እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
  • 313
  • 913 631

Відео

mulumebet demissew "እግዚአብሔር ታማኝ ነው ዘላለም"🙏💖🎻🪗🙌👏🥁
Переглядів 2,5 тис.Рік тому
mulumebet demissew "እግዚአብሔር ታማኝ ነው ዘላለም"🙏💖🎻🪗🙌👏🥁
ዘማሪ solomon Yirga ሁሌ በልባችን ነህ!🙏😢💔😢💔
Переглядів 7432 роки тому
ዘማሪ solomon Yirga ሁሌ በልባችን ነህ!🙏😢💔😢💔
"ጌታ ጌታ አንተ ብቻ ጌታ ነህ"🎻🎷🙏📖💖
Переглядів 7402 роки тому
ክቡር ለዘለዓለም ጌታ እንደ ያለ የለም አንተ ብቻ ገናናነህ!!💖🎻🙏
አንተን ጠርቶ ያፈረ ማን አለ ኦሆሆ ኧረማን አለ ኦሆሆ ኧረማን አለ🙏👏🎻😍🙏💖🥁😍
Переглядів 9 тис.2 роки тому
አንተን ጠርቶ ያፈረ ማን አለ ኦሆሆ ኧረማን አለ ኦሆሆ ኧረማን አለ ቀንበሩ ተሰብሮለት ቀና ያላለ ኦሆሆ ቀና ያላለ ጨለማው ተገፎ ብራን ያላየ ኦሆሆ ብራን ያላየ እኔማ መችረሳሁ ዉለታህን መች ዘነጋሁ አላስችልኝ ብሎኛል አከብርህ ዘንድ ይገባኛል
ሺህ ግዜ ሺህ እልፍ ግዜ እልፍ💖🎻😍🎷🥁🙏
Переглядів 11 тис.3 роки тому
ሺህ ግዜ ሺህ እልፍ ግዜ እልፍ💖🎻😍🎷🥁🙏
Worsihp Sisay Girma (Joys) Ethiopian T.A.W.O.G.C 🙏💖🎻🎷🙌
Переглядів 4023 роки тому
Worsihp Sisay Girma (Joys) Ethiopian T.A.W.O.G.C 🙏💖🎻🎷🙌
Tesfaye Gabisso "እንደተቀበልኩት ምህረት"🙏💖🎻🎷🙌
Переглядів 6 тис.3 роки тому
አዝ፦ እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት እስራቴን ፡ ቆርጠህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረሃል ነፍሴ ፡ እንድታከብርህ ፡ ነጻ ፡ አውጥተኸኛል ባርነት ፡ አበቃ ፡ ልጅ፡ ነህ ፡ ብለኸኛል በደምህ ፡ ቃልኪዳን ፡ የአንተ ፡ አድርገኸኛል አዝ፦ እንደ ፡ ተቀበልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት የተፍገመገመ ፡ ከውድቀት ፡ እንዲተርፍ የደከመን ፡ ሁሉ ፡ በቃልህ ፡ እንድደግፍ አንቃኝ ፡ በማለዳ ፡ ቀስቅሰኝ ፡ ከእንቅልፍ ታማኝ ፡ ሎሌ ፡ አድርገኝ ፡ ልብን ...
Netsanet Assefa "ከልቤ ለዝምር"🙏💖🎻😍🎷👏🥁
Переглядів 5593 роки тому
Netsanet Assefa "ከልቤ ለዝምር"🙏💖🎻😍🎷👏🥁
worship mezmur "አመልክሃለሁ" 💖🎻🎷🙏🙌👏🥁💖
Переглядів 9714 роки тому
worship mezmur "አመልክሃለሁ" 💖🎻🎷🙏🙌👏🥁💖
Lealem Tilahun Mezmur "መዓዛህን እወደዋለሁ"💖🎻😍💖🎷🙏🙌👏🥁
Переглядів 2,1 тис.4 роки тому
Dr Lealem TilahunDr Lealem Tilahun💖🎻😍🙏🙌🥁🎷 ማአዛክን ወደዋለሁ ያንት ፍቅር ነው ልቤ ውስጤ ያለው ገና ሳስብው ውስጤ ይነቃቃል መንፈሴም ባንተ ሃሴት የደርጋል ያይኔ ማርፊያ ነክ ጌታ የሂወቴ ሽታ መኖሬን ወድጄዋለሁ ካንተ የተነሣ ልቤ አንተን እያለ ፍቅርህ በርትቶብኝ የማይጠፋ እሳት ዛሬም ጨመርብኝ
