Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለማመስገን መሰጥት, ለመዘመር ፀጋ ያስፈልጋል :: ለኔስ ሊቀመዘምራን ይልማን የምገልጽበት ቃል የለኝም ቃለህይወትን ያሰማልን, በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን :: እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! ከልጅነት ጅምሮ በመዝሙር ያስተማረን, ያገለገለን, በሰንበት ት/ቤት በዝማሬን አርአያ የሆነን ወንድማችን አባታችን ነህና ክብር ይስጥልን!!!
እውነት ነው
❤❤❤❤
በትክክል የሁልጊዜም ድንቅ ዘማሪ ❤❤❤❤
😊😊😊😊😊😊😊
😊😊
ከልጅነት እስከ እውቀት ባልተለዩኝ ድንቅ መዝሙሮችህ እጅግ በጣም አጥንቶቼ ለመለሙ፤ ሊቀ መዘምራን ይልማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ። ከግጥም እስከ ዜማው ልብን የሚመስጡ፣ ሁልጊዜ ቢደመጡ የማይሰለቹ፣ ጊዜና ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችህን የፃፉ ጣቶችህ ይለምልሙ። በአብይ ፆም በየአመቱ በላስቬጋስ ሐመረ ኖህ ኪዳነምህረት የምናካሂደውና በጉጉት የምንጠብቀው የበገና ምሽት ጉባኤያችን ላይ እስከምናይህ እንቸኩላለን። ልዑል እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን
አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
ክቡር አባታችን ሊቀ መዘምራን አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝምልን ለአብይ ፆም የበገና መዝሙር አንድ ላይ ልቀቁልን አባታችን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛለወት ❤🙏❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ ብታደርጉን ለሌሎችም ብታሳውቁልን አገልግሎታችን የበለጠ ይጠነክራል እባክዎ የበኩልዎን አስተዋጻኦ ያበርክቱ።
ላንተ የተለየ ክብር አለን
እሺ ዘማሪ መላእክት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን
እናደርጋለን🙏🏽
እርሶን አለማደምጥና ስብስክራይብና ሼሬ አለማደርግ አቻልምና እግዚአብሔር በድሜና በጽጋ ይጥብቅልን ሊቀመዘምራናችን ።❤❤❤❤
Yilma you have influenced my life with your spiritual songs and I can't thank you enough for that. ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንበዕድሜ በጤና ይጠብቅልንአባታችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙሮችህ አይጠገቡም ለነፍስ ሀሴትን ይሰጣሉ እባክህ አዳዲስ መዝሙሮችን ዘምርልን
አመሰገንአለሁዝማሬ መላዐክት ያሰማልን
ሊቀ_መዘምራን ይልማ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው መዝሙሮቹ ያስለቅሱኛል በተለይ ስለመቤታችን የዘመረው መዝሙሮች አይኖቼ በእምባ ማውረድ የሚሠሙት❤❤❤! የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል ይባርክልህ🤲🤲🤲
ነፍሴ የምትለመልበት መዝሙር ነው ሁልም በየቀኑ የምሰማው .እግዚአብሄር የሰለሞን ትበብ አብዝቶ ይጨምርልህ::
እዉነት ለአብይ ፆም በልክ ከተሠሩ መዝሙራት መካከል የመንፈስ ምግብ የሆኑት❤❤❤ የሊቀ መዘምራን ይልማ መዝሙራት ናቸው ። ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏!!!
ኣሰይ ደስ የሚል መዝሙር መንፈስካ የሚሃድስ ዝማሬ መላኣክት የሰማልን ፀጉኡ ያብዛልክ ❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን🙏🙏🙏✝️💚💛❤️
መድኃኒዓለምን ምለምነው እድሜ እዲሰጥህና የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንዲያሳይህ ነው።❤
የሊቀ መዝምር ይልማን መዝሙሮች ማዳመጥና መዘመር የእግዚአብሔርን ቃል ማዳማጥ ነዉ! ወንጌል ነዉ ! ነፍስ ትረካለች ዉለታዉ አለብኝ !!! ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን !!!!
