ኢድ አል-ፈጥር የበዓል ዝግጅት | Eid al-Fitr Holiday Fasting [ CMC Addis Ababa Ethiopia ]

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 34

  • @onebirrtube6737
    @onebirrtube6737 Рік тому +1

    እግዚአብሔርም ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lidyatadesse2850
    @lidyatadesse2850 Рік тому

    Egziabher yibarekachihu feteri lebachihun yitebekelen🥰🥰🥰

  • @nabatma3738
    @nabatma3738 Рік тому

    👌👌

  • @ethiolove8177
    @ethiolove8177 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል የበጎ ስራ ነው

  • @KiyaየኔTube
    @KiyaየኔTube Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ደስ ይላል እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው በእውነት እኔ ደሞ አለመሰተፌ በጣም ቆጨኝ በእውነት ❤🌹እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ሰላም ይሰጠን ❤🌹✅

  • @dogma_ena_kenona_media
    @dogma_ena_kenona_media Рік тому +1

    ለመስጠት ሰውነትና መልካም መሆን ይፈልጋል። መልካምነት የልብ እራስ ነውና። እወነተኛ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ መርዳት፣ በጎነት ለእኔ ይቅርብኝ ባይነት፣ መልካም አሳቢነት በአጠቃላይ እነዚህን ለማድረግ ጥሩ ፍቅር ይጠይቃሉ አይደል፤ ፍቅር ደግሞ ክርስቶስ ነው። ስለዚህ ነገሮች በደመነፍስ ሳይሆን በፍቅር ሲደረጉ ደስ ይላልና ሁላችንም እስኪ እንለማመደው!!!
    ፈጣሪ ያበርታችሁ ወንድምና እህቶች።

  • @kalEntertainment
    @kalEntertainment Рік тому +1

    Balmnore azgialew bertuln Gena kef enlaln❤❤❤❤

  • @allamallam7775
    @allamallam7775 Рік тому

    ❤❤❤

  • @amirmiftah4581
    @amirmiftah4581 Рік тому +1

    🙏ክበሩልን 🥰🙏🙏

  • @KiyaየኔTube
    @KiyaየኔTube Рік тому +1

    ስኔቴ❤ፍፄ❤ሰለሞን ❤ሌሎችን አለቅም ግን ሁላችሁንም ስወዳችሁ

  • @Kalkidan56
    @Kalkidan56 Рік тому

    እግዜአብሔር ይባርካችሁ ፀጋው ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @-ethomekramedia624
    @-ethomekramedia624 Рік тому +1

    በርቱልን ስንቴ

  • @jemalwondifraw5961
    @jemalwondifraw5961 Рік тому

    እንደ ጀማሪ ጥሩ ነው ። ለ100 ምግብ ከማብላት የ2 ሰዉ ኑሮ የሚቀይር ስራ ቢሠራ

  • @melakutube9399
    @melakutube9399 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በቁጥር አብዝቶን ከዚህ የበለጠ መልካም ስራ ለመስራት ያብቃን የምር ቤተሰብ ስለሆንን ደስ ብሎኛል🥰

  • @fasikateklu1634
    @fasikateklu1634 Рік тому

    ቲክታክን በማይረባ ነገር ለሚጠቀሙ ሰዎች ትምህርት ትሆናላችሁ good luck ❤