Maya Media Production's Office Opening Event

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 307

  • @MedinaMohammed-j2o
    @MedinaMohammed-j2o 9 місяців тому +98

    ቴዴ አንተ ማለት ሙሉ ኢትዩጲያዊ ነህ እወደሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ከክፍ ነገር ይጠበቅ ሽሽግ ያድርግህ ጨዋ ሙሉሰው ነህ ከእነ ባለቤትህ ምርጥ ሚስት ነው ያለህ ፈጣሪ ይጠበቃችሁ

    • @universaltube1550
      @universaltube1550 8 місяців тому +2

      antenm allah yitebkih wondime

    • @abdikennaa1412
      @abdikennaa1412 8 місяців тому

      Fxx you who all Ethiopian does he Represent??? Represent yourself, not me.

  • @hiwot2010
    @hiwot2010 9 місяців тому +67

    A couple who are living life with principles. An example to all of us. May God keep you and your family safe. ❤

    • @Ebee7
      @Ebee7 9 місяців тому +1

      Amen

    • @Bitanya-y4w
      @Bitanya-y4w 9 місяців тому

      ።ጨጰጸፈፈኀ
      ኀፈፈ
      ​@@Ebee7

  • @LayilaLulu
    @LayilaLulu 9 місяців тому +28

    መሰረቱን ከማይለቅ መልካም ስነምግባር ካላቸው ጥቂት ታዋቂ ሴቶቻችን ውስጥ አንዷ ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ አላህ ከምታከብሪያቸው መላው ቤተሰብሽ ጭምር ይጠብቃችሁ መልካሙንም ሁሉ ይምረጥላችሁ❤
    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልሽን አላህ ይሙላልሽ ❤

  • @tedytefer2004
    @tedytefer2004 10 днів тому

    I am so proud of you for achieving this incredible milestone. I don't know you, I had watched quite a few times your UA-cam, but I know your husband song a little bit when I was back home.
    Your hard work and determination are truly inspiring.
    Your perseverance and unwavering belief in yourself have brought you to this moment. It’s a testament to your character and dedication.
    You’re blessed and highly favored. Keep on keep going.
    May this success be the first of many in your life. I pray for abundant blessings, joy, and more achievements in the days to come.
    Thank you very kindly sharing this video very inspiring.

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 Місяць тому +2

    እግዚአብሄር የባረካችሁ ጥንዶች !! ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 8 місяців тому +9

    Way to go Ami and Teddy. Congratulations on your tremendous success!!!!!!

  • @jerrybizuneh5457
    @jerrybizuneh5457 9 місяців тому +31

    አምለሰት ስነ ስርሀትሽ እርጋታሽ ሁሌም ያስቀናኛል❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 9 місяців тому +17

    ማሻ አላህ ጥንዶቹ በጣም ታምራላችሁ ኑሩልን ከዚህም በላይ ከፍ በሉ!!!

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 9 місяців тому +25

    የባልና ሚስት ትህትና በጣም አስተማሪ ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ !!

    • @rahwamengsteab3016
      @rahwamengsteab3016 8 місяців тому

      Endewu mn yshalachhul thtna endezih newu tenefaftona tewotatro meheid ashkanachoch lb ystashu

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 8 місяців тому

      ቂል😂😂😂😂😂😂😂😂
      ብር ኮላህ ሴት ለማኛ ነች ማክበር ብቻ😂😂😂
      አንተ ፋራ ሰው የሚከበረው በ ብሩ ነው😂😂😂

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 8 місяців тому

      @@ephraimtik920 ምን ያህል የወረድክ ነህ ሰዉ ሲያገኝ ትእቢተኛ ነዉ የሚሆነዉ እነሱ መልካም ትህትና ነዉ ያላቸዉ እግዚአብሔር በሰዉ ዘንድ ፍቅርና ሞገስ ሰጥቷቸዋል ሰይጣን ደግሞ የፍቅር ተቃራኒ ነዉ አመድ በዱቄት ይሰቃል የዘቀጠ ሀሳብ የምታስብ እንኳን ቂል አልተባልክም ።ቅን አስብ ቅናት የአጥንት በሽታ ነዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል !

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 8 місяців тому

      @@zewditunegatu761
      ደንቆሮ kkkkkkkkkkk
      እነሱ ትእቢተኛ ትሁት ነን አላሉም!! እራስሺ ነቺ ትሁት ትእቢት እያልሽ የምትቀባጥሪkkkkk
      የነሱ ትህትና ትእቢት ለቺ ምን ይጠቅምሻል??
      በራስ መኖሮ እጂ ማጨብጨብ አይጠቅምም!!
      ሰው ሁሉ እኩል ነው መጨረሻ አፈር ይበላዋል አትገረሚ!!!

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 8 місяців тому

      @@ephraimtik920 አዋቂ ሰዉ ደንቆሮ ደደብ ብሎ አይሳደብም ከእዉቀት የራቀ ሰዉ ግን ስድቦቹ ደንቆሮ ደደብ ነዉ ስታሳዝን ።ሌላዉ ስለነሱ መልካምነት ሰዉ ነዉ እንጅ የሚመሰክረዉ እነሱ አይደለም እኛ መልካም ነን ትሁት ነን አይሉም እዉነት እልሁለሁ ግብረገብ ተማር ወይም ፀባይ ማረሚያ ግባ ።

  • @mimileta5571
    @mimileta5571 9 місяців тому +8

    God bless you both and I have a big respect how you are managing your marriage, family and your businesses!! ♥️♥️♥️

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 8 місяців тому +3

    Teddy and Amelset, you guys are amazing. You are always humble in any circumstances. I am really admire you ❤️

  • @tigist8015
    @tigist8015 9 місяців тому +5

    Nigusu and Nigistetwa happy to see you. long live!

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 8 місяців тому +4

    ስለ እውነት ይገባሻል በጣም ጠንካራ ህልመኛ ታታሪ ጀግና ሴት ነሽ እኔ በግሌ አድናቂሽ ነኝ በተለይ ደግሞ የማያ ከሚሰጡት ሰፊ የኢተርቴመንት አገልግሎት ውስጥ የልብ ወግ የሚለው እጅግ በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ የጓደኛሞች የስራ ባልደረቦች የአብሮነት ወግ ነው በመሆኑም በጠያቂ ያልተገደበ በነፃነት እያዋዛ የሚያስተምር ቤተሰብ ጓደኛ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው። እኔ በይበልጥ የወደድኩት ያለ ጠያቂ ያለ ገደብ በሁለት አካሎች ፍቃድ ለሚዲያው ይመጥናል ብናወራው ያስተምራል ብለው የሚጨዋወቱት ነፃ መድረክ ነው።እኔ ደግሞ ስለ እውነት ቅዳሜ ከሰዓት የሸገር የመዕዛ ብሩ የጨዋታ እንግዳ የአርት ቲቪ የአዜብ የእንግዳ ጨዋታ እንዲሁም የደረጄ ሀይሌ ከምወዳቸው ከምከታተላቸው ቁም ነገር አስጨብጠው ከሚያዝናኑኝ መካከል ናቸው እንዲሁም የማያ ፕሮዳክሽን የልብ ወግም ከእነዚህ መካከል ለየት ባለ መልኩ ቀለል ብሎ የሚቀርብ ስለሆነ እኔንም ጨምሮ የብዙሀን ምርጫ ነው። ስለዚህም ውድ አምለሰት ሞጬ ይገባሻል ጀግና ነሽ ታደርጊዋለሽ ይገባሻል ከእዚህ በላይ ብዙ የማህበረሰቡን የሚያዝናና የሚያንፅ ቁም ነገር የሚሰራበት እንደሚሆን አልጠራጠርም እናመሰግንሻለን በምትሰሪያቸው እና በምታቀርቢያቸው ነገሮች በሙሉ ከዚህ በላይ ከፍ ብሎ የኢትዬጵያን የኢንተርቴመንት የፊልም የመድረክ ድራማ ተከታታይ ፊልሞች ታሪካዊ ፊልሞችን ብዙ ብዙ ዘርፉ ያልተነካውንና ያልታየውን እንዲሁም ያልተደጋገመ የማይሰለች እውነተኛ ታሪካዊ ዘመን የማይሽራቸው የጥበብ ምንጭ የሆኑ ፕሮግራሞችን ትሰሪበታለሽ ብዬ እጠብቃለሁ ።ልክ እንደ ባለቤትሽ የሙዚቃ የግጥም የዜማ የቃላት የታሪክ የፍቅር የአንድነት ጥግ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ከአህጉራት እስከ አለማት ተዳርሶ የዘፈንን ጥግ እንዳናኘው የአንቺም የማያ ፕሮዳሽን ከፍ ብሎ የኢንተርቴመንቱን ጥግ ላይ ድረስ ደርሶ እንዲመረጥ እንዲታይ እንዲደርስ እመኛለሁ ።❤

