45,years ago we had Radio in Khartoum , when I first here’d Aster ( I did not understand Amharic But it pushed Me to I when I listen to Aster . In my car , at home , everyday And forever By the way it made me like Great Ethiopian peaple It pushed me to live in Addis Ababa now I live in Addis 10 Years ago & for the rest of life listening also to Many other Artists but Admired all Ms Aster Albums
It is pity that this days we are on each other's throat. Wo! Wo! Says Oromo whenever they meet sad events. People what happened to us that turned upside down?
I am listening this album multiple times as it reminds me my mom...good memories!!!! I remember my childhood time sitting next to my mom and my mom was listening this album multiple times....It is the best Album for me...always tears in my eyes listening to all the songs included in this Album (especially the wedding song)!!!! long live Aster Aweke! you are legend!
I was born and raised in Addis which is full of good vibes and as far I can remember, there was no street corner, pub or drinking spot which wasn't playing her music and as a result, I fell in love with her mesmerising and melodic voice and years gone by, still the same. Well done Astu..our Maria Carey you mean a lot to us.
Who is listening this in 2024 G.C ? The magical touch of the exceptional keyboard player and Arranger, the late Dereje Mekonnen. 👌 ነፍስህ በሰላም ትረፍ Aster awoke, you are marvelous 🤌 Long live the queen, Aster 🙏🏾
Wow I didn't know Dereje Mekonnen arranged this album! True magical!!! Rest in peace Dereje Mekonnen!!! The musicians in the album are incredible. Bass, sax, guitar, keyboard, drum machine etc....do you know the other musicians that played in this album ?
@@ytip tilaye gebre played saxophone and Arranges 1 track also dereje mekonnen arrangement +guitar , tewodross mekonnen,abey mekonnen, involved on the rest of arrangement and i think bass player is alemseged kebede
i heard this song album in 1985 in Jeddah KSA in my first time far away from my home and family i 😥😢😪😪 From that time i love Aster Iam Sudanese and iam not understand the language, but I loved all songs of ASTER
22:57 ገና ሳቅዋን ስሰማ እርብሽሽሽ እላለው።the flow of the intro music of the classic arrangment, then ገራሚው የአስቴር ድምፅ እንዲያ ተሞሽሬ...ብላ ስትገባ! አንድ ልቤን የሚሰልበው፣ የሚያባባኝ፣ የማላውቀው ዘመን ላይ ሆኜ ራሴን በትዝታ የምወስደው ሀይል አለው። Aster is the power! the power of Musical feeling herself.
Aster you are a living legend for us. I have lots of memories that I remember when I am listening your music. You are our treasure. You are the greatest of all time in Ethiopian romantic music. Your musics are so peaceful and each words have their own life while you sing it. Love from ❤ west
In my personal opinion, Aster Aweke is not just a renowned singer; she also holds a special place in the hearts of all Ethiopians. May God bless Aster!
Astu ❤ all your songs remind me all my childhood memories with my lovely dad(Rest in Peace my lovely abatee)😢😢❤ he loves your album his favorite astu sewedish eko..... it fells like yesterday 😢😢😢😢 still my eyes full of tears when i heard all thise album...i wish you long live astuye my golden memery😊😊😊
I adore Aster Aweke's music. The words may be incomprehensible to me, but the melody reaches into the very depths of my soul. With love from South Africa
It feels like yesterday! This music is a part of the colour of my childhood life. Wiring the lyrics and playing along with you, rewinding several times running the scarce battery. Thanks for sharing.
you all probably dont give a shit but does someone know a trick to log back into an instagram account..? I was dumb forgot my password. I would love any help you can give me!
@Timothy Ira Thanks for your reply. I got to the site thru google and im trying it out now. Seems to take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
I'm proud of your generation Astuu? She is amazing Ethiopian singer. I heard this music around 1978 when I was elementary school in Ethiopia, shewa at Shenno small city which I was graduated in 1985 E C So I'm listening this music every time on UA-cam here in USA I left my Ethiopian 20 years ago. I was scarfired a lot till I finished my high school. But I'm ok now . Thank you my God !!
