አብርሽ እና ሩታ ባዩት ነገር ማመን አቃታቸው.ሁሌም ጉዞ ወደፊት🙈❤️💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 місяців тому +896

    ሩታን አብርሽን ማርኬን እናሄሉን እንደኔ የሚወዳቸዉ ማነዉ እስኪ 👍👍👌

  • @lulubintendris
    @lulubintendris 8 місяців тому +426

    የሩታዬ የአብርሽ የሄሉ የማርቅ አድናቂዎች ግጩኝ የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ❤

    • @Tse-የእሩታዬ
      @Tse-የእሩታዬ 8 місяців тому +1

      እውነት የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላቸው የኔ ውዶች ስወዳችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ross-x7q
      @Ross-x7q 8 місяців тому +2

      መሂና ይግጭሽ

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ 8 місяців тому

      ​@@Ross-x7q😅😅😅😂😂😂😂😂😢😢

    • @እግዛብሄርፍቅርነዉ
      @እግዛብሄርፍቅርነዉ 8 місяців тому

      ሰዉ ምነው ነገረኛ በጨሆነ😂😂​@@Ross-x7q

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 8 місяців тому +69

    ሄሉ ጨዋነትሽ በጣም ነው የምወደው ጨዋ ያሳደጋት ሴት ምንጊዜም ጨዋናት አለባበስሽ ጨዋነትሽ ይገልጻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና አባት ጀግና ወንድም ያሳደገሽ ስወድሽ ❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 місяців тому +733

    ጀግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራሷ ባል ታደርጋለች ያች ሴት ሩታ ነች ሩታን የምትወዱ እስኪ በላይክ 👍👍

  • @SelameneshMadebo
    @SelameneshMadebo 8 місяців тому +23

    የኔ አብሪሽን ደስታ የምጠላ ክፉ የተወጋ ይሁን የሚል በላይክ ያድምቅ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 місяців тому

      አሜን😂😂😂😂

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 8 місяців тому +92

    ሩታና አብርሽን ማርክና ሄሉ እንደኔ የሚወዳቸው ማነው እስኪ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 місяців тому +79

    ወደፊት ከጎናችሁ ነን❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 місяців тому +339

    አብርሽ እና ሩታ ሁሌም ወደ ፊት ተራመዱ የሚል 👍

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 8 місяців тому +31

    😂እፍፍፍፍፍፍ የዛሬማ ያበደ ነው እሰይይይይይይ እንደት ደስ ይላል የበለጠ ደሞ ሩታየ የኣብርሽ ልእልትዋ ስትደሰት ስትስቅ ስለ ኣየሃት ደስ ብሎኛል ከቃላት በላይ እወድሻለው የሚድያው ድምቀት ሩትየ ❤🎉🎉🎉

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 8 місяців тому +236

    ወንድሜም እስር ቤት ገባብኝ ፍቅረኛዬም የአስር አመት የለፋሁበትን ቤት ነጠቀኝ በማሪያም ደምሩኝ ድክም ብሎኛል😭😭😭 አትለፍኝ ሙስሊም ክርስቲያን💔💔💔

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 8 місяців тому +3

      አስር አመት ሙሉ በራስ ስም ለምን አልሰራሽም ወይም በሁለታችሁ እሰይ 😂😂

    • @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ
      @ሸገመቐለ-ፐ8ሠ 8 місяців тому

      😢😂😂 አረ አባበል😂​@@ሰላምአድማሱበላይ

    • @hayat2582
      @hayat2582 8 місяців тому +6

      አብሽሪ ሁቢ አላህ ጥረውን ነገር ይግጠምሽ

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 місяців тому

      አይዞሽ

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 8 місяців тому +4

      አብሽሪ የተሻለውን ይወፍቅሽ። እህ ሴትልጅ ፈተናወብዛቱ

  • @HgHghy-e3h
    @HgHghy-e3h 8 місяців тому +99

    ማነው እደኔ ሂሉና እሩታን ባድ መሆናቸው የተመቻቸው ❤

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 8 місяців тому +19

    ዋዉ አራታችሁም የአመቱ ምርጥ ጥዱች ናችሁ አብርሽ እና እሩታ ፀልዩ ምቀኛችሁ ብዚዚዚዚዚት ነዉ ያለዉ ስለበለጣችጟችዉ ፈጣሪ መቃኛችሁን ያርቅለችሁ

  • @Abelagrace40
    @Abelagrace40 8 місяців тому +41

    የኔ ወንድም በጣም ታምራላቹ❤❤❤

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 8 місяців тому +1

      አቤሎ አተም ፈታ ስትል ማየት እፈልጋለው❤

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 8 місяців тому +1

      አቤላ አተም እትልቅ ደርጅያድርስለን የቱብጠፈተሀል ብደው ልቀቅ እሽ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 8 місяців тому +1

