ትዝታን የሚቀሰቅስ ዘፈን የተጫወተችው ያለምወርቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +18

    ያለም ወርቅ የሴት ወይዘሮ ለህዝብ ለዳኞችም ክብር አለሽ አለባበስሽ ዋው

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 2 роки тому +9

    ያለም ወርቅን ተወዳዳሪ ማለቱ ይቆይላቹ ፋናዎች የሚገባትን ክብር ሰታቹ ሸኟት እኔ የዚ ዘመኗ ንግስት ብያታለዉ❤❤❤🙏🇪🇷🫵

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +10

    ዳንኤል ጎበዝ ነሕ መልካም እድል ያለም ወርቅ እንደስምሽ ወርቅ ነሽ አለባበስሽ ድምፅሽ 👌👌👌❤😘

    • @plusworld360
      @plusworld360 2 роки тому

      ዳንኤል የት ነው የተወለደው

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +3

      @@plusworld360 አንች ዘረኛ 🙄🤣🤣ኢትዮጵያዊ ነው

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 роки тому +9

    እውነትም የአለም ወርቅ በአንቺ ገና እንኮራለን ፋና ላምሮት እናመሠግናለን ይቺን ድንቅ ልጅ ሥላሥተዋወቃችሁን ክብር ይገባችኃል

  • @azebe858
    @azebe858 2 роки тому +8

    እመቤቴ ክብርት ትስጥልን የፋና ቅመም
    ያለም ወርቅ አንደኛ ነሽ

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 роки тому +7

    ዴንኤል አንደኛ ማንም አይደርስህም

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 роки тому +14

    ኩኩዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 2 роки тому +3

    ፈጣሪ የሰጣት ተሰጦ ይገርማል እጅግ በጣም ሜገርም ፕሮፎመንስ ነው ድምፁዋ ሁለመናዋ የተለየ ነው እጅግ በጣም ያለምውርቅ ጀንበሩ!!!

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie1066 2 роки тому +3

    የአለምወርቅና ዳንኤል ትለያላችሁ ሁሌም አንደኛ ናችሁ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому +10

    የዳንኤል እናት እንኳን ደስ ያለሽ ❤️❤️ያለምወርቅ ትችያለሽ ❤️❤️❤️❤️መልካም ዕድል

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 2 роки тому +2

    ዳኒ ዳኒ በቃ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ማርያምን ታላቅ ትሆናለህ ለፍተና፣ችግር እንዳትበገር አደራ!!

  • @AgeraAGERE
    @AgeraAGERE Рік тому

    ይድረስልኝ ይህ ሙዚቃ ለሚገልፅዉ ለጀግናዉ የአማራይቱ ልጂ ፋኖ ፈኖ ፋኖ ፈኖ አወይ አተኳኮስ ወይ ደፋር መሆን እንኳንስ ሰዉየወ ጠበጃዉ ወይነለዉ አነጣጥሮ ገዳይ እደ ፋኖ የለም።💚💛❤💪💪💪💪💪🎶👌

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie8787 2 роки тому +3

    እውነት ነው በትዝታ ወደ ኋላ የመለሰችኝ ድንቅ አቀንቃኝ ናት ከእህልም ነጭ ጤፍ ከሰውም ጠይም የምትለው ስንኝ ተደበላለቀባት ልበል

  • @lijalemwudenh5876
    @lijalemwudenh5876 2 роки тому +9

    የአለምወርቅ የሚገረም ድምጽ :ከፈጣሪ የተቻራት ድምጽ።

  • @kidisthaile5631
    @kidisthaile5631 2 роки тому

    የአለምወርቅ በጣም ጉበዝ ከጉብዝናሸ የጨዎ አለባበሰ Respict

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 2 роки тому +1

    ሴቶቻችን አለባበሰ ምን ያህል ሴትን እን ምአሳምርና ምን ያህል እንደ ምአሰከብር ከአለምወርቅ የተማራቹ ይመሰለኛል. የኢትዮጵያ ህዝብ ያለምወርቅን ከልብ የወደዳትና እያከበራት ያለው በዘፈኗ ችሎታ ብቻ ሳይሆን ከአለባበሷና ከሰነ ምግባሯ ማማር ነው ‼ ያለምወርቅ መልካም እድል

    • @assegedgebremedhin9762
      @assegedgebremedhin9762 2 роки тому

      Ethiopian supper star!!!! Yalemiyeee you deserve to win any championship!!!! Sitekus bayachihu!!! Yes AMHARA FIRST!!!

