Ethiopia: አርቲስት አብነት አጎናፍር ሙሽሮችን ሰርፕራይዝ ያደረገበት ምሽት 2019 ሰር ፒክቸርስ # dj ሴንክ 0911258520 dj cinq

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 270

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 5 років тому +216

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ማግባት እፈልጋለሁ መጨረሻዬ ድንግል ታሳምሪልኝ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 років тому +152

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ከፈቀደ እድሜና ጤና ከሰጠኝ ምኞቴ ተሳክቶ ሀገሬ በሰላም ከገባሁ ከፍቅር ጋር ትዳር ለመመስረት ወስነናል መልካም እድል በሉኝ

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 5 років тому +72

    ኡፍፍ ናፈቀኝ ሁላችንንም ለዚህ ቀን ያብቃን ጓዶች

  • @hayatal4785
    @hayatal4785 5 років тому +19

    አብነት ዘመን አይሽሬው ሁሌም ተወዳጅ ነህ ሙሽሮች መልካም ጋብቻ ይሆን ።

  • @meseretadane4763
    @meseretadane4763 5 років тому +2

    ወይኔ ሙዚቃው ያላገባን እንድናገባ ይገፋፋን
    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ደሰ ይላል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 років тому +1

    በጣም ደስ የሚል ስርግ እንዴት ድስ ይላል በ ሀገር ላይ አለምን ማየት.. ይታደሉታል እንጂ
    አይታገሉት.. ትዳራችሁ ይባረክ... ዘመናችሁ
    ይባረክ.. ሙሽራዋ ደስ ስትል የ አርቲስቱ
    ሽልማት እንዳይወድቅበት በርስአቱ
    ሽጎጥ ታረግለታለሽ 💚💛❤️🎂🍸🍰🍾🍴👑

  • @amti6281
    @amti6281 5 років тому +83

    ሙሺራዋ ድስስትል ሺልማቱን አዳይውድቅ ነው
    እግዛአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ

  • @Myname-pt8lt
    @Myname-pt8lt 3 роки тому +5

    አብነት ብዙ ቆንጆ ዘፈኖች አሉት : ይሄ ለኔ ብጣም የተለየ ነው

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 років тому +2

    እሄን ዘርን ስሰማ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ባገባው ያስብለኛል ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቀኝ እግዚኣብሔብ ቢፈቅድ አገሬ ስገባ ከ2 አመት በዋላ አገባለው በስርአተ ተክሊል

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 5 років тому +2

    ውይ መታደል ነው አብነት ሲዘፍን ማግባት
    ያብነትን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ በጣም ደስተኛ ነው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +2

    ማነው እንደ እኔ አብነትን ከልብ የምወድ ዘላለም ኑርልኝ አንተ ፍቅር የሆንክ ሰው

  • @ምህራፍነኝያባቴልጅብሌንን

    ዋው አብነት ሁሉንም ዘፈንክን እወደዋለው ይዬን በተለይ ዋው እረጅም እዴሜ ተመኘው

  • @analatte-fc2yn
    @analatte-fc2yn 5 років тому +6

    ፍቅር ሁል ግዜም ያሸንፋል!
    የክርስቶስ ፍቅር ደግሞ ከሁሉም ይበልጣል።
    እግዚአብሔር ከሁሉ የሚበልጠውን ፍቅሩን ለሁላችን ይስጠን 🙏❤

  • @hermelalove4018
    @hermelalove4018 3 роки тому +2

    የዚ ዘፈን እርእስ ምንድን ነው

  • @saadaqyoungjr486
    @saadaqyoungjr486 5 років тому +5

    Am from somalia 🇸🇴 but I love ❤️ Ethiopia 🇪🇹 ❤️

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 років тому +1

      Xaaski Liibaan Laati love you to 😍😍😍

  • @hrj1695
    @hrj1695 5 років тому +2

    አብነትየ አዲናቂህነይ ሙዚቃወችህ
    ውሥጤናቸው መልካም ጋብቻ ሙሽሮቾቻን
    ሲሄዱም አድላይ ሲበልምአድላይ
    አዱብቻ እዳለይ ደሥይላል በጣም

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ3ተ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ3ተ 5 років тому +3

    አብነት የእኔ አንደኛ ሙዚቃ ማዳመጥ ካቆምሁኝ ወደ 4 አመት ሊሆነኝ ነው አንተንና ታምራት ደስታን ግን ማዳመጥ ላቆም አልቻልሁም 😢😢😢 ለነፍሴ ተጠያቂዎች ናችሁ ልበል😐😐

