Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሩታ እና አብርሽን የምትዉዱ እስኪ ላያችሁ 👍🥰
ይለያሉኮ😢😢😢
ሳርዬበጣምእወዳሻላው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
Yene❤❤❤
❤❤❤
አብርሽ ከምንም በላይ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ይለያል🎉🎉❤❤❤
በጣም❤
በጣም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤
ሳህ
ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ልጅ 1k ጊዜ ይወለድ❤
❤❤❤❤❤
አወ በእውነት ነው
Ayidel😂😂asmesayus😂😂😂
@@Fufutube-_x8ot አስመሳይ እንኳን ሳይወለድ ቢቀር መልካም ነው።💔😥👈
Enemiko ersunwu milewu,bayasmesil abriham le subscrib bilo lijitun bayangelatat tiru neber.
እሩታና አብርሺ ለሚድያ አደኛ ድምቀት ናችሁ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በትክክል
ብትክክክልልል
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😍😍😍😘😘
ሩታ ላአብርሽ በረከት ጭምር ነዉ ይዛለት የመጣችዉ የምትሉ እሲ 👍👍👍አሳዩኝ የኔ ዉዶችⒶ💘Ⓡ
በትክክል መጎዳት ጥሩ ነው አያችሁ አዳዱ ጊዜ ችግር ሲመጣ እናማርራለን ግን ለመልካም ነው
ማርያምን አዎ
እንዴት እንደምንወዳቹ
እውነትነው ማርያምን
@@ማማኢቱብ-ሐ8በ በጣም አዳዴየ መገፋት ጡሩ ነዉ ለግዜዉ ቢከብድም👍👍😍
የእነዚ ልጆች ስራ ሱስ የሆነብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን እስኪ በላይ አሳውቁኝ👍
ታሪክ ነው❤
❤❤❤❤
ለሴት ልጅ ክብር የሚሰጠው ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው ደግሞ እኮ አብርሽ ቤተሰቦች ሲል እንደት ደስ እንደሚል
❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራሷ ባል ታደርጋለች ያቺ ሴት ሩታ ናት ሩታዬ የኔ ልባም ሴት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤
በጣም ❤❤❤❤
በጣም ልክ እንደ ሩታዬ የአለች ልባም ሴት አትገኝም እኮ የኔ ልባም ሴት❤❤❤❤❤❤
@user-wm2xw6ko7ዉደደምሬኚ❤❤i
የኔ ወንድም አብርሽ ሀቢቢ 😢😢❤❤❤እዳተ ያለው ይብዛልን የምትሉ እስኪ ላይክ😢😢❤❤❤❤🙈🙈
እኔ አለው አደል ሆሆሆሆሆ😂❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእነዚ ሁለት ልጆች ምክንያት ተሰቃየው ፍቅራቹ ይጨምር 😊❤ ስወዳቹ
ዉደደምሬኚ❤❤
እኔስ ብትይ ስስት ብዬ የምወዳቸዉ🥺🥺
እኔም
እኔም😢
@Foaiz2ዉደደምሬኚ❤❤38
ለቅሶዋን ድካሞን ልፋቷን ስለተረዳሀት ደስ ይላል ሴት የሚያከብር የተከበረ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት ውዴ
ሳህ ሷሂህህ ❤❤❤❤❤
*_ትክክክል💯💯_*
አብርሽየ አደራህን መቸም እንዳትጎዳት አደራህን እኔ በስደት እያለሁ ባሌ ጎዳኝ በጣም አድርጎ አደራህን አደራ አደራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ የኔ ውድ😥
አይዞሽ የኔ እናት አላህ ይካስሽ አላህ የተሻለ ይዞልሽ ነዉ
አይዞሽ እማ😢😢😢😢አላህ የተጎዳ ልብሽን ይጠግንልሽ😢የተሻለ ይስጥሽ😢😢😢
አብርሽ እና ሩታ ሳይመጡ ሲቀሩ ድብርት የሚሳማዉ ማነዉ👍👍💙💗💓🎀
በትክክል ሀቂቃ
እውነት ዲብርት
እኔኩ ሲቀሩ ያለፈዉ ነዉየማየዉ
እውነት እኔ የነሱ ጠበቃ ነኝ እሚመስለን ይደብረኛል 😂
❤❤❤ ከምር ካልመጡ ያለፈውንም ቢሆን አያለሁ ሱስ ሱስ ሆኑብኝ እኮ
ማነው እደኔ አብርሺ እና ሩታን የሚወደ❤❤❤
*_አብርሼ የተሰበርን ልብ ለመጠገን ከላይ የተሠችህ ስጦታህ ናት በደንብ ተከባከባት ሩታዬ አቺም በደንብ ተንከባከቢው አብርሺ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር የሚደንቅ ነው ወንድሜ አላህ ያክብርህ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ያረብ_*
ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት የሚባለው በሩታዬን አየሁ ፍቅራቹ ለዘላለም
ሩታ ለአብሪሽ ሚስቱ ብቻ ሳትሆን ሲሳው ናት እምትሉ እስኪ ላይክ
አወ ናት የኔ ቅን ሩታዬ አስቢዉ በትንሽ ወራት ዉስጥ የአብርሽ የመለወጡ ምክኒያት ስኮን
@@ህይወትበፈተናህይወትበፈና በጣም ተመርቆል ለነገሩ እሶም ተመርቃለች ይህን የወጣት ተምሳሌት ጀግና ወድ ሲሰጣት
በጣም
አብርሸአንትልብቀናመልካምሰለሁንከነውፍጣራሩታንየሰጠህዛራእግሮንሰታጠብጨዎይሰደገከልጅነህደሰየምትሉልዬ
አው ናት
ማርያምን በጣም ነው ደስስስ ያለኝ ከምንም በላይ ሰው ተደስቶ ማየት በጣም ነው የሚያስደስተኝ❤❤❤❤❤❤ተመስገን
መጨርሻቺሁ አላህ ያሳምርላቹ ኢዳያ ይስጣችዉ የምትሉ በኮሜት አሳዩኚ
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው
አሚንንን
አሚን
አሜን
,አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
እሩታና አብርሺ የፍቅር ሰው ናቸው የምትሉ ላይክ አርጉኝ
ኸረአብርሽ የምር ለሴትልጅክብርሲሰጥይለያል እሩታዬን እግሯንቢስም ይገባታልእሷንካገኘሁሉነገሩአምሮለታልየምርትለያላችሁ መጨረሻችሁንያሳምረው❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገባታል እሩታየ ባለውለታህ ናት ፍቅረህም ናት የደስታህ ምንጭ ናት ተባረክ አብርሽ ወድሜ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የነዚህ ልጆች ፍቅር ሊደፍኝ ነው የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤
እኔም❤❤
እኔም ነኝ❤❤❤❤❤❤
