Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ዉድ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ዋስ ጠበቃሽ ይሁን በጣም ነዉ የምንወድሽ በጣም ደስ የሚል ባህሪ ነዉ ያለሽ ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ማርያም ማረችሽ አደይ ቆንጆ❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን አደይ እንኳን ማርያም መረችሽ ደስይላን ❤❤
የኔ ድቡሽቡሽ አደይን የሚወድ😘😘😘😘😘😘😘😘
ደራማዉ በምደነዉ የሚለቀቀዉ
ስወድሽ የኔ ወርቅ አስተዋይ ጭዋ የተርጋጋች ሁሉን የሰጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት አደራሽ እናቴ ሙገሳ ሲበዛብሽ እንዳትወጭ ከዚህ ክብርሽ
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሜን😊🎉
አሚን አሚን አላሁም አሚን
❤አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን!
የኔ ውድ አደይ ድራማውን በሙሉ አረብ ሀገር ሁኘ ነው ያየሁት ሁሌም እዳስተማርሽኝ ነበረ እግዛብሔር ይጠብቅሽ ደግሞ እንኳን ማርያም ፈታችሽ ወየው ያቤልየ ነገርስ
በእግዝአብሄር ደምሪኝ ❤🎉
ቅዱስ ገብርኤል ስትናገሪ ልቤ በተመስጦኖ ነው የሰማውሽ በጣም ነው የምወደው እሱ ለኔ ሂወቴነው ከሱቱ መከራ ጭቀት አወጣኝ በምኒ ወድሻለሁ ትዳራችሁ አብርሃም ሳራ ትዳር ያርግላችሁ ልጃችሁ ያሳድግላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ድቁንና አስተማሪው
በቅዱስ ገብርኤል❤
አሜን ቅዶስ ገብሪል።እደሰማሽ ለኛም ይስማን አሜን
ውይ ስወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አብርሀም ግን ያልታወቀበት ጎበዝ ጠያቂ ነው በርታ
አደይ በጣም ነው ምወዳቶ
ደምሪኝ ወዴ❤
ፀጊየ እባክሽ ራስሽን ሁኚ። አጠያየቅሽ ህይወት የለውም። ራስሽን ብትሆኚ ጎበዝ ነሽ እኮ።
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነዉ ፈጣሩ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችዉ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
አብርሽ ሁሌም ጠያቂ ብትሆን አንደኛ ❤
ደስ የሚል ቆይታ በእምነትን ትተን አደይ ሚለው ይቀለናል ❤❤❤❤እንጠብቃለን በአዲስ ስራ
እኔ አደይን ስከታተል የነበረው በመይመች ሁኔታ ውስጥ ነበር አደይ እንደምታሳዝነኝ ሌላ ድራማ አይቸ አዝኘ አላውቅም እንደድራማ ሳይሆን የእውነት ታሪክ እየመሰለኝ በጣም ስሜት ውስጥ እገባ ነበር ለማንኛውም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አደይዬ
በእምኒ እንዴት እንደምወዳት አሁን እራሱ ስታወራ የድራማው ክፍል ነው የሚመስለኝ አደይ የበለጠ በጥሩ ስራ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ሰላምና ጤናን እመኝልሻለሁ።
አደይን እስከ ክፍል 60 እንዳየሁ ነበር ያቋረጥኩት ግን በጣም ያምራል
አደይ ስወዳት የኔ ቆንጆ አረ ዮኒ መቼ ነው የሚመጣ ናፈቀን
አደይ ሁልጊዜ ቢቀጥል ደስ ይለኛል ❤
አደይዬ (በምኒ) በጣም ነው የምወድሽ የኔ ድንቡሽቡሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚያኖር እግዚአብሔር ነው ...
