ela tv - Jacky Gosee - Aye Gize | አዬ ጊዜ - New Ethiopian Music 2019 ( Official Audio ) With Lyrics

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ahmedshitaygonder6712
    @ahmedshitaygonder6712 4 роки тому +15

    የሰጠን የአባት ዘርበኛ
    አንድ ሀገር ነው ለኛ
    ኡፍፍ ዘረኝነት ከኢትዬጲያ ምድር ለዘላለም ይጥፋ

    • @zedoethiopia
      @zedoethiopia 5 місяців тому

      ትክክል ነዉ ወንድሜ አዉ ከእትዮ ምድር ዘረኝነት ይጠረግ❤❤

  • @ETHIODIASPORA88
    @ETHIODIASPORA88 2 роки тому +17

    የዳኜ ፓርት በጣም ደስ ይላል
    Nice melody and lyrics

  • @wudegetnet5353
    @wudegetnet5353 Рік тому +11

    ዳኘ ዋለ በጣም ጎበዝ ድምጻዊ ከራሱ ሙዚቃዎች ውጭ ደግሞ ፊውቸሪንግ ኾኖ ሲገባ ያምርበታል።

    • @absinya1988
      @absinya1988 6 місяців тому

      Dagne wale new endi???

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 11 місяців тому +3

    ባትዞር እንጂ ምድር፣ከፀሀዬ በቀር
    ድሮን drones ተካ፣ዘርም በዝርዝር
    ዝርዝር ብር ተወዷል፣ርካሽ ምንሽር
    አምና አይደገምም፣ ፍቅር ቀብሮ ክብር
    ታላቅ ቃል ነው ክብር፣ክብም ብርም ክር።

  • @abebawadal3879
    @abebawadal3879 3 роки тому +5

    የማን ነው ብትለው ዘልቀህ ማጀቱን
    የእግዜር ነው ይልሃል የገዛ ቤቱን
    ምርጥ ኢትዮጽያዊነትን የሚገልፅ ስንኝ

  • @elisaykaleb5149
    @elisaykaleb5149 4 роки тому +8

    በጣም ተመችቶኛል እናንተስ?

  • @simangalouis601
    @simangalouis601 3 місяці тому +4

    I'm from South Africa I don't even understand the language ,but the rhythm and the melodies are ❤❤..I went to shop late to buy bread and I found the shop owner playing this then I decided to Shazam it till today I can't start my day without this jam❤❤

  • @bayushdemelash8453
    @bayushdemelash8453 5 років тому +6

    የሰጡን ያባት አርበኛ አንድ አገር ነው ለኛ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አፌ ኩርጥ ይበልልህ ጃኪየ ትክክል በርታ የ ሁለት አለም ሰው ጃኪ ሁሉም ያምርብሀል

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 5 років тому +3

    Wowበጣም የሁሉንም የሚነካ ኮርኳሪ ወይ አገሬ የሚያሰኝ በጣም ምችት ብሎኛል።እንዲህ ነው የሙያ ክህነት ማለት ።ከሁሉም በላይ ህዝባችንን አገራችን ያለችበትን ወቅታዊ ነገሮችን ብሶታቸውን የሚያቀነቅኑ ድምፃዊያንን ያበብዛልን።ምሰጋናዬ ከፍ ያለ ነው ጃኪዬ።

  • @fendishatube
    @fendishatube 6 місяців тому +17

    ዳኜ ያለበት ሁሉ እምቢ ብሎ ሙዚቃው ወርቅ ነው።
    ለዳኘ Quality👏👏👏👏

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +3

    ዳኜ ዋለ❤

  • @jemal3504
    @jemal3504 3 роки тому +10

    My favorite song ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    أغنيتي المفضلة ❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ቶማስኣልኣዛር
    @ቶማስኣልኣዛር 5 років тому +8

    *ዋው ጃኪ ሽኮር እታ ኣብ ሓንጎለይ ትመላለስ ዝነበረት ሓሳባት ብመልክዕ ደርፊ ጌሩ ኣውጽይዋ big respect for this gentle singer*

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Рік тому +1

    ጃኪዬ ትችላለህ!!!!