ፋርማሲ ውስጥ ነው መሸጥ ያለበትኮ የአስቱካ ዘፈኖች😍😍🙏🙏🙏ሁሌም ብሰማቸው ማልጠግባቸው የበረሃውን ሙቀት ቃጠሎ መርሻዎቼ😍😍💚💚💛💛❤❤
L
True true
ብራዘር ከአፌ ላይ ነጠከኝ ❤
Exactly true queen
በትክክል እስማማለዉ 👌👌👌👍👍👍
ለምንድን ነው ግን ፈንድቼም አግብቼም ወልጄም ጎልምሼም ይኸው የአስቱካን ዘፈን ስሰማ ልክ ፍቅር ሲይዝ ያለው ስሜት የሚሰማኝ። ዘፈንሽልብ ጥልጥል ያደርጋል አስቱካ ኡፍፍፍ ...... የሆነ ያላለቀ ነገርማ አለ ውስጤ! እኔ ብቻ ነኝ ግን?
No you’re not alone in this, we all feel the same way Astuka is a timeless phenomenon ❤❤❤
Indeed you are not the only one, many music lovers. It’s the power of ትዝታ as well Aster voice songs inters deep in the heart.
Ewnet nw yalalek neger ale😂😂
Me to 😢
ገለፃህን ወደደኩት ዛሬ ውስጤን ገለፀልኝ
45,years ago we had Radio in
Khartoum , when I first here’d
Aster ( I did not understand
Amharic But it pushed Me to
I when I listen to Aster .
In my car , at home , everyday
And forever
By the way it made me like
Great Ethiopian peaple
It pushed me to live in Addis Ababa now I live in Addis 10 Years ago & for the rest of life listening also to
Many other Artists but Admired all Ms Aster Albums
amazing
Yes ! Aster is high standard musician and exceptional Vocalist !really .
I dare to say every couple in her generation listened her music when they are in love and have a lot of memory.
Respect brother man !
❤ Thank you for your kind words ❤
አስቴር ሙወዚቃ ስሰማ ብዙ ነጎድጎድ ብዙ ዝናብ ብዙ ቀናት ብዙ ወራት ብዙ አመታት በትዝታ ካለምንም ከልካይ መንጎድ በነፃነት ወደ ሆላ ያስነጉዳል
ከዚህ አልበም ውስጥ የሰርጌ ትዝታ ያልተሰረገልኝን ሰርግ ያስታውሰኛል
Same here😁❤
Same here,I still remember my childhood time.
እኔም የላየሁትን ሙሽርነት እያለምኩ እያለቀስኩ አዳመጥኩት። ዘፈኑን በ1980ዎቹ በራድዮ እንዲሁም እነዋሪ ለፋሲካ አያቴ ጋ ስሄድ አጎቶቼ ሲያዳምጡት በልጅነት እምሮዬ ተመስጬ አዳምጠው ነበር እንደ አለመታደል ሆኖ በማዘጋጃ ፊርማ አገባሁ ሰርግ ግን አልነበረኝም ያለምኩትን ሙሽራ መሆን አልታደልኩም አዝናለሁ
😄😄😄😄 I feel the same way
@@mekdesnigus7466 wanaw fikru new
እንደ ትዝታ ምን አለ ወደ ወጣትነት ዘመን የሚመልስ የአስቱ ዘፈን አደግኩበት ጎረመስኩበት ትዳር ያዝኩበት ወለድኩበት አረጀሁበት አሁንም በደሰታ የምተክዝበት የአስቱ ዘፈን 😘😘
ትክክል እኔም
ሐሳቤን በሐሳብህ አገኘሁት ። ትክክል ብልሐል።
ትክክል 💔🥺
@@menbermariamwoldeyesus3831 àaSS
🥰🥰🥰🥰👌
ከዘረኝነት የፀዳ ግዜ ፍቅር ብቻ
Exactly
It is pity that this days we are on each other's throat. Wo! Wo! Says Oromo whenever they meet sad events. People what happened to us that turned upside down?
