66ኛ ኤፍታህ live!እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ እንባባል 0927 58 07 58

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 День тому +25

    ✅እንኳን ለብረሃነ መሰቀሉ አደረሳችሁ በእወነት ምሰክረነት የሰጣች ምዕመናን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ለተሰፍሰላሴ ለቻናሉም ፀልዪለት ብዙ ንፈሳት የመለሰ ቻናል ነው ሁላችንም ያሰበን🤲🤲

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 23 години тому +1

      Coment bichaa newu sirashii lekaa day wada siraa

    • @NamulidwaBridget
      @NamulidwaBridget 15 годин тому +1

      ወልደ ሰንበት በፀሎት አሰበኝ

  • @TedaMan-bg9rh
    @TedaMan-bg9rh День тому +8

    መምህር አንኳን ለብርሃን መሰቀሉ በሰላመ አደረሳቸው ቲንሸ ያመኛለ በፀሎተ አሰቡኝ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 18 годин тому +5

    1:06:08 እንኳን አደረሳችኩ አደረሰን ለ2017 ብርሃነ መስቀል ክብረ በአል ።
    የእኔ እህት እግዚአብሔር መንፈሳዊ ተጋድሎሽን ይርዳሽ ፣ የአባትሽን ገዳይ እና የባከነው እድሜሽን ፣ ገንዘብሽን ፣ ስለ ወንድም ፍቅር ስለ ተማርሽው የሃይማኖት ትምህርት ይቅር ማለትሽ ለክርስትያን ታላቅ ትምህርት ነው ።

  • @GhayathiNice
    @GhayathiNice 16 годин тому +3

    የዛሬው ላይብ በጣም ደስይላል በፀሎትአስቡኝ ወለተኪዳን ብላችሁ ትንሽ አሞኛል❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ 17 годин тому +3

    መምህራችን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር
    ወለተ ሰማያት በፆሎታቹሁ አስቡኝ የመምህር ተማርዎች በሙሉ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 19 годин тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ 🌺🌺🌺🌺🌺በቤሩት ያላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ 🥹

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl 13 годин тому +2

    እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን 🙏
    ደስ የሚል ውይይት ነበረ መምህርዬ❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ወርቅ መምህር እማ አምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰቦችህ መምህሬ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21

    እንዃን ለብርኃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለመሰከራችሁ ሁሉ እንዃን እግዚአብሔር ረዳችሁ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስን አሜን ደስ የሚል ቀን ነበር

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 День тому

      አሜን አሜን አሜን ለምንድነው ግን የኔ ኮሜንት የማይታይሽ እህቴ

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 День тому

      @@tigist-_21 ይቅርታ እህታለምዬ ምን ጽፈሽልኝ ነው አላየሁትም🙏

    • @IQuality-vp3cx
      @IQuality-vp3cx 15 годин тому

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🌻🌻🌻

    • @hananzanaba
      @hananzanaba 12 годин тому

      እንኳን ለብርኃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልል ል እንኳን እግዚአብሔር ረዳ ችሁ ለናንተ። የደረሰ ለኛም ይ ድረስን አሜን ደስየሚል ቀንነበር

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 12 годин тому

      @@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 ችግር የለውም ላይቭ ላይ ነበር ኖርማል ነው እህቴ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    እንኳን ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ሰላማ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም ያደርሰን መምህረ ዝማሬመለአክት ያሰማልን ደወይ በተሰቦቻችን እናመሰጥግናለን❤

  • @fikirtedesalegn4657
    @fikirtedesalegn4657 11 годин тому +2

    ዛሬ መስከረም 18 የአመት ነዉ ፃድቁ አባታችን አቭነ አኖሪወስ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Seife370
    @Seife370 22 години тому +2

    መምህር ያ የምትፈልገዉን ነገር በቴሌግራም ላክልኝ ሰይፈሚካኤል ብለህ

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 14 годин тому +1

    እንካን አደረሳቼየመምህርተማሪዋች❤❤❤ለመስቀል ሀይላችኝመስቀልቤዛችኝ መስቀልመዳኞችነውአይሁድይክዱታልእኞድነንበታልእድንላለን❤❤❤🎉እንካንአደረሳቼየመምህርተማሪችለመስቀልሀይላችኝመስቀልቤዛችኝመስቀልመዳኞችነውአይሁድይክዱታልእኞድነንበታልእድንላለን 🎉

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 9 годин тому +1

    ይገርማል በእዉነት እኔ ለምን በመሀጸኔ አልወለኩም ቅዱስ እሩፋኤል መልካአዉንና ድርሳንኑ እያደረስሁ ኦቭርሽን የተደረኩት እያልሁ አጉረመርም ነበር ይቅር ይበለኝ በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 День тому +2

