Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤት ንግግር እንዴት መታደል ነው ኡፉፉ ንግግርህ አጥንት ሰብሮ ይገባል በጌታ ተባረክ እውቀት ያብዛልህ 🥰🥰
አመሰግናለሁ። አሜን!
ጠንካራ ሴት ነኝ ግን ከዚህ በላይ ለመሆን ሁሌም እለፈ አለው 💪💪
በርቺልኝ ጀግኒት!
ባሁኑ ስኣት ብር ካለ ሁሉም. አለ የፈጠረን ጌታ. እሱን እመፍራት ጋ ብር ጤና ይስጠን
ራውኤል አንተን መከታታል ከጀመርኩኝ ጊዜጀምሮ በህይወቴ ላይ ብዙ በርከት አግኜቻለውእግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ወንድሜ!!!
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
አቤት ንግግግር በምንቃል ልግለፅህ❤❤❤ተባረክ
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።
ዘመንሕ ይባረክ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው ለሴት ልጅ ያለ ክብር , እይታ ብቻ የአንተን video የምታይ ሴት በብዙ ትጠቀማለች ተባረክ
አሜን አመሰግናለሁ እህት
እሰከዛሬ የት ነበርክ ግን??ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ትግሰቱን አሰተዎይነትን ይሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶሰ ለሁላችንም ማሰተዎሉን ይሰጠን😭🙏
ወንድሜ እንዳልጠገን ሁኘ ተሰብሪያለሁ የ9 አመት ትዳሬ በተልካሻ ምክንያት ፈረሰ ትዳሬን ለመመለስ. ልጃችንን ባንድ እንድናሳድግ ብየ ያለ ጥፋቴ ይቅርታ ጠየኩት እሱ ግን ልቡ ድንጋይ ሆነ ግን እኮ አልበደልኩትም 2 ወር በላይ ሆነን ከተለያየኝ በየደቂቃው በየስአቱ በየቀኑ ውስጤ ይደማል በስደት ነው የለሁት ልጄን ሳወራት ትንሽ እረጋጋለሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ😢😢😢😢😢
በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@Rawuel_Endris አሚንን ወንድሜ
ራኦልየ ወንድም አለም እናመሰግናለን!!እግዚያብሔር ይባርክህ!!!ትክክል ነህ አምላከ እስራኤል ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን!!!!
በጣም ጎበዝ ተበረክ ወንድሜ፤ ክብር ያላት ሴት ...
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Yene Gegna Wedm Berta❤❤❤
Go on.. God bless you ❤❤❤❤
Amen
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ራው ወለላይ ❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ
ልክ ነህ ኣንዳንዱ መጥፎ ሰዎች ግን ጠንካራ ሁነን ዋጋችንን ስንሰጥ እርር ድብን ይላሉ ከቻሉ ጥንካሬያችንን ለማጥፋት ይጥራሉ ግን ዛሬም ነገም የራስሽን ህይወት ላንቺ ነው የሚመለከተው ኣላማሽን ኣትርሺ 👌
የእውነት ወዴት እየሄድን ነው ከራሴ ጀምሮ ለእንስሳ ሳይቀር ሚራራ ልባችን የት ሄደ😢😢ተባረክ ምን እላለሁ ርህራሄ የባህሪው የሆነ ጌታ ርሱ ይርዳን❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ እህት።
Endless thanks! 😍🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤
አነጋገርህ ልብ ሰጥቆ ይገባል እናመሰግናለን ልክ ነህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ወንድሜ
Ok thank you
Welcome
ጠለቅ ያለ እውቀት ነው ያለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት በጣም የሚገርም ትምህር ና ምክር ነው ።እኔ በርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት ነኝ በየ አምናለሁ ።ከአሁን ቦሃላ ደግሞ በጣም ጠንካራ እንድሆን ብዙ ትምህርት ውስጃለሁኝ ወደዚህ ዩቲዩብ ከመጣሁኝ ጀምሮ ብዙ እውቀት እየሸመትኩኝ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተባረክ ።በርታ እንደዚህ አይነት ተናጋሪና አስተማሪ ነው የሚስፈልገው ፣በተላይ በዚህ ዘመን ። በርታ 🎉🎉👍👍👍🌺🌺👍🌺🌺(🌺
አመሰግናለሁ በጣም አፊያ
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም
Thank you wendimachin ❤❤
ምርጥ ምርጥ ሀሳቦች ናቸው!
