶችህ የእግርህ መረገጫ ያድርግልን እግዚአብሔር አሜን የማክሰኞ ሰው ይበለን የትላንቱ ገጠመኝ መጨረሻ ላይ የመከርከው ቆም ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል አመሰግናለሁ ❤

    • @yube2405
      @yube2405 5 днів тому

      እማ አምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅልን የኛ አመለ ወርቅ መምህራችን አባችን❤❤❤
      በእውነት እኔም እንዳስብ አደረገኝ
      ከትምህርቱ ጋር ምክሮቹን በጣም ነው የምወዳቸው ፀጋውን ያዛለት በእውነት
      አሜን ይበለን እህታለም😍

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    ከምንም በላይ ምንም ነገር ከመጀመራችሁ በፍት ሱባኤ ያዙ ፍቃደ እግዚአብሔርን ጠይቁ ስራ ትዳር ልጅ ስለሁሉም ገር ፍቃዱን ጠይቁ ለላወ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥ ብዙ ጊዛ ስህተታችን ፈጣሪን አንጠይቅም በፍቃዳችን ነው ሁሉንም ነገር የምናደርገው ያ ደሞ ዋጋ ያስከፍለናል እና ደሞ መተማመን መነጋገር መተማመን ፍቅርን ያጠነክራል መነጋገር ደሞ ያንን ችግር ይፈተዋል ✅🙏

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን ዮሐንስ አጽር ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
    ስለ ፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የምመለከተው ማነው
    ፍቅሬኛሁ
    እግዚአብሔር ወይስ እናንተ
    የምገርም ርዕስ ነው ይቀጥልልን መምህረ❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 5 днів тому

      ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 днів тому +30

    መምህር በመጨረሻ ከተናገረው ርእስ ሓላፊነት የሚወስደው የመጀመሪያው ነጻ ፍቃዳችን ነው....... የተገናኘንበት ቦታ ይወስነዋል ........ ትምህርት አዳምጠው 1ኛ የራሳቸው ደካማ ጎን 2ኛ የሚስታቸው ወይም የባላቸው ደካማ ጎን ይመለከታሉ...... ሚስትህን ወይም ባልሽን የትቦታ ነው ያገኘሽው በመጠራጠር ትዳር ይታደጋል? ሙሉውን ገብታችሁ አዳምጡት ሁላችን ቆም ብለን ልናስብ ይገባል ማንን ነው ያገባሁት የት ነው ያገኘሁት ማለት አለብን እግዚአብሔር መልካም ትዳር የይስጠን ይስጣችሁ ዛሬ ምእመናን የተፈተኑበት ነው መምህሬ ይልመድብህ እንዲህ እርእስ እያመጣህ ብንወያይ መልካም ነው 😍👏🙏

  • @alemzenebe1065
    @alemzenebe1065 5 днів тому +3

    መምህር ሒወታችን በረሐን እንዲህ ያሬድን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @giv7642
    @giv7642 5 днів тому +2

    ጼጌ ማርያም ብፅሎታችሁ አስቡኝ

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 6 днів тому +7

    ወለተ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 6 днів тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንዳተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 5 днів тому +4

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አሜንን ለመሰከራቹሁም እንኳን ደስስ አላቹህ እልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜንን፫ መምህር ስለ እመብርሐን ብለህ በቴሌ ግራም ፅፌልሃለህ መልስልኝ በመጨረሻው 2980ስልክ እኔ በትዳር ህወት መኖር ደክሞኛል መስተካከል አልቻልኩም ምክርህ እፈልጋለህ በማርያም ጠላትም በዛብኝ 😢😢😢

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 5 днів тому +1

    አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን የምዎደዉመላክ ለኔ ዋሥ ጠበቃየ የሆነመላክ ቅዱሥምካኤል እሥከመላ ቤተሠቦችህ በክፈረዴቱ ይጠብቅልኝ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤🌼🌼🌻🌻🌻

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 6 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 5 днів тому +4

