Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከምንም በላይ ደሰ የምትሉኝ ነገር ቢኖር ሰትጀምሩ አሰላሙአለይኩም ብላችሁ ነዉ የምጀምሩት ጎበዞች ናችሁ ማሻአላህ
Mashallah
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ዜድየ ደምሪኝ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
አወ ወላሂ
አወልን ቤተሰቦችህን ለሰአዳ አስተዋውቃት የምትሉ በላይክ እሳዩኝ እኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😮😂😂😂😢😅😊😢😮🎉🎉😢😅😢😮😊😂❤😂🎉😢😮😅😊
ኦኦኦ የኔ ወንድም ምናለ ለሁሉም ሴት ያንተ አይነት ወንድ ቢያድለን🥺🥰🥰🥰🥰🥰አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ🤲🤲💕❣️❣️❣️❣️❣️❣️
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
ሴቶችየ አትሸወዱወንዶችወስጣቸውሌላላያቸውሌላነውዎውውውውዎ
ua-cam.com/video/bW_o6LcerbI/v-deo.html
በጣምየኔቆጆ
ሴቶች ካሜራ ላይ ያለው ሁሉ እውነት አይምሰላችሁ ስንቱ ነው ካሜራ ላይ ያላሱ አልኖርም ያለሷ አልኖርም ያለው ሁላ ከጀርባው ብዙ ጉድ አለው
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በ
ሁሱጄዛከላህይር🌹🌹🌹🌹ሰዐወ
ሠላሁአለይሂ ወሠለም
እኔምለው ይሄ ቻናል የሁሱ ነው ?
@@ጀሚላወሎየዋ ማተወቃት አይመስለኝም
ወላሂ ሱስ ሆናችሁብኛል ቶቶሎ ብቅ በሎ ደሰ ትሉኛላችሁ ምረጥ ጥንዶች
ማሻአላህ ደሥ ሢሉ❤❤❤👈
@@kamilawollo7528 እሽ
እህት ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አህለን እህት ዩቱቤን ሰብስክራብ አሪጊኝ❤❤❤
ለምን በቀን በቀን አለቁም ሲቀጥል አባትህን ሙፋጀአ አድርጉት የምትሉ ለይኩኝ
መቸም ጎንፎ ደርሰው አባቱን ሳያዩ እይመጡም ያው ግን ከካሜራ ጀርባ አርገውትነው
ጎበዝ እደዚህ የሀበሻ ባሎችፍቅር ስጧቸው ለሚስቶቻችሁ ዝብሎ ብር ላኪ ማለት ብቻ ይደብራል 👍👌
ክክክክክ
Aeywa 🤣🤣
ማንያቀምሠዋል
እኳን ደስ አላችሁ ከስደት መልስ ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል ገዘባችሁ ደግሞ ባይወሰድባችሁ ደስታችሁ ሙሉ ነበር ብቻ ለበጎ ነው እናንተ ብቻ ጤናችሁን ይስጣችሁ
ደስስስ እሚሉ እርግት ያሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ደስ ሲሉ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹ስጦታ ተሰጣጡ ዉደታን ይጨምራል ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@kamilawollo7528 ደምሪኝ ውዴ
@@rehmamare1995 ደምሪኝ ውዴ
አወሎ ሳዲ ስትገባ ወዝክ ተመለሰ ማሻላህ የምወዳቹ
የኔ ውዶች ደርባባነታቸው ሲያምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍😍😍😍
ማሸአላህ❤❤❤
የልጂ አዋቂአወል ጎበዝ ውደታእስከጀነት ውዶቼ
አወል ወድሜ እኳን ደስ አለህ እዉነት ለመናገር ታሪክህን ስታወራ በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ ግን አልሀምዱሊላህ ምርጥ ሚስት ሰጥቶሀል ምርጥ ቤተሰብም አላት
ምርጥ ጥዶች እቃችሁ እደጠፋ ቀር የምር እኔ እራሱ ተናደድኩ ለናተ እግዚአብሔር ይመልሥላችሁ
ምርጥ 👌👌ጥዶች አላህ ይጨምራችሁ
@@kamilawollo7528 ውደደምሪኝእመልሳለሁ
ማሻ. አላህ. አወል &ሰአዲ 💚💛❤👍
እቃችሁን አላህ ያስመልስላችሁ 🌺💞
እቃችው ተገኘብየ ደስብሎኝ ነበር
@@ያማራዋነኝየወሎጠበለል እኔ እራሱ ወላሂ
ነኢማየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ
እኔደሞእካንደሥአለሽሢሉ እቃቸዉተገኘብየነበረ ብቻ ሀቃችሁን አያሥበላባችሁ
@@emuzenat3316 እሙ ዚነትየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ሰብሰክራይብ አድርግኘ
ማሻአላህ ሀይቅ በጣም ደስ ይላል ስአድ አለባበስሽ ማሻአላህ የኔ ውድ በዚሁ ቀጥይበት ብዙወቹ አገር ሲገቡ ተበላሽተዋል በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ወላሂ ስታምሩማሸአሏህ እናተን ሳያችሁ የባሌ ናፍቆት ይደፋኛል ይበልጥ አቦ አሏህ ይጠብቃችሁ ሰአድየ የኔ ቆጆ ዝብየ ሳይሽ ስወድሽ ቅመም 🥰 አወል ደሞ የሆክ የዋህ አሏህ ይጠብቃችሁ ማሮቸ ግን የጠየኳችሁን አመልሱም 😎
Misha allha fekerachuna allha yabizalichu linama dua aderagulega kawodu bilani kaleja allha bisalima yaganigega😘😘😘😘
እናት ስልምግብታውራላቸሁ እኔ አየሩ ናፍቆኝ እስኪ ኮሜታትሮቸ የሀግራቸን ስላም እድመልስ ዱአ አርጉ ውላሂ እንድኔ የሀግሩስላም የናፍቀው እስኪ ልያቸሁ በላይክ
እህቴ።አሠላሙአለይኩም።እንኳን።ለዚህ።አበቃሽ።አላህ።እርዝቅሽን።በሀገርሽ።ያድርግላችሁ።ውለዱ።ክበዱ።ማሻአላህ።💕💕💕💕💕💕
እንዴትነዉ አወል እና ሠአድ ጓዟችሁን አገኛችሁት ወይ አላህ ሀቃችሁን ይመልስላችሁ ስወዳችሁ
ምርጦ ይመቻች ደስ ስትሉ ማሻኣላህ አላህ አቃችሁን ያስመልስላችሁ🥰🥰🥰🥰
ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል
ማሻ አላህ በጣም ደሥ ታላላችሁ በመቀጠል የሀይቅን ድባብ ሥላሣያችሁን አመሠግናለሁ ሠፈሬ ናፍቃኝ ነበር የአላህ
አወል የእሷን ወንድሞች እንደ ታላቅ ወንድም ሁነህ ነው ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
ገኒ ደምሪኝ እህት
ክክክክክ እንደ ይሔን ልበላ ነው እጋጊራ አልበላም አላለም አሳውን ኧረ የት ሒጀ ልሳቅ የኔ ሚስኪን
እኔም፡፡ስመጣ፡የመጀመሪያ የ፡ጉብኝት፡፡ሀይቅነወ፡፡ኢሻአላህ 😍😍😍😍
እኔም ባሌጋ ኢሻአላ ያርብ
ማሻአላህ
እኔም
ማሽአላህ ማሸአላህ የኔውድእህት እናወድሞችአላህይጠብቃችሁበድጋሜማሸአላህደስትላላችሁ
ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ 💕ውለዱ ክበዱ🥰🥰
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለቤታችሁ አድስ ነኝ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
አላህ ሡበሀነዉ ታአላ እቃችሁን በጃችሁ ያስገባላችሁ ምርጦች ❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቅድሚያ አወልና ሠአዲ እኳን ደስ አላችሁ በሰላም ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ሲቀጥል ሀይቅ ባህርን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል ሀገሬን
ሀይቅ አገሬ ስወድሽ ኢንሻ አላህ የኛም ተራ ይደርሳል የመዳም ቅመሞች አይዞን ውዶቸ ዘና በሉ ሠአድየ የኔ ውድ
ኡሻአላህ 🥰🥰
የኔ ውዶች እኳን ለዚህ በሀገራችሁላይ ደስታንአደላችሁ 💙🦋
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አለሰህ ይጨምርላችሁ
ለምንግን እቃወችን አትቀበልም አተ ታማኝ ነህ ከውጭ ብዙሰወች ተቀበልልኝእደሚሉህ እርግጠኛነኝ እደህያልኩ ፍቅርና ታማኝ ስለሆክብቻነው እኔ ወላሒ በጣም ነው የወደድኩህ እኔ እቃ ስልክ ላተነው የምልከው ደግሞ አተናኔ የምሚሳሰል ትልቅ ፈተና የገጠመነበር ቢደወችህን እያየሁነበር ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉምያልፋል እየው ዛሬ ሳክ ሳኩኝ ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊሊህ ይሔን ኮሜት እደምታነበው እርግጠኛነኝ እስተመጨረሻው የደስታና የፍቅር ያርግልህ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እሽ