ሰኔ 30 የወላጆች በኣል የዘንፍንኩት ግጥሙ እንኳን ኣልተፋኝም ኣስቱካ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
صوت خيالي
صحيح فنانه عظيمه. .. انا لا أفهم حبشي لكن اعشق الاغاني الإثيوبية القديمه خصوصا كاسا تسما وآمال مل
تحياتي لشعب الاثيوبي العظيم
القديم خييييييال❤
sudan music is the same in ethiopia🎉🎉🎉
❤❤❤
እውውውውይይይይ አስቴርየ የፍቅር ንግስት የፍቅር አስተማሪ በጣም ነው ውድድድድ የሚያርግሽ ❤ from Eritrea 🇪🇷
ሄውላችሁ እኔ ድሮ አንድ ኤርትራዊት አብሮ አደጌ የገዛ ያጎትዋን ልጅ አጣብሳኝ ይሄንን የአስቱን ዘፈን እየኮመኮምን ነበር ልጅን የምናጥበው ሚስጥር ነው ለማንም እንዳታወሩ ❤️
ከኔ አይበልጥም
@@yeaddisabebelij7832😂😂😂
በትዝታ ወደ ኋላ አይ ግዜ ያለፈ ግዜና የሞተ ሰው አንድ ናቸው ሁለቱንም መልሰን አናገኛውም ድሮ ግን እንዲ ይናፍቃል ሰዎችይ ሁፍፍፍፍፍ
አዎ አይመለስም ጊዜ..ደግነቱ እኛም ላንመለስ እንሄዳለን..
በጣምምም ውድድድ የማረጋት የተለየች ነብስ የሆነች የማትጠገብ ዘመን ተሻጋሪ ከልጅነት እስከ እርጅና ዘመን ተሰምቶ የማይጠገብ ዜማ ነው እድሜና ጤና ብዝት ይበልልሽ አስትዬ
አሥቴር ሁሉም ነገርሽ ይጣፍጥልሽ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ 1000 ኑሪልን
አስቴርዬ የልጅነቴ የወጣትነቴ ትዝታ አለብኘ በዚ ሙዚቃ ኡፍፍፍፍፍፍ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤👈👈
እኔ ብቻ ነኝ ግን አስቱን ስሰማ የሆነ አይቼው እንኳን የማላውቀው ሸበላ የሚናፍቀኝ
Ayy ene shebelit nat yemtnafkegi
Kkkkkk
enem endanchiw negne MUZIKAWAN SISEMAW betam liyu wedhone SIMET WIST new izogne yemhidew Astu Nigist nesh beteley LOVE
Ere anch becha aydelshem enem yemalawkew sew new yeminafekeg 😀😀😀
Me to
Event hough I don't understand the language but I like it
By the way I'm from South Sudan I'm so proud to listening to Ethiopian music
South Sudan 🇸🇩 my ppl
አምሳ በጭራቃ ጆሮአችንን አደነቆሩት አንቺን የሚወዳደር የለም ድሮም አንደኛ አሁንም አንደኛ
ትውልድ ሁሉ እኩል እየወደደ የሚያደምጥሽ የምርጦች ምርጥ ፡አስቱ
አስቱዬ ዝም ነው ስላንቺ ቃል የለኝም ዝም ነው
I try to swallow my tears...it was my mom's foverate music
RIP
You'r maman All over in you'r body & Heven Holly Angle God 😇🙏🏾👍🏾😘🤗👈🏾
P
☹
RIP
It is my mother's favorite too, may your mom RIP
Uhhhh .... I heard this music for the first time on my way from Menz to A.A. to join AAU (መስከረም 1976 ዓ.ም.). What an old golden days we left behind!