በዙ ፍቅረኛሞች እከታተላለሁ አደኞች ናቸው ለኔ ኑሩልኝ አሏህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ❤❤❤
ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር አብርሽዬ ጎበዝ❤❤❤❤❤ወንድሜ
አብርሽ እና ሩታ የዩትይብ ድምቀቶች ናቸው የሚትሉት እስቲ 👍👍
አብሪሽ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር በጣም ደስ ይላል ሩታዬ ይገባታል በጣም ነው የምዎዳችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማነው የተደሰተውአብርሽና ሩታ በአባይቲቪ ደምቀውበመሸለማቸውየተደሰተ።ለሁላችንም የማያልቅ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊናዬዬ አንተም ሄዋንህን ይዜህ ና
አንተ ቆይ አንድ ዘመድ አለኝ እሱን እየመሰልክ የናፈቀው ልቤ ይደነግጣል የምር 😥😥
ዊና የሰው ደስታ የሚያስደስትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሮ
አሜን❤
ማርያምን የስው ልጄ ሴዋደድ ሲፍቀር ደስ ይላል የእውነት ቃላት የለኝም ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እስከለተ ሞት ያድርግላችሁ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
አሜን ያርግላቸው እናቴ ማርያም ሁሌም ከጎናቸው ትሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እዉነት ነዉ❤❤❤
ሁሉም ወንድ እንዳንት ቤሆን እንዴት ደስ ባለ እኔ ስደተኛ ነኝ የምወደው ፍቅርኛየን አጣሁት ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለህ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ነውና ፍቅርን ይጨምርላችሁ ❤❤❤
😢😢😢😢😢እንባዬ መቆጣጠር አቃተይኝ ለምን እንደሆኔ አላቅም ፊፅያማችሁ ያማሬ ይሁንላችሁ አይለያችሁ
አሜን፫ ውደ❤❤❤
,አሚን ውዴ❤❤
@Sahibaዉደደምሪኚ❤❤-ru9en
😢እኔም
አሜን የኔ ውድ
እግሯን ሳምክ ይገባታል እውነት ለመናገር ዋው የምሬን ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ክብርህን አደንቃለው መጨረሻቹን ያሳምረው እኔንም አስለቀስከኝ አይደለም እሷን እሩቲ እና አብርሽዬ እወዳቹአለው ❤❤❤❤❤
መጀመሪያችሁን ሳይሆን ፍጻሜችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ አብርሽ እና እሩታ ❤❤እሩታ ቀሚስ በጣም ያሚርብሻል ደርፋባ ሴት ❤❤❤
እሩታና አብርሽ የኔ ልዩወች እስኪ ማነው እንደነ ደስ ያለው ኢላሂ የማዳም ቅመሞችንም አንተ የርፈት እንጀራ ስጠን ሀገራችንንም ሰላም አዲርግልን❤❤❤
ወላህ ሙቤ እንም ደስ ብሎኛል መሸ አላህ በጣም ነዉ ምተምሩ R $A ፍቅረችሁ እስከ መጨራሸ ብያቿወለሁ🎉🎉😂😂
እሩታና አብርሸ የኔ ልዩወች ሰወዳችሁ እመቤቴ ማሪያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ
አሚንንንን😢😢😢
❤❤😂@@ራህማ8
እግሯን ሲያጥባት እንባየ ፈሰሰ እግዚአብሔር ያክብርህ መጨረሻችሁን ያሳምረው ደስ ስትሉ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👌
እናቱን የሚያከብር ሚስቱንም ያከብራል ጎበዝ አብርሽ ተባረክ
ዋው አብርሽዬ ለሩታዬ ያለ ክብር ሩታዬም እደዛው እናተኮ ትለያላቹ ተምሳሌት ናቹ የምንለው በምክንያት ነው የአብርሸና የሩታዬ ቤተሰቦች የትናቹ ላይክ ሼር ማድረጉን አትርሱ ስትገቡ ላይክ እያረጋቹ አትርሱ የአብርሸና የሩትዬ ቤተሰቦች ትለያላቹ በያላችኡበት ሰላምና ጤና የስጣቹ ያሰባችኡትን ጌታ ይፈፅምላቹ አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን ❤❤❤❤❤❤
አሜን🤲🥰
*እሰይ ሩቲየ ይገባታል የምትሉ ቀጠይ ደግሞ ከለምለም ጋ የትዋወቁ የምትሉ*
ግደታ አደለም እሶ መተዋወቅ 😕ጎሽየ ጋ ብትሉ ይሽላል
የስስስስስስ❤❤❤❤@@Ruki-v3q
አወ❤
እሷ ፍላጎት ከሌላትስ 😮
*_እኛ ምን አገባን ባትተዋዋቃት ኤፍሬም እና ለምለም ለማርክ ነው የማሽቃብጡት ነፃማ በክብር እንተዋወቅ ብላ ተዋወቀቻት።።*
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሩታዬ ከዚህም በላይ ይገባሻል አብርሽ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ሲለካ በአብርሸና በሩታየ የኔ ቀበጥ ጠንካራ ሴት ለፍቅር ብዙ ዋጋ የከፈለች በዛ ላይ ሰው ማክበሯ ትሁትነቷ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት አብርሸየም ለሰው ጥሩ አሳቢ ነው ሁሌም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤❤
ሴትን ልጅ የሚከብር የተከበረ ነው የሚዋርዳትም የተዋረደ ነው አብርሽየ አላህ ያክብርህ የኔ የዋህ ፍቅራችሁ ዘላለም ያብብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ዛሬደስነውያለ ይአብርሽ ምርጥሰዉ ለሴትያለውክብር ❤❤❤
ትክክል እማ የኔ ቅን❤❤😘😘😘
ሩትየ እንደ ትንሽ እህቴ ነው ምወድሽ ማሬ ለኣብርሽ በደምብ ተንከባከቢው በጣም መልካም የዋህ ነው እና ተደሰቱ ማሮቸ ❤❤❤
ሩታዬ ንግስት ናአብርሸ ከምንም በላይ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ይለያል ፈጣሪ የጠበቃክም❤❤❤🎉🎉🎉
እሲ ሩታዬን የምትወዱ የኔ ልእልት🥺♥️
እኔ❤
እሩታዬ በራሷ የምትተማመን ምርጥ ሴት ናት
ኣነ ሕልፊ ፍትው እምበይ❤
እኔ ውደ የመውደደ ቃላት የለኝም የኔ ስስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በናንተ ፍቅር በሶው ሃገር ተጀፍቼ እንዳልወድቅ እፈራለሁ የንየ ቀመሞች ስታምሩ💘👑👑💘👑👑