ማሻአላህ ደስይላል ሀገራችን ሀይቅን ስለጎበኛችሁ ደስብሎኛል ሀይቅ ሙቀትነችአይበርድም፣አይዛችሁ
ባጭር ቃል ምርጥ ጥዶች 💚💛💜👌
ስአድ እና አወል ምረጥ ጥንዶች ማሻአላህ ውለዱ ክበዱ
ምርጥ ጥዶች አላህ ይጠብቃቹህ እቃቹህን አልመለሱላቹህም
እምዬ ሀይቅ እኛ ተወልደን ያደግንባት ወደውጭ መኖር እንፈልጋለን ከሀይቅ ውጭ ያሉት ደሞ ሀይቅን ይመኟታል ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
የአወል እና የሰአድ ቤተሰቦች የሰው ደስታ የሚያስደስተው ደምሩኝ
እቤቴ ነይና ደምሪኝ እኔም ልደምርሽ በዚህ ያነሳል
ደመርኩሽ እኔም ቤት ነይ በቅንነት እንደማመር
እሽ 😘😘😘
@@helimayoutube8172 በዚህ ያነሳል እቤትሽ ልምጣ አንችም ነይ
እሺ ውደ
ማሻአላህበጣምደሰይላልሀይቅ እናመሰግናለንአወል
አወል & ሰዓዲ እንዴ ተከታታይ ድራማ ነው እምከታተላችሁ 🥰🥰🥰
Mashaa aallh ans matii kesani ganaa as wr wb
ስአዲና አወሌ ስወዳችሁ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤👌👌
እንኳን ሰላም ገባሽ የኔውድ አር ስደት ይብቃን ይኸው እኔም 11አመቴን ያዝኩ ፈጣሪ ሃገሬ መልሰኝ ለማይሞላ ኑሮ ❤👍
የኔ ውቦች ስታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው
ሰብስክራይብ አርጊኝ
ማሻአላህነዉ ሢከፍችሁ በብሀር ትመጣላችሁ የዚህን ያክል ከተዳፈራችሁ ጎበዝናችሁ ወላሂ በተለይሰአድ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ በጉጉት ነዉኮ የምጠብቃችሁ Video ሰርታችሁ እስከምትለቁ ዉለዱ ክበዱ ደግሞ ጎረቤቶቸ ሁናችሁልኛል እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ ሀይቅ የትዉልድ ሀገሬ ተናፍቀሻል እስከማይሽ ቸኩያለሁ 😢
ማሻአላህ በርቱ ያሀገሬ ልጆች እናመሰግናለን ሀይቅን ሰላሳያችሁን
አላህ ያዋዳችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በሰላም በጤና ያረቢ
ሀግሬ ሀይቅ እኔም መቼ ይሆን ገብቸ ፍታ የምልብሽ አወልና ሰአዲ ማሻአላህ በርቱልኝ
ማሻ አላህ ወላ ደስ ስትሉ በቃሰአድ ወድምሽን ለኔ ዳሪኝ🤔😜😜🤭🔐 ወይኔ እድሪስ እጋግራ አልበላም አላለም 😂😂😂😂♾🌹🌹🌹
ገና ህፃንኮነው 15አመት ልጅነው ምኑሸነው 🤣🤣🤣
Kkkkkkk
መሸአላህ ሰአድየ የኔደረባባ ሁሉን አሟልቶ የሠጠሺ
ማሻአላህ ምርጥ ጥንዶች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ኡፍፍፍፍፍ ማሻአላህ ደሦ ሥትሉኝ አላህ ይጨምርላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝
አወልየ በጣም ደስ ብሉሀል እኮንም ደስ አለህ ታሳዝነኛለህ ወላሂ ታሪክህን ከሰማሁ ወድህ
እህት ደምሪኝ
ያገሬ ልጆች ዋው እኔኮ የ ሀይቅ ልጆች አትመስሉኝም ነበር በሉ በርቱ ብዙ የሚሰሩ ነገሮች አሁ ሀይቅ ላይ የቃ ዋጋወችን የልብስ ቁም ሳጥን ቦፎ ሀልጋ ዋጋወችን እናም ታሰሩልን አላችሁ
ስጠብቅ ነበር ስአዲ እና አውል ምርጥ ጥንዶች
መሸአላህ አገሬ ሀይቅ በጣም ታምራለች እኳእኛንም ለሀገራችን ያብቃን
አቦ ቶሎቶሎ ቪዲዎ ስሩ የምር ሱስ ነው የሆናችሁብኝ😍😍😍😍😍😍
ደስ ስትሉ ሁሌ በፍቅር ኑሩ የኔምርጦች እቃችሁስ ከምን ደረሰ
ማሻአላህ ስታምሩ ምርጥ ጥዶች💕💕
