Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የልማር ህፃኗ ልጅ አወሌ ስትል የኔ ጣፋጭ እደወይኔ ደስ ስትሉ በአላህ ማሻአላህ እኛንም ከስደት አውጥቶን ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን
ስታሥቀኑ እናትህ ማሽአላህ ታሪክህን ስሰማ አሳዝነኸኝ ነበር ግን አላህ ምርጥ እናት ሰጥቶሀል ሁለየም ተደሰቱ
ሰአዲ ምርጥ ልጅ ናት ከሰው ጋ ቶሎ ትግባባለች ማሻ አላህ🌺😍
ማሻአሏህ አወልየ ሱለይማን ምርጥ ጓደኛችሁ ነው ግፉበት አሏህ ይጨምርላችሁ እስከ ህይውት ፍፃሜያችሁ አይለያችሁ
እንጀራ እናትህ መመስገን አለባት ጥሩ አስተሳሰብ ቢኖራት ነው የጠራችው ሴት ያላሰበችውን አባቶች ብዙም እውቀት የላቸውም
ሳሳሳ
ኢ ወላህ ማሻአሏህ ናትበእኛ ሀገሪ የሰአዲ ቤተሰቦች ነበሩ የሚጣሩተሰ መጀመሪያ
እናቱ መስላኝ
እናትህ ማሻ አላህ ገና ልጅ ናት ያው ባትወልድህም እናትህ ነች ሚባለው ስትቀርፁ ፀጉሯን እንዲትሸፍን ንገሯት
አላህ ያቆይሽ ውዴትክክል
👍👍👍👍
🤣🤣🤣🤣🤣
ወላጁ ስላልሆነች ነዉ መሰል ዝምብሎ ቀረፃት አሳዘነችኝ
@@BirukTuba5335 አይ የናተ ስላልስታወሰ ይሆናል እጂ ያዉእናት አይደለች
የአላህ ራህመት በእኛ ላይ ይሁን ውድ እህቶች
አሚን
ወንድሞችም
Amin
አሚን ያሰላም
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤🌹🌹በርቱ. ፍትህ ለዘመና ካሴ😭😭❤❤❤💔💔💔
ያወል እናት ማሻ አላህ ደስ ስትል ምርጥ እናት አላህ ይጨምርልሽ ልጆችሽ ፍክት ደስ እንድላቸው ስላረግሽ ክብር ይገባሻል ስአዲ እና አወል ደስ ትላላችሁ
እናትያው ናት
@@hawamohammed2571 አቃለሁ ቢሆንም መልካም እናት ናት ጥሩ ስለሆነችላቸው እሷም እሱም ፊታቸው ላይ ደስታ ይታያል ፍቅሩን ያብዛላችው
@@Tube-zk4yh ሳህ
ወላሂ እኔ በጣም ነው ደስያለችኝእደት በክብር እዳስተናገደቻችውማሻአላ
አማትና ምራት ነው እሚባለው አንተየ ማሻ አላህ ብያለሁ ታምራላችሁ ህፃኗ ደግሞ አወሌ አወሌ የኔ ጣፋጭ እንደት ብትዋደዱ ነው ስጠራህ ካፏ ማር ጠብ ይላል
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑፕ
አሚንን ያረብ
አሚንያለረብብብብብብብብ🎉❤
ልጂነታቹንኮ🤣🤣አልጨረሳቹም የሆናችሁ አዝጎች😌🤣🤣❤️ሰወዳቹ❤️❤️❤️
እደወምኩእሱትንሸንወብላለች
ቤተሰብ አርጊኝ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
አብረው እየደጉ ነው😂
aye yewelelj
ማሻአላህ መራትናሊጅ🌺🌺🌺 እግዲህ ለኛም ከሸቃልነት ወደመልካም🌺🌺 የቤት እመቤትነት የሚቀይር መልካም ትዳር🌺🌺 ይሰጠን ያረብ አይኔ በአይን አሳየኝምትሉ🌺🌺 አሳዩኝ ሲግሎች ጉሉ አሚን እረ ህልማችን እውነትአርግልን ያረብ🥀🥀🥀🥀
አሚንንንንን ሁቢ
አሚንአላሁመአሚን
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ. ሚስኪን ሱለይማን. መቼነው አንተ ሁለት የምትሆነዎ
ፍትህ በሳዑድ እስርቤት ላሉ እስረኞች☝😢😢
😭😭😭
@@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡአሚን ደምሩኝ እህቶቼ
ወላሂ ዝም አሉቸው
አሉ እስካሁን😥😥😥😥
ፍትህ
_ኧረ ውሃ አታባክኑባቸው ወይ እኔ ተናደድኩ ስለ እነሱ👊😃 ሶለይማን የእውነት እንግዳ አትመስልም!😂 የቤት ልጅ ፈታ ያልክ ጎበዝ_
ክክክክ ሳህ
ወይኔ ወላሂ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ. ሱለይማን ምርጥ ልጅ ነህ
የወል ወንድም ነው ሱለይማን ?