ሴትን ያከበረ ፈጣሪ ያከብረዋል አብርሽዬ ተባረክ እሩታ ድንቅ ሴት የፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል
,ሳህ❤❤❤
@Sahibaዉደደምሬኚ❤❤-ru9en
@zikhraethiopiaዉደደምሬኚ❤❤3173
ትክክል💯
ማነው እደኔ ሩታዬን የሚወዳት የሴቶች በላይ ከሳ ስብእና ሁላ ተምራለሁ ሰው ታከብራለች ለሰው ፍቅር ያላት ልዩ ሴት ናት ❤የአመቱ ምርጥ ኣፍቃሪት የኔ ጅግና ትለያለሽ ኮ❤
😢😢😢😢
💋💋💋💋💋💋💋💋
ንጉሱ ንግስቲታን ❤❤❤ ዝቅ ብሎ እግራን አጠባት በእውነት በጣም አስተዋይ ወንድ ነህ አብርሾ ሩታዬ ከላይ የተሠጠችህ ስጦታ የግራ ጎንህ ነች እግዛብሔር ይመስገን ስታዝን አዝነን፥ ስትደሰት ፣ ተደስተን ፣ስትስቅ ስቀን ፣ ስትሞሸር ደግሞ ለማይት ስንቶቻችን ነን በጎጎት የምንጠብቃት እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሳ ውስጥ ሽሽግ ታድርጋችው እወዳችዋለው የኔ ማሮች እምር በሉልኝ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ አብርሽዬ በጣም አክባሪህ ነኝ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም አደንቅልሀለው ፍቅራችሁ ያስቀናል አብርሽዬ ሩታን ተቀበል ስንል በምክንያት ነው የደስታህ ምንጭ መሆኗን ስላወቅን ነው እግዚ አብሔርም አላሳፈረንም የደስታህ ምንጭ ሆነች ገና ገና ከናተ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህን ልጆይ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤
አብርሽን አከብረዋለሁ የሚል አብርሽ ትለያለህ ክብርህ❤❤❤❤❤
ቅመሞችየ ዛሬ የመጀመርያ ነኝ እሩታንና አብርሺን የሚወድ ብቻ ላይክ❤️❤️❤️❤️
እውነት ነው ሩታ ይገባታል ልዕልት ነት አንተም ፈጣሪ ያክብርህ ምክንያቱም ፍቅር መከባበርና መቻቻል መደማመጥ ሲኖረው የእግዘብሔር በረከት ይጨመርበታል ።
ይገባታል የምትገርም ልጅ ናት ላተ ፍቅር ዋጋ ከፍላለች አንብታለች መልካም የፍቅር ጊዜ ተመኘሁላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውነት ነው
እሩቲ ሲያሳት ነው
እዉነትነዉ❤
ልባም ሴት ለባሎ ዘዉድ ናት የኔ ፍቅሮች መጨረሻችሁን ያሰምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ🙏❤ሩታየ የፍቅር ተምሳሌት የተሰበርን ልብ ጠግነሸ የራሰሸ የግልሸ ማድረግ ብልሀት ሴትነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገባታል ልዕልት ናት ብልህ ናት ሩህሩህ ሰት ነሽ በርቱልን የናንተን ፍቅር ለሁሉም ያድለን ያራብ ❤❤❤❤❤❤
ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች በሙሉ 🎉😢❤
🍇🍇🍓🍓🍓🍓🍇
እ ነገነዉደ ኢድ እኛ አልሰማንም
@@erukyaእሮብ ነዉ በዓሉ ዉዴ
አለይና ወአለይኩም
እኳንም አብሮ አዴረስን❤❤❤❤❤
የሚገርመው ሙዚቃዎች ሁሉ ለሩታ የተዘፈኑ እስኪመስለን ድረስ😮ሙሽሮቹ እንኳን ደህና መጣችሁ ለሩታ ይገባታል የሴት እመቤት ጥሩ እየሄዳችሁ ነው በርቱ❤❤❤
አኔም❤❤❤❤
አወ በጣም ነው እኮ ሙዚቃ የሚመርጡት ሩታየ ይገባሻል ንግስቷ
ኤኔም😢
አብርሸየ ከልብ አፍቃሪ ነህ እሩታየ ይገባታል የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ሲያምርባት
እሩታዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል አብርሽ እነዛ ቀኖች ላይ ስለ አንተ ፍቅር 🥰 ያነባቻቸው እንባዎች😢 መቼም እንዳትረሳ በደንብ ተንከባከባት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የእመቤታችን በረከት ይብዛላችሁ ❤🙏❤እስከ ዘላለም በፍቅር ያኑራችሁ🥰🥰☺️
አብርሺ ሁልጌዜ ሣቅልን ወንድሜ እናመሠግናለን ለሤት ያለህ ክብር ልብህን አይቀይርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽኮ ፍቅር ስከዳዉ የት ነዉ የኤደዉ ሰወች አስተዉ እማ እሩታን እኮ ወደ እግዚአብሔር ፀልዮ የተሰጠችዉ የፆሎቱ መልስ ናት አሳኘን እኳን አረገልህ በረከትህ ናት ሂዋንህ አችም እቁ ነዉ አዳምሽ የተባረከ ያብርሃም ሳራን ህይወት እደምትኖሩ ተስፋ አለን ❤💒👏
የሁላችንም ፀሎት ነዉ🙏🙏🙏
ዝክ ማለት ከፍ ያደርጋል አብሪሽ እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት አለው❤❤❤❤❤❤
የኔ ስስቴ➘Rዬ♥️💞✅ ከዚህም በላይ ይገባታል አብርሺ ወንድም ጎበዝ ተንከባከባት ብዙ ነገሯን ትታ ነዉ አንተ ጋር የመጣች
አብርሸየ ትለያለህ ለሴት ልጅ ክብር ያለህ ንግሰቷየ አምሮባቹሀል መጨረሻቹህ ይመር ውዶቸ❤❤❤
ሩብታና አብርሽን ይምቶዱት እጅ ዎዳላይ የማዳም ቅማሞች 😘😘😘😘
ሩታና አብርሽ የፍቅር ተምሳሌት ናቸው
በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉
አብርሽና እሩታዬ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ደስ የሚለው😊❤❤❤❤❤❤
የኔ ልባም ሴት አንቺ ትለያለሽ ለአብርሽ የሀዘኑ መርሻ ሆነሽልናል ክብር ይገባሻል ውዷ ያንስሻል ላንቺ እሄ እራሱ ትለያለሽ የምር ፍቅራችሁ ይመር አይለያችሁ በሏቸው እነኝን ጥንዶች❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ለበጎ ነበር ለካ ፍቅር የሆነች ልጅ ፍቅርን የምትገልጽባቸው ቃላቶች እንዴት ይመቻሉ እሩታ አንደኛ ❤❤❤❤❤ ምርጥ የፍቅር ሰው
አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ የፍቅር መምህር እሩታዬዬ
የኔ ስስቶች እደዉ ሙትት ብየነዉ የምወዳችዉ የኔ ሰቀቀኖች 🥺🥺ፈጣሪ ኣምላኽ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሳችዉ ያሳየን ግን ማነዉ እደኔ መጡ ኣልመጡ እያለ ሲከታተላቸዉ የሚዉል የኔ ፍቅሮች አብሽሩ ሁሌም ከጎናችዉ ነን❤❤❤❤❤