አናመሳግናለን በጣም በታመሳሳይ ሃሰብ እባክህ ተማልስ 🥰🥰🥰🥰❤
እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን
Amsgnalhu
የኔ ልዩ በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤እናመሰግናለን ❤❤❤
አመሰግናለሁ!
ተባረክልን ጎበዝ !!!!
ተባረክ
አሜን
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ።
ለኛም ልቦና ይስጠን ፈጣር አንተም ዘመንህ ይባርክ በርታ
አመሰግናለሁ አሜን
thank U Bro
Thank you Rawuel, God Bless you, in your life time.
Same to you!
ራዉሄል በጣምነው ማመሰግነው በርታልኝ ወንድማለም❤❤❤❤❤
ኦ የኔ ወድም በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍
እኔም እየሩሴ
አልሃምዱሊላህ ሁሌ ፈጣሪዬ ሙሉ ሴት አድርጎ ፈጥሮኛል ወንድም አለም ንግግሮችክ በጣም ይመቸሉ በርታ እንዳተ አስተዋይ ወንድ ያብዛልን
አላህ ይጨምርልክ👌❤️👍👍👍👍🙏
❤❤❤❤
ዋው እናመሰግናለን ወድም
Thanks
አድናቂህ ነኝ አንደኛ ነህ ትችላለህ👌 እናመሰግናለን🙏
Thank you my birother 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
Always welcome
ተባረክ ውድ ወንድማችን ራወል❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑርልን ወንዲማችን እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤ wow des yemile nw temertu bertalen wandmachen
Amsgnalhu betam
atene yeweledeche enate abete metadelo zemene yebareke
Ende eht tru sew honachu sewoche lenante tru slalhonulachu Metfo sladegunachu Metfo sew endathonu egzabher benakuachuna begefuachu sewoche fit be kibr yakomachuhal ....❤❤
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ሀገራችን እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት።
ዋዉ 😊
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይስጥልህ የኔ አስታወይ ወንድም በእውነት ከአንተ ቢዙ እየታመረኩ ነኝ እናም ቢዙ ለውጥ አጌኛቼወለሁ እናመሰግነለን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ወደ ተግባር በመቀየር ህይወቴ ከለኝ ጥንካሬ እጥፍ እንድሆን ስለ ረዳህኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንዲሜ ኑርልን
አመሰግናለሁ በጣም።
Im going to cry 😢
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
Thank u
Enmasgenalni.wodemachin.tebarkBartah
Amesginalew yene wendem❤❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ስወድሽ💗
ስወድህና ስትመቸኝኮ አቦ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ሀያት
ደይ 100k🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️👂👂💪💪💪
አመሰግናለሁ ይሆናል።
እንኳን ደና መጣህ
ልብ የሚያርስ ልክ ልካችንን ነገርከን የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ i wish ጠንካራ ሴት መሆን
በርቺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
