ሩታ ረሙን እወድሃለው አለችው.አብርሽ እና ፅጌ ጨለሉ😱😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #abtube #habesha #marketube

КОМЕНТАРІ • 10 тис.

  • @NesryaBedru
    @NesryaBedru 23 дні тому +1040

    አሁን አሁንማ እርስ በእርሳቸውን ሳይሆን እኛን ነው ፕራንክ የሚያረጉን የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h 23 дні тому +6

      ደምሪኝ

    • @user-hy9cy8pk6k
      @user-hy9cy8pk6k 23 дні тому +13

      ሳህ እኛንተጫወቱብን ወላሂ

    • @Abc-cr9eq
      @Abc-cr9eq 23 дні тому +7

      ወላሂትክክክል እነሥኩአብረዉናችወ እኔምለዉ እነሥኩ

    • @Abc-cr9eq
      @Abc-cr9eq 23 дні тому +2

      ​@@user-hy9cy8pk6kትክክክክክልእህቴ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 23 дні тому +2

      ትክክል የምር

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 23 дні тому +1212

    ሩታና አብርሺ በመካከላችሁ 3ተኛ ሠው ባታሥገቡ እምትሉ😢😢የምር በትዳር ላይ ቁማር አትጫወቱ🥺❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 23 дні тому +2552

    ረሙ መልካም ጓደኛ ነዉ የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @Tki-n5y
      @Tki-n5y 23 дні тому +12

      Achi abete xibrishe ye 100k😂😂😂😂

    • @Abdulmejed-mz2ev
      @Abdulmejed-mz2ev 23 дні тому +7

      ከአብርሽ አስታርቅየት

    • @user-es9iv6lg5u
      @user-es9iv6lg5u 23 дні тому +15

      ኧረ ሀይሚዬ እባክሽ አስታርቂአቸው በሁለታቸው ማሀል ሰው እዳይገባ እባክሽ

    • @simbobulti906
      @simbobulti906 23 дні тому

      Haymi Ihe neger iyetekarere newu tolo fitut

    • @Yeshargmelcamu
      @Yeshargmelcamu 23 дні тому +20

      ኤረ የሀይሚ አደለም ቤተሰብ በራሳችሁ ስም አትሰሩም ሌባ

  • @woriqenshtagasa2333
    @woriqenshtagasa2333 23 дні тому +103

    ሩታዬ ፍቅር ኢየሱስ ነዉ የሰዉ ፍቅር ያልቃል ዘላለማዊ ፍቅር የእግ/ር ብቻ ነዉ።
    መዝሙር ልጋብዝሽ
    ፍቅር ኢየሱ ነዉ ፍቅር
    የፍቅርን ትርኑም ያጣ ሰዉ
    ወደ ኢየሱስ መጥቶ ይቅመሰዉ
    እኛስ የፍቅሩ ልጆች ነን
    ከፍቅሩ እንጀራ እንጠግባለን።
    አብርሽ እርሱ በምሰራቸዉ ሥራዎቹ ሁለም ትክክል እንደሆነ አድርጎ ነዉ እራሱን የምያየዉ።ለሎች የምሰሩት ሥራ ስህተት እንደሆነ ነዉ የምረዳዉና።አሁን ማለት የምፈልገዉ ሁለታችሁም እያደረጋችሁ ያለ ነገር ።ይኸንን ነገር በመተዉ ወዴ ቀድሞዉ የፍቅር ሕይወታችሁ ብትመለሱ መልካም የነገሮች መደማመር ልያጠለሽ ስለምችል ይብቃችሁ።
    ሩታዬ መረበሹ ብኖርም ጠንከር ብለሽ የተሻልሽ እንስ መሆንሽን ማሳየት ነበረብሽ እርሱ ያደረገዉን መድገም አልነበረብሽም ።ንቆ የመተዊን ያህል በቀል የለምና።

    • @AlmazHawaria
      @AlmazHawaria 22 дні тому

      yesssssssss

    • @MeazaQatar
      @MeazaQatar 21 день тому +1

      Yes

    • @W_Ltube
      @W_Ltube 19 днів тому +1

      Ezim sebket

    • @samiadisaba1268
      @samiadisaba1268 18 днів тому +1

      ኢየሱስ ፍቅር ነው አዎ ግን ኢየሱስ ተፋቀሩ በጋብቻ በምድር እስከላቹ ኑሩ ነው ያለው እውነተኘ ፍቅር አያልቅም

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 23 дні тому +1012

    ፍትሕ ለሔቨን😭💔እሩታ የጆን በመመለሷ ደስስስ ያለው ማነው እደኔ👍😂♥♥የጅህ ነው አብርሽ አላዝንልህም😂😂

    • @MaseyAbraham
      @MaseyAbraham 23 дні тому +2

      ❤❤👍👍👍

    • @GezeeGirma
      @GezeeGirma 23 дні тому +4

      Erutaye banateshe baka taye ache nagarune aberege ebakeshe taye erutaye gene baxame dase yelale gene baka yebekachu erutaye enata fekere setonunawe enganem dase yelanale ebakchu❤❤❤❤❤❤❤

    • @GezeeGirma
      @GezeeGirma 23 дні тому

      Ena masa Gena lane wede ahune kabershe ga honachu nawe mayate yame nefalegawe zare yarageshune baxame wadade wale gene yebeka laxalate bota ate kefatu

    • @MaseyAbraham
      @MaseyAbraham 23 дні тому

      @@WorkWork-qk3ej 👍❤️

    • @DanoChafamo
      @DanoChafamo 23 дні тому

      @@WorkWork-qk3ej 👍👍👍🥲

  • @tenayejemberu6238
    @tenayejemberu6238 23 дні тому +233

    ጀግና እንደዚህ ነው የራሱን ክብር መጠበቅ👌

  • @user-nc5vv6mo3h
    @user-nc5vv6mo3h 23 дні тому +107

    ሩታዬ ልክ ናት በlike.አሳዩኝ
    እኔ ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉 4:12