ወይ ሀገሬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ሚሥቴጋር ኢሻአላህ አድቀን እመጣለሁ እድትቀበሉኝ ያገሬ ልጆች ። ፍቅር እሥተመቃብር ብያለሁ ።❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅
ሀይቃችንኮ ትለያለች ትዝታዬዋ 😍😍
እውነትነው 🥰🥰
ሀዩ ደምሪኝ እህት
@@TUBE-rv9zs እሽ😍
@@hayatmohmmed2711 አመሰግናለሁ የኔቅን
የኔውዶች መሻአላህ አላህ ፍቅሩን ያብዛለችሁ የሀቅ ገንዘባችሁን አላህ በጃችሁ ይመልስላችሁ
በጉጉት ስጠብቅ ተቀደምኩ የኔ ምርጦች እኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ደስትላላችሁ😍😍👍👍👍
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ
ለናንተ እኔ በጣም አዝኛለሁ እቃችሁ በመጥፋቱ 💔😪እግዚአብሔር እቃችሁን ያስገኝላችሁ
ይችኮ ወሸታቸው ሳኩን አቀርም ምክኔቱም ያስታውቅባቸዋል
@@ssaa6844 አወትዋሻች ሳአድ አቃታለሁ
@@ssaa6844 ምነው ዉሸት በሆነ
@@ssaa6844 እዉነት ግን እኔም ተናድጃለሁ 😞
እኔ እራሱ ማርያምን
ሀይቅኮ ታምራለች ኢሻአላ አላህ ከፈቀደ እኔም እኖርባታለሁ አላህ ሰላሞን ያብዛልን
እኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ጥዶች ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ እቃችሁ በመጥፉቱ በጣም ነው የነደደኝ ብቻ ፈጣሪ ያስገኝላችሁ
ሀይቅ የቆጆዎች አገር ዘናበሉባት ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀቃችሁን አላህ ያስመልስላችሁ
ያረብ
አወሌ ምርጥ ባል ነህ አላህም አውቆ ምርጥ ሚስት ሰቶሀል ❤️👈
እኔ በቅርብ ነው እናተን መከታተል የጀመርኩት በጣም ምርጥ ጥዶች ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለብዙ ሰው ትምርት ትሆናላችሁ ❤❤
እኔም እንደዛው
አሰላም አለኩም አህለን ሰአድ እና አወል ማሻ አላህ አገሬ ሀይቅዳራ😘😘
እኔ ደሞ የሻንጣው መጥፋት ፕራንክ ልትሉን መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር
እኔምመለሰልንሊሉመስሎኝነበረ😥
ፀጉርሽን ዝቅ አድርገሽ እሰሪ ሀቢበቲ በተረፈ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ስወዳችሁ ስታምሩ እህታሞች ነው የምትመስሉኝ
ስታምሩ አንተም.ቤተሰብህ ጋር.ይዛሀት.ሂድ.በተለይ.አባትህ.ጋርሲገናኙ.እንዲታሳየን.አማና
ወይኔ ደስ ስሉ አይለያችሁ ምርጦቸ ❤❤❤እድሪስ በሳቅ ገደልከኝ እጋግራ አላለም😀😀😀😀😀
ሚስኪን ነፈር በመጀመሪያስ ላይስ የተረፈውን ነው የምበላው ያለውስ😂😂
Gen mn malt new engagerq
@@لامعبودإلالله እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
@@zeyinbomer3212 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
ማሻ አሏህ ስታምሩ ሱስ ሆናችሁብኛል ቶቶሎ ልቀቁ ቪድወ
አገራችንን አላህ ሰላም ያርግን ያረብ ሁሉም በአገር ያምራል
ዙዙ ደምሪኝ እህት
ዋው በጣም ደስስ ይላል ሠላማችሁ ይብዛ ዉዶቸ❤
ማሻአሏህ ሀይቅዳር የምጠላው ሙዚቃውን ብቻ ነው ሁቡን ይጨምረላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች
እህት ደምሪኝ በቅንነት
ወላሂ ሡሥ ነው የሆናችሁብኝ ምን እንዴምላችሁ አላውቅም ለናንተ ቃላት ያጥረኛል ውብ እና ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በተረፈ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉልን ትናፍቁናላችሁ አብሽሩ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔💔A❤S 💞💞💞💞❣️❣️❣️💕💕💕💕👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹AWEL &Seadi💔💔💔💔
