21 ሰከንድ ሾው (21 second show) - ከተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ሁሴን ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025
  • 21 ሰከንድ ሾው (21 second show) - ከተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ሁሴን ጋር
    Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @haregbefikadu6213
    @haregbefikadu6213 6 років тому +396

    የኔ አባት በጣም ነው ምወዶት እኔ ክርስቲያንኝ ግን ለእርሶ ያለኝ ክብር እና ፍቅር የተለየ ነው እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ ይጠብቆት
    መሌካም አብት

  • @berudema841
    @berudema841 6 років тому +196

    ጋዜጠኛው የመርካቶ ልጅ ስለ ስነምግባርህና ያጠያየቅ ለዛህ ውበት ማንም ሳያደንቅ የሚያልፍ ኣድማጭና ተምልካች ይኖራል
    ብዪ ኣልገምትም።። የእስልምና ኣባት የሆኑትን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ዘለቀን ጋብዘህ ካንደበታቸው የሚዘንበውን
    ቅዱስ ምክረ-ታሪክ ስላስደመጥከን እናመሰግንሀለን።

  • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ

    እድሜና ጤና የኔ አባት ጋዜጠኛው የፍቅር ሰው ነው ስላከበርካቸው። እናመሰግናለን

    • @yejimmalijyehajihussennegn9973
      @yejimmalijyehajihussennegn9973 6 років тому +2

      Awon betam das yemil keber nw Alha edmena tena yestachewu abate yemaslugnalu wolahi

    • @abdulfetahmustefa4141
      @abdulfetahmustefa4141 6 років тому +1

      አላህ ለኔ በጣም ብዙ ውለታዎችን ውሎልኛል አዎ አዎ እናመሰግናለን ጀዛኩሙላሀይረን !!!!!!!! እንወድዎታለን !!!!!!!!!!!

    • @nkmqhqmedqwolbnmm8721
      @nkmqhqmedqwolbnmm8721 6 років тому +1

      @@yejimmalijyehajihussennegn9973 Alf💔mabruk

    • @yejimmalijyehajihussennegn9973
      @yejimmalijyehajihussennegn9973 6 років тому

      @@nkmqhqmedqwolbnmm8721 labek ya marhaba

    • @mehbobah1mehbobah125
      @mehbobah1mehbobah125 6 років тому

      ማሻአሏህ ማሻአሏህማሻአሏ ሀያት

  • @alesabetayalew2188
    @alesabetayalew2188 5 років тому +47

    እኔ አቤት ስውድወት አባየ ታድለው ፈጣሪ ንፁህ ልብ ስተወታል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ለርስወ

    • @medinaoumer9119
      @medinaoumer9119 3 роки тому

      እኔ ሙስሊም ነኝ አሏህ የእዉነተኛ (ዉሀብይ) ያልሆነ ሙስሊም ያደርገኝ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን ኢትዮጵያዉያን በጣም በጣም እወዳቸዋለሁ፡፡ በኮሜነቱ ደግሞ ይበልጥ አንድነቴን አጠናከርኩ እናመሰግናለን፡፡

  • @abdelayasin2501
    @abdelayasin2501 6 років тому +167

    ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ታላቅ ሰው የሰላም አባት አላህ እድሜዎትን ያርዝምው!

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 6 років тому +147

    ጋዜጠኛው በጣም እናመሠግናለን ሠው የሚያከብር ጋዜጠኝ ረጅም እዴሜ ይሥጥህ ከጤና ጋር

    • @ethiopeaetio3090
      @ethiopeaetio3090 5 років тому

      Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren betammm set blo eko new emiseamaw

  • @gebrehannabalcha2331
    @gebrehannabalcha2331 5 років тому +16

    አባታችን ሀጂ ሙፍቲ ዑመር እንዲሪስ ዘለቀ እጅግ አድርጌ አከብሮዎታለሁ እኔ ክርስቲያን ነኝ እርሶ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም አበክረው ስለሚያስተምሩ ማንኛውም ኢትዮጽያዊ ይወደዎታል አላህ አምላክ እድሜና ጤናዎን ይጠብቆት ።