  • @sadsaa9387
    @sadsaa9387 23 дні тому +15

    እሩታ እረምጋ ስሰሩ ስታምሩ ቀጥይበት ሴት ልጅ የውሳኔ ሰው ስትሆን ደስ ትላለች❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123 23 дні тому +821

    ሩታ ይመቻት የምትሉ ማን ተቃጥሎ ማን ይቀራል በላይክ👍

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому

      ❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 23 дні тому +1

      ትክክል❤❤ደምሪኚውደ 8:42

    • @user-nn1np8zf9y
      @user-nn1np8zf9y 23 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 23 дні тому +3

      😢ይከ፡ተንኮልና፡ክፋታችን፡ኮ፡ነው😢ችግር😢ያመጣብን😢ተው😮ሰውን፡በክፋት😢አታያይዙ😮😢

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 23 дні тому

      ❤❤❤😂

  • @መኑ-ለ4ገ
    @መኑ-ለ4ገ 23 дні тому +413

    ክርስቲያኞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር ⛪☦️🙏

  • @Ezu4138
    @Ezu4138 23 дні тому +653

    የዛሬዉ ያበደ ፕራክ ነዉ😄😄 ግንኮ እደበፊቱ ለመሆን ከበድ ይላል መገማመት በፍቅር መሀል አያስፈልግም መናናቅ ይመጣል የምትሉ በላይክ👍👍

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 23 дні тому +32

    ይገበዋል. ደግ አረግሽ እሩታ ❤❤❤❤ብድሩን የማይመልስ አህያ ብቻ ነው አሉ

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 23 дні тому +456

    አብርሽ ሲቀና ደስ ያለው እንዴኔ ማነው😂

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d 23 дні тому +700

    ሩታየ እደዚህ ቆፍጠን በይ🙌❤

    • @user-ex5su3ox4xb
      @user-ex5su3ox4xb 23 дні тому +4

      ታጠን ካራነሽ ሩታ አትበሉ በቃ እናንተ ናችሁ መታገቡት ሰው መሄት እንደዚህ ያስደሳል ዞሮ ዞሮ የሚያኖሩ አብርሽ ነው ዝንብላችሁ አታሽቃብጡ አሽቃባጮች

    • @waskan9517
      @waskan9517 23 дні тому +3

      ምኑም አያምር አድለይ ሲኖር አንዱ ቀዝቀዝ ማለት አለበት እስኪ በመሀል አትግቡ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 23 дні тому +2

      አረ ነገሪልኝ ❤❤❤

    • @noria-zg8pn
      @noria-zg8pn 23 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 23 дні тому +4

      😢ሌላ ሩታ ሆነች እንጂ😂😮😮

  • @user-nc5vv6mo3h
    @user-nc5vv6mo3h 23 дні тому +198

    ቤተሰብ ይችን ጀግና ሩታዬን በናታቹ 100kእናስገባት በዚህ ሳምት ጠላት ምቀኛ ይረር ቤተሰብ እንደምታረጉት እርግጠኛ ነኝ በlike.ግለፁልኝ የምደግፉኝ❤❤❤❤ ለሩታዬ ይገባታል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @sirgutasfaw2747
    @sirgutasfaw2747 23 дні тому +17

    ሩታዬ የኔ ጀግና ማነው እንደኔ ዛሬ ደስ ያለው

  • @user-jr1ui5ej3l
    @user-jr1ui5ej3l 23 дні тому +231

    ፊልሙን በደብ ተውኑት ግን ከዛ በፊት ህፃንነቷን ለተነጠቀችው ሔቨን ድምፅ ሁኑ አሁን የናተን መጃጃል የምናይበት አደለም _____።

  • @user-dj1fl6ve9j
    @user-dj1fl6ve9j 23 дні тому +664

    ሩታዬ የኔ ጀግና ይመችሽ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ

    • @user-ex5su3ox4xb
      @user-ex5su3ox4xb 23 дні тому +6

      አሽቃባቾች ሚያኖራት አብርሽ ነው እነሶ ዞሮ ዞሮ አንድ ላይ ይሆናሉ እናንተ እያሽቀባጥራችሁ ትገራላችሁ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 23 дні тому +2

      ይሄ ምላሳችሁ ሲጋደሉም እንዲህ ታላላቹ ማፈሪያ ሁላ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 23 дні тому

      በጣም ጀግና የምር💪💪💪

    • @user-dj1fl6ve9j
      @user-dj1fl6ve9j 23 дні тому +1

      ምነው እሡ ቅቤ መሠለሽዴ ያጠጣት ቅስሟን እኮ ነው የሠበረው ደግ አደረገች

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 23 дні тому +1

      ቅማሞችየ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ

  • @user-ud9ed4zr7b
    @user-ud9ed4zr7b 23 дні тому +444

    ብድር በምድር የኔጀግና ሩታነት❤❤😂😂😂

  • @saedidin
    @saedidin 23 дні тому +11

    100ሺ እናስገባት ሩታዬን ሩታን እንዴት እንደምንወዳት እናሳየው ይሄ ግልፍጥ ባልዋ ጠገበ😂😂😂

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 1:30

  • @user-qc9xg5dr3j
    @user-qc9xg5dr3j 23 дні тому +51

    ንፁህ ልብ ስላላት ሩታየ የሠው መውዴዲ አላት ሁሉም ይመኛታል ታጋሸ ሩሩህ ናት ሩታ ባለሸበት ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን 60k ገባች❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 23 дні тому +73

