Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ፈረንጁ በኮረና ተጠርጥሮ ነዉ አስመልጡልኝ አዝናኝ ፕራንክ Habesha Prank | Miko Mikee 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2020
  • የ ጄሰን (ethio ቴክ with jayP) ዩትዩብ ቻናል ነዉ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን subscribe ያድርጉ
    👇👇 👇👇 👇👇 👇👇
    / @ethiotechj
    #mikomikee #ethioቴክjayP

КОМЕНТАРІ • 624

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 роки тому +98

    የ ጄሰን (ethio ቴክ with jayP) ዩትዩብ ቻናል ነዉ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን subscribe ያድርጉ
    👇👇 👇👇 👇👇 👇👇
    ua-cam.com/channels/1xl3QKui2Fml1zNPFlL_Zw.html

    • @habeshatips9782
      @habeshatips9782 4 роки тому +2

      Mike እስኪ የኔንም ቻነል promote አድርግልኝ
      ua-cam.com/video/XUwp4SwYpmg/v-deo.html

    • @zedemedia8414
      @zedemedia8414 4 роки тому +2

      Miko Betam gobez ye hagrachen youtuber berta ke ant betam bzu negr temerialew gn esti be corona meknyat mibelut atew ebet yetkmetu alu be ensu zuriya video betsera arif new subscriberken le endzi aynt negrem tetkmebet

    • @Ekru_41
      @Ekru_41 4 роки тому +1

      miko Wde Bexa Des yemil Sira New Beziw Bart Nabse
      Wdoche Damrung Fata Inbel
      ua-cam.com/video/ZAS5PwzrirQ/v-deo.html

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ምኮ ይስት ዬኔንም ቻይናል ሃሳዊቅልኛ ምክዬ ሃድስ ጃማር ኔኝ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily 4 роки тому +1

      ጄሰን (ethio ቴክ with jay u are my inspiration የምር

  • @tobiya5599
    @tobiya5599 4 роки тому +52

    ይሄ ሰውዬማ የሃበሻ ቡዳ በልቶታል እንጂ በጤናው አይደለም። ይመችሽ አባቴ አዝናናሽን

  • @YayaVlogs77
    @YayaVlogs77 4 роки тому +12

    በዚ ልጅ ብዙ social experiment መስራት ይቻላል
    1, እሱ ሌላ ሰውን አድራሻ ሲጠይቅ መሀል ገብተህ/ሚኮ አድራሻ ቀይረን ለምን ቀጥቅጠን አንዘርፈውን (በተለይ ዘራፊዎች ያሉበት አካባቢ ብትሰሩት 2, እሱ ከquarantine እንዳመለጠና መረጃ ስለሌለው document ስለተያዘ መከራየት አይችልምና ቤታቹ አሳርፉት ብዙ ገንዘብ ይሰጥጣቹሀል
    3, የግብጽ ተላላኪ አስመስለከው ህዳሴ ላይ የሆነ ግርግር ለመፍጠር እንዳሰበና በገንዘብ ሰዎችን መመልመል እንደሚፈልግ አድርገህ የሰውን ምላሽ ማየት አረብኛ እንዲያወራ አድርገኸው
    4, የሚከራይ ቤት ዋጋ አንተ ስትጠይቅና ለእሱ ሲጠየቅ ያለው የዋጋ ልዩነት
    5, እንደ ቱሪስት ሆኖ እሱ መስተንግዶ ላንተና ለሱ ያለው እንክብካቤ ልዩነቱን ብትሰራ
    ሌላም ሌላም ነፍ አለ ብዙ ተመልካች እምታገኝበት ስታቀርበው ርዕሱንም ከበድ አርገው ሀበሻ ይወዳል እንደዛ
    በተጨማሪ
    Ethio YG
    m.ua-cam.com/channels/rtHLUkza9x-Vlulr5sD-Pg.html

    • @enough1754
      @enough1754 4 роки тому

      Ethio YG በጣም ቀና ሰው ነህ ብዙ ጥሩ መልካም ምክር መክረሀዋል ሚኪን።

    • @zekointertainment8312
      @zekointertainment8312 4 роки тому

      ሰብ አደረኩ በቅንነት መልሺ

    • @tadelegirma3408
      @tadelegirma3408 4 роки тому

      hasabochu yabedu nachew berta antem serabt sub.... aregalew

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p 4 роки тому +4

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እጅግ በጣም ደስታ ይሰማኛል እምዬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ😘😘😘😘
    ሚኩ በርቱ አሪፍ ነው ርቀታችሁንም ጠብቃችሁ ነው የሰራችሁት👌