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ደምሩኝ
ማሻአላህ ተባረከላህ ሀይቅ ሀገሬ ስወድሺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍
ወይኔ ስታምሩ ማሻአሏህ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ቀን ያብቃን
ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት
@@ZAMZAM-dz6dr እኔንም አድርጊኝ እሽ
ከድሪዋ የኔዉድ 💘💘💘💘💘አላህያዋዳችሁ💘💘💘💗💗💗💗🎁🎁🎁🎁🎁🎁💘💗💗🎁🎁ሰአዳየ የኔዉድ 🎁🎁🎁🎁🎁💗💗💗🎁💗💗💗🎁💗💗🎁💗💗🎁🎁💗💗💗🎁💗💗💗💗💗💘💗💗💗💘💗🎁🎁
የመዳም ቅመሞች አይዞን እኛም አድቀን ተራይደርሰናል ኢንሻአላህ ሀገር ሰላም ሰፍኖ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰአድ አወል ሀሪፍ ነው ሀይቅዳር ናፍቆኛል ሀገሬ ውድድድድ♥ ሰብእስክራይብ አርጉኝ
ኢሻአላህ ጀማል የወንዜልጅ እኔም ሀይቅ ንፍቅ ብሉኛል
ኢንሺ አለህ
ኢሻአላህ ለሰአድና ለአወል ያዘነበ ጌታ ለኛም ሳያካፋ አይቀርም አይዞን. አድቀን በሚል ተስፋ
@@ዜድቢትባባ ኢንሻአላህ ውደ ሰብ አርጊኝ
ውይ🥺 እፉ እፉ እኔም ሀይቅየ በጣም ነው የናፈቀኝ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን 🥰🥰
የሰአድ ወድም ልክደኔነው ያፍራል ይፈራል ፍቅርማ ከናተጋ ተቀጨ ጉል ማሻአላህ
አወል እና ሰአዲ አህለን ወሰህለን ግን እቃው እምን ደረሰ ??
ማሸአላህ ሀገራቺን እኮ ከማንም ማንም ዉብናት ዳመናዋ ጪጋጉ ሽዉ ሽዉ የሚለዉ ንፁህ አየረ ያረብ ሰላምን አብዛልን
ምርጥ ጥንዶች ማሻ አላህ ንፁህ ገንዘባችሁን አላህ ያሥገኝላችሁ
ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
ይሄ ሠርፕራይዝ ነውጅ ጵራንክ አይደለም ሠአድ ደሞ በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌🌹🌹🌹
ማሸአለህ ስታምሩ ፍቅር አብዝቶ ይጨምሪለቹ❤🙏
ሉሉ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@@TUBE-rv9zs ነይ አንቺም
ከምንም በላይ ደሰ የምትሉኝ ነገር ቢኖር ሰትጀምሩ አሰላሙአለይኩም ብላችሁ ነዉ የምጀምሩት ጎበዞች ናችሁ ማሻአላህ
Mashallah
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ዜድየ ደምሪኝ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
አወ ወላሂ
አወልን ቤተሰቦችህን ለሰአዳ አስተዋውቃት የምትሉ በላይክ እሳዩኝ እኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😮😂😂😂😢😅😊😢😮🎉🎉😢😅😢😮😊😂❤😂🎉😢😮😅😊
ኦኦኦ የኔ ወንድም ምናለ ለሁሉም ሴት ያንተ አይነት ወንድ ቢያድለን🥺🥰🥰🥰🥰🥰
አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ🤲🤲💕❣️❣️❣️❣️❣️❣️
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
ሴቶችየ አትሸወዱወንዶችወስጣቸውሌላላያቸውሌላነውዎውውውውዎ
ua-cam.com/video/bW_o6LcerbI/v-deo.html
በጣምየኔቆጆ
ሴቶች ካሜራ ላይ ያለው ሁሉ እውነት አይምሰላችሁ ስንቱ ነው ካሜራ ላይ ያላሱ አልኖርም ያለሷ አልኖርም ያለው ሁላ ከጀርባው ብዙ ጉድ አለው
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በ
ሁሱጄዛከላህይር🌹🌹🌹🌹ሰዐወ
ua-cam.com/video/bW_o6LcerbI/v-deo.html
ሠላሁአለይሂ ወሠለም
እኔምለው ይሄ ቻናል የሁሱ ነው ?
