የፍቅራችን ታሪክ ትውውቃችን ይህን ይመስል ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @الحمدللهالكلحل-ف8ل
    @الحمدللهالكلحل-ف8ل 4 роки тому +743

    እደው ማነው እደኔ ባል አግብቶ እንደነዝህ አቦር መዝናናት ያመረው በላክ አሳዩኝ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 4 роки тому +160

    እውነተኛ ፍቅር ምንም ቢረዝም ምንም ቢርቅም ምንም ውጣ ውረድ ቢኖረውም አላህ እህል ውሀ ካለ መገናኜት አይቀርም አላህ እሰከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ

    • @wellrt4727
      @wellrt4727 4 роки тому +2

      በጣም

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому +1

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      @@wellrt4727 ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

    • @የራያዋ-ኰ5ዘ
      @የራያዋ-ኰ5ዘ Рік тому

      ❤❤❤❤❤

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  4 роки тому +240

    ውድ የይቶብ ተከታታዮቻችን ያልመለስነው ጥያቄ ካለ ይቅርታ እንጠይቃለን በጣም እንወዳችሁዋለን እናከብራችሁለን ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበል🇪🇹❤️❤️

    • @umuAmartube
      @umuAmartube 4 роки тому +1

      የምር አስቃችሁኛል ቤቢ አወል ይመቻችሁ

    • @umuAmartube
      @umuAmartube 4 роки тому

      ደግሞ ቤተሠብ ሁኛለሁ ጎራበሉ ከቤቴ ዋ

    • @امايمن-د9ت2ط
      @امايمن-د9ت2ط 4 роки тому +1

      መሻ አለህ ፍቅረቹን እስካ ጃነት ያድረግለቹ አይ ሳዲ አይን አስጫፍነሽ አዬሸዉ ክክክ በታረፈ በርቱልኝ

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 4 роки тому +1

      ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ እርጋታችሁደስይላል ቀጥሉበትመጨርሻችሁንያሳምርው

    • @ይሳካልአንድቀን
      @ይሳካልአንድቀን 4 роки тому +2

      ከምር ዛሬ ገና ልፅፍላችሁ ነው ከምር የወሎ ቀብራራ ደግ አርግሽ እደኔ ነሽ ለወድልጅ እድህ ነው የሚገባው ምን ፈለክ ምንፈለክ ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠሽው እኔም እዳች ነኝ እማዘዛለሁ ካለ ጆሮው ላይ ነው የምጠረቅመው ከምር የመልስሽ ምት ሳላደቅሽ አላልፍም

  • @susu778h
    @susu778h 4 роки тому +22

    😂😂😂😂ህፃን አሳቅሽኝ ስአዲ ሞክሸ እኔም ባሌ ህፃን ይመስለኝ ነበር በፎቶ ነበር የተዋወቅነው ማሻ አላህ ብያለሁ ውዶቼ አላህ ይጨምርላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ💐

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።

  • @seadasied638
    @seadasied638 4 роки тому +139

    ሳአድ ይሄን ያክል አይናፍር ነሽ አይ ማሻአላህ ጥሩ ነው ሴትልጅ ውበቷ አይናፍርነቷ

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      በቅንነት ሰብ አረጊኝ

    • @roserahma3652
      @roserahma3652 4 роки тому

      የኔም አስተያየት ነው ባአላህ ባትሰባብሪው ቆጆ ነው

    • @ችኮችኮ
      @ችኮችኮ 4 роки тому +1

      ሰአዲየ አወልየ እደት ናችሁ

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      @@ችኮችኮ በቅንነት ቤተሠቤ ሁኒ

    • @ችኮችኮ
      @ችኮችኮ 4 роки тому

      አድርጉኝ

  • @ፀዲየማርያምልጅየማርያምል

    የኔምርጦች ሠላማችሁ ብዝት ይበል
    ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤

  • @ኡሙሠመርነኝናፍቂዋ
    @ኡሙሠመርነኝናፍቂዋ 4 роки тому +232

    እሰኪ እነሂን ጥዱቹ እሚውደ ሰውዳቸሁ በርቱ

  • @ተምርሙሀመድyoutube
    @ተምርሙሀመድyoutube 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ቁይታ ነበረ ዋውውው አላህ ይጨምርላቸሁ