    *_ገና ዛሬ ለመጀመርያ ግዜ ወደድኩሽ ሩታ ከመለቃቀስ ወጥተሽ ሁሉንም ውስጥሽ አርገሽ አብርሽን ስላቃጠልሹ የምር ረሙንም ጎበዝ ነህ ሴት ልጅን እንደዚ ዋጥ አርጋ ቆፍጠን ስትል ደስ ይለኛል 😂❤️_*

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 23 дні тому +1

      ሩታዬ 💪💪💪👍👌

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 23 дні тому +1

      ሩታየ ንፍቕር እያ ትበክይ አበይ ቀደማ ጅግና እዩ❤

    • @user-wc2sp1ck6u
      @user-wc2sp1ck6u 23 дні тому +1

      ደስ ኣብላትኒ ሩታ😅❤

    • @Tufug-t4c
      @Tufug-t4c 23 дні тому +2

      ሩታዬ የኔ ጀግና ❤❤❤🎉🎉 💪💪💪💪

  • @semu639
    @semu639 23 дні тому +84

    የዚ ሁሉ ነገር ጥፋት መንስኤ አብርሽ ነህ የፈለገ መጋጨት ቢኖር ቤት ለቀህ መውጣት አልነበረብህም የወደደ ልብም መጥላት ይችላል

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому +3

      አዉን አብርሽነዉ

    • @KaleSisay
      @KaleSisay 23 дні тому

      Kelal katela dagmo eskamechereshaw naw

  • @Tsaxe.z
    @Tsaxe.z 23 дні тому +12

    የሴት አውራ የኔ ቀብራራ ሩታዬ😅😅😅 ደግ አደረግሽው😂😂❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉 6:08

  • @a123-xu3mu
    @a123-xu3mu 23 дні тому +382

    ሩታየ የኔ እቁ ሩታየን የሚወድ ማነዉ የፍቅር ሴት ❤❤🎉🎉🎉

  • @DanoChafamo
    @DanoChafamo 23 дні тому +356

    ሩታ እንድህ አትሁኑ በፍቅር ነው እንጂ ባእልሃኝንት አየምርም
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤❤❤

  • @user-je8ic8nv7h
    @user-je8ic8nv7h 23 дні тому +421

    ሩታዬ የኔ ጀግና ማነው እዴኔ ዛሬ ደስ ያለው አብርሽ ሲናደድ እሲ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤

    • @zamzamsayiid1662
      @zamzamsayiid1662 23 дні тому

      Aneee❤

    • @allall8995
      @allall8995 23 дні тому +1

      ደስም አይል በዚህ ልክ ፍቅር መቻቻል ነው አወርተው ችግራቸወን እንደመፍታት

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉 3:34

  • @zikhraethiopia3173
    @zikhraethiopia3173 23 дні тому +9

    ሩታየ ስህተ ት እየሰራሽነው መሳሙን ምንአመጣው አይደብርሽምእደ ሴትአይደለሽ ያገኝሽውን ወደትዳርእያሰባችሁአይደል እልክ መከባበርእሚባል የለምእደ ይደብራል ወደፍቅርችሁተመለሱ በበሁንአሰት እሚያስታረቅየለም እሚጣላጂ አብርእናአቺታረቁ ፍቅር ያሸንፍል 💯 ለፍቅር መሸነፈ ውረደትአያደለም እና ፍቅር ስትጫወቱብቻነው የሚያምረው ሩታየ አይዞሽ እሚልሽ ላራረቁሽነው አብርሽእናእድትለያዩእሚፈልግሞልቷል አስቢ ሰውአታብዙ ምክረነው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 3:00

  • @Tube-vp1jg
    @Tube-vp1jg 23 дні тому +85

    ሩታና ረሙ መልካም ጓደኛነው የምትሉ እስኪ50Kአስገቡኝ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 23 дні тому +112

    ሩታዬ ግን ውስጧ በጣም ነው የደማው እውነት ትለያለች😢ግን ደግሞ ያንን የሚያምር ፍቅራችሁን በእልህ ምክንያት እዳታጡት እፈራለሁ ይብቃችሁ በእርግጥ አንችም ስሜቱን ይየው ብለሽ ነው ሩታ ግን ደግሞ እሱም የባሰ አድርጎሽ በቀል ሁኖ ፍቅራችሁ እዳይቀር ይበቃችኋል😢

    • @user-my3kc4bv6g
      @user-my3kc4bv6g 23 дні тому

      በጣም❤❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 23 дні тому

      እኔም እፋ ፕራክ እንደሆነ እያወኩ የኔ መጨናነቅ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 23 дні тому

      እረ በጣም ያስጠላል ፕርክ ይቅርባቸው

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 23 дні тому +2

      እኮ በጣም አሁን ደግሞ የባሴ ነገር ያመጣል እሱ ጅል ነው ገገማ እኔም ፈርቻለው ፍቅራቸው ይቀየራል 😢 እሄ ፕራንክ አይኑ ይጥፋ የብዙ ሰው ትዳር በትኗል

    • @dekeyalemey4226
      @dekeyalemey4226 23 дні тому +1

      በጣም

  • @semu639
    @semu639 23 дні тому +110

    አሁንም አብርሽ ቤት ተመለሥና ችግሩን ፍታው ጥፋት ላይ ጥፋት አትስራ😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 23 дні тому +1