@@ጀሚላወሎየዋ ማተወቃት አይመስለኝም
ወላሂ ሱስ ሆናችሁብኛል ቶቶሎ ብቅ በሎ ደሰ ትሉኛላችሁ ምረጥ ጥንዶች
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ማሻአላህ ደሥ ሢሉ❤❤❤👈
@@kamilawollo7528 እሽ
እህት ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አህለን እህት ዩቱቤን ሰብስክራብ አሪጊኝ❤❤❤
ለምን በቀን በቀን አለቁም ሲቀጥል አባትህን ሙፋጀአ አድርጉት የምትሉ ለይኩኝ
መቸም ጎንፎ ደርሰው አባቱን ሳያዩ እይመጡም ያው ግን ከካሜራ ጀርባ አርገውትነው
ጎበዝ እደዚህ የሀበሻ ባሎችፍቅር ስጧቸው ለሚስቶቻችሁ ዝብሎ ብር ላኪ ማለት ብቻ ይደብራል 👍👌
ክክክክክ
Aeywa 🤣🤣
ማንያቀምሠዋል
እኳን ደስ አላችሁ ከስደት መልስ ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል ገዘባችሁ ደግሞ ባይወሰድባችሁ ደስታችሁ ሙሉ ነበር ብቻ ለበጎ ነው እናንተ ብቻ ጤናችሁን ይስጣችሁ
ደስስስ እሚሉ እርግት ያሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ደስ ሲሉ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹ስጦታ ተሰጣጡ ዉደታን ይጨምራል ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@kamilawollo7528 ደምሪኝ ውዴ
@@rehmamare1995 ደምሪኝ ውዴ
አወሎ ሳዲ ስትገባ ወዝክ ተመለሰ ማሻላህ የምወዳቹ
የኔ ውዶች ደርባባነታቸው ሲያምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍😍😍😍
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ማሸአላህ❤❤❤
የልጂ አዋቂአወል ጎበዝ ውደታእስከጀነት ውዶቼ
አወል ወድሜ እኳን ደስ አለህ እዉነት ለመናገር ታሪክህን ስታወራ በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ ግን አልሀምዱሊላህ ምርጥ ሚስት ሰጥቶሀል ምርጥ ቤተሰብም አላት
ምርጥ ጥዶች እቃችሁ እደጠፋ ቀር የምር እኔ እራሱ ተናደድኩ ለናተ እግዚአብሔር ይመልሥላችሁ
ምርጥ 👌👌ጥዶች አላህ ይጨምራችሁ
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
@@kamilawollo7528 ውደደምሪኝእመልሳለሁ
ማሻ. አላህ. አወል &ሰአዲ 💚💛❤👍
እቃችሁን አላህ ያስመልስላችሁ 🌺💞
እቃችው ተገኘብየ ደስብሎኝ ነበር
@@ያማራዋነኝየወሎጠበለል እኔ እራሱ ወላሂ
ነኢማየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ
እኔደሞእካንደሥአለሽሢሉ እቃቸዉተገኘብየነበረ ብቻ ሀቃችሁን አያሥበላባችሁ
@@emuzenat3316 እሙ ዚነትየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ሰብሰክራይብ አድርግኘ
ማሻአላህ ሀይቅ በጣም ደስ ይላል ስአድ አለባበስሽ ማሻአላህ የኔ ውድ በዚሁ ቀጥይበት ብዙወቹ አገር ሲገቡ ተበላሽተዋል በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ወላሂ ስታምሩማሸአሏህ እናተን ሳያችሁ የባሌ ናፍቆት ይደፋኛል ይበልጥ አቦ አሏህ ይጠብቃችሁ ሰአድየ የኔ ቆጆ ዝብየ ሳይሽ ስወድሽ ቅመም 🥰 አወል ደሞ የሆክ የዋህ አሏህ ይጠብቃችሁ ማሮቸ ግን የጠየኳችሁን አመልሱም 😎
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