      ኣቤላዬ ከጎናቸው ሁን ወንድሜ አንተ ደሞ በርታ💚

    • @Hafaizah
      @Hafaizah 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤለ. ወድሜ ጠፋክ😢

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 8 місяців тому +8

    ነገ ሰኞ ነው እና ህማማት ነው እና ጌታችንን መድሐኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን መከራውን መገረፉን እያሰብን እስኪ መሳቅ መሳለቅን እንተውና መከዋውን እያሰብን እናሳልፍ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 місяців тому +84

    ሁሌም ደሥተኛ ሁኑ እምትሉ🔥✌

  • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
    @Sነኝየአላህባረያ-e5f 8 місяців тому +19

    ዋው ደስስስ ትላላችሁ ሩታ ና ሂሉን ባድ በመሆናቸው በጣምም ደስስ ይላል ይልመድባችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድረግላችሁ ጥንዶችየ

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 8 місяців тому +78

    ❤❤❤❤❤ ከምር ደስ ትላላችሁ ሩታዬ ትንሽ ሲከፋት ቶሎ ሆድ የሚብሳት ሰው ስለሌላት ነው አሁን ጋደኛ ስላገኘች ደስ ብሎኛል ሄሉ አደራ ሩታዬ ❤❤❤❤❤❤ ሩታዬ ደስታሽ ደስታችን ነው የኔ የዋህ ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ አፍቃሪ በጣም እንወድሻለን ❤❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 місяців тому

      ትኽክል🥺❤

    • @kidi204
      @kidi204 8 місяців тому

      ደምሩኝ

    • @SaleemaSL
      @SaleemaSL 8 місяців тому

      እዉነት
      ነዉ

    • @SaleemaSL
      @SaleemaSL 8 місяців тому +1

      ሄሉዬ:ሩታዬን'አድራሽ:እህትም:ጋድኛም'ሁኛት:ሀገራችን-ብላ,መታ:አይድብራት,በተረፍ:እውዳቹአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘የኔልዩኦች

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 місяців тому +19

    ሰርጋቸዉን ማየት የሚጓጓ ማነዉ❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 8 місяців тому +143

    አብርሼ አንድ ነገር ልበል እርግጠኛ ነኝ አሁን በህይወትህ ብዙ ለውጦች አሉ የሰው ልጅ ለውጥ ሲያመጣ ወዳጅም ምቀኛ ሆኖ ይነሳበታል ስለዚህ ውሾቹ ይጮሀሉ አንበሳው ወደፊት ይጓዛል የሚለው አባባል በተረት ብቻ ሳይሆን አንተ እና ሩታ በተግባር ጉዞዋቹ ወደ ፊት አድርጋችሁ አሳይዋቸው ምንም ነገር ቢመጣ እንዳትሰበር ደሞም ሚዲያ ላይ የሚሰራ ሰው ከሚወደው ይበልጥ ጠላት አንደሚበዛበት አትርሳ ስለዚህ ሁሉንም አይተህ እንዳላየ ሆነህ እለፋቸው ነገም ሌላ ቀን ነው ተናካሾቹ ጥፋታቸው አውቀው ይቅርታ የሚጠይቁህ ቀን ቅርብ ነው እኛ ወዳጆችህ ከጎናችሁ ነን ጉዞ ወደ ፊት✈️🚘🚘

    • @ሀዩነኝየቡራናየሀይሚጠበቂ
      @ሀዩነኝየቡራናየሀይሚጠበቂ 8 місяців тому +7

      በትክክል 💪💪💪🙏🙏🙏🙏

    • @rbaba2649
      @rbaba2649 8 місяців тому +5

      ውነት ነው👍👍👍

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 8 місяців тому +6

      እውነት ነው የውድ አባባልሽ ተመቸይ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 місяців тому +6

