Dawit Shiferaw
Dawit Shiferaw
  • 302
  • 2 154 961

Відео

ካሳሁን እሸቱ ኢትዮጵያ - Kassahun Eshetu Ethiopia
Переглядів 6419 місяців тому
ካሳሁን እሸቱ ኢትዮጵያ
ሜላት ቀለመወርቅ አንድ ሀገር - Melat Kelemework And Hager
Переглядів 3619 місяців тому
ሜላት ቀለመወርቅ አንድ ሀገር
አንዱፓ ተሾመ እማማዬ - Andupa Teshome Emamaye
Переглядів 3059 місяців тому
አንዱፓ ተሾመ እማማዬ
ካሳሁን እሸቱ ነጻነቴ - Kassahun Eshetu Netsanete
Переглядів 46911 місяців тому
ነጻነቴ
ኢትዮጵያ - አበባው ጌታቸው - Abebaw Getachew - Ethiopia
Переглядів 44711 місяців тому
Ethiopia
መሀሙድ አህመድ ኢትዮጵያ - Mohamud Ahmed Ethiopia
Переглядів 367Рік тому
መሀሙድ አህመድ ኢትዮጵያ - Mohamud Ahmed Ethiopia
ሚኒሊክ ወስናቸው የደም ጎዳና - Menelik Wosnachew Yedem Godana
Переглядів 998Рік тому
የደም ጎዳና
ጌታሁን ምትኩ ሀገሬ - Getahun Mitiku Hagere
Переглядів 1,2 тис.2 роки тому
ሀገሬ
አንተነህ ምናሉ ኢትዮጵያ - Anteneh Minalu Ethiopia
Переглядів 9482 роки тому
ኢትዮጵያ
ራሄል እና ሰብለ በሐበሻነቴ - Rahel & Seble BeHaBeShaNeTe
Переглядів 1,2 тис.2 роки тому
ራሄል እና ሰብለ በሐበሻነቴ
ህብስት ጥሩነህ ኢትዮጵያ - Hibist Tiruneh Ethiopia
Переглядів 1,1 тис.2 роки тому
ኢትዮጵያ
አያሌው መስፍን በል በለው - Ayalew Mesfin Bel Belew
Переглядів 2 тис.2 роки тому
በል በለው
ሞገስ ተካ ምን አጣሁኝ ብዬ - Moges Teka Min Atahugn Biye
Переглядів 2,7 тис.2 роки тому
ምን አጣሁኝ ብዬ
ፀሀዬ ዩሀንስ ጊዜው ይርዘም እንጂ - Tsehaye Yohannes Gizew Yirzem Enji
Переглядів 1,9 тис.2 роки тому
ፀሀዬ ዩሀንስ ጊዜው ይርዘም እንጂ - Tsehaye Yohannes Gizew Yirzem Enji
ኩኩ ሰብስቤ ደኔ በለው - Kuku Sebsibe Dene Belew
Переглядів 1,4 тис.2 роки тому
ኩኩ ሰብስቤ ደኔ በለው - Kuku Sebsibe Dene Belew
አበባ ደሳለኝ እናድምጥ እናስብ - Abeba Desalegn Enadmit Enasib
Переглядів 1,8 тис.2 роки тому
አበባ ደሳለኝ እናድምጥ እናስብ - Abeba Desalegn Enadmit Enasib
ጥላሁን ገሠሠ ለድል ታጠቅ አለኝ - Tilahun Gessesse Ledil Tatek Alegn
Переглядів 2,8 тис.3 роки тому
ጥላሁን ገሠሠ ለድል ታጠቅ አለኝ - Tilahun Gessesse Ledil Tatek Alegn
መቶ አለቃ ውብሻው ስለሺ እንደው ዘራፌዋ - Meto Aleka Wubshaw Seleshi Endew Zerafewa
Переглядів 4 тис.3 роки тому
መቶ አለቃ ውብሻው ስለሺ እንደው ዘራፌዋ - Meto Aleka Wubshaw Seleshi Endew Zerafewa
ሂሩት በቀለ ዘማል ጎራዴው - Hirut Bekele Zemal Goradew
Переглядів 3,5 тис.3 роки тому
ሂሩት በቀለ ዘማል ጎራዴው - Hirut Bekele Zemal Goradew
ሂሩት በቀለ ተደገመ - Hirut Bekele Tedegeme
Переглядів 2,2 тис.3 роки тому
ሂሩት በቀለ ተደገመ - Hirut Bekele Tedegeme
ጌቴ አንለይ ጀግናው ለሀገርህ - Gete Aniley Jegnaw lehagerih
Переглядів 2,2 тис.3 роки тому
ጌቴ አንለይ ጀግናው ለሀገርህ - Gete Aniley Jegnaw lehagerih
ሃሊማ አብዱራህማን ሀገሬ - Halima Abdurahman Hagere
Переглядів 1,6 тис.3 роки тому
ሃሊማ አብዱራህማን ሀገሬ - Halima Abdurahman Hagere
Abinet, Zeritu and Jonny Ragga Menorhin Sewoch Yishalu - አብነት፣ ዘሪቱ እና ጆኒ ራጋ መኖርህን ሰዎች ይሻሉ
Переглядів 1,6 тис.3 роки тому
Abinet, Zeritu and Jonny Ragga Menorhin Sewoch Yishalu - አብነት፣ ዘሪቱ እና ጆኒ ራጋ መኖርህን ሰዎች ይሻሉ
ትግስት መኮንን (ኒኒ) ሀበሻ - Tigist Mekonnen (Nini) Habesha
Переглядів 9 тис.3 роки тому
ትግስት መኮንን (ኒኒ) ሀበሻ - Tigist Mekonnen (Nini) Habesha
ሂሩት በቀለ የኔው ተስፋ - Hirut Bekele Yenew Tesfa
Переглядів 2,4 тис.3 роки тому
ሂሩት በቀለ የኔው ተስፋ - Hirut Bekele Yenew Tesfa
ታምራት ደስታ እና ጥበቡ ወርቅዬ አይኖርም - Tamrat Desta and Tibebu Werkiye Aynorim
Переглядів 37 тис.3 роки тому
ታምራት ደስታ እና ጥበቡ ወርቅዬ አይኖርም - Tamrat Desta and Tibebu Werkiye Aynorim
ዳንኤል ዮሀንስ ውድ እናቴ - Daniel Yohannes Wud Enate
Переглядів 1,5 тис.3 роки тому
ዳንኤል ዮሀንስ ውድ እናቴ - Daniel Yohannes Wud Enate
ተፈራ ነጋሽ ኢትዮጵያ - Tefera Negash Ethiopia
Переглядів 11 тис.3 роки тому
ተፈራ ነጋሽ ኢትዮጵያ - Tefera Negash Ethiopia

