Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው !" ባመሰግንህ እኔ አልጠግብም " ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ🙏🏾
Amen Amen Amen 🙏❤
አመሰግንሃለሁ ጌታ። እወድዳለሁ።
Ameeeeeeeen,GBU!!!!
Alemayo Meskele መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)አንተን ሳልጠራ ጌታ እግዚአብሔር (ኦሆሆሆ)ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (፬x)አያጓጓኝም ሌላው ነገርቢሆንልኝም ወይም ቢቀርየምታረካኝ አንተ ብቻ ነህእጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህአያጓጓኝም የዓለም ነገርቢሆንልኝም ወይም ቢቀርየምታረካኝ አንተ ብቻ ነህእጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህአንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (፬x)በአይምሮዬ የምስለዉ በሕሊናዬ የማስበዉሰላም የሚሰጠኝ አንድ ነገርአንተን ማሰብ ነው እግዚአብሔር (፪x)አንተን ብቻ ማሰብ አንተን ብቻ (፬x)መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)አንተን ሳልጠራ በዚች ምድር (ኦሆሆሆ)ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (፬x)ፍቅር የያዘኝ ከኢየሱስ ነዉመች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉምኞቴ የሆንክ አገኘሁህአንተኑ ሳስብ አረፍኩብህፍቅር የያዘኝ ከጌታዬ ነዉመች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉምኞቴ የሆንክ አገኘሁህአንተኑ ሳስብ አረፍኩብህአንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (፪x)አንተን ብቻ ሳመልክ አንተን ብቻአንተን ብቻ ሳከብር አንተን ብቻ (፪x)
zemenachiwu yibarek
❤❤❤ U r Blessed
ሺ ጊዜ ሺ እልፍ ጊዜ እልፍ ጌታ እወድሀልው
whose song is this anway?
Pastor Abiy hawaz
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው !
" ባመሰግንህ እኔ አልጠግብም "
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ🙏🏾
Amen Amen Amen 🙏❤
አመሰግንሃለሁ ጌታ። እወድዳለሁ።
Ameeeeeeeen,GBU!!!!
Alemayo Meskele መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)
አንተን ሳልጠራ ጌታ እግዚአብሔር (ኦሆሆሆ)
ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)
ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)
አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (፬x)
አያጓጓኝም ሌላው ነገር
ቢሆንልኝም ወይም ቢቀር
የምታረካኝ አንተ ብቻ ነህ
እጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህ
አያጓጓኝም የዓለም ነገር
ቢሆንልኝም ወይም ቢቀር
የምታረካኝ አንተ ብቻ ነህ
እጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህ
አንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (፬x)
በአይምሮዬ የምስለዉ
በሕሊናዬ የማስበዉ
ሰላም የሚሰጠኝ አንድ ነገር
አንተን ማሰብ ነው እግዚአብሔር (፪x)
አንተን ብቻ ማሰብ አንተን ብቻ (፬x)
መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)
አንተን ሳልጠራ በዚች ምድር (ኦሆሆሆ)
ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)
ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)
አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (፬x)
ፍቅር የያዘኝ ከኢየሱስ ነዉ
መች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉ
ምኞቴ የሆንክ አገኘሁህ
አንተኑ ሳስብ አረፍኩብህ
ፍቅር የያዘኝ ከጌታዬ ነዉ
መች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉ
ምኞቴ የሆንክ አገኘሁህ
አንተኑ ሳስብ አረፍኩብህ
አንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (፪x)
አንተን ብቻ ሳመልክ አንተን ብቻ
አንተን ብቻ ሳከብር አንተን ብቻ (፪x)
zemenachiwu yibarek
❤❤❤ U r Blessed
ሺ ጊዜ ሺ እልፍ ጊዜ እልፍ ጌታ እወድሀልው
whose song is this anway?
Pastor Abiy hawaz