      ዛሬኮ ሲሳደብ የነበረው ሰው ተመልሷን ክክ ገና ብዙዎቹ ይቅርታ እያሉ ይመጣሉ ብቻ መልስ እዳይሰጡ

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 місяців тому +2

      ትክክል ነው

  • @Haymiሀይሚ-q3f
    @Haymiሀይሚ-q3f 8 місяців тому +29

    እስኪ ሩታ እና ኣብሩሽ ሄለን እና ማር ዝትፈትው ከምዙ ከማይ ተጋሩ ተሊክን👍👍❤❤💊💊

  • @haiahmohammed-b1v
    @haiahmohammed-b1v 8 місяців тому +46

    ሩታየ ለናተ ቃላት የለኝም ማድያውን ሁላ አንጫጫችሁት ጀግና በርቱ

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 8 місяців тому +114

    ሶሻል ሚዲያውን አነጋነጋችሁት እኮ የኛ ጀግኖች አሁንም ወደ ፊት በርቱ ውዶቸ❤❤❤❤

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 8 місяців тому +1

      በትክክል❤❤❤❤❤❤

    • @sofyarased
      @sofyarased 8 місяців тому

      እነሱን ምደግፈ ሁለ የዙሙት አዲነቅ ነዉ አልተገብ ምን ይቀብጠሉ

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 8 місяців тому +4

    አብርሽ ማንንም እዳሰማ ምንም ቢሉህ ጆሮህን ጥጥአድርግባችዉ ለወሬ ቦታ እዳሰጥ ይህ አልሳከ ብሏችዋል በሌላ ይመጣሉ እዳሰማ ወደጟላ የለም ወደፊት ነወ እጂ ሰይጣን እርር ይበል የጠላት መፈስ የተወጋ ይሁን አሜን ደሞ ያሁሉ አልፏ እድህ ስለተዚናናችሁ አራታችሁም ደስስስስስ ብሎኛል በርቱ ፈጣሪ ከናተጋይሁን

  • @GggGgg-p8z1q
    @GggGgg-p8z1q 8 місяців тому +60

    በጣም ድስ ይላል ጠላታችሁ እርር ይበል በናተ የሚናደድ በዝቶል እናተን መሆን ያቃታቸዉ ብቻዉ ደደቦች ምንም አያመጡ አብርሺ እሩታ ሐሉ ማርክ ወድፊት የሰወሬ እዳትሰሙ እወዳችሆለሁ❤❤❤😊😊

  • @ZeybaMohammed-z4t
    @ZeybaMohammed-z4t 8 місяців тому +39

    የመዳምቅመሞች እያንም ለመዝናናት ያብቃን ያረብ

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 8 місяців тому +3

    ማርያምን በጣም ተመችህኝ አብርሽየ የመልስ ምት እረ እፍይይይ እንዴት እደምወዳች ስቴአየዉት ቢዲዉን የምር በጣም የምወዳች ምቀኞች መልካም የመቃጠል ሰአትይሁንላች አብርሽ እሩታዬ ማርክ ሄሉዬ ሁሌም ወደፊት ♥♥♥አሁንም እናተን የሚጠላች እርርድብን ይበል ጀግናአብርሽየ

  • @Genitube-o7n
    @Genitube-o7n 8 місяців тому +20

    ወይኔ ደስ ስትሉ በፈጣሪ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @empeta8373
    @empeta8373 8 місяців тому +267

    እሲኪ የአብርሽ ጠላት ይቃጠል እምትሉ በላይክ👍

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 8 місяців тому +15

    አዳሚ ተቃጠይ የሩታና ያብርሽ አድናቂዎች የትናችሁ በላይክ አሳዩኝ የዛሬዉ ለየት ያለነዉ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ💋💋💋💋💋💋💋

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 8 місяців тому +16

    ክክክ ቅኔው ያማል መኪና መረጣ😂
    አብርሽ& ሩታየ በርቱ ለጠላት ቦታ አስጡ ራሳቹሁን ጠብቁ ፀልዩ የምር ጠላታቹሁ በዛ ሆ በእርግጥ ጥሩ የሚሠራ ሠው መሠናክል አያጣውም ግን ፀልዩ❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 8 місяців тому

      Eko

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 8 місяців тому +1

      የምር ደስ አለኝ የመጨረሻው መልዕክትም በጣም ይገርማል❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 місяців тому

      እኮ😂😂😂😂😂😂

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 8 місяців тому +31

    😂😂😂😂 ቅኔም ተመቸኝ ዋው ደስ ስትሉወሰ አንበሳ ናቹሁ ይመቻቹሁ ተዝናኑው በቃ ምድረ ምቀኛ ምጣድ ላይ ይቀመጥ በቃ ብቻ ከአይን ያውጣቹሁ እኔ አድናቂያቹሁ ነች 💪💪💪💪💪😘😘😘😘

  • @rabiagood
    @rabiagood 8 місяців тому +19

    አብርሺ እሄ መዝናኛ ቦታዉን ንገረኝ ተዉ ደሞ በጣም ደሰተኛ ናችሁ ፈጣሬ ሁለም ከፍለፍታቹ ይሁን ከምቀኛ ይጠብቃቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ ሩታኮ የኔ ናፍቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 8 місяців тому +30

    የኛጀግና አብርሽ በጣምነው ደስ ያለኝ ደብሩችሁ ትመጣላችሁ ብየ ነበር ደስ የሚል ቁይታ ነው በዝምታህ ስውን አጫጫህውእኔ በጣም ነውየኩርሁብህ ሩታዬምርጥ የብርት መዝጊያ ብላለይ ምንም አይነት መልስ ክዚህ በላይ እዳስጥ አደር የቀና ስው ብዙያውሪል ማርክ ሂልን ሩቲ አብርሽ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቀችሁ ይመቸችሁ ነገ በማርክ ቤት ብቅ እድትሉ እዲጠፍ ደሙ የማርክ የአብርሽ ቤተስቡች አንድሁኑ ስውንበስውነት እናክብርው እናተ በኩሚት ብትሳድቡ እዚሁ እኩሚት ላይ ይቀርል የሚስማችሁ አተገኙም ስርአት ይኑርን አትሳደቡ ብችሎ መልካም ነገር ትናገሩ በቻሉ ዝም አይነእዚይባላላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @peaceworld6710
    @peaceworld6710 8 місяців тому +17

