የሺ ደመላሽ - ሐበሻ | Yeshi Demelash - Habesha (Official Music)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @leulmintwab4787
    @leulmintwab4787 23 дні тому +2

    Yene jignit berchilign

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie8900 27 днів тому +9

    ያንች ዘፈኖች ከ80ዎቹ በፊት ነበር መዘፈን የነበረባቸው❤ ለዚህ ፈዛዛ ትውልድ አይመጥኑም

  • @vipa1799
    @vipa1799 24 дні тому +2

    ሀገረ ሰላም ቢሆን አንደኛ ነበር

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 24 дні тому +3

    · ሀበሻው!!
    · ፍቅሩ ይማርካል፣ የሀበሻ ልጅ ወንዱ፣
    · ሀበሻ ፍቅር ነው፣ የፍቅር አሀዱ፣
    · እስኪ ፍረዱብኝ፣ ሀበሻን ምትወዱ።
    · ሀበሻ ጀግና ነው፣ ተከብሮ ያከብራል፣
    · ሀበሻ ፍቅር ነው፣ ተፈቅሮ ያፈቅራል፣
    · ሀበሻ ትሁት ነው፣ ትህትናው ደስ ይላል፣
    · ጎምላሌው ሀበሻ፣ በጣም ያማልላል።
    · የሀበሻ ልጅ ጀግናው፣ የሀበሻ ልጅ ወንዱ፣
    · በአንተ ነው የሚያምረው፣ የፍቅር አህዱ፣
    · የሀበሻ ልጅ ጎጃም፣ የሀበሻ ልጅ ጎንደር፣
    · እንደምን ይቻላል፣ ከአንተ ተለይቶ፣ ለብቻ ለማደር።
    · አንተ ልጅ ሸበላ፣ አንተ ልጅ አማላይ፣
    · ወንድነት ከቴዲ፣ ጀግንነት ከበላይ፣
    · ፍቅርም ጀግንነትም፣ ያምራሉ ባንተ ላይ፣
    · ጭራሽ ውየ አላድርም፣ እኔ አይንህ ሳላይ።
    · ሸጋ ልጅ ሀበሻ፣ ሸበላው ሀበሻ፣
    · ከቶ ወዴት ይሆን፣ የአንተ መዳረሻ፣
    · እረ ወዴት ይሆን፣ የአንተ መጨረሻ፣
    · የእውቀት፣ የጥበብ፣ የሆንኸው መነሻ።
    · ሥራት መንግስት ሰርተህ፣ ሀገር የፈጠርኸው፣
    · ድንጋይ አለት ጠርበህ፣ ሀውልት የሰራሃው፣
    · ቋንቋ ፊደል ቀርፀህ፣ ሀገር ያስተማርኸው፣
    · ጥበብ ቅኔ ፈጥረህ፣ በእውቀት የላቅኸው፣
    · ቀን ወር አመታትን፣ ቀመር የቀመርኸው፣
    · ሀበሻ የጥበብ ሰው፣ ሀበሻ የእውቀት ሰው፣
    · አንተ ባለ ታሪክ፣ ሀበሻ ታላቅ ሰው፣
    · ሀበሻው የአንተን ፍቅር፣ እንዴት ልመልሰው፣
    · እንዴት መታደል ነው፣ ፍቅርህን ሲያውቅ ሰው፣
    · ንገሩት ለሀበሻ ልጅ፣ መልክቱ ይድረሰው።

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 25 днів тому +1

    የሺዬ..የኔ.ቆጆ.በጣም.ነው.የምንወድሸሸሿሿ❤❤❤❤❤❤

  • @shalom-x4k
    @shalom-x4k 28 днів тому +4

    ከዘመኑ ጋር የሚዘምን ምርጥ አእምሮ ሐበሻ

  • @MelakuDemissie-j8e
    @MelakuDemissie-j8e 25 днів тому

    ትለያለሽ ❤ የሺዬ በርቺልኝ የኔ ጀግና ❤!!

  • @HeprophTV
    @HeprophTV 26 днів тому +2

    ድንቅ ሥራ ነው!
    እናመሰግናለን የሺዬ!💪

  • @WinnerJamal
    @WinnerJamal 27 днів тому +7

    አሁን የተጠበቀውን ላይከፍልሽ ይችላልግን ግን ቆይቶ እደሚክስሽ አልጠራጠርም

  • @vipa1799
    @vipa1799 24 дні тому

    ምርጥ ዘፈን

  • @MeseretAbebe-m3u
    @MeseretAbebe-m3u 25 днів тому +1

    Special one Yeshiye!

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 9 днів тому

    Endt endst mengst kersu gre sewga bdron

  • @mulugetanega4753
    @mulugetanega4753 19 днів тому

    እጅግ በጣም ይጥማል!! ነገር ግን አንድ ትልቅ ነገር ጎድሎታል:: "ሴቱም 'ወንድ' ነው" የሚል ወይም ክዚህ ጋር የሚመስል ሃረግ ቢጨመርበት በእውነት ይበልጥ ሙሉ ይሆንነበር:: ይሄን ሙዚቃ ልጋብዝሽ:: ua-cam.com/video/lWJEptjEGJo/v-deo.htmlsi=epZ-leXGeyCrZvsW

  • @kontatawtube
    @kontatawtube 26 днів тому +3

    የሺዬ lyrics አድርገሺበት ቢሆን ለገበያው ጥሩ ይሆን ነበር ስራዎችሽን ግን ሁሉንም ወድጃቸዋለሁ❤

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 26 днів тому +1

    ሀበሻ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ሀበሻ፣
    የጊወን መፍለቂያ፣ የሰው ዘር መነሻ፣
    በጣምም ያጓጓል፣ የሀበሻ መድረሻ፣
    የአበሻ ምድር ነው፣ የጊወን መነሻ።
    የሀበሻ ህዝቡ፣ የአበሻ ወንዱ ሴቱ፣
    ሀበሻ ሀያል ነው፣ ሀበሻ ነው ብርቱ፣
    ሙዚቃሽ ድንቅ ነው፣ የሽ ሀበሻይቱ።
    ሀበሻ ቅኔ ነው፣ ሰምና ወርቅ ያለው፣
    የሀበሻ ሰም ወርቁን፣ የሚፈታው ማን ነው?
    የሀበሻ ቅኔውን፣ ማን ነው የሚረዳው።
    ሀበሻ ሰምሽን፣ ወርቅሽን ሰማሁት፣
    አንቺ የሽ ሀበሻ፣ ቅኔሽን ፈታሁት፣
    ሀበሻ ነኝ እና፣ ገባኝ ተረዳሁት።

    • @Gfhg-v3q
      @Gfhg-v3q 25 днів тому

      ግሩም ነው👍

  • @TiztaEndalkachew
    @TiztaEndalkachew 21 день тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 21 день тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @LovelyBarbecue-im5nh
    @LovelyBarbecue-im5nh 28 днів тому

    Yene habeshawit Ethiopiawit miss Ethiopia

  • @zdrayarayuma
    @zdrayarayuma 26 днів тому

    Wawwwww❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ZamFlow-sk5lj
    @ZamFlow-sk5lj 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 28 днів тому

    ❤❤❤

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 25 днів тому

    ❤❤❤❤🎉💚💛❤️👈

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 16 днів тому

    🟢🟡🔴