    እግዚአብሔር ከክፍነገር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህራችን አልጫ አደበትህን ጨው ጨምሮ የሚያጣፍጥ አምላክ ከዚህም በላ እንድታስተምረን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 💞ዛሬ ነው የስማዩት ❤️መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህን

  • @giv7642
    @giv7642 5 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ሰላም ይስጣችሁ በጣም የምተማመኑ የሚከባበሩ ቤተሰቦች ናቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በመሀላቸው ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 5 днів тому +2

    እግዚኣብሔር አምላክ ጸጉኡ ያብዛለህ መምህራች እውነት በጣም እጅግ ደስስስ የምል ወየይት በዙ ተምረናል ብቻል ይደገመለን

  • @ታሜርዞርት
    @ታሜርዞርት 5 днів тому +1

    መምህር ሰላም ነህ ወለደ ማርያም የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ በረከታቺዉ ይድረሰን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድስ የሚል ጊዜና ውይይት ነበር በተለይ መጨረሻ ላይ የመምህርን ማብራሪያ ቁርጣቹ fb ላይ አነ ዳኔ ልቀቁልን ብዙ ጌዜ ከዳኔ አካውንት ላይ ስለማገኝነው

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 5 днів тому +9

    በጣም.የሚጠቅም.ትምህርት.ነበር...እኔ.ጓደኛየ.ትግስት.በማጣት..እንዴት.እደሚሆን..በጣም.ያሳዝናል..እኔ.መንፈሱ.ከኔ.ለማራቅ.እዳሰበ.ስላወኩ.በፀሎት.እያሰብኩት.ነው..ግን.ፍልሚያው.ከባድ.ነው..ወይኔ.ጌታሆይ...ወይ.አስተካክለህ.ስጠኝ.ወይ.ካጠገቤ.አርቅልኝ.ማለት.ጀመርኩ.አሁንስ..በፆሎታችሁ.እስቡን...ወልደ.ሚካኤልና..ወለተ.ማርያም..አስቡን

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 6 днів тому +2

    የኔ ውድ መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ነው የወደድኩት መዝሙሩንእር ትለያለህ ለኔ ❤❤❤❤

  • @Elsa-i5e
    @Elsa-i5e 6 днів тому +5

    የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ አፀደማሪያም ብላችሁ በህይዎት ፈተና በዝቶብኛ

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይሚል ውይይት ነበር መምህራች በእውነት እድሜና ጤና ፀጋውን ያድልህ አሜን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 днів тому

    እንቁ አባታችን መምህራችን ቀቃለህይወት ያሰማልን

  • @رحيل511
    @رحيل511 5 днів тому +1

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን በንቴ ትምርቶች ጠለቴ ድያብሎስ ለይ ነቅቼበታሎ ኑርልን

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik День тому

    ፅጌ ማርያም ለወንጌል አገልግሎት ለሁሉ እንዲዳረስ የምታደርጊዉ እርዳታ ብዙ ነፍስ ማዳን ይችላልና እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ።

  • @meseretdibeno-q9q
    @meseretdibeno-q9q 5 днів тому

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዛልን

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 5 днів тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ግን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችንን ይጠብቅልን❤❤🎉

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 3 дні тому

    አምላከ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 днів тому

    ወይ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ትል በኪዳነምህርት ፆም ያየሁት ያደረገችልኝ እመአምላክን አመሰግናታለሁ❤❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ መምህሬ እንደዚህ እየጠሩ ሊጠይቁ ካሰቡ ጥሩ ነው በሩቅ ሁነው ከሚነቅፉ