      ማሬ ደምሪኝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉 3:57

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c 22 дні тому

      ገቢ እኮ ነው በዘለይ አዲስ አባባ የቤት ኪረይ ዉድ ነው ቢዝነስ ክክክክክክክክክክ

    • @semu639
      @semu639 22 дні тому +1

      @@user-rb6oq2qc4c 🤣🤣🤣🤣🤣የተመታሽ

  • @user-wv5mn5hr7f
    @user-wv5mn5hr7f 23 дні тому +11

    ሩታዬ ደግ አረግሽው አሁን ሕመሙን ይረዳዋል አንች መልካም ልብ ያለሽ ሴት ነሽ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 3:49

  • @SelamYouTube-pw1cx
    @SelamYouTube-pw1cx 23 дні тому +165

    የተዋህዶ እምነት ተከታይወች እንኳን አደረሳችሁ❤❤ፍትህ ለሔቨን😢😢አብርሽ ይገባዋል😢ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን😢😢😢

    • @MelkeUssensubscribe
      @MelkeUssensubscribe 23 дні тому

      እንኳን አብሮ አደረስን

    • @user-sy8hs2zj9y
      @user-sy8hs2zj9y 23 дні тому +1

      አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን ⛪❤

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 23 дні тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @user-pq5op7lc3r
      @user-pq5op7lc3r 23 дні тому +1

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 23 дні тому +1

      ምንድነው ዛሬ በአል ነው እንዴ የእናንተ በአል መቼም አያልቅም😂

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 23 дні тому +350

    ሴት ልጂ ትታገሳለች የቆረጠች ለታ ግን ነብር ናት ሩታዬ ጎበዝ በርች🎉🥰🥰አብርሺ የጂህን ነው ያገኘኸው😂

  • @user-vn2yw2up4u
    @user-vn2yw2up4u 23 дні тому +111

    ሢጀመር ለትዳር የሚሆን ወንድ 3 ቀንሙሉ ትቶሽ አይጠፉም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-rr6vm8lw5p
    @user-rr6vm8lw5p 23 дні тому +20

    ሩታዬ የኔ ንግስት ሁሌም ድምቅ ብለሽ ኑሪልኝ💖💖💖🥰🥰🥰🥰

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 10:58

  • @RhR-yc7co
    @RhR-yc7co 23 дні тому +166

    ረሙዬ የምር ከተበዳይ ጎን ስለሆክ በጣም ደስ አልከኝ በራስህ ኮፊደሥህ በጣም ምወድልህ አላህ ይጠብቅህ ሙስሊም ወድሜ

    • @samira6797
      @samira6797 23 дні тому +2

      አድንቀሽሙተሻል ከካፊርጋይተላላጠ ቁሻነውስጠላው ቶፊቅን ሶፊንስጠላቸው ካጅነብይጋውለየ

    • @user-by7cp2ti1x
      @user-by7cp2ti1x 23 дні тому

      ምን እንደሚጠላና ምን እንደሚወደድ ራሱ መች ገባት ድኑ ​@@samira6797

    • @user-xk3ti6kp2y
      @user-xk3ti6kp2y 23 дні тому

      ​@@samira6797ቆሻሻ

    • @hait-i4v
      @hait-i4v 23 дні тому

      sሥድብምናመጣ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤ 4:57

  • @محلتاج
    @محلتاج 23 дні тому +155

    እሩታ እውነት ለመናገር እረሙ ጋር ነው እምታምረው እሚል ላይክ

  • @የጸሎት
    @የጸሎት 23 дні тому +69

    ሩታ እባክሽ እልህ ውስጥ አትግቢ ለወደፊት ህይወታችሁ ስትይ። ምክኒያቱም ለሰይጣን እድል ፈንታ አትስጡት። አብርሽ ቢያጠፋም በትህትና አቅኝው አንጅ የእርሱን የስተት መንገድ አትከተይ። አብርሽ እባክህ አስተውል ።ተረጋጋ ተባረኩ

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h 23 дні тому

      ደምሪኞ

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 23 дні тому +1

      ኧረ ተይው ደግ አረገችው አይገባውም ገገማ ነው🙌ስጀምር አንስታ አለቀሰችለት ዝቅ አለችለት ግን ጠገበ 😥

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 23 дні тому

      ትክክል

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 23 дні тому +4

    feker EYESUS new.❤❤❤❤❤❤❤. Eyesusen tedegefi sew betedegefiw shembeko new degaf ayhonem yeteleshal..yezelalem afkari yene Geta Eyesus🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 23 дні тому +147

    ሩታ የመልስ ምቱ ጥሩ ቢሆንም ይብቃችሁ በቃ ትዳር ላይ ቀልድ የለም ጥንቃቄ አድርጉ ይብቃ የምትሉ

    • @Gurage4
      @Gurage4 23 дні тому +4

      መች ተጋብ ዘልዛላ ሁላ😅

    • @AlemBelay-dv3kb
      @AlemBelay-dv3kb 23 дні тому

      ምን ይጠበስ

    • @AlemBelay-dv3kb
      @AlemBelay-dv3kb 23 дні тому

      ​@Guragምን አገባሽ ጋኛe4

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i 23 дні тому

      በርበሬ ጠብቅ ሁሉም ማጠን ነበር😂​@@AlemBelay-dv3kb

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 23 дні тому

      መቼ ተጋቡ

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 23 дні тому +92

    ሩታዮ የኔ ጅግና ማነው እዴኔ ደስስስ ያሎው ኣብርሽ ስናደድ☝️

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 23 дні тому +292

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉዴ ነብዩ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም_