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess 8 місяців тому +1

    Many more wishes for your beautiful family. Look forward to Universal Studio’s filming and production made possible by MAYA production🎉🎉🎉

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 9 місяців тому +53

    አምለሰትዬ ፈጣሪ ህልምሽን እንድታከናውኚ ይርዳሽ ዕድሜና ጤናውን ከእነ መላው ቤተሰብሽ ይስጥሽ 🙏🙏🙏

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 Місяць тому

      גדולה מחיים הגברת היפה ביותר בעולם ✍️🏻🌏⭐️🌤🌟

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit00 8 місяців тому +4

    ኤሚዪ ከውስጥም ከላይም ውብ፣ ደርባባ፣ ጐበዝ እና ጨዋ በጣም ከምንወደው ከክቡር ዶ/ር ቴዲዬ ጋር እንዲሁም ከመላው ቤተሰቦቻችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ አይን ሰውሮ በሞገስ በጥበብ ያኑራችሁ፡፡ በጣም ነው የምወዳችሁ፣ ይሳካልሽ፡፡🥰😍🥰😍🤗🤗🤗🤗🤗

  • @ETHIOPIANS21
    @ETHIOPIANS21 Місяць тому

    You are amazing woman amleset, I like all of your work, I also expect more than this because you are hard worker.

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 9 місяців тому +18

    ❤❤ congratulations 🎉 you are strong 👉💪💪😍😍woman 🎉🎉🎉 let's go .............

  • @abrhamtalargie6242
    @abrhamtalargie6242 8 місяців тому +2

    በጣም የምደሰትባቸው ጨዋ ጥንዶች። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 9 місяців тому +7

    Queen congratulations 🎊 ur strong woman ❤❤❤❤we love

  • @sam1968w
    @sam1968w 9 місяців тому +2

    Congragulations. God bless you and your family

  • @AddisalemYigrem
    @AddisalemYigrem 8 місяців тому +10

    ሁሌም ወደ ፊት ገስግሽ እህቴ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 8 місяців тому +2

    I am very proud of the husband and wife, Teddy and Amleset. I wish you all the best. May God Bless you abundantly ❤️

  • @teshomeb.abegaz1439
    @teshomeb.abegaz1439 8 місяців тому

    Congratulations for the success. It is so nice to praise Holy God for his Blessings. Concerning your plan it is good to acknowledge Holy God willing we plan to do this and that.

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 9 місяців тому +8

    Congrats our queen!

  • @universaltube1550
    @universaltube1550 8 місяців тому +2

    teddiye yene abat fetari destawn yabzalih.. edime ena tena yistih💚💛❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 9 місяців тому +8

    ኢትዮጵያዊነትን በትክክል እየኖራችሁ ያላችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን!

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 9 місяців тому +2

    Congratulations Amy, on your incredible success.❤❤❤

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 9 місяців тому +11

    It’s so good to see u our king tedisha! ውይ እንዴት እንደምንወድህ! ኤምዬ የኛ ንግስት congratulations again!

    • @mikem783
      @mikem783 8 місяців тому

      የእግዚአብሔር ጥበቃ እይለያችሁ!!
      ለሁሉ ምሳሌ የምትሆኑ ጨዋ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @wondimagegnassefa9645
    @wondimagegnassefa9645 8 місяців тому

    Good Job. God Bless You.
    keep going on.

