ኩላሊቶን ለመሸጥ አስፈረምናት አዝናኝ ፕራንክ | Miko Mikee 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 638

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 роки тому +90

    ሌላ አዝናኝ video ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇👇👇
    ua-cam.com/video/39DpQMNJ0L4/v-deo.html

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 роки тому +3

      እሺ ሚኪ እናመሰግናለን

    • @ነገየተሻለቀንይሆናል
      @ነገየተሻለቀንይሆናል 4 роки тому +2

      OK tnx Miko

    • @Amharic5381
      @Amharic5381 4 роки тому

      ምርጥ ነው በየቀኑ ትኩስ ትኩስ ዜና ከፈለጉ 👉👉ua-cam.com/video/fOoMq62VCEo/v-deo.html 👈👈😯😯 ይቀርባሉ

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 роки тому

      ውድ ኢትዮጵያን ደምሩኝ እስኪ ስወዳችሁ

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 4 роки тому

      ውይ ማይኮ ግን ጌታን በሳቅ እንባዬ ፈሰሰ የመጀመሪያዋ ልጅ እሩጫ እና የልጁ ንግግር ኩላሊትሽን የት ይዘሽ ነው ምትሄጂው ሲል 😂😂😂😂😂😂

  • @7yatem239
    @7yatem239 4 роки тому +798

    ልወልድ ነው 3 ቀን ቀረኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ 😔

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 роки тому

      አደርኩሺ እስኪ ደምሪኝ

    • @abitube3078
      @abitube3078 4 роки тому +4

      ድንግል ትቅረብሺ

    • @TinsuOli
      @TinsuOli 4 роки тому +1

      Egziabher yiradash yene enat, enem erguz negn 3 wer

    • @medinamohmad3560
      @medinamohmad3560 4 роки тому

      @@tgtube845 ነይ እንደማመር

    • @ethioaspire
      @ethioaspire 4 роки тому

      ሚኮ Mikoo ሲገለበጥ የሚያሳይ አስቂኝ ቪድዮ ለማየት 👇👇👇
      ua-cam.com/video/gIFEekd6GOg/v-deo.html

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +132

    ማነው እንደኔ ሚኮን የሚወደው 👍👌 በሚኮ ሰራ 😂የማይሰቅ ዘረኛ ነው

    • @ethioaspire
      @ethioaspire 4 роки тому +1

      ሚኮ Mikoo ሲገለበጥ የሚያሳይ አስቂኝ ቪድዮ ለማየት 👇👇👇
      ua-cam.com/video/gIFEekd6GOg/v-deo.html

    • @binalek1269
      @binalek1269 4 роки тому +1

      ዘረኛ ?🤣🤣🤣 ከዘር እና ከዘረኛ ጋር ሚያገናኘው ነገር አለ እንዴ ?

    • @ananiyafenta9158
      @ananiyafenta9158 4 роки тому

      lash u have no brain yo 💀😂

  • @ቲጂነኝከወልደያyoutube
    @ቲጂነኝከወልደያyoutube 4 роки тому +62

    የማይኮ አድናቂወች ሣትሣሡ በላይክ አሳዩኝ ፍቅራችሁን

  • @ከሪነኝአባቢንናፋቂ
    @ከሪነኝአባቢንናፋቂ 4 роки тому +107

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እምትሉ like አጋጩኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +60

    ሰራው ሁሌም ለየት ያለ ነው በውነት 👌 ተሰጦ አለህ በረታ 👌😂😂😂😂😂😂 ደሞ ድረቅ አባባልህ ያሰቀኛል🤣🤣 🤣🤣🤣 እናተ ድሰክ👎 ላክ የምታረጉት ዳውን🤣🤣👌😃😃😃😃🤣🤣

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q8 4 роки тому +55

    ተዉ ግን _4 ሺውን ሙሉልኝ ቤተሰብ ሁኑ ቪድዮ ዎቹንም እዩ ምን አለበት ቅንነት አያስከፍል ምንድነው ለዲያስፖራ ብቻ የአረብ ሀገር ሴትንም አበረታቱ እኛ ለኛ እንደጋገፍ ስለ እኛ እናውራ ኑ ብዙ የምንወያየው ነገር አለ የምር አትከስሩም