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም

    መምህሬ ዛሬ በጣም የተለየ እርዕስና ትምህርት ልዪ ነዉ ለሌላ ጊዜ ደግሞ ፍቅረኛ ወይም እጮኛ እንደት መያዝ እንዳለብን ለምሳሌ ሱባየ መግባት የማንችለዉ ስደት ያለነዉ ሰዎች ምን አይነት ሰዉ ነዉ ወደ ሄወታችን የምናስገባዉ የቡዙ ወጣቶች ችግር ነዉ እኛ የመምህር ተማሪዎች ቡዙ ተምረናል ግን አንድ ደካማ ጎን አለን ማለት ወንዶች እኛን መስለዉ ይቀርቡናል ማለትም መንፈሳዊ መስለዉ ይቀርቡንና ወደ ፍቅር ከገባን ቡሀላ ፃድቅ ፃድቅ አያጫዉትሽ እያሉ ከመንፈሳዊ ሄወት ያሶጡናል በዚህ ጉዳይ ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል እንደኔ አሁን ላይ ወንድ አይደለም ሴቶችንም ከግዚአብሔር የሚያርቀኝን ትቸ ነዉ የምኖረዉን ነገር ግን እንወያይበት❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 6 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 5 днів тому +5

    መምህር እባክህን በጣም እርዳታ ያስፈልገኛል እባክህን አደራ እላለሁ ሌላው ጉሩፑ ውስጥ እባክህን አደራ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 5 днів тому +2

    እእእእእ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 5 днів тому +1

    ፈረሀ እግዚአብሔር ያለዉ ነዉ እጂ እያስመሰለ እኔን 4 አመት ሙሉ ህይዎቴን አመሰቃቅሎብኛል እክብካቤ እሚሉት እፍፍፍፍፍ ከባድ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 днів тому

    መምህር እዉነት ነፃ ፈቃድ ሕይወት አቷል ወንድሜ የእኔ ካልሆነች ብሎ ከእግዚአብሔር ድቁናዉን እስከ መሸሽ ግን ለእኛም ጠባሳ ሆነበን 😢😢😢መምህር ሲመክሩት አይልሰማ ብሎ ተይዞ ነዉ ግን የሰዉ ፈቃድና የእግዚአብሔር ፈቃድ የሌለዉ እራስን እስከማጣት ደረሰ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 днів тому

    ከ እግዝአብሔር የራቆት ሰያስዘኑ። ወንደም እህቱችን❤ወደልበችን የመለሰችወቅዱስ ገብኤል መሰገን የደረስወ❤❤❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እናያለን እድሜና ጤና ይስጠን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን

  • @meriman2496
    @meriman2496 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዛሬ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እኔንም የሚመለከት ጥያቄ የሆነብኝ መልስ ያገኘሁበት ትምርህት ነው እኔ ጋር ስለ ትዳር ሀሳቡ ሲነሳ ትምርቱንም ገጠመኝም ሳዳምጥ በጣም የሚቃወመኝ ጠላቴ ዛሬም የሆነ ትንሽ አውሬ ሰውነቴ ላይ አርፎብኝ ሊነድፈኝ ሳላየው ቅዱስ ገብረኤል የኔ ፈጥኖ ደራሽ ደርሶልኝ አተረፈኝ ለጊዜው በጣም ደግጭ እራሴን መቆጣጠር አቅቶኝ ነበረ እልልልልልልልልልልልልልልሰ ብላችሁ አምላከ ቅዱስ ገብረኤልን አመስግኑልኝ ውድ ምዕመናን❤❤

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il 5 днів тому +1

    መምህርየ ሰላም ላንተ ይሁን ከነቤተሰቦችሁ ልጠይቅህ እኔ saudi areb new ያለሁት ስል አዶና ፈሊጊ ነበር ቅባ ቅዱስ የአርጋኖን መፃፍ ካለ በትግርኛ ካለ ካልሆኖ በአማርኛ እና ስእል አዶኖ ወዱ ቤተሰቦች መላእክ ፈልጋለው ሽረ ናቸው ያሉ እና እስከ እርዳኝ በመደሀናአለም ሓውይ❤