Des mel tezeta new
I was one year old 1976
1 ኛ
ክፍል ቤተልሆምት/ ቤት♥♥♥✔✔✔
T.Michael F.Mariam we must have joined AAU the same year
Our Queen
Batam Batam Kongo.
Big Big Love from SUDAN.
We Love You And ETHIOPIA so much.
One Love
One Destiny
One ABBAY.
WE are one People.
there is all love and no hate
Absolutlly
why your country is collaborating with tplf to destroy ethiopia now
We all Ethiopians love Sudanese people.
We love Sudan people ❤
ጥሩ ጊዜ የሰው የቤተሰብ ፍቅር ያለበት ጊዜ ነው እናመስግናለን ወደ ኋላ መመለስ ደስ ይላል
በጣም
ከዘመን ዘመን ከዓመት ዓመት ከትውልድ ትውልድ የምትናፈቂ የማትጠገቢ ሁሌም እየጣፈጠ የሚሔድ ድንቅ ሙዚቃ አንጎራጓሪ የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር አወቀ መተኪያ የሌለሽ ውዳችን ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ♥
Wow
አስቴር አወቀ ሰበቡ
ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ👇
0:01 - ልቤ ተሻገረ
7:33 - አንተየ
15:15 - አንተ ሰበበኛ
22:57 - የሰርጌ ትዝታው
28:42 - አንተየ /ክላሲካል/
30:23 - ልቤን አለው ደስ ደስ
37:17 - አካል ሸሞን ሟና
45:38 - ያይኔ መንከራተት
54:30 - ከሁሉ አስበልጨ
በእውነት እነዚህን ዘፈኖቿን ልጅ ሆኘ በጣም በጣም ነበር የምወደው።
ው
Antye
ውድ አሰትርዬ ; የምትዘፍኒያቸው በሙሉ የማይጠገቡ ናቸው በጣም ልብ ውሰጥ ገብተው አይወጡም ጌታ እድሜሸን ያርዝምልሸ ዘርሸ ይባረክ ፀጋውን ይሰጥሸ
ክሩ ሲበጠስ በጥፍር ቀለም ያጣበቅንም እዚህ አለን😂😩
አሁን ላይ ለሙዚቃ እምብዛም ነኝ።እድሜዬም ሒዷል አስቱ ግን ልጅነት ወጣትነት ባህል ፍቅር ዘመን በተለይ መለያዬት ያልነበረበትን ዘመን ማሰብ ይከብዳል።
የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር በፊትም አሁንም ወደፊትም ተመስጬ እማዳምጥሽ በጣም ስለምወድሽ እና ስለምወድሽ ነው
የእኔ እመቤት በቃ ቃላት የለኝም ሁሉ ነገሬ እኮ ነች! ስከፋም ስደሰትም ኧረ በአጠቃላይ ውስጤ ነች፡፡ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥሽ
💌
አስቱዬ ስሰማሽ ሳዳምጥሽ የማላውቀው አዲስ ስሜት ይሰማኛል
እኔም በጣም የማላቀው ስሜት ይሰማሻል በዛላይ አዲስ አበባ በጣም ትናፍቀኛለች ሁሌ ባዳመጥኩት ቁጥር😭
Well said!
ልቤ ተሻገረን ብሰማው፣ ብሰማው፣ ብሰማው መቼም የማልጠግበው ድንቅ ሙዚቃ። አስቱየ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ!