  • @henoktefer1487
    @henoktefer1487 5 років тому +48

    እኔ ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ነኝ ግን እኝህን አባት ሰመለከት እንባዬ የመጣ ያሰቻግረኛል ከብዙ ሰዎች መሃል ሰዉ ሆነዉ ስላገኙዋቸው ልቤ ቀልቤም ይሸነፋል ።

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 4 роки тому

      ወላሂ እኔ ረሱ እንደንቺ ነኝ ገነ ሰየቸው እምበዬ ይመጠል

    • @aaytb4418
      @aaytb4418 4 роки тому

      ለምን እሲኪ ከወደዳችኋቸው ሰለሙ ሙሰሊምሁኑ

    • @aaytb4418
      @aaytb4418 4 роки тому

      ሀቀኛው ሀይማኖት ይሄመሆኑን ካወቃችሁ

  • @Genet211
    @Genet211 6 років тому +253

    አባታችን፡እግዚአብሔር፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ጨምሮ፡ይስጥልን፡እኔ፡በቲቪ፡ካየሖት፡ጀምሮ፡በጣም፡ትሁትና፡ቀናሰው፡በመሆኖት፡የእግዚአብሔር፡መልካም፡ታዛዝመሆትን፡ይገልፃል፡እግዚአብሔር፡በሰላሙ፡ይጎብኞት፡እንወዶታለን።

  • @MohammedMohammed-nd7qe
    @MohammedMohammed-nd7qe 5 років тому +17

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ ጋዜጠኛው ክብር ይገበሀል ጨዋ ቤት ማደግህን በስራህ ያስታውቃል ለአባታችን ጤና እድሜ እመኛለሁ

    • @mimimiri5952
      @mimimiri5952 4 роки тому

      እግዛቢሄር ተክፉ ነገር ይጠብቆት በእዉነት መልካም አባት ነዎት

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 роки тому +5

    I really admired this man for speaking the truth that no one has spoken in such a straight forward manner. Let the Lord bless him. He is such a great father full of knowledge & social truth

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 6 років тому +47

    እንዴት እንደሚወዳችሁ የኔ አባት ንፁህ እትዮጵያዊ እንደ እርሶ ያሉት አባት ስለ ሰጣን እግዚአብሔርንን እናመሰግናለን
    ሙስሊም ብልህንም እኚህ አባት ግን ልዩ ናቸዉ ለኔ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 6 років тому +83

    ጋዜጠኛው የፍቅር ሰው ነው እድሜህን ያርዝመው

    • @አቡአሚናቱብ
      @አቡአሚናቱብ 5 років тому

      በትክክል።

    • @najathassan4142
      @najathassan4142 4 роки тому

      አባታችን አላህ እረጅም እድሚ ከሙሉ ጤናጋራ ይወፍቀዉ ጋዜጠኛዉ ለአክብሮትህ እናመሠግናለን

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    እኔም ክርስቲያን ነኝ። እርስዎን አከብርዎታለሁ ፣ እወድዎታለሁ። አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት። እኔም ጉልበትዎን እስማለሁ። ኑሩልኝ። ተሰምተው አይጠገቡም እኮ የኔ አባት። እርስዎ የኢትዮጵያ አባቶች ምሳሌ ነዎት።

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 6 років тому +53

    አሏሁመ አሚንንንንንን፡ያረብ
    ጋዜጠኛው ቅን ሰው አላህ ያክብርህ ክብር ለሚሰጣቸው ክብር መስጠት ቅንነት ነው

    • @umahmedahmed3458
      @umahmedahmed3458 6 років тому

      መሸአላህውስታዝአላህይጠብቅህእድሜይስጥህ

    • @KhadijaKhadija-uz4gf
      @KhadijaKhadija-uz4gf 6 років тому

      ይኔአባትአላህእደሜናጤናእረጀምእድሜአላህይስጣችሁያረብ

  • @alemayehumekuria3475
    @alemayehumekuria3475 5 років тому +86

    ❤️ምን እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው ሙስሊም ቤተሰቦቼ ታድላቹሀል::እድሜ ይስጦት

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 років тому +51

    የኔ አባቴ አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት ለአላህ ብይ ዉድድድድድ አደርጎታለሁ አላህ ከኔ በላይ ይዉደዶት አባ