  • @EmebetTelahun
    @EmebetTelahun 5 днів тому

    መምህር ቃል ህውት ያስማልን አመተማሪያም በፀሎትህ አስበኝ ❤❤❤

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 5 днів тому +1

    እንካን ለልቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰብያ ብአል አደረሳቻ አስኳለ ማሪያም ብላቹ በፀሎት አስቦኝ እህት ወንድሞች 🙏🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 5 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 5 днів тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ትምህርት ለሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ የምናፈራበት ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በአለም መከራ ታስረው ይህን መፍትሄ መስማት ላለባቸው ደግሞ ሀይል ያንተ የእግዚአብሔር ነውና እነሳስተህ አንቅተህ አዳምጠው ወደ ባትህ ተመልሰው ለመተግበር አብቃልን ሁሉ ይቻልሀልና 🎉

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    የዛሬ ርእስ ለብዙ ግዜ እየጠበኩት ነበር መምህር ከዚ በፊት ስለዚሁ ርእሰ እንድታነሳ ጠይቄህ ነብር ምክኒያቱም እዚህ ቻነል ብዙ ወጣቶች ኣለን ዛሬ ግዜው ደረሰ እና ኣመጣህልን እናመሰግናለን እንደው መምህራችን ቀጥልልን መምህርየ❤❤❤🙏🏾🥹🥰😍💕😇✝️✝️✝️

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 5 днів тому +1

    አሜን አሜን እሜን ወንድማችን መምህራችን ግሩም ትምህርት እና ፀሎት ነው እግዚአብሔር ዘወትር ፀጋውን እያበዛ ለዛአለም በቤቱ ያኑርህ እግዚአብሔር መልካም ምኞትህን ሁሉ ለሁላችንም ያድርልግልን ስላምዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነትነው እድሜ ለትሁት ትዕግስተኛው መምህራችን ተስፋ ስላሴ ይስጥልን ሰላምሽ ተነግሯል በረከትሽ አንችም ለአባትሽ ሰላም ለእናትሽ ተርፈሻል እድሜና ጤና ጸጋውን ለመምህራችን ጥበቃውን ያብዛልን ያብዛላችሁ እሜን

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 5 днів тому +1

    ስላምዋላችሁ መምህር እናተን ይቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም መልካም አርእስት ነው ብዙዎችን ያስተምራል ቀጥልበት ያለገቡም እንዲማሩበት።

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 6 днів тому +2

    Memhrachen kuratachen kale hiwet yasemalen 🙏🏾

  • @saraboressa4189
    @saraboressa4189 5 днів тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 днів тому

    ቃለህዉትን ያስማልን። መ ምህር። ጥያቀዉ ሰትኑር በት ና ሰታወራ ያለያየል ከበደ ጥያቀነዉ ❤❤❤ከባሌ በፈት እን ምንአየነት ሰወ ነኝ።

  • @natan-207
    @natan-207 5 днів тому +1

    ትዳርን የጀመርኩት በነፃ ፍቃዴ እንደሆነ አስባለው
    አምላኬ ብዙ ምልክቶችን ስጥቶኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ ጐበዝ ስላልነበርኩ ልረዳው አልቻልኩም በስዓቱ
    አሁን ላይ ሳስበው በፀሎት እንድበረታ አምላክ ፈልጐ ነበር እኔ ግን ሳይገባኝ ቀርቶ ነፃ ፈቃዴ ኖርኩ
    እና አሁን ያልጠበኩበት ቦታ ተገኘሁ
    በፍፁሞ ያልጠበኩት ትዳር ውስጥ እራሴን አግኝቸዋለው
    ነፃ ፈቃድን መጠቀም ቀላል ይመስላል መውጫው ግን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 днів тому +1

    .በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሑም ተማሪወች ብዙ አስተሞራችሁናል የሠጣችሁ ልኡልእግዚያብሔር ይስጣችሁ ቅዱስሚካኤል በቀኝ ቅዱስ ገብረኤልበግራ በቀኝ ሁነዉ ይጠብቁህ መምህራችን አወ መምህርየ የአባታችንን የነበረዉ ተቃዉሞና የሣቸዉ መልስ የሚገርም ነበር ግን ተቃዋሚወች ለዛዉም የቤተከርስቲያን አገልጋይ በጣም ነዉ ያዘንሁት እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸዉ በምረቱ ያስበን