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d 4 роки тому +20

    ሚሲኪን ግን ብር ይሰጣል ስትላቸው ልባቸው የሚደነግጥ ይኖራል እኮ በተለይ ብር የሚያጥራቸው ስውች በዚህ በኮረና ምክናየት ብዙ የተሸገረ ሞልትዋል

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 роки тому

      Awo bernateh

  • @masetuyifosheshaw2191
    @masetuyifosheshaw2191 4 роки тому +45

    እኔብቻነኝ ግን ሚኪዬን ገና ሳላየው ላይክ ምገጨው ሆ ሚኪዬ ውሶጤ ነክ

  • @enough1754
    @enough1754 4 роки тому +1

    ሐበሻን የዋጥከው ጄሲ በጣም እንወድሃለን ብዙ አስተማሪ ቁምነገርም ይሁን ቀልድ ካንተ እንጠብቃለን በጣም ትልቅ Gentle ሰው ነህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም ማይክ እናመሰግናለን ከጄሲ ጋር ብዙ ነገር መስራት ትችላለህ እንዳትለቀው በርታ
    God Bless You Guys!

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e 4 роки тому +5

    የብልጌት ታናሽ ወንድም ክክክክክክክክንንንክ ተመቸኝ ምስኪን የአገሬ ሰወች ሰው እሽ ብቻ ሰላምልቹ ይብዛ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 4 роки тому +3

    ክክክክክክክክ በጣም አሪፍ ነው ጄሰንም መልካምና ጥሩ ሰው ነው ሚኪየም ትመቸኛለህ በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 роки тому +4

    ሚኩዬ😂😂እንግሊዘኛ ዘጋኝ የዛሬዉ ደሞ ልዩ ነዉ ይሄን ፈረንጅ ይዘህዉ መጣህ ይመቻችሁ

  • @user-fo6vj3sz6i
    @user-fo6vj3sz6i 4 роки тому +4

    እረ ይሄ ሰውዬ ውስጤ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ miko love u bro❤❤❤🇪🇹🇪🇹💪

  • @sadamahmed3072
    @sadamahmed3072 4 роки тому +6

    ፕራንኩ አዝናኝነው ነገር ግን ሰውየውን እምታስተዋውቅበት መንገድ የተጋነነ ነው ይህ ደግሞ ሰዎቹ ባይናገሩም ቀድመው ነቄ ይላሉ ከዚህ ውጪ አሪፍ ነው

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 4 роки тому +2

    ጀሰን ን ስወደዉ ጥሩ ሰዉ ነዉ ትብብር ያረጋለ ከሰዉ ጋር ያለዉ መግባባት ደስ ይላል ማኳ ይመችህ

  • @user-zk6zw5nb8s
    @user-zk6zw5nb8s 4 роки тому +1

    ወይ አንተ ልጅ ምን አባቴ ልርግክ፡፡ትገርመኛለክ፡፡ከምን በላይ ብቃትክን አደንቆዋለው፡ በርታልኝ፡፡

  • @sewbesewasmare7865
    @sewbesewasmare7865 4 роки тому +5

    Ere miko fitagn selamen sitegn linadedibet likosateribet lizenibet, ሳስበው ለቅሶ ቤት ብሆን እራሱ ሳቄን መቆጣጠር አልችልም። ትችላለህ ኣባቴ በርታልን

  • @saudi5469
    @saudi5469 4 роки тому +3

    Mikoye ጠፍተህብኝ በPrank ድብር ብሎኝ ነበር well come አንደኛዬ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 роки тому +2

    የውነት አብራቹሕ ሥሩ ሚኮ ምርጥ ሠው ነው በርቱ

  • @habeshaw1899
    @habeshaw1899 4 роки тому +2

    First!!!yaaay

  • @obetkotama6015
    @obetkotama6015 4 роки тому +1

    እረ ሚኮ ፈረንጁ እኮ ካንተ በላይ ይናገራል አማርኛ እንደውም እሱ ነው ላንተ አስተርጓሚ መሆን ያለበት ዋው በጣም ተመችታችሁኛል እሽ ይመችህ ያራዳ ልጅ🙊🙊

  • @hanateshome8199
    @hanateshome8199 4 роки тому +3

    ጄሰንና ሚኮዬ ታምራላችሁ ትችላላችሁ ይቀጥሉበት ሌላም እንጠብቃለን ይመቻችሁ

  • @user-hw9xh7ei6z
    @user-hw9xh7ei6z 4 роки тому +1

    የነጭ አምላኪ ሁላ .....ሚኮየ እናመሰግላላን

  • @user-bl1br1zf3k
    @user-bl1br1zf3k 4 роки тому +6

    የዚህ ሰዉዬ አማሪኛ በጣም ነዉ የሚገርመዉ

  • @azmerawzerihun1801
    @azmerawzerihun1801 4 роки тому +5

    I can’t stop laughing...thank you guys for making this funny video and keep it up