  • @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
    @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ 6 років тому +86

    ከትልቅ ሠው ጋ ማውራት አንድ መፅሀፍ አንብቦ እንደመጨረስ ነው ነበር ያሉት ትክክል ነው

  • @aliahmed708
    @aliahmed708 6 років тому +9

    WOW 21 seconds show. Mufti Haji Oumer Edris is always my favorite Ethiopian religious leader. He teaches and guide people by example. His knowledge of the religion of ISLAM is at the highest level. May ALLAH give you Health and Longevity.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 років тому +29

    I appreciated Mufti Hajj Omar's about your great wisdom. I am Orthodox Christians, I respect Muslims religion and other. I love your integrity and loyalty for our country Ethiopia. God is love! Please, Mufti pray for our Prime minister Dr. Abiy Ahmed .
    God bless you!

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 6 років тому +65

    ቀላል እንወደወታለን እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ አንደበተ ርኡቱ ናቸው

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 6 років тому +51

    ዋውዋውዋው እንዲህ ነው ሃይማኖትና እምነት ማለት ፍቅር ለሙስሊሞች ፍቅር ለክርስቲያኖች ፍቅር ለስው ልጅ ፍቅር ለመሪያችን ፍቅር ለኢትዪጵያ ስላም ለሃገራችን እንዲህ ንው የሓይማኖት መሪ ማለት ፍቅርንና ኣንድነትን ስባኪ
    እንወዶታለን
    ግሩም ጋዜጠኛ የመርኬ ልጅ ፍቅርን ያውቃል ኣብሮ ኣድጋል ኣብሮ ፆምዋል ኣብሮ ሃዘን ተካፍልዋል ኣብሮ ኣልቅስዋል ተጋብትዋል ዘረኝነትንና ልዩነትን ኣያውቅም
    ኣቤት ፍቅር መንዙማውን ትለው የለ እንዴ ?
    እንወድሃለን

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 6 років тому +70

    እንዴት ያምራል አዳምጦ መጠየቅ ጋዜጠኛው ወንድሜ አንደበትህ ጥያቄህ አዳማጭነትህ ውድድ በርታልን ወንድሜ

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 років тому +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እኝህን አባት እጅግ በጣም አከብራቸዋለሁ አባቴ እድሜ ይስጦት

  • @Genet211
    @Genet211 6 років тому +143

    በሆነነበር፡አባታችን፡እርጅናና፡ሞት፡ባይኖር፡እደርሶያለ፡አባት፡ዘላለም፡ይኖሩልን፡ነበር።

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ፈ1ገ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ፈ1ገ 6 років тому +92

    ሙስሊም ክረስቲያኑ ተዋዶ ያለብሽ ሀገሬ ልዪነሽ

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
    @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 6 років тому +34

    ሀጅ ሙፍቲ ኡመር አላህ እድሜ ይስጠወት😍😍 ጋዜጠኛው አላህ ይባክህ ወንድም😍😍

  • @ውብየድንግልልጅ
    @ውብየድንግልልጅ 4 роки тому +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እምነቴ ግን እኝህን አባት ሳያቸው እደነቃለሁ ያላቸው ትህትና አመለካከት ለሰው ያላቸው ክብር በእውነት ባሁን ግዜ ያሉ እምነቶች ማበላለጥ ይገርመኛል እኝህ አባት ግን ምንም ልዩነት የሌለባቸው ጥሩ ተምሳሌት ናቸው አባቴ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ለሁላችንም ጸሎትና ዱአቸው ይጠቅመናል ውውውሰድድድድ የእኔ ጀግና የእምነት አንጋፋ አባት ሺአመት ኑሩልን ክፉ አይንካዎት

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 6 років тому +23

    ስወድዎትኮ!!!!!ኧረ ገና መቶ ጊዜ ያደርጋሉ!!!አሚን!!አባታችን እኔም ጉልበት ስሚያለሁ!!!

    • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
      @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 роки тому

      ታዳ እኒህ ማር የሆኑት አባት ፈልግ ለምን አትከተለም fb ክርስቲያን እና ሙስሊም።እንዴት እንደምታጋጭ ታእቃለህ ለምን ታስመስላለህ ተማሪ ከኒህ አባት ፍቅር ናቸው እሽ

  • @abubekersuleyman3177
    @abubekersuleyman3177 6 років тому +45

    ጋዜጠኛው ትክክለኛ ፐፕሊክ ኢንፎርሜሽን ያለው ሰው ነው።
    ለኢትዮጲያ ትክክለኛ ማህበራዊ ትስስር ያለው ሰው ለግጭት ቦታ አይከፍትም
    ለህዝባዊ ስራ ደግሞ አመቺ ነው።

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    አባታችን እንዴት ደምወዶት የኢትዮጵያ አምሌክ ይጠብቆት አንደበቶት ጣፋጭ አባቴ እንደው እግዚአብሄር ይጠብቆት ወዶታለው አባቴ❤❤❤❤👍❤

    • @jemilamohammed6596
      @jemilamohammed6596 5 років тому +1

      መታወቂያ መጠሪያዬ ናት ኢትዮጵያዬ የኔ ማር አሜን ያርብ

    • @bentahmed2135
      @bentahmed2135 4 роки тому

      የኢትዮ የብቻዋ አምላክ አላት እንዴ ክክክ

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 6 років тому +45

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እደት እደምወደወት አላህ ይወደደወት ሙስሊም ክርስቲያኑ ነው የሚወደወት ወላሂ የዶ/ር አብይ አህመድ መምጣን አንቱን እድናውቅ አድርጎናል አልሀምዱሊላህ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቀወት ያረብ

    • @hdhhd4881
      @hdhhd4881 5 років тому

      አላህ ያቁይልን እደት እደምወደወት

    • @seadaaylwe7773
      @seadaaylwe7773 4 роки тому

      አሜንን

    • @indind9850
      @indind9850 4 роки тому

      አለህ ዪጣብቆት

  • @silvanaalberto5003
    @silvanaalberto5003 6 років тому +47

    በጣም ነው የምወድሆት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠሆት

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 6 років тому +158

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦዎ በጣም ነው የምዎደዎ።

  • @dahab7484
    @dahab7484 6 років тому +27

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን ረበና ይጠብቀዎት
    ጋዜጠኛው ትህትናህ ሲያምር

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 6 років тому +115

    ጋዜጠኛው ትህትናው ያምራል

    • @ዘቢባአደምነኚዘቢባአደምነ
      @ዘቢባአደምነኚዘቢባአደምነ 6 років тому

      ማሻአላህ ሸሀቺን ሀያት ወን እረዢም አፊያወን ከሚል ያርግልን ጋዚጠኛው እናመሰግናለን ስላከበርካቸው አላህ ያክብርህ

    • @zagx6855
      @zagx6855 6 років тому

      ሠላሳ

    • @mehbobah1mehbobah125
      @mehbobah1mehbobah125 6 років тому +1

      እወዳቸሆለሁ የሀገርአባት ሀያትትት

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 6 років тому +24

    ሀጂ ኡመረ እረጅም እደሜና ጤና አላህ ይሰጠልን
    ጋዜጠኛው አላህ ያክበረህ አባታችን እንዳክበረክልን
    እናመሰገናለን

  • @ወሊያፈድሉ
    @ወሊያፈድሉ 6 років тому +9

    ሼኽ ሙፍቲህ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት።
    ጋዜጠኛው እረጋ ያልክ ሰው አክባሪ ነህ አለህ ያክብርክ።።።