የኔ ወድም በርታ
ልክ ነህ እኔ ይሳለፍኩት ሂወት ሴቶች በደብ አዳምጡት ቆንጆ ስለሆንኩ ብዙ እሚከትሉኝወዶች ነበሩ ግንባድ ወድ ታስ ርኩኝ ከወለድኩ ቧሃላ እስረኛ አድርጎ አስቀምጦኝ ነበር አሁንግን አላሃምዱልላህ ከእስር ተፈትቻለሁ 🙏🙏
እውነት ብለሀል መልክ የጧት ጤዛ ነው በመልካቸው የሚመኩ ሰወች አብሮን የሚቆየው መልካም ስብእናችን ብቻ ነው
ልክ ብለዋል
ዛሬነው ቪድዮህን ያዬሁት ሰብስክራብ አደረኩህ ጎበዝ በርታልን😊
ብዙም ኮሜት ባልፅፍት ቪዶህ አያመልጠኝም ብቻ ትመቸኛል በርታልን
አመሰግናለሁ ሠዓዳ ከልቤ።
ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
❤❤❤❤❤❤🎉
Amsgnalhu sari
እስኪ ላዳምጥክ 👂📝✏️
🙏🙏🙏❤
ትምህርትህ አሪፍ ነው ደግነት ይጉዳል ይች አለም የጨካኞች የአረመኔወች ናት ደግ እርሩህ ሰሆን ይጎዱሀል ከፉ ሰሆን ይፈሩሀል ያከብሩሀል ደግነቴ በቤተሰብም በትዳር አጋርም አሰንቆኛል አሰጉድቶኛል ጨካኔዬ ግን አሁን ላይ እንድፈራ አድርጉኛል በትንሹ ጨካኝ ሁኑ
Betam new mamesegnh wendme😊
❤✊
ቴኪው 👍
በርታ ❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
melikam bilehal wendima gin bizu yalotu setoch Ali eshi kibirachewen gin yetebeku dink yehonu setoch alu
እኔ ኣልጠላህም ትክክለኛ ነገር ነውያወራሀው❤
eskie ante rasih melkam wond bileh sira
እኔም እንደዚች መልካም ስእት ለመሆን እራሴን አለማምዳለሁ እናመሰግናለሁ🙏
በርቺልኝ።
6:35 ዉበትሽን ከሆነ ፈልጎ የመጣዉ ቀፎ ነሽ 😅እንደዉ አላህ ያክብርህ የምር ነፈርኩ በሳቅ በጣም ልክ ነህ ❤ወላሂ
አመሰግናለሁ ከልቤ ሰአደ
😢
ኢስላም አሟልቶ ያስተምራል ግን የሚማር የለም. ሴት ልጅ እንደት መሆን ምን ማድርግ እንዳለባትና እንደሌለባት. ሁሉን ያስተምራል አለባበስ አነጋገር አኗኗር በቃ ሁሉን ነገር. ምን ዋጋ አለው. ሰው ከእምነቱ ይልቅ ዘመናዊይነት በለጠበትና. ሁሉም ተበላሸጅ
አዎ ስለዚህ ለዘመናዊ ትውልዱ በሚገባው መልኩ ይህ ሀሳብ ማስተማር ይጠበቅብናል ማለት ነው።
የኔ ዉድ አጠነከሪከኝ:ንገሰልኝ ዉድድድ🙏🏽🩷
በአርተፊሻል ፀጉርና በፌክ ጥፍር በሜካኝ ተደምደዋል
ጥሩ ገልፀውታል
እንዴት!!!!
ጥንካሬዬን እወደዋለሁ ግን የዋሁ ሆደን ምን ላድርገው
ግዴለም ሁለቱንም በአግባቡ ማስኬድ አይከብድሽም።
ተበረክ ሀይለኛ ነኝ እንዴ እያልሁ መቀነስ አለብኝ እያልሁ ነበር ነገር ግን ይሄ ውሳኔዬ መሆን አለበት
አንቴ ኑርልን እኔ አለሃምዱልላሃ አሁን ናቅቻለሁ በንቴ ምክር ሳባብ ሆኖኛል በጣም አማሳግነለሁ
ያለሁበት ህይወት ነው የተናገረው ሁሉ የትነህ ወንድሜ ምክርህ በደንብ ያስፈልገኛል
er dagi, selam buna lelochm Ali ko menem ylwm atebel
Ena setoch lay becha ymisru nw yalkut
l like you😊
Thanks for liking (:
Zare and tlk tyake lteykh new emimechh kehone smeten endet mekotater endemichal vidio seraln
መልካም አደርጋለሁ
By the way ራውኤልን የምትጠላ ሴት አትኖርም ካለችም ደግሞ እሷ እሱ የሚያወራትን አይነት ያልሆነች ሴት ናት እኔ ሴት ነኝ ግን በሀሳቦችህ ሁሉ እስማማለው በአንተ እድሜ ያለ ሰው የሌለውን መረዳት ነው አንተ ያለህ ቀጥልበት
አመሰግናለሁ ቤተልሄም
Ameseginalew gn bizu kibrachin yetebekin setoche alen yaw adebabay lay gn alwetanim gizewum kibriwa mtitebik set tekuret atagegnim 😮
Yes mansbark albachu
Imagine ያች ሴት እኔ ነኝ
Hahah kezam belay hugnilgn.