  • @genetgenet6999
    @genetgenet6999 4 роки тому

    የኛ ህዝብ እኮ ምስኪን ነው ቀጥታ ነው ሚሰማው የበልጌት ታናሽ ወንድም እየተባሉ ኪኪኪኪኪኪ

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 роки тому +2

    ሚኪ ግን ሰውየው የውነት ፈረንጅ አይመስለኝም ሆይ!ቆይ ትንሽ እንኳን አይንተባተብም እንዴ እረ ገራሚ ነው

  • @tarifeleke4383
    @tarifeleke4383 4 роки тому +1

    ማይኮዬ አድናቂክ ነኝ በርታልኝ ወንድሜ

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 4 роки тому +5

    I really like this guy 😍😆😆😆

  • @addistaye783
    @addistaye783 4 роки тому +5

    ጆዬ እና ሚኮ ድልት ነው የምትሉኝ አቦ። ባሌም እንደአንተ አማርኛ አቀላጥፎ ሊያወራ ሩብ ይቀረዋል

  • @zyemaryamljiyimer2762
    @zyemaryamljiyimer2762 4 роки тому +3

    አቦ ይመቻቹ ጄሰን ምርጡ እና ማይኮ ወሳኝ ይመቻቹ

  • @matiyostesfahiwet7460
    @matiyostesfahiwet7460 4 роки тому +8

    ግን ከጀሰን ጋር ቀጣይ ብትሰሩ በጣም ደስ ይለኛል😍

  • @robatuberobatechonlogy6628
    @robatuberobatechonlogy6628 4 роки тому +2

    Bra Lela telgram weye you tube channal alh

  • @lilpapi2785
    @lilpapi2785 4 роки тому +2

    Jay I LOVE you brother , you mean a lot to OUR country, yours and I country

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 роки тому +1

    ማይኮ በርቱ ጄሰን ምርጥ ልጅ ትመቸኛለህ

  • @temesgenwohe1083
    @temesgenwohe1083 3 роки тому +1

    Tichlalek babaye Jaksen & mike long live leve

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 4 роки тому +2

    ፈረንጁ ስንት አመት ethiopia ኖረ....?
    ይኸው እኔ ስንት አመት ከእንግሊዝኛ ጋር አንተዋወቅም
    እሱ ግን የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ቀርጥፋ ይመችህ😍👈👍

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 4 роки тому +2

    best ke nechuga bizu prank mesrat yichalal

  • @habeshatips9782
    @habeshatips9782 4 роки тому +1

    Miko mike hi am first man watch this video

  • @teshalewolde7800
    @teshalewolde7800 4 роки тому +1

    ምኮ በጣም የምትማች ልጅ ነህ በጣም አዝናናኬኝ

  • @metitesfaye6595
    @metitesfaye6595 4 роки тому +2

    Weyne mikoo egziabher yesetek deberony neber

  • @longliveethiopia
    @longliveethiopia 4 роки тому +1

    good work.....the white guy , u beeter try to be ethiopian movei artist

  • @user-qs9so6pi2c
    @user-qs9so6pi2c 4 роки тому +2

    ማይኮማርርርጭፈራትችላለህ ብትጨፋር ፊቃደኛነህእእ😍😍😍

  • @user-vw3nf2hn3l
    @user-vw3nf2hn3l 4 роки тому +3

    ፐፐ ትሩጉም ብሎ ዝም😂🤣😂🤣

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому

    ማሻአላህ ሠውግን ደሥሢል ጨርሶ አፍና አፍጫ ቸውን ማክስለብሰዋል አላህ አገራችን ኢትዮጵያ ን ይጠብቃት ሠላሙ ይውረዲልን በስደት ያሉ ወገኖቻችንም አላህይጠብቃችሁ ወድም እህቶች

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 4 роки тому +3

    😍😂👍Two great creators 💟

  • @aedhanombelay5850
    @aedhanombelay5850 3 роки тому +2

    የሆነች ሚስክን እናት ብር ትለምነዉ ነበር መሰለኝ ስታሳዝን ሚኪ ረድታሃት ይሆናል ብየ እስባለዉ ደግ ሰዉ ስለ ሆንክ

  • @zinaruarifyakob2473
    @zinaruarifyakob2473 3 роки тому

    በጣም አርፍ Miko በርታ!