Misha allha fekerachuna allha yabizalichu linama dua aderagulega kawodu bilani kaleja allha bisalima yaganigega😘😘😘😘
እናት ስልምግብታውራላቸሁ እኔ አየሩ ናፍቆኝ እስኪ ኮሜታትሮቸ የሀግራቸን ስላም እድመልስ ዱአ አርጉ ውላሂ እንድኔ የሀግሩስላም የናፍቀው እስኪ ልያቸሁ በላይክ
እህቴ።አሠላሙአለይኩም።እንኳን።ለዚህ።አበቃሽ።አላህ።እርዝቅሽን።በሀገርሽ።ያድርግላችሁ።ውለዱ።ክበዱ።ማሻአላህ።💕💕💕💕💕💕
እንዴትነዉ አወል እና ሠአድ ጓዟችሁን አገኛችሁት ወይ አላህ ሀቃችሁን ይመልስላችሁ ስወዳችሁ
ምርጦ ይመቻች ደስ ስትሉ ማሻኣላህ አላህ አቃችሁን ያስመልስላችሁ🥰🥰🥰🥰
ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ማሻ አላህ በጣም ደሥ ታላላችሁ በመቀጠል የሀይቅን ድባብ ሥላሣያችሁን አመሠግናለሁ ሠፈሬ ናፍቃኝ ነበር የአላህ
አወል የእሷን ወንድሞች እንደ ታላቅ ወንድም ሁነህ ነው ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
ገኒ ደምሪኝ እህት
ክክክክክ እንደ ይሔን ልበላ ነው እጋጊራ አልበላም አላለም አሳውን ኧረ የት ሒጀ ልሳቅ የኔ ሚስኪን
እኔም፡፡ስመጣ፡የመጀመሪያ የ፡ጉብኝት፡፡ሀይቅነወ፡፡ኢሻአላህ 😍😍😍😍
እኔም ባሌጋ ኢሻአላ ያርብ
ማሻአላህ
እኔም
ማሽአላህ ማሸአላህ የኔውድእህት እናወድሞችአላህይጠብቃችሁበድጋሜማሸአላህደስትላላችሁ
ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ 💕ውለዱ ክበዱ🥰🥰
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለቤታችሁ አድስ ነኝ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
አላህ ሡበሀነዉ ታአላ እቃችሁን በጃችሁ ያስገባላችሁ ምርጦች ❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቅድሚያ አወልና ሠአዲ እኳን ደስ አላችሁ በሰላም ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ሲቀጥል ሀይቅ ባህርን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል ሀገሬን
ሀይቅ አገሬ ስወድሽ ኢንሻ አላህ የኛም ተራ ይደርሳል የመዳም ቅመሞች አይዞን ውዶቸ ዘና በሉ ሠአድየ የኔ ውድ
ኡሻአላህ 🥰🥰
የኔ ውዶች እኳን ለዚህ በሀገራችሁላይ ደስታንአደላችሁ 💙🦋
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አለሰህ ይጨምርላችሁ
ለምንግን እቃወችን አትቀበልም አተ ታማኝ ነህ ከውጭ ብዙሰወች ተቀበልልኝእደሚሉህ እርግጠኛነኝ እደህያልኩ ፍቅርና ታማኝ ስለሆክብቻነው እኔ ወላሒ በጣም ነው የወደድኩህ እኔ እቃ ስልክ ላተነው የምልከው ደግሞ አተናኔ የምሚሳሰል ትልቅ ፈተና የገጠመነበር ቢደወችህን እያየሁነበር ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉምያልፋል እየው ዛሬ ሳክ ሳኩኝ ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊሊህ ይሔን ኮሜት እደምታነበው እርግጠኛነኝ እስተመጨረሻው የደስታና የፍቅር ያርግልህ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እሽ
ማሻአላህ ደስይላል ሀገራችን ሀይቅን ስለጎበኛችሁ ደስብሎኛል ሀይቅ ሙቀትነችአይበርድም፣አይዛችሁ
ባጭር ቃል ምርጥ ጥዶች 💚💛💜👌
ስአድ እና አወል ምረጥ ጥንዶች ማሻአላህ ውለዱ ክበዱ
ምርጥ ጥዶች አላህ ይጠብቃቹህ
እቃቹህን አልመለሱላቹህም