    አለሀምዱሊላህ ሙስልም ለረገን አላህ ዉላሂ እስልምና ዉበት ነው ከከፍር አላህ ይጠብቀን

    • @Kiyaye-i2z
      @Kiyaye-i2z 8 місяців тому

      አሚን ውደ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 13:12

    • @FwHhi
      @FwHhi 8 місяців тому

      አልሀምዱሊላ አለኒእመተል እስላም

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 8 місяців тому

      አልሀማዱሊላህ❤❤❤❤

    • @ameena1195
      @ameena1195 8 місяців тому

      አሚንንንንንንንንን፣ታባልቅጦ፣ካማዋጠት፣ይጣብቃን

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 8 місяців тому +5

    ዋው የኔ ጀግኖች ምላርጋቹ ስድስታ ተጨነኩኝ ሁሌም 4 ታቹም ጉብኝት ስትሄዱ 1ሄዱ ማሻላ ስታምሩ ሩታዬ አሁንስ ደስተኛ አደለሽም የኔ እህት እናም አላህ በሰላም ወደ ቡታጀራችን ይመልሳቹ ፈታ በሉ የጠላት እጅ እንዳትሰጡ ምንም ይበሉዋቹ አላህ ሆይ ትግስት ስጠን ብላቹ ዱዐ አርጉ ወይም ፀሎት አድርጉ እኔም ከናነት ጋነኝ አብሽሩ አራታቹም ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @naimahussain9897
    @naimahussain9897 8 місяців тому +20

    የሄሉ አለባበሽ ማነዉ የተመቸዉ እደኔ ❤❤❤❤❤የኔቆንጆ

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 8 місяців тому +16

    ጀግና ይሰራል ውሾች ይጮሀሉ ወደፊት ብቻ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 8 місяців тому +6

    ሁሌም ከፍ ከፍ ባሉልን አብርሽ ና ሩታዬ አደራ የሰሞኑን ወሬ እንዳትሰሙ ሁሌም ወደፊት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 місяців тому +84

    ስወዳቹ እኮ ማነው እዳኔ M&H A&R ሚዎዳቻው ብቻ ላይክ 😊❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @RuqiiyaaMuhammaad
      @RuqiiyaaMuhammaad 8 місяців тому +1

      Kee feqir degefochi anechi because nesh yemitimechigi❤❤❤❤

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew 8 місяців тому

      እኔ❤❤❤❤ውዴ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 місяців тому

      ዉደደምሬኚ❤❤​@@EhteBelachew

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o 8 місяців тому +18

    A&R አድነቄዌችይ ተለያላችወ የምር እየተሰድባችወም ፈቅራችው ያወ ነዉ ዋዉ አድቃቸዋለዉ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GeniTubeገኒቱዩብ
    @GeniTubeገኒቱዩብ 8 місяців тому +7

    የኔ ልዩዎች የዛሬዉ ደሞ ያበደ ነዉ 😋👌ማነዉ እስኪ እንደኔ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ 🥰🥰🥰እንዴት እንደ ምወዳቹሁኮ🥺❤️❤️❤️

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 8 місяців тому +28

    የኔ ጀግና አብርየ እውነት ኮራሁብህ የኔ ቆፍጣና ጀግናው የወሬ ጋጋታ እማያስበረግገው የኔ የዋህ ሰው አክባሪ ቅኑ ሁሌም ደስ ይበልህ ዝቅታህን ለሚመኙ አላህ ከፍታህን ያሳያቸው ሁሌም ከፍ ከፍ በል ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 8 місяців тому +5

      አንችን ልጅ ግን በነ አብርሽ ምክንያት በጣም ወደድኩሽ ሁሌ ኮሜንትሽ ይመቸኛል 🥰🥰🥰🥰

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 місяців тому +4

      ​@@Mየማሪያምልጅየኔ ቆንጆ እኔም እወድሻለሁ ከእውነት ጎን ልቁም ብየ ነው ይች አላም ጠፊናት ብምትም እውነትን ልደገፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 8 місяців тому +3

      ​@@Mየማሪያምልጅአብሬሽ ምን በሠራ ይጠላል እኔ እማቀው የወደቀን ሲያነሳ ንው

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 8 місяців тому +1

      እውነት ነው ለዚህ ነው የሚቀኑት እነ ስም አይጠሬ😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 місяців тому +3