የእኛ ውድ አባት ❤ዝማሬ መላክትን ያሰማል ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
"እውነት ስለሆነ" ለዘለአለም በልባችን የማይጠፋ መዝሙር 🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማል እረጅም ያገልግሎት እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያድልልን
.ዝማሬመአላአክትን ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏
Zmarie melaekt yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልንዳውሎድ ክፈትልን wi-fi የለሴሆን እንድንሰማ
ስቡህ ነህ ዘላለም አምላከ ቅዱሳን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መቼም የማይጠገብ መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ዘመንሕ ይባረክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ውያኑርህ አባታችን
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑርልን❤
ውድ ኢትዮጵያውያንና የተዋህዶ ለጆች ኦርቶዶክሳውያን ደስስስስ ይበለን ደስስስ ይበለችሁ!!!ውይ ታድለን ዘላም ቢደመጥ 24 ሰዓት ሙሉ ቢደመጥ ልብን የሚገዛ ህሊናን የሚሰበስብ የማይሰለች ድሮ ወቶ ሁሌ አዲስ የሆነ ዘመናትን የሚሻገር ዝማሬ ዘመናዊ አትለው ጥንታዊ :ጥንታዊ እንዳትለው ዘመኑ ላይ የነገሰ ዘመናዊ በቃ ኦርቶዶክሳዊ የሆነ አቦ ታድለን::ግን እነኚህን የመሰሉ መንፈሳዊያንን እየጎበኘናቸው ነው ወይ?ከኛ ሚፈለገውን እያደረግንላቸው ነው ወይ?ነብስና ስጋቸው ሲለያይ ለሀዘንና ለመቆጨት ነው የተዘጋጀነው?እባካባችሁ ወደፊት አምጡልን በህይዎት እያሉ ስራቸውን እንመስክራላቸው ከእግዚአብሔር በታች::ክብረት ነጋ ከድሬዳዋ
God bless 🙌
መምህር በዉነት ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤
ሊቀመዘምራን ይልማን❤ በጣም ነው የምወደው 🥰🥰🥰
ይልምዬ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ቃለ የልኝም እኔ በራስ ወላዲተ እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልኝ 🤲 የሰደት ስንቄ ነው መዝሙሮች ሰኪፋኝ ሰደሰት መፅናኛ ነው 25ዓመት በሰደት የማለዉጠዉ የሰልኪ ጥሪ አለችኝ ሰላም ለሀገራችን ይሰጥልኝ እግዚአብሔር በየአለንበት ቦታ ሁሊም ይጠብቅን
ዝማሬ መእላክት የሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁንልህ
ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ፡- ዝማሬዎች ሁሉ ነብስን የሚፈውስ ስጋን የሚያለመልም ነው፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን!!!
Amen Amen Amen zimarie melaket yasemalen Egiziyabhair Amilaki be edimie betena yitebikilin 💚💛❤️🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ እንወዶትአለን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንፈስን የሚያድስ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ የማይጠገብ እመብርሀን ትጠብቅህ
እባክህ የድሮዎቹን መዝሙሮች ልቀቅልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤አንወዶታለን 🙏🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አምላከ እስራኤል መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ክቡር ቅዱስ ስሙ ከአፅናፍ አፅናፍ በፍጥረቱ ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ይሁን።አንጋፋው መመህራችን ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።
❤❤❤mezmurochu kelejenete weste kertewal Kedest Selase Amlakachen yetbke🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ልቤን የሚያሳርፈው ያንተ ዝማሬ ነው ዘመንህ ሁሉ በዝማሬ የተሞላ ።ያበርታህ ያጠንክርህ።
ድንቅ መዝሙር❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልኝ
የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሸር እያደረግን ሰብስክራብ እናድርግለት❤❤❤🙏🙏🙏🙏
በሰው ሁሉ መደመጥ ያለበት መዝሙር መንፈሳችንን አረጋግተህ ወንጌልን ሰብከኸናልና ውስጣችንንም በሰላም ሞልተህ ይህቺን ዓለም እንድንረሳ እግዚአብሔር አንተን ምክንያት አድርጎልናልና እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ዝማሬዎቹን ስሰማ ነፍሴን ሰላም እረፍት ጤንነት ይሰማታል ። ዘመንህ በመሉ በእግዚአብሐር ቤት ይለቅ፡፡እመብርሃን ያንተ አይነቶችን ሺ ታድርግልን አሜን፡፡
እኔም ፀጋው ይደንቀኛል ! ዳሩ የጌታ ሥራ ነውና!