    የዛሬ አመት ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም ያድርሰን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 9 годин тому +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን አብሮ አደረሰን መምህራችን አመታትን ወራትን ቀናትን ሳምንታትን ያቀዳጀ ሰማይን ምድርን የዘረጋ አምላካችን ከአጥናፍ አስከአጥናፍ ይሁን ለዝህች ቀን ላደረሰን ቸሩ አምላካችን ይከበር ይመስገን
    ❤❤❤ ዝማሬ መላአከትን ያሰማለን ❤❤❤
    ላመቱ በሰላም የደረሰን

  • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
    @MeskeremAlemayehu-ps8iz 14 годин тому +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 День тому +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ቤተሰብ❤
    መምህሬ ደስ የሚል ውይይት ነበር በርታ❤

  • @TedaMan-bg9rh
    @TedaMan-bg9rh День тому +1

    Enkuwan lebran mesklu beslam adersachu wondim eyitoch tensh yamgna ketamemku 5 amet hongnal tensh selbasbgn bexelot asebugn

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ እንሰተ ማሪያም እያላችሁ❤

  • @selamkassay8704
    @selamkassay8704 17 годин тому +1

    Amen enkuan abro adresen 🎉

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 7 годин тому +1

    ​​እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 День тому

    ከዱባይ፡ ኢትዮ ፡ከመጣው፡ድፍን፡4ወር፡ ግን.፡ላ.ገኝክ፡ ከዱባይ፡ኢትዮ፡ከመጣው፡ድፍን፡ወር፡ግን፡ላገኝክ፡አልቻ ልኩም፡

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 16 годин тому

    አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ መልካም ዓመት በዓል ይሁንልን መሰቀል ሀይላችን ነው መሰቀል ቤዛችን ነው መሰቀል መመክያችን ነው
    ቅድሰተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አሰቡኝ🙏🙏🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 14 годин тому

    እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እመአምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤ እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 13 годин тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ለብርሃነ መስቀሉ✝️ መምህሬ አግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔብሴ መጋቢ።❤

  • @መድሃኒኣለምኣባቴድንግልማ

    እንካን በሰላም ኣደረሰን ለብርሃን መስቀሉ ኣደረሰን መምሕራችን ረጅም እድሜ እና ጤና እግዛብሔር ይስጥልን ፕሮግራሙ ደሞ በጣም ደስይላል ተባረክ መምሕራችን እግዛብሔር ባንተላይ ሆኖ እኛን ደካሞች እያስተማረን ነው ❤❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 День тому

    እኳን አቡሮ አደረሰን መምህራችን እኳን አደረሰክ ከነቤተሰቦችህ እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🌼🌼🕊🕊♥♥

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 День тому

    በድጋሜ እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደረሰን ቤተሰቦቻችን መምህስዬ የመሰቀሉ ጥበቃ አይለይህ አባታችን አምላክ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥህ እመብርሃን ዘላድተ አምላክ ከነ ሙሉ ቤተስቦችህ እቅፍ ድግም አድርጋ ትጠብቅህ የመስቀሉ በረከት በያለንበት ይደርብን በያለንበት ጠብቆ ላመቱ በሰላም ያድርሰን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ዮዳሄ-ጐ2ኰ
    @ዮዳሄ-ጐ2ኰ День тому

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥክ ጥሩ ውይይት ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 17 годин тому

    እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረሳቹ አስኳለ ማሪያም በላቹ በፀሎት አስቡኝ ችገር ዉስጥ ነኝ 🙏🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 годин тому

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር ከተጋበዙ እህት ወንድሞቻችን ብዙ ተምረና ፈጣሪ ይመስገን

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co 13 годин тому

    መ ምህር በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ ኑርልን አመተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝበጣም ፈታና ዉስጥ ነኝ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር የአመት ሰው ይበለን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 17 годин тому

    እንኳን ለብርሃነ ሙስቀሉ በሰላም አዱረሳቹሁ የዛሬ ምስክርነት በጣም ደስ ይላል❤

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz2838 День тому

    መምህር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ከነቤተሰብህ አደረስህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @avg4628
    @avg4628 День тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬዬዬ የዛሬ ላይቭ ልዬ ነበር ብዙ ነገር ኣገኘሁት ተመሰገን

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre 15 годин тому

    እረ በተለይ ወደ ዴሴ ብትሄድ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 16 годин тому