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 23 дні тому +12

    ጀግናዋ. ልዕልት እሩታ. ይህንን ክብረ ቢስ አብርሀም እንክዋን ለትዳር ላዳርም አይሆን እኮ አብርሀም

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому

      ❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉 3:42

  • @mlove445
    @mlove445 23 дні тому +43

    ፍትህ ለህፃኗ እስኪ ድምፅ ሁኗት በማርያም😢

  • @fhgfhv1505
    @fhgfhv1505 23 дні тому +63

    ጀግና ሴት ሩታ እንደህ ነው ከሆነ አይቀር ሴትን ማሸነፍ አይቻልም

  • @hayatLovertt
    @hayatLovertt 23 дні тому +116

    እሥከዛሬ ያለቀሰችውን እንባ ዛሬ እጥፍ ድርብ እድሜሽን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥሽ እህቴ ለረሙም እደዛው ጀግና እሩታ 💪💪💪💪💪💪

  • @geedakoliyya3399
    @geedakoliyya3399 23 дні тому +11

    ማነው እደኔ ጉቶ ስትል የደነገጠው😳 መታረቅ ስላለ ክፉ ነገር ማለት ጥላቻ ያመጣል እሱ ጥፋተኛ ቢሆንም ካፉ መጥፎ ቃል አሎጣም So ታረቁ ❤❤

    • @FafiyotubeYotubeEthiopia
      @FafiyotubeYotubeEthiopia 23 дні тому

      እኔ እራሡ ደነገጥኩ ጉቶ ሥትለው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 23 дні тому

      ክክክክ ግን ጉቶ ምድነዉ ዉዴ😂😂

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 22 дні тому

      ያው ጉቶ ነው አ😅​@@hilamoo928

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 22 дні тому +1

      ደግ አደረገችው አሁንም ጉቶነው😂😂😂

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉 4:04

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 23 дні тому +49

    እሩታ ብቻ አደለችም እኛ ሴቶች ለፍቅር እጂ ለፀብ በምንም አይነት ነገር አንቻልም ጎበዝ የኔ ጠካራ 🙏💪💪💪

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 23 дні тому +78

    ደግሞኮ የመረጥሺዉ ልጅ ቆንጆና የዋህ ሚስኪን ልጅ ነዉ አቤት ተንኮልሽ 😂😂😂😂😂

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs 23 дні тому +399

    ጌታን ደግ አረገች አብርሽ አናዶኛል እራሷን እስክትስት ያረገውን ረስቶ ነው ሊበቀላት የሞከረው ያንሰዋል😒

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 23 дні тому +2

      እኮ👌👌👌

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 23 дні тому +1

      😢🎉🎉🎉🎉ሳህ

    • @ToyebaMohamed
      @ToyebaMohamed 23 дні тому +2

      ጌታንነዉ😅😅😅😅😅😅😅

    • @waskan9517
      @waskan9517 23 дні тому

      አይባልም በመህል አትግቡ እለሱ ያውቃሉ ፍቅራቸው ነው ያማምርባቸው አሁን ምኑ ደስ ይላል

    • @Ferenjutube-3rs
      @Ferenjutube-3rs 23 дні тому +4

      @@waskan9517 ይለያዩ አላልኩም ግን ብድሯን በመመለሷ ደግ አረገች ለምን እሷ እራሷን ስታ ሀኪም ቤት እስክትገባ አለበረም ፕራንክ ያደረጋት

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 23 дні тому +9

    ዉይ ምናለ ስላለንበት ሁኔታ ብትፀልዩ ፍትህ ለፈበን 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 7:14

  • @user-bl4qv4wv1i
    @user-bl4qv4wv1i 23 дні тому +77

    ሩታዬ አጠገብሽ ቢኖር ጉንጫሽ ስም ነው ማረግሽ ብድር በሚደርስ የኔ ጀግና❤❤❤

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 23 дні тому +199

    ሩታዬ የኔ ኩሩ ሴት ደግ አረግሽ ካሁን ቡሀላ ማልቀስ የለም የኔ ሴት😢❤❤❤❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 23 дні тому +40

    ረሙ ስለተባበርካት ሩታን እናመሰግናለን❤አንጀቴን ነው ያራስሽው እንደተለመደው ራሱን ሊያጠፋ ነው😅😅

  • @GueyeRoba
    @GueyeRoba 22 дні тому +4

    ሩታ ላአብርሽ ፍረክነዉ የለችዉ አብርሽ እብ ብሎ ሄደ ጥፈተኛዉ አብርሽ ነዉ 👍lik👍

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 23 дні тому +76

    አብርሽ መልካም የመቃጠል ግዜ ቻለዉ እንግዲህ 😂😂 የኔ ጀግና ሩታዬ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому

      😂😂😂😂😂 0:02

    • @FiriHadad
      @FiriHadad 23 дні тому

      ተማካክሮ ነው ለኛ እየሸወዱ እውነት

    • @Mommom-c7e
      @Mommom-c7e 23 дні тому

      😂😂😂 መሰለኝ አሁንስ ​@@FiriHadad

  • @user-bd1pz7hv6s
    @user-bd1pz7hv6s 23 дні тому +61

    ደግ አረግሽ እሩታዬ እሱ ማን ስለሆነ ነው እሚጫወትብሽ እሩታ የፍቅር ተምሳሌት

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141 23 дні тому +80

    ሩታዬ የኔ ጀግና ማነው እዴኔ ዛሬ ደስ ያለው አብርሽ ሲናደድ እሲ በላይክ እሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናት ሩታ የምትሉ

    • @jftstrr7463
      @jftstrr7463 23 дні тому

      እኔም እንዳንቺ ነኝ😢

    • @LubabaMohmmed
      @LubabaMohmmed 22 дні тому

      @@kdsankds2141 ሥትመቸኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 23 дні тому +4

    ሩቲ ከረሙ ጋር አምሮባችሁዋል❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 3:16

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TekaBeka-b8s
    @TekaBeka-b8s 23 дні тому +106