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እርዥም እድሜና ከጤናጋር❤❤❤
ሁሌም መዝሙሮችህ ስሰማ እጽናናልው እግዚያብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
ሁሌም የአንተን መዝሙር ባዳምጥ ነፍሴ እርስርስ ትላለች ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን❤❤
መንፈስን የሚያረጋጉ ዝማሬዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን፡
ቅድስት ሥላሴ ይመስገን ቃሉን ላስተማሩኝ ቃላህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልንበጣም ልዩ ዝማሪወች ናቸው ❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእዉነት 👏❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ በረከትህ ይደርብን
አቤት መታደል ❤መመረጥ ❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ ሙሉ ቤተሰብዎ🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ክብርና ምሰጋና ይደረሰሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
ዝማሬመላእክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልኝነብስን የሚያረሰርስ ጥኡም ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የከንተ መዝሙሮች ሁልጊዜም አዲሰ ናቸው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተወዳጁ ሊቀመዘምራን❤❤
መዓዛ ቅዱሳን ❤
ፈጣሪ ያክብርልን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
ይልምሽዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንየምትዘምርለት ዘወትር ጧት ማታ ስቡህ የምትለው አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ🙏🏾
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜህን ይባርክልህ መዝሙሮችህ መንፈስ ያነቃቃል አንጀትን ያርሳል
ሊቀመዘምራን ይልማ ፣ በኢትዮጲያ ዊነት እሳቤ : የአንተ መዝሙር በጣም ይለያል ። መታደል ነው ! ። አመሰግናለሁ! ።
ለአዕምሮ ሰላምን ለልብ መረጋጋት በማስተዋልና መልካም ዕረፍትን የሚሰጡ መዝሙሮችን የምታቀርቅልን እንቁ ዘማሪያችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በ😢ጤና ጠብቆ ያኑርልን🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን💕🙏💕በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን❤🙏💕
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!! ወድ ይልማ ቀሪ ዘመንህ የለመለመ ይሁን፡፡
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ።ይህን አይነት ድምጽና ቅላጼ በሰማንበት በተለይ በበገና ይብሳል ግጥሙን ድርደራ እየሰማን የተዋህዶ መዝሙርን ዘመን ተሻጋሪ ሁሌ የማያረጀው እያሰለቹን ነው ልብ ይስጠን
ዝመሰሬ መላእክትን ያሰማልን !
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡
ገባገባ እያላችሁ አባታችንን እናበራታታ ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ በጣም ይገርመኛል ዝማሬዎች ህ ድንቅ ነው
ዝማሬመላክትያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እድሜ ጤናይስጥልን
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ፀጋከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን ዳውን ሎድ ማረግ አልቻልንም በጣም የምንወደው መዝሙር ነው ሁሎ ጠዋት ኮፒተሬን ስከፋት የምሰማው መዝሙር ነበር አሁን ሰራ ስለቀየርኩ እደልቤ መሰማት አልቻልኩም 😂
በመጀመሪያ ይሄን ቨደዎ copy link አድሪጊ ከዛ Internat ገብተሽ videos UA-cam Dowland ብለሽ ስርች አድሪጊ ይመጣልሻል ከሳጥኑ ላይ copy like ጫን ስትይው ይመጣልሻል በቨደዎ በአውዶ ይወርድልሻል ከጠቀመሽ😅
❤❤❤❤አሜንአሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዘማሪያችን።
ለማመስገን መሰጥት, ለመዘመር ፀጋ ያስፈልጋል :: ለኔስ ሊቀመዘምራን ይልማን የምገልጽበት ቃል የለኝም ቃለህይወትን ያሰማልን, በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን :: እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! ከልጅነት ጅምሮ በመዝሙር ያስተማረን, ያገለገለን, በሰንበት ት/ቤት በዝማሬን አርአያ የሆነን ወንድማችን አባታችን ነህና ክብር ይስጥልን!!!