Enem yemasebat set ga deresalew
በርቺልኝ
Bewset alem ewnet yeyazu kalatoch
ወንድም ላማክርህ እፈልጋለሁ
Melkam mlktewon yaskmtulgn
እሺ አመሠግናለሁ የመጀመሪያው ለህይወቴ በጣም የሚጠቅሙኝን ልብ ወለድ ያልሆኑ የአማርኛ መፅሐፍቶችን ጠቁመኝበመቀጠል ወደ ሐገሬ ለመመለስ እያሰብኩኝ ነበር ምንም ነገር የለኝም ግን ለሥራ የሚሆነኝ የተወሰነ ይዤ እዛ እሰራለሁ በሚል ነዉ ግን ይሄንን ሐሣቤን ከቤተሰብ ጀምሮ ማንም አልተቀበለኝም እኛ አከባቢ ትልቅ ሐብት ቤት ነዉ እና ቤት ስሪ ይሉኛል ቤት ለመሥራት አነሰ ከተባለ 5_6 አመት ያስፈልገኛል ይሄን ሁሉ እዚ ከምደክም የተወሰነ ይዤ ሂጄ እዛ ብሰራስ እለወጥ የለ እላለሁ። ከሐገሬ ሰርቼ እንደምለወጥ ካለሁበት የተሻለ እንደምደርስ ይሰማኛል ለዛም መሠለኝ የእነሱ ተቃዉሞ ምንም አይመሥለኝም ልቤ ሂጂ ነዉ የሚለኝምን ትመክረኛለህ
አቤት ንግግር እንዴት መታደል ነው ኡፉፉ ንግግርህ አጥንት ሰብሮ ይገባል በጌታ ተባረክ እውቀት ያብዛልህ 🥰🥰
አመሰግናለሁ። አሜን!
ጠንካራ ሴት ነኝ ግን ከዚህ በላይ ለመሆን ሁሌም እለፈ አለው 💪💪
በርቺልኝ ጀግኒት!
ባሁኑ ስኣት ብር ካለ ሁሉም. አለ የፈጠረን ጌታ. እሱን እመፍራት ጋ ብር ጤና ይስጠን
ራውኤል አንተን መከታታል ከጀመርኩኝ ጊዜ
ጀምሮ በህይወቴ ላይ ብዙ በርከት አግኜቻለው
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ወንድሜ!!!
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
አቤት ንግግግር በምንቃል ልግለፅህ❤❤❤ተባረክ
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።
ዘመንሕ ይባረክ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው ለሴት ልጅ ያለ ክብር , እይታ ብቻ የአንተን video የምታይ ሴት በብዙ ትጠቀማለች ተባረክ
አሜን አመሰግናለሁ እህት
እሰከዛሬ የት ነበርክ ግን??ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ትግሰቱን አሰተዎይነትን ይሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶሰ ለሁላችንም ማሰተዎሉን ይሰጠን😭🙏
ወንድሜ እንዳልጠገን ሁኘ ተሰብሪያለሁ የ9 አመት ትዳሬ በተልካሻ ምክንያት ፈረሰ ትዳሬን ለመመለስ. ልጃችንን ባንድ እንድናሳድግ ብየ ያለ ጥፋቴ ይቅርታ ጠየኩት እሱ ግን ልቡ ድንጋይ ሆነ ግን እኮ አልበደልኩትም 2 ወር በላይ ሆነን ከተለያየኝ በየደቂቃው በየስአቱ በየቀኑ ውስጤ ይደማል በስደት ነው የለሁት ልጄን ሳወራት ትንሽ እረጋጋለሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ😢😢😢😢😢
በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@Rawuel_Endris አሚንን ወንድሜ
ራኦልየ ወንድም አለም እናመሰግናለን!!
እግዚያብሔር ይባርክህ!!!
ትክክል ነህ አምላከ እስራኤል ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን!!!!