  • @ethioadama7413
    @ethioadama7413 6 років тому +47

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አላህ ይስጥዎት

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 4 роки тому +1

    ሙፍቲ አጂ ሁመር እውነት እጅግ በጣም ነው የወደድኩዎት የለበሱት ካባ የሰላም ካባ ነው
    እግዚአብሔር እድሜና ጥና ይስጦት
    እኔን ከናቴ በላይ ቆንጥጠው ተቆጥተው ያሳደጉኝ ከናቴ በላይ የማከብራቸውና የማዳምጣቸው የጉሃደኞቼ እናት ጎረቤቴ የወሎ ሙስሊም ነበሩ
    እናቴ ከሞተችበዎላ ም ከግናችን ነበሩ
    አንድ የወሎ ሙስሊም ተከራይ ነበሩ ሲመለከቱ ጠያቂ ዘመድም ጎረቤትም የለም ታዲያ እንዲህ አሉኝ ቁርሃን እናት አባት የሌለውን አትበድል ይላል ከህንግዲህ እኔ እናታችው ነኝ
    እኔህ እናት የዎህና ደግ ነበሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጣቸውና ከኛ ቤት የወጡት መሪት ገዝተውና ቤት ሰርተው ነበር
    1ወንድ ልጅና 2ሴቶች ልጆች ነበራቸው
    ወንዱ ልጃቸው ዩኒቨርስቲ ገባላቸው
    2ሴቶችም አረብ አገር ነበሩ
    ቤት የሰሩት 2 ሴት ልጆቻቸው በሚልኩት ገንዘብ የልጆቻቸውን ላብ ምንም ሳያባክኑ አጠራቅመው ነበር ለልጅቻቸው ቤት የሰሩት
    መርካቶ ቄጤማ ተራም አስፓልት ዳር ቆጥ 1ብር አልጋ አከራይተው በሙያገኙት ሳንቲም የራሳቸውን ወጪ በመሸፈን ነበር አረብአገር የሚላክላቸውን ሳንቲም ምንም ሳያባክኑ አጠራቅመው ለልጆቻቸው ቤት የሰሩት
    እኚህ እናትለልጆቻቸውም ሆነ ለኛ ጥሩ ነበሩ
    የወሎ ሙስሊምም ነበሩ አቦሆ እናተ ወሎዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው ወደድኩዎችው በጣም

  • @mamishaali735
    @mamishaali735 6 років тому +13

    ክቡር ጋዜጠኛ ትህትናክ ውስጥ የጠፋብን ኢትዮጲያዊነት ጎልቶ ይታያል።ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢንድሪስ ዘለቀ አላህ ረጅም እድሜን ይለግሶት።

  • @አቡአብዱሮህማንንሀምዛ

    ማሸአላህ ከምንም ከማንም በላይይይይይ የጋዜጠኛው እርጋታና አክብሮት በጣም ይበል የሚያሰኝኝኝኝ ደስ ያስባለኝኝኝ ተግባር ነው አባታችን አላህ እርሜወትን ያርዝምልንን

  • @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ

    ማሻ አሏህ ሙፈቲ አሏህ ይጣብቆት ያረብ ምክሮ ቀጥ ብሎ ነው ልብ ውስጥ ቁጭ የሚላው አሏህ ይወፊቃን እኛንም ጋዜጣኛው ሰትመሰገን መላፊ ያሰፊራል እናማሰግናለን

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 6 років тому +12

    አጂ ዑመር አቤት ስወዶት! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት! መገን ወሎ ገራገሩ አብሽር አቦ!

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 роки тому +1

    አለም እንደርሶ መልካም አባት ያብዛላት።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም የፍቅር ምድር ትሁን።

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 років тому +3

    በመጀመሪያ የአለማት ጌታ ለሆነው አሏህ ምስጋና ይድረሰው በመቀጠል ጋዜጠኛው ሳላደንቅህ አላልፍም አባታችንን ወደዚህ ፕሮግራም ስለጋበዝክልን ሀጅዋ አሏህ ረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ይስጥልን ውድድድድድ
    አሏህ መሰሎችሁን ያብዛልን

    • @Addy-s6y
      @Addy-s6y 4 роки тому

      የአለማት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያሉ አባት ለዓለም ኢስላምች ምኛቴ ፣በሳሪያና በኢራቅ እስራኤል ሊቢያ ያሉ ሙሲሊምች አሻባሪዎችን እንሱን ፍጣሪ ደምስሳ እንዲህ ያሉ የዎህ ብሩህ አባት ያብዛቸው ኢትዮጵያ ሙስሊም ምርጣች👌👍

