እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 359

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1  День тому +130

    በውጪ ሀገራት ለምትገኙ መጽሐፌን አማዞን ላይ በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
    a.co/d/8cxIjUT

    • @Emran-f4r
      @Emran-f4r День тому +2

      thanks

    • @Ako_Live.e
      @Ako_Live.e День тому +2

      ደጋግ ልቦች እስክህ 1ሽህ አስገቡኝ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ День тому

      እሺ አቤላ

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 День тому

      መቼ ነው ሳኡዲ የምትመጣው ኢሲያ የሄድክበት ቪዶ ላይ የመንግስታቸው ፎቶ በየቦታው አለ አልክ
      ሳኡዲም የመንግስታቸው ፎቶ ከነ አልጋ ወራሹ ልጅ በየቦታው ፎቶ በየመንገድ ላይ ካቤላ ላይ ፎቶቸው በፍሬም አለ በየመንገዱ

    • @negakinfu
      @negakinfu 22 години тому

      @@sarahusen8675 እኛም ቤትም እኮ አለ ለምን አይመጣም 😂😂😂

  • @FitsumBekele-c6p
    @FitsumBekele-c6p День тому +85

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 День тому +60

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይታደጋቸው የምህረት አምላክ ነውና።

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 12 годин тому

      😂😂😂የት ፈጣሪ ሲቁና

  • @BIRHENUFetaw
    @BIRHENUFetaw День тому +54

    ከዚህም በላይ ስኬት ይገባሀል ጨዋና ትሁትነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @AZEZEAzeze-xd2bt
    @AZEZEAzeze-xd2bt День тому +38

    አቤላ ብዙ ነገር በማሰረጃ እያሳየኸን ነዉ በአካል እዳየሁት ነዉ ሚሰመኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ👌👌👌🥰🙏

  • @rayaazebo2023
    @rayaazebo2023 День тому +37

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን🙏 የአቤላ ቤተሰቦች እና አድናቅዎች ለእኔ እህታቸውን ደምሩኝ🙏 የገብርኤል በረከቱን ይድረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @MerkebLila
    @MerkebLila День тому +31

    የእግዚአብሔር ፍርሃት ከሌለህ መጨረሻው እንዲህ ነው 😢🙏

    • @saday1261
      @saday1261 20 годин тому +2

      እግዚአብሔር ፍርሀት የሌለው ቢሆን ኖሮ ኢትዬጵያ ነበር የምትጠፋው እግዚአብሔር ሰደባችሁኝ ብሎ አይቀጣም ቢቀጣ ያቺ የዳቢሎስ ማመንጫ ኡትዬጵያን ያጠፋት ነበር አሜሪካ ግንባታ ጀምረዋል እኮ የበለጠ ይሰሩታል ይብላኝ ለተደሰታችሁት

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass День тому +17

    አቤሎ እናመሰግናለን እግዛብሄር አይዘበትበትም ይቅር ይበለን በእኛም አገር ያሉ ባለጌዋች እየተነሱ ነው ልቦና ይሰጣቸው የሰይጣን ተላላኪ ከመሆን ይሰውርን እግዝዬ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @eletderash
    @eletderash День тому +17

    አቤላ እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ❤❤🙏

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 10 годин тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤላ 🙏🙏🥰🥰🥰ያሳዝናል አምላክ በቃ ይበላቸው እሱን ስንረሳ ቅጣቱ (ውጤቱ) ይህ ነው

  • @neba1034
    @neba1034 День тому +24

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗

  • @yafethenock7550
    @yafethenock7550 День тому +16

    በአሁኑ ግዜ እንዳንተ የማምነውና ለመስማት የምጓጓው ሰው የለም በርታ

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 День тому +7

    ትክክለኛ መረጃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @DevainfoTech-v7v
    @DevainfoTech-v7v День тому +4