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
በጣም ጎበዝ ተበረክ ወንድሜ፤ ክብር ያላት ሴት ...
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Yene Gegna Wedm Berta❤❤❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Go on.. God bless you ❤❤❤❤
Amen
ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ራው ወለላይ ❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ
ልክ ነህ ኣንዳንዱ መጥፎ ሰዎች ግን ጠንካራ ሁነን ዋጋችንን ስንሰጥ እርር ድብን ይላሉ ከቻሉ ጥንካሬያችንን ለማጥፋት ይጥራሉ ግን ዛሬም ነገም የራስሽን ህይወት ላንቺ ነው የሚመለከተው ኣላማሽን ኣትርሺ 👌
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
የእውነት ወዴት እየሄድን ነው ከራሴ ጀምሮ ለእንስሳ ሳይቀር ሚራራ ልባችን የት ሄደ😢😢ተባረክ ምን እላለሁ ርህራሄ የባህሪው የሆነ ጌታ ርሱ ይርዳን❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ እህት።
Endless thanks! 😍🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤
አነጋገርህ ልብ ሰጥቆ ይገባል እናመሰግናለን ልክ ነህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ወንድሜ
አመሰግናለሁ
Ok thank you
Welcome
ጠለቅ ያለ እውቀት ነው ያለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት በጣም የሚገርም ትምህር ና ምክር ነው ።እኔ በርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት ነኝ በየ አምናለሁ ።ከአሁን ቦሃላ ደግሞ በጣም ጠንካራ እንድሆን ብዙ ትምህርት ውስጃለሁኝ ወደዚህ ዩቲዩብ ከመጣሁኝ ጀምሮ ብዙ እውቀት እየሸመትኩኝ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተባረክ ።በርታ እንደዚህ አይነት ተናጋሪና አስተማሪ ነው የሚስፈልገው ፣በተላይ በዚህ ዘመን ። በርታ 🎉🎉👍👍👍🌺🌺👍🌺🌺(🌺
አመሰግናለሁ በጣም አፊያ
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም
Thank you wendimachin ❤❤
አመሰግናለሁ
ምርጥ ምርጥ ሀሳቦች ናቸው!
አመሰግናለሁ
አናመሳግናለን በጣም በታመሳሳይ ሃሰብ እባክህ ተማልስ 🥰🥰🥰🥰❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን
Amsgnalhu
የኔ ልዩ በምን ቃል ልግለፅህ ❤❤❤እናመሰግናለን ❤❤❤
አመሰግናለሁ!
ተባረክልን ጎበዝ !!!!
አመሰግናለሁ
ተባረክ
አሜን
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ።
ለኛም ልቦና ይስጠን ፈጣር አንተም ዘመንህ ይባርክ በርታ
አመሰግናለሁ አሜን
thank U Bro
Thank you Rawuel, God Bless you, in your life time.
Same to you!
ራዉሄል በጣምነው ማመሰግነው በርታልኝ ወንድማለም❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ኦ የኔ ወድም በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍
እኔም እየሩሴ
አልሃምዱሊላህ ሁሌ ፈጣሪዬ ሙሉ ሴት አድርጎ ፈጥሮኛል ወንድም አለም ንግግሮችክ በጣም ይመቸሉ በርታ እንዳተ አስተዋይ ወንድ ያብዛልን
አመሰግናለሁ
አላህ ይጨምርልክ👌❤️👍👍👍👍🙏
አሜን
❤❤❤❤
ዋው እናመሰግናለን ወድም
አመሰግናለሁ
Thanks
አድናቂህ ነኝ አንደኛ ነህ ትችላለህ👌 እናመሰግናለን🙏
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Thank you my birother 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
Always welcome
ተባረክ ውድ ወንድማችን ራወል❤❤❤
አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ኑርልን ወንዲማችን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤ wow des yemile nw temertu bertalen wandmachen
Amsgnalhu betam
atene yeweledeche enate abete metadelo zemene yebareke
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Ende eht tru sew honachu sewoche lenante tru slalhonulachu Metfo sladegunachu Metfo sew endathonu egzabher benakuachuna begefuachu sewoche fit be kibr yakomachuhal ....❤❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ሀገራችን እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት።
ዋዉ 😊
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይስጥልህ የኔ አስታወይ ወንድም በእውነት ከአንተ ቢዙ እየታመረኩ ነኝ እናም ቢዙ ለውጥ አጌኛቼወለሁ እናመሰግነለን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ወደ ተግባር በመቀየር ህይወቴ ከለኝ ጥንካሬ እጥፍ እንድሆን ስለ ረዳህኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንዲሜ ኑርልን
አመሰግናለሁ በጣም።
Im going to cry 😢
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
Thank u
Welcome
Enmasgenalni.wodemachin.tebark
Bartah
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Amesginalew yene wendem❤❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ስወድሽ💗
አመሰግናለሁ
ስወድህና ስትመቸኝኮ አቦ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ሀያት
ደይ 100k🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️👂👂💪💪💪
አመሰግናለሁ ይሆናል።
እንኳን ደና መጣህ
አመሰግናለሁ!