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 6 років тому +39

    እኚህ ሰው ስወዳቸው ፈጣሪ ይባርካቸው አንድ ሰው ያስታውሱኛል ተወልጄ ያደኩበት ቦታ አባ ሁሴን የሚባሉ አባት ነበሩ እና ከቤተሰብ ጋር በጣም ህብረት ስለነበረን አጎቴ ይመስሉኝ ነበር እና አጎቴ ብለን ነበር የምንጠራቸው አንድቀን ሞቱ እና በጣም ከማዘናችን የተነሳ ለተወሰነ ወራት ልጆች ተሰብስበን መጫወት እስከ ሚያቅተን ድረስ በጣም ከፋን ቁጭ እኚህ አባት አጎቼን ያስታውሱኛል😍👌

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
    @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 6 років тому +10

    ሰወዳቸው የኛ አባታችን እናወደቸዋል የኦሮዶክስም አባታችን ናቸው 😍😍😍😍 እንወዳታለን

  • @miltamilla9866
    @miltamilla9866 4 роки тому +1

    ይለያሉ ሀዥ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ቢትኡመርከደሴወሎ
    @ቢትኡመርከደሴወሎ 6 років тому +14

    እድሜ ከጤናጋር . የኔአባት . እዳቱ ያለ ዘካታ አባት አለኝ . ገጠር አፍኖ ኢልም ቀረጅ . ሳይሁ ሁለመናሁ አባየን። ይመስለኛል ... አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሁ...

  • @mrvip8222
    @mrvip8222 5 років тому +1

    ጋዘጠኛው በጣም ጥሮ አስተዋይ ሰው አክባሪ ተባረክ ሸሀችን ረጁም እዴም አላህ ይጠብቆዎት

  • @meriamayalew6045
    @meriamayalew6045 6 років тому +17

    አሏህ እረጅም እድሜ ከአፍያና ከሙሉ ኢማን ጋር ይስጥልን

  • @african8846
    @african8846 5 років тому +2

    በአጠቃላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሙሥሊም ከሌላው አለም ለየት ያሉ ናቸዉ በተለይ ቤተ-አማራ ውሥጥ እሚፈጠሩት እንቁ ናቸዉ እይታቸውን ከአቡበከር እሥከትልቆቹ ሥመለከታቸው they're relly religions !! proud and rspect

  • @hawaseid1476
    @hawaseid1476 5 років тому +5

    ጋዜጠኛው ከልብ እናመሰግናለን ይህ ነው ኢትዮቢያዊነት ትህትናህ በጣም ደስ ይላል

  • @nicenasw3239
    @nicenasw3239 5 років тому +2

    አባታችን ለአላህ ብዬ እወዶታለሁ ሼካችን በሕጅራ አቆጣጠር 1441ኛሕጅራ ነዉ ወይም ዓመተምህረት ነዉ ብዙን ጊዜ ኢትዮጵያ ላይ 1492 ይላሉ እርሶ ብያስረዱን ደስ ይለናል

  • @ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ሰው አክባሪ

  • @አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ
    @አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ 6 років тому +61

    እናመሰግናል ወንድማችን ትሁት ኢትዬጲያዊ

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 років тому +44

    እርሶ ለሁሉም ኢትዮጵያ ነው እርሶ የምታስፈልጉት የሚመክሩት ምክር ለሁሉም ነው እድሚያችሁን ያቆይለን እንዲህ አይንት አባት ያብዛልን

  • @አስያሰይድስደተኛዋ
    @አስያሰይድስደተኛዋ 5 років тому +1

    እርጅም እድሜ አባታችን
    ማሻ አላህ
    ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ትሁት ነህ ጥርት ያልክ የሰው ክብር ያለህ ቀጥልበት ውብ ነህ ምን አይነት እነት ነች የወለደችህ የተባርከች

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    አባቢ አላህ ሀያቶን ያርዘሞት አስተዋይ አዋቂ ንግግሮት ማራኪ ጣፋጭ ነው

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 6 років тому +6

    God bless you Mufti Hajj Omar. I am orthodox and I love your wisdom

  • @hawaseid1476
    @hawaseid1476 5 років тому +4

    ሀጅ ሙፍቲ ኡመር እንድሪስ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ አብዝቶ ይስጠወት የዘወትር ኡአየ እደአቱ አይነት ሙፍቲ ልጅ አላህ እድሰጠኝ የዘወትር ዱአየ ነው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    አሏህ ❤ያቆይዎት አባታችን የኛ በሻሻ❤❤❤❤😊