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው ብዙ መስራት ትችሉ ነበር ትንሽ መቸኮል ይታይበታል አቶ 👈

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 3 роки тому

    i can c that this video is100% inspired by videos made by beloved KALIB.
    Dear Kalib RIP. Ethiopia n ERITREA miss KALIB. Cheers from ERITREA asmara

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 4 роки тому +1

    😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂ዋው እንኳን ደና መጣቹ

  • @jerryjerusalem843
    @jerryjerusalem843 4 роки тому +4

    ሚኪዬ እንግሊዘኛክ ዘጋኝ ዘጋኝ😂😂😂

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ሚኪ እኔን ያጋጠመኝን ነገር ልንገራችው. ድንገት ሰወቸ ከመሬት ተነስተው ብር ጠፍን አምጭ ካላመጣሽ. አሳስርሻለው ለ5. አመት አሉኝ ከዛ. እኔ አልሰረኩም ብየ ተከራክሬ ስልኬን ወስደው በ እግዚአብሔር. ስልኬን መልሱልኝ እና ፈተሹኝ ሳያገኙ ቀሩ ምንእንዳሰቡ ግን አልገባኝም. በፆለታችው አስቡኝ. ማሪቱ ከቤሩት

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 роки тому

      አይዞሽ እህቴ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ፀበል እምነቱን ተቀቢ ፀልይበት

    • @user-gv5wo6th5k
      @user-gv5wo6th5k 4 роки тому

      አይዞሽ እህቴ ፀሎት አርጊ ሁሉ ማድረግ ይችላል እግዚአብሔር

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 роки тому

      @@21MarYam ከየት አምጥቸ ግን. እፀልያለው በጣም ከባድ ነው

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 роки тому

      @@user-gv5wo6th5k አው እውነት ነው አመሰግናለው

    • @azebgetachew9856
      @azebgetachew9856 4 роки тому

      እማምላክ ትርዳሽ እህቴ

  • @bikiladamu9097
    @bikiladamu9097 3 роки тому

    Des yilal Mikii ♥️♥️♥️Endet new sewyew koda lebso new weyis?

  • @dubisatalkiye7712
    @dubisatalkiye7712 4 роки тому +5

    I understood something out of this video: Le nechoch, wuch erdata, ena Le tawaki sewoch yalen amelakaket betam yeworede new. No confidence. Only if we had that for one another

  • @ktume6
    @ktume6 4 роки тому +1

    አረ ፕራንክ በጣም ጨምሯል..ያምራል

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому

    ግን ማይኮ ብዙም አልተመቸኝም ሁሌም እኛን እርዳታ ፈላጊ አታድርጉን

  • @daroodb2039
    @daroodb2039 3 роки тому

    Mikoye ጠፍተህብኝ በ prank ድብር ብሎኝ ነበር well come

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +2

    የፈረደበት ማሥክ ማስቻያዉን ይስጥህ ማሥክየ ሥቱን ቻልከዉ😁😁😁😁😁😁😁😃😃😃😃

  • @nesruabdo7951
    @nesruabdo7951 4 роки тому +1

    ማይኮ ይመችህ አዎ best of the best

  • @yasina63
    @yasina63 4 роки тому +2

    Eeeeea yaw the best man..

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 4 роки тому +1

    wow wow ሁሌም ይምጣ የቢልጌት ታናሽ ወንድም kkkkkkkk

  • @galazyj4115
    @galazyj4115 4 роки тому +8

    እኔን የናፈቀኝ ኮሮና ጠፋ የሚባል ቀን ነው😥😥😥😥

  • @Ake_Gaming
    @Ake_Gaming 4 роки тому +4

    Ere miko tey yelele asakshgn

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 4 роки тому +3

    ሚኮዬ የምወድክ ክክክክክክክ ኣንተ እኮ ኣታስተርጉም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-nv9fw4im9b
    @user-nv9fw4im9b 4 роки тому +2

    እረ እኔስ እራሱ አማርኛውን አዞረኝ😂😂😂😂

  • @a3ela869
    @a3ela869 4 роки тому +2

    Are jayp&miko

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ቋንቋችንን ስለተናገርክ

  • @user-qz4cs6zy8m
    @user-qz4cs6zy8m 4 роки тому

    ወይ፡ጉድ፡የፈረንጅ፡አበሻ፡ተመችቶኛል።ማይኮ፡ምርጥ፡ስራ፡ነው።

  • @woleyewtube1006
    @woleyewtube1006 4 роки тому +6

    ሚኮ 3:50 ላይ ላለችው ሴትዬ የሆነ ነገር ብትለቅባት መልካም ነበር

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 роки тому +2

    Waww betam gobez adnakiw negn endezi Amargna Mawratu waw waw waw bye slew subscrib adrgew Alew Bertu 💚💛❤️