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 8 місяців тому +1

    አቤት ንግስቲቷ እና ንጉሱ ሲያምሩ ድንቂ ኢትዮጵያውያን❤❤❤

  • @zeko-power
    @zeko-power 8 місяців тому

    Keep shinning Queen,off course with your king legend

  • @yichalalgetu820
    @yichalalgetu820 8 місяців тому

    we need to take what is important for as and we have to give gratitude for the audience basically not only the attended group of people or only for your family, or friend remember for such an incredible artist first you have to always give your gratitude for the people of Ethiopia next to God!! keep it up.

  • @Sey-bc7ym
    @Sey-bc7ym Місяць тому

    You deserve this and more. I’m happy for you.❤

  • @YonatanDessie
    @YonatanDessie 9 місяців тому +2

    ፈጣሪ ህልምሽን እንድታከናውኚ ይርዳሽ ዕድሜና ጤናውን ከእነ መላው ቤተሰብሽ ይስጥሽ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ አንች የእናቶች አርአያ ልጆቼን አመሰግናለሁ ትልቅ አደረግሻቸው ትልቅ ያድርግልሽ

  • @iamgrateful8691
    @iamgrateful8691 8 місяців тому

    የአይኖቻችን ማረፊያዎች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ሺ ያድርገው❤

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 8 місяців тому +2

    አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ከእነ ልጆቻችሁ አይለያችሁ ❤

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ ፍቅር ብቻ ናችሁ ከሰው አይን ያውጣችሁ❤❤❤❤😂

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 8 місяців тому +1

    Entertainment >>>> Learning > Teaching. That is recommended to be concentrated on.

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 9 місяців тому +2

    Ame Great job congratulations

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 9 місяців тому +2

    God Bless you Good Luck

  • @Hiw-ks
    @Hiw-ks 9 місяців тому +3

    Yegna wib. Siniwedish eko🌹🌹🌹🌹

  • @hailuamsalework8997
    @hailuamsalework8997 9 місяців тому +3

    Congratulations!

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 9 місяців тому +4

    እንኳን ደስ አላቹ ቴዲም አምለሰትም የካፕሎች የፍቅር የመከባበር የጥንካሬ ተምሳሌት ናቹ👏👏👏👏 በትዳራቸዉ ለማይከባበሩ ለሚፋቱ ሰዎች እና ለአርቲስቶች ጥሩ ትምህርት ናቹ እየተደጋገፋቹ ምታድጉ ባንዳቹ እዉቅና ያልቆማቹ ተምሳሌቶች ናቹ በርቺ ቴዲያችን ላንተ ቃላት የለኝም ጠቅላይ ሚንስተር ሆነህ ብትመራ በጣም ምኞቴ ነዉ ኢትዬጵያ ምን እንደሚያስፈልጋት የምታቅ የገባህ የሀገር ፍቅር የገባህ ጀግናችን እረጅም አድሜና የስራ ስኬት እንዲሆንላቹ እመኛለዉ🙏❤👏

  • @adiamlibanos9680
    @adiamlibanos9680 8 місяців тому

    Ethiopiaan benante west ttayalech tebareku ❤❤❤❤❤❤ bless you more and more

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 9 місяців тому +8

    ንጉሡ እና ንግሥቷ በጣም እኖዳችኋለን እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን አብዝቶ ይባርክ❤

  • @berekettebarek495
    @berekettebarek495 29 днів тому

    wawe amazing programming

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ❤ ኤሜ እግዚአብሔር እኮ ሁሉን አስተካክሎነው የሰራሽ ስራአትሽ እንኳን ደስስስያለሽ

  • @kassayimmer5626
    @kassayimmer5626 8 місяців тому +1

    አስደሳች ዜና ለአምለሰት ሙጬ አድናቂዎች ደስ ብሎናል ጀግኒት

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 9 місяців тому +2

    እንወዳችዋለን❤ እናንተ የሁሉ አራያና ተምሳሌት ናቹ❤❤ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ🙏

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 8 місяців тому

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ እንዴት እንደምታስቀኑ ኤሚና ቴዳ ስወዳችሁኮ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 9 місяців тому +8

    የጀግና ሚስት ጀግና አምለሰት እግዚአብሔር ሁሌም ከፊት ያራምድሽ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @woine123
    @woine123 8 місяців тому +6