@ወለተ ስላሴ እኔንጀ የሱ ወንድም ይመስለኛል
@ወለተ ስላሴ ሡሌይማንኮ የጎጃም ቢቸናልጂነዉ አወልጋር እሥርቤት 1አመትአብረዉታሥረዉ በዛነዉየተዋወቁተናግረዋል ማር
@@nuratube7991 አደለምሡለይማን የጎጃምቢቸናልጂነዉተናግረዋል አወልጋር1አመትሣኡድአብረዉታሥረዉበዛነዉየተዋወቁ ሁቤ
ማሻአሏህ ውቦች ውዴታ እሥከ ጀነት አሏህ ያርግላችሁ ሠአዲ የራያውን ቀሚሥ እናትሽ ቢለብሡት በጣም ያምር ነበር አንች ላይ ብዙም አይደለም ግን የባል ሥጦታ አይናቅም 😁😂 ማለቴ በልክሽ አልሆነም🙂
ማሻአላህ ህፃኗ አወሌ ስትል ደስ ትላለች እናተም ታምራላችሁ የሠዉ አይን ጥሩ አደለም ሚድያ ላይ ፍቅራችሁን አታዉጡ በተረፈአላህ ይጠብቃችሁ
😆😆😆😆😆😆ደህናውን ባል ይስጥሽ አላለም ክክክክክክክ 3 ምርጦች 3 እብዳች😍😍😍 ስወዳችሁ
እንጀራ እናቱ መልካም ልጅ ናት ማሻ፣አላህ ገራ ገር ናት ፊቷ ብቻ ይበቃል
ሱሌ ዲምቀታችውነህ ወላሂ ቅን ስለሆንክ ባህሪህ በራሱ ተናፋቂነው
🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣ወይኔ በዚህ ብርድ ስታምሩ አይለያችሁወደ ቤቴ ጎራ በሉ የስደት እህቶቸ🙏🙏
ማሻአላህ ዴስ የምትሉ ወሎየወች በፍቅር ኑሩ ምርጦችዪ🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ተባረከላህ እናትህ እንደ እንጀራ እናት አይደለችም አወል ደስ ስትል ደሞ ስአድን አታስጨንቃት ማክበር እንጂ አንተ አንቱ ችግር የለውም አላህ ይለያያችሁ ደስ ትላላችሁ
ማሻ አላህ ሥታምሩ አወል ሠአድ እና ሡለይማን በጣም ደሥ ትላላችሁ ምርጥ ጥንዶች ሥወዳችሁ
ያሰላም
ደምሪኝ
ሰአዳ አባቱ መጣ ሩጫዋን ቀጠለይ 👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያሥፈራል ከባል ቤተሰብ ስከጅ እኔ ከናቴቤትሳለሁ አሁንም አሁንም እየበላሁ ከባሌቤት ስሄድ አቅርቤ ለመብላት እየፈራው በጣም ይርበኝ ነበር ቡሀላ እራቡጋር ተላመድን
ያው እንደምታዩት አስባልቱ የከብት መሄጃ ነው መኪና አልፎ አልፎ ነው ሚሄደው😂😂😂 ከጓደኛዬጋር እንዴት እንደሳቅን ወረቢ ይመቻችሁ ሁሌም ነው የምከታተላችሁ አወል እና ሳአዲ🥰🥰🥰
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣችሁ ሰአዳ&አወል ጓደኛችሁ ደሞ ድምቀታችሁነው ውደታ እስከጀነት 😘😘😘🥰🥰🥰🥰
ውላሂ በጣም ነው የምታምሮት አውልዋ ምርጥ ቤተሰብ አሉህ ማሻ አላህ ሱሌም አላህ እዴሚስት እድናት እድህት የምሳሳልህን ሚስት አላህ ይውፍቅህ መልካም ሰው ነህ የምር
እኔን ቢመርጠኝ ሁለ ነገሩ ሆንለት ነበር የምር ምርጥ ሠው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ወይኔ ወላሂ ደስ ስትሉ ጭሳ የአባቴ ሀገር ወድሞቹ አሉ ግነሰ አላስተዋወቀንም አስተዋውቀን ስንለው እሽ ብቻ እያለ እስካሁን አለን ወላሂ አባታችን በልጂነቱ ስለለቀቀ እናቱ ስትሞት ለቆ ወጣ አሁን ቤተሰቦቹጋ መገናኘት አይፈልግም ለምን እደሁ አላቅም እኔ ዘመዶቹን ማወቅ ፈለኩ አብዛኞቹ እየመጡ ዩናል ጊራና ነሠቸው ግማሾቹ ባውቃቸው ግን እደት ደስ ባለኝ ነበር አሁን ግን እያፈላለኩአቸው ነው ኢሻአላህ በተረፈ ስወዳችሁ አወሌ ሰአዲ ሱለይማንዬ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ማሻአሏህ ስወዳችሁ በምክኒያት ነው አሏህ ይጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ
ማሻ አላህ ስታምሩ አስቀናችሁኝ እናተ ልጆች እዘኑልን 🤕😂😂😂
ሡሌማን ማሻአላ ታምራላችሁ ጋደኝነታችሁ የቱብ ክፈትለትእሡም ይስራ ሣድ ማሻአላ ወለጅ ክበጅ የኔውድ
ሠአዲ እኮ ሚሥኪን ተናፋቂ ቆጅየ ነች የኔ ማር አላህ ይጠብቃችሁ
ሱለይማን አግብቶ ማየት የናፈቀው እንደኔ የዋህ እኮ ነው
ወላሂእኔ
ኢንሻአላህአላህ እንዴሡ መልካሚቱን ሚሥትይወፍቀው መወለዲቋንቋነው ሢያሥዴሥቱኚእኔማ
ሱለይማን ድምቀታችሁ ነው
ሱሱዬ ደምሪኝ
ኧረ ጭሳ ናችሁ ሀገሬ ሰፈሬን ነፍቆኝ ነበረ አሳያችሁኝ አመሰግናለሁ ሰፈሬን እኔ በለለሁበት ጨፈራችሁበት ሱቂቱ ደግሞ ትዚታየ
የኔ ቀበጦች ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ለእኛም ዱአ አድርጉልን ሀገራችን መጥተን አላህ ከቤተሰቦቻችን እንድያገናኘን ስደት ሰልችቶናል