    አቤላ ፡ ትክክለኛ ዮቲዩበር ነህ፡ የምታሳየው ነገር ሁሉ በማስረጃ ነው፡፡ እናመሰግናለን

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye 5 годин тому

    ይህን የምታነቡ የሰው ልጆች ሁሉ የጌታየ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የማታ እንጀራ ትስጣችሁ፣እድል ፈንታችሁን ታሳምርላችሁ፣ከርሀብ፣ ከችግር ፣ከመከራ፣ ከክፍ ነገር ሁሉ ትሰውራችሁ።
    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ለብዙዎች የሚተርፍ የተትርፈረፈ ያልታሰበ እንጀራ ትስጣችሁ።የዶኪማስን ቤት የሞላች በምልጀዋ የእናንተንም ቤት ትሙላላችሁ።ክፉ ነገር አይግጠማችሁ፣ መልካም ነገር በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ ይሁንላችሁ።የድል ህይወት፣ የደስታ ህይወት፣ የፍቅር ህይወት፣ የተስፋ ህይወት፣የትዕግስት ህይወት፣የእምነት ህይወት፣በቤታችሁ ይከናወንላችሁ ይሁንላችሁ።ፍቅር ከሁሉም ይበልጣልና ፍቅሩን አብዝቶ ያድላችሁ።ሠላም የሁሉም ነገር መሰረት ነውና ሠላም ይብዛላችሁ።

  • @gezahegnjiregna8749
    @gezahegnjiregna8749 День тому +13

    እኛም ከንተጋ የልዞርነዉ አገር የለም
    በርታልን ወንድማችን ገና እንዞራለን

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 День тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳቸው አቤልዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @AmeleworkBikila
    @AmeleworkBikila 13 годин тому +2

    ምህረቱን ለኛ እና ለልጅ ልጆቻችን ይሁን

  • @RahelMekonnen-l4y
    @RahelMekonnen-l4y День тому +4

    አቤላችን በርታ እንኮራብሃለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብ እና እድል ይጨምርልህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 годин тому +2

    ሁሉ ከንቱ ነው የዚህ ምድር ነገር
    እግዚአብሔር ብቻ ዘላለማዊ❤❤❤

  • @ZebibaZebiba-z6e
    @ZebibaZebiba-z6e День тому +3

    Thanks to sharing abelo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف День тому +1

    አቤል ❤❤ተባረክ ወድሞቻችን እኮንም የፍሳቸዉ ዳነ አሑን አዳኛቸዉ እየፈለጉ ወደአምላካቸዉ ተመለሱ ❤❤የሖነው ሑሉ እኮን ሖነ ወጌል ያድናል❤

  • @Mariontube
    @Mariontube День тому +5

    ትጉና ፀለዩ በላቸው አቤላ

  • @HaymanotJemberu-q4p
    @HaymanotJemberu-q4p День тому +3

    Berta wondime. Thank you !!

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz День тому +5

    አቤላ እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ ይከተልህ ❤❤

    • @negakinfu
      @negakinfu 22 години тому

      ay pentea eyasemetsh mehonu nw abela Orthodox nw yelem ansetachum😂

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف День тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ብቻ ያድናል ከሱ የበለጠ አምላክ የለም ኢየሱስ ያመነ ይድናል❤❤❤

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ День тому +1

      የእየሱስ አምላክ ያድናል እየሱስ አምላክ አይደለም አምልኩኘም አላለም በእኔ የሚያምን በላከኘ ማመኑ እንጅ በእኔ አይደለም

    • @negakinfu
      @negakinfu 22 години тому

      ማርያም ታማልዳለች ✌️

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 День тому +4

    በጣም ያስገረመኝ ነገር እኛ እዚህ የገዛ አገራችን ላይ አትኖሩም እየተባልን አሜርካኖች የሌላ አገር ባህል በዚህ ልክ ማክበራቸው አስተሳሰባቸው ምን ያክል የላቀ መሆኑ ይናገራል