КОМЕНТАРІ

  • @alelignkedirali4058
    @alelignkedirali4058 20 годин тому

    My favorite eth music

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 4 дні тому

    The sax 🎷 is exceptional👌 Yared Tefera of Roha Band 👏

  • @ኢትዮጵያ-ከ3ከ
    @ኢትዮጵያ-ከ3ከ 9 днів тому

    Amharas are amazing and they are lovely people. All those who hate them are losers that are intimidated by them.

  • @eveali6794
    @eveali6794 11 днів тому

    😢😢😢😢

  • @HdieHdhej
    @HdieHdhej 11 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 18 днів тому

    ስንቱን አሳታወሰኩት። ያ ዘመን ያ ትውልድ ያ ማሕበራዊ ኑሮ ዛሬ ትዝታውን ትቶ ታሪክ ሆኗል። አረጋኸኝ ወራሽ አመሠግናለሁ

  • @KaleKale-p7w
    @KaleKale-p7w 20 днів тому

    ማዲጎ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MiçhaelNigatu
    @MiçhaelNigatu 24 дні тому

    wow...what an amaissing lyrics ...

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 28 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @HaileZeeZee
    @HaileZeeZee Місяць тому

    የሚገርም ዘፈን ከ 10 ዓመት በላይ ሆነው እኮ..... Video አለው search አድርጋቺሁ እዩት ጥራቱ የደበዘዘ ነው እንጅ

  • @yadshow7428
    @yadshow7428 Місяць тому

    ከዘመኑ ቀድሞ የተዘፈነ ዘፈን 😍😍

  • @Mamila12
    @Mamila12 Місяць тому

    ይሄን የመሰለ ዘፈን ሰምቼ አሁን ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ሳስብ እምባይ ይመጣል