    ወይ ሴቶችን በፍቅር እንጂ በፉኩኩር ማሸነፍ እንደማይቻል ተምሬበታለሁ ሩታዬ ይንቀል ኤሄ self confidence የሌላ ባልሽ።ስታፈቅሪ ከሱ ውጭ መሄጃ የሌለሽ አርጎ ነበር።አንቺ ስጀመር ትበልጥበታለሽ ይመችሽ።

    • @fatumaomer7966
      @fatumaomer7966 23 дні тому +3

      በጣም የምር አኩርታኛለች

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 23 дні тому +1

      She is so beautiful ❤you are right ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @hassaalmishmeli
    @hassaalmishmeli 23 дні тому +31

    በትዳር መሀል እንደዛ አይነት park ይቅር የምትሉ በላይክ

  • @user-oy9yo3xd3t
    @user-oy9yo3xd3t 23 дні тому +109

    ሩታ አንጀቱዋ ቂቤጠጣ😂😂 ሰራሽለት ይመችሽ ከዚበኅላ ማልቀስ ሳይሆን ማስለቀስ ነው ያለብሽ ጠንካራሁኝ 💪💪💪የምትሉ👍👍

  • @FatumaMSett-n4c
    @FatumaMSett-n4c 22 дні тому +4

    ሩታ ግን ተጠቂ እንታረቅ ብሎ አንድ ነገር አዳያደርግሽ ጥጌ ዉስጧ ደስ ያላት ትመስላለች 😮😮

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 22 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረእሱ አይ ላትም እደልማዶ እሷ ተበ ርካ እያለ ቃ ቀሰች ትለምናለች ዉጭልኘ ቢላትም ከወጣም ምክኔቱም የወድ ሱስ ሰላለባት ያለወድ ማደርአችልም ቆሻሻ አዉንም ዉስጧ ተቃጥሏል ፅጌ❤❤ ይችሽ ዛሪም እጅ ለጅ ተያ ይዘዉ መጡ

  • @dessalech899
    @dessalech899 23 дні тому +47

    ሩታ ሴትነቴ አሁን እየተመለሰ ነው በርቼ የምትሉ ቆፍተን ስትል ነው ያምረው 👍

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y 23 дні тому +233

    የኔ ኩሩ ሴት❤ ሩታዬ ለምትወደው ሰው ዋጋ እየከፈለችጅ የማልቀስ ሱስ ኑሮባት አይደለም ትክክለኛ ማንነቷ ይህነው የኔ ሳቂታ ሁሌም በየሁለት ቀን በራሷ ቻናል ትጣልን እምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 23 дні тому +2

      R❤❤❤❤🤌🏻💪🏻

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 23 дні тому +3

      በትክክል

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 23 дні тому +3

      ትክክል👍👍👍👍👌👌👌

    • @Kemila-ji2sg
      @Kemila-ji2sg 23 дні тому +5

      በቃ ቆፍጠን በይ የምን መነፋረቅ 💪💪💪😂

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 23 дні тому +3

      ቀለደባትኮ ይሄ እኩሮ እሩታየ የኔ❤❤❤❤

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 23 дні тому +85

    አስተዋይ ሴት ነሽ ሩታ መግባዉ ስለ ሰራሽ ደስ ብሎናል አሁንም ብሆን ፍቅርሽ መቅነስ የለበትም ፍቅር ቡዙ መስት ይፈልጋል አብርሽ ያደርገው ነገር በጣም በጣም ብንድም ከምትህዱብ መንገድ ብት መልሱዕ ደስ ይለናል ምክናቱም ክፍተት ብዙ ነገር ያመጣል ሰጣንም ምሃልች ገብቶ ይጠቅማል የዱሮ ሩታ እና አብርሽ የንፈቃች ሰው 👍👈አድርጉ ፍቅራችሁን ይመልስ የምትሉት

  • @marshte2107
    @marshte2107 23 дні тому +7

    ሰንት መሰዋት የከፈላችሁበትን ፍቅር በቀላሉ አታበላሹት ተርጉ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 10:58

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c 22 дні тому

      እሺ ከዛስ ክክክክክክክክክክ

  • @TigiWendim
    @TigiWendim 23 дні тому +37

    ሩታ ጀግና ጎበዝ ረሙ ጎበዝ ነህ የሩታ መደሰት በጣም ውስጤ ረካ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 23 дні тому +46

    ጉቶ አለች እኮ🤣🤣🤣 ሩታዬ ይመችሽ የኔ ጀግንት ጣንከር በይ💪💪💪💪

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 23 дні тому +20

    ረሙ ምርጥ ሰው እብርሀምን እንዳቃጠላት እቃጥልልኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 23 дні тому

      መሲየ ደምሪኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 23 дні тому +5

    ሩታ ፕራንክም ይሁንም ምንም ይሁን ግን አስቢበት አትታረቁ ሳይሆን ግን አብረሽ የምር ችግር ቢኖር ጥሎሽ ይሄዳል እንዳቺ ትግስት ያለው እና አይይይ ችግር የለም ቀላል ነው ነገሮች የሚረዳ አደለም በጣም ግልፍተኛ ትግስት የለሽ ነው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 22 дні тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 1:21