  • @martatube5156
    @martatube5156 4 роки тому +25

    እንኳን ደና መጣቹ ጥንዶች ስራት ያለቹ ደስ ስትሉ ፈታነው ያረጋቹኝ ይመቻቹው 😀😀ደስ የሚል ስራት የፍቅር ታሪክ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ የወሎ ቆንጆዎች ወሎ የውቦች ሀገር 😘😘😘

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @ኡማርዩቱብ
    @ኡማርዩቱብ 4 роки тому +20

    የስራችሁን ይስጣችሁ አስቀናችሁኝ 😂😂😂😂😂😂 አቦ ፍቅራችሁ ለዛላለም ይዝልቅ አሚን ክክክክክ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 4 роки тому +20

    ወይኔ የኔ ማሮች እርጋታችሁ ወላሂ ደስ ይላል ማሻ አላህ እኔም አላገባም ብየ ጎደኛየ ጥሩ ሰው ነው ካላገባሽ አለችኝ መልካም ጎደኛ የሂወት ዋስትና ነው ጥሩ እና መልካም ባል ዳርችኝ አልሃምዲሊላ ካገባሁ 6 አመት እሰቆጠርን 1 ወድ ልጅ ወለድኩ በፍቅር እየኖርን ነው አልሃምዱሊላ

  • @ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ

    ውይ የአምባሠል ልጅ ነሀ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውደታ እሥከጀነት ብያለሁ

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 4 роки тому +53

    ሠአድ አለባበሥሽ በጣም ያምራል ወዴ ቀጥይበት

  • @hazeytube1223
    @hazeytube1223 4 роки тому +48

    ቲክቶክ ላይ አኡዙቢላህ
    ዩቶብ ላይ ማሻ።አላህ እየሆናቹህ ነው እዜ በሙዚቃ እዚ በአሰላም።አለይኩም ። ውዴቼ ወደ አላህ አመዝኑ። ይቅርታ።ግም ሰብስክራይቭ አድርጎኝ

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 4 роки тому +7

    ደግሞ ያገሪ ልጆች ናችሁ መሻአላህ ተባረክ አላህ ደሥ ትላላችሁ ወዶቸ የምር አይለያያችሁ ሆንቃወቸ

  • @hadei-i8h
    @hadei-i8h 3 місяці тому +1

    ዋዉማሻአላህ አይለያችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @meremyimer6979
    @meremyimer6979 4 роки тому +4

    መሻአላህ አላህ የቀደረው ስለማይቀር ነወእጅ ትዉዉቃችሁ ዘናያደርጋል እረጅም እድሜከፍቅርጋር ብያለሁ

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    አቤት ኮሜንቶች ሥትገርሙ ወላሒ
    አሁን የት ላይ ነዉ የተሞላቀቀችዉ❓
    ሀበሻ ሲባል ቀርሞ ቢወፍሩ ዱባ
    ቢቀጥኑ ቀጫጫ እረጅም ቢሆኑ ቀዥላላ አጭር
    ቢሆኑ ቆማጣ ዉይይይይይይይይይይይይ
    ገላህን ስትጠታጠብ ፈረንጅ ዋዉ አምሮብሀል
    ይልሀል አረብ ደግሞ ጠረንህ ወደሥራ ይላል
    ይልሀል #ሀበሻ#ግን ምን ይላል ምነዉ ቆላህ
    የት ልትሔድ ነዉ ይልሀል ዉይይይይይይይይይይይይ
    በጣም ምርጥ ልጅ ናት ረጋ ያለች አለባበሷ
    የሚያምር በዛላይ ቆንጅየ ናት

    • @Awel-Seada
      @Awel-Seada  4 роки тому +10

      በትክክል ገልፀሽልኛ ደግሞ ልሞላቀቅ ፈልጌ አይደለም ተፈጥሮየ ነው

    • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
      @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 роки тому +4

      @@Awel-Seada
      የኔእህት ሠአዲ ቆንጆ ዝበያቸዉ ሀበሻ
      ሲባል ቀርሞ ቄጥ ማዉጣት ስራቸን ነዉ።
      እህቴ ለኔ ምርጥነሽ እሽ እሚገርምሽ
      እንዳንዳድቱ ሴት ቀዥቃዣ ብትሆኒ ይሰድቡሽነበር
      ግን ረጋ ያልሽ ስለሆንሽ እሚሠድቡት ቢያጡ
      አትሞላቀቂ አሉ ሡበሀን አላህ ይገርማል።
      የጠላ ይሠዉ ጥርሰ ነጭ ብሎ ይሳደባል
      ዝበያቸዉ ሠአዲየ።ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ ልዩ