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 5 років тому +27

    ቴዲ እና ጃኪ ሁሌም ብሰማቸው የማልሰለቻቸው የሁል ጊዜ ምርጦቼ ናቸው እንደኔ የሚወዳቸው ማነው። ኢትዮ ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤❤

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ጃኪ በጣም ነው የምናደንቅህ እና የምንወድህ ስለ ድንቅ ስራህ እናመሰግንሀለን

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 5 років тому +5

    የስጡን ያባት አረበኛ አንደ ሀገር ነዉ ለኛ :: አዬ ጊዜ ዘመን ሰንቱን ያሳያል ከሁዋ ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግ ነወና

  • @የቦዘኔዉአፍቃሪ
    @የቦዘኔዉአፍቃሪ 5 років тому +2

    ጃኪዬ የኔ አንደኛ ስወድክ
    ተመስገን በጉጉት ስጠብቀዉ
    ነበር እሚዬ ኢትዮጵያ አሉሽ እኮ
    ጀግኖች እድለኛ ነኝ በጣም
    ኢትዮጵያ በመሆን ጂኪዬ በርታልኝ 💖💖💖

  • @firnusabila8270
    @firnusabila8270 4 роки тому +1

    የኔ ምርጥ ጃኪ ውውድድ ነው የማደርግህ

  • @makarabekaboboya7766
    @makarabekaboboya7766 5 років тому +50

    I'm from Tanzania but I love so much to listen Ethiopian music, One day I will visit to Ethiopia.

  • @huryaab6962
    @huryaab6962 5 років тому +4

    እውነት የ ኢትዮጵያ ጣፋጭ ጊዜ መቼ ይሁን የሚመጣው

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 років тому +3

    ምርጥ ብቻ አይገልፀውም በጣም በጣም የሚያምር ሙዚቃ አልበም 💗💗💗💖

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 років тому +12

    አይ ጊዜ ዘመን ስቱን ያሳያል እውነት ነው በጣም ምርጥ ነው ጃኪዬ

  • @wynitesfaye522
    @wynitesfaye522 5 років тому +3

    ውስጤ ነው የገባከው በትክክል

  • @selamawitselam1671
    @selamawitselam1671 5 років тому +72

    መጀመሪያችንም አፈር መጨረሻችንም አፈር ማን ከማን ተሽሎ ነው ግን እንዲህ የምንናናቀው ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ይጠብቅልን ዘረኝነት እስከየት ያደርሰናል መሬት እንኳ ባቅሟ ትጫንብናለች ሁላችንም መጨረሻችን ያው ጠባብ ገድጓድ ነው

  • @TESFAMICALEMENGESHA
    @TESFAMICALEMENGESHA 8 місяців тому +4

    ምርጥ ሙዚቃ

  • @danidroyal4328
    @danidroyal4328 5 років тому +8

    በጣም መሣጭ ዘፈን ነው ሥሰማዉ ሚገርም ሥሜት ነዉ ሚሠጠኘ ጃኪ በርታ ጃኪ ሚመቻችሁ like like

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 років тому +143

    ትዞራለች መሬት ይባል ነበር ድሮ
    ታዲያ ደጉ ዘመን አይመጣም ወይ ዞሮ
    አሰኘኝ የድሮ ናፈቀኝ የድሮ 💚💛❤
    ጃኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስራህ አንደኛ ነው መልእክቱም ማኛ ነው 💚💛❤

  • @mukeiii9388
    @mukeiii9388 Рік тому +1

    ዳኜ❤❤

  • @machwegdektatorvonunsereml7186
    @machwegdektatorvonunsereml7186 4 роки тому +3

    Ay geza,from Eriteria 🇪🇷🇪🇹

  • @terefeworkalemhu7870
    @terefeworkalemhu7870 5 років тому

    Wow jaki andena new yene mirt berta dimitgh eko .....