የኔ ድቡሸቡሸ አደይን የሚወድ❤❤❤🥰🥰🥰
ሙና ተቅረብልን የምትሉ ላይክ
ይገርማል እኔ እራሱ የአመቱ ታህሳስ 19 ነዉ የተወለድኩት የወለድኩትም ይካቲት 19የኔ አባት ገብርኤል ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቀኛል❤❤❤
ዋው እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስስትይ
ውይ አዴየ ስወድሽ እኔ ወልጀ አራስ ቤት ሆኘ ነበር የምከታተላችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ ደስ እሚል ጭዉዉት ነበር ።
አደይ ቆንጂየ አምሮብሻል እርግዝና ሰውነትሺን አወፋፍሮት ነበር አሁን ተስተካክሎል ሰውነትሺ እንደዚህ ነው እሜምርብሺ ላለመወፍር ሞክሪ
አደ የኔ ቆንጆ በጣም የምወደው ድራማ ነበረ በአንቺ እና በአቤል ምክንያት ነው የምወደው❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነው እሺ ምወድሽ
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሸ። ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል።
አደይ የኔ ውድ ። እንኳን ማርያም ማረቺሽ
አደይ እንኳን አየሁሽ በአደይ ድራማ የተነሳ ሁሌም ስራ ላይ ሞባይል ላይ ነበርኩ በጣም የወደድኩት አማርኛ ሙቢ ጎበዝ
አደይ በጣምነዉየምንወዲሺ😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞♥♥♥💓💓💓💓💕💕💕💕❤❤❤❤
አድይ ድራማን ስይ አልቅስነበር 😢😢እንካም ዘናብለሽአየሁሽ❤❤
She's so sweet!!!
Betam konjo nat 💚
አደይዬየኔማርስወዳት❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺና ካራክተሯ በጣም ትመሳሰላላቹ ድራማው ሲቋረጥ በጣም ነበር ያዘንኩት
ገፀባህሪዋ = [ካራክተሯ]
አደይ እዴት እደምወዳት ይቺን ልጅ ❤❤❤❤❤❤
የምወድሽ ልጅ ፧ የአደይን ታላቅ እህት መሰልሽ።ለስፖርት ጊዜ ይኑርሽ
የአደይ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍
አደይዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንደው አደራሽን ሄኖክ ድንቁ አክተር የሆነበት ፊልም እንዳትሰሪ
What 😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂
የተመታ ኮሜንት 😂😂😂😂
Yhe sew gn mn adrgo new eski ngerugh bzuwech sisedbut esemalew
zim bilo yesefer wilowin film new eyale eyakerebilin
ሙና አቤልየ ይቅረቡልን ውይ ሁናተ 🎉
ኦ አደይየ እንኩዋንደህናመጣሽ፣እኔ ብዙም ድራማ አላይም፣ግን ከኢቢኤስ፣ሰንሰለት ድራማና አደይን በጣም ነበር የምወደው፣ሁለቱም በመቋረጡ ግን አዝኛለሁ😢ለማንኛውም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
በቴሌግራም እይው❤❤❤
እርጋሽ በጣም ደስ ይላል
ከአቤል ጋር የምር በተጋቡ ብዬ ሁላ ተመኝቻለው
Ene erasu
እኔም@@BinaHaylu
እኔ በማግባቷ ሁላ ተናድጄ ነበረ አቤል እና ሁን አንተራሱ ከሷ ጋር ሲሆኑ እቀና ነበረ 😊
አደይ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
ዋው አደይ እዶነሽ
ስወድሽ አደይዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊይይይይ ስወዳት እኮ የኔ ማር እንኳን በሰላም ተገላገልሽ 👍❤❤
Yena tafach tebarki melkam yitedar geza .I wish all the best 🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👆🏾👆🏾👆🏾@ራሄልሲሚኦን
አደይ በጣም በጣም በጉጉት ነው ይርሚያይሽ የነበርኩ እውነት እወድሻለኩ
ሙና አቤልየ ይቅረቡልን ውይ ሁናተ
የኔ ቆንጆ አደይ❤
ታድለሽ በሊቀ መልአኩ ቀን ነገሮች ሀሉ የሚሆኑልሽ
betam new miwedesh betam teru lij nesh adeyeye
_ውይ አደይ የኔ ድንቡሼ የአቤል ፎንቃ😍😃 በፍቅር ነበር አደይ ድራማን የምከታተለው ዝኑዬ ጨጓራዬን ብትልጥም😂😂😂_
ተቋርጠዉ የለም ወይስ የታይ ነዉ ኩሽ በይኚ
wuy enes
UA-cam lay meketatel ychalal yet laggnew filmu ehtie.