😢አሜን❤እኔ
እኔ😢😢😢❤❤❤❤
እኔ እነሱ ካልመጡ ሚዲያው ሁላ ነው የሚደብረኝ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የምር ሁሌም እያለቀስኩ ነው የማታችሁ 🥹ግን ያው የደስታ የፍቅር ተምሳሌቶች ❤️
እኔ እራሱ 😭😭😭 ስለምሳሳላቸው
Lek endane 😢😊
😂😂😂😂አታስቁኝ😢😢😢😢
አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር በጣም አለህ ማርያምን የኔ ጥንዶች ዉድድድድድድድ ነው ማረጋቹ ሁሌም እንዳማረባቹ ንሩልኝ❤❤❤❤❤❤
የእውነት ድካሟን ልፍቷን ፍቅሯን ሰለተረዳሀት በጣም ነው ደስየሚልው❤😍
ሩታ እና አብርሽን የሚወድ ብቻ እስኪ እንያችሁ👍👍👌👏👏
❤❤❤❤🎉
👗👗💙💎
💋💋💋💋🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@@Sahiba-ru9enደምሩኚ❤❤❤
እኔ ብችል 1000ጊዜ ላይክ ባረጋችሁ ደስ ባለኝ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲
እብርሽ ሩታዬ አደራችውን ምንም ነገር ቢፈጠር እዳትለያዩ እናተ ለብዙዎች አርያየም የትሆኑ ናችው ❤❤❤❤
እግዘአብሔር ነው ያጣመራቸው ምንም አያለያያቸው ይሱነ ያመነ ❤❤❤
ሩታ ያብርሽ ድምቀት ይገባታል አብርሽ ጎበዝ ሴት ልጅ ያከበረ የተከበረ ነዉ
የኔ ዉቦች ስወደቹት ወላህ አላህ የነታን ፊቅር አይቶ ለሀገረችን ሰለም ፊቅር ደስታ የዉርድልን የራብ 😢😢😢❤❤
ወይኔ ደስ ሲሉ እግሯን አጥቦ ሲስማት ዋው ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ❤❤❤አምላኬ እኔንም እየኝ😢😢
እግራን ሲስማት ወላሂ አለቀስኩ እሴትን የሚያከብር ሁሉ አላህ ያክብረዉ ❤😊😊😊😊😊😊
ዉድ ደሚሪኝ
እኔምያረቢየኔሰመቸነዉ😢😢😢😢😢
,እኔማ አሳለፍኩት ሆድ እንደ አይብሰኝ ብየ❤❤❤
ዉደደምሬኚ❤❤@@Sahiba-ru9en
እግሯ ርጥብ ነው ብለሀል እግሯ ርጥብ ነው ልጅቱ ።በየ ቀኑ አድስ ደስታ ነው የምታየው እሷ ጋ ከሆንክ ጀምሮ ።እንኳን እግሯን ገላዋንም እጠብ😂😂😂
አኮ😂❤
ወየዉ ምኑን አልሽዉ የመጨረሻዉ ፅሁፍሽ ያንማ ሲጋቡ አይቀርም
ምንም የቀረ የለ😅😅😅
እኮ የመጨረሽው😂😂😂
😅😅እኮ
እልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰መቶ ሺግዜ ንገሱልን ማነው የአብርሽን ደስታ በዚህ እንደኔ የተደሰተ እልልልልልልል😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👸 ንግስቷ እሩታዬ👍ላይኩ የታለ
የኔዎ የዛሬው ልዩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬዉ ልዩ ነዉ እሩታዬ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤
@@ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ በዛኛው ቤት እደት ነቸው
በጣምደስብሎናል❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅
ዜዶ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ አብርሽ በጣም ጀግና ሠው አክባሪ😊😊😊😊ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ😊😊😊
ዋዉ ፈቅራችሁ የፀና ይሁን እሰከ መጨራሸ አብራችሁ ቆይ💞💞🌹🌹🌻🌻💐💐💐💐👭👭👭💘💘💘💝💝💝💝💝💝💃💃💃
ይገባሻል ሩታዬ የተመቸው እንደኔ❤❤❤❤❤❤
አብርሽዬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል ተባረክ ሩታዬ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ሁሌም ደስ ይበላችሁ ሁሌም ሳቁ እመቤቴ ቅድስት አርሴማ መጨረሻችሁ እንደመጀመሪያችሁ ያማረ እንዲሆን ሁሌም ከጎናችሁ ሆና ትርዳችሁ!❤ we love you forever this amazing couples❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!
ማሻ አላህ እዳው እፈራለሁ ፉቅራቸውን ለዘላለም ያሪግላቹሁ❤❤
እንደኔ❤
ዉይ የነዝህ ልጆች ፍቅር ሊደፊኝነዉ ወላሂ በጉጉት የምጠብቃቸዉሥ ነገር ሥታምሩ ደሞ እናተወደፊት እቁልጆችናችሁ ሩታየ የፍቅርሰዉ ሥወዲሺ ❤❤❤❤❤❤
ወላሂእከነውያልሽውለዚና
ምንም ብትለብሽ ያምርብሻል። ወይኔ አብርሽ አላህ ያክብርህ። እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለሁ
የሩታዬ ማህተም በማድረጓ በጣም ደስ ብሎኛል ።።ሁሌም አንደኞቼ ናችሁ❤❤❤
ሩታዬ ይገባታል የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ አብርሽ ጀግና ነህ የምር ሴትን ያከበረ ለራሱ የተከበረ ነዉ 🎉🎉 መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አምላሹን አሁን አብርሽ በፍቅሮ ወድቆል እሮታ ጀግናናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍በፍቅርተበርክካ ያበረከከችዉጀግና ሴት ናት አብርሽ አግብተሀትም ስትኖር እደሁተከባከባት እሽ
ዉድ ደሚሪኝ 8:15
ከወደቀ ቆየ ግን ይፈራ ነበር አሁን ፍርሀቱም ለቀቀው መላ ሰውነቱን ተቆጣጠረው ፍቅሯ😂😂❤❤❤
@@ንሴብሖለእግዚአብሔር እረ አሳቅሽኝ እውነት ደክምኝ ነበር ፈታ አረግሽኝ
Betam
@@ንሴብሖለእግዚአብሔር😅❤
እንግድ ይሄንን የአደረከዉ እስከመጨረሻዉ አድርግላት አብሮ ሲኖር ሌላ ታሪክ ነዉ ሴት ልጅ ስትወልድ ወንዶች የመቀየር ባህሪ ሰለበት ያኔ ነዉ ፈተና የምትፈተነዉ ለግዜዉ ተዝናኑ አቦ ይመቻቹ👍
የኔ ጀግና ሴት❤❤ፍቅር በአንቺ ውስጥ ይታያል የኔ ፍልቅልቅ😍😍😍የማዳም ቅመሞች ተመልካች ሆንን ቀረን የኛስ መቼ ነው😢😢😢😢😢ስደት
እግዜብሔር ያለዉ ቀን አለ ለሁሉም አይዞሽ እህቴ የነሱ እራሱ ለትምህርት ይሆናል❤❤❤
@@GT-eg1fd አሜን እሺ ውዴ❤🙏
የሩታን መህተብ አይቶ እንደኔ ደስ ያለው ማነው
😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ለሚዲያ ነው