  • @binixo1442
    @binixo1442 5 років тому +4

    "እንኳን አለኝ ያልኩት እኔም የእኔ አይደለሁ" ምርጥ አባባል ጃኪ ምርጥ ስራ ነው ይዘህልን የመጣኸው

  • @etsobdenek1580
    @etsobdenek1580 5 років тому +2

    ውይይይ ጃኪዬ እኳን ደናመጣህ ዋውው ደስይላል ልክነህ መኖር ደግነው ሁሉን ያሳያል

  • @meryhabisawetiethiopia1430
    @meryhabisawetiethiopia1430 5 років тому +4

    አዬ ጊዜ ዘመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ ጃኪዬ ጥሎብኝ ስወድክ

  • @Mohamedyare677
    @Mohamedyare677 5 місяців тому

    Jacky andanya sow ... ethiopiawi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 long live bro

  • @ናይሕማመይወለዶወዲሃይለ

    ጽቡቕ ስራሕ ጃኪ ናይ ሕሜክስ

  • @merbet2313
    @merbet2313 5 років тому +2

    አዬ ግዜ ዘመን ስንቱ ያሳየን ከኃላ በጣም ምርጥ በእውነት

  • @uniquevideos8963
    @uniquevideos8963 5 років тому +5

    ጃኪ ምርጥ ድምፅ አለህ።ብዙ አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎችን ይዘህ እንደምትቀርብ እንጠብቃለን።በርታ!!እንወድሃለን።አሪፍ ነው መልእክቱ።

  • @hayatmuhamadgosee4961
    @hayatmuhamadgosee4961 4 роки тому

    ምርጥ ስር ነዉ። jacky ፊቅር ያሸንፋል ላሀገራችን ይሲጠን

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 років тому +5

    Wo merx zefay gaki selamahu yebeza ysgere legosh ulu tenekew bereta 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹etiyopiya le zelealem tenor amen

  • @ismailali363
    @ismailali363 4 роки тому +2

    I'm from Sudan and love Ethiopian song and singer Jacky

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    በጉጉት እየጠበቅን ነበር ጃኪ ምርጥ ሙዚቃ ነው እናመስግናለን

  • @meharitadesse5173
    @meharitadesse5173 5 років тому +2

    በጣም የተመቸኝ አንደኛ ስራ አዬ ጊዜ ነው
    የማን ነው ብትለው ዘልቀህ ማጀቱን
    የእግዜር ነው ይልሃል የገዛ ቤቱን
    ዛሬ ኖሬ ሟች ሰው ነገን መች አውቃለሁ
    እንኳን አለኝ ያልኩት እኔም የኔ አይደለሁ
    ኣሪፍ ስራ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 5 років тому +3

    I love the lyrics; infact its poem more than lyrics. It touch my heart. May the lord help us to keep our identity! ድሮ ድሮንእያለን ነጎድን በፍቅር ትዝታ ትኩሳት ከድሜያችን በላይ በመንፈስ በረን ሂደን ቃልን እና አይመጣም ወይ አልን ዙሮ።።።its deep

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 5 років тому +1

    ጃኪየ የኔ ጅግና

  • @ንጉሤአድነዉመኛ
    @ንጉሤአድነዉመኛ 5 років тому +4

    ምርጥ ሰዉ ሰሞኑን በጠም ስፋልግ ነበር well come jacky best

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 років тому +1

    ይመችህ ጃኪዬ ምርጥ ስራ ነው

  • @evanosramyek6445
    @evanosramyek6445 4 роки тому +5

    Jacky anbesa betam yamral zefen i am from Eritrean
    I love you ❤️💕😘 Amharic music

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 5 років тому +2

    እውነት ለምነገረ ሙዚቃውን በጣም ስለምውድው ነው እንጂ በጣም አከብዳቹሁ ነበር በጉጉት ልትገሉን ለምንኛውም በጣም ነው የምወድህ💖💖💖💋💋

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 років тому +3

    ጃኪዬ ምርጥ ስራ ስንጠብቀው የነበረው በርታ ጀግና ነህ

  • @monamona5928
    @monamona5928 5 років тому +1

    ጃክየ በእውነት በጣም ደስ የሚል ሙቃ ነው በርታልኝ

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    አዬ ግዜ ዘመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ ካለው በጄ ዛሬም መኖር ደግ ነውና የኔ አንበሳ ጄዬ 💕💕💖💕💖

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 5 років тому

    የማነው ብትለው ዘልቀህ ማጀቱን
    የግዜር ነው ይልሀል የገዛ ቤቱን
    ዛሬን ኖሬ ሟች ሰው
    ነገን መች አውቃለው
    እንኳን አለኝ ያልኩት
    እኔም የኔ አይደለው!!!
    Great job Jacky Gosse!!!