    • @ያረቢመጨረሻየንአሳምርልኚ
      @ያረቢመጨረሻየንአሳምርልኚ 4 роки тому

      ምን እኛ ጤና የለንምእኮ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

      @@Awel-Seada 😍😍😍😍👍❤❤❤

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @madinahussien1348
    @madinahussien1348 4 роки тому +5

    ሲታምሩ ፍጣሪ። ፍቅር ጨምሮ ይስጣችሁ ውድየሀገራልጅች

  • @rahmarahma9657
    @rahmarahma9657 4 роки тому +7

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ 😍😍

  • @SaSa-zi8oo
    @SaSa-zi8oo 4 роки тому +9

    በጣም ታምራላቹ እርጋታቹ በጣም ደስ ይላል ትዳራቹም አላህ እስከ መጨረሻ ያድርግላቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ከጅዳ ሹርጣ አላህ ይጠብቃቹ አላህ በፈቅር በደስታ ያኑራቹ ከምቀኛ ከሸረኛ አላህ ይጠብቃቹ ምችት ድልት ይበላቹ አሚን በሉ 🎁🎁

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።

  • @zebibatube2750
    @zebibatube2750 4 роки тому

    የእዉነት ጎበዝ ነሽ የአሁን ሴቶች ሲስገበገቡ ክብራቸዉን ስት ነገራቸዉን ያጣሉ

  • @ንሕሊናይእየዝነብርአለም

    እሰይ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሳኣድየ የኔ ውድ ስርኣትስ ደስ ሲል ሃይማኖት የግል ነው ሃገር ግን የህብረት ነው ስለዚ እየ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ስለተመቻችሁኝ ግን ሰብስክራይብ አድርጌ እካታተላለሁ ።❤❤❤❤❤

  • @bsratbsrat8104
    @bsratbsrat8104 4 роки тому

    የውርጌዋ ቆንጆ ለዛ ነው ውብ የሆሺው ባልሺ ደግሞ የሀገሬ ልጅ መሸአላህ

  • @ለወደድኩትሟችነኝ.H
    @ለወደድኩትሟችነኝ.H 4 роки тому +3

    ማሻ አላህ የኔ ውዶች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም በጣም እወዳችሆለሁ😍😍

  • @Aነኝየመዳምሸቃላየገጠርሸ

    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ትላላችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ አላህ አይለያችሁ እሰከመጨረሻው ከሳውድ ሹርጣም ይጠብቃችሁ በተረፍ በጣም ውድድድድ👈👈😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hayattoutube9118
    @hayattoutube9118 4 роки тому +4

    ماشاءالله ታምራላችሁ አይለያችሁ የወሎ ቆንጆዎች

  • @seadamohammed1782
    @seadamohammed1782 4 роки тому +2

    ሰአድ ግን አስተያየት አማረኛሽ በጣም ያምራል ለመቀየር ስትታገይ ግን በጣም መልቃቃ አደረገሽ እና የመጀመሪያውን አማረኛሽን ተተቀሚ ለማለት ነው በተረፈ በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ እስከመጨረሻው በርቱልኝ

  • @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ
    @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ 4 роки тому +98

    ወየው ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ
    አረ ባአላህ አትጥፉ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፈቃቹ አንዳንድ ኮሜንተሮች ደሞ በማያገባቹ አትግቡ እነሱ ናቸው ሒወታቸውን ሚኖሩት!!

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ 4 роки тому +17

    ሳአድ ስታምሪኝ ሙአደብነትሽ እዳለ ሁኖ በትክክለኛው አማርኛሽ አውሪ ማለቴ ምላስሽን አትቆልፊ ኡነት ከሀላ የመጣ መሆኑ ይለያል በተረፍ ፍቅራችሁ ማሀል የሚገባን ምቀኛ ያርቅላችሁ

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 роки тому +1

      Kkkkkkk ቀናሽ ምርጥ አማረኛ ነዉ እንደት ትሁንልሽ ጉድሀበሻ ቲሽ

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 2 роки тому

      kkkk

  • @zinetZinet-w4z
    @zinetZinet-w4z 3 місяці тому +1

    ወላሂ ውዴታችሁ ደስይላል

  • @አስያነኝየጎንደሯ
    @አስያነኝየጎንደሯ 4 роки тому +5

    ወላሂ በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ 👌👌

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 роки тому

      መሸአላህ ያገሪ ልጂ የዉርጌሳዋ ደስ ትላላችሁ ምርጦች በርቱ ዉዶች ኮመታቶች ደሞ አትቀደዱ አይ ሀበሻ በርቱ ከማለት መሳደቡ ይቀናችሗል 🤔🤔🤔