ልብ የሚያርስ ልክ ልካችንን ነገርከን የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ i wish ጠንካራ ሴት መሆን
በርቺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
የኔ ወድም በርታ
አመሰግናለሁ
ልክ ነህ እኔ ይሳለፍኩት ሂወት ሴቶች በደብ አዳምጡት ቆንጆ ስለሆንኩ ብዙ እሚከትሉኝወዶች ነበሩ ግንባድ ወድ ታስ ርኩኝ ከወለድኩ ቧሃላ እስረኛ አድርጎ አስቀምጦኝ ነበር አሁንግን አላሃምዱልላህ ከእስር ተፈትቻለሁ 🙏🙏
አመሰግናለሁ
እውነት ብለሀል መልክ የጧት ጤዛ ነው በመልካቸው የሚመኩ ሰወች አብሮን የሚቆየው መልካም ስብእናችን ብቻ ነው
ልክ ብለዋል
ዛሬነው ቪድዮህን ያዬሁት ሰብስክራብ አደረኩህ ጎበዝ በርታልን😊
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ብዙም ኮሜት ባልፅፍት ቪዶህ አያመልጠኝም ብቻ ትመቸኛል በርታልን
አመሰግናለሁ ሠዓዳ ከልቤ።
ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
❤❤❤❤❤❤🎉
Amsgnalhu sari
እስኪ ላዳምጥክ 👂📝✏️
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
🙏🙏🙏❤
Amsgnalhu
ትምህርትህ አሪፍ ነው ደግነት ይጉዳል ይች አለም የጨካኞች የአረመኔወች ናት ደግ እርሩህ ሰሆን ይጎዱሀል ከፉ ሰሆን ይፈሩሀል ያከብሩሀል ደግነቴ በቤተሰብም በትዳር አጋርም አሰንቆኛል አሰጉድቶኛል ጨካኔዬ ግን አሁን ላይ እንድፈራ አድርጉኛል በትንሹ ጨካኝ ሁኑ
Betam new mamesegnh wendme😊
❤✊
አመሰግናለሁ
ቴኪው 👍
አመሰግናለሁ
በርታ ❤️
አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
melikam bilehal wendima gin bizu yalotu setoch Ali eshi kibirachewen gin yetebeku dink yehonu setoch alu
እኔ ኣልጠላህም ትክክለኛ ነገር ነውያወራሀው❤
አመሰግናለሁ
eskie ante rasih melkam wond bileh sira
እኔም እንደዚች መልካም ስእት ለመሆን እራሴን አለማምዳለሁ እናመሰግናለሁ🙏
በርቺልኝ።
6:35 ዉበትሽን ከሆነ ፈልጎ የመጣዉ ቀፎ ነሽ 😅እንደዉ አላህ ያክብርህ የምር ነፈርኩ በሳቅ በጣም ልክ ነህ ❤ወላሂ
አመሰግናለሁ ከልቤ ሰአደ
😢
ኢስላም አሟልቶ ያስተምራል ግን የሚማር የለም. ሴት ልጅ እንደት መሆን ምን ማድርግ እንዳለባትና እንደሌለባት. ሁሉን ያስተምራል አለባበስ አነጋገር አኗኗር በቃ ሁሉን ነገር. ምን ዋጋ አለው. ሰው ከእምነቱ ይልቅ ዘመናዊይነት በለጠበትና. ሁሉም ተበላሸጅ
አዎ ስለዚህ ለዘመናዊ ትውልዱ በሚገባው መልኩ ይህ ሀሳብ ማስተማር ይጠበቅብናል ማለት ነው።
የኔ ዉድ አጠነከሪከኝ:ንገሰልኝ ዉድድድ🙏🏽🩷
Amsgnalhu
በአርተፊሻል ፀጉርና በፌክ ጥፍር በሜካኝ ተደምደዋል
ጥሩ ገልፀውታል
እንዴት!!!!