  • @rozalamugesh9655
    @rozalamugesh9655 5 років тому +5

    አይ ጊዜ ዘመን ሰቱን ያሳያል ከሗላ ………… አይ Jakiy
    ምርጥ ሰው

  • @alemtsehaysuleman243
    @alemtsehaysuleman243 5 років тому

    Wow betam mirit sira indezih semet yeminek zefen

  • @meharidebesay6981
    @meharidebesay6981 5 років тому +10

    I from eritrean love Ethiopian music

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 5 років тому +1

    በጣም ደስ የሜል ውይይ

  • @haniyemariymliji6505
    @haniyemariymliji6505 5 років тому +6

    ዋው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ስለ ለቀቃቹሁልን እናመሰግናለን ጃኪዬ ስወድ እኮ በርታ ምርጥ የሀገሬ ልጅ

  • @ruphaelkinfu6469
    @ruphaelkinfu6469 3 роки тому

    እኔ ኤረትራዊ ነኘ ዘፈኑ በጣሞ ደስ ይላል ጎብዝ ነህ

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 2 роки тому +3

    Very beautiful and addictive song. keep doing good vibe music. from Israel.

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    የኔ ምርጥ ጃክዬ አዬ ጊዜ ዘመን ስንቱን ያሣያል ስወድህኮ የኔ መልካም ሀሪፍ አልቦም ነው

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 5 років тому +13

    Ethiopia forever!!!😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    I love you ethiopia mamaya lzelalem nurelegn amen 🙏🏾 🇪🇹❤️
    I miss you my ethiopia from israel I love you so much my country 😘❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💉❤️

  • @sesenefkri8277
    @sesenefkri8277 7 місяців тому +1

    Am in love with this song

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *በስድት ሆኘ ይህን ሙዚቃ ሲስማ ልቤ ቀልጥ ክምር ምርጥ ምርጥ ነው በርታ ውንድማችን እፍየ ስድት አይኑ ይጠፍ !*

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 5 років тому +1

    ዘፈን ብሎ ዝም!!!

  • @angiealen1791
    @angiealen1791 5 років тому +27

    አዬ ጊዜ ዘመን
    ስንቱን ያሳል ከኋላ
    ተመችቶኛል በርታልኝ ጃኪ

  • @ardokide4075
    @ardokide4075 2 роки тому

    On njaarama de
    Min mbeltiima.

  • @lemahageru1053
    @lemahageru1053 4 роки тому +19

    ለዚህ ዜማ አድማጭ ሁሉ አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!😀❤

  • @mohdbantu8423
    @mohdbantu8423 3 роки тому

    ታዳ ደጉ ዘመን አይመጣም ወይ ዞሮ 😭😭😭

  • @ባዓታማርያምእናቴባዓታማር

    ጃኪ የኔ ውድ በጣም ምርጥ ስራ ነው እንኳን ከነጠላ ወደ ጋቢ በሰላም አሸጋገረህ😋ውድድድድድ 😘😘😘😘

  • @garmakw8747
    @garmakw8747 5 років тому

    በጣም ቆንጆ ሰራ ይዘህ ብቅ ብለሃል

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +7

    ዋውው በጣም አሪፈ ነዉ ጃኪ በረታታ

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 років тому +2

    ይሄን ሙዚቃህን ለመስማት እንደጓጓው ለምንም ጓጉቼ አላውቅም ምርጥ ስራ ነው

  • @yabutalij8241
    @yabutalij8241 5 років тому +5

    ሚገርም አልበም ነው ለጆሮ እንኳን በየቀኑ ቢሰሙት ማይሰለች ነው ለኔ የአመቱ ምርጥ አልበም ብየዋለው ከሰሩ አይቀር እንደጃኪ ነው በርታልን 😘😘😘😘🙏🙏🙏👌👌👌👌💐💐