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 6 років тому +21

    ጋዘጠኛዉ ስነስርአት ያዉ በህሉን የሚከብር ነዉ በሁን ግዜ ሁሉ ተረስቶ ትልቅ ሰዉ ማክበር ቀርታል አንተ አስታወስከን አክብሮት መስጠት ትልቅነት ነዉ ጨዋነት አስተዳጀጋችንን ያሳያል አባታችንን ንግግራቸዉ ሁሌ ልቤ ይገባል ለሁላችሁም መልካሙን ተመኘዉ እናመሰግናለን

  • @andenetayeta3814
    @andenetayeta3814 4 роки тому

    እንዲህ ኣንደበቶህ ጥፍጥ ብሎ ነፍሴን ሃሴት ሲያደርጉት በእውነት እኝህ ኣባት ብሰማ ብሰማ ውዬ ባድር ኣይሰለቸኝም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦት ኣባታችን ።

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 6 років тому +13

    ተቀዳሚ ሙፍቲ አላህ እድሜዎን ያርዝምልን ።ስንወድዎት ይችላል ይነጋል

  • @arebeqa
    @arebeqa 5 років тому +1

    I am sure those dislikes are not from Christia bros and sis, rather from us Muslims. Millions of respect to our Christian wegenoch for you kind love to our father.

  • @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
    @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ 6 років тому +34

    ሁለት ክቡር ሠዎች ጋዜጠኛው ትሁት ነህ ሸካችን አላህ ይጠብቆወት

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 років тому +38

    አባየ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠወት
    አቤት የሚናገሩት ንግግር ማሻ አላህ

  • @nasirmohammed1270
    @nasirmohammed1270 6 років тому +14

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ ውስታዜ ማር ነው ንገጎረት አላህ ያቆዬት ጋዜጠኝውም የሸገር ልጀ አራዳ ትመቻለህ አላህ ያክቡርህ

    • @hikmatube106
      @hikmatube106 5 років тому

      ማሻአላህ አባታችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥወት ጋዜጠኛው ወንድማችንፀባየ ሰናይ ስነምግባር ያለህ ነህ

  • @yasinabdulmejid2800
    @yasinabdulmejid2800 5 років тому +2

    ሐጅ ዑመር አስመራ ከመጡ ቤታችን አንጋብዞታላን እንሻአላህ ያረብ ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 6 років тому +6

    አሚንንንንን
    ያረብ
    ጃዛኩሞላህ ኽይረ ሺህ
    ጋዜጠኛው መቼም ልዩ ሰው ነህ
    እሰቲ እንዴኔ ደጋግሞ ያየ

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 років тому +1

    እውነት የሰውልጅ አብሮ አንድ ቦታ ስለተቀመጠ አይደለም አንድነት በልብ አንድ መሆናችን ነው ጋዜጠኛው ትህትናህ ደስሲል

  • @livelife9715
    @livelife9715 6 років тому +46

    ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር እንድሪስ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያ ሀጅ ያ ከቢር!

  • @SuSu-xn6cd
    @SuSu-xn6cd 5 років тому

    ጋዜጠኛው የኔ ውብ ሰው አክባሪ ነህ አምሳያህን ያብዛው ለሀገርም ለቤተሰብም ጠቃሚ ያድርግህ የኔ ወንድም ብዙ ተባዙ ገድ ሰወች ።ሸህ ሙፍቲ እድሜወትን ከጤና ጋ አላህ ይጨምርልወት

  • @rahmaoumar1030
    @rahmaoumar1030 6 років тому +2

    አቤት ጋዜጠኛው አደቡ ደስ ሲል መልካም ስው ነህ ሳላመስግንህ አላልፍም እድር አይነቱ ትሁት ያስፈልጋል ለሀገራችን ሽህ ሙፍቴ ኡመር እድሜው ትን ያርዝምልን ከጤና ጋር የትልቅ ስው ምክር ከልብ እሚገባ ስርጦ ነው ደስ ስትሉ

