Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የተጠበቅሽልኝ አንቺው ነሽ የኔተስፋ:አገሬ በምድርሽ ላይ ፍቅርሽ ሰላምሽ ይስፋ:የተጠበቅሽልኝ አንቺው ነሽ የኔተስፋ:ፅጌሬዳሽ ይበርክት ቃናው በዙሪያሽ ይስፋ::በዘንባቦችሽ ተክል ባበቦችሽ እጠሪኝ:የፍቅርሽ ቀማሽ ልሁን የችግርሽ ቀን ጥሪኝ::
Arif sira new bro keep it up ye nini mekonnen habesha milew music kalh pls lekekew
ua-cam.com/video/_nHuiuhSCe4/v-deo.html
ንፋስሽ ይርጋ ሞገድሽ ይቅር:ለመርከብ ጉዞ ለዋናው ፍቅር::ይስከን ባህርሽ ማበል ሳይሻ:ይጥቀም ለንግድሽ መመላለሻ::በኬላሽ ዙሪያ በምድርሽ ወለል:ፍቅር ይርከፍከፍ ሳያድር ሳይውል::
በዘፈን ብቻ ነው ዘፋኞች ሰው ሲሞት ድምፅ አይሆኑም ህዝብ ከሌለ ሀገር የለም ስለዚህ ሰሜን ወሎ ላለው ጦርነት ብትዘግቡ ጥሩ ነው ከዘፈን ይልቅ የሰሜን ወሎ ህዝብ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነው 😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጎርፍ አይብዛብሽ አይጉዳሽ ውሀው:ለጭንቅ አይጣልሽ ሰፍቶ በረሀው::ችግኝሽ ይፍላ በለሙ መሬት:ደኑን ተላበሽ አይግባሽ ምሬት::ካፍያን አትጪ መልክሽ አይጉደል:ፍሬሽ ይበርክት አይንካሽ በደል::
የተጠበቅሽልኝ አንቺው ነሽ የኔተስፋ:
አገሬ በምድርሽ ላይ ፍቅርሽ ሰላምሽ ይስፋ:
የተጠበቅሽልኝ አንቺው ነሽ የኔተስፋ:
ፅጌሬዳሽ ይበርክት ቃናው በዙሪያሽ ይስፋ::
በዘንባቦችሽ ተክል ባበቦችሽ እጠሪኝ:
የፍቅርሽ ቀማሽ ልሁን የችግርሽ ቀን ጥሪኝ::
Arif sira new bro keep it up ye nini mekonnen habesha milew music kalh pls lekekew
ua-cam.com/video/_nHuiuhSCe4/v-deo.html
ንፋስሽ ይርጋ ሞገድሽ ይቅር:
ለመርከብ ጉዞ ለዋናው ፍቅር::
ይስከን ባህርሽ ማበል ሳይሻ:
ይጥቀም ለንግድሽ መመላለሻ::
በኬላሽ ዙሪያ በምድርሽ ወለል:
ፍቅር ይርከፍከፍ ሳያድር ሳይውል::
በዘፈን ብቻ ነው ዘፋኞች ሰው ሲሞት ድምፅ አይሆኑም ህዝብ ከሌለ ሀገር የለም ስለዚህ ሰሜን ወሎ ላለው ጦርነት ብትዘግቡ ጥሩ ነው ከዘፈን ይልቅ የሰሜን ወሎ ህዝብ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነው 😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጎርፍ አይብዛብሽ አይጉዳሽ ውሀው:
ለጭንቅ አይጣልሽ ሰፍቶ በረሀው::
ችግኝሽ ይፍላ በለሙ መሬት:
ደኑን ተላበሽ አይግባሽ ምሬት::
ካፍያን አትጪ መልክሽ አይጉደል:
ፍሬሽ ይበርክት አይንካሽ በደል::