በፊት ጀምራ አርጋለች አይታያችሁምጅ@@ThUg-d8g
አውቃነውአትሸወድ፣ፔንጤናት
ማርያምን ልል ነበር ግን ቀደምክኝ😮
ወላሂ ምየ የምነግራችሁ እንዲህ ልጆች ይለያሉ አላህ ውደታ እስከ ጀነት❤❤❤ ያማር የስመረ ❤❤
ኧር እባክሽ ከልብ ሆኒ ውደታ እስከ ጀነት ነው ያልሽው አስተውይ እህቴ ባለኮሜንት ዳሹን ሙይው መሆኒቸውን የርሳሽው መሰለኝ
ሩታዬ የኔ ስቀቀን የአብርሽ ንግስት ይገባሻን የኔ ትሁት ሁሉን ያደለሽ ሰላማዊ ሰው አብርሽዬ የተግባር ሰው አይወዳትም የምትሉ እንደውም ፉቅቅ ብሎ ነው ከሷ ብሶ የሚወዳት ይሱ በቃላት ጋጋታ ሰለማይጓዝጂ ይሄው የሴት ልጂ ያለው ክብር እንደ ዘመኑ ወንድ አይደለም ሩታዬ ምርጫሽ ትክክል ነሽ አልተሳሳትሽም ንፁህ አፍቃሪ ከተግባር ጋር ፈርሀ እግዚአብሔርን የፈራ ባይሆን ቶለ ተጋቡና ገላግሉን ትዳር ትምህርትንና አላማን አያሰናክልም❤❤❤❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯
ይመችሺ ዉዴ በየኮሜንቱ ስንት ሠዉ ጋር መሠለሺ የምጣላዉ አይወዳትም እያሉ ሲያቦኩ ደሞ ሲያት እንኳን በስስት ነዉ Rዬ የኔ ልእልት♥️💞✅
በሚገባ ልክብለሻል እኔም ሰርጋቸዉን ያብሉን እያልኩ ነዉ ትዳር ከምንም አላማ አያሰናክልም እደዉም ትዳር ማለት በረከት የተሞላበት መዋደድ መተሳሰብ የሞላዉ በትዳር ነዉ እኔ የምለዉ ያሁኑን ሳይሆን ትዳርን መሥርተዉ ከዚህ የበለጥ ዉደታን ፍቅርን መተሳሰብን ይስጣቸዉ ወልደዉ የሚሥሙ አብረዉ የሚያረጁ ያርጋቸዉ ልክ እደወላጆቻቸዉ
ላላመኑት ጥያቄቸውን እየመለሰላቸው ነው
እእርፍፍፍፍፍ ይሻላል እግሯን ወንዶች ኑ እዚህ ፍቅር ተማሩ የናትህንም ሳም ግደታ አለብህ የእስልምና እምነት ተከታዮች. እድ ሙባረክ መልካም የረመዳን ፍች ይሁንልን
ሩታ እና አብርሽን የምትዉዱ እስኪ ላያችሁ 👍🥰
ይለያሉኮ😢😢😢
ሳርዬበጣምእወዳሻላው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
Yene❤❤❤
❤❤❤
አብርሽ ከምንም በላይ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ይለያል🎉🎉❤❤❤
በጣም❤
በጣም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤
ሳህ
ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ልጅ 1k ጊዜ ይወለድ❤
❤❤❤❤❤
አወ በእውነት ነው
Ayidel😂😂asmesayus😂😂😂
@@Fufutube-_x8ot አስመሳይ እንኳን ሳይወለድ ቢቀር መልካም ነው።
💔😥👈
Enemiko ersunwu milewu,bayasmesil abriham le subscrib bilo lijitun bayangelatat tiru neber.
እሩታና አብርሺ ለሚድያ አደኛ ድምቀት ናችሁ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በትክክል
በትክክል
ብትክክክልልል
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😍😍😍😘😘
ሩታ ላአብርሽ በረከት ጭምር ነዉ ይዛለት የመጣችዉ የምትሉ እሲ 👍👍👍አሳዩኝ የኔ ዉዶችⒶ💘Ⓡ
በትክክል መጎዳት ጥሩ ነው አያችሁ አዳዱ ጊዜ ችግር ሲመጣ እናማርራለን ግን ለመልካም ነው
ማርያምን አዎ
እንዴት እንደምንወዳቹ
እውነትነው ማርያምን
@@ማማኢቱብ-ሐ8በ በጣም አዳዴየ መገፋት ጡሩ ነዉ ለግዜዉ ቢከብድም👍👍😍
የእነዚ ልጆች ስራ ሱስ የሆነብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን እስኪ በላይ አሳውቁኝ👍
ታሪክ ነው❤
❤❤❤❤
ለሴት ልጅ ክብር የሚሰጠው ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው ደግሞ እኮ አብርሽ ቤተሰቦች ሲል እንደት ደስ እንደሚል
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራሷ ባል ታደርጋለች ያቺ ሴት ሩታ ናት ሩታዬ የኔ ልባም ሴት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤
በጣም ❤❤❤❤
በጣም❤❤❤
❤❤❤❤
በጣም ልክ እንደ ሩታዬ የአለች ልባም ሴት አትገኝም እኮ የኔ ልባም ሴት❤❤❤❤❤❤
@user-wm2xw6ko7ዉደደምሬኚ❤❤i
የኔ ወንድም አብርሽ ሀቢቢ 😢😢❤❤❤እዳተ ያለው ይብዛልን የምትሉ እስኪ ላይክ😢😢❤❤❤❤🙈🙈
እኔ አለው አደል ሆሆሆሆሆ😂❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእነዚ ሁለት ልጆች ምክንያት ተሰቃየው ፍቅራቹ ይጨምር 😊❤ ስወዳቹ
ዉደደምሬኚ❤❤
እኔስ ብትይ ስስት ብዬ የምወዳቸዉ🥺🥺
እኔም
እኔም😢
@Foaiz2ዉደደምሬኚ❤❤38
ለቅሶዋን ድካሞን ልፋቷን ስለተረዳሀት ደስ ይላል ሴት የሚያከብር የተከበረ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት ውዴ
ሳህ ሷሂህህ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
*_ትክክክል💯💯_*
❤❤❤❤
አብርሽየ አደራህን መቸም እንዳትጎዳት አደራህን እኔ በስደት እያለሁ ባሌ ጎዳኝ በጣም አድርጎ አደራህን አደራ አደራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ የኔ ውድ😥
አይዞሽ የኔ እናት አላህ ይካስሽ አላህ የተሻለ ይዞልሽ ነዉ
አይዞሽ እማ😢😢😢😢አላህ የተጎዳ ልብሽን ይጠግንልሽ😢የተሻለ ይስጥሽ😢😢😢
አብርሽ እና ሩታ ሳይመጡ ሲቀሩ ድብርት የሚሳማዉ ማነዉ👍👍💙💗💓🎀
በትክክል ሀቂቃ
እውነት ዲብርት
እኔኩ ሲቀሩ ያለፈዉ ነዉየማየዉ
እውነት እኔ የነሱ ጠበቃ ነኝ እሚመስለን ይደብረኛል 😂
❤❤❤ ከምር ካልመጡ ያለፈውንም ቢሆን አያለሁ ሱስ ሱስ ሆኑብኝ እኮ
ማነው እደኔ አብርሺ እና ሩታን የሚወደ❤❤❤
*_አብርሼ የተሰበርን ልብ ለመጠገን ከላይ የተሠችህ ስጦታህ ናት በደንብ ተከባከባት ሩታዬ አቺም በደንብ ተንከባከቢው አብርሺ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር የሚደንቅ ነው ወንድሜ አላህ ያክብርህ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ያረብ_*