      ​@@anshaebrahim3901እኔም ወላሂ እወድሻለዉ ከእውነት ጎን መቆም አለብን አብሬሽ ተበድሎዋል እንጂ አልበደለም❤❤❤

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ 8 місяців тому +18

    ጀግና የኛእቁወችሩታየ አብርሾ ወደፊት ከጎናችሁነን ጥላትይቃጠሉ

  • @users-u9r
    @users-u9r 8 місяців тому +4

    ዋው ሳሻል ሚደያውን ሁሉም እናንተው ናቹ ብቻ ይመቻቹ አንደኛ ወላ ጉዞ ወደፊት ምቀኛ ይጥፋ ህዝቡን አጨለላቹት እኮ ❤❤❤

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o 8 місяців тому +103

    ከወለድክ ኣይቀር ካፈቀርክ አይቀር እደአብርሽ ጀግና እጅ የማንምወሬ የማይበግረው ጀግናነው አብርሽ የወንድሜ ሂሩታየ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሁሌምድመቁልኝ በዛኛው መደር ጠላት እየተቃጠለነው

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 8 місяців тому +368

    እስኪ እነዚህ ታይቶ የማይጠገቡ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች የሚድያው ድምቀቶች እንደኔ ሚወዳቸው👍💚ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የኔ አለሞች ከምቀኛ ከቅነተኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💘

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 8 місяців тому +6

      አሚን አሚን አሚን አሚንንን
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 місяців тому +16

      ድራማ መሆኑን ሲገባሽ ምን ትይ ይሆን 😂 በቅርብ ባላውቃቸው ይገርመኝ ነበር

    • @Mathina-fw7dp
      @Mathina-fw7dp 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልንንን

    • @SARYRASary_2200
      @SARYRASary_2200 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 3 місяці тому

    ሄሉ የኛ ጨዋ ሁሉ ነገርሽ ነዉ የሚማርከዉኮ ኢማንሽ ይጨምርልሽ የኔ ቆጆ ማርክየ ንፁህ ልብ ያለህ እዉነተኛ አፍቃሪ አይለያችሁ የኔ ዉቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 8 місяців тому +18

    ጉዛ ወደፊት የኔ ውዶች 😍😍💪💪💪

  • @AaDd-nc4fu
    @AaDd-nc4fu 8 місяців тому +17

    እሩታዬ አብርሽ ባፍባፍሽ ያጎረሰሽ ጊዜ ወፈርሽ ቀንሽ ይህ አቋቋም አንዳይበላሽ ቆንጂት❤❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 8 місяців тому +19

    yes ሁሌም ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚባል ነገር የለም አብርሼ ሩታዬ በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤መልስ እንዳትሰጡ የሆነ ይሁን ነገር ዝምታ ራሱ መልስ ነው ጠንክሩ 💪💞💞💞💞

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 8 місяців тому +62

    ሄሉና ሩታ አብራችሁ በማሰለፋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 8 місяців тому +17

    አብርሺዬ የኛጀግና በዝምታህ ገዳይ አብርሺ አደራ መልሥ እዳሠጣቸው ለምቀኞቺህ ይቃጠሉ እርር ይበሉ

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 8 місяців тому +1

    ዋዉዉ ደስ የለይላ ሁላቸም ሩታዬ የኔፍልቅልቅ አብርሸ ንግሰተይ ሄሉ ናይ ማርክ ንግስተይ ፍጣሪ ከክፋ ነገሪ ዬጠብቃችሁ❤❤❤💊💊💊🎉🎉🎉

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 8 місяців тому +61

    አቤት ቅኔ ዛሬ የኔ ጀግኖች አጫጫችሁት እኮ ህዝቡን😂😂😂

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 8 місяців тому

      የት ነዉ ግን ኢትዮ ነዉ

    • @Hayat-bz7zc
      @Hayat-bz7zc 8 місяців тому

      አይገልጨውም😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባዳእሪአቆሙት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👊👊👊👊👊✌

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 місяців тому

      ​@@selam-dp6be አዎ

    • @erukya
      @erukya 8 місяців тому

      @@selam-dp6be አወ ደብረዘይት መሰለኝ ያሉት ባልሳሳት

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 8 місяців тому +11

    እነ ግርም እሚለኝ የኮምንተታሮች ኣሻቃባጥ ሁላ😏እዛ ስትመጡ ኣብርሽ ሩታ ኣብርሽ ሩታ ትላላች tiktok ስትሐዱ መዘናጠል🤔ኣብርሽ&ሩታ ፍቅራች ይብዛ የሰው ወረ ኣትስሙ የንይ ምርጦች🙏🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MeriHaylsh
      @MeriHaylsh 8 місяців тому

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 8 місяців тому +13

    የኔ ሴት ሄሉና ውበታሙ ኮራ ጀነን ያለው ማርክ ውይይይይ ስታምሩ ሩታና አብርሽ ከምር ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 8 місяців тому +21