  • @yfuy1320
    @yfuy1320 4 роки тому +71

    ሚኮ አንድቀን ኮሜትሰጥቸአላውቅም ሁሌምእከታተልሀለሁ አድናቂህነኝ በርታ

    • @ethioaspire
      @ethioaspire 4 роки тому

      ሚኮ Mikoo ሲገለበጥ የሚያሳይ አስቂኝ ቪድዮ ለማየት 👇👇👇
      ua-cam.com/video/gIFEekd6GOg/v-deo.html

  • @ኤሚድብሊቷ
    @ኤሚድብሊቷ 4 роки тому +178

    5 . ...... አመት እርጉዝ ነይኝ ማለቴ የሀሳብ big like ግኙኝ ፕሊዝ 👍🏿👍🏿👌🏿👍🏿

  • @tube-wb6rf
    @tube-wb6rf 4 роки тому +12

    በጣ ነው የሚያደነግጠው እንደኔ ሚኮ ማይክ የምትወዱ በላክ ግለፁልኝ እንዲሁም ሀገራችን ሠላሙን ያውርድልን

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 роки тому +20

    ሁለየም አድሰ ፕራንክ እዚህ ቤት ብቻ ነው ያልተኮረጀ 👍👍👍👍

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 роки тому +4

    የፕራንክ ንጉስ ሚኮ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ስራዎችህ አስተማሪና አዝናኝ ናቸው በርታ አደራ ታዲያ አንተም በዙሪያህ ያሉት እህት ወንድሞችህ እራሳችሁን ጠብቁ በተረፈ በርቱ👍

  • @elbetelshawel4404
    @elbetelshawel4404 4 роки тому +1

    Hey miko yeha betam yetemachgne video nw kmr betam yaskal ... can u do more which is related to this kind of video

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 4 роки тому +32

    አረ እንደዚህ ቆሌ ሚገፍ ነገር ፕራንክ ቢሆንም ግን እኛ ሴቶች እኮ ስሶች ነን

  • @youtoubechanal317
    @youtoubechanal317 4 роки тому +1

    ገና ሳላየው ነው ላይክ የማረግህ ማይኮ ምርጤ

  • @samishotube3335
    @samishotube3335 4 роки тому

    ቆንጆ ስራ ነው ሚኮ በርታ በዚው ቀጥል ሁሌ ነው ያንተን ስራዎች ማየው በቃ ምን አለፋክ ተመችቶኛል 1👍

  • @itsmefikir2255
    @itsmefikir2255 4 роки тому +1

    Mikoye bexam nw mewedh madnqeh beretalen yne 1 gia you tuber neh...tgodn erasu bexam nw mewedw😘

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 4 роки тому +26

    አይ ሚኮ ፕራንክህ እኮ የተዋጣለት ማንም ያለደረገው 100 100 ነው ከከከከከ

    • @ethioaspire
      @ethioaspire 4 роки тому

      ሚኮ Mikoo ሲገለበጥ የሚያሳይ አስቂኝ ቪድዮ ለማየት 👇👇👇
      ua-cam.com/video/gIFEekd6GOg/v-deo.html

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 роки тому

      ኑ እንደማመር በቅንነት ውዶቸ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому +10

    ፕራክ የሜወድ እንደኒ ማነው ግን ምን አይነት ግዜ መጣብን ሰው እንዳአውሬ እየተፈራ ነው ልጅቷ በጣም ፈርታለች

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 роки тому

      በቅንነት ደምርኝ እህት

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 4 роки тому

    ሚኮ አይቼህ አላውቅም ነበር፡፡ በቅርቡ ነው ቪዲዮዎችህን ያየዋቸው፡፡ እኔም ebs እና Arts ሰርቼ አውቅ ስለነበር ያቀረብከውን አቤቱታ ሰምቻለው፡፡ ብራ አቅም አለህ...አይዞህ... በዚህም ይሳካልሀል፡፡ ይመችህ ሰብስክራይብ ተደርገሀል፡፡ Love all Your Videos

  • @makibel8327
    @makibel8327 4 роки тому +3

    ዋውውተመችቶኝል ሚኪዬ። በርቱ እሺ ግን ትምህርት አለው እይ። ነገር እሺ

  • @samsontadesse9724
    @samsontadesse9724 2 роки тому +1

    Prank Malet Miko. Miko Malet Prank naw .Pranken Kemiko meleyet fetsemo ayichalem Temechtehegnal 👏👏👏👏👍👍👍👍🕶