ለምንድነው ከtiktok መንደር አላየሁሽ በሰላም ነው ጽፌ ነበር በውስጥ ዋናው ባለሽበት ሰላም መሆንሽ ነው
@@hayatjamal4248 መኩሸዬ ሀዩቲ ደህና ነሽልኝ አለሁ ቲክቶክ አጥፍቸው ነው መዲን አናግሪያት ስልኬን ትስጥሽ እና ነይ እሽ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ
@@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ አሚን ያረብ 🙏❤️
مانشا الله
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ወላሂ አቦ ድምፅ ሁኑዋቸዉ ሳኡድ እስር ቤት ያሉ ወገኖቻቺሁን መቸም ስቃዩን ታቁታላቺሁ ያረቢ ባለቤቴ ይሄዉ አድ አመቱ ሹመይሲ ከታሰረ እረየ ፍትህ ያለህ
ክክክክ በሳቅ ወንዝ ዳር ያላችሁ አስመሰላችሁት በሉ ያበከናችሁትን ውሃ ቅዱ ደግነቱ አምባሰል የውሃ ችግር የለብንም አጅዋ ውሃው ቀንሷል ማሻ አላህ
ውቢቷ ጭሣ ሀገሬ አሣዪኝ ሡለይማን ምርጥ ልጅ ነው ፍቅራችሁ ደሥ ይላል አሏህ ይጨምርላችሁ ሢቀጥል አወል የገበያውን አከባቢ ቪዶዎ ሥራልን
ራቅቷን የቀረፃችኋት ሴትዬ ሙስሊም ናት ካፊር ሙስሊም ከሆነች አላህን ፍሩ ካፊርም ብትሆን ራቅቷን አትቀርፁ ሙስሊምን የሚወክል ነገር ስሩ ሙስሊምን አታሰድቡ ለምትሰሩት ስራ ሁሉ የፍርዱ ቀን ትተሳሰባላችሁ ያችን ቀን ፍሩ
ደስ ስትሉ ውዶች ናችሁ 🌹🌹🌹
ትንሾ ልጅ አወል ስትል ደስ ስትል ጣፍጭ
አትሻብኝ ጌተየ አትፈሪምእደ አማቶችሽን አለቅጥምሲበዛ ጨውይማራአሉ ለማንኛው ጨዋታ ቀይሩ
ማሽሻአላ ስታምሩ ወላ እናተንሳይ ባሉካየ ትዝይለኛል❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ
ቀሚሱ ያምራል ሰአድ ለእህቴ ትገዢልኛለሽ ሀይቅነች መልሽልኝ
አወል የአባትህን ቤት ቀለሙን አሳዲስላቸው አባትህ ደስ እንዲለው
እሮቤት የባሌ አገር ጭሳ የኔ ወይኔ መጨረሻላይ ወንድሜ ሙሌጌታ የኔ ስስት ትንሹየ እፍፍፍፍ ሰአድ አመሰግናለሁ እምወሽ በጣም የኔ ማሮች ሰፈሬን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኝል መናሃራኮ የላትም ገባየና ትቤት አላት
ያረቢ አላህ ይህኩም ፀጉሯን ተገላልጣ ዬትዬብ አስገባችኋት አይይይ መጃጃል
ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል እህቴ በባሀር መታ በሰላም ገባይልኝ ሳዉዲ አልሀምዱሊላህህህህ
Ekogn dass yaleshi marre Alhamdulillah Alkulihal ❣👏
አልሃምዱሊላህ እኳንበሰላም ገባችልሺ
እንኳን ደስስስስስአለሽ ውዴ የኔ እህት ነብሰጡር ናት ዱአ አድርጊልኝ እማ
enkuan dehna gebachi
ማሻአላህ
ወላሂ ኢትዮጲያ እምጠላው ነገር ዝብ ነው ኡፍ ሲበሉም አብርው ሲያወሩም አብርው በሂወቴ እደዝብ እምጠላው ነገር የለምአወል ጨፍሩብህ እኮ ዝቦች ክክክ
ክክክክክ ቅጠል ይዘሽነው ኢትዩ ቀልዲየለም
@@TUBE-rv9zs አወ እሙየ
ኧረ እዚህ ም አለ እንደ ኢትዮጵያ ባይሆንም
ማሻአላ አወሌ እናትእጂ እጀራ እናት አይደለችም ማሻአላ ደስ ስትል እናትህ በጣም ነው ደስ የምትለውየኔም እናት እድህናት ላባቴ ልጆች ማሻአላአዳዶቹ አይጣልእጂራናት ብሉዝምናችው
ምርጦች ስወዳችሁ አላህ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ
እረኔም ከባሌ ጋር የምጫወትበትን ቀን አድርስልኝኝ😓
አላህ ያድርስሽ እህቴ ደምሪኝ የኔ እንዳች ነኝ
አብሽሪ
አብሸረ
የኔ ቢጤ
የኔ ቢጤ አይዞን
አሰላማአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እምዬ ሀገሬ ጭሳዬ ❤ ናፈኩ አይ መቸ ይሆን አገሬ እምገባው 😭እኔን ሁለተኛ ዳሪኝ ሰአድ 😍
ማሻአላህ ሳአዲ እኳን ለዚህ አበቃችሁ ሚጣየ የኔ ማር
የኔ ማር ህፃኖ ልጅ ስትበላ ስታሳዝን የኔ ጣፍጭ
የኔ ውዶች ማርዬ ሂዱና አሳዩኝ በጣነው እምወዳችሁ ሚስትህ ጀግናት በርቱ
ደምሪኝ የኔ መልካም
ስአድና ሱሌየማን ልክ እንዴ ታላቅና ታናሽ ወንድምና እህት ናቸዉ
የሡለይማንመልካምነትአላህይጨምርለት ከሁሉምሠውተሥማምቶይኖራል