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ኅብረት "እንዳንተ ያለ የለምና"💖🎻🎷🙏🙌
Переглядів 5434 роки тому
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ኅብረት "እንዳንተ ያለ የለምና"💖🎻😍 እንዳንተ ያለ የለምና በቃሉ የጸና ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ አፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና (ምስጋና) እንዳንተ ያለ የለምና💖🙏 ልበ ሰፊ ታጋሽ አባት ቋሚ ወዳጅ በላይ ከእናት እንዳንተ ያለ አላየንም በጆሮአችን አልሰማንም እንዳንተ ያለ የለምና... 💖🙏 ጠባቂ አለን የማይተኛ ቀን ከሌሊት ጋሻ ለእኛ ጨካኝ አይደለም ምንደኛ ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ እንዳንተ ያለ የለምና ...💖🙏 ለተጠማ የሕይወት ውኃ ለቆዘመ ነው ፍስሐ የዘላለም ሰላም ደስታ የተሰዋው በጎልጎታ እንዳንተ ያለ የለምና ...💖🙏
Kalkidan Tilahun (Lily) "ምስጋና አይጓደልብህ"💖🎻😍🎷
Переглядів 3,3 тис.4 роки тому
Kalkidan Tilahun (Lily) "ምስጋና አይጓደልብህ"💖🎻😍🎷 እኔ አፌን አልከፍትም ለአለም ክብር እዘምራለሁኝ ለእግዚአብሔር እቀኝለታለሁ በአዲስ በአዲስ ዜማ የምስጋናዬ ድምፅ በአርያም ይሰማ ምስጋናን ትወዳለህና አምላኬ አመሰግናለሁ (2) ክብርን ትወዳለህና አምላኬ እኔ አከብርሀለሁ (2) አምልኮ ትወዳለህና አምላኬ እኔ አመልክሀለሁ (2) በታላቅ ግርማ በዙፋኑ ላለው የምስጋናን ዘውድ በራሱ ለጫነው እዘምራለሁ በአለም ታላቅ ገናና ሞገስ ያለህ ከቶ ማን ይቆማል በድፍረት አጠገብህ እኛ ግን እናይሀለን በውበትህ በዝቶልን ምህረትህ ምስጋና አይጓደልብህ የተገባህ ስለሆነ የተገባህ ምስጋና አይጓደልብህ ገዝተኸናል ጌታ በዘለአለ...
MICHAEL BEGASHAW "ዝም አልልም" አቤቱ አሁንስ ተስፋችን ማነው?🙏🇪🇹💔😢 አንተ አይደለህም ዎይ? እጆቻችንን ወዳአንት ዘርግተን ...እንልሃለን አንሳን
Переглядів 2884 роки тому
MICHAEL BEGASHAW "ዝም አልልም" አቤቱ አሁንስ ተስፋችን ማነው?🙏🇪🇹💔😢🙏🇪🇹💔😢 አንተ አይደለህም ዎይ? እጆቻችንን ወዳአንት ዘርግተን አይኖቻችንን ወደአነተ አንስተን እንልሃለን እርዳን እንልሃለን አንሳን ስለ ኢትዮጵያ ዕረፍት አልሰጥም ለምስጋና እስክታደርጋት ዝምም አልልም!
ክቡር ለዘለዓለም ጌታ እንደ ያለ የለም አንተ ብቻ ገናናነህ!!💖🎻😍🎷🙏
Переглядів 1,2 тис.4 роки тому
ክቡር ለዘለዓለም ጌታ እንደ ያለ የለም አንተ ብቻ ገናናነህ!!💖🎻😍🎷🙏
Bethlehem Wolde "እግዚአብሔር አምላኬ አከብርሃለሁ" 💖🎻😍🎷🎤🙏
Переглядів 4,8 тис.4 роки тому