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 роки тому +25

    የሚኪ አደናቂወች እስኪ እናያቹሁ እኔ በሳቅ ነዉ የሚገለኝ ይመቸኛል ሚኮ እንወድካለን እስኪ አድኖቆታችንን በላይክ እናሳየዉ እስኪ አይከፈል ላይክ ❤✌️❤

  • @ማርያምእናቴለምለም
    @ማርያምእናቴለምለም 4 роки тому +24

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው

  • @nani6736
    @nani6736 4 роки тому

    ሁሌም ለየት ያለ ነገር ነው ምትሰራው ሚኮዬ በርታ እናተ ደግሞ ሁለት ምርጥ ልጆች ስወዳቹ እኮ

  • @mikeycouthinho2815
    @mikeycouthinho2815 4 роки тому +1

    wooo ere motku... miko more endezi aynet

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 4 роки тому +13

    ኩላሊትሽን ይዘሽ ወደት ነው 😂😂 አሪፍ ስራ ነው ይመቻችሁ 😂😂

  • @bintfedlurehuorzd5926
    @bintfedlurehuorzd5926 4 роки тому

    Miko mikee ለቻናሉ አዲስ ነኝ የምትሰራቸውን ቪዲዮች እከታተላለው ሚያዝናኑ እና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ስራዎችህ ደሰሰስስ ይላሉ ተመችተውኛል. 👌👌👌👍 ነገር ግን ልብ የሚያስደነግጡት ስራዎችህ ምንሼ ነው ማሻሻያ ቢደረገግባቸው ባይ ነኝ😊 ።.

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 роки тому +2

    😂😂😂😂ወይ ሚኪ እንደው እግዚአብሔር ያኑርህ ፈታ ታደርገኛለህ እኮ

  • @MohammedAli-tm7or
    @MohammedAli-tm7or 4 роки тому +1

    ኮሜንት ስሰጥ የመጀመሪያዬ ነው Miko ትመቸኛለህ ብራዳ ቀጥልበት👌

  • @leaelisabet1244
    @leaelisabet1244 4 роки тому

    Miko በርታ በጣም ነው ምታዝናናኝ የፈጠራዎችክ አድናቂ ነኝ

  • @pogbaabdsa303
    @pogbaabdsa303 4 роки тому +1

    Wow so funny prank bro ✌ keep doing more video

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +1

    ሰላም ፍቅር አንድነት አንድነት ለዉዷ ሀገራችን ethiopia ያገሬ ልጆች እጂግ በጣም ነዉ እምወዳችሁ በያላችሁበት ክፋችሁን አልስማ የስደት እህታችሁ ነኝ

  • @Jw-qs6cm
    @Jw-qs6cm 4 роки тому +4

    ሚኮየ የኔ ምርጥጥጥጥጥ ስወድህ እኮ ይመችህ ፕራንኮችህ ምርጥ ምርጥ ናቸዉ በርታ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 роки тому +10

    ይህ ፕራንክ ሳይንስ እውነት አለ ፡ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ጉድ እናዳለ አናቃለን ።

    • @zseidtube3308
      @zseidtube3308 4 роки тому +3

      አረ እኔ ፕራንክ መሆኑን እያወክ ጨነቀኝ ኡኡፍፍ አረ ላረመኔ አታሳዩብን ስንት ሌባ አለ

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 роки тому +2

    ሚኮ አድናቂክ ነኝ ከምር የስራ ፈጠራክ አሪፍ ነው👍😂😂😂

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 4 роки тому +6

    Miko ነፍስህ እኮ አይማርም 😂❤😘

  • @የቅዱስሚካኤልነኝ
    @የቅዱስሚካኤልነኝ 4 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ሀዝኜ ባንተ ነው የምስቀው ቀጥልበት ወንድሜ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 роки тому +1

    Miki keep up the good work aref video new

  • @mute255-q2n
    @mute255-q2n 4 роки тому +2

    Hahaha 🤣🤣🤣🤣Yeketema liji yegedelegn ale... keep it up Miko ena guadegnochu🥰

  • @mikiyasg7602
    @mikiyasg7602 4 роки тому

    Mikoye betam arif lay nesh!

  • @dasistdiewahrheit1144
    @dasistdiewahrheit1144 4 роки тому

    Kkkkkk` ሚኮ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
    @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ 4 роки тому +2

    ማይኮ ክብር ለሴቶች እህቶቻችን አታስጨንቆቻው ከምር

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m 4 роки тому +2

    ማይኮዬ. ፕራንኮችክ ሁሉ ሀፒ. ናቸው😍😍😍😘😘😘

  • @haderatv476
    @haderatv476 4 роки тому

    ኣታ ዕልል ኣታ ዕልል 170 k sub ቀጣይ 500ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ mikoooo king

  • @tubehassenendris7106
    @tubehassenendris7106 4 роки тому +1

    የኔ ሚስኪን ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ የመጨረሸዋ

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 4 роки тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂ኩላሊትሽን ይዘሽ ወዴት ነው😂😂😂
    2ኛዋን ልጅ አስጨንቃቿት😭😭😭😭😭

  • @tgtube845
    @tgtube845 4 роки тому +5

    እንኳን ደና መጣህ ሚኪ ❤❤❤በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ኑ እንደማመር

  • @zahrahussain1003
    @zahrahussain1003 4 роки тому

    ውይሚኪ ያተ ፕራክ አሪፍ አዝናኘነው
    በጣም ያስቃል ክክ😂😂😂😂

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ፊትህ ለሴቶች አቤት ምላስ እየቀባጠራችሁ ሴቶቹን ታታልላችሁ ሴቶችም መታለላቸው እይቀሬ ነው

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 роки тому +7

    ፌመሰ ሆነሺ እሰይፉላይ ኢተርቪዉ ሰትደረጊ ብራክ ተደርጌም ነበር ብለሺ ታወሪያለሻ😀😀

  • @litse1916
    @litse1916 4 роки тому

    ኩላሊትሽን ይዘሽ ወዴት ነው😂😂😂 እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️ይጠብቅልን🙏

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju 4 роки тому

      በጣም ነው ያሳቀኝ ግፈኞች

  • @ruhamaruhama3605
    @ruhamaruhama3605 4 роки тому +1

    "እየፈረምሽ አስረጅን"....ሃሃሃሃሃሃ😅😅😅😅

  • @asiyloveasiyloveasiylove6244
    @asiyloveasiyloveasiylove6244 4 роки тому +1

    በጣም ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ኩላሊትሸን የት ነወ ይዘሸው የምትሄጅው ሲል በጣም ነወ ያዝናናኝ በጣም ነወ ያሳቅኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 4 роки тому +3

    ሚኮ በርታ

  • @አቢቹ
    @አቢቹ 4 роки тому +1

    የፊድዮህ ጥራት ስንት ነው ሚኮ?720p ነውን?ወይስ ከስልኬ ነው ብሮ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 роки тому +1

    ግፈ ነዉ ኧረ ሚኮየ😀😀😀

  • @almilove7680
    @almilove7680 4 роки тому +3

    ክክክክ ማሪያምን በጣም ደብሮኝ ነበር ደስ ስቱሉ

    • @habeshastandard
      @habeshastandard 4 роки тому

      ሚኮ Mikoo ሲገለበጥ የሚያሳይ አስቂኝ ቪድዮ ለማየት 👇👇👇
      ua-cam.com/video/gIFEekd6GOg/v-deo.html

    • @gkgurgusy2383
      @gkgurgusy2383 4 роки тому

      ይሄን ፎቶ የት ነዉ እማቀዉ

    • @almilove7680
      @almilove7680 4 роки тому

      @@gkgurgusy2383 የመሃመድ ቡችላ ድቃላ

    • @gkgurgusy2383
      @gkgurgusy2383 4 роки тому

      አንቺ የሸርሙጣና የሤተኛ አዳሪ የግብረ ሠዶም የተዋህዶ የሠካራም ኦርቶዶክሥ ድግምታም እምነት ተከታይ ዝም በይ

    • @almilove7680
      @almilove7680 4 роки тому

      @@gkgurgusy2383 ክክክክክ ማን እኛ አንድ ተወስነን ነው የምናድረው እደናተ እደከብት 7 ሰው አናገባም መሃመድ የምትፈድለት 7 ግመል አግብቶ ነበር አይደል እሰሳ ጥብ እስላም

  • @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ 4 роки тому +1

    ሚክየ ምርጥልጀ ትለያለህ

  • @አፍራንአልቃሻዋ
    @አፍራንአልቃሻዋ 4 роки тому +17

    ሚኮዬ ፕራንኮችህ የትም ያልተነዱ ናቸው ✅✅✅✅✅✅

  • @hakimmediadreyob4357
    @hakimmediadreyob4357 4 роки тому

    ሚኮ ምርጥ ልጅ#Endalk tv

  • @jaanimaher56
    @jaanimaher56 4 роки тому +1

    የሚኮ ፕራክ የሚመቸዉ ልክ እደኔ እስኪ በላይክ

  • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል

    😢😭😭😭በጣም ነው ያሳዘኑኝ በጣም አስደቃጭ ነው😢 ኩላሊትሽ የዘሽ ወደይት ነው ኽር😁😁ከራማችሁ ይገፈፍ እና

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 роки тому +17

    የክፋት ጥግ🙆😂😂እኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ መደንገጤ ምን ይባላል😂

    • @ethioaspire
      @ethioaspire 4 роки тому

      ሚኮ Mikoo ሲገለበጥ የሚያሳይ አስቂኝ ቪድዮ ለማየት 👇👇👇
      ua-cam.com/video/gIFEekd6GOg/v-deo.html