  • @Alazar-i4t
    @Alazar-i4t День тому +4

    በዚ ኑሮ ውድነት ከ ኢትዮጵያ ማንም አይገዛም ብሮ😊😊

  • @citytour.1
    @citytour.1 День тому +21

    አረ አቤላ ከዜሮ ተነስቼ እዚህ ደርሻለሁ ፕሊስ ካመራ ብቻ ድጋፍ አድርግልኝ Please

  • @MuseMuse-t8u
    @MuseMuse-t8u 21 годину тому +1

    እግዚአብሔር ይታደጋቸወ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd День тому +1

    እናመሠግናል ❤❤🎉🎉 አላህ ይቅር ይበላቸዉ ይቅር ይበለን ለሰዉ ልጆች ሠላም ወሣኝ ነገርነዉ ጥጋበኛም ወደአላህ ይመለሣል ይማርበታል

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض День тому +4

    ማሻአላህ ሁሉንም ስለምታስጎበገን በርታልን ጀግናቺን

  • @FeyisaDemera
    @FeyisaDemera День тому +3

    Abel we love you so much please share your book with us in Afaan Oromo🥺

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 День тому +1

    Thanks very much brother information

  • @EmutiEndra
    @EmutiEndra 7 годин тому

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግ😢😢😢

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День тому +5

    ሰላም አቤላ በሰላም ተመለስ አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል አንተን በደንብ ስለምናምንህ ዜናዎችህን በጉጉት እንጠብቃለን 😂

  • @GeniYeemaye
    @GeniYeemaye 6 годин тому

    wendimalem kifu ayinkah❤❤❤❤

  • @NiguseGetachew-q4o
    @NiguseGetachew-q4o 7 годин тому +1

    ጌታ ከአንቴ አይላህ

  • @kasahunlemma7215
    @kasahunlemma7215 День тому

    አቤላ በጣም ጎበዝ ነህ! ከልቤ አደንቅሃለው!! 💚🙏 መፅሃፍህን ባገኘው ደስ ይለኛል። ፕሮግራሞችህ በሙሉ ተወዳጅ ናቸው !!💚💚🙏

  • @H.G27
    @H.G27 День тому +7

    እኛም ገብተን እንዳየነው ያክል ቆጥረነዋል እናመሰግናለን

  • @adonayonthetrac
    @adonayonthetrac День тому +2

    Jemari youtuber nege abretatug😊

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 13 годин тому

    ሚገርም ነው እግዚአብሔር 🤲ይሰውረን አቤላ ሊትል ኢትዮጵያ ሰፈር ደስ ሲል🥰 ሁሉም ስማቸው ሰው አልባ መኪኖች ያስፈራሉ በጣም በዛ ላይ ያሰንፋል አንተም እንዳልከው ሰው ስራ እያጣ ከሆነ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 День тому +1

    Beautiful message brother information

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 11 годин тому

    Gobez neh gin mrndath erasu ,much appreciated ❤

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 День тому +2

    Abela fetino derash enameseginalen kezi aynet mekera medhanialem yitebiken🙏

  • @CrstianuRonald
    @CrstianuRonald День тому +4

    First viewer and like🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 abelo ❤❤❤❤brhanu ❤❤go to 2M🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lotutube21
    @lotutube21 День тому +3

    Abel LA wist Bichegna yaltekatelewin beru lay ye mariyam hawilt yalebet bet Atasayanem ☺☺☺

  • @Etenesh-x1e
    @Etenesh-x1e 23 години тому

    Good job brother. God blessed you and your family

  • @FerhanHussen
    @FerhanHussen День тому +1

    ይመችህ አቤላ ወንድሜ😊😊

  • @maritusemaw3729
    @maritusemaw3729 День тому +1

    አንተ ልጅ እድሜ ከጢና ይስጥህ እቤታችን ቁጭ ብለን ስንቱን አሳየኸን

  • @arabia1239
    @arabia1239 День тому +2

    ሡብሀንአላሕ😢

  • @birtukantadessewasie
    @birtukantadessewasie День тому +1

    abela fetari yitbekhi☺️☺️☺️

  • @fulllifewellbeing
    @fulllifewellbeing 9 годин тому

    I appreciate that you shared the video.