Bethlehem Wolde "እግዚአብሔር አምላኬ አከብርሃለሁ" 💖🎻😍🎷🎤🙏
MULUEMBET DEMISSEW "ብቻ እግዛብሔር ከእኔ ጋር ይሁን እንጂ" 💖🎻😍🎷🥁🙏
Переглядів 1,8 тис.4 роки тому
MULUEMBET DEMISSEW "ብቻ እግዛብሔር ከእኔ ጋር ይሁን እንጂ" 💖🎻😍🎷🥁🙏
Bethlehem Wolde "ተባረክልኝ የኔ ጌታ"💖🎻😍🎷🎤🙏
Переглядів 7924 роки тому
Bethlehem Wolde "ተባረክልኝ የኔ ጌታ"💖🎻😍🎷🎤🙏
Lealem Tilahun "ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።🎸💖🙏🏾😇👏🏽😍
Переглядів 3,1 тис.4 роки тому
Lealem Tilahun "ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።🎸💖🙏🏾😇👏🏽😍
ታላቅ ሕዝብ ነን ሃሌሉያ💖🎻😍🎷🎤🙏
Переглядів 5 тис.4 роки тому
ታላቅ ሕዝብ ነን ሃሌሉያ💖🎻😍🎷🎤🙏
Dereje Kebede "ጌታን አመልካለሁ"🎸💖🙏🏾😇👏🏽😍
Переглядів 6064 роки тому
Dereje Kebede "ጌታን አመልካለሁ"🎸💖🙏🏾😇👏🏽😍
💖🎻😍🎷🎤🙏Lealem Tilahun "እኔ ግን በውስጤ ያለው"
Переглядів 4994 роки тому
💖🎻😍🎷🎤🙏Lealem Tilahun "እኔ ግን በውስጤ ያለው"
DANIEL WORKU "በምህረትህ እውራራደለሁ"🙏💖🥁😍
Переглядів 6524 роки тому
DANIEL WORKU "በምህረትህ እውራራደለሁ"🙏💖🥁😍
Lealem Tilahun "ከመልካምነት ከፍቅር በቀር"🎸💖🙏🏾😇👏🏽😍
Переглядів 2,8 тис.4 роки тому
Lealem Tilahun "ከመልካምነት ከፍቅር በቀር"🎸💖🙏🏾😇👏🏽😍
Dereje Kebede "ይቅርታን ለማድረግ" 💖🎻😍🙏
Переглядів 2744 роки тому
Dereje Kebede "ይቅርታን ለማድረግ" 💖🎻😍🙏
Dereje Kebede "ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል" 💖🎻😍🙏
Переглядів 5 тис.4 роки тому
Dereje Kebede "ተላላ ነው ማዳኑን ቸል የሚል" 💖🎻😍🙏
Dereje Kebede "ወጥመዱ ተሰበረ"💖🎻😍🙏🙌🥁🎷🎤
Переглядів 1,1 тис.4 роки тому
Dereje Kebede "ወጥመዱ ተሰበረ"💖🎻😍🙏🙌🥁🎷🎤
"Dereje Kebede "ሰላም አለኝ"💖🎻😍🙏🥁
Переглядів 8414 роки тому
"Dereje Kebede "ሰላም አለኝ"💖🎻😍🙏🥁
Lealem Tilahun "ጠላቴን ግራ አጋባኸው"💖🎻😍🙏🙌👏🥁🎼🎤🎷
Переглядів 15 тис.4 роки тому
Lealem Tilahun "ጠላቴን ግራ አጋባኸው"💖🎻😍🙏🙌👏🥁🎼🎤🎷
Abdiyu Alemu "እኔ ግን ወደ አምላኬ መቅደስ ዘወትር እገባለሁ አይኖቼን ከምድር ላይ አንስቼ እሱን እሻዋለሁ"💖🙏🥁💖😍
Переглядів 4174 роки тому
Abdiyu Alemu "እኔ ግን ወደ አምላኬ መቅደስ ዘወትር እገባለሁ አይኖቼን ከምድር ላይ አንስቼ እሱን እሻዋለሁ"💖🙏🥁💖😍