ሱለሂማንላይ የታጠባችሁበትን ዉሀ ኧረ ይደብራል አዉል ሰአድየ አላህ ያክብርሽ አስታጠበችዉ
በጣም ዘጋኝ ብሽቅ
እኔምለው ሱለይማን የት ደረሰ በአላህ ልክ ወንዲሜን እኮ ነው የሚመስለኝ ቅላቱ እርጋታው ሁሉነገሩ የትነው አሁላይ ደህናነው ግን እስቲ አሳውቁኝ በአላህ ልክ እንደ ወንዲሜ የሆነ አንጀት የሚበላ ነገር አለው
ማሻ አላህ አገሩ ደስስስስስ ሲል በአላህ አረጓዴ ነው ዋው አረ አገሬ ናፈቀኝ ያረቢ በቃሽ በለኝ ከስደት ነገ ነገ እያልኩኝ ቀኑን ቀን በላው እስኪ ዱዓ እንደራረግ ያረብ ባለን ተብቃቅተን ባገራችን ደስተኛ ሆነን የምንኖር ያድርገን
የኔ ማር ህፃኒቱ ዑምሪ አሏህ ያሳድግሽ😍😍😍
የኔ ቅመም ልጅቱ ይዛችሁዋት አመጡም ነበር😘😘
እንዴማመር እህቴ
@@wellotube2 ነይ
አወል & ሰአድ እንድሁም ሱለይማን ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ
ወላሂ አወል እናትህ ማሻ አላህ ደስ ስትል በተረፈ ሁላችሁም ውድድድድድ እቅልፌ መቷል ግን እናተን ሳላይ መተኛት አልቻልኩም ወላሂ በሰወስት አካውት ነው ሰብስክራይብ ያደረኳችሁ
ምን ችግር አለው አተ ብትል የኔ ምራት አች ነው የምትለኝ በተረፈ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
አተጃጃሉ ምንድ ነዉ እደዚህ መጃጃል
ጭሳ ማን ምላሽ የመለሳችሁ የኔቤት ግቡ አለፍ ብሉ ነው አጀዋ ከመስመር በስተላይ ወይኔ እፍፍፍፍ ሃገሬ የኔ ማር ስወድሽ ናፍቀሽኝል ጭሳዋየ ተወልጀ ያደኩብሽ
ማሻ አለሠህ ደስትላላችሁ በተረፈ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ
ዋዉ አገሩ ሲምር ግሪን ነዉ ያሠላም 🇪🇹🌹💕
አጀዋዬ ልብስ ሳጥብ ውሀ ስቀዳ የምውልብሽ ገልቢቱ ሀገሬ ስወድሽኮ አይ እራቱ አረረ እናንተን እያየሁ በትዝታ ስነጉድ😍❤💯👍🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም አላህ ስላሙን ያስፈንልን
ውፍር እደመርፌ አላለም😂😂😂😂😂አይአወል 🤗አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ ግን አማትናምራትደስ ስሎባድ ስሄዱ ወይ ሚጣ ስትሄድ ዘብረክዘብረክስትልደስ ስትል የኔቆጁ አላህያሳድጋት እወይ ታምራላችሁ
ወይ ሰአድ አቱ ማለት ካለመደ ከባድነው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
ወላሒ እኔም ተቸግሬ አለው አላውቅበትም ደሞ ሼም ይዘኛል ምን ይሻለኝ😣😣😂😂😂😂😂😂😂
ቤተሰብጋ ክብር ይኑራችሁ እሽ
ወይኔ ከምር በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨርስኩት🤣🤣 አላህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ በጣምነዉ ደስ የሜትሉት ኡሊማን🥰አወል🥰ስአድ🥰ዉድድድድድድድ
አይ ይሄ ያንቱታ ነገር የኔ ቆጆ ሳአቺ አይዞሽ ይለመዳል ክክክክክክ
ማሻአላህ የኔ ዉዶቺ አላህ ይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁን አላህ ያብዛላቺሁ ሰታምሩ ወላሂ ግን ተቀይሜያቺኋለሁ ምነዉ እኔን ሳጠሩኚ
የኔ ማር ህፃኗ እድግ በይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መሸአላህ
ስታምሩ ፍቅሩን አላህ ያብዛላችሁ👌
አወል ሀራም አለይክ ህጻኗን እምየ😂😘
ማሻአላህ ሰፈሩ ደስ ሲል 😍😍😍👍👍👍👍👍👍
_የአወል እናት ደስስስስ ስትል አላህ ይጠብቅልህ ማሻአላህ እናተም ደስስስስ ትላላችሁ ጠንክሩ_
የኔ ኬክ ህፃና ደስ ስትል ማሻአሏህ ደሞ ድግሱ ደስ ይል ነበር እናተም ማሻአሏህ ናችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ በርቱ
አወል ጎደኛህ ጥሩ ልጀ ነው እዳታስቅይሙት
የኔማር ህፃኗ ስታምር ድምቀት ናት
ደሰ ስትሉ ሰወደጁ አለህ ፍቅር ያብዘለቹ በደሰታ ላይ ደሰት ብዝዝት ይበልለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷💐💐💐🌷🌷
የፍቅር ቤት ስታምሩ ብል ለአፋያ አወል ሚስቱከሄደች አማረበትወፈረ
ደስ ስትሉ እናተ ልጆች ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