  • @minteethio
    @minteethio День тому

    Waw #1 አቤላችን

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 День тому

    ሲሳይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳጅ ምርጥ ጋዜጠኛ ።👍👍🕊🕊💐💐

  • @Adam-i8j9w
    @Adam-i8j9w День тому +1

    ያንተን ቪድዮ እያየሁ በኣካል ቦታው ላይ እንደተገኘሁ ነው ሚሰማኝ።ይመችህ ቀጥልበት።
    እሳቱ ደሞ እግዚኣብሄር ያብርደው።

  • @gebeyewtadesse773
    @gebeyewtadesse773 13 годин тому

    I always follow you on every social media including UA-cam, your contents are so unique and impressive!

  • @TinaBekele-ly3eh
    @TinaBekele-ly3eh 12 годин тому

    , sile merejaw enameseginalen, Yemechi Abela Ye woynwa lij❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @melakuabebe3193
    @melakuabebe3193 13 годин тому

    በርታ የኔ ወንድም ።

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    ጎበዝ ፡በርታ፡አቤል፡

  • @elroitube27
    @elroitube27 День тому +2

    እግዚአብሔር በቃ ይበላቸው ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ማንም ምንም አይሁን

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 17 годин тому

    Good job Abel

  • @YeshiemebetGirma-u7q
    @YeshiemebetGirma-u7q День тому +2

    WoW Good jobe

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 День тому +1

    Abela kene masreja silemitakerb thank you betam ❤

  • @FuadKedir-r3s
    @FuadKedir-r3s День тому +24

    ትመቸኛለህ አላህ ሸሀዳን ይወፍቅህ ብዙ ነገር አጥነተሀል ብዙም ሀገር አይተሀል ግን ሀይማኖትህን ያጠናህ አይመስለኝም ❤አንብብ እና ወደውነተኛ ዲን ና እስልምናን ማግኘት መታደል ነው አልሃምዱሊላህ

    • @elsagetahun1733
      @elsagetahun1733 День тому +9

      የሚያምነው ሀይማኖት ምን ጎሎበት ነው እስልምና የሚቀበለው

    • @businessprojecthub
      @businessprojecthub День тому

      @@FuadKedir-r3s amin amin

    • @businessprojecthub
      @businessprojecthub День тому

      ​@@elsagetahun1733anchinm Allah Ismnanm yistsh.

    • @Kalkidan-g8e
      @Kalkidan-g8e День тому

      ​@elእንጃ ምን አውቃለሁ ብሽቅ ነዉ ይሄ ደሞ sagetahun1733

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ День тому +5

      እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ሕይወት መንገድ የሆነውን የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን ይዟል አልፋና ኦሜጋን አትዘባርቅ

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 День тому

    አንተን ስለምወድክ ነዉ የማዉ እንጅ ማስታወቃያክ በጣም አሰልችነዉ❤ እንግድ ምንማድረግ ይቻላል

  • @DISCOVER_ETHIOPIA-et
    @DISCOVER_ETHIOPIA-et День тому +1

    የአቤላ አልጋ ወራሽ እኔ ነኝ አቤል ሮል ሞዴሌ ነው በርታ🎉❤❤🎉

  • @SamsungS-nx4pv
    @SamsungS-nx4pv 4 години тому

    ጎበዝ

  • @morningstar4629
    @morningstar4629 День тому +1

    my life dream ,California . God bless California and the peoples

  • @senaitberhane2280
    @senaitberhane2280 День тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 День тому +4