  • @mdet3152
    @mdet3152 6 днів тому +3

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢በጣም ጨንቆኛል ባለትዳር ነኝ ከገባሁ አንድ አመት ሆነኝ እና አንድም ቀን በሰላም አውርተን አናውቅም ሁልግዜ ጭቅጭቅ ነው 😢😢አሁንማ ጭራሽ እንለያይ እያለኝነው ችግሩ ከሱ ይሁን ከኔ ምንም አላውቅም የምኖረው ሳኡዲ ነው አብረን አንኖርም እሱም ስራ ቦታ እኔም ስራ ቦታነን እና ምንም ልንስማማ አልቻልም እኔ የምለው አገር ስገባ ፀበል ሄደን ትዳራችንን እቀጥል ነበር እሱግን የመናፍስት ነገር ገና አልገባውም እና ስንጣላ ያው ፍች ይለኛል እኔ ደግሞ መፍታት እፈራለሁ ዝሙት እዳይሆንብኝ 😢😢እባክችሁ እዳታልፉኝ ምክር ስጡኝ በማርያም የመምህር ተማሪዎች አፀደ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ 😢😢😢

    • @SabulaTadese
      @SabulaTadese 5 днів тому +1

      አይዛሽ ፀሎት አድርጊ እኔም ባንች አይነት ተመሳሳይ ኢወት ነዉ የምነረዉ 😢

    • @mdet3152
      @mdet3152 5 днів тому

      ከባድነው

  • @የሰማአቷልጅ
    @የሰማአቷልጅ 5 днів тому +1

    ፅጌማርያም በወጣ ይተካ 🙏🙏🙏

  • @MebaTsyon-e9t
    @MebaTsyon-e9t 5 днів тому +3

    መምህር ይሄ ነገር ማለቴ ይህ ፕሮግራም ቢደገም ጥሩ ነው እኔ ለመደወል ስልክ አነሳና መልሼ አስቀምጣለሁ እና ከራሴ ጋር ብዙ ተከራከርኩ ላውራ አላውራ በማለት እና ግን ብናገር መፍትሄ እንደማገኝ እና ለሌሎችም ትምህርት እንደሚሆን አመንኩ እና ይደገም መምህር ዛሬ ሰዓት አልቋልና

    • @selamgebretnsae6880
      @selamgebretnsae6880 5 днів тому

      Selam wude ye memihrachn telefon no kalesh btsflinj please 🙏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    አምላኬሆይ ሰምቼ የምለወጥ የተግባር ሰው አድርገኝ መምህርዬ በርታ ❤ ላዳምጥነውአሁን ❤

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 5 днів тому

    እግዚአብሔር የመስገን መምህራችህን 🙏🙏🙏❤️

  • @Mabart-16
    @Mabart-16 6 днів тому +4

    Selam mamir indet lagegnik le tiliq gudayi nebergn abba ibakutin

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምርህዬ በጣም ደስ የሚል ላይቭ ነበር ቀጥልበት መምህርዬ ማለት አደዚ ጥያቄ እያመጣህ አወያየን ላገቡትም ላላገቡትም ትልቅ ትምህርት ነው ❤

  • @sintahayukebede
    @sintahayukebede 4 дні тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር

  • @Tizita341
    @Tizita341 5 днів тому +1

    ወይጉግ መምህር የናቴ ቤትም
    ስሰራ መታረድ አለበት ብለው ታረደ
    እኸው አልኖርንበትም ተከራይቱዋል
    እና እሱ ይማረን ❤

  • @asrtkonjo3946
    @asrtkonjo3946 5 днів тому +1

    በእዉነት መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ።ቃለ ሂወት ያሰማልኝ እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛለት።በዉስጥ መስመር ላዉራ ብየ ነበር በጣም ኣስፈላጊ ነገር ኣለኝ በፈጣሪ ስልክ ዶም ብዙ ግዜ ስደዉል ምንም ኣይሰራም በምን ላገኘዉ መምህራችን