    እኮ እኛም ምፈልገው እሄን ነው በርቱ ሩት አብርሽ አትስበሩ ማርክ ሄሉ ሁላቹንም እውዳቹዋለው❤❤❤
    ሩታዬ አበባ ሁኝልኝ ንብ ሆኜ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እመጣለው ቀሳሚ መስዬ❤
    ስሜሽ እመጣለው❤❤❤

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 8 місяців тому +5

    ሃሉ እና ማርክየ ለሠዉ ክብር አለክ❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 8 місяців тому +48

    ሄሉዬ ማርክን የምቶድ በላይክ ሄሉዬ አለባበሰ ከርጋታጋ ከፀባይጋ የኔሙሉ ሴት በጣምነው የምወድሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 8 місяців тому +16

    አላህ ፈጣሪ ለኛም እዉነተኛ አፍቃሪያድለን
    አፊ እና ሩታዩ ወደፊት❤❤🎉🎉🎉በፍቅር ጉዞ

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 8 місяців тому +4

    አብርሽና ሩታ ታምረኛ የሆናችሁ ልጆች ናችሁ ሁሌ አዲስ ናችሁና እግዚአብሄር መጨረሻችሁን እንዲያሳምርላችሁ ፀሎቴ ነው ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 8 місяців тому +19

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እናንተም ስራችሁን ስሩ ጠላታችሁም ይንጫጩ😅😅😅 ዛሬማ የጨልላሉ😅😅😅

  • @እናቴያኔልዩ
    @እናቴያኔልዩ 8 місяців тому +51

    አብርሽ እና ሩታዬ ማርክ እና ሄሉዬ ሁሌም ጉዞ ወደፊት ያኔ ጀግናች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 місяців тому +3

    የኔ ምርጦች ዛሬ ደግሞ የሌለ ነዉ ያማረባችሁ❤❤እሩትዬ❤አብርሽዬ❤ማርክዬ❤ሄሉዬ ❤ደስታችሁን እስከሄወት ፍፃሜ ያድርግላችሁ❤❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 8 місяців тому +112

    ዛሬ ሰለኣብርሽነው የምፅፈው💚
    የሩታዬ ንጉስ የኛ ጅግና በዝምታው ገዳይ ወንደቹ ሳይቀር ኣበዱኮ😁
    ኣንተ ብቻ ወደፊት የኔ ጎፍጣና የእውነት ወንድ ኮነህ💖🤩🤩

    • @yetatwork6137
      @yetatwork6137 8 місяців тому +2

      enasa yegashiye leji ekonaw kufexeni yali yabatuliji❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 місяців тому +5

      ላይክ ሼር አርጉ ውዶች❤❤❤❤❤

    • @GgfFyf-b4q
      @GgfFyf-b4q 8 місяців тому

      ቀላል ጨለሉ እኮ 😂😂😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 8 місяців тому

      እኮ በዝምታዉ ገዳይ❤❤

  • @Nejat104
    @Nejat104 8 місяців тому +12

    ሚድያ ይጨርጨር እናተ ፈታ በሉ❤😂😂❤❤

    • @RuqiiyaaMuhammaad
      @RuqiiyaaMuhammaad 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂ukoo liyuu nachow❤❤❤❤uko

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 8 місяців тому +3

    ህማማትን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መገርፍ በኛ ሀፅያት መሰቃየቱን እያሰብን ህማማትን እናሳልፍ 😢😢😢

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
    @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ 8 місяців тому +20

    እሩታና አብርሽ ወደፊት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪የኛ ጀግናወች

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 8 місяців тому +12

    ሩታዬ ስወዳት እኮ የኔፍልቅልቅ ኑሪልኝ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ 8 місяців тому +10

    በሚቀኑትማ አልፈርድም እኔን እራሱ አስቀኑኝ እስፍስፍ ብየ የምወዳቸው ሰዎች A&R M&H በጣም ነው የምወዳችሁ ጉዞ ወደ ፊት 🏃‍♀️🏃‍♂️ 🏃‍♀️🏃‍♂️

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 місяців тому +1

      እውነት ነው እንኳን ለሚጠሏቸው ለምወዷቸውም ያስቀናሉ ግን የወንድ ቅናታም አይቼ አላቅም ነበር ክክክክክክ

    • @ሀይሚ-የሩታ
      @ሀይሚ-የሩታ 8 місяців тому +1

      አወ😅😅😅

  • @samira7639
    @samira7639 8 місяців тому +6

    ሄሉዬ እና ሩታዬ አብርሽዬ ማርክዬ የሚወድ ማነዉ❤🎉🎉

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 8 місяців тому +17

    ደስየሚል ቀን እንደኔ የተመቸው ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata 8 місяців тому +30

    ኦርዶክስያን የሆሳዕና በአል እኳን አደረሳቹ ዘወረደ ብለን ጀመርና ለሆሳዕ ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 8 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 місяців тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 8 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሩን አደረስን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bywbywbyw8413
      @bywbywbyw8413 8 місяців тому