    ጌታ የሚታይበት ግዜ እና ከተማ ይሑን

  • @SalimOnline-wv9jy
    @SalimOnline-wv9jy День тому +2

    በሰላም ተመለስ

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji День тому

    የኔ ምርጥ በርታ አንተን እናምንካለን

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 День тому

    watching from Dubai love u all

  • @negakinfu
    @negakinfu 22 години тому

    You are ma favorite you tuber Abela✌️

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 День тому

    Able you're smart and educated 🎉❤

  • @HanaEshetu-hr5kc
    @HanaEshetu-hr5kc 15 годин тому

    አንተ ልጅ በጣም ገራሚ ነህ

  • @henokberhanu5687
    @henokberhanu5687 День тому +3

    keep up the good work bro. LA should ask for forgiveness from GOD.

  • @Football-com_fan
    @Football-com_fan День тому +2

    የ UA-cam ቡ ንጉስ አቤል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    ጠፍተህ ነበር አቤላ❤

  • @Hiyouti
    @Hiyouti 5 годин тому

    May God be with the survivors😢

  • @zinethomar1893
    @zinethomar1893 День тому +2

    ዋዉዉዉዉዉዉ ዛሬ 🥇

  • @originoftechnology
    @originoftechnology День тому +2

    Abe best

  • @sad9big
    @sad9big День тому

    video editing woow 💯💯💯💯💯💯

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 19 годин тому

    Thank you for sharing

  • @rimhussen6699
    @rimhussen6699 День тому

    ደስ ሲል እየተዝናኑ ስራ

  • @FikaduMitiku-g6j
    @FikaduMitiku-g6j День тому +2

    Wow yimechek

  • @azt67
    @azt67 День тому

    አቤል ብርሃኑ-የወይኗ ልጅ
    ዩ ቱዩብን በእውቀትና በብቀታ ስለምትሠራ አደንቅሀለሁ። በአብዛኛው በክፋትና በተንኮል የተሞሉ ችሎታ የለሾች በሚያስተላልፉት ምክንያት እንደ አንተ አይነት የተመረጡ ፕሮግራሞችን ካልሆነ በስተቀር ዩ ቱዩብ ላይ ያሉ አሰስ ገሱን አልመለከትም። በርታ። መፅሀፍክም ዩቲዩብን እንደ አንተ ለበጎ እና በእውቀት ላይ ተመስርተው ለሚሰሩ ጠቃሚ እንደሚሆን አልጠራጠርም ። ጎበዝ ነህ !!!

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 День тому +1

    ጀግና❤❤❤

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 День тому

    I appreciate your bravery! You are really smart.

  • @laveleable
    @laveleable День тому

    Welcome to LA 🎉✌️

  • @Zanashiethio
    @Zanashiethio День тому

    Selam abela ❤❤

  • @devanaxo
    @devanaxo День тому +1

    abelaa❤

  • @ExcitedDrill-lb5tf
    @ExcitedDrill-lb5tf 17 годин тому

    Bravo👌

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 День тому +1

    Gobbezz on time....

  • @enatuanana-hm4jq
    @enatuanana-hm4jq День тому

    አቤልዬ ወንድማችን በርታልን

  • @NuhaminSolomon-m8l
    @NuhaminSolomon-m8l День тому +1

    Abela ❤❤

  • @terefesorsu8504
    @terefesorsu8504 18 годин тому

    ዓለምን ከአቤላ ጋር አየነው ቃኘነው
    ዕድሜ ከጤና ያድልህ ብያለሁ

    • @terefesorsu8504
      @terefesorsu8504 18 годин тому

      ዓለምን ጎበኘሁ ከአቤላ ጋር ሆኜ

  • @AbemOumer
    @AbemOumer День тому +2

    የወይኗ ልጅ hour=our ተብሎ ነው የሚነበበው

  • @AgerFuj
    @AgerFuj День тому +2

    ገራሚ ሰው ነህ