Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብራዘር ሔኖክ መሃሪ !!! Thank u for a Gospel preaching በዜማ !
ዳዊት ጌታቸውን ጋብዙልን🙏🙏🙏🙏please 100×
ሰው እንዴት በጊዜ አይለወጥም!?ዛሬም ምርጥ ነህ!
ሄኒ ከመጀመሪያው ስራው አንስቶ ዳሌሽ ባትሽ ቁመትሽ ሳይል ሁሌም እያዝናና ትምህርት ሰጪ የሆነ ሙዚቃ ስለምታቀርብ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ከሙሉ ፍቅር ጋር ይስጥህ አልኩኝ እስቲ አሜን በሉ 🙏
I just Luv U Henok Mehari Specifically & Mehari Brothers in general 🥰💚💛❤️
Heni No 1 Pianist!!
ጥሩ ድምፅ ከጥሩ ስብዕና ጋር 😮
ወንድሜ የምር አልበምህ በጣም አሪፍ ነበር እስካሁን እሰማዋለው ቀጣይ ስራህን በጉጉት እየጠበኩ ነው ።
ዘመንሕ ይባርክ አምላክሕ አብ አባት ሕይወትሕን ይምራው ሄኖክ ተባረክ
ድንቅ ሰው!
It’s so true thank you Henoke 🙏🫶
😢❤❤❤❤❤❤I'm crying. I still don't forget. I Addis is.
እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉❤❤
Heniye great pianist
ይቺ ሰው ማነው ፈቶ የለቀቃት እስቲ ሀሳቡን ይጨርስ ጠያቂም መላሽም እኔ ነኝ አልሽ እኮ ።
እረ እንደጸጊማ ምርጥ ሰው የለም
@@dw1422 ስለ ስብእናዋ አላውቅም ጥያቄዋ ግን መልሱን ሳይጨርስ አከታትላ ረጅም ማብራርያ ትሰጥበታለች ከ ሔኒ ልንሰማው የነበረውን እሷ ስትንዘባዘብ ሳንሰማው ቀረን መልሱን እስኪጨርስ እንኳ ትግስት የላትም ይም በተደጋጋሚ የምታረገው ነገር ነው።
አሰልቺም ናት
Addis ababa with soul therapy piano.
I m not sure if these r the kids of mehari abraha .A man who had a huge admirers in Eritrea. The most prominent songs of mehari ...weizerit gotara ,mehtf libey ,kolia iye nere..His songs r still very popular back home
Yes they are
❤❤❤❤❤❤❤
Wow
🎉🎉🎉🎉
Kntsibeyeka ena
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብራዘር ሔኖክ መሃሪ !!! Thank u for a Gospel preaching በዜማ !
ዳዊት ጌታቸውን ጋብዙልን🙏🙏🙏🙏please 100×
ሰው እንዴት በጊዜ አይለወጥም!?ዛሬም ምርጥ ነህ!
ሄኒ ከመጀመሪያው ስራው አንስቶ ዳሌሽ ባትሽ ቁመትሽ ሳይል ሁሌም እያዝናና ትምህርት ሰጪ የሆነ ሙዚቃ ስለምታቀርብ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ከሙሉ ፍቅር ጋር ይስጥህ አልኩኝ እስቲ አሜን በሉ 🙏
I just Luv U Henok Mehari Specifically & Mehari Brothers in general 🥰💚💛❤️
Heni No 1 Pianist!!
ጥሩ ድምፅ ከጥሩ ስብዕና ጋር 😮
ወንድሜ የምር አልበምህ በጣም አሪፍ ነበር እስካሁን እሰማዋለው ቀጣይ ስራህን በጉጉት እየጠበኩ ነው ።
ዘመንሕ ይባርክ አምላክሕ አብ አባት ሕይወትሕን ይምራው ሄኖክ ተባረክ
ድንቅ ሰው!
It’s so true thank you Henoke 🙏🫶
😢❤❤❤❤❤❤I'm crying. I still don't forget. I Addis is.
እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉❤❤
Heniye great pianist
ይቺ ሰው ማነው ፈቶ የለቀቃት እስቲ ሀሳቡን ይጨርስ ጠያቂም መላሽም እኔ ነኝ አልሽ እኮ ።
እረ እንደጸጊማ ምርጥ ሰው የለም
@@dw1422 ስለ ስብእናዋ አላውቅም ጥያቄዋ ግን መልሱን ሳይጨርስ አከታትላ ረጅም ማብራርያ ትሰጥበታለች ከ ሔኒ ልንሰማው የነበረውን እሷ ስትንዘባዘብ ሳንሰማው ቀረን መልሱን እስኪጨርስ እንኳ ትግስት የላትም ይም በተደጋጋሚ የምታረገው ነገር ነው።
አሰልቺም ናት
Addis ababa with soul therapy piano.
I m not sure if these r the kids of mehari abraha .
A man who had a huge admirers in Eritrea.
The most prominent songs of mehari ...weizerit gotara ,mehtf libey ,kolia iye nere..
His songs r still very popular back home
Yes they are
❤❤❤❤❤❤❤
Wow
🎉🎉🎉🎉
Kntsibeyeka ena