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 23 дні тому +62

    እኛ. ሌላ ጭንቀት. ውስጥ. ነን. የራሳችሁ. ጉዳይ. ፍትህ. ለሄቨን 😢😢😢😢

    • @rehimamohammed6692
      @rehimamohammed6692 23 дні тому +1

      እኮ

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 23 дні тому +1

      ሣህ😢😢😢

    • @amharickids2251
      @amharickids2251 23 дні тому +2

      አረ እሄቴ አይተውት የማያውቁትን ዳላር ሴያዮ ተጨማለቁ

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj 23 дні тому

      በጣም ያሳዝናል ። justice for hiven!!! 😭😭😭💔💔💔💔💔💔​@@amharickids2251

    • @YimaM-mo2gj
      @YimaM-mo2gj 23 дні тому

      እውነት ነው

  • @kabekabe4304
    @kabekabe4304 23 дні тому +32

    ሩታ ላታማካቺ ክብር አላት ምክንያቱም ቃድማ ሲላ ናጋራቺ ♥️♥️♥️

    • @user-fj5pm5ez5o
      @user-fj5pm5ez5o 23 дні тому

      አዎ ሩታዬ ኣስተዋይ ናት🍫🥰ኣብረሽ ግን ምንም ሳይናገረ ቭድው ለቆ ሀደ

    • @user-nn7qq2ms7e
      @user-nn7qq2ms7e 23 дні тому

      ትክክል እሷተናግራለች ጎበዝናት❤❤❤❤❤

  • @እሙአማ
    @እሙአማ 23 дні тому +20

    ረሙ መልካም ጎደኛ ነው የኔውድ አይዞሽ እሩታየ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w 19 днів тому +1

    ሩቲዬ የምር በጣም ነበር ያናደደኝ ዩቱብ እራሱ ማየት አስጠልቶኝ ነበር ግን ይሄ ነገር እዚህ ላይ ይብቃ❤️❤❤ የኔ ውድ

  • @newacnt3261
    @newacnt3261 23 дні тому +25

    ሩታየ ማርያም ዛሬ ገና ጥሩ ሰራሽ የምን መለቃቀስ ነዉ

  • @user-dm5ss9fw6t
    @user-dm5ss9fw6t 23 дні тому +49

    ደግ አረገች ኢሳይ አልልልልል እንደዝ መሆን አለበት ጀግና ነሽ

  • @bezabebelamo336
    @bezabebelamo336 23 дні тому +65

    ሩታዬ አዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ጠንከር በይ ጠንካራ ሴት ነሺ አዉቃለሁ ደግ አደረክሽዉ ምርጥ የኔ ዉብ አንቺ ልክ ነሺ መቼም የምትሉ በላክ አሳዩን ❤️❤️❤️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 23 дні тому +2

      ❤❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 23 дні тому +1

      ትክክል😍😍

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 23 дні тому +2

    ትግስቱን ይስጠን እንጂ ሁሉም ፍቅረኛ እያሉ እየተቀራረቡ ውሸት ነው መሰለኝ እደው እኛ ተመልካች ፈረየብን አዲስ ነገር በመጣ ቁጥር ጭቀት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @erahimetabdu
    @erahimetabdu 23 дні тому +96

    ትክክል ስሜትሺን ሊረዳሺ ይገባል ጀግና ጀግና👏👏

  • @Mahlet-x2v
    @Mahlet-x2v 23 дні тому +116

    ኧረ በቃ ሁሌም ከረሙ ጋር ስሪ ሩቲዬ ❤❤አብርሽ በል እየሄዲክ😁😁😁

    • @user-vr9ue4kg5j
      @user-vr9ue4kg5j 23 дні тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 23 дні тому +9

      ሁለት ቸኮሌቶች ያምራሉ የምር❤

    • @ffttt8353
      @ffttt8353 23 дні тому +2

      የተመታሽ😂😂

    • @DdtDeg
      @DdtDeg 23 дні тому

      😳😁😁😁😁😁😂😂😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 23 дні тому

      አው❤😂😂😂

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t 23 дні тому +118

    ብድር በምድር የኔ ጀግና ሴት ሩታየ ❤❤❤ 1:04

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому +1

      ❤❤❤❤🎉😢 0:02

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:02

  • @AlmazHawaria
    @AlmazHawaria 22 дні тому +3

    አብርሃም በጣም አስተዋይ ልጅ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ከፅጌ ጋር በሰራው ቪዲዮ በጣም አዝኛለሁ በጣም ነው ደግሞ የቀለለብኝ ሩታዬ ተስፋሽ እግዚያብሄር ይሁን እባክሽን አንቺ ነሽ እየለመንሽውና እያባበልሽው ያጨማለቅሽው ከሱ የበለጠ ታኛለሽ እኮ አንቺ በጣም ቆንጅዬ ልጅ ነሽ

  • @NdndjBdbdhd
    @NdndjBdbdhd 23 дні тому +47

    የምሩ ሩታ አይወድሽም ሩታ. እራሥሽን ጠብቂ አቤት ቅናት ሩታ መናገር አልቻለችም

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому

      ሳህ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:02

  • @jftstrr7463
    @jftstrr7463 23 дні тому +34

    እኔ ትግራወይቲ ነኝ ሩታየ ምጣም ነዉ የሚወድሽ የኔ ፍልቅልቅን❤❤❤❤❤❤❤

    • @DgfjSelam
      @DgfjSelam 23 дні тому +1

      እኔም

    • @merd24
      @merd24 23 дні тому +2

      ትግራዋይቲ ምን ማለት ነው ግን? 😂

    • @FhgFjgt
      @FhgFjgt 23 дні тому

      ደምሪኝ ዕኔም🎉🎉

    • @user-vw9gf1yr6q
      @user-vw9gf1yr6q 22 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @sitraa132
      @sitraa132 22 дні тому

      ጉድ

  • @SimretTube
    @SimretTube 23 дні тому +134

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የርፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤❤

    • @geni-eh9go
      @geni-eh9go 23 дні тому +1

      amen

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu 23 дні тому +1

      አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ

    • @DmmKaa
      @DmmKaa 23 дні тому +1

      amen amen amen

    • @ekjiiih7988
      @ekjiiih7988 23 дні тому +1

      አሚንን ያረብብብ❤❤❤❤

    • @كنفيكن
      @كنفيكن 23 дні тому +1

      አሚን ❤

  • @user-no8gl3di7f
    @user-no8gl3di7f 23 дні тому +5

    አብርሃም አይወዳትም የምር ላይክ መሰብሰብያ ነው የምያረጋት ወራዳ ሩታ የ አይዞሽ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 22 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤ 5:30

  • @አያፋ
    @አያፋ 23 дні тому +104

    ማን ተቃጥሎ ማ ያቅራል ሩታዬ ረሙዬ የኛ ቾክሌተ ከዛም በላይ አቃጠሉቸው የምትሉ😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @user-pi5bu4hx2p
    @user-pi5bu4hx2p 23 дні тому +97

    ሩታ እንኳን ደስ ያለሽ ለ50K የምትሉ ና በ48 ሰአት ውስጥ 100 K እናስገባት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ።

    • @Zehara9
      @Zehara9 23 дні тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c 23 дні тому +84

    😂😂😂😂😂የዘሬዉ ይለያል😂ግን😂ሩታ በርችልኝ የኔ ጀግና😂😂😂እስት ሩታ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 23 дні тому

      ዜድሻየ ደምሪኝ

  • @JddicdXbix
    @JddicdXbix 22 дні тому +1

    ረሙ እንደሚወድሻ ታውቂ ያሽ ግን ሩታዬ የስታውቅበታል ወይኔ ረሙዬ አይዞክ

  • @menasolomon6052
    @menasolomon6052 23 дні тому +52

    ሲጀመር ነገሩን ያከረረው እሱ ነው ከቤት ወጥቶ ውጭ ከሴት ጋር ውጭ ከቤት ውጭ መኖር ምን ይሉታል ሳስበው አብርሽ ተብየ አስመሳይ ይመስለኛል ለትዳሩ ታማኝ ቢሆን ከቤት ወጥቶ አይንቀዎለልም ነበር ሩታ ቆፍጠን በይ ገና ካሁኑ ውጭ የለመደ ወንድ ስትጋቡ ልጅ ስትወልዱ የሚብስ ይመስለኛል

    • @Zehara9
      @Zehara9 23 дні тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @Meriseid
      @Meriseid 22 дні тому +2

      ክክክክ እኔ ለናት አዘንኩ አጂብ እንደው ዉሸት መሆኑ አሁን እንኮን አይገባቹህም

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 22 дні тому

      እስማርት ኮሜንት እኛን እኮ ነዉ ፕራንክ የሚያደርጉት ግን ለቤተሰቦቻቸዉ ምንም ክብር የላቸዉም​@@Meriseid

  • @emebete6
    @emebete6 23 дні тому +51

    ሩታዬ የኔ ጅግና ወደፊት እራስሽን አስከብሪ ካሁን ብሀላ 💪💪💪💪💪🤗🤗🤗❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 23 дні тому

      R❤️❤️❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 23 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 22 дні тому +1

      እሩታዬ እሪስሽን አስክብራውድ❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 22 дні тому

      @@busyline3833 ❤️❤️❤️💪🏻💪🏻

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j 23 дні тому +32

    አረ እናማርኬ እነ ሙቢ የናችሁ ይከን ነገር ፍቱት የምትሉ ጋይስ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 23 дні тому

      ደምሪኝ ው

    • @user-lr4tz4kz7w
      @user-lr4tz4kz7w 22 дні тому

      😂😂😂😂😂ድራማውነው እሚፈቱት

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 22 дні тому

      😅😅😅😅😅😅ይመችሽ​@@user-lr4tz4kz7w

  • @AmenkonjoAbera
    @AmenkonjoAbera 22 дні тому +1

    ሩታዬ በሰቅ ገደልሽኝ ጎቶ አለለችም 😂😂😂😂❤❤

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 23 дні тому +45

    በለው ሴት ልጅ ቆረጠች 💪💪ይበቃል ግን ተው ።🤔🤔

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 23 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:02

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c 23 дні тому +266

    በቃ ሴት ልጅ እንደዚህ ቅጥልል ካልረግናቸው ይንቀባረራሉ ይመቻችሁ ሩታና ረሙ ❤❤❤❤❤ ሩታ በቃ ጀግና ሁኝ ወደፉት እራሱ ስትጋቡ በቃ ራስሽን ዝቅ አታድርጊ እሽ የኔ ቆንጆ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 23 дні тому +3

      ❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 23 дні тому +3

      ትክክል👌👌

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 23 дні тому +1

      አሁን ወደድኩሽ ብቻሽን ስሰሪ ነው ምወድሽ እኔ ያቺ ስሜት ተሰምቶኝ ያቃል በዚልክ ባይሆንም

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 23 дні тому +1

      በትክክል በቀ ብዙሠው ይመርበተል ሩተ የኔ ጀግነ ግን በትደር አለም ፉኩክር ጥሩ አይደለም ተመለሡ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 23 дні тому

      @@WEt-pj4jv 💪🏻💪🏻💪🏻❤️❤️❤️

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 23 дні тому +26

    እንግዲህ ሁለታችሁም አብርሽ እና ሩታ አሁንስ ቤዛ በቃ ታውት እንዴ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሰላም ፈጤሩ እልከኝነት የሴጣን ሥራ ነው ሩታዬ ፄባይሽ አትቀርህ የኔ ኮሜቴ የተመቻቸው በላይክ ጀምሩን👍👍👍👍👍👍👍😭😭🤔🤔🤔🤔🤔

    • @Zehara9
      @Zehara9 23 дні тому

      ማር ደምሪኝ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 22 дні тому +3

    ይበቃችሆል የኔ ውድ በመሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ እዝህ ጋር ይብቃ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