አስቱ ፍቅር እድሜ ላቺ የፍቅር ስብከት ገና 14 አመቴ ነው ጠይም ዘገግ ያለ ያፈቀርኩት ነብሴ እኮ ነሽ
እኔ ይሄ ሰአት በዛ ስሰማው እወደዋለው ግን ምንም ስለፍቅር አላቅም ነበር ግን አሁን ሁኘ በጨንቅ ግዜ ስሰማው በታም የባሰ ስለነሱ አስባለው እነሱ በምን መንገድ እንዳለፉ መገመት አስችሎኛል እኔ የምለው እኔደኔ አይነት ቦታ ያለ ሰው ብቻ ነው የሚያቀው 😥
ይገርማል ይሄ ካሴት የወጣ ሰሞን ግዬን ሆቴል ዋና እለማመድ ነበር በሳምት 3ቅን አሁን ሰሰማው ይውሀው ክሎሪን ሽታ ሁሉ መጣብኝ ይሄ ነው የዘፈን ሀይል ማለት ❤
High School... Deep study.. Piassa.. British Library.. Many more nostalgias... 👍👍👍
See u in piasa
I am listening this album multiple times as it reminds me my mom...good memories!!!! I remember my childhood time sitting next to my mom and my mom was listening this album multiple times....It is the best Album for me...always tears in my eyes listening to all the songs included in this Album (especially the wedding song)!!!! long live Aster Aweke! you are legend!
Me 2 🤔🥰😘😘💕💕💕
Same memories ❤😢
ዘመን እማይሽርሽ ንግስተ ነሽ
ምርጥ ስራዎች ኣያልሽ ጥሩ ድምፅ እና ዘፈኖች ኣልሽ እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመ እና ጤና እስጡሽ ❤🎉
Astuka love eko nesh. ምን እንደምልሽ እራሱ አላውቅም ያንቺ ስራ ቢደመጥ የማይሰለች ፍቅር እኮ ነው ቃላት የለኝም እውነት ...ከ ጀርባ የተሳተፋችሁቱ ዋናዎቹ የግጥም የዜማ ደራሲያን አጠቃላይ የሙዚቃ ባለሙያዎች ክብር ይገባችኋል አድሜ ይስጥልን ዘመን ተሻጋሪ ስራን ለሰጣችሁን !!!❤❤
I was born and raised in Addis which is full of good vibes and as far I can remember, there was no street corner, pub or drinking spot which wasn't playing her music and as a result, I fell in love with her mesmerising and melodic voice and years gone by, still the same. Well done Astu..our Maria Carey you mean a lot to us.
የድሮ ዘፈኖች በሀኪም ትእዛዝ መሰጠት አለባችዉ
ፍቅር ኢትዮጵያ ሀገርን ስብካችሁናል እርጅም እድሜ ጤና ለሞቱት ነፍስ ይማር 💚💛♥️
Tdrose
So Thérapeutique @@fetehamelake
አስቴርዬ
የልጅነቴ ትዝታዬ 😍❤️❤️
😭❤👈
Wow it was my mom's foverate music!!!! RIP❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ዘፋኝ እንስት ኢትዮጵዊት ። ክበሪ !!!!!!!!!!
በዚህ ሙዚቃ ለተሳተፋችሁ ገጣሚዎች፣ አቀናባሪዎች ሁሉ እ/ር ለሠጣችሁ ድንቅ ተሠጥኦ ሳልደነቅ ሳላመሠግን አላልፍም።ጥብን ለሠጠ እ/ር ክብር ምስጋና ይግባው።
Living legend Aster Aweke I grew up listening to her in Addis back 1985 …..
እድሜና ጤና ለአስቴር አወቀ ሁሌም በመልካም ትዝታ ወደኋላ Was golden time .
ማን እዳስቱካ መቼም ተተኪ የሌላት ብርቅዬ አገሯን የምቶወድ የኛ ልእልት ሺ አመት ተመኘሁላት።
I love her but she don't like what you told.
በጣም ጠሩ ትዝታ አለብኝ በዚህ ዘፊን
አይ ዜማ! አይ ግጥም! አይ ቅንብር! አይ ሙዚቃ! እንደው ልስልስ ብሎ ሠላም የሚሰጥ ድንቅ አልበም ነው:: በሙዚቃው ሥራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 👏👏👏 wow!