እምዬ ሀይቅ እኛ ተወልደን ያደግንባት ወደውጭ መኖር እንፈልጋለን ከሀይቅ ውጭ ያሉት ደሞ ሀይቅን ይመኟታል ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
የአወል እና የሰአድ ቤተሰቦች የሰው ደስታ የሚያስደስተው ደምሩኝ
እቤቴ ነይና ደምሪኝ እኔም ልደምርሽ በዚህ ያነሳል
ደመርኩሽ እኔም ቤት ነይ በቅንነት እንደማመር
እሽ 😘😘😘
@@helimayoutube8172 በዚህ ያነሳል እቤትሽ ልምጣ አንችም ነይ
እሺ ውደ
ማሻአላህበጣምደሰይላልሀይቅ እናመሰግናለንአወል
አወል & ሰዓዲ እንዴ ተከታታይ ድራማ ነው እምከታተላችሁ 🥰🥰🥰
Mashaa aallh ans matii kesani ganaa as wr wb
ስአዲና አወሌ ስወዳችሁ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤👌👌
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
እንኳን ሰላም ገባሽ የኔውድ አር ስደት ይብቃን ይኸው እኔም 11አመቴን ያዝኩ ፈጣሪ ሃገሬ መልሰኝ ለማይሞላ ኑሮ ❤👍
የኔ ውቦች ስታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው
ሰብስክራይብ አርጊኝ
ማሻአላህነዉ ሢከፍችሁ በብሀር ትመጣላችሁ የዚህን ያክል ከተዳፈራችሁ ጎበዝናችሁ ወላሂ በተለይሰአድ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ በጉጉት ነዉኮ የምጠብቃችሁ Video ሰርታችሁ እስከምትለቁ ዉለዱ ክበዱ ደግሞ ጎረቤቶቸ ሁናችሁልኛል እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ
ሀይቅ የትዉልድ ሀገሬ ተናፍቀሻል እስከማይሽ ቸኩያለሁ 😢
ማሻአላህ በርቱ ያሀገሬ ልጆች እናመሰግናለን ሀይቅን ሰላሳያችሁን
አላህ ያዋዳችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በሰላም በጤና ያረቢ
ሀግሬ ሀይቅ እኔም መቼ ይሆን ገብቸ ፍታ የምልብሽ አወልና ሰአዲ ማሻአላህ በርቱልኝ
ማሻ አላህ ወላ ደስ ስትሉ በቃሰአድ ወድምሽን ለኔ ዳሪኝ🤔😜😜🤭🔐 ወይኔ እድሪስ እጋግራ አልበላም አላለም 😂😂😂😂♾🌹🌹🌹
ገና ህፃንኮነው 15አመት ልጅነው ምኑሸነው 🤣🤣🤣
Kkkkkkk
መሸአላህ ሰአድየ የኔደረባባ ሁሉን አሟልቶ የሠጠሺ
ማሻአላህ ምርጥ ጥንዶች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
እሕትአለምየዎደምሪኝማሬ
ኡፍፍፍፍፍ ማሻአላህ ደሦ ሥትሉኝ አላህ ይጨምርላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝
አወልየ በጣም ደስ ብሉሀል እኮንም ደስ አለህ ታሳዝነኛለህ ወላሂ ታሪክህን ከሰማሁ ወድህ
እህት ደምሪኝ
ያገሬ ልጆች ዋው እኔኮ የ ሀይቅ ልጆች አትመስሉኝም ነበር በሉ በርቱ ብዙ የሚሰሩ ነገሮች አሁ ሀይቅ ላይ የቃ ዋጋወችን የልብስ ቁም ሳጥን ቦፎ ሀልጋ ዋጋወችን እናም ታሰሩልን አላችሁ
ስጠብቅ ነበር ስአዲ እና አውል ምርጥ ጥንዶች
መሸአላህ አገሬ ሀይቅ በጣም ታምራለች እኳእኛንም ለሀገራችን ያብቃን
አቦ ቶሎቶሎ ቪዲዎ ስሩ የምር ሱስ ነው የሆናችሁብኝ😍😍😍😍😍😍
ደስ ስትሉ ሁሌ በፍቅር ኑሩ የኔምርጦች እቃችሁስ ከምን ደረሰ
ማሻአላህ ስታምሩ ምርጥ ጥዶች💕💕
ወይ ሀገሬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
እኔም ሚሥቴጋር ኢሻአላህ አድቀን እመጣለሁ እድትቀበሉኝ ያገሬ ልጆች ። ፍቅር እሥተመቃብር ብያለሁ ።❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