  • @user-bn2kx8vt7t
    @user-bn2kx8vt7t 4 роки тому +1

    ዋዉ አላየሁትም ግን ምርጥ ይመሰለኛል

  • @lesanwork_asmelash
    @lesanwork_asmelash 4 роки тому +2

    miko wde Prank melesesh des belognal gn eraseshn tebki

  • @gddfds520
    @gddfds520 4 роки тому

    ደስ ይላል በርቱ ይቺ ምድር አታስደስትም እናተ ፈታ ፈታ አድርጉን

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ማይኮ ማን For me ተመችቶኛል ይመቻችሁ Guy's

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 роки тому +1

    አረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣የጄሰንን ቪዲዮ ልሹፍለት ቆይ

  • @abushamare7681
    @abushamare7681 4 роки тому +1

    Miko temechegnale hulame bro

  • @yniaa4763
    @yniaa4763 4 роки тому +3

    fereju betam ymechegnal beteley amargnawu sinager enikan endesu alchlm

  • @ananiya3501
    @ananiya3501 4 роки тому +1

    Mikoye bro mert new keep it up

  • @user-nw2tj4gg1b
    @user-nw2tj4gg1b 4 роки тому +1

    ማይኮየበጣም. አዝናኝብራንክነው

  • @user-xi7oc2ie2o
    @user-xi7oc2ie2o 4 роки тому +1

    እንኳን በደህ መጣህ

  • @mobileship2944
    @mobileship2944 4 роки тому +4

    ሜኮ እንኮን ደህና መጣህ የኛ አዝናኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @hiwi2012
    @hiwi2012 4 роки тому +1

    የምር ተመችቶኛል ውድድ ነው ማርጋቹ ሚኮ🌹

  • @martamarta1565
    @martamarta1565 4 роки тому +1

    Miko ye wede selam

  • @AliAli-wl8ic
    @AliAli-wl8ic 4 роки тому +4

    ወይኔ ካሊብ አስታወስከኝ

  • @kasmule200
    @kasmule200 4 роки тому +1

    jason is owesome

  • @user-vr1rm8xs1p
    @user-vr1rm8xs1p 4 роки тому +4

    He know😂😂 አላለችም አማርኛ እያወራ

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 4 роки тому +1

    Great combination, keep it up 👍.

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 роки тому +4

    በቃ ጤንነትክን ነወ የምፍልገው አላለም ወይኔ በሳቅቅቅ

  • @backtoback9867
    @backtoback9867 4 роки тому +1

    wow das... yelal

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 роки тому +1

    ሚኮዬ ትላለክ የኔ አዝግ ትርጉም ትጠላለህ

  • @newpopularsongs4144
    @newpopularsongs4144 4 роки тому

    Your the best one mikee

  • @kingyonatan1557
    @kingyonatan1557 4 роки тому

    Miko yabede new
    adis youtube channal kfchalew i hop trdagalk

  • @user-jv7fu5rz1n
    @user-jv7fu5rz1n 4 роки тому +1

    የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው

  • @zelalemfiseha9681
    @zelalemfiseha9681 4 роки тому

    አረ አሪፍ ነው ብዙ እንጠብቃለን በጋራ Man😂

  • @ermiyaskebede1541
    @ermiyaskebede1541 4 роки тому

    Man you are doing great en a Yeh on a sweet script ya misf binore tru nw kaftashm bihone hulem and idea your dash y belt arif nw

  • @seyid7699
    @seyid7699 4 роки тому +1

    Much Love Keep Up ! bruh

  • @hanihani1202
    @hanihani1202 4 роки тому +1

    😂😂😂😂😂😂እረ ሚኮ ይመችህ ፈታ አረከኝ😂😂

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 4 роки тому +1

    Hi Mike ante demo englizegnawane tinesh tinesh betaref teru neber

  • @Tametmt
    @Tametmt 4 роки тому +6

    3:05 yalwon festal yeyazewon shfew hahahahahahahahahahahhaahha ke pranku

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 4 роки тому +1

    ማይኮዬ የኔ ተናፋቂ

  • @Birabiro_2000
    @Birabiro_2000 4 роки тому +2

    This reminds me of Caleb :( we love you Miko and Jason..keep up the good work 💖

    • @ETHIOTECHJ
      @ETHIOTECHJ 4 роки тому +2

      Betam you make me feel so happy to be compared to someone like Caleb thank you so much