ጥንካሬዬን እወደዋለሁ ግን የዋሁ ሆደን ምን ላድርገው
ግዴለም ሁለቱንም በአግባቡ ማስኬድ አይከብድሽም።
ተበረክ ሀይለኛ ነኝ እንዴ እያልሁ መቀነስ አለብኝ እያልሁ ነበር ነገር ግን ይሄ ውሳኔዬ መሆን አለበት
አመሰግናለሁ
አንቴ ኑርልን እኔ አለሃምዱልላሃ አሁን ናቅቻለሁ በንቴ ምክር ሳባብ ሆኖኛል በጣም አማሳግነለሁ
አመሰግናለሁ
ያለሁበት ህይወት ነው የተናገረው ሁሉ የትነህ ወንድሜ ምክርህ በደንብ ያስፈልገኛል
Amsgnalhu
er dagi, selam buna lelochm Ali ko menem ylwm atebel
Ena setoch lay becha ymisru nw yalkut
l like you😊
Thanks for liking (:
Zare and tlk tyake lteykh new emimechh kehone smeten endet mekotater endemichal vidio seraln
መልካም አደርጋለሁ
By the way ራውኤልን የምትጠላ ሴት አትኖርም ካለችም ደግሞ እሷ እሱ የሚያወራትን አይነት ያልሆነች ሴት ናት እኔ ሴት ነኝ ግን በሀሳቦችህ ሁሉ እስማማለው በአንተ እድሜ ያለ ሰው የሌለውን መረዳት ነው አንተ ያለህ ቀጥልበት
አመሰግናለሁ ቤተልሄም
Ameseginalew gn bizu kibrachin yetebekin setoche alen yaw adebabay lay gn alwetanim gizewum kibriwa mtitebik set tekuret atagegnim 😮
Yes mansbark albachu
Imagine ያች ሴት እኔ ነኝ
Hahah kezam belay hugnilgn.
Enem yemasebat set ga deresalew
በርቺልኝ
Bewset alem ewnet yeyazu kalatoch
Amsgnalhu
ወንድም ላማክርህ እፈልጋለሁ
Melkam mlktewon yaskmtulgn
እሺ አመሠግናለሁ የመጀመሪያው ለህይወቴ በጣም የሚጠቅሙኝን ልብ ወለድ ያልሆኑ የአማርኛ መፅሐፍቶችን ጠቁመኝ
በመቀጠል ወደ ሐገሬ ለመመለስ እያሰብኩኝ ነበር ምንም ነገር የለኝም ግን ለሥራ የሚሆነኝ የተወሰነ ይዤ እዛ እሰራለሁ በሚል ነዉ ግን ይሄንን ሐሣቤን ከቤተሰብ ጀምሮ ማንም አልተቀበለኝም እኛ አከባቢ ትልቅ ሐብት ቤት ነዉ እና ቤት ስሪ ይሉኛል ቤት ለመሥራት አነሰ ከተባለ 5_6 አመት ያስፈልገኛል ይሄን ሁሉ እዚ ከምደክም የተወሰነ ይዤ ሂጄ እዛ ብሰራስ እለወጥ የለ እላለሁ። ከሐገሬ ሰርቼ እንደምለወጥ ካለሁበት የተሻለ እንደምደርስ ይሰማኛል ለዛም መሠለኝ የእነሱ ተቃዉሞ ምንም አይመሥለኝም ልቤ ሂጂ ነዉ የሚለኝ
ምን ትመክረኛለህ