    ሁሉም መልካም ነው ደስ ይላል:: ስራችሁ ይባረክ:: ተጋባዡ አዳማጩ እንዲሁም አዘጋጆቹ ጋባዦቹም ሁሉም ሀበሾች ናቸው ::
    ታዲያሳ ምነው!!!ፈረንጅኛውን ተመኙትሳ?አዘጋጆች ወይም የጉዳዩ ባለቤቶች መቸም እንግሊዝኛ ቋንቋን እንደሚያውቁ መገመት አይከብደንም!
    በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋን መናገር መቻል በጣም ዘናጭነት ወይም ምሁር እንደሚያስመስል የሚገምቱ ብዙ ናቸው :: "ቋንቋን ማወቅ ግን የእውቀቱን ልክ መገመቻ አይደለም:: "
    ቋንቋችን ደሞ የየትኛውንም የሀሳብ ቀለምን አሳምሮ የሚገልፅ ነው::
    እና አንገመት !!! ፈረንጆቹ የፈለገው ብዛት ያለው ቋንቋ ቢችሉ! ቋንቋ እየደበላለቁ መድረክ ላይ አይናገሩም:: 'ይተቹበታል'!
    ሁሉም በቦታው እና በአግባቡ ያምራልና!

    • @yordnosyesaf9358
      @yordnosyesaf9358 8 місяців тому +2

      ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ(ሽ)የልቤን ነው የተናገርው(ሽ)❤❤

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 9 місяців тому +2

    Waw setamru tedye&ameselet

  • @desalegnseble7239
    @desalegnseble7239 8 місяців тому

    ❤❤❤ we love & proud of you 🎉💓🎉🎉🎉

  • @TenaTola
    @TenaTola Місяць тому

    ኢትዮጵያ ብዙ ብሔር ብሔረሰብ የሚኖርባት ህብረብሔር ናትና ሁሉንም ያመከለ ስራ ይሰራበት።

  • @Ethiodanu
    @Ethiodanu 8 місяців тому

    betam dessss yemil nerger new Egziabher Yasakalsh, akrabiwa gnnnn mndnew ENGLISH sle ager eyaweracht le Ethiopiawyan enyaweracht mn yemilut kenggizat new, mels tsetubetalachuh biye alasbmm

  • @emmy1365
    @emmy1365 9 місяців тому +2

    Congrats! ❤❤❤

  • @tirhasshishay9199
    @tirhasshishay9199 8 місяців тому +2

    Kids Michael abty ke kefu negr yesworchke tedy Family offfff love you 🥰 gays

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 9 місяців тому +4

    በርቺ አንቺ ጀግና!

  • @rahelmelaku3522
    @rahelmelaku3522 9 місяців тому +10

    የሰው አንኳር❤❤❤❤❤

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 8 місяців тому

    ያድርግላቹ ውዶች ፣ እንቁ በርቱ ፣ ተባረኩ ❤

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 9 місяців тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 8 місяців тому

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ልጆቻቹ የሚያድጉበት አገር ያርግላቹ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Місяць тому

    beautiful people ❤

  • @alemhaile-hd7he
    @alemhaile-hd7he 8 місяців тому

    Congratulations 🎊 I wish you all the best ❤

  • @brhanuMegos-dx5gw
    @brhanuMegos-dx5gw 8 місяців тому

    ማያ ዓለምን በእኩልነት የሚያገለግል ይሁን

  • @kokimamo7746
    @kokimamo7746 8 місяців тому

    እውይይይ እርጋታዋ እረጅም እድሜ ከነ መላው ቤተሰብሽ ደሞ አንድ ላይ ማማራቸው

  • @EmebetTesema-l8x
    @EmebetTesema-l8x 8 місяців тому +1

    Congratulations out qouyen

  • @yemaryamkerubal
    @yemaryamkerubal 9 місяців тому +8

    ኤሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ❤❤❤❤

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods 9 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ GOD BLUSS YOU

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 9 місяців тому +2

    እኔኩ እደምወዳቹ ወይ ማሮች እድሜ እደማቱሳላ ደሙ መንታ መታውን ውለድ 🫶🏻🫶🏻🫶🏻❤️❤️😘😘

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 Місяць тому

    Keep it up !!! አምለሰት❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 9 місяців тому +1