😍😍😍😍❤❤❤❤ I'm from 🇪🇷 love u Astuka shekorrr 💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
Gal adey me too .... she is my Queen of music I keep her #1🥰💞🇪🇷🇪🇹💞🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞💞💞💞💞💞
😍😍😍😘😘😘😘😘
አሰቱካ የእውነት ያንቺን ሙዚቃ ሰሰማ እንዴት ደሰ እንደሜለኝ በጣም ነው የምወደሸ የማከበርሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ANTEYE ymlewn mecha yhon ymiselecheg ❤️❤️❤️❤️
ሰው በልብ ይፈርዳል አይን ነው ደመኛ… የሚለውን ስሰማው ደሞ😢😢😢
Who is listening this in 2024 G.C ?
The magical touch of the exceptional keyboard player and Arranger, the late Dereje Mekonnen. 👌
ነፍስህ በሰላም ትረፍ
Aster awoke, you are marvelous 🤌
Long live the queen, Aster 🙏🏾
The one and the only one, Dereje M.ያልተዘመረለት መላክ
Me ..... from Italy but my memories back in Addis. Old good times ❤
Wow I didn't know Dereje Mekonnen arranged this album! True magical!!! Rest in peace Dereje Mekonnen!!! The musicians in the album are incredible. Bass, sax, guitar, keyboard, drum machine etc....do you know the other musicians that played in this album ?
@@ytip tilaye gebre played saxophone and Arranges 1 track also dereje mekonnen arrangement +guitar , tewodross mekonnen,abey mekonnen, involved on the rest of arrangement and i think bass player is alemseged kebede
i heard this song album in 1985 in Jeddah KSA in my first time far away from my home and family i 😥😢😪😪
From that time i love Aster
Iam Sudanese and iam not understand the language, but I loved all songs of ASTER
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሥቴር ነት የፈቅርሠው ❤❤❤❤❤
ሁሌም ለጆሮዬ የሚጣፍጠኝና የማይሰለቸኝ...ስሰማት ሁሌም ማታ ማታ ፀጉሬን እያሻሸች የምታስተኛኝ ይመስለን ነበር
ዘመን የማይሽረው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ይሉታል ትዝታን አብሳሪ ❤
የልጅነት ትዝታዬበጣም ነው የምወድሽ
ወጣትነት ደስታ መተሳሰብ ቅንነት ዋው አስቴር ልዩ ነሽ።በተለይ የን ዘመን ማሰብ ደግሞ ይከብዳል። አቤት ንፁህ ልብ በየመንገዱ እያዜሙ መሔድ
Neber
ድመፀየ አጋፍዋ አስቱካ❤
ይህ የአስቴር አወቀ ቲውብ የምናከብራትን እና የምናደንቃት እንዲሁም ሁሌም የማፈቅራቸውን የአስቴር አወቀ ዘፈኖች እንዳገኝ ስለረዳኝ እጅግ በጣም አመሰግናሁ።
1976
22:57 ገና ሳቅዋን ስሰማ እርብሽሽሽ እላለው።the flow of the intro music of the classic arrangment, then ገራሚው የአስቴር ድምፅ እንዲያ ተሞሽሬ...ብላ ስትገባ! አንድ ልቤን የሚሰልበው፣ የሚያባባኝ፣ የማላውቀው ዘመን ላይ ሆኜ ራሴን በትዝታ የምወስደው ሀይል አለው። Aster is the power! the power of Musical feeling herself.
Number #1 Ethiopian female artist of all time nobody comes close to Astuka.