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 роки тому +4

    እውነቱን እናገር፤አመለወርቅ ቆንጆ ድምጽ አላት። ነገር ግን ይህንን የአሰፉ ደባልቄ ምርጥ ዘፈን መዝፈን አትችልም። ዘፈኑ ልዩ ቅላጼ ይፈልጋል። ያንን ማውጣት የምትችለው አሰፉ ብቻ ናት።

    • @azebe858
      @azebe858 2 роки тому

      የግድ አሰፉን ማስመሰል የለባትም በራሷ እስታይል ነው መዝፈን ያለባት

    • @Kinetibebu
      @Kinetibebu 2 роки тому

      @@azebe858 ዘፈኑን አሰፉ ስትዘፍነው አዳምጪውና ፍረጂ ወዳጄ።

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 2 роки тому +2

    ዳንኤል ጉበዝ ዘፋኝ ነው ግን አቁዋሙ ምናምኑ አስለቃሽ ነው ሜመስለው የአርቲስትነት ገፀ ባህሪን አልተከተለም ያለምወርቅ ጀንበሩ ግን ልዮ ናት ይገርማል!!!

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 роки тому

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO SUPER TALENTED 👌 👍 AND BEAUTIFUL SONGS 🎵 💚💛❤EMAMA💚💛❤🤝🤝🤝🤝🤝🤝
    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS. ✌️ 🙏🏻 💓 💖 ❤️

  • @endeshawmenberu8200
    @endeshawmenberu8200 2 роки тому +1

    No comment...extraordinary performance...yalemwork...keep shinning.

  • @asmiretamare7524
    @asmiretamare7524 2 роки тому +3

    Dani # 1❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 2 роки тому +1

    Yalemwork number one besmami gegna nate

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን ያለምወርቅ!! ፋኖን ነው በሙዚቃው የገለጽሽው!!❤❤❤

    • @TK_1448
      @TK_1448 2 роки тому

      🥰🥰🥰🥰

    • @yibeltalseyid1633
      @yibeltalseyid1633 2 роки тому +1

      @@Johnnbrothers' አቤተ አተኳኮስ ወይ ደፋር መሆን:
      ሲሮጥ በቀነቻ ሲቆም ግንባሩን'...ከፋኖ ውጭ ማን አለ ብለህ ነው🤗

    • @abdiabdallahwaji5437
      @abdiabdallahwaji5437 2 роки тому

      አባቴ እሷ ፋኖ የምትለውን ፈፅማ አታውቀውም እንዳሁም በየ ጊዜው የምታአመሰግነው የአዳማና የሻሼመኔን ልጆች ነው ! የአንተ ፋኖ መተኮሰ የምችለው ከሇላ አምሰቴኛ ላይ ሆኖ ነው የወገን ጦር ላይ መቶከሰን ነው! ልቁጠርልህ ! 1ኛ ኮማንዶ 2ኛ እግሬኛ 3ኛ የክልል ልዩ ኃይል 4ኛ እሰታፍ 5ኛ እየዘረፈ ከጀርባ የወገን ጦር ላይ የምቶክሰው ፋኖህ ነው

    • @yibeltalseyid1633
      @yibeltalseyid1633 2 роки тому +1

      @@abdiabdallahwaji5437 ምን ታደርገዋለህ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ወገኔ!!
      የፋኖን ጀግንነት አንተ ሳትሆን አብረውት ሀገር ሲያስከብሩ የነበሩ መከላከያ ሰራዊት: ከልዩ ልዪ ክልሎች የመጡ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊን ጀግኖች ናቸው የመሰከሩለት!!
      ደስ እንደማይላችሁ ይታወቃል/እነ አቤቤ😂/ ግን እውነቱን መቀበል አለብህ!!
      አንዳንድ ጌዜ ደግሞ አንብብ! ፋኖ ትናንት የተመሰረተ ህጻን አራጅ ሸኔ/አቤቤ/ አደለም!!
      ፋኖ የጠላትን ግንባር የሚበሳ ሀገር አስከባሪ ጀግና ነው...ጣሊያኖችም ይነግሩሀል ብጠይቃቸው!!! Anyway ተወው ውሀ ቢወቅጡት ያው እምቡጭ ነው🤗

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 2 роки тому

      Ufff ere yeha zeregenet akeleshelrshen ahuns

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 2 роки тому

    Give 1 million to Daniel

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому +1

    Fana lamrot dmtsawyan wddr laie betnd honew yetewedaderut dnqna lyu behone hunata neaw yaqerebachut bertubet!!!!!

  • @demsefisha
    @demsefisha 2 роки тому +3

    አቤል ዳኝነት ዋዉ

  • @eskeeee5197
    @eskeeee5197 2 роки тому

    ዳንኤል ወቅቱን የጠበቀ ዘፈን መረዋ ድምጽ ❤❤❤

    • @mamasheayele4253
      @mamasheayele4253 2 роки тому

      ዳንኤል አዱኘ በጠሚ ጎበዝ ልጅ ነው

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому +7

    የዳዊት ፅጌን የድምፅ ችሎታ ዉበት እና ብልጠትን ሳስብ ትክለኛዉ የነገዋ የሀገሪቱ ተረካቢ እሱ መሆኑን ያለጥርጥር ኩኩ እንዳለችዉ እስማማለዉ

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 2 роки тому

    Finally , Daniel 1st
    Yalemwork 2nd
    Alula 3rd
    Desalegn 4th
    Geremew 5th
    Mekibib 6th.