    • @mntnrfant4084
      @mntnrfant4084 5 років тому

      አብዬ ለእኛ ሠርግ ብትመጣስ? ሠርተን እንከፍልሀለን

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 4 роки тому +1

    ሙሽሪት ሙሽራው በቤተዘመድ እንኳን ደስ ያላቹ ❤❤ዘፈኑ ኡፍፍፍፍ 🙄❤❤❤👏👏👏

  • @ሚኒሊካዊነኝየአድዋጀግና

    አብነት ምርጥ እቁ የፍቅረሰው ሁሌም ረጋ ያልክነህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @hayatmohammed3662
    @hayatmohammed3662 5 років тому +16

    የኔ አንደኛ ነው የኔ የምንግዜም ምርጥ ዘመን የማይሽርክ አቢዬ

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 років тому +2

    አብነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ

  • @behayluasolomon4468
    @behayluasolomon4468 5 років тому +3

    Congratulations reach melkam gabcha

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 5 років тому +4

    ሙሽሪት ጎበዝ በጣም የበሰልሽ ነሽ ትዳራችሁ ደግሞ እስከመጨረሻ ይበርላችሁ

  • @duleric382
    @duleric382 4 роки тому

    Music has no language barrier. I am enjoying it from Nigeria.

  • @የዲቲቅምጥል
    @የዲቲቅምጥል 4 роки тому

    ሐገሬን ሰላም ያርግልኝና እኔም በዚሕ ሙዚቃ እዳራለው

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 5 років тому +1

    መልካም የአብራምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ።
    አብነት አድናቂህ ነኝ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 років тому +5

    AB ምርጡ መልካም ጋብቻ ወልዳቹ ሳሙ ሙሽሮች

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል

    ሞሽራዋ አዋቄ ነገር ነች የተሽለመውን ብር አገቱ ስር ስትወሽቅለት አብነት ፓወር ጨመረ

  • @talajombaro675
    @talajombaro675 5 років тому

    ዋውውውውውውው አሪፍ። ነው። በተለየ ሙዚቃው መልካም ጋብቺ

  • @leleyfsshaye1558
    @leleyfsshaye1558 5 років тому +1

    Abnet betam Des tlale edmie Ena tiena emenalew yene mear lielam melkam gabcha yhunelachu

  • @ffdffr6615
    @ffdffr6615 5 років тому +1

    ዋውውውውው ነው መልካም ጋብቻ ቅንሰው አብነት ኑርልን

  • @mariamsameera5609
    @mariamsameera5609 5 років тому +2

    ሙሸሮች ያማረ ትዳር ይሆነላችሁ አብነት ሰወደህ እኔም ለዝች ቀን ለመድረስ ትንሺ ቀን ነው ያለኝ ያማረ ትዳር ያረግልሺ ብሎኝ ከስደት ለወጣ ነው ማርች በፍቅር ይታሰረኩለትን ፍቅሬን ለማግኘት ጓጎቻለሁ ካመሰት ቀን ብሃላ

  • @selamselam7658
    @selamselam7658 5 років тому +12

    አብነት ስወደህ ለኔም ሰርግ ግደኑው መዝፍንህ ከልጀነቴ ጀምሬ ነው የምዉደህ

  • @ኪያ115
    @ኪያ115 3 роки тому +1

    Des yemil musiqa

  • @mekuhusen8412
    @mekuhusen8412 5 років тому +2

    ዋው

  • @judiijudii5229
    @judiijudii5229 5 років тому

    Wayine endet desi yilal wow siyamru iko long life for him .......lazi musica biye sargi laderg new wollahi sarg alodim neber kisara yimeslegnal

  • @ቤቲስደተኛዋቤቲ
    @ቤቲስደተኛዋቤቲ 5 років тому +1

    አቤት ደስ ስትሉ

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 роки тому

    Abenteya tana konjoooo mlatahe becha seyasazne😘😘😘😘😘😘

  • @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
    @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 5 років тому +2

    በዚህ ሙዚቃነበር የተጋባንው ግን ምንዋጋለው አሁን ልንለያይ ትንሽ ቀርቶናል

  • @munayemame3129
    @munayemame3129 5 років тому +4

    እህቴን እንዲህ አድርጌ ለመዳር አላህ ያብቃኝ

  • @kashunkashun8680
    @kashunkashun8680 5 років тому +1

    ይትባረክ

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 5 років тому +3

    Wowwwe Malekme gabechae😘😘😘💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍💕

  • @asterabera2697
    @asterabera2697 5 років тому +1

    Yaberham yasera yuenelachwu betammmmm yameralwu

    • @ZemaMedia
      @ZemaMedia  5 років тому +1

      Like

    • @ethioada
      @ethioada 5 років тому

      We salut you for your kind
      Thanks again

  • @titiurgessa3247
    @titiurgessa3247 5 років тому +2

    Thanks musherit shelematun save aderegechelet

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 4 роки тому +1

    ስወድህ እኮ አብየ

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 5 років тому

    አለምሽ ሳንባልም እስቲ በሰው ሰርግ እንበል ክክክክክክ አይይይ ኤቢየ ስወድህ እኮ እእፍፍፍ ሀሉም ዘፈንህ ምርጥ

  • @የፒያሳዋወፍ
    @የፒያሳዋወፍ 5 років тому +1

    ደስ ሲሉ

  • @yaredlove8430
    @yaredlove8430 3 роки тому +1

    Wow

  • @kiyyaamoaa2587
    @kiyyaamoaa2587 5 років тому +3

    Abinet ❤❤❤

  • @ferihatil3329
    @ferihatil3329 5 років тому +2

    ኡፍ ዘርህ ብርክ ይበል አቦ

  • @helenayelu8028
    @helenayelu8028 3 роки тому +1

    Yehn muzica sesema magbat des yelgal

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 років тому

    ዋውው

  • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
    @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 5 років тому +6

    እኔስ መቸ ነው የማገባው እረ ባሌ እየጠበኩህ ነው ፈልገህ አግኝኝ 😃

    • @cellphoneshop6436
      @cellphoneshop6436 5 років тому

      Dajtpmdwwmmdaa

    • @cellphoneshop6436
      @cellphoneshop6436 5 років тому

      Jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjdaaptwdmjwmdagjpwtdagmjpda

  • @karaokeaddistv2213
    @karaokeaddistv2213 4 роки тому +1

    cool

  • @babyalemu9980
    @babyalemu9980 5 років тому +1

    Wow wow

  • @ritaabreham7052
    @ritaabreham7052 5 років тому +1

    Weyyyyyy yehen sew sewedew "አብነት"

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +3

    መልካም ጋብቻ

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 5 років тому

    ሀሪፍ ነው መሸአላ ሀብታም ምብ አለበት

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 5 років тому

    እብዬ ስወድህ እኮ ከምር ስትስቅ በጣም ታምራለህ ደስ ትላላችሁ

  • @tgmoges4029
    @tgmoges4029 5 років тому +1

    አብነት መቸ ነው እኔን surprise የምታደርገኝ ውድድድድ

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 років тому

    Waw waw merex zefen new 👍 👍 👍 melekam gabecha yeunlachu waw bxam yameral 💖 💖 💖 💖 💙💛❤

  • @wenshetseyoum7546
    @wenshetseyoum7546 3 роки тому +1

    እኔም እግዚያቤር ቢረዳኝ

  • @liyuamsal395
    @liyuamsal395 5 років тому

    AB Betam Naw ye Mewedek

  • @ajumohamed9996
    @ajumohamed9996 5 років тому +1

    Sewedeki abiye uffffff yegnasi meche yihun yarebbi sedet beqachu beln

  • @abayneshabaynesh3945
    @abayneshabaynesh3945 5 років тому +1

    nice

  • @zenablove2594
    @zenablove2594 5 років тому +1

    Ewunte minyote new abinet bante music magbat damom bekirbu asbylewu faxari kale

  • @elishadayteshome3763
    @elishadayteshome3763 5 років тому

    tdarachihu ybarki Abiye Siwedki💋💋💋

  • @እሙጎጃሜዋ
    @እሙጎጃሜዋ 5 років тому +1

    እረ መቸ ነው በዚህ ሙዚቃ የምዳርው

  • @kalkidankebede3606
    @kalkidankebede3606 3 роки тому +1

    abenet adinaqiqe nege

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 років тому +1

    መልካም ትዳር ይሁንላቹሁ

  • @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
    @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ 5 років тому +3

    አሁንሰ ማግባት አማረኝ

  • @zizum732
    @zizum732 5 років тому

    Eri labente belachu eri like

  • @damakoharjak6510
    @damakoharjak6510 5 років тому +1

    ህመልካምገብቻ

  • @የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ

    አይ ስደት በ ምኛት ከሳው ግን ሙሽራዋ ባሉዋን ትታ አቢነትን ፎንቅቃለች መልካም ጋቢቻ

  • @jabirsheeka8916
    @jabirsheeka8916 3 роки тому +1

    Des yelal

  • @leyeuusaweleyeuusawe4971
    @leyeuusaweleyeuusawe4971 5 років тому +1

    Woowwwwww kenawi

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ

    ዋውውውውውው

  • @seadaanwer5068
    @seadaanwer5068 5 років тому +1

    ማሻአላህግን. መላጣክ መብራት አያስፍልጋትም. ሙሺሪትክክክክ

  • @bettyethopia8784
    @bettyethopia8784 5 років тому +1

    ሰዎ ግን ምን አይነት ፋልጥ ነው የሸለሙት እንዲታይላቸው ምራቃቸውን ሰው አናት ላይ ይለጥፋሉ ሙሽራዋ ግን ጎበዝ ተመቸሽኝ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @ቃልኪዳንአበበ
    @ቃልኪዳንአበበ 5 років тому +1

    መላሳው ለመለጠፍ ይመቻል ምራቅ በዛ አርጉበት

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 років тому

    Wowwww

  • @zekiwedaje3325
    @zekiwedaje3325 5 років тому

    አብዬ በጣም አድናቂክነኝ።

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 років тому +1

    ይመቻችሁ

  • @ማርሲላስ-ጘ1መ
    @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 років тому +1

    እኔስ መቼ ነው እንደዚህ የሚዘፈንልኝ አይ ማዳም እያለች በየት በኩል

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 років тому

      ማር ሲላስ madem min aregchi bilesh new ignawu nan matekak min wedawu bayihon bartiteshi sertshi weda agershi ije

    • @ማርሲላስ-ጘ1መ
      @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 років тому

      @@jemilanasir8255 እሺ አመስግናለሁ ምክሩንም ተቀብያለሁ ካጠፋሁም ይቅርታ ይደረግልኝ

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 років тому

      ማር ሲላስ mare alteashim idawu baresachin hiwote inadedalew mar mikenayetum idme kawone yawu idaminayewu idamisemu achir nachi ina igna lemche new sewu bet mifagewu ilalew 😥😥😥😭😢

    • @ማርሲላስ-ጘ1መ
      @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 років тому

      @@jemilanasir8255 አይዙን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን እና ሰብስቡ ለአገራችን ያብቃን እንጂ ህይወትማ ይህው እንደምናየው በጣም አጭር ናት ለየትኛው እድሚያችን እንደዚ እንደምንለፋ አላውቅም መኖር በጣም ያስፈራል አሁን

    • @ማርሲላስ-ጘ1መ
      @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 років тому

      @@jemilanasir8255 እሺ

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 5 років тому +2

    እውይይይ ስርግ አስናፈቃቹኝ

  • @muresoyama8993
    @muresoyama8993 4 роки тому +1

    mirti newu

  • @rozebamlke4670
    @rozebamlke4670 5 років тому

    ስወድህ የኔ እንቁ

  • @yoditkebede223
    @yoditkebede223 5 років тому +1

    betam new ymadenkeh Ethiopia yemetelew zefenehnhi

    • @ZemaMedia
      @ZemaMedia  5 років тому

      Like

    • @hiwotdereje2857
      @hiwotdereje2857 5 років тому

      Wow tnxs ye Agre lijochi miss you Ethiopia

    • @hiwotdereje2857
      @hiwotdereje2857 5 років тому

      ፍቅራችን ያምራል ethiopian ለዘላለም ትኑር በፍቅር በደስታ አንለይ ያኑረን አንድነታችን ያምራሉ

  • @martatasfaye1440
    @martatasfaye1440 5 років тому +1

    እድህ ነው ሰርግ

  • @enuloveyedillaenuloveyedil1205
    @enuloveyedillaenuloveyedil1205 5 років тому

    zemen yemayishirew

  • @alhamdulilahal.lilahalheku9177
    @alhamdulilahal.lilahalheku9177 5 років тому

    Tamralhu aylyhue waw

  • @kemilabeinteshatu3968
    @kemilabeinteshatu3968 5 років тому +39

    አሁንስ ሀብታም መሆን አማረኝ

  • @saratube9054
    @saratube9054 5 років тому +1

    Wow sewedk

  • @betytimetube2212
    @betytimetube2212 5 років тому

    እግዚአብሔር ያክብርህ አብዬ

  • @asiasighy92
    @asiasighy92 5 років тому +3

    አግቡኝ ወይም አጋቡኝ

  • @yoditkebede223
    @yoditkebede223 5 років тому +1

    Yegegna zefenehnhi new ethiopia

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 5 років тому

    Abente fatrhe selamekin yabza ❤️

  • @عشقراجينيلاكشيسواراسنسكار

    Sewedk eko west neki 👌

  • @مناليأحوشي
    @مناليأحوشي 5 років тому

    ወይኔ ስወደው አብንታንት አጎናፍርን

  • @hanalove2920
    @hanalove2920 5 років тому

    ሰርጌ ናፈቀኝ