ማሻአላህአላህ ይጨምርላችሁ ለምንግንለሱለይማን አከፍቱለትም የራሱቻናል
ማሻአላህ ሳዲ ምርጥ አማት አለችሽ ቀለል ያለች የማታስፈራ
እናተ ቀበጦቺ ህፃኗላይ ዉሀ ተደፊባት የኔ ማር ዝም አለቺ የገጠር ልጆቺ እኮ ሁሉን ቻይነን
ኤ ወላ ስታሳዝን 🥺🥺🥺🥺
ማሻአላህ ደስትላላችሁአላህይጠብቃች እኛንም የልባችን የሙራዳችንንአረገንለሀገራችንያብቃን ዱአአድረጉልን
ሥወዳችሁ🥰🥰🥰🥰አላህይጨ ምርላ ችሁ
አይይይ ትዝታ😔😍😍 እዝዝዝ አስባላችሁብንኮ ውዶችውርጌሳ ውጫሌ ሮቢት ነሽ ጭሳያሳለፍነው ጊዜ አለኝ አልረሳ በልልኛ በልጅነት ትዝታ ❣️ፕሮዋን ጫን ሰብ አድርጉ አ😊
ማሻ አላህ ቦታው ደስ ይላል❤❤❤
የልማር ህፃኗ ልጅ አወሌ ስትል የኔ ጣፋጭ እደወይኔ ደስ ስትሉ በአላህ ማሻአላህ እኛንም ከስደት አውጥቶን ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን
ስታሥቀኑ እናትህ ማሽአላህ ታሪክህን ስሰማ አሳዝነኸኝ ነበር ግን አላህ ምርጥ እናት ሰጥቶሀል ሁለየም ተደሰቱ
ሰአዲ ምርጥ ልጅ ናት ከሰው ጋ ቶሎ ትግባባለች ማሻ አላህ🌺😍
ማሻአሏህ አወልየ ሱለይማን ምርጥ ጓደኛችሁ ነው ግፉበት አሏህ ይጨምርላችሁ እስከ ህይውት ፍፃሜያችሁ አይለያችሁ
እንጀራ እናትህ መመስገን አለባት ጥሩ አስተሳሰብ ቢኖራት ነው የጠራችው ሴት ያላሰበችውን አባቶች ብዙም እውቀት የላቸውም
ሳሳሳ
ኢ ወላህ ማሻአሏህ ናትበእኛ ሀገሪ የሰአዲ ቤተሰቦች ነበሩ የሚጣሩተሰ መጀመሪያ
እናቱ መስላኝ
እናትህ ማሻ አላህ ገና ልጅ ናት ያው ባትወልድህም እናትህ ነች ሚባለው ስትቀርፁ ፀጉሯን እንዲትሸፍን ንገሯት
አላህ ያቆይሽ ውዴትክክል
👍👍👍👍
🤣🤣🤣🤣🤣
ወላጁ ስላልሆነች ነዉ መሰል ዝምብሎ ቀረፃት አሳዘነችኝ
@@BirukTuba5335 አይ የናተ ስላልስታወሰ ይሆናል እጂ ያዉእናት አይደለች
የአላህ ራህመት በእኛ ላይ ይሁን ውድ እህቶች
አሚን
አሚን
ወንድሞችም
Amin
አሚን ያሰላም
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤🌹🌹በርቱ. ፍትህ ለዘመና ካሴ😭😭❤❤❤💔💔💔
ያወል እናት ማሻ አላህ ደስ ስትል ምርጥ እናት አላህ ይጨምርልሽ ልጆችሽ ፍክት ደስ እንድላቸው ስላረግሽ ክብር ይገባሻል ስአዲ እና አወል ደስ ትላላችሁ
እናትያው ናት
@@hawamohammed2571 አቃለሁ ቢሆንም መልካም እናት ናት ጥሩ ስለሆነችላቸው እሷም እሱም ፊታቸው ላይ ደስታ ይታያል ፍቅሩን ያብዛላችው
@@Tube-zk4yh ሳህ
ወላሂ እኔ በጣም ነው ደስያለችኝ
እደት በክብር እዳስተናገደቻችው
ማሻአላ
አማትና ምራት ነው እሚባለው አንተየ ማሻ አላህ ብያለሁ ታምራላችሁ ህፃኗ ደግሞ አወሌ አወሌ የኔ ጣፋጭ እንደት ብትዋደዱ ነው ስጠራህ ካፏ ማር ጠብ ይላል
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑፕ
አሚንን ያረብ
አሚንያለረብብብብብብብብ🎉❤
ልጂነታቹንኮ🤣🤣አልጨረሳቹም የሆናችሁ አዝጎች😌🤣🤣❤️ሰወዳቹ❤️❤️❤️
እደወምኩእሱትንሸንወብላለች
ቤተሰብ አርጊኝ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
አብረው እየደጉ ነው😂
aye yewelelj
ማሻአላህ መራትናሊጅ🌺🌺🌺 እግዲህ ለኛም ከሸቃልነት ወደመልካም🌺🌺 የቤት እመቤትነት የሚቀይር መልካም ትዳር🌺🌺 ይሰጠን ያረብ አይኔ በአይን አሳየኝምትሉ🌺🌺 አሳዩኝ ሲግሎች ጉሉ አሚን እረ ህልማችን እውነትአርግልን ያረብ🥀🥀🥀🥀
አሚን
አሚንንንንን ሁቢ
አሚንአላሁመአሚን
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ. ሚስኪን ሱለይማን. መቼነው አንተ ሁለት የምትሆነዎ
ፍትህ በሳዑድ እስርቤት ላሉ እስረኞች☝😢😢
😭😭😭
@@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡአሚን ደምሩኝ እህቶቼ
ወላሂ ዝም አሉቸው
አሉ እስካሁን😥😥😥😥
ፍትህ
_ኧረ ውሃ አታባክኑባቸው ወይ እኔ ተናደድኩ ስለ እነሱ👊😃 ሶለይማን የእውነት እንግዳ አትመስልም!😂 የቤት ልጅ ፈታ ያልክ ጎበዝ_
ክክክክ ሳህ
ወይኔ ወላሂ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ. ሱለይማን ምርጥ ልጅ ነህ
የወል ወንድም ነው ሱለይማን ?