እውነት ነው
❤❤❤❤
በትክክል የሁልጊዜም ድንቅ ዘማሪ ❤❤❤❤
😊😊😊😊😊😊😊
😊😊
ከልጅነት እስከ እውቀት ባልተለዩኝ ድንቅ መዝሙሮችህ እጅግ በጣም አጥንቶቼ ለመለሙ፤ ሊቀ መዘምራን ይልማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ። ከግጥም እስከ ዜማው ልብን የሚመስጡ፣ ሁልጊዜ ቢደመጡ የማይሰለቹ፣ ጊዜና ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችህን የፃፉ ጣቶችህ ይለምልሙ። በአብይ ፆም በየአመቱ በላስቬጋስ ሐመረ ኖህ ኪዳነምህረት የምናካሂደውና በጉጉት የምንጠብቀው የበገና ምሽት ጉባኤያችን ላይ እስከምናይህ እንቸኩላለን። ልዑል እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን
አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
ክቡር አባታችን ሊቀ መዘምራን አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝምልን ለአብይ ፆም የበገና መዝሙር አንድ ላይ ልቀቁልን አባታችን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛለወት ❤🙏❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ ብታደርጉን ለሌሎችም ብታሳውቁልን አገልግሎታችን የበለጠ ይጠነክራል እባክዎ የበኩልዎን አስተዋጻኦ ያበርክቱ።
ላንተ የተለየ ክብር አለን
እሺ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እናደርጋለን🙏🏽
እርሶን አለማደምጥና ስብስክራይብና ሼሬ አለማደርግ አቻልምና እግዚአብሔር በድሜና በጽጋ ይጥብቅልን ሊቀመዘምራናችን ።❤❤❤❤
Yilma you have influenced my life with your spiritual songs and I can't thank you enough for that. ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙሮችህ አይጠገቡም ለነፍስ ሀሴትን ይሰጣሉ እባክህ አዳዲስ መዝሙሮችን ዘምርልን
አመሰገንአለሁ
ዝማሬ መላዐክት ያሰማልን
ሊቀ_መዘምራን ይልማ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው መዝሙሮቹ ያስለቅሱኛል በተለይ ስለመቤታችን የዘመረው መዝሙሮች አይኖቼ በእምባ ማውረድ የሚሠሙት❤❤❤! የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል ይባርክልህ🤲🤲🤲
ነፍሴ የምትለመልበት መዝሙር ነው
ሁልም በየቀኑ የምሰማው .እግዚአብሄር የሰለሞን ትበብ አብዝቶ ይጨምርልህ::
እዉነት ለአብይ ፆም በልክ ከተሠሩ መዝሙራት መካከል የመንፈስ ምግብ የሆኑት❤❤❤ የሊቀ መዘምራን ይልማ መዝሙራት ናቸው ። ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏!!!
ኣሰይ ደስ የሚል መዝሙር መንፈስካ የሚሃድስ ዝማሬ መላኣክት የሰማልን ፀጉኡ ያብዛልክ ❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን🙏🙏🙏✝️💚💛❤️
መድኃኒዓለምን ምለምነው እድሜ እዲሰጥህና የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንዲያሳይህ ነው።❤
የሊቀ መዝምር ይልማን መዝሙሮች ማዳመጥና መዘመር የእግዚአብሔርን ቃል ማዳማጥ ነዉ! ወንጌል ነዉ ! ነፍስ ትረካለች ዉለታዉ አለብኝ !!! ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን !!!!
የእኛ ውድ አባት ❤ዝማሬ መላክትን ያሰማል ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
"እውነት ስለሆነ" ለዘለአለም በልባችን የማይጠፋ መዝሙር 🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማል እረጅም ያገልግሎት እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያድልልን
.ዝማሬመአላአክትን ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏
Zmarie melaekt yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዳውሎድ ክፈትልን wi-fi የለ
ሴሆን እንድንሰማ
ስቡህ ነህ ዘላለም አምላከ ቅዱሳን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መቼም የማይጠገብ መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ዘመንሕ ይባረክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ውያኑርህ አባታችን
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑርልን❤
ውድ ኢትዮጵያውያንና የተዋህዶ ለጆች ኦርቶዶክሳውያን ደስስስስ ይበለን ደስስስ ይበለችሁ!!!ውይ ታድለን ዘላም ቢደመጥ 24 ሰዓት ሙሉ ቢደመጥ ልብን የሚገዛ ህሊናን የሚሰበስብ የማይሰለች ድሮ ወቶ ሁሌ አዲስ የሆነ ዘመናትን የሚሻገር ዝማሬ ዘመናዊ አትለው ጥንታዊ :ጥንታዊ እንዳትለው ዘመኑ ላይ የነገሰ ዘመናዊ በቃ ኦርቶዶክሳዊ የሆነ አቦ ታድለን::ግን እነኚህን የመሰሉ መንፈሳዊያንን እየጎበኘናቸው ነው ወይ?ከኛ ሚፈለገውን እያደረግንላቸው ነው ወይ?ነብስና ስጋቸው ሲለያይ ለሀዘንና ለመቆጨት ነው የተዘጋጀነው?እባካባችሁ ወደፊት አምጡልን በህይዎት እያሉ ስራቸውን እንመስክራላቸው ከእግዚአብሔር በታች::ክብረት ነጋ ከድሬዳዋ
God bless 🙌