ግማሹን አላየሁትም በቴሌግራም ተቋርጦ የትነው ማግኘት የምችለው
እኔም ቴሌግራም ለይ እከታተል ነበር ግን ተቋረጣ ስያናድድ ምትውቁት ከለችሁ ንገሩኝ የት ለጌኛው😢
🎉🎉🎉ውይይይይ በእመኔኔኔ ስወድሽ🌹🌹🌹ፈጣሪ ይጠብቅሽ👏👏👏
አደይ እንደት እደምወድሽ❤❤❤
አይ ብስሪ እህቴን አስታወሺኝ እህቴ አገባችና መንታ ወለደች ከወለደች በኅላ ልጆቾን እናቴ ላይና እኔላይ ግዴታችን ነው እምታረግብን እና አሁን ስታወሪ እህቴ ትዝ አለችኝ እና ልክ ነሺ ከወለድንም በሕላ እናታችን ላይ ነው ሀሳባችንን እምንጥለው ባባባልስ ይባል የለ እናት ካለህ አጊጥ አባት ካለህ ኩራ እረዥም እድሜና ጤና ፍቅር ለሆኑ ቤተሰቦቻችን
አዴይ።ስወድሽ🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ አዳይዬ ❤❤
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
I love you adey❤
Yohadanm akarbulin
አደይ ሁሉም ቦታ ያምርብሻል
ናፍቃን ነበር አደይ
ያኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ ያኔ ድቡሽቡሽ🥰🥰❤️❤️❤️❤️
Adeyye yene wd swedsh❤❤❤❤❤❤
አደይን የምትወዱት bE Likeeeeeeeeee
የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልክ እነደመልኮ ንግግሮ ራሱ ውብ፣ ❤❤❤❤
የኔድቡሽቡሽ አደይ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
ለሰስ ያለች ልጆ❤❤❤
Yane wde sewadat❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👆🏾👆🏾👆🏾@ቲለሞብ፲፫፻፺፬
Anchin yesemash gebrihel enenm yismagn enkuan aderegelish
እኔም.በጣምነዉ.እምወድሽ
በምኒየበጣምነውየምወድሽ❤❤❤
ራሄል ትቅረብልንን
ሙና ናን አቅርቡልን❤❤❤❤
እውይ የኔቆጆ
ስወድሽአደይዬ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
amen
እንጄራ ሢጣራ ከፌሥቡክ ወዴ ፊልም
እንጠብቃለን አደይ ምርጧ
አደይ እንደት እደምወድሽ❤❤❤❤
Adey enxebkshalen❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👆🏾👆🏾👆🏾@ርቱዩብ
የኔቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ
yedirekiteru tikikilgna mircha nesh adey
በዚሁ አጋጣሚ ከምእራፍ 5 ጀምሮ ምን ላይ እንደሚታይ የሚነግረኝ ሰው እባካችሁ
ሶሚክስ ግን ሰው ያውቃል ኩራት የሆንሽ ልጅ ነሽ
አዳይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Des mtl set❤❤❤❤
Yene wudd amirobishal
ስለ 19 ቅጡር የጠየቅችው አራሱ 19 ደቂቃው ላይ ነዉ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ከምር ግቡ አና እዩት 🙄
ይገርማል ትንሽ ማስተዋልስ
እኔም ማርያምን የተወለድኩት ህዳር 19 ሳውድ የገባሁት ጥር 19 ያገባሁት ሚያዚያ 19 ነበር ግን ፈትቻለሁ ልብ ብዬው አላውቅም አሁን ነው ትዝ ያለኝ
😂😂😂
oh ds yilal ye gebreal wedaj
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፤# ጌታቸውየሺዋስ፹፰፻፳@@getachewyeshiwas8820
😂😂
Gebrhel astarkegh beyw des yl never
የኔ ዉድ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ዋስ ጠበቃሽ ይሁን በጣም ነዉ የምንወድሽ በጣም ደስ የሚል ባህሪ ነዉ ያለሽ ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ማርያም ማረችሽ አደይ ቆንጆ❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን አደይ እንኳን ማርያም መረችሽ ደስይላን ❤❤
የኔ ድቡሽቡሽ አደይን የሚወድ😘😘😘😘😘😘😘😘
ደራማዉ በምደነዉ የሚለቀቀዉ
ስወድሽ የኔ ወርቅ አስተዋይ ጭዋ የተርጋጋች ሁሉን የሰጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት አደራሽ እናቴ ሙገሳ ሲበዛብሽ እንዳትወጭ ከዚህ ክብርሽ
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሜን😊🎉
አሚን አሚን አላሁም አሚን
❤አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን!
የኔ ውድ አደይ ድራማውን በሙሉ አረብ ሀገር ሁኘ ነው ያየሁት ሁሌም እዳስተማርሽኝ ነበረ እግዛብሔር ይጠብቅሽ ደግሞ እንኳን ማርያም ፈታችሽ ወየው ያቤልየ ነገርስ
በእግዝአብሄር ደምሪኝ ❤🎉
ቅዱስ ገብርኤል ስትናገሪ ልቤ በተመስጦኖ ነው የሰማውሽ በጣም ነው የምወደው እሱ ለኔ ሂወቴነው ከሱቱ መከራ ጭቀት አወጣኝ በምኒ ወድሻለሁ ትዳራችሁ አብርሃም ሳራ ትዳር ያርግላችሁ ልጃችሁ ያሳድግላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ድቁንና አስተማሪው
በቅዱስ ገብርኤል❤
አሜን ቅዶስ ገብሪል።እደሰማሽ ለኛም ይስማን አሜን
ውይ ስወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አብርሀም ግን ያልታወቀበት ጎበዝ ጠያቂ ነው በርታ
አደይ በጣም ነው ምወዳቶ
ደምሪኝ ወዴ❤
ፀጊየ እባክሽ ራስሽን ሁኚ። አጠያየቅሽ ህይወት የለውም። ራስሽን ብትሆኚ ጎበዝ ነሽ እኮ።
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነዉ ፈጣሩ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችዉ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
አብርሽ ሁሌም ጠያቂ ብትሆን አንደኛ ❤
ደስ የሚል ቆይታ በእምነትን ትተን አደይ ሚለው ይቀለናል ❤❤❤❤እንጠብቃለን በአዲስ ስራ
እኔ አደይን ስከታተል የነበረው በመይመች ሁኔታ ውስጥ ነበር አደይ እንደምታሳዝነኝ ሌላ ድራማ አይቸ አዝኘ አላውቅም እንደድራማ ሳይሆን የእውነት ታሪክ እየመሰለኝ በጣም ስሜት ውስጥ እገባ ነበር ለማንኛውም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አደይዬ
በእምኒ እንዴት እንደምወዳት አሁን እራሱ ስታወራ የድራማው ክፍል ነው የሚመስለኝ አደይ የበለጠ በጥሩ ስራ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ሰላምና ጤናን እመኝልሻለሁ።
አደይን እስከ ክፍል 60 እንዳየሁ ነበር ያቋረጥኩት ግን በጣም ያምራል
አደይ ስወዳት የኔ ቆንጆ አረ ዮኒ መቼ ነው የሚመጣ ናፈቀን
አደይ ሁልጊዜ ቢቀጥል ደስ ይለኛል ❤
አደይዬ (በምኒ) በጣም ነው የምወድሽ የኔ ድንቡሽቡሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚያኖር እግዚአብሔር ነው ...
የኔ ድቡሸቡሸ አደይን የሚወድ❤❤❤🥰🥰🥰
ሙና ተቅረብልን የምትሉ ላይክ
ይገርማል እኔ እራሱ የአመቱ ታህሳስ 19 ነዉ የተወለድኩት የወለድኩትም ይካቲት 19የኔ አባት ገብርኤል ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቀኛል❤❤❤
ዋው እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስስትይ
ውይ አዴየ ስወድሽ እኔ ወልጀ አራስ ቤት ሆኘ ነበር የምከታተላችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ ደስ እሚል ጭዉዉት ነበር ።
አደይ ቆንጂየ አምሮብሻል እርግዝና ሰውነትሺን አወፋፍሮት ነበር አሁን ተስተካክሎል ሰውነትሺ እንደዚህ ነው እሜምርብሺ ላለመወፍር ሞክሪ
አደ የኔ ቆንጆ በጣም የምወደው ድራማ ነበረ በአንቺ እና በአቤል ምክንያት ነው የምወደው❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነው እሺ ምወድሽ
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሸ። ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል።
አደይ የኔ ውድ ። እንኳን ማርያም ማረቺሽ
አደይ እንኳን አየሁሽ በአደይ ድራማ የተነሳ ሁሌም ስራ ላይ ሞባይል ላይ ነበርኩ በጣም የወደድኩት አማርኛ ሙቢ ጎበዝ
አደይ በጣምነዉየምንወዲሺ😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞♥♥♥💓💓💓💓💕💕💕💕❤❤❤❤
አድይ ድራማን ስይ አልቅስነበር 😢😢እንካም ዘናብለሽአየሁሽ❤❤
She's so sweet!!!
Betam konjo nat 💚
አደይዬየኔማርስወዳት❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺና ካራክተሯ በጣም ትመሳሰላላቹ ድራማው ሲቋረጥ በጣም ነበር ያዘንኩት
ገፀባህሪዋ = [ካራክተሯ]
አደይ እዴት እደምወዳት ይቺን ልጅ ❤❤❤❤❤❤
የምወድሽ ልጅ ፧
የአደይን ታላቅ እህት መሰልሽ።
ለስፖርት ጊዜ ይኑርሽ
የአደይ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍
አደይዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንደው አደራሽን ሄኖክ ድንቁ አክተር የሆነበት ፊልም እንዳትሰሪ
What 😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂
የተመታ ኮሜንት 😂😂😂😂
Yhe sew gn mn adrgo new eski ngerugh bzuwech sisedbut esemalew
zim bilo yesefer wilowin film new eyale eyakerebilin
ሙና አቤልየ ይቅረቡልን ውይ ሁናተ 🎉
ኦ አደይየ እንኩዋንደህናመጣሽ፣እኔ ብዙም ድራማ አላይም፣ግን ከኢቢኤስ፣ሰንሰለት ድራማና አደይን በጣም ነበር የምወደው፣ሁለቱም በመቋረጡ ግን አዝኛለሁ😢ለማንኛውም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
በቴሌግራም እይው❤❤❤
እርጋሽ በጣም ደስ ይላል
ከአቤል ጋር የምር በተጋቡ ብዬ ሁላ ተመኝቻለው
Ene erasu
እኔም@@BinaHaylu
እኔ በማግባቷ ሁላ ተናድጄ ነበረ አቤል እና ሁን አንተራሱ ከሷ ጋር ሲሆኑ እቀና ነበረ 😊
አደይ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
ዋው አደይ እዶነሽ
ስወድሽ አደይዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊይይይይ ስወዳት እኮ የኔ ማር እንኳን በሰላም ተገላገልሽ 👍❤❤
Yena tafach tebarki melkam yitedar geza .
I wish all the best 🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
👆🏾👆🏾👆🏾
@ራሄልሲሚኦን
አደይ በጣም በጣም በጉጉት ነው ይርሚያይሽ የነበርኩ እውነት እወድሻለኩ
ሙና አቤልየ ይቅረቡልን ውይ ሁናተ
የኔ ቆንጆ አደይ❤
ታድለሽ በሊቀ መልአኩ ቀን ነገሮች ሀሉ የሚሆኑልሽ
betam new miwedesh betam teru lij nesh adeyeye
_ውይ አደይ የኔ ድንቡሼ የአቤል ፎንቃ😍😃 በፍቅር ነበር አደይ ድራማን የምከታተለው ዝኑዬ ጨጓራዬን ብትልጥም😂😂😂_
ተቋርጠዉ የለም ወይስ የታይ ነዉ ኩሽ በይኚ
wuy enes
UA-cam lay meketatel ychalal yet laggnew filmu ehtie.
ግማሹን አላየሁትም በቴሌግራም ተቋርጦ የትነው ማግኘት የምችለው
እኔም ቴሌግራም ለይ እከታተል ነበር ግን ተቋረጣ ስያናድድ ምትውቁት ከለችሁ ንገሩኝ የት ለጌኛው😢
🎉🎉🎉ውይይይይ በእመኔኔኔ ስወድሽ🌹🌹🌹ፈጣሪ ይጠብቅሽ👏👏👏
አደይ እንደት እደምወድሽ❤❤❤
አይ ብስሪ እህቴን አስታወሺኝ እህቴ አገባችና መንታ ወለደች ከወለደች በኅላ ልጆቾን እናቴ ላይና እኔላይ ግዴታችን ነው እምታረግብን እና አሁን ስታወሪ እህቴ ትዝ አለችኝ እና ልክ ነሺ ከወለድንም በሕላ እናታችን ላይ ነው ሀሳባችንን እምንጥለው ባባባልስ ይባል የለ እናት ካለህ አጊጥ አባት ካለህ ኩራ እረዥም እድሜና ጤና ፍቅር ለሆኑ ቤተሰቦቻችን
አዴይ።ስወድሽ🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ አዳይዬ ❤❤
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
I love you adey❤
Yohadanm akarbulin
አደይ ሁሉም ቦታ ያምርብሻል
ናፍቃን ነበር አደይ
ያኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ ያኔ ድቡሽቡሽ🥰🥰❤️❤️❤️❤️
Adeyye yene wd swedsh❤❤❤❤❤❤
አደይን የምትወዱት bE Likeeeeeeeeee
የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልክ እነደመልኮ ንግግሮ ራሱ ውብ፣ ❤❤❤❤
የኔድቡሽቡሽ አደይ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
ለሰስ ያለች ልጆ❤❤❤
Yane wde sewadat❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
👆🏾👆🏾👆🏾
@ቲለሞብ፲፫፻፺፬
Anchin yesemash gebrihel enenm yismagn enkuan aderegelish
እኔም.በጣምነዉ.እምወድሽ
በምኒየበጣምነውየምወድሽ❤❤❤
ራሄል ትቅረብልንን
ሙና ናን አቅርቡልን❤❤❤❤
እውይ የኔቆጆ
ስወድሽአደይዬ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
amen
እንጄራ ሢጣራ ከፌሥቡክ ወዴ ፊልም
እንጠብቃለን አደይ ምርጧ
አደይ እንደት እደምወድሽ❤❤❤❤
Adey enxebkshalen❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
👆🏾👆🏾👆🏾
@ርቱዩብ
የኔቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ
yedirekiteru tikikilgna mircha nesh adey
በዚሁ አጋጣሚ ከምእራፍ 5 ጀምሮ ምን ላይ እንደሚታይ የሚነግረኝ ሰው እባካችሁ
ሶሚክስ ግን ሰው ያውቃል ኩራት የሆንሽ ልጅ ነሽ
አዳይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Des mtl set❤❤❤❤
Yene wudd amirobishal
ስለ 19 ቅጡር የጠየቅችው አራሱ 19 ደቂቃው ላይ ነዉ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ከምር ግቡ አና እዩት 🙄
ይገርማል ትንሽ ማስተዋልስ
እኔም ማርያምን የተወለድኩት ህዳር 19 ሳውድ የገባሁት ጥር 19 ያገባሁት ሚያዚያ 19 ነበር ግን ፈትቻለሁ ልብ ብዬው አላውቅም አሁን ነው ትዝ ያለኝ
😂😂😂
oh ds yilal ye gebreal wedaj
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፤
# ጌታቸውየሺዋስ፹፰፻፳
@@getachewyeshiwas8820
😂😂
Gebrhel astarkegh beyw des yl never