  • @ሚሚነኝየእናቴናፍቂ
    @ሚሚነኝየእናቴናፍቂ 5 років тому +1

    ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @tibletstewelde5138
    @tibletstewelde5138 5 років тому +44

    I'm from Eritrean but i love you so much Jacky🤞❤👌

    • @dearmama4027
      @dearmama4027 5 років тому

      Jignaye ane dma neaki yefkireki eye

    • @tibletstewelde5138
      @tibletstewelde5138 5 років тому

      Okay abey krkbeka ykel 😃😃😃😃

    • @dearmama4027
      @dearmama4027 5 років тому

      Ab zelekyo. Baeley kimexeki eye trah akini zelekyo

    • @tibletstewelde5138
      @tibletstewelde5138 5 років тому

      Oy ezia da aqemeka deya Abey alka ble??

    • @dearmama4027
      @dearmama4027 5 років тому

      Ab. America Washington aleku shkorina

  • @machwegdektatorvonunsereml7186
    @machwegdektatorvonunsereml7186 5 років тому +1

    Aya geza,enot na🇪🇷🇪🇹

  • @mk20155
    @mk20155 5 років тому +24

    This man deserve respect and recognition . One of the most best of the best

  • @alazartizazu5816
    @alazartizazu5816 5 років тому

    ጃክየ ምርጥ ሠዉ ነህ

  • @ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳንም ለቀቃችሁት ጃኪየ ምርጥ ስራ ነው በርታ ምርጥ የኢትዮቢያልጅ

    • @Seni-Afro
      @Seni-Afro 5 років тому

      ኧረ ሁሉም ተለቋአል

    • @almaztekie4780
      @almaztekie4780 5 років тому

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👄👄👄👄♥️♥️♥️👄👄👄👄👄👄👄👄♥️♥️👄👄

    • @afifjurdi8938
      @afifjurdi8938 5 років тому

      marŕ

    • @dagemsorsa6887
      @dagemsorsa6887 5 років тому +1

      ጃክ አርፍ ዘፈን ነው አዲናቂ ነኝ

  • @tamratdemis7238
    @tamratdemis7238 5 років тому

    wow jakcky btm yewededkut albumh aye gize demo yeleyal

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 років тому +85

    የናት ሸማን ለብሶ
    ያባት አርማን ወርሶ
    አይበጂም ወይ መኖር
    የጥንቱን መልሶ ፡
    አዬ ግዜ ዘመን
    ስቱን ያሳየን ከኋላ ፣
    ካለው በጄ ዛሬም
    መኖር ደግ ነውና 😢👌🏻👌🏻

  • @ገኒየማዬብቻገኒየማዬብቻ

    ጃኪን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ። ከአልበሙ የተመች ቢኖር አይ ግዜ እና ኖረሻልእንዴ አረዲዮ . እና የኖህ ዘመን በጣም ውስጤ ነው .....

  • @ፍቅርፍቅርያሽንፋል
    @ፍቅርፍቅርያሽንፋል 5 років тому +4

    ይህን ዘፈን የወደደው ላይክ ያርግ

  • @asmaasma-rk1vg
    @asmaasma-rk1vg 5 років тому

    ጃኪየ
    ምርጥ ስራ ነው ደግሞ 10 ነው ኦርጂናሉን ገዝች የስማሁት ከነ ቤቴስቦች ይሳካልክ አባቴ ምርጥ ስራ ነው ሁሉም
    ማማ በጣም ወዳላሀለች እስኪ እናቶን የሚወድ ላይክ። ለእናቴ ስጡታ የጃኪ ሙዚቃ ነው

  • @ዊንታኤርትራዊት
    @ዊንታኤርትራዊት 5 років тому +7

    ዋውውውውውውው እንካን ደና መጣክ በግጉት እየጠብቅነህ ነበርን ልዩ ነው ጃኪየ😍😘 ኑርልን

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 4 роки тому

    Wow wow very nice music🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @RahmaRahma-kr7uk
    @RahmaRahma-kr7uk 5 років тому +7

    ሲጀምር የቲድ አድዋን እሚለው ይመስላል ጃኪ በርታ

  • @ስሜንእንጅታርኬንአታውቁም

    💚💛❤ጀክ ምርጥ ስራ ነው ለዛ ያለው ሙዝቃ ዋው ብለናል እማማ እትዮጵያ ኑርልን ከመከፋፈል ፈጣር አምላክ ይጠብቀን ሳይማሩ በፍቅርና አንድነት ያወረሱንን ሀገር እኛ ተማርን የምንለው እንዳናፈርሳት አደራ እንጠንቅ

  • @miketoowavy7266
    @miketoowavy7266 5 років тому +9

    I really like this song it makes the body move. The lyrics and music are very soulful. It makes me think of Jackie Wilson and Sam Cooke.

