ታላቅ ሕዝብ ነን ሃሌሉያ💖🎻😍🎷🎤🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 3 роки тому +10

    ታላቅ ሕዝብ ነን ሃሌሉያ
    በከበረው ደም የተዋጀን
    የእግዚአብሔር ብርሃን የበራልን አሜን
    ታላቅ ሕዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
    ኃጢአት አይገዛንም ሃሌሉያ
    ሞት አይረታንም ሃሌሉያ
    በከበረው ደም የተዋጀን
    ታላቅ ሕዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
    እሳት አያጠቃን ሃሌሉያ
    ውኃም የማይደፍረን ሃሌሉያ
    ዘመናትን ጥሰን ያለፍን
    ታላቅ ሕዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
    ካምላክ የተነሳ ሃሌሉያ
    ግርማ ሞገስ ያለን ሃሌሉያ
    የኢያሪኮ ሕዝብ የሚፈራን
    ታላቅ ሕዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰው በእጁ ያልሰራው ሃሌሉያ
    ታላቅ ሀገር ያለን ሃሌሉያ
    ወደ በጉ ከተማ የምንሄድ
    ታላቅ ሕዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌጃ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ "ሀ" መዘምራን

    • @selamawitsenbeta530
      @selamawitsenbeta530 3 роки тому

      Thank you!

    • @bayushgiza6961
      @bayushgiza6961 2 роки тому +2

      ምህረትን ያገኘን ሃሌ ሉያ
      ከሞት ያመለጥን ሃሌ ሉያ
      በክርስቶስ ደም የተዋጀን
      ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 8 місяців тому +1

    ኦ! ሃሎያ❗ እሳት አይጠፍን ሃሌሎያ❗ ውሀም አያሰጥመን❗ ሃሌሎያ ዘመናትን ጥሰን ያለፍን ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን❗🙏

  • @mintejak3242
    @mintejak3242 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤ታላቅ ህዝብ ነን

  • @olgagermay2239
    @olgagermay2239 4 роки тому +1

    Amennnnnnnnnn
    tabaraki wandimeya🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @meazaagedew6954
    @meazaagedew6954 3 роки тому +1

    Amen 🙏🏽 tebareku!!

  • @Lilithegreat36
    @Lilithegreat36 4 місяці тому

    Amen amen 🙏

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 роки тому +1

    Amen 🙏

  • @eshetutesfaye8249
    @eshetutesfaye8249 8 місяців тому

    ሃሌ ሉያ

  • @dinkupc2575
    @dinkupc2575 4 роки тому +1

    Amen

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @gezahegnebaa649
    @gezahegnebaa649 10 місяців тому

    Amen