  • @YohannesGezahegn-jm2jc
    @YohannesGezahegn-jm2jc 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠበቅህ

  • @martagizaw6555
    @martagizaw6555 5 днів тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ትርዳህ

  • @kabtammmm563
    @kabtammmm563 5 днів тому

    ሠለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን
    ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህርች

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21

    ስለ ፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የምመለከተው ማነው
    ፍቅሬኛሁ
    እግዚአብሔር ወይስ እናንተ ነጻ ፈቅቃዳችን ነው ✅👏

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 3 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @DhahayAsw11
    @DhahayAsw11 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @helenkiros8436
    @helenkiros8436 День тому

    እግዘብአሔር ይጠብቅ ከነቤተሰቦቾህ

  • @arg2252
    @arg2252 5 днів тому

    አሜን

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 6 днів тому +2

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼⛪

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 5 днів тому +1

    ተስፉ የዛሬውስ ልዩ ነው ዛሬ የልቤን ፣የቤቴን ጉዳይ መከርከኝ!!!!!

  • @meseretdibeno-q9q
    @meseretdibeno-q9q 5 днів тому

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ

    እህቶቼ በጸሎታችን አስብልኝ ወንድሜ በጭንቀት ላይ ነው በስደት ላይ ወልደ ብርሐን ብላችሁ

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 5 днів тому +1

    ሰላም እደምኒችሁ የግዛብሔር ቤተሰቧች እባካችሁ በፁሎታችሁ እሰብኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ጣርነት ላይነው ያለሁት ቤሩት ሊባኑስ ያላችሁ ያው ቤሩት ምን አይነት ለይ እደሆነች ታቁታላችሁ ብቻ በጣም አስፈር ሆኒል

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 5 днів тому +1

    መምህርየ..በርሚል.ቅዱስ.ጊዎርጊስ..እንሄዳለን.ብለህን.ነበር..?.እግዚአብሔር.ቢፈቅድ.ብንሄድ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 днів тому

    እግዚአብሔር ያስበን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 5 днів тому +1

    ❤❤❤Waaqaayoo Saagaalee Jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu ♥️ B//Siisaan keenyaa ❤❤❤❤❤♥️♥️

  • @sebli5075
    @sebli5075 5 днів тому +1

    ቀጣይ ክፍልም ቢኖር በዚህ ጉዳይ ላይ

  • @muha72
    @muha72 5 днів тому +1

    ያገኘዉት ቲክቶክላይነዉ ተቃጠልኩ እኮ በጥርጣሬ ሆ ቢቀርስ ሁሉን ሴቶች የሚጀነጅን ነዉ የሚመስኝ አላምነዉም ደሞ ጥሩሰዉ ይመስላል የምለዉን ይሰማል የተናኘንበት ቦታ ይወስነዋል ለመተማመን በይነኝ😊

  • @SabulaTadese
    @SabulaTadese 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤🤲🤲🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር ነዉ መግባት ያለበት

  • @betyrich
    @betyrich 6 днів тому +1

    መምህር

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @barachel091-mr3hh
    @barachel091-mr3hh 3 дні тому

    ፀጌማርያም በውጣይተካ ጨምሮይስጥሽ

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935 5 днів тому

    መመህሬ የኛ አንቁ❤❤❤

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 5 днів тому

    እግዝእ ብሕር

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 5 днів тому

    ሰላም ቤተሰቦቼ ሰላም አመሻችሁ መምህር የዛሬዉ እርእስ ለየት ያለ ነዉ በህይወቴ ግራ የተጋባሁበት ትልቁ ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እራስ ሆኖ መገኘት ለካ ካባድ ነዉ በተለይ ትዳር ዉስጥ ❤❤❤❤

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 2 дні тому

    👏👏👏💖💖💖

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 6 днів тому +3

    Welete.giwergis.blachu.bestelot.asbugni.aseriweche.demewezien.
    Kelklewgnal.enim.mesteyek.alchalkum.andebtie.teyzial.egziabhier.yrdash.belugni😭😭😭

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 3 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል