አል-ማሊክ የፍፁማዊ ንግሥና ባለቤት || ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 58

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    አህለን ሚንበሮች ።
    ስንት ቁጥር ደረስን ሊያልቅብን ነው እያልኩ ስጋቱ ጨረሰኝ
    ምርጥ ት/ም ፣ ተቀሩም ፣ መወዳጀት ነው ሀቂቃ ከአላህ ሌላ ምን ወዳጅ ይያዛል። አልሀምዱሊላህ

  • @hafizaseid4137
    @hafizaseid4137 2 роки тому +5

    ወይኔ የአላህ የት እየዋልን ነዉ ግን እንዲህ ያማረ ፕሮግራም እይታቸዉ አናሳ የሚሆነዉ አላህ ይዘንልን

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ኡስታዝ በድሩ አመለሸጋዉ ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 роки тому +1

    ወሏሂ ኡስታዝ በድሩን ለአላህ ብየ በጣም ነው የምወደው እርጋታው ሳየው እንኳን ሙስሊም ሆንኩ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ሁላችንንም

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    "ያመላ የዙሉ ሙልኩ"
    አንተ ንግስናህ የማይወገድ የሆንከው ጌታ
    "እርሀም መን ዛለ ሙልኩ"
    ንግስናው የተወገደው ባሪያህን ማረው
    ቃለ መሊክ መርዋን

  • @shafi7136
    @shafi7136 2 роки тому +9

    አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ዱአ አርጉልኝ በጠም ደስ ትለለቹ ኡስታዝን በአለ ዱአ አርጉልኝ በሉት ሐጀ አለብኝ ትንሽ አሞኛል አለህ አፍያ እንድየረገኝ ሐጀም አለብኝ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 роки тому +1

    መድረኩ በራሱ እርካታ አለው
    ማሻአላህ
    ፕሮግራሙ ባይቋረጥ ደስ ይለኛል

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 2 роки тому +3

    መልካምጁምአይሁንላችሁ ያኡመተልሙሀመዲ ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም. ርጂምእዲሜናጤና

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +1

    ኢላሂ በወቅነው ምንሰራ አርገን ኡስታዝ እድሜ ከሙሉ አፍያ አብዝቶ ይስጣ

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 2 роки тому

    አላህ ይውደድህ ኡስታዜ አላህ ይውደዳችሁ ሚንበር ቲቪ አባላቶች

  • @Hanuhanu-n1g
    @Hanuhanu-n1g 3 місяці тому

    ❤❤❤😢😢😢😢😢 ya Mallik....subhan Allah ....yalle fekadachin mettan yalle fekadachin enwessedallen...subhan Allah

  • @zehabu_tube95
    @zehabu_tube95 2 роки тому

    ወላሒ እኔም በጣም ነው የወደድኩት ሁሌም ከኡስታዝ በድር ጋር

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዜ በሄድክበት ሁሉ የአላህ እዝነት አይለይህ ወላሂ ወላሂ የአላህን ስም ላውቅ እችል ይሆናል ትርጉም ከነ ምንነቱ ሚንበር ቲቪ መቅረብ ከጀመረ ወዲህ ነው ነገሮች ሁሉ ልቤን ሰርስሮ የገባው ሀቂቃ ወላሂ ከዛ በፊት ያረብ ልል እችል ይሆናል ጭራሽ በዚህ መልኩ የጌታየን ቅርበትም ሆነ እዝነቱ ተረድቸው አላውቅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ኸሰተን ኡስታዜ የኔ ቅን መንገድህ ሁሉ ቅን ይሁን ክፉን አላህ ይያዝልህ ይጠብቅህ 😥😭

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙላ ኸይር

  • @rahemamohammedahmed5599
    @rahemamohammedahmed5599 Рік тому

    ጀዛከላሁል ከይር ዉሥጣዝ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ሁሳችሁንም

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 роки тому

    ይህን ፕሮግራም ሁሌም አስተላልፍልን

  • @umhiba9730
    @umhiba9730 2 роки тому

    Negrulegn le ustaz bedru ene demo wollahi billahi ene megeb sesra 1ye Allah sem salesema alewetam subhanek rebi❤❤❤

  • @mokede8735
    @mokede8735 2 роки тому +1

    Minber TV ከምንወዳቸው ከምናከብራቸው ኡስታዞች አንዱ ዑስታዝ በድሩ ሁሴንን(ኢ/ር)ውብ በሆነ በአሏህ ስም ከእኛ ጋር አገናኛቹን እነ ዑስታዝ ያሲን ኑሩ እና ዑስታዝ አቡበከር ብታቀርቡልን የወጣቱ አክላቅን በሚገባው ቋንቋ የሂድያ ሰበብያ ይሆናሉ ብዬ አስባለው

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በድር

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 роки тому

    አላሁመ አሚን የረበላለሚን ጀኧዛኩምአላህ ኸይር

  • @ተስሊምሀሰን
    @ተስሊምሀሰን Рік тому

    ሱበሀን አላህ

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 2 роки тому

    Mashallah allahuma barik ustaz endihum wendmoch Allah subanehu wetala elmun ychemrlachu Allah kehyr jezachunykfelachu eganm semten teteqamiwch yadrgen ameen allahuma ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 2 роки тому

    አላህ ያቆያቹ ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ

  • @ytb9516
    @ytb9516 2 роки тому

    መሻአላህአላህይጨምረልህኡሥታዝበዲሩ

  • @Tube-qg4vc
    @Tube-qg4vc 2 роки тому

    ጀዘከላሁም ኸይር ኡዝታዝ

  • @maminura6959
    @maminura6959 2 роки тому

    አህለን ምርጦች

  • @samiragateso4352
    @samiragateso4352 5 місяців тому

    Mashala

  • @eliaskhalid6987
    @eliaskhalid6987 2 роки тому

    Aselamu Aleykum wed team mimber ena Ustazachn Allah teretachehun yekebelachehu . I am watching from England.

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 роки тому

    ወአላይኩም አሳላም ወራማቱላህ ወባራከቱሁ

  • @ytb9516
    @ytb9516 2 роки тому

    ጠክሩየኛጀግኖችጠክሩ

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa Рік тому

    Masha Allah

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 роки тому

    ሱብሀነላህ

  • @seyosweet8360
    @seyosweet8360 2 роки тому +1

    Aselam alykum oustaz welahi kelebe new nafekachungale be gugut yetbkung new maygren yerase hemem beshtaye tenestobing yadametku lemtngat lemoker yetbkung new be duaachu atersung jezakllah

  • @seidgudetta9361
    @seidgudetta9361 2 роки тому

    ASLAMULAKUM
    MASHALLA
    ALLHA SAVE YOU

  • @guddgg2974
    @guddgg2974 2 роки тому

    ማሻ አሏ

  • @abdulreman6085
    @abdulreman6085 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @mohammedadib1419
    @mohammedadib1419 2 роки тому

    Mashallah

  • @emukedija5170
    @emukedija5170 2 роки тому

    masheallah jezakellah hyir aellah yitebkachihu

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah allah yichmerelichu

  • @erhemayemam1004
    @erhemayemam1004 2 роки тому

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቃችሁ እኛም በሠማነው እምንጠቀም ያርገን በጣም አሪፍ ፕሬግራምነው ቀጥሉበት በጣም በጉጉት ነው እምጠብቀው ያአላህን ሥም ተብራርቶ አደመሥማት ወላሂ እሚያሥደሥትነገር የለም የነብሥ ምግብ ነው አላህንም በጣም እድንወድ ያረጋል

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 роки тому

    Jazakalahyer

  • @nuraseid6728
    @nuraseid6728 2 роки тому

    جزاكم الله خيرا

  • @retaabdellah3518
    @retaabdellah3518 2 роки тому

    as wr wb wedimoche allah yetebikachu bisemaw bisemaw malitegibew pirogeram

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 2 роки тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-uz4ir7qx7u
    @user-uz4ir7qx7u 2 роки тому

    احلان جزاخم الله خير ما شاء الله الحمد الله الله اكبر

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Рік тому

    አህለወሳህለንየኔልዮወችለረበናብየእወዳችሁአለሁከኔበላይሱብሀንወተአላይዉደዳችሁ🤲👌

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም 👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 роки тому +1

    አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አሥገልብጠዉ ሠጡኝ ሥል 1 ,ሚበልጡኝ ሠዋች አሉ ለማለት ነዉ 2, ጭሁፉ ከክፋተ የገለበጡ አላህ የስራቸዉ ሥጣቸዉ ከመደመሪያዉ ጭሁፉ እዲዛር ሠዉ እዳለ አይባልም የሰተማም የገጠሩ ፋላጎት ያማላ መሆን አለበት አገርዉሥጥ። ከተሥማማቹ በኻላ ወደሌላ አገር እድታሠተላልፉ የተጫፈ ነዉ ካመታት በፊት ( L .k. M )

    • @Ahmed-cg7sh
      @Ahmed-cg7sh 2 роки тому +1

      የከተማም የገጠር ጭሁፋ እዲዛር የተሞላ ነዉ አብላጫ ድምጭ ከሌለዉ እዲጠፋ ወይም እዲጣል የተሞላነዉ !!!!

  • @gkffjhj
    @gkffjhj Рік тому

    አሪፍነው ነገርግን ማክበርና መሥገድ ይለያያል ሀያዕ ማድረግ አይቻልም ለምሳሌ አባትን እናትን ማክበር ከይቻልም

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ሀያል ሆኖ አዛኝ መሆን የአላህ ባህሪ ነው።

  • @yonatanhailu5954
    @yonatanhailu5954 2 роки тому

    እባካችሁን የ ሚድያችሁን የስልክ ቁጥር 🙏

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +1

    አይለቃቅም እንዴ

  • @jemilahassen4444
    @jemilahassen4444 9 місяців тому

    82 92 ab 2 b

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 роки тому +5

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹

  • @halimah5532
    @halimah5532 2 роки тому

    ማሻላህ

  • @HawaBariso
    @HawaBariso Рік тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️