I couldn't agree more
No one she is the only one
አረ ወደ የት ልሂድ ህመም ብቻ ባርያዬ ይህንን ዘፈን ስሰማ በጣም ነው ውስጤ የሚረበሸው ሁሌም ከውስጤ አላወጣሽም አስብሻለሁ ደሞም የፍቅር አምላክ በአካል ያገናኘናል❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤
Sewu kalmote Ygenagele….Ayzon wot Argewu
ፀጥ ብሎ በስመመን መጓዝ በእንተ ዘመን የሞያ ድስፕሊን ቀረ የአዎኑቹማ ፍቅራችው ቁስ ኑሮ አቸው አርቲፊሻል
ፈጣሪ ክብር ፀጋውን ያጎናፅፍሽ ልዕልቴ 🙏
ማን እንደ ወንዜ ልጅ
እነደ ሀገሬ ልጅ የጥበቧ ንግስት አስቱካ
🙄
የኔ ትዝታ አስትዬ ውድድድድ ነው ማረግሽ
Yene wudi selamishi yibiza baleshibet ❤❤❤❤ ye wondimoche mastawosha ❤❤❤❤
አትጥፊብን አስቱካ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
ጥርት እንደ ሰማይ ልቅም እንደ ስንዴ የሚለው ዘፈን በጣም እወደዋለሁ
❤❤🤔🤔
እኔም
Aster you are a living legend for us. I have lots of memories that I remember when I am listening your music. You are our treasure. You are the greatest of all time in Ethiopian romantic music. Your musics are so peaceful and each words have their own life while you sing it. Love from ❤ west
ማነው እንደኔ የምወዳት
እድሜና ጤና ይስጥሽ ንግስታችን እንወድሻለን ♥️♥️♥️
ይህን ሙዚቃ የሰማ በአይምሮ እስፔሻሊስት እንደታከመ ያህል ነው የሚሰማኝ ,,❤❤💔
አስቱዬ ሁሌም ተወዳጅ ያገራችን የሙዚቃው ፈርጥ አንቺና አንቺን መሰሎቹ ትላንት ባትዘፍኑልን ኖሮ ዛሬ በየትኛው ሙዚቃ እንዝናና ነበር? ሁሌም ከልብ አሰግናለሁ!!
አሰቴር አወቀ ልዩና ተወዳዳሪ የማይገኝላት ውድ የኢ/ያ ድምፃዊት 👍❤👍❤👍❤👍❤👍
In my personal opinion, Aster Aweke is not just a renowned singer; she also holds a special place in the hearts of all Ethiopians. May God bless Aster!
አስቱካ ርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። 2024 እየኮመኮምኩ ነው ።
የህ ሙሉ ኣልበም ኣስተር ኣወቀ ኣስመራ ቀይ ባህር (ቀሃስ) ደርጃ ትቤት ስንማር በ አርፍት ስዓት የተላያዩ ምርጥ ከሚባሉ ኣማርኛ የነ ነዋይ ጸሃየ ማህሙድ ጥላሁን ኣስተር ከበደ ሂሩት ይከፈትለን ነበር ያነ በጣም ደስ
ይለን ነበር ወይ ግዜ። 1977 Et ያነ የነበረ ሁነታ ኣውዱ ሽታ ው ሁሉ ኣስታወሰኝ ❣🙆♀
አስቱኻ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ግዜ የማይሽረው ዘፈን
አይ አስቴ በልጅነታችን ለካ እህታችንፍቅር ይዟት ኖሮ አስቱኳን ሁለም ነበር በዛ በዳንቴል የሚሸፈነውን ናሽናል ፖናሶኒክ በአለንድ ካሴት ቴፕ ትከፍትና ስራ ትስራ ነበር እኛም ቁጭ ብለን እንስማ ነበር ከዚያም በአንድ በኩልሲያልቅ መንካት ስለማይቻል እሷን ጠርተን ትገለብጠው ...
አሁን ባጋጣሚ ስሰማ እህቶቼ ወንድሜ ትዝ ይሉኛል እንባዬ ይመጣል .... አይ ልጅነት
ደሞ የሰርጌ ለታ የሚለውን ስስማ ኡኡኡኡ ያልተስረገልኝ የማላቀውን ስርግ ትዝታውስጥ .......