      🙏🙏💙

  • @fifiwm
    @fifiwm 8 місяців тому +3

    አብርሽ ሩታ ህይወትህን ጣአም ሰጠችው ጌታን

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 8 місяців тому +40

    ዛሬ ቲክታኩ በእናንተ ሞላ የኛ እንቁወች❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 8 місяців тому

      Eko😂😂

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 8 місяців тому

      😂😂❤❤

  • @selame3757
    @selame3757 8 місяців тому +40

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምደረ ምቀኛ ሲያብጠለጥሏችዉ ጪራሽ ኣንድለይ መጣችዉልን በጣም ነዉ የምንወዳችዉ መቸም አንገት መድፋት የለም ሁሌም ወደፌት ደግሞ ከጎናችዉ ነን ዉድድድድድድ የኔ ማሮች🥺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 8 місяців тому +10

    አብርሽ ጠላቶችህን ሁሉ ፈጣሪ ወዳጅ ያርግልህ።

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 місяців тому +21

    ማነው መግባውን አይቶ ገና በሳቅ የጀመረው ይመቻችሁ❤❤ 😂😂 ሌላው ይጩህ

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 8 місяців тому +41

    የመጨረሻው መልእክት ለገባው ይግባው ወደፊት ምርጦች😊

  • @semiraMehamed-fj2ye
    @semiraMehamed-fj2ye 8 місяців тому +13

    የማዳም ቃሙች ብር ነዉ እኮ ደግሙ ሁሉም ሙስሊሙች ናቸዉ
    አላህሶብር ይስጣችሁ እናትሽ ስትነገስ ተፈልጋለች
    እናተ እዚህ ብራችሁን ያለአድ ነገር ብራችሁን ታፈሳላችሁ

    • @onelove-zs7xu
      @onelove-zs7xu 8 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fekr-t1x
      @fekr-t1x 8 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 8 місяців тому

      በጣም የምር ማስተዋል ይስጠን

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 8 місяців тому

      በተለይ ወለየወቺ ደዩሶቺናቸው ስንትየተራብህዝብ እያለበክልልቺን

    • @RoseR-c5y
      @RoseR-c5y 8 місяців тому

      ጉራጌዎች እኮ ብልጥ ነን😂😂😂😂

  • @meazi05946
    @meazi05946 8 місяців тому +27

    ሁሌም ወዴፊት የኛ ጀግኖች የዚህ ሰሞን የሰው አውሬ በዝተውባችሀል እዳሰሟቸው🙌

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 8 місяців тому +54

    ሄለን የማርክ ንጉስ ወላ ስወዳት❤❤❤❤ግን ሩታ ና አብርሽ ማርክ ሄለን የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤❤❤❤👍👍👍💞💞

  • @bizuyemohammed2939
    @bizuyemohammed2939 8 місяців тому +4

    ሩታየ እደዚህ ደስስስስስ ይበላችሁ ❤❤❤❤❤❤ ደስታችሁ ያስደሰታችሁ ላይ አርጉ❤❤❤❤❤

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 8 місяців тому +6

    ዋው ሄሉዬ እና እሩታ ማርክ አብርሽ ኦማይጋድ ደሥ ትላላችሁ❤❤❤

  • @ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ
    @ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ 8 місяців тому +243