❤❤❤❤❤
ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት የሚባለው በሩታዬን አየሁ ፍቅራቹ ለዘላለም
ሩታ ለአብሪሽ ሚስቱ ብቻ ሳትሆን ሲሳው ናት እምትሉ እስኪ ላይክ
አወ ናት የኔ ቅን ሩታዬ አስቢዉ በትንሽ ወራት ዉስጥ የአብርሽ የመለወጡ ምክኒያት ስኮን
@@ህይወትበፈተናህይወትበፈና በጣም ተመርቆል ለነገሩ እሶም ተመርቃለች ይህን የወጣት ተምሳሌት ጀግና ወድ ሲሰጣት
በጣ
ም
አብርሸአንትልብቀናመልካምሰለሁንከነውፍጣራሩታንየሰጠህዛራእግሮንሰታጠብጨዎይሰደገከልጅነህደሰየምትሉልዬ
አው ናት
ማርያምን በጣም ነው ደስስስ ያለኝ ከምንም በላይ ሰው ተደስቶ ማየት በጣም ነው የሚያስደስተኝ❤❤❤❤❤❤ተመስገን
መጨርሻቺሁ አላህ ያሳምርላቹ ኢዳያ ይስጣችዉ የምትሉ በኮሜት አሳዩኚ
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው
አሚንንን
አሚን
አሜን
,አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
እሩታና አብርሺ የፍቅር ሰው ናቸው የምትሉ ላይክ አርጉኝ
ኸረአብርሽ የምር ለሴትልጅክብርሲሰጥ
ይለያል እሩታዬን እግሯንቢስም ይገባታል
እሷንካገኘሁሉነገሩአምሮለታል
የምርትለያላችሁ መጨረሻችሁንያሳምረው
❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገባታል እሩታየ ባለውለታህ ናት ፍቅረህም ናት የደስታህ ምንጭ ናት ተባረክ አብርሽ ወድሜ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የነዚህ ልጆች ፍቅር ሊደፍኝ ነው የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤
እኔም❤❤
እኔም ነኝ❤❤❤❤❤❤
በዙ ፍቅረኛሞች እከታተላለሁ አደኞች ናቸው ለኔ ኑሩልኝ አሏህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ❤❤❤
ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር አብርሽዬ ጎበዝ❤❤❤❤❤ወንድሜ
አብርሽ እና ሩታ የዩትይብ ድምቀቶች ናቸው የሚትሉት እስቲ 👍👍
አብሪሽ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር በጣም ደስ ይላል ሩታዬ ይገባታል በጣም ነው የምዎዳችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማነው የተደሰተውአብርሽና ሩታ በአባይቲቪ ደምቀውበመሸለማቸውየተደሰተ።ለሁላችንም የማያልቅ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊናዬዬ አንተም ሄዋንህን ይዜህ ና
አንተ ቆይ አንድ ዘመድ አለኝ እሱን እየመሰልክ የናፈቀው ልቤ ይደነግጣል የምር 😥😥
ዊና የሰው ደስታ የሚያስደስትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሮ
አሜን❤
ማርያምን የስው ልጄ ሴዋደድ ሲፍቀር ደስ ይላል የእውነት ቃላት የለኝም ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እስከለተ ሞት ያድርግላችሁ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
አሜን ያርግላቸው እናቴ ማርያም ሁሌም ከጎናቸው ትሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን እዉነት ነዉ❤❤❤
ሁሉም ወንድ እንዳንት ቤሆን እንዴት ደስ ባለ እኔ ስደተኛ ነኝ የምወደው ፍቅርኛየን አጣሁት ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለህ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ነውና ፍቅርን ይጨምርላችሁ ❤❤❤
😢😢😢😢😢እንባዬ መቆጣጠር አቃተይኝ ለምን እንደሆኔ አላቅም ፊፅያማችሁ ያማሬ ይሁንላችሁ አይለያችሁ
አሜን፫ ውደ❤❤❤
,አሚን ውዴ❤❤
@Sahibaዉደደምሪኚ❤❤-ru9en
😢እኔም
አሜን የኔ ውድ
እግሯን ሳምክ ይገባታል እውነት ለመናገር ዋው የምሬን ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ክብርህን አደንቃለው መጨረሻቹን ያሳምረው እኔንም አስለቀስከኝ አይደለም እሷን እሩቲ እና አብርሽዬ እወዳቹአለው ❤❤❤❤❤
መጀመሪያችሁን ሳይሆን ፍጻሜችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ አብርሽ እና እሩታ ❤❤እሩታ ቀሚስ በጣም ያሚርብሻል ደርፋባ ሴት ❤❤❤
እሩታና አብርሽ የኔ ልዩወች እስኪ ማነው እንደነ ደስ ያለው ኢላሂ የማዳም ቅመሞችንም አንተ የርፈት እንጀራ ስጠን ሀገራችንንም ሰላም አዲርግልን❤❤❤
ወላህ ሙቤ እንም ደስ ብሎኛል መሸ አላህ በጣም ነዉ ምተምሩ R $A ፍቅረችሁ እስከ መጨራሸ ብያቿወለሁ🎉🎉😂😂
እሩታና አብርሸ የኔ ልዩወች ሰወዳችሁ እመቤቴ ማሪያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ
አሚንንንን😢😢😢
❤❤😂@@ራህማ8
እግሯን ሲያጥባት እንባየ ፈሰሰ እግዚአብሔር ያክብርህ መጨረሻችሁን ያሳምረው ደስ ስትሉ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👌
እናቱን የሚያከብር ሚስቱንም ያከብራል ጎበዝ አብርሽ ተባረክ
ዋው አብርሽዬ ለሩታዬ ያለ ክብር ሩታዬም እደዛው እናተኮ ትለያላቹ ተምሳሌት ናቹ የምንለው በምክንያት ነው የአብርሸና የሩታዬ ቤተሰቦች የትናቹ ላይክ ሼር ማድረጉን አትርሱ ስትገቡ ላይክ እያረጋቹ አትርሱ የአብርሸና የሩትዬ ቤተሰቦች ትለያላቹ በያላችኡበት ሰላምና ጤና የስጣቹ ያሰባችኡትን ጌታ ይፈፅምላቹ አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን ❤❤❤❤❤❤
አሜን🤲🥰
*እሰይ ሩቲየ ይገባታል የምትሉ ቀጠይ ደግሞ ከለምለም ጋ የትዋወቁ የምትሉ*
ግደታ አደለም እሶ መተዋወቅ 😕ጎሽየ ጋ ብትሉ ይሽላል
የስስስስስስ❤❤❤❤@@Ruki-v3q
አወ❤
እሷ ፍላጎት ከሌላትስ 😮