  • @beydasultan266
    @beydasultan266 2 роки тому

    Masha alaha baxami dasilahli yatabaraka yiuni tidarachu balaa

  • @zdtube1386
    @zdtube1386 4 роки тому +3

    ድምፆዋ ደስይላል ማሻአላህ እርጋታዋ የኔቢጤናት

  • @lubaba_15
    @lubaba_15 4 місяці тому

    አወልዬ የኔወድም አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 роки тому +12

    ክክክአይኔን ጨፍኘ አየችኝ አለ ማሻ አላህ የሴት ልጅ ዉበቷ አይናፋርነቷ ነዉ😊

  • @saboottuuarsiirobeetubetub3702
    @saboottuuarsiirobeetubetub3702 4 роки тому +1

    Mashaallaah ijarahafaa

  • @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ
    @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ 4 роки тому +9

    ክክክክክክ ወላሂ አሳቃችሁኝ ይመቻችሁ አይኑን ይጨፉንልኝ እና ልገው የምር ባሁን ዘመን እዳች አይነት ሰት አይገኝም እና በርቱልን ያገሬ ልጆች እኔም ወሎየነኝ

  • @AreguAli-hq5du
    @AreguAli-hq5du 5 місяців тому

    ማሽ አላህ ደስስትሉ ፍቅራች ደስይላል አላህ ይጨምርላችሁ 1

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 4 роки тому +4

    እምወዳችሁ ስታምሩ አላህ እስከመጨረሻው ደስተኛ ያርጋችሁ

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw7078 4 роки тому +2

    ልክ ነሽ በፍቅር መሀል የሚገባ መቀስ ነው ያቺ መቀስ አለያይታን ቀረይ ላይኳኳኑ መልሶ ወደኔ እኔ ግን እደበፊቱ ልሆን አልችልም

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 4 роки тому

      ግን ለምን ይሆን የፈለገ ይቅር ብንልም እንደመጀመራው መሆን አንችልም አንቺ ላይ የሆነው ስለደረሰብኝ ነው

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 4 роки тому +30

    ታምራላቸሁ በዚህ ዉበታቺሁ ላይ ሀይማኖታቻሁም ላይ ጠንካራ ሆኑ ከዛ ዉበታቸሁ ሙሉ ይሆናል አላህ ያጠንከራቸሁ ዉድ የሀገሬ ልጆቺ

    • @hnah4891
      @hnah4891 4 роки тому

      አፋችሁን አትቀይሩ በተረፈ ደስ ትላላችሁ

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ

    ማሻአላህ የምር ተምረላቹ በርቱ ሰአዲዬ አለባበስሽ ደስ ይለል ቅመም በርቺ

  • @ዜድነኝጧሊበተልዒልም
    @ዜድነኝጧሊበተልዒልም 4 роки тому +37

    ክክክክክክ ኧረ በሳቅ አይኔን ጨፍኜ አየችኝ አለ
    ወዐለይኩም ሰላም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @እሙአብደላህ-ጘ6ረ
      @እሙአብደላህ-ጘ6ረ 4 роки тому

      ዙዙየ ደምሪኝ እማ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 роки тому

      ክክክ ፈሩታነው

    • @hussenseidreta729
      @hussenseidreta729 4 роки тому +1

      እንደት እንደሳቅኩ😂😂

    • @beyaynetu1116
      @beyaynetu1116 4 роки тому

      ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ አስገራሚ 😮😮😮በምድር ላይ መኖራቸውን ለማመን የሚከብዱ ስፍራዎች 👉👉👉ua-cam.com/video/txQzGtjTo5I/v-deo.html

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @አሲያ
    @አሲያ 4 роки тому +14

    ማሻአላህ አላህ ፍቅር ያብዛላችሁ በክክልገልፀሽዋል በፍቅር ምሃል ጣልቃ የሚገቡ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አንድት ሸቃላ የምወደውን ባሌን ፍቅሬን ተሰፋየን ልፋቴን ሁሉ ነገሬን ቀማችኝ ተመልሶ ቢመጣም ልቤ እምቢ አለ እናም የሰው ሰይጣን አላህ ይያዝላችሁ

    • @halimatube9681
      @halimatube9681 4 роки тому

      ሱሱ ሰብ አድርጊኝua-cam.com/video/FJwAByPzuLQ/v-deo.html

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 роки тому

      አሚን እህት ዩቅሩታ ታረግሽለት ከተለያየእ ዩቅርብለሽ ተማለሱው

    • @አሲያ
      @አሲያ 4 роки тому

      ወልዷል እናም የሁለትላድር ኢትዮጵያ ይከብዳል

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 роки тому

      @@አሲያ ዩህስ ዩቅርብሽ እህት በእኞገሩ ኑሮው ዩከብደል አያስተዳድሩም ጥሮ አሩጉው ለአችእ ያለው ዩመጣል ሌላአ ጠብቅዩ ቆርጭ ከሱው ልጂም ከሱው ካለሽ ጠክረሽ አሳድጊዩ ልጁን እድረዳአ አሩግ

    • @አሲያ
      @አሲያ 4 роки тому

      @@seadatube42 ልጂ የለኝም አይሆነኝም አንደየ ልብ ከተሰበረ መተኪየለውም እደዱሮው አይሆንምአላህ ጡሩ ከሱ የተሻለ ይሰጠኛል ኢሻአላህ

  • @ፍቅርፍቅርፍቅርእስከመቃብ

    ማሻአላህ እራህማንwd baTm tmrailhu

  • @aminam7957
    @aminam7957 4 роки тому +3

    ቆንጆወች ታምራላችሁ ቀጥሉበት አበራታቷቸው ኮሜንቶች

  • @ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አብዝታችሁ አለማውራታችሁ ጡሩ ነው የወሬ የለው ፍሬ አላህ ያሳምርላችሁ

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 4 роки тому +6

    ወይ የሀገሬ ልጆች እኔም የውርጌሳ ልጂ ነው ስታምሩ አይለያችሁ ውድድድ

  • @ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ
    @ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ 4 роки тому

    ማሻአላ ደላሕ ፍቅራችሁ ያብዛላችሑ የሐገሬ ልጆች ናችሑ ደሥ ሢል

  • @ሰኒነኚከሳዉድ
    @ሰኒነኚከሳዉድ 4 роки тому +4

    ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ 👍👍👍

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 4 роки тому

    ገና ዛሬ እያየሆችሁ ነው የተገናኛችሁበት አጋጣሚ ደስ ሲል

  • @ሀዩየበረሀልጂ
    @ሀዩየበረሀልጂ 4 роки тому +5

    በርቱ ፍቅራችሁን ለዘላለምያርግላችሁ

  • @furdosm.d.youtube1293
    @furdosm.d.youtube1293 4 роки тому

    ማሻአላህ ደስሲል አላህከፍያድርግላችሁ ፍቅራችሁን ከምቀኛምያዉጣችሁ ማሮቸ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
    @ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 4 роки тому +6

    ማሻአላህ የኔ ማሮች ደስ ስትሉ አይለያችሁ አኸራ ወላ ዱኒያ ደሞ ሁላችሁም ያገሬ ልጆች ናችሁ እኔም ውርጌሳ ነኝ ታምራላችሁ በርቱ ደሞ አትትፍ እሽ 💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ያገሬ ልጆች አላህ ይጨምርላችሁ 😍👍

  • @susutube6270
    @susutube6270 4 роки тому +2

    ማሻአላህ አምባሰል ወረዳ ነህ ያገሬ ልጅ እኔም ውጫሌ ነኝ

  • @zenitmohammed5737
    @zenitmohammed5737 4 роки тому +1

    ምርጦች ነፍ አመት በፍቅር ኑሩ ለአላህ ብዬ ከልቤ እወዳችሇለሁ ማሻአላህ

  • @امايمن-د9ت2ط
    @امايمن-د9ت2ط 4 роки тому +47

    ያመዳም ኦክሲጅኖች ዬት ነቹ እንዴ እኔ ብቻ ነኝ ያልታኘዉ 😳😁😁ከላቹ አለን በሉ

  • @ወሎዬው
    @ወሎዬው 4 роки тому

    አይዟችሁ እስከመጨረሻው ፍቅራችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እርጋታችሁ ደስ ሲል

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 роки тому +5

    ውጫሌ ነክ እደ ማሻ አላህ ያገራችን ልጅ ሀብሩም ውጫሌም አይራራቅ ስታምሩ አይለያችሁ

    • @sumasuma6048
      @sumasuma6048 4 роки тому

      ያገራችንልጁነክአይድልዋውውያምራል

    • @susutube6270
      @susutube6270 4 роки тому

      እኔም ውጫሌ ሮቢት ነኝ

    • @zizuyabaselua7033
      @zizuyabaselua7033 4 роки тому

      @@susutube6270 ያንችም ቅርብ ነው መሲየ እኔ ደግሞ ጭሳ 😉

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 4 роки тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ የሀገሪ ልጆች አላህ ይገዛችሁ አብሽሩ ጠንክሩ ማሻ አላህ አደቦ ስነ ምግባሩ ጥሩ ነው. የሴት ልጅ እረጋ ያለች ነው. የምወደው ቀደም ቀደም የምትል ሴት ጥሩ አይደለችውም. የኔ ውድ ማሻ አላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልሽ. ኒቃቭ ብትለብሽማ. የእናታችን አኢሻ ተምሳሌት. ነበርሽ ከተሳሳኩ አፉቱሊላህ ብይ

  • @ኢተቅላህልቤ
    @ኢተቅላህልቤ 4 роки тому +6

    መሻ አላ እስከዛኛው አለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያላገባችሁም መልካሙን ትዳር ይወፍቃችሁ እርግት ያላችሁ ስአድና አወሌ መሻ አላ ብያለሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zinetZinet-w4z
    @zinetZinet-w4z 3 місяці тому +1

    👍

  • @የልቤን
    @የልቤን 4 роки тому +5

    የኔ ቅመሞች ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ👈💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @neimabinethussen4408
    @neimabinethussen4408 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ውደቸ ፍቅራችሁን እስከመጠረሻው ያድርግላችሁ ስታም ውድድ

  • @مروةمحمدالنوم
    @مروةمحمدالنوم 4 роки тому +5

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ምርጦችየ ወላሂ በጣም ነዉ የሳኩት 😂
    በተለይ አይንን ጨፍኖ የሚለዉ🤣
    ምችት ድልት ይበላችሁ 🥰
    አላህ ይጠብቃችሁ 💐

  • @ساعدهالعنزي
    @ساعدهالعنزي 4 місяці тому

    አጀብኔ አይዞሽ እራሴአድቀን ድፍትብለሽ ታርፊያለሽ😅😅😅😅😅

  • @zabebahahmad5712
    @zabebahahmad5712 4 роки тому +3

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በመቀጠል ባልዬው ሙረተብ የሆነ ቲሸርት ብትለብስ ያምርብሀል አንተ ጡንቻ አለኝ ብለህ ሊሆን ይችላል ግን አለመረብህም

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    ማሻ አላህ ስታምሮ
    በጣም ቀናሁ ፍቅረ ታሲዛላችሁ

  • @semirabintbaba1424
    @semirabintbaba1424 4 роки тому +14

    1ኛ ነኝ አህለን ሠአዲና አወል well come ምርጦቸ 💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      በቅንነት ሰብ አረጊኝ

  • @rehimaahmad6414
    @rehimaahmad6414 4 роки тому

    ማሻ አላህእርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛ ላችሁ

  • @tube3715
    @tube3715 4 роки тому +5

    ማሻአላህ ታምራላቺሁ ያገር ልጆቺ የፋዘሬ ሀገር ውርጌሳ የማዘሬ ውጫሌነው

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 роки тому

      እርጋታችሁ ይምራል

  • @jameelajami3786
    @jameelajami3786 4 роки тому

    Mashallahmashallah tarakalah

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 4 роки тому +22

    ወይ ወንድም ክክክክ እኔ ወንዶቹን ወንድም ሁኑኝ ስላቸው ሱካር ይነሳባቸዋል

  • @mekintube7034
    @mekintube7034 3 роки тому

    ደስ ስትሉ በጣም ታምራላችሁ አወል ተያዘ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @subras6653
    @subras6653 4 роки тому +4

    ያገሬ ልጆች አላህ ይጨምርላች 💟

  • @መካነሰላምቦረና-ከ5መ

    ማሻ አላህ እስከመጨረሻው ያማረ የሰመረ ያድረግላችሁ የመስቲካው ግን ያስቃል

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 4 роки тому +17

    የምገርም ፍቅር ነው አሏህ ከእናንተ ይሁን

  • @toybasiraj705
    @toybasiraj705 4 роки тому

    Yadgecebet amargha new ehtei altmolkekcem seadi mar eywodachalehu💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 роки тому +3