    ሩቲ እና አብሪሺ ወደፊት ጠላትወደኋላ የምትሉ😢😢😢😢

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 8 місяців тому +2

    ሰላም ዉዶችዬ አንድ ሰዉ በራሱ አይዲያ ቢመጣ ምንድነዉ ችግሩ የክፋት ጥግ እዚላይ የምታሳዪት አንዳንድ ቅንቅናም በፊት የሴት ቅንቅናም እያየን ነበር አሁን ደሞ የገረመኝ የወንድ ቅንቅናም መምጣቱ ነዉ😂😂 እኔ የማቀዉ ገበሬ ከሇነ ቁርሱን በልቶ ቡናዉን ጠጥቶ እርሻ ሲያርስ ዉሎ ማታ ወደቤቱ ይገባል የከተማዉ ቁርሱን በልቶ ሻይ ጠጥቶ ምሳዉ ተቋጥሮለት ወደ ስራ ይ ሄዳል አሁን ደሞ ያየሁት አንዳንድ ቅንቅናም ወንድ ማለት ነዉ ብረድስት ጭልፋ ሳህን ማንኪያ የሚቆጥር ወንድ አየሁ ቱቱቱቱቱ አዉጣኝ ፈጣሪዬ ወንድ የተባልከዉ ሰዉዬ በራስህ ሰራ መተህ ሰርተህ አግኝ ቸር ተመኝ ቸር እድታገኝ ብሎአል ፈጣሪ እኔ ያልገባኝ አብረሐም ምን አደረገ በራሱ አይዲያ ነዉ የሚሰራዉ የተቸገረን የሚረዳ ጎዳና ላይ የሉ ልጆችን የሚያበላ የተቸገሩትን ሰዎች ሚዲያዉ ላይ በመልቀቁ ይሄ ልጅ ምንድነዉ ጥፋቱ አልገባኝም ከዚህ በፊት ካልተሳሳትኩ የማያቀዉ ክፍላገር ወደ ቤሌ መሰመር ወነድሞቹን ይዞ ያዉም ችግር ያለበት አካባቢ ሄዶ 3 ት የማይቀሳቀሱ ልጆች ዳይፐር የሚጠቀሙ ፀሐይ የሚያምራቸዉ እነዚህን የሚያሰፈልጋቸዉን በራሱ ከለዉ ቆርሶ ገዛዝቶላቸዉ ሄዶ አይቶ ቢ ዲዮ አቀረባቸዉ ተመልሶም እዛዉ ክፍላገር ተመልሶ ሄዶ ሰዉም አዋቶላቸዉ የነዛን ሰዎች ደሰታ ለህዝቡ በድጋሜ አሳየ ይሄ ልጅ መመሰገን ሲገባዉ ምንድነዉ ጥፋቱ አልገባኝም እንደኔ ለሰራ ሰዉ ቸር እንመኝለት ነዉ የምለዉ ለማነኛዉም አብረሐም የሩታዬ አባወራ ከክፉ ነገር ፈጣሪ የጠብቃችሁ አሜን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @DanaY-j2j
    @DanaY-j2j 8 місяців тому +16

    ወው። ያኝ ጀግኖች ሁሌም ወደፉት እልህ ከጠለት ይጠቢቀቹ❤❤❤❤ አማን

  • @Abc-cr9eq
    @Abc-cr9eq 8 місяців тому +7

    እሩታዬ የኔውድች አብርሽ እና እሩታዬን የምትውድ በለይከጨኝ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 8 місяців тому +4

    ጠገባችሁ አይ ሀበሻ አያችሁ ❤❤❤ጀሎች ጠገባችሁ

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 8 місяців тому +20

    አብርሽ እስፖረት ይሰራል ሰውነቱ ያስታውቃል❤

    • @erukya
      @erukya 8 місяців тому

      አወ ይሰራል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 8 місяців тому +6

    😂😂😂ጤና ይስጥልኝ እና ❤❤❤ ስውዳቹ ፍቅር የሆነቹ ልጆች

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 8 місяців тому +7

    የፍቅረ ተመሳሌቶች M&H❤❤A&R♥️በፍቅረ ያኑራቹህ ለኛ ለመዳም ቀመሞቺም የማታ እንጄራ የሰጠን ❤

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 8 місяців тому

      አሚንንንን ያረብ

  • @zaharaas2155
    @zaharaas2155 8 місяців тому +43

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ የምትወዷቸው ❤❤❤❤

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 8 місяців тому +13

    ሁልየም አብራችሁ ስሩ ይበልጥ ውበት ጨመረባችሁ A&R&H &m❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 8 місяців тому +3

    ማርክ ሄሉን አቅፉ እየደረክ ቀሰ ቀሰ እያደረክ አሰለምዳት ወደ ፊት ልጆቻን ይዛ ሲዊም ሰትገባ ማዝናናት አለባት አሰተምራት አየሃዉ አብረሐም አቅፎ ይዞ ሲገባ አንተ ይዘሀት ግባ❤❤❤❤❤

  • @TeshomeMuche-i3o
    @TeshomeMuche-i3o 8 місяців тому +7

    ሄሉየ የኔ ስስት ገላን የሜያሳይ ነገር አለበሰችም ጨዋ ያሳደጋት

  • @ooos7229
    @ooos7229 8 місяців тому +15

    እኔ የነ ማርክ ተከታይ ነኝ ግን አሁን ደስ አላችሁኝ አብርሽየ ሰብስክራየብ አደረኳችሁ ሄሉየ የኔ ደርባባ ስወድሽ❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 8 місяців тому

      እኔም

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 8 місяців тому +3

      እኔም የናብርሽ ነኝ ግን አድስለሆኑ ካሁን ቡሀላ ባአድ አይን ነው የማያቸው

    • @waskan9517
      @waskan9517 8 місяців тому

      አህለን

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 8 місяців тому

      ያችን አይነቶኝን ያቢዘቸው ውዴ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 8 місяців тому +1

      እኔም❤

  • @meseret6608
    @meseret6608 8 місяців тому +1

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን እናንተ እኝም በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @alu1221.s2r
    @alu1221.s2r 8 місяців тому +22

    እንደ ሓበሻ መንቀኛ እኮ የለም ስው ሲለወጥ ኣንወድም ለምንድነው 😢 ግን 😢ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውዶቼ❤❤

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 8 місяців тому +9

    በርቱ ሄሉ ማርክ አብርሽ እሩታ ❤❤❤❤ አይለያቹህ