КОМЕНТАРІ

  • @mintejak3242
    @mintejak3242 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤ታላቅ ህዝብ ነን

  • @godisgoodallthetime9378
    @godisgoodallthetime9378 5 днів тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏽 May God bless you 🙌🏽 It's my lifetime message

  • @SaraGetachew-g4m
    @SaraGetachew-g4m 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 11 днів тому

    Amen kiber mesgan lersu yehun

  • @BurtukanYones
    @BurtukanYones 13 днів тому

    እልእልእልእልእልእልእእልእልእልእል አሜን አሜን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ለዘላለም ይባርክ እዮሱስ ለዘላለም ይድናል እየሱስ ይመጣል ❤️ ወንጌል ያሽንፋል ❤❤❤❤❤

  • @Tarekegn-o1g
    @Tarekegn-o1g 21 день тому

    Amen Amen Amen 🙏❤

  • @bersabelnumber9685
    @bersabelnumber9685 25 днів тому

    ፤፤

  • @Derejekidane43
    @Derejekidane43 27 днів тому

    amen

  • @abayneshmannheim8358
    @abayneshmannheim8358 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏✅

  • @queen_konjo
    @queen_konjo Місяць тому

    This song was my favorite song growing up n I didn't know how to search it nor did I had any idea it was lily's song thank God I found it today just randomly,liliye tebareki

  • @mihretayano1820
    @mihretayano1820 Місяць тому

    አዎን ጌታዬ እኔ አንተን ታምኜ እረ ምን ሆኞ!!

  • @NegastiNegasti
    @NegastiNegasti Місяць тому

    AMEN

  • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
    @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ Місяць тому

    አሜን🙏

  • @jemo5716
    @jemo5716 Місяць тому

    🙏🙏🙏

  • @LidiyaYirgalem-b9i
    @LidiyaYirgalem-b9i Місяць тому

    Hallelujah 👏🏽 👏🏽 👏🏽 👏🏽

  • @adishugurmu3877
    @adishugurmu3877 Місяць тому

    Wow can’t stop listening

  • @NaniTesfaye-k2j
    @NaniTesfaye-k2j 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ! !!

  • @amanuelchurchbuffalony5760
    @amanuelchurchbuffalony5760 2 місяці тому

    ከአምላካችን በቀር ማነው አምላክ ................። ከህያው እግዚአብሔር በስተቀር ሌላ አምላክ የለም። እርሱ እርሱ ብቻ ነው። ሥራ 17፡16 -31, 1Tim 2:5-6

  • @frezerbali8716
    @frezerbali8716 2 місяці тому

    🙏💯❤

  • @NAMODASALEGN
    @NAMODASALEGN 3 місяці тому

    Ehen Fikir mazmur gan masimate new b emba

  • @TsegaAbush
    @TsegaAbush 3 місяці тому

    ስለ እየሱስ እኔምን ልናገር

  • @BemnetFi
    @BemnetFi 3 місяці тому

    አዝ፦ እንደ ተቀብለኩት ምህረት እንደ ቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን አሳት እስራቴን ቆርጠህ ቀንበሬን ሰብረሃል ነፍሴ እንድታከብርህ ነጻ አውጥተኸኛል ባርነት አበቃ ልጄ ነህ ብለኸኛል በደምህ ቃልኪዳን የአንተ አድርገኸኛል አዝ፦ እንደ ተቀብለኩት ምህረት እንደ ቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን አሳት የተፍገመገመ ከውድቀት እንዲተርፍ የደከመን ሁሉ በቃልህ እንድደግፍ አንቃኝ በማለዳ ቀስቅሰኝ ከእንቅልፍ ታማኝ ሎሌ አድርገኝ ልብን የሚያሳርፍ አዝ፦ እንደ ተቀብለኩት ምህረት እንደ ቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን አሳት ስንፍናዬን አርቅ በተግሳፅህ በትር እንድተጋ እርዳኝ ከፀጋህ ዙፋን ሥር ኢየሱስ ያድናል ብዬ እንድመሰክር ሕይወቴን ሙላልኝ በመስቀልህ ፍቅር አዝ፦ እንደ ተቀብለኩት ምህረት እንደ ቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን አሳት ጥበብ ለሌላቸው ለማያስተውሉ ለተማሩም ሰዎች አውቀናል ለሚሉ ወንጌሉን ልናገር እንዲድኑ አምነው ለእነዚህ ሁሉ ዕዳዬ ትልቅ ነው አዝ፦ እንደ ተቀብለኩት ምህረት እንደ ቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን አሳት ወንጌል አይቆጠብ አይወሰን በክልል እስከ ምድር ዳር ይሂድ ቃልህ ሳይከለከል ለቅርቡ ለሩቁ ጽድቅህም ይታደል ኢየሱስን አግኝቶ ፍጥረት እሰይ ይበል አዝ፦ እንደ ተቀብለኩት ምህረት እንደ ቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን አሳት