መምህር በዉነት ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤
ሊቀመዘምራን ይልማን❤ በጣም ነው የምወደው 🥰🥰🥰
ይልምዬ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ቃለ የልኝም እኔ በራስ ወላዲተ እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልኝ 🤲 የሰደት ስንቄ ነው መዝሙሮች ሰኪፋኝ ሰደሰት መፅናኛ ነው 25ዓመት በሰደት የማለዉጠዉ የሰልኪ ጥሪ አለችኝ ሰላም ለሀገራችን ይሰጥልኝ እግዚአብሔር በየአለንበት ቦታ ሁሊም ይጠብቅን
ዝማሬ መእላክት የሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁንልህ
ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ፡- ዝማሬዎች ሁሉ ነብስን የሚፈውስ ስጋን የሚያለመልም ነው፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን!!!
Amen Amen Amen zimarie melaket yasemalen Egiziyabhair Amilaki be edimie betena yitebikilin 💚💛❤️🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ እንወዶትአለን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንፈስን የሚያድስ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ የማይጠገብ እመብርሀን ትጠብቅህ
እባክህ የድሮዎቹን መዝሙሮች ልቀቅልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤አንወዶታለን 🙏🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አምላከ እስራኤል መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ክቡር ቅዱስ ስሙ ከአፅናፍ አፅናፍ በፍጥረቱ ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ይሁን።አንጋፋው መመህራችን ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።
❤❤❤mezmurochu kelejenete weste kertewal Kedest Selase Amlakachen yetbke🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ልቤን የሚያሳርፈው ያንተ ዝማሬ ነው ዘመንህ ሁሉ በዝማሬ የተሞላ ።ያበርታህ ያጠንክርህ።
ድንቅ መዝሙር❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልኝ
የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሸር እያደረግን ሰብስክራብ እናድርግለት❤❤❤🙏🙏🙏🙏
በሰው ሁሉ መደመጥ ያለበት መዝሙር መንፈሳችንን አረጋግተህ ወንጌልን ሰብከኸናልና ውስጣችንንም በሰላም ሞልተህ ይህቺን ዓለም እንድንረሳ እግዚአብሔር አንተን ምክንያት አድርጎልናልና እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ዝማሬዎቹን ስሰማ ነፍሴን ሰላም እረፍት ጤንነት ይሰማታል ።
ዘመንህ በመሉ በእግዚአብሐር ቤት ይለቅ፡፡
እመብርሃን ያንተ አይነቶችን ሺ ታድርግልን አሜን፡፡
እኔም ፀጋው ይደንቀኛል ! ዳሩ የጌታ ሥራ ነውና!
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እርዥም እድሜና ከጤናጋር❤❤❤
ሁሌም መዝሙሮችህ ስሰማ እጽናናልው እግዚያብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
ሁሌም የአንተን መዝሙር ባዳምጥ ነፍሴ እርስርስ ትላለች ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን❤❤
መንፈስን የሚያረጋጉ ዝማሬዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን፡
ቅድስት ሥላሴ ይመስገን ቃሉን ላስተማሩ
ኝ ቃላህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
በጣም ልዩ ዝማሪወች ናቸው ❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእዉነት 👏❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ በረከትህ ይደርብን
አቤት መታደል ❤መመረጥ ❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ ሙሉ ቤተሰብዎ🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ክብርና ምሰጋና ይደረሰሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
ዝማሬመላእክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልኝነብስን የሚያረሰርስ ጥኡም ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የከንተ መዝሙሮች ሁልጊዜም አዲሰ ናቸው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተወዳጁ ሊቀመዘምራን❤❤
መዓዛ ቅዱሳን ❤
ፈጣሪ ያክብርልን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
ይልምሽዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የምትዘምርለት ዘወትር ጧት ማታ ስቡህ የምትለው አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ🙏🏾