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

      Enim 😂😂😂😂🙆🙆🙆😏😏😏

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 роки тому

      እንደማመር በቅንነት ውዶቸ

  • @hageriebelete5456
    @hageriebelete5456 3 роки тому

    ሚኪ ማይኮ በረታ ጎበዝ ነህ

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 роки тому

    የማይኮ ስራ በጣም ነው የሚያስቀኚ ትቸው አለሁ የምን ኪሊብ ነው አለች

  • @rhmah2752
    @rhmah2752 4 роки тому +19

    ጉድ አተልጅ የማታመጣው የለሕም

  • @fantunguse625
    @fantunguse625 4 роки тому +1

    ሚኮ ምርጥ ልጅ

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 4 роки тому +3

    Miko maryamn ye prank aleka!!!!😂✌✌👍

  • @ኢትዮጵያሃገሬZ
    @ኢትዮጵያሃገሬZ 4 роки тому +3

    ወይኔ እኔ ራሱ ብራክ መሆኑን እያወኩ ምን እዴሚሰማት ሳስብ የለሁም በድጋጬ ክክክክክክክ

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 4 роки тому +1

    ወይ ኧረ ሚኪዬ ተው ሰው እጅግ የማስደነግጥ ፕራንክ አታድርግ እህቶቻችን አታስደንግጥብን እንዴ ሴት አትችልም እኮ ድንጉጥ ናት

  • @mekdeskebede7363
    @mekdeskebede7363 4 роки тому +1

    ሚኮዬ የኔ እብድ ሰውኑ ሁሉ በሰቀቀን ጨረስካቸው እኮ

  • @Hamdan_Media_
    @Hamdan_Media_ 4 роки тому +1

    የኔ ቅኖች ሰብስክራይፕ አድርጉኝ

  • @yesehaktube17
    @yesehaktube17 4 роки тому +3

    Can't stop laughing 😂😂😂👌

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 4 роки тому +2

    የመጀመርያ ዎ ጎበዝ እሄነው ሴትነት ማክበር አድንቄት አለሁ

  • @temeexo4518
    @temeexo4518 4 роки тому

    Fantastic creativity 👏👏👏👏

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 4 роки тому +2

    ሃሃሃሃሃ ኩላሊትሸን ይዘሸ ወዴት ነው ኧሩ ባሰቅ 😆😆😆😆😆😆

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +1

    የስራ ዕድል አግኝቼ ብቻዬን ቢሮ እንዳልሄድ ነው ያስፈራራችሁኝ 😁😁😁😁😁

  • @zeneyaalemu3181
    @zeneyaalemu3181 4 роки тому

    ትክክል ነህ ሚኮ ግን ፕራክ ሳይሆን በሀገራችን እሚሰራ ነገ ር ነዉ

  • @makihaile8473
    @makihaile8473 4 роки тому +1

    M ሠላም ነው ከ አ /አ ወጣ እያልሽ ብትሰሪ አሪፍ ይመስለኛል

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 4 роки тому

    Miko ሱስ የሆንክ ልጅ በርታ bro

  • @سهيلالحبشي
    @سهيلالحبشي 4 роки тому

    መስራትህ ካልቀረ ምናል ደህና ነገር በትለቅ አጅ እጅ የሚል ቀልድ ባትለቅ ደስይለናል በጣምነው የሚያሰጠሊው።

  • @veratchoupourian7915
    @veratchoupourian7915 4 роки тому +1

    Esiti miko mitiwoduti like gicugni!!!! barita wonidime baxami arifi now!!. thanks all...

  • @فانزمشاهير-ض9غ
    @فانزمشاهير-ض9غ 4 роки тому +1

    ክክክ የመጀመራዋ ጎበዝ ብርብላ ወጣች። 2ክው ነው ያለችው መነሳትም አቃታት

    • @shemegamohammed8721
      @shemegamohammed8721 4 роки тому +1

      ወሎሚዲያ አይገርምም መውጣት ሲያቅታት በፀባይ ለመነቻቸው ሚሲኪን የእወንት ቢሆን የዛችኛዋ ይሻላል ።

  • @hanahani543
    @hanahani543 4 роки тому +5

    ሚኮዬ ስወድክ 😗😗😗😗

  • @reliefcornerethiopia8465
    @reliefcornerethiopia8465 4 роки тому +1

    እረ ሚኪ ማስታወቂያ ምረጥ...

  • @ራቢያየቡታጀራዋYouTube
    @ራቢያየቡታጀራዋYouTube 4 роки тому +1

    ምን አለ እምወደው ፍቅረኛዬ እደናተ ብቅ ቢልልኝ አረ ኡኡኡኡ የኒቶርክ ያለ 👅

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +1

    እንኳን በስላም መጣቹህ በፍጥነትፅጉር እሚያሳድግ። እሚያበዛ ብዙስው። የመስከረለት አሪፍ ቅባትከፈለጋቹህ ፎቶየን በመጫን እዩ ለማዲያት ለብጉር ለሁሉም አለ

    • @abitube3078
      @abitube3078 4 роки тому

      ግን የምር። ስራብለው መተው ብራንክ ስታረጉ አይከብድም

    • @saydegeseaytalame5276
      @saydegeseaytalame5276 4 роки тому

      Lemen gulite awetetesh ateshechiwem

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels8986 4 роки тому +1

    Good job miko

  • @yonisport2758
    @yonisport2758 4 роки тому

    Bereta kezih belay mesrat techlalh kechalk ya enenm channal eylny

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 роки тому +11

    ምርጦች ዋውው ደሰ ትላላችሁ 😘😘

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 роки тому

    ትችላላችሁ ዋው
    ኩላሊትሽን ይዘሽው ልትሄጂ ነው አላለም?

  • @Ethiosounds-y2b
    @Ethiosounds-y2b 4 роки тому +1

    We need part 2
    Yaf and tgod more videos

  • @icall3070
    @icall3070 4 роки тому +3

    እኔማ።በጉጉት።ነው።የምጠብቅህ።ማይኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @shikurkelifa5961
    @shikurkelifa5961 4 роки тому +1

    2 ተኛዋ ልጅ እንዴት እንዳሳዘነችኝ እረ ሚኮ አድንቄሀለሁ ግን በጣም ጨካኝ ነክ

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 роки тому +1

    ከልብ ነው የምታዝናኑት 👍🙏

  • @የራያዉመብረቅየራያዉመብረ

    በጣም ነዉ የተመቸኝ ቀጥሉበት

  • @ወሌቴገብርኤል
    @ወሌቴገብርኤል 4 роки тому +2

    ዳወን ዳወን ምኮ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 4 роки тому

    😂😂😂ቀላል ያስዴነግጣሌ አባቴ😎

  • @lovlov4362
    @lovlov4362 4 роки тому +3

    ውይ አተልጂ እዳተኮ እውነተኛ ፐራክነው የምሠራው