እግዚአብሔር ታላቅ ነው አንድቀን አገባለሁ
በእውነቱ እኔ ሙዚቃ ላይ ብዙም አይደለውም ግና በአጋጣሚ ከፍቼ እየሰማሁት በማላቀው ሁኔታ ሰላም ሰቶኛል ይበልጥ ግን ወድጄ እንድሰማው ያደረገኝ ከእናቴ አጠገብ ሁኜ ከፍቼዊ በድንገት ወደ ነበረችበት የወጣትነት የትዝታ ህይዎት መልሷት ብዙ ታሪክ ተጨዋውተንበታል በቃ ከዛን ወዲያ ለመደሰትም ለማዘንም ለትውስታም አስቴርን መስማት ሆኗል ስራዬ
ሙሌ ጋ ስንት አየንበት አስቱካ♥♥♥
ዘምን የማይሺርወ ..ማየስለች አልበም 😍😍😍
እንደው ለጨዋታ ሰው አይጠፋም እንጂ
ማን እንደ ወንዜ ልጅ እንደ ሀገሬ ልጅ
ቅኔ ነዉ ፣ በተለይ ለሴቶች
Kkkkklkk
ንገሪልኝ ለሀበሻ ሴቶች
Astu ❤ all your songs remind me all my childhood memories with my lovely dad(Rest in Peace my lovely abatee)😢😢❤ he loves your album his favorite astu sewedish eko..... it fells like yesterday 😢😢😢😢 still my eyes full of tears when i heard all thise album...i wish you long live astuye my golden memery😊😊😊
שנים לא שומעת שירים....ה' יעזור איזה נוסטלגיה, העיפה אותי לנעוריי....
פשוט מדהים.
זמרת מהממת.
ደስታዬ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ማለት ይህ ነው ምንም ብትሰማው የማይጠገብ የማይሰለች
This is her best album in my opinion.
yes it is!!!❤
Aster is Amazing talent Sebebu & Chewa Album very similar & The best Albums .
ይህ የአልበም ስዕልና ዘፈኖች እስካሁን ቁልጭ ብሎ በ HD ይታዩኛል። ይመስለኛል ከዚያ በኋላ ትምህርት የሚሉትን ጉድ ስጀምር ሁሉም ተዘበራረቀብኝ።
እውነት ነው ብሮ
😂👍🏾
ተው በፈጠረህ አታስለቅሰኝ😭😭🤔
Astu የ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹, መተኪያ የሌላት የምንግዜም የሙዚቃ ንግስት
I adore Aster Aweke's music. The words may be incomprehensible to me, but the melody reaches into the very depths of my soul. With love from South Africa
qz
Yes! That’s why they say music is the universal language.
Even though I understand the words I too focus on the music. She is so gifted.
Olive. you astreya
አስቱን ማነው የሚተካት? የኔ ስርቅርቅ ከባድ ነው ተወዳጅነቷን ለመግለፅ ቃላት ያንሳሉ።
Zewdu
We had GG but too bad she cant sing no more.
አ ስ ቱ ካ!!!
ሰላምሽ ያብዛው።
አስቴር ውሌም አስቴር ምን የለም ኑሪልኝ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤
It feels like yesterday! This music is a part of the colour of my childhood life. Wiring the lyrics and playing along with you, rewinding several times running the scarce battery.
Thanks for sharing.
you all probably dont give a shit but does someone know a trick to log back into an instagram account..?
I was dumb forgot my password. I would love any help you can give me!
@Jad Bowen Instablaster :)
@Timothy Ira Thanks for your reply. I got to the site thru google and im trying it out now.
Seems to take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@Timothy Ira it did the trick and I now got access to my account again. Im so happy:D
Thank you so much you really help me out :D
@Jad Bowen happy to help =)
I'm proud of your generation Astuu? She is amazing Ethiopian singer. I heard this music around 1978 when I was elementary school in Ethiopia, shewa at Shenno small city which I was graduated in 1985 E C So I'm listening this music every time on UA-cam here in USA
I left my Ethiopian 20 years ago. I was scarfired a lot till I finished my high school. But I'm ok now . Thank you my God !!
By far this album is the best of aster awakes works
ኤስቴር ምርጧ ተወዳጇ የማትሰለቸው እድሜና ፀጋ የኛ ምርጥ አርቲስት
Astereye, you always bring the best of my time into my memory. I always love you.