    God is good💚💛❤

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 9 місяців тому +6

    ዋው ቴዲ በጣም ነው ሚሳሳላት

  • @foziamohammad2681
    @foziamohammad2681 9 місяців тому +2

    Congratulations ❤

  • @DereKabemo-cu3up
    @DereKabemo-cu3up 8 місяців тому

    Teddyene simalakati ye duro Ethiopia tizilanali❤️✨️✨️✨️✨️

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 9 місяців тому +4

    Amy thanks king teddy afero selasayeshin betame nber yenfekge king of king teddy afero we love you

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 9 місяців тому +3

    Congratulations❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 9 місяців тому +10

    ኤሚ የኔ ጀግና እንካን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 8 місяців тому

    ❤❤❤ እኔራሱ እንዴት እደምወዳት አንድቀን ባገኛትና ታሬኪን ባወራት እንዴት ደስ ባለሽ ቴዲያችን እግዚአብሔር ትዳርህን ልጆችህን ይባርክልን❤

  • @fasila8699
    @fasila8699 8 місяців тому +1

    Of course life goes on tedo 🎉 but but, world HAVE HAD GOOD EXPERIENCE from Poland GETTO

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን የሚያሳየን

  • @SalamGirma-t3q
    @SalamGirma-t3q Місяць тому

    አሁንም ከዚህ በሗላ የምታስቡት የምታቅዱት ነገር ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ

  • @RahelGYohanes
    @RahelGYohanes Місяць тому

    Ethiopia queen❤❤❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 9 місяців тому +4

    ለማየት እደጉጉው እንካን ደስ አለቨ

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Місяць тому +1

    እናንት ኑሩበት እኛ እንድሆን አኗኗሪ ነን ያሳዝናል።

  • @belget2594
    @belget2594 8 місяців тому

    All the best 👍

  • @MeskiBarichoAbebe
    @MeskiBarichoAbebe 8 місяців тому

    በጣም ነው ምታምሩት ለሌላም ሰው አርአያ ትሆናላቹ

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 8 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ ያለሽ 🎉🎉🎉

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 9 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ ደስታችሁ ይብዛላቹ ፡"ይሄን ቪድዮ የምታዩ በቀናነት ስራዬን በማየት እገዛቹ አይለየኝ አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 8 місяців тому +1

    ቴዶ አንተን ባየሁ ቁጥር ኢትዮጵያ ያለች, በስላም የምትኖር ልጆቿ በሰላም ወተዉ በሰላም የሚኖሩ ይመስለኛል ግን ኢትዬጵያ ግን የለችም 😭😭😭😭

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 9 місяців тому +2

    ኤሚና ቴዲዪ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 8 місяців тому +64

    Jesus is the only way to Heaven, please have Jesus in your life. With out Jesus every thing is nothing.

    • @EstegentBekele-i2t
      @EstegentBekele-i2t 8 місяців тому +3

      ከምፅፍ ገላገልከኝ ❤

    • @selinateklesion9398
      @selinateklesion9398 8 місяців тому +3

      Ewawwww wonderful message God bless you my sister

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe Місяць тому +3

      If you hold the belief that Jesus is your divine entity, 🌟 rethink as it leads to eternal misguidance, called shirk-worshiping a person isn't the way! 🚶‍♂️

    • @uguc7808
      @uguc7808 Місяць тому

      እና ጌታችንእየሱስ እናንተ ቤት ብቻ ነው ያለው የተቀበላችሁት እናንተ ብቻ ናችሁ ወይ?

  • @siskobestsis9729
    @siskobestsis9729 9 місяців тому +7

    የጀግና ሚስት ጀግኒት❤

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar6343 8 місяців тому

    Congratulations 🎉እንዴት እንደምወዳችሁ good luck 🤞

  • @Kal-eleora025
    @Kal-eleora025 9 місяців тому +1

    Congra🥰🥰🥰🥰

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 8 місяців тому

    ንጉሱና ንግስቲቱ ቤታችሁ በበረከት የሞላ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤

  • @MelakuTesfaya
    @MelakuTesfaya 7 місяців тому +2

    ቴድ ምርጥ ጉራጌ ኢትዮጳዊ ❤🎉