*_እኛ ምን አገባን ባትተዋዋቃት ኤፍሬም እና ለምለም ለማርክ ነው የማሽቃብጡት ነፃማ በክብር እንተዋወቅ ብላ ተዋወቀቻት።።*
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሩታዬ ከዚህም በላይ ይገባሻል አብርሽ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ሲለካ በአብርሸና በሩታየ የኔ ቀበጥ ጠንካራ ሴት ለፍቅር ብዙ ዋጋ የከፈለች በዛ ላይ ሰው ማክበሯ ትሁትነቷ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት አብርሸየም ለሰው ጥሩ አሳቢ ነው ሁሌም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤❤
ሴትን ልጅ የሚከብር የተከበረ ነው የሚዋርዳትም የተዋረደ ነው አብርሽየ አላህ ያክብርህ የኔ የዋህ ፍቅራችሁ ዘላለም ያብብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ዛሬደስነውያለ ይአብርሽ ምርጥሰዉ ለሴትያለውክብር ❤❤❤
ትክክል እማ የኔ ቅን❤❤😘😘😘
ሩትየ እንደ ትንሽ እህቴ ነው ምወድሽ ማሬ ለኣብርሽ በደምብ ተንከባከቢው በጣም መልካም የዋህ ነው እና ተደሰቱ ማሮቸ ❤❤❤
ሩታዬ ንግስት ናአብርሸ ከምንም በላይ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ይለያል ፈጣሪ የጠበቃክም❤❤❤🎉🎉🎉
እሲ ሩታዬን የምትወዱ የኔ ልእልት🥺♥️
እኔ❤
እሩታዬ በራሷ የምትተማመን ምርጥ ሴት ናት
❤❤❤❤
ኣነ ሕልፊ ፍትው እምበይ❤
እኔ ውደ የመውደደ ቃላት የለኝም የኔ ስስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በናንተ ፍቅር በሶው ሃገር ተጀፍቼ እንዳልወድቅ እፈራለሁ የንየ ቀመሞች ስታምሩ💘👑👑💘👑👑
ሴትን ያከበረ ፈጣሪ ያከብረዋል አብርሽዬ ተባረክ እሩታ ድንቅ ሴት የፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል
,ሳህ❤❤❤
@Sahibaዉደደምሬኚ❤❤-ru9en
@zikhraethiopiaዉደደምሬኚ❤❤3173
ትክክል💯
ማነው እደኔ ሩታዬን የሚወዳት የሴቶች በላይ ከሳ ስብእና ሁላ ተምራለሁ ሰው ታከብራለች ለሰው ፍቅር ያላት ልዩ ሴት ናት ❤የአመቱ ምርጥ ኣፍቃሪት የኔ ጅግና ትለያለሽ ኮ❤
ዉደደምሬኚ❤❤
😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
💋💋💋💋💋💋💋💋
❤❤
ንጉሱ ንግስቲታን ❤❤❤ ዝቅ ብሎ እግራን አጠባት በእውነት በጣም አስተዋይ ወንድ ነህ አብርሾ ሩታዬ ከላይ የተሠጠችህ ስጦታ የግራ ጎንህ ነች እግዛብሔር ይመስገን ስታዝን አዝነን፥ ስትደሰት ፣ ተደስተን ፣ስትስቅ ስቀን ፣ ስትሞሸር ደግሞ ለማይት ስንቶቻችን ነን በጎጎት የምንጠብቃት እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሳ ውስጥ ሽሽግ ታድርጋችው እወዳችዋለው የኔ ማሮች እምር በሉልኝ ❤❤❤❤❤
አሜን❤
❤❤❤❤❤ አብርሽዬ በጣም አክባሪህ ነኝ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም አደንቅልሀለው ፍቅራችሁ ያስቀናል አብርሽዬ ሩታን ተቀበል ስንል በምክንያት ነው የደስታህ ምንጭ መሆኗን ስላወቅን ነው እግዚ አብሔርም አላሳፈረንም የደስታህ ምንጭ ሆነች ገና ገና ከናተ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህን ልጆይ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤
አብርሽን አከብረዋለሁ የሚል አብርሽ ትለያለህ ክብርህ❤❤❤❤❤
ቅመሞችየ ዛሬ የመጀመርያ ነኝ እሩታንና አብርሺን የሚወድ ብቻ ላይክ❤️❤️❤️❤️
ዉደደምሬኚ❤❤
እውነት ነው ሩታ ይገባታል ልዕልት ነት አንተም ፈጣሪ ያክብርህ ምክንያቱም ፍቅር መከባበርና መቻቻል መደማመጥ ሲኖረው የእግዘብሔር በረከት ይጨመርበታል ።
ይገባታል የምትገርም ልጅ ናት ላተ ፍቅር ዋጋ ከፍላለች አንብታለች መልካም የፍቅር ጊዜ ተመኘሁላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውነት ነው
እሩቲ ሲያሳት ነው
እዉነትነዉ❤
ልባም ሴት ለባሎ ዘዉድ ናት የኔ ፍቅሮች መጨረሻችሁን ያሰምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ🙏❤ሩታየ የፍቅር ተምሳሌት የተሰበርን ልብ ጠግነሸ የራሰሸ የግልሸ ማድረግ ብልሀት ሴትነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገባታል ልዕልት ናት ብልህ ናት ሩህሩህ ሰት ነሽ በርቱልን የናንተን ፍቅር ለሁሉም ያድለን ያራብ ❤❤❤❤❤❤
ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች በሙሉ 🎉😢❤
🍇🍇🍓🍓🍓🍓🍇
እ ነገነዉደ ኢድ እኛ አልሰማንም
@@erukyaእሮብ ነዉ በዓሉ ዉዴ
አለይና ወአለይኩም
እኳንም አብሮ አዴረስን❤❤❤❤❤
የሚገርመው ሙዚቃዎች ሁሉ ለሩታ የተዘፈኑ እስኪመስለን ድረስ😮ሙሽሮቹ እንኳን ደህና መጣችሁ ለሩታ ይገባታል የሴት እመቤት ጥሩ እየሄዳችሁ ነው በርቱ❤❤❤
አኔም❤❤❤❤
እኔም😢
አወ በጣም ነው እኮ ሙዚቃ የሚመርጡት ሩታየ ይገባሻል ንግስቷ
ኤኔም😢
አብርሸየ ከልብ አፍቃሪ ነህ እሩታየ ይገባታል የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ሲያምርባት
እሩታዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል አብርሽ እነዛ ቀኖች ላይ ስለ አንተ ፍቅር 🥰 ያነባቻቸው እንባዎች😢 መቼም እንዳትረሳ በደንብ ተንከባከባት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የእመቤታችን በረከት ይብዛላችሁ ❤🙏❤እስከ ዘላለም በፍቅር ያኑራችሁ🥰🥰☺️
አብርሺ ሁልጌዜ ሣቅልን ወንድሜ እናመሠግናለን ለሤት ያለህ ክብር ልብህን አይቀይርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽኮ ፍቅር ስከዳዉ የት ነዉ የኤደዉ ሰወች አስተዉ እማ እሩታን እኮ ወደ እግዚአብሔር ፀልዮ የተሰጠችዉ የፆሎቱ መልስ ናት አሳኘን እኳን አረገልህ በረከትህ ናት ሂዋንህ አችም እቁ ነዉ አዳምሽ የተባረከ ያብርሃም ሳራን ህይወት እደምትኖሩ ተስፋ አለን ❤💒👏