  • @seadaabdela6348
    @seadaabdela6348 2 роки тому

    Dani chelotawen meglse ykebdal betam gobeth .allula hulletegna sostegna yallem

  • @bhj1743
    @bhj1743 2 роки тому

    Ena yemadakew alebabeshin new yalemye

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 2 роки тому +2

    Yalemwork will win the prize and there will be celebration in Gondar.

  • @abebeassemie7086
    @abebeassemie7086 2 роки тому

    ጀግና

  • @Mintamer1983
    @Mintamer1983 2 роки тому

    Yali anchi eko liyu nesh ewunt anchin lemadnek kalat atahu Gobz yeni jegena ketay wudider lay ke Birtukan Dubale sira kehonew andun techawchiew .Erejem edemi ke mulu tenent gar .

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 2 роки тому

    Men selam alat aytenewe yemanawek tarek eyasawun new

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 2 роки тому

    Daniel is young and innocent .He is younger than Yalemwork by 6 years.

  • @sarayimam1202
    @sarayimam1202 2 роки тому

    Yalem wark waw

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 роки тому +4

    አቤት ግርማ ሞገስ ያለምዬ ትለያለሽ

  • @SeyidAdsu
    @SeyidAdsu Рік тому

    ፍላፍል

  • @johnhill9445
    @johnhill9445 2 роки тому +2

    One Love ETHIOPIA

  • @አሺቅቲዩብ
    @አሺቅቲዩብ 2 роки тому +2

    ኧረ ማስታወቂያ አንዴ ካስተዋወቃችሁ አይበቃም ደባሪ

  • @haregitugetachew1322
    @haregitugetachew1322 2 роки тому

    Yalem 11111111

  • @aberutamrat5284
    @aberutamrat5284 2 роки тому +1

    The future queen is yalemwork. Need to learn from the other queen's like kuku & gikradis

  • @abta2622
    @abta2622 2 роки тому

    Y@LeMwork 🔱🔱🔱

  • @beky25
    @beky25 2 роки тому +1

    yalemwork kalashnfche fare ayhonm

  • @ethiovoice21
    @ethiovoice21 2 роки тому +1

    #ግሩሞች ናቸው !

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 роки тому

    ይሄ ትውልድ ወጣቱ ስለሀገሩ ሲዘፍን ይህቺን ሀገር ማን ይረከባታል የሚለውን ፍራቻዬን ያጠፋዋል ። በርቱ ይህቺ ሀገር እንዲህ በዋዛ እዚህ አልደረሰችም ። ሁልግዜም እንፈተናለን ግን አንወድቅም ። እንቅፋት አይጠፋም ሁሌም በርትተን ማለፍ አለብን ።

  • @abdelwasiseid2825
    @abdelwasiseid2825 2 роки тому

    HI, FOR ME DANILE ADUJA WAS THE BASTE SECOND YALEMA GEMBERO WORK FROM TODAY WATCHING TV
    THANKS
    WE HAPPY FROM FANA TELEVISION
    I WANT SAY ONE THING PLEASE DON,T COMPARE THIS TWO MUSIC FROM ANOTHER MUSICS PERSON PLEASE
    FROM UNITED KINGDOM
    THANKS

    • @aterera1047
      @aterera1047 2 роки тому

      What is Silte doing here ?

  • @g.d3783
    @g.d3783 2 роки тому

    ከሷ በተጨማሪ ባለዋሽንቱ ይችላል

  • @jotare6971
    @jotare6971 2 роки тому

    Manm aydrsbhm yne 1 daniye

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 2 роки тому +5

    ያለምወርቅ አንዳቸውም እንኳ ኸጫፍሽ አይደርሱም አረ ያንችስ ይለያል

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 2 роки тому

    If you don't give 1st to Daniel at the end, you will be completely wrong. Daniel is more than Yalemwork. she has loud voice but not technical.

  • @የማንቸስተርደጋፊዎች

    እንደስምሽ ወርቅ የሆንሽ

  • @madenam8568
    @madenam8568 2 роки тому

    ኢትEtp
    Ethiopia/_good nice

  • @epherembereded29
    @epherembereded29 2 роки тому +1

    Selam fanawochi..ሰላማችሁ ይብዛልኝ ..አዲስ ጀማሪ ነኝ በቅንነት ደምሩኝ ..ለናንተ ቀላል ነው አበረታቱኝ አመሰግናለሁ!!

  • @madenam8568
    @madenam8568 2 роки тому

    ኢትEtp
    Ethiopia/_good nice