    ወይኔ ከአመት በሗላ መገናኘት ከባድ ነውማሻአሏህ

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 4 роки тому

    መሸአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እኔም የመርሳ ልጂ ነኝ

  • @sultantube1117
    @sultantube1117 4 роки тому +4

    ማሻ አላህ ጅዳ አባዬ ብዙ ስው ያስተዋውቃል የተመረቀ ዲራ ነው😂

  • @makiyamakiya6916
    @makiyamakiya6916 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህከዱናያእስከአሂራ ያርግላቹሁ

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 4 роки тому +4

    በርቱልን ማሻ አላህ ታምራላችሁ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @fafietube2097
    @fafietube2097 4 роки тому

    Mashallah beteseb adrrguigne enime metchalew

  • @ስደተኛሚስኪንነኝ
    @ስደተኛሚስኪንነኝ 4 роки тому +5

    *እኔኮ ያልጠየኩት እህትና ወንድም መስለውኝ ነው ማሻ አላህ ሺይ አመት ኑሩ*

  • @fantansheasenake4257
    @fantansheasenake4257 4 роки тому

    ማርወች ደስ ስትሉ አይለያችው ፍቅሩን ያብዛላችው

  • @fozie8211
    @fozie8211 4 роки тому +6

    እኔ የሚገርመኝ የሀበሻም ወንድ የሀበሻል ሴት እደው በቃ ተጋባችሁ ተያይዛችሁ ወደ ዩቱብ ነው የምትመጡት አይደል ሴት ልጅ እቤቷ ስትሰተርነው የዛሬ ፍቅር ጁመአ ከላይ ሰኞ ከታች ሁኗል ብዙ አትሞላቀቁ ሰው ሳይሆን አላህ ነው አዋቂው ያገባችሁ ሰወች
    አላህ አይለያችሁ ፍቅራችሁን እስከዘላለም ብያለሁ !!!!

  • @semutube4577
    @semutube4577 4 роки тому

    Wa wr wb mashallah allah fikerachun yichemerelachu

  • @የአርሴማልጅ-ደ3መ
    @የአርሴማልጅ-ደ3መ 4 роки тому +46

    በራስሽ አማርኛ አውሪ ባደግሽበት መምላቀቅ አያምርብሽም እንዴ ባልሽ አውሪ በተረፈ ይመቻችሁ

  • @kedirahmed710
    @kedirahmed710 2 роки тому

    አማራኛሺን አስተክክልየ አትኮላተፊ አወል ጀግና loue

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ

    ሰለትዳር ያነሳችሁት ምርጥ ምክርነው በዱኒያ ምድር የሚጥመኝ ነገር ቢኖር ትዳር ነው አግቡ ያላገባቹሁ

  • @ኡሙመሀመድየአሏህባሪያ

    ወይኔ ስአዲ ስላም ነው ማሬ ወይ አጋጣሚ እኔም የውረጌሳ ልጅ ነኝ ያውም ሞላ ከተማ ስፈር የኔ ቆንጆ

  • @አልሃምዱሊላህአልሃም-ዐ6ለ

    ለመጀመሪያ ግዜ. ኮሜንት ስሰጥ በጣም ታምራላችሁ. ግን ሰአዲ አማረኛውን ልተፊው ነው እንዴ. በይ. በይ ወደራስሽ ተመለሽ ልክ እንደሱ አውሪ

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @ኑርየሀሚድ
    @ኑርየሀሚድ 4 роки тому

    ምርጥ ጥዶቺ ፈጣሪ አይለያቺሁ ውለዱ ክበዱ ምርጦቺ

  • @ሱሱወሎየዋየኤርዶጋንወዳጃ

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
    ወሎየ ሥለሆናችሁ ነው ውበት ፀባይ እርጋታ ያላችሁበርቱ ወላሂ ለኔ ሱሥነው የሆናችሁብኝ አትጥፉ በሳምንት 3 ግዜ ኑ

  • @saadauae9466
    @saadauae9466 2 роки тому

    መሻአሏህ 😜ሱሱየ የኔ አይን አፋር

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 роки тому +4

    እህል ውሃ ውይ በጣም ነው የሳቃችሁኝ ስአድ አይን አፍር እድኔ ስው እክለምድ በጣም ነው እምፍራው ፍቅር እስከ መቃብር

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።