የሁላችንም ፀሎት ነዉ🙏🙏🙏
ዝክ ማለት ከፍ ያደርጋል አብሪሽ እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት አለው❤❤❤❤❤❤
የኔ ስስቴ➘Rዬ♥️💞✅ ከዚህም በላይ ይገባታል አብርሺ ወንድም ጎበዝ ተንከባከባት ብዙ ነገሯን ትታ ነዉ አንተ ጋር የመጣች
አብርሸየ ትለያለህ ለሴት ልጅ ክብር ያለህ ንግሰቷየ አምሮባቹሀል መጨረሻቹህ ይመር ውዶቸ❤❤❤
ሩብታና አብርሽን ይምቶዱት እጅ ዎዳላይ የማዳም ቅማሞች 😘😘😘😘
ሩታና አብርሽ የፍቅር ተምሳሌት ናቸው
በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉
አብርሽና እሩታዬ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ደስ የሚለው😊❤❤❤❤❤❤
የኔ ልባም ሴት አንቺ ትለያለሽ ለአብርሽ የሀዘኑ መርሻ ሆነሽልናል ክብር ይገባሻል ውዷ ያንስሻል ላንቺ እሄ እራሱ ትለያለሽ የምር ፍቅራችሁ ይመር አይለያችሁ በሏቸው እነኝን ጥንዶች❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ለበጎ ነበር ለካ ፍቅር የሆነች ልጅ ፍቅርን የምትገልጽባቸው ቃላቶች እንዴት ይመቻሉ እሩታ አንደኛ ❤❤❤❤❤ ምርጥ የፍቅር ሰው
ትክክል
አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ የፍቅር መምህር እሩታዬዬ
የኔ ስስቶች እደዉ ሙትት ብየነዉ የምወዳችዉ የኔ ሰቀቀኖች 🥺🥺ፈጣሪ ኣምላኽ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሳችዉ ያሳየን ግን ማነዉ እደኔ መጡ ኣልመጡ እያለ ሲከታተላቸዉ የሚዉል የኔ ፍቅሮች አብሽሩ ሁሌም ከጎናችዉ ነን❤❤❤❤❤
ዉደደምሬኚ❤❤
😢አሜን❤እኔ
እኔ😢😢😢❤❤❤❤
እኔ እነሱ ካልመጡ ሚዲያው ሁላ ነው የሚደብረኝ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የምር ሁሌም እያለቀስኩ ነው የማታችሁ 🥹
ግን ያው የደስታ
የፍቅር ተምሳሌቶች ❤️
ዉደደምሬኚ❤❤
እኔ እራሱ 😭😭😭 ስለምሳሳላቸው
እኔም
Lek endane 😢😊
😂😂😂😂አታስቁኝ😢😢😢😢
አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር በጣም አለህ ማርያምን የኔ ጥንዶች ዉድድድድድድድ ነው ማረጋቹ ሁሌም እንዳማረባቹ ንሩልኝ❤❤❤❤❤❤
የእውነት ድካሟን ልፍቷን ፍቅሯን ሰለተረዳሀት በጣም ነው ደስየሚልው❤😍
ሩታ እና አብርሽን የሚወድ ብቻ እስኪ እንያችሁ👍👍👌👏👏
❤❤❤❤🎉
❤❤❤
👗👗💙💎
💋💋💋💋🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@@Sahiba-ru9enደምሩኚ❤❤❤
እኔ ብችል 1000ጊዜ ላይክ ባረጋችሁ ደስ ባለኝ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲
እብርሽ ሩታዬ አደራችውን ምንም ነገር ቢፈጠር እዳትለያዩ እናተ ለብዙዎች አርያየም የትሆኑ ናችው ❤❤❤❤
ዉደደምሬኚ❤❤
ትክክል
እግዘአብሔር ነው ያጣመራቸው ምንም አያለያያቸው ይሱነ ያመነ ❤❤❤
ሩታ ያብርሽ ድምቀት ይገባታል አብርሽ ጎበዝ ሴት ልጅ ያከበረ የተከበረ ነዉ
የኔ ዉቦች ስወደቹት ወላህ አላህ የነታን ፊቅር አይቶ ለሀገረችን ሰለም ፊቅር ደስታ የዉርድልን የራብ 😢😢😢❤❤
ወይኔ ደስ ሲሉ እግሯን አጥቦ ሲስማት ዋው ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ❤❤❤አምላኬ እኔንም እየኝ😢😢
እግራን ሲስማት ወላሂ አለቀስኩ እሴትን የሚያከብር ሁሉ አላህ ያክብረዉ ❤😊😊😊😊😊😊
ዉድ ደሚሪኝ
እኔም
እኔምያረቢየኔሰመቸነዉ😢😢😢😢😢
,እኔማ አሳለፍኩት ሆድ እንደ አይብሰኝ ብየ❤❤❤
ዉደደምሬኚ❤❤@@Sahiba-ru9en
እግሯ ርጥብ ነው ብለሀል እግሯ ርጥብ ነው ልጅቱ ።በየ ቀኑ አድስ ደስታ ነው የምታየው እሷ ጋ ከሆንክ ጀምሮ ።እንኳን እግሯን ገላዋንም እጠብ😂😂😂
አኮ😂❤
ወየዉ ምኑን አልሽዉ የመጨረሻዉ ፅሁፍሽ ያንማ ሲጋቡ አይቀርም
ምንም የቀረ የለ😅😅😅
እኮ የመጨረሽው😂😂😂
😅😅እኮ
እልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰መቶ ሺግዜ ንገሱልን ማነው የአብርሽን ደስታ በዚህ እንደኔ የተደሰተ እልልልልልልል😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👸 ንግስቷ እሩታዬ👍ላይኩ የታለ
የኔዎ የዛሬው ልዩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬዉ ልዩ ነዉ እሩታዬ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤
@@ያልተኖረዉልጅነትአለቀበስ በዛኛው ቤት እደት ነቸው
በጣምደስብሎናል❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅
ዜዶ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ አብርሽ በጣም ጀግና ሠው አክባሪ😊😊😊😊ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ😊😊😊
ዋዉ ፈቅራችሁ የፀና ይሁን እሰከ መጨራሸ አብራችሁ ቆይ💞💞🌹🌹🌻🌻💐💐💐💐👭👭👭💘💘💘💝💝💝💝💝💝💃💃💃
ይገባሻል ሩታዬ የተመቸው እንደኔ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
አብርሽዬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል ተባረክ ሩታዬ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ሁሌም ደስ ይበላችሁ ሁሌም ሳቁ እመቤቴ ቅድስት አርሴማ መጨረሻችሁ እንደመጀመሪያችሁ ያማረ እንዲሆን ሁሌም ከጎናችሁ ሆና ትርዳችሁ!
❤ we love you forever this amazing couples❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!