@ወለተ ስላሴ እኔንጀ የሱ ወንድም ይመስለኛል
@ወለተ ስላሴ ሡሌይማንኮ የጎጃም ቢቸናልጂነዉ አወልጋር እሥርቤት 1አመትአብረዉታሥረዉ በዛነዉየተዋወቁተናግረዋል ማር
@@nuratube7991 አደለምሡለይማን የጎጃምቢቸናልጂነዉተናግረዋል አወልጋር1አመትሣኡድአብረዉታሥረዉበዛነዉየተዋወቁ ሁቤ
ማሻአሏህ ውቦች ውዴታ እሥከ ጀነት አሏህ ያርግላችሁ ሠአዲ የራያውን ቀሚሥ እናትሽ ቢለብሡት በጣም ያምር ነበር አንች ላይ ብዙም አይደለም ግን የባል ሥጦታ አይናቅም 😁😂 ማለቴ በልክሽ አልሆነም🙂
ማሻአላህ ህፃኗ አወሌ ስትል ደስ ትላለች እናተም ታምራላችሁ የሠዉ አይን ጥሩ አደለም ሚድያ ላይ ፍቅራችሁን አታዉጡ በተረፈአላህ ይጠብቃችሁ
😆😆😆😆😆😆ደህናውን ባል ይስጥሽ አላለም ክክክክክክክ 3 ምርጦች 3 እብዳች😍😍😍 ስወዳችሁ
እንጀራ እናቱ መልካም ልጅ ናት ማሻ፣አላህ ገራ ገር ናት ፊቷ ብቻ ይበቃል
ሱሌ ዲምቀታችውነህ ወላሂ ቅን ስለሆንክ ባህሪህ በራሱ ተናፋቂነው
🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣ወይኔ በዚህ ብርድ ስታምሩ አይለያችሁ
ወደ ቤቴ ጎራ በሉ የስደት እህቶቸ🙏🙏
ማሻአላህ ዴስ የምትሉ ወሎየወች በፍቅር ኑሩ ምርጦችዪ🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ተባረከላህ እናትህ እንደ እንጀራ እናት አይደለችም አወል ደስ ስትል ደሞ ስአድን አታስጨንቃት ማክበር እንጂ አንተ አንቱ ችግር የለውም አላህ ይለያያችሁ ደስ ትላላችሁ
ማሻ አላህ ሥታምሩ አወል ሠአድ እና ሡለይማን በጣም ደሥ ትላላችሁ ምርጥ ጥንዶች ሥወዳችሁ
ያሰላም
ደምሪኝ
ሰአዳ አባቱ መጣ ሩጫዋን ቀጠለይ 👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያሥፈራል ከባል ቤተሰብ ስከጅ እኔ ከናቴቤትሳለሁ አሁንም አሁንም እየበላሁ ከባሌቤት ስሄድ አቅርቤ ለመብላት እየፈራው በጣም ይርበኝ ነበር ቡሀላ እራቡጋር ተላመድን
ያው እንደምታዩት አስባልቱ የከብት መሄጃ ነው መኪና አልፎ አልፎ ነው ሚሄደው😂😂😂 ከጓደኛዬጋር እንዴት እንደሳቅን ወረቢ ይመቻችሁ ሁሌም ነው የምከታተላችሁ አወል እና ሳአዲ🥰🥰🥰
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣችሁ ሰአዳ&አወል ጓደኛችሁ ደሞ ድምቀታችሁነው ውደታ እስከጀነት 😘😘😘🥰🥰🥰🥰
ውላሂ በጣም ነው የምታምሮት አውልዋ ምርጥ ቤተሰብ አሉህ ማሻ አላህ ሱሌም አላህ እዴሚስት እድናት እድህት የምሳሳልህን ሚስት አላህ ይውፍቅህ መልካም ሰው ነህ የምር
እኔን ቢመርጠኝ ሁለ ነገሩ ሆንለት ነበር የምር ምርጥ ሠው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ወይኔ ወላሂ ደስ ስትሉ ጭሳ የአባቴ ሀገር ወድሞቹ አሉ ግነሰ አላስተዋወቀንም አስተዋውቀን ስንለው እሽ ብቻ እያለ እስካሁን አለን ወላሂ አባታችን በልጂነቱ ስለለቀቀ እናቱ ስትሞት ለቆ ወጣ አሁን ቤተሰቦቹጋ መገናኘት አይፈልግም ለምን እደሁ አላቅም እኔ ዘመዶቹን ማወቅ ፈለኩ አብዛኞቹ እየመጡ ዩናል ጊራና ነሠቸው ግማሾቹ ባውቃቸው ግን እደት ደስ ባለኝ ነበር አሁን ግን እያፈላለኩአቸው ነው ኢሻአላህ በተረፈ ስወዳችሁ አወሌ ሰአዲ ሱለይማንዬ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ማሻአሏህ ስወዳችሁ በምክኒያት ነው አሏህ ይጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ
ማሻ አላህ ስታምሩ አስቀናችሁኝ እናተ ልጆች እዘኑልን 🤕😂😂😂
ሡሌማን ማሻአላ ታምራላችሁ ጋደኝነታችሁ የቱብ ክፈትለትእሡም ይስራ ሣድ ማሻአላ ወለጅ ክበጅ የኔውድ
ሠአዲ እኮ ሚሥኪን ተናፋቂ ቆጅየ ነች የኔ ማር አላህ ይጠብቃችሁ
ሱለይማን አግብቶ ማየት የናፈቀው እንደኔ የዋህ እኮ ነው
ወላሂእኔ
ኢንሻአላህአላህ እንዴሡ መልካሚቱን ሚሥትይወፍቀው መወለዲቋንቋነው ሢያሥዴሥቱኚእኔማ
ሱለይማን ድምቀታችሁ ነው
ሱሱዬ ደምሪኝ
ኧረ ጭሳ ናችሁ ሀገሬ ሰፈሬን ነፍቆኝ ነበረ አሳያችሁኝ አመሰግናለሁ ሰፈሬን እኔ በለለሁበት ጨፈራችሁበት ሱቂቱ ደግሞ ትዚታየ
የኔ ቀበጦች ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ለእኛም ዱአ አድርጉልን ሀገራችን መጥተን አላህ ከቤተሰቦቻችን እንድያገናኘን ስደት ሰልችቶናል
ለምንድነው ከtiktok መንደር አላየሁሽ በሰላም ነው ጽፌ ነበር በውስጥ ዋናው ባለሽበት ሰላም መሆንሽ ነው
@@hayatjamal4248 መኩሸዬ ሀዩቲ ደህና ነሽልኝ አለሁ ቲክቶክ አጥፍቸው ነው መዲን አናግሪያት ስልኬን ትስጥሽ እና ነይ እሽ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ
@@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ አሚን ያረብ 🙏❤️
مانشا الله
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ወላሂ አቦ ድምፅ ሁኑዋቸዉ ሳኡድ እስር ቤት ያሉ ወገኖቻቺሁን መቸም ስቃዩን ታቁታላቺሁ ያረቢ ባለቤቴ ይሄዉ አድ አመቱ ሹመይሲ ከታሰረ እረየ ፍትህ ያለህ
ክክክክ በሳቅ ወንዝ ዳር ያላችሁ አስመሰላችሁት በሉ ያበከናችሁትን ውሃ ቅዱ ደግነቱ አምባሰል የውሃ ችግር የለብንም አጅዋ ውሃው ቀንሷል ማሻ አላህ
ውቢቷ ጭሣ ሀገሬ አሣዪኝ ሡለይማን ምርጥ ልጅ ነው ፍቅራችሁ ደሥ ይላል አሏህ ይጨምርላችሁ ሢቀጥል አወል የገበያውን አከባቢ ቪዶዎ ሥራልን
ራቅቷን የቀረፃችኋት ሴትዬ ሙስሊም ናት ካፊር ሙስሊም ከሆነች አላህን ፍሩ ካፊርም ብትሆን ራቅቷን አትቀርፁ ሙስሊምን የሚወክል ነገር ስሩ ሙስሊምን አታሰድቡ ለምትሰሩት ስራ ሁሉ የፍርዱ ቀን ትተሳሰባላችሁ ያችን ቀን ፍሩ
ደስ ስትሉ ውዶች ናችሁ 🌹🌹🌹
ትንሾ ልጅ አወል ስትል ደስ ስትል ጣፍጭ
አትሻብኝ ጌተየ አትፈሪምእደ አማቶችሽን አለቅጥምሲበዛ ጨውይማራአሉ ለማንኛው ጨዋታ ቀይሩ
ማሽሻአላ ስታምሩ ወላ እናተንሳይ ባሉካየ ትዝይለኛል❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ
ቀሚሱ ያምራል ሰአድ ለእህቴ ትገዢልኛለሽ ሀይቅነች መልሽልኝ
አወል የአባትህን ቤት ቀለሙን አሳዲስላቸው አባትህ ደስ እንዲለው
እሮቤት የባሌ አገር ጭሳ የኔ ወይኔ መጨረሻላይ ወንድሜ ሙሌጌታ የኔ ስስት ትንሹየ እፍፍፍፍ ሰአድ አመሰግናለሁ እምወሽ በጣም የኔ ማሮች ሰፈሬን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኝል መናሃራኮ የላትም ገባየና ትቤት አላት
ያረቢ አላህ ይህኩም ፀጉሯን ተገላልጣ ዬትዬብ አስገባችኋት አይይይ መጃጃል
ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል እህቴ በባሀር መታ በሰላም ገባይልኝ ሳዉዲ አልሀምዱሊላህህህህ
Ekogn dass yaleshi marre Alhamdulillah Alkulihal ❣👏
አልሃምዱሊላህ እኳንበሰላም ገባችልሺ
እንኳን ደስስስስስአለሽ ውዴ የኔ እህት ነብሰጡር ናት ዱአ አድርጊልኝ እማ
enkuan dehna gebachi
ማሻአላህ
ወላሂ ኢትዮጲያ እምጠላው ነገር ዝብ ነው ኡፍ ሲበሉም አብርው ሲያወሩም አብርው
በሂወቴ እደዝብ እምጠላው ነገር የለም
አወል ጨፍሩብህ እኮ ዝቦች ክክክ
ክክክክክ ቅጠል ይዘሽነው ኢትዩ ቀልዲየለም
@@TUBE-rv9zs አወ እሙየ
ኧረ እዚህ ም አለ እንደ ኢትዮጵያ ባይሆንም
ማሻአላ አወሌ እናትእጂ እጀራ እናት አይደለችም ማሻአላ ደስ ስትል እናትህ በጣም ነው ደስ የምትለው
የኔም እናት እድህናት ላባቴ ልጆች ማሻአላ
አዳዶቹ አይጣል
እጂራናት ብሉዝምናችው
ምርጦች ስወዳችሁ አላህ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ
እረኔም ከባሌ ጋር የምጫወትበትን ቀን አድርስልኝኝ😓
አላህ ያድርስሽ እህቴ ደምሪኝ የኔ እንዳች ነኝ
አብሽሪ
አብሸረ
የኔ ቢጤ
የኔ ቢጤ አይዞን
አሰላማአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እምዬ ሀገሬ ጭሳዬ ❤ ናፈኩ አይ መቸ ይሆን አገሬ እምገባው 😭እኔን ሁለተኛ ዳሪኝ ሰአድ 😍
ማሻአላህ ሳአዲ እኳን ለዚህ አበቃችሁ ሚጣየ የኔ ማር
የኔ ማር ህፃኖ ልጅ ስትበላ ስታሳዝን የኔ ጣፍጭ
የኔ ውዶች ማርዬ ሂዱና አሳዩኝ በጣነው እምወዳችሁ ሚስትህ ጀግናት በርቱ
ደምሪኝ የኔ መልካም
ስአድና ሱሌየማን ልክ እንዴ ታላቅና ታናሽ ወንድምና እህት ናቸዉ
የሡለይማንመልካምነትአላህይጨምርለት ከሁሉምሠውተሥማምቶይኖራል
ሱለሂማንላይ የታጠባችሁበትን ዉሀ ኧረ ይደብራል አዉል ሰአድየ አላህ ያክብርሽ አስታጠበችዉ
በጣም ዘጋኝ ብሽቅ
እኔምለው ሱለይማን የት ደረሰ በአላህ ልክ ወንዲሜን እኮ ነው የሚመስለኝ ቅላቱ እርጋታው ሁሉነገሩ የትነው አሁላይ ደህናነው ግን እስቲ አሳውቁኝ በአላህ ልክ እንደ ወንዲሜ የሆነ አንጀት የሚበላ ነገር አለው