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Місяць тому

    It’s no doubt ! Hirute RIP it’s 💯 %True May God blessings continue forever ❤

  • @yohanneszewdu-dz7uo
    @yohanneszewdu-dz7uo Місяць тому

    ደግ ዘመን ነበር ያልኖርኩትን እናፍቃለሁ ይገርማል

  • @wubiedamtew4874
    @wubiedamtew4874 Місяць тому

    አገሬ ኢትዮጵያ ላንች ያለኝን ፍቅር የምገልፅበት ቃላት የለኝም

  • @FesumGetachew
    @FesumGetachew Місяць тому

    ❤❤❤ tekekelega muzeka

  • @TamrieTaye
    @TamrieTaye Місяць тому

    ❤❤❤

  • @SolomonTegegn-w2t
    @SolomonTegegn-w2t Місяць тому

    ጌችዬ የኔ ምርጥ ሺ አመት ኑርልን

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 Місяць тому

    🥰🥰🥰

  • @AshenafiGenene-u8c
    @AshenafiGenene-u8c Місяць тому

    Wolhibommm

  • @aberayenework6670
    @aberayenework6670 Місяць тому

    @6:00👌

  • @Djnebero
    @Djnebero Місяць тому

    ልጅ ሆነን ሁሌ ሰኔ 30 በሚዘጋጅ ዘፈን ግብዣ የጌታቸው ጋዲሳ ይሄ ሰፈን ቀርቶ አያውቅም ምርጥ ታሪካችንን የዳሰሰ ሰፈን ነው !

  • @AmareEmi27
    @AmareEmi27 Місяць тому

    😭😭🙏

  • @YaradMemberso
    @YaradMemberso Місяць тому

    የዝች አለም ትክክለኛ ዘፈን የህ ነዉ ሰዋች ዘፋኞቹ እድሜና ጤና ለነሱና ለቤተሰቦቻቸው እወዳችዋለዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WasihunKassahun-e8z
    @WasihunKassahun-e8z Місяць тому

    አይ ዘመን እንዲህ ነበር ቅኔው

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Місяць тому

    Real Patriotic Ethiopian Iconic Song!

  • @HenokTerefe-um6pb
    @HenokTerefe-um6pb Місяць тому

    😢😢 Gashe Ewnet new

  • @Theking-y2z1b
    @Theking-y2z1b 2 місяці тому

    1:00

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 2 місяці тому

    እንዲህ ብለህ ለፃፍከው ግለሰብ “ይህ መሪ ሳይሆን መሃይም ነበር ቆም ብሎ የማያስብ ነበር የኢትዮጵያ እናቶች የወላድ መሃን ያሰቀረ ቀይ ሸብር ብሎ የት ይደርሱ የነበሩ ወጣቶችን የረሸነ በ10 እጥፍ የሚበልጡት ጀነራሎችና ሚኒስትሮችን የረሸነ አረ ሱንቱን ብየ ልግለፀው በጭሩ ሠው በላ ነበር፡፡” ይህን ምንትላለህ? አንተ ከዚህ ባላይ ያለውን ጽፈሐል፡፡ እስኪ እያንዳንዱን እንመልከት፡፡ “ይህ መሪ ሳይሆን መሃይም ነበር፡፡” በዚያን ዘመን በአሜሪካ ለወታዳራዊ ትምህርት ሁለት ጊዜ የተላከ እና ወደ ሀገሩ የተመለሰ ጥሩ ወታደር ነበር፡፡ በዚያ ዘመን የተለየ ነገር መጠበቅህ ስለሀገርህም የማታውቅ ነህ ልበል? እስኪ ከእርሱ በፊት የነበሩትን መሪዎች ንገረን! ከእርሱስ በላስ ቢሆን! “ቆም ብሎ የማያስብ ነበር” እንደ መሪ ቆም ብሎ መሳብ ማለት ለሀገር መስራት ማለት ነው፡፡ ይህን በተመለከተ ምንም አልሰራም ለማለት ነው? ግልጽ አድርግ! “የኢትዮጵያ እናቶች የወላድ መሃን ያሰቀረ ቀይ ሸብር ብሎ የት ይደርሱ የነበሩ ወጣቶችን የረሸነ” ምክንያት እና ውጤት ስለሚባል ኢሳቤ ታውቅ ይሆን? ለመገዳደሉ መንስኤው ምን ነበር ብለህ አስበህ ታውቃለህ? ግድያውን ማነው የጀመረው? በእርግጥ በተፈፀመው ግድያ ደርግ እንደመንግስት ማሰብ ነበረበት ብዬ አስባለሁ፡፡ የኢሕአፓ አባል ከሆንክ ምናልባት (አትመስለኝም፡፡) ስለብርሃነ መስቀል አቋም ለማወቅ ጥረት አድርግ፡፡ ኢሕአፓ ለምን በኢሕአፓ እንደሚሳደድ ሊገባሕ ይችላል፡፡ ላግዝሕና ወይዘሮ ታደለች የብርሃነ መስቀል ባለቤት በቅርቡ ስለ ኢሕአፓ የፀፈችውን መጽሐፍ አንብብ፡፡ “በጭሩ ሠው በላ” ብለሃል፡፡ በእርግጥ አሁን ያሉትን መሪዎች ምን ልትል ነው? መንግሰቱ ስለ ትምህርት ስለገር እንጂ ስለ ዘር አላስቆጠረም፡፡ ለዘር ለዘር ስለሚያፋጁ መሪዎች ምን ልትል ነው? እርሱ ሰው በላ አለመሆኑ የሚሰክሩ ብዙ ተግባሮች ወደ ኋላ ትቶ አልፏል፡፡