  • @belaymekonnen5023
    @belaymekonnen5023 5 років тому

    ተመችቶኛል

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 5 років тому +59

    አንዳንድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን ወንድምና እህቶች ግን ለምንድን ነው የ comment መስጫውን የጥላቻና የዘረኝነት መራገጫ የምታደርጉት? ይሔ እኮ poletics አይደለም it's just a music. በሙዚቃው ዙሪያ አስተያየት መስጠት ሲቻል የምን መዘባረቅ ነው?? በዚህ አጋጣሚ ገንቢ comment የምትሰጡትን ሳላደንቅ አላልፍም!! Brother Jacky ሳላደንቅህ አላልፍም good job!

    • @alem2627
      @alem2627 Рік тому +1

      ኤርትራውያን እየመሰሉ ሰላምን ሊያበላሹ ሳይተኙ የሚያድሩ ማወቁም ጥሩ ነው::

    • @biniamhabtom7786
      @biniamhabtom7786 Рік тому +1

      ​@@alem2627 ኤርትራውያን ነጣቖች ከመሆናቾም የተነሳ ኤን ሳይሆን ኣንቺ በደምቢ ታውቅያለሽ....ጅግኖች ናቾው የማይፈሩ ፈሪ የማይወዱ ህዝብ

    • @ChalituChalituchalitu
      @ChalituChalituchalitu Рік тому +1

      Oks

    • @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
      @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ Рік тому

      😍😍😍😍❤

    • @eyerusalemfantabel593
      @eyerusalemfantabel593 Рік тому

      Ĥ
      T⅞à&&&&&​@@alem2627

  • @kassabekele9049
    @kassabekele9049 Рік тому

    Jackie masterpiece

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 5 років тому +3

    ይህ ስራ ማዲንቅ ብቻ ሳይሆን መደገፍም ግደታንዉ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 років тому +1

    ዋውዋው፡አውነትነው፡ስቱን፡ያሳያል፡ጃኪ፡አድናቂነኝ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅክ

  • @akechmanyuat6627
    @akechmanyuat6627 5 років тому +21

    I'm from South Sudanese and I Love Jack goose ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maditube8370
    @maditube8370 5 років тому

    ዛሬ ስራ በዝቶብኝ ነበር ግን የጂኪየ ሙዚቃ ስሰማ ጂኪየ ውስጤ ነው

  • @jonibrhane1336
    @jonibrhane1336 5 років тому +64

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷 eritrean ana Ethiopia bfkri yenurelen fetari I love you Ethiopia and Eritrea

    • @lijbitle
      @lijbitle 5 років тому +2

      Joni Brhane it’s just Ethiopia, one Ethiopia. Eritrea is part of Ethiopia

    • @tabeteklezghi257
      @tabeteklezghi257 5 років тому +5

      @@lijbitle you wish

    • @lijbitle
      @lijbitle 5 років тому

      TABE TEKLEZGHI I don’t need to because it already is. it’s obvious

    • @emanuelaghirmai1687
      @emanuelaghirmai1687 5 років тому +2

      Eritrea and Ethiopia 2 countries with some similarities and many differences. It will always be in this way.

    • @lijbitle
      @lijbitle 5 років тому +2

      @@emanuelaghirmai1687 100% there is no differences and its not 2 countries its 1

  • @endalehailu1550
    @endalehailu1550 5 років тому

    በጣም ያምራል ሀንደኛ ነዉ

  • @natnaelbelayneh2162
    @natnaelbelayneh2162 5 років тому +7

    እንኳን አለኝ ያልኩት እኔም የኔ አይደለሁ👌