    ,እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 День тому

    እንኴን። ለብርሃኑ መስቀል። ኦርቶዶክስያውያን ወገኖቼ

  • @rostisweet6720
    @rostisweet6720 День тому

    እግዛቢሄር ይመስገን የዛሬዉ በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር🙏❤

  • @sadaa4809
    @sadaa4809 День тому

    እንኳንም ለብርሀነ መስቀሉ አደርሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 День тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ቆንጆ ትምህርት ነበር እመሰግናልን መምህር ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @HfbffbDgdbge
    @HfbffbDgdbge День тому

    የቅድስት ኪዳነ ምህረት ና የ እናታችን ቅድስት ኣርሴማ ረድኤት በረከተ ለሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mahiyehualawu4249
    @mahiyehualawu4249 День тому

    እህት ወንድሞቼ በፆለት አስቡኝ ካለሁበት ጭንቀት እንድወጣ

  • @selamkassay8704
    @selamkassay8704 17 годин тому +1

    Yesamale

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 15 годин тому

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 День тому

    እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @lhhh3954
    @lhhh3954 16 годин тому

    መምእር እኳን ለብረአኑ መስቀል አደረሳቹ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 15 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 17 годин тому

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ 🥰

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 11 годин тому

    እኳን አብሮ አደረሰን መምህርዬ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    ሰላም የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 14 годин тому

    እንኳን አደረሣችሁ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 11 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AlemashEndashaw
    @AlemashEndashaw День тому

    እንኳን በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳቹ❤

  • @ተመስገን-ደ8ጘ
    @ተመስገን-ደ8ጘ 8 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤💚💚💖💖

  • @NamulidwaBridget
    @NamulidwaBridget 15 годин тому

    ወልደ ሰንበት በፀሎት አሰብት

  • @Sara-cl9py
    @Sara-cl9py 10 годин тому

    በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 15 годин тому

    እሺ መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js День тому

    እንኮን አብሮ አደርሠን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 День тому

    ዝማሬ መላይክት ሰማልን

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 15 годин тому

    እንኳ አብሮ አደርሰን

  • @SenaitBifa
    @SenaitBifa 21 годину тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 18 годин тому

    1:24:05 ❤❤❤እልል

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 16 годин тому

    ይስማል

  • @henostesfay2128
    @henostesfay2128 6 годин тому

    Amen Amen Amen ❤❤Temasgan sela kulu nager

  • @Eyerusalem-rm4fw
    @Eyerusalem-rm4fw 7 годин тому

    Zemarie Melaekten Yasemalegn❤❤❤

  • @tsigay1219
    @tsigay1219 День тому

    Eshi entabklen memehr

  • @henostesfay2128
    @henostesfay2128 6 годин тому

    Bexslot hasbun weta Eyasus 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @EFTAhrestaurant
    @EFTAhrestaurant День тому

    Lekerutim egzeabeher yetrachew

  • @melattsegay
    @melattsegay День тому

    Nay kdsti arsiema setye hawe

  • @EFTAhrestaurant
    @EFTAhrestaurant День тому

    Assseeeeyyyyyyyyy egzeabeher yemesgen

  • @saraboressa4189
    @saraboressa4189 5 годин тому

    Enkan abiro adesan ❤❤❤❤

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 День тому

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌻🌻🌻🌻🌻⛪⛪⛪

  • @yodittsegai2935
    @yodittsegai2935 16 годин тому

    Amen Amen Amen🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏

  • @EtagegnAbatk
    @EtagegnAbatk 7 годин тому

    Aman Aman aman

  • @saraboressa4189
    @saraboressa4189 5 годин тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 18 годин тому +1

    1:15:01 😂😂😂😂

    • @AemteMaryame-qu7gl
      @AemteMaryame-qu7gl 13 годин тому

      😂😂የኔ መደንገጥስ ምን ይሉታል
      በል ለኔም መምህርዬ ❤ 😁🙈

  • @MazaFfff
    @MazaFfff 15 годин тому

    ♥️♥️♥️🥰🥰🥰❤️❤️🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @eftah21
    @eftah21 17 годин тому

    ረቡኒ❤🎉🎉🎉

  • @HfbffbDgdbge
    @HfbffbDgdbge День тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mulugetatmariam5828
    @mulugetatmariam5828 День тому

    Yesemal

  • @سميرهسميره-ل1ر
    @سميرهسميره-ل1ر 17 годин тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sarafida295
    @sarafida295 19 годин тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @احمدعلواني-ظ8ز
    @احمدعلواني-ظ8ز 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @salamahsalamah1236
    @salamahsalamah1236 14 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesi4595
    @mesi4595 День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @micosimon2748
    @micosimon2748 День тому

    ❤❤❤

  • @AmeneSisaye
    @AmeneSisaye День тому

    አሜን አሜን