  • @KamilaShemsu-d9e
    @KamilaShemsu-d9e 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @MubarikJemal-v2k
    @MubarikJemal-v2k 2 місяці тому

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @GetinetSelam
    @GetinetSelam 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AbdoTilinti-x1y
    @AbdoTilinti-x1y 2 місяці тому

    Wow Rahel thank you

  • @henokastateke8143
    @henokastateke8143 2 місяці тому

    my number 1 music from my personal best artist.....be chenek gizae yeweta selehone .......I always remember it.

  • @gelau777
    @gelau777 2 місяці тому

    ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው❤ ኡፍፍፍፍ በደም ስር ውስጥ ገብቶ ስሜትን የሚንጥ፣ የማይጠገብ፣ ልክ እንደ ግጥሙ ሁሌም አዲስ የሆነ ድንቅ ልዩ ስራ ነው❤ ግጥምና ዜማ ደራሲ፣ ድምፃዊ መሀሙድ አህመድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤

  • @kiyaborena
    @kiyaborena 2 місяці тому

    top ethi music

  • @ChuchuMekonnen
    @ChuchuMekonnen 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @atalelzewdie8472
    @atalelzewdie8472 2 місяці тому

    አገሬ ናፈቀቾኝ። ይህን ሙዚቃ ት/ቤት በዕረፍት ወይም በፈረቃ መቀያዬሪያ ሰዓት መስማት የተለመደ ነበር። ወደ ቤት ስንመለስ እኛው በየተራ እናዜመው ነበር። ተስፋችን፣ ፍቅራችን፣ ባላገርነታችን ኧረ ስንቱን በአንድ ላይ ገምዶ የሸመነን ሙዚቃ ነበር። የተሰራሁባት አገሬ አሁን አሁን እየናፈቀችኝ ነው። እናንተስ?

  • @habteshj
    @habteshj 2 місяці тому

    ተዘራ ሀይለሚካኤል ❤ ተዘራ የዜማ ጎተራ

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 2 місяці тому

    ይህን ሙዚቃና ዘፈን ስሰማ ልቤ ይደነግጥብኛል፣በጣም ይመታል። እንዲሁም አንድ ወገኔ እንዳለዉ በባዶ እግሬ እየሮጥኩ ት/ቤት ስሄድ ይታወሰኛል❤️❤️❤️

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 3 місяці тому

    ሙ ሙዚቃ❤

  • @mogosekebede-el2qb
    @mogosekebede-el2qb 3 місяці тому

    RIP 😥 my Queen

  • @INaniPuffBP.W
    @INaniPuffBP.W 3 місяці тому

    💚❤️

  • @TigistTasew-t7z
    @TigistTasew-t7z 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 3 місяці тому

    Beautiful

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @HanaHana-b2q
    @HanaHana-b2q 3 місяці тому

    ቢከፋም ቢደላም ሀገር ይሻላል ሀገራችን ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @minyahilbuna
    @minyahilbuna 3 місяці тому

    💚💛❤

  • @minyahilbuna
    @minyahilbuna 3 місяці тому

    💚💛❤