  • @tadyhyle9844
    @tadyhyle9844 3 місяці тому

    አሜን አሜን ክብር ይሁን ላንተ ይሁን

  • @Lilithegreat36
    @Lilithegreat36 4 місяці тому

    Amen amen 🙏

  • @Queenmama-n6q
    @Queenmama-n6q 4 місяці тому

    አሜን።አሜን። ተባረኪልኝ።❤

  • @tilahunkassa1428
    @tilahunkassa1428 4 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ዕድሜና ጠና ይስጥህ !!!!

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 4 місяці тому

    የኔ እህት እንደገና በጌታ መቆም ይሁንልሽ።❤

  • @HiwotKassahun-z4j
    @HiwotKassahun-z4j 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤🎉

  • @ZewdeGebre
    @ZewdeGebre 4 місяці тому

    ተባረክ ደሬ

  • @UaeDg
    @UaeDg 5 місяців тому

    Er uuuuuuuuuuuuu❤lalo my sweet sis

  • @ethanim5267
    @ethanim5267 5 місяців тому

    You have uploaded a lot blessing songs,thank you.

  • @frehgoss8761
    @frehgoss8761 5 місяців тому

    👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🎤🥁🎹🎼🎷🎺🎸🎻

  • @Jesusexample
    @Jesusexample 5 місяців тому

    አሜን ጌታዬ እንድናውቅህ ፀጋህ ይብዛልን

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 5 місяців тому

    ሙልዬ የተባረክሽ ዘመንሽ በጌታ ይለምልም

  • @Nuhamin.nu11
    @Nuhamin.nu11 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 6 місяців тому

    Amen.

  • @FestaFirew
    @FestaFirew 6 місяців тому

    ብዙዬ አንቺእኮ ልዮ የዝማሬፀጋነው ያለሽ ተባረኪ ለበረከትሁኘ የእየሱስ ውድልጅ እኔምውድድድድድድነውየማረግሽ

  • @BemnetTilahum
    @BemnetTilahum 6 місяців тому

    አሜን አሜን❤

  • @meripipino6121
    @meripipino6121 6 місяців тому

    ድንቅ መዝሙር❤❤❤

  • @zeliktaddesse4251
    @zeliktaddesse4251 6 місяців тому

    አረ ጠፍተሻል ብዙ ። ደግሞ መዝሙሮችሽ ውሱን ናቸው

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 7 місяців тому

    ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩባቸው መዝሙሮች

  • @ሐይ
    @ሐይ 7 місяців тому

    ❤❤❤ U r Blessed

  • @ProphetBirukDemeOfficialHolyGh
    @ProphetBirukDemeOfficialHolyGh 7 місяців тому

    የአውታሩ ከበደ ነው ከ28አመት በፊት

  • @ProphetBirukDemeOfficialHolyGh
    @ProphetBirukDemeOfficialHolyGh 7 місяців тому

    ኦርጅናሉን እባካችሁን ጠቁሙኝ

  • @smartb5734
    @smartb5734 7 місяців тому

    yehe mezmur eko ye hiberet amba kale hiwot B choire nw ene btmmm awekewalhu ye B choire abal selehonku

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 7 місяців тому

    አሜንንንንንንንንንንን ሀሌሉያ

  • @hywate
    @hywate 8 місяців тому

    አሜን እምነታችን ይጨምር አሜን እምነታች ይፅና🙏🙏🙏 ተባረክልን🙏🙏🙏

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 8 місяців тому

    Exactly anete melkam nehe leni milewon

  • @BeyeneBassa-n4h
    @BeyeneBassa-n4h 8 місяців тому

    ❤❤AMEN AMEN GBU❤❤

  • @eshetutesfaye8249
    @eshetutesfaye8249 8 місяців тому

    ሃሌ ሉያ