ማሻ አላህ አገሩ ደስስስስስ ሲል በአላህ አረጓዴ ነው ዋው አረ አገሬ ናፈቀኝ ያረቢ በቃሽ በለኝ ከስደት ነገ ነገ እያልኩኝ ቀኑን ቀን በላው እስኪ ዱዓ እንደራረግ ያረብ ባለን ተብቃቅተን ባገራችን ደስተኛ ሆነን የምንኖር ያድርገን
የኔ ማር ህፃኒቱ ዑምሪ አሏህ ያሳድግሽ😍😍😍
የኔ ቅመም ልጅቱ ይዛችሁዋት አመጡም ነበር😘😘
እንዴማመር እህቴ
@@wellotube2 ነይ
አወል & ሰአድ እንድሁም ሱለይማን ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ
ወላሂ አወል እናትህ ማሻ አላህ ደስ ስትል በተረፈ ሁላችሁም ውድድድድድ እቅልፌ መቷል ግን እናተን ሳላይ መተኛት አልቻልኩም
ወላሂ በሰወስት አካውት ነው ሰብስክራይብ ያደረኳችሁ
ምን ችግር አለው አተ ብትል የኔ ምራት አች ነው የምትለኝ በተረፈ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
አተጃጃሉ ምንድ ነዉ እደዚህ መጃጃል
ጭሳ ማን ምላሽ የመለሳችሁ የኔቤት ግቡ አለፍ ብሉ ነው አጀዋ ከመስመር በስተላይ ወይኔ እፍፍፍፍ ሃገሬ የኔ ማር ስወድሽ ናፍቀሽኝል ጭሳዋየ ተወልጀ ያደኩብሽ
ማሻ አለሠህ ደስትላላችሁ በተረፈ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ
ቤተሰብ አርጊኝ
ዋዉ አገሩ ሲምር ግሪን ነዉ ያሠላም 🇪🇹🌹💕
አጀዋዬ ልብስ ሳጥብ ውሀ ስቀዳ የምውልብሽ ገልቢቱ ሀገሬ ስወድሽኮ አይ እራቱ አረረ እናንተን እያየሁ በትዝታ ስነጉድ😍❤💯👍🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ
ሀገራችንንም አላህ ስላሙን ያስፈንልን
ውፍር እደመርፌ አላለም😂😂😂😂😂አይአወል 🤗አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ ግን አማትናምራትደስ ስሎባድ ስሄዱ ወይ ሚጣ ስትሄድ ዘብረክዘብረክስትልደስ ስትል የኔቆጁ አላህያሳድጋት እወይ ታምራላችሁ
ወይ ሰአድ አቱ ማለት ካለመደ ከባድነው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
ወላሒ እኔም ተቸግሬ አለው አላውቅበትም ደሞ ሼም ይዘኛል ምን ይሻለኝ😣😣😂😂😂😂😂😂😂
ቤተሰብጋ ክብር ይኑራችሁ እሽ
ወይኔ ከምር በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨርስኩት🤣🤣 አላህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ በጣምነዉ ደስ የሜትሉት ኡሊማን🥰አወል🥰ስአድ🥰ዉድድድድድድድ
አይ ይሄ ያንቱታ ነገር የኔ ቆጆ ሳአቺ አይዞሽ ይለመዳል ክክክክክክ
ማሻአላህ የኔ ዉዶቺ አላህ ይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁን አላህ ያብዛላቺሁ ሰታምሩ ወላሂ ግን ተቀይሜያቺኋለሁ ምነዉ እኔን ሳጠሩኚ
የኔ ማር ህፃኗ እድግ በይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መሸአላህ
ስታምሩ ፍቅሩን አላህ ያብዛላችሁ👌
አወል ሀራም አለይክ ህጻኗን እምየ😂😘
ማሻአላህ ሰፈሩ ደስ ሲል 😍😍😍👍👍👍👍👍👍
_የአወል እናት ደስስስስ ስትል አላህ ይጠብቅልህ ማሻአላህ እናተም ደስስስስ ትላላችሁ ጠንክሩ_
የኔ ኬክ ህፃና ደስ ስትል ማሻአሏህ ደሞ ድግሱ ደስ ይል ነበር እናተም ማሻአሏህ ናችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ በርቱ
አወል ጎደኛህ ጥሩ ልጀ ነው እዳታስቅይሙት
የኔማር ህፃኗ ስታምር ድምቀት ናት
ደሰ ስትሉ ሰወደጁ አለህ ፍቅር ያብዘለቹ በደሰታ ላይ ደሰት ብዝዝት ይበልለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷💐💐💐🌷🌷
የፍቅር ቤት ስታምሩ ብል ለአፋያ አወል ሚስቱከሄደች አማረበትወፈረ
ደስ ስትሉ እናተ ልጆች ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
ማሻአላህአላህ ይጨምርላችሁ ለምንግንለሱለይማን አከፍቱለትም የራሱቻናል
ማሻአላህ ሳዲ ምርጥ አማት አለችሽ ቀለል ያለች የማታስፈራ
እናተ ቀበጦቺ ህፃኗላይ ዉሀ ተደፊባት የኔ ማር ዝም አለቺ የገጠር ልጆቺ እኮ ሁሉን ቻይነን
ኤ ወላ ስታሳዝን 🥺🥺🥺🥺
ማሻአላህ ደስትላላችሁአላህይጠብቃች እኛንም የልባችን የሙራዳችንንአረገንለሀገራችንያብቃን ዱአአድረጉልን
ሥወዳችሁ🥰🥰🥰🥰አላህይጨ ምርላ ችሁ
አይይይ ትዝታ😔😍😍 እዝዝዝ አስባላችሁብንኮ ውዶች
ውርጌሳ ውጫሌ ሮቢት ነሽ ጭሳ
ያሳለፍነው ጊዜ አለኝ አልረሳ
በልልኛ በልጅነት ትዝታ ❣️ፕሮዋን ጫን ሰብ አድርጉ አ😊
ማሻ አላህ ቦታው ደስ ይላል❤❤❤