  • @seadaaylwe7773
    @seadaaylwe7773 4 роки тому

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ በጣም ደስ የምትሉ የምትወደዱ ከሰው ልብ ውስጥ የምትከኙ ልዩ ንፁህ ልብ ያላችሁ ውድ ሰውነሁ

  • @ሚሙ
    @ሚሙ 6 років тому +27

    ጋዜጠኛው ምርጥ ጥርት ያልክ ኢትዮጵውይ ነህ ታላቅን ማክበር ለሌላውም አርአያ ነህ

  • @tube7467
    @tube7467 4 роки тому +1

    እኚን አባት የሚጠሉት አክራሪ ወሀብዮች ናቸው። አጂ ኡመር ብለው ለመጥራት እንኳን ይከብዳቸዋል። መሻኢኾቻችንን ማዋረድ መሳደብ ስራቸው ነውና።
    መውሊድ አክባሪ እያከፈሩ እየተሳደቡ
    እውነታቸውን ነው አንድነት በአካል አይደለም። ልብ ተለያይቶ
    የወሀቢዝም አስተምህሮ ለሀበሻ አይሆንም ።

  • @azitube904
    @azitube904 6 років тому +6

    የኔ አባት አላህ እድሜወትን ያርዝምልን ያረብ
    አቤት ግርማ ሞገስ አላህ ትልልቅ ስወችን ይጠብቅልን

  • @rebyarebya234
    @rebyarebya234 4 роки тому +1

    የኛ አባት እድሜ እና ጤና አባታችን አላህ ይስጠወት ያረብ ወድማችንም ከልብ እናመሰግናለን

  • @saedamuhammad3622
    @saedamuhammad3622 5 років тому +6

    ውድእና ይተከበሩ አባታችን።ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር። አላህ ያቆይልኝ። ጋዚጠኛውን በጣም እናመሰግናልን።

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 4 роки тому +1

    እግዜር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!

  • @hanankuruqeberarayagarolej2408
    @hanankuruqeberarayagarolej2408 5 років тому +4

    በጣም በጣም ነው ምወዶት የነንም እድሜ ይስጦት እያለቀስኩ ነው ምመለከቶት ደስ ሲሉ

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 4 роки тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ከኔ እድሜ ላይ ቀንሶ ይስጦዎት በእውነት ከልቤ ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለርስዎ ሳስብ በጣም ነው የምደነቀ አባት እረጅሙን እድሜ ያድልልኝ ሺ አመት ኑሩልኝ ::

  • @bhai3416
    @bhai3416 6 років тому +10

    ዋውጋዜጠኛእዴትደስይላልየለወኩትነውየወኩት
    በታለይታቃደሚምለውቃል
    ሼሁናአላህይጠብቆት
    እድሜናጤናአላህይስጦት
    በአኬረጀናታልፊርዶስይስቱ
    ጋዜጠኛውእናማሰግነላን
    ትህትነክናአጠያያቅክደስይላል

  • @HayatHayat-no3tr
    @HayatHayat-no3tr 5 років тому

    እድሜውትን ያርዝምልን ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ ያረብ እርጋታህ ክብር ስርአት ሁለነገርህ አስተዋይ ነህ ስታዳምጥ ከልብህ ስምህ ብዝዝዝት ይበል

  • @አቲካአቲካ-ገ9ቈ
    @አቲካአቲካ-ገ9ቈ 6 років тому +16

    ሽህ ሙፍቲ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሁ አላህ የመወድድ ሙሀባ ስቶሀን

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 6 років тому +1

    ጋዜዜጠኛው እጅግ በጣም የተረጋጋና በስነምግባር የተሞላ ከባድ አደራ የተጣለብህ የኢትዬጵያ ብርቅዬ ጋዜጠኛ ነህ ።ለምክረዎ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እናመሰግነወታል።

  • @abbysanimation4113
    @abbysanimation4113 6 років тому +10

    I love this guy for no reason!!! May God give you long live, And bless Ethiopia!

  • @שרהאסרס-צ7ש
    @שרהאסרס-צ7ש 4 роки тому

    ጋዜጠኛ ጌታ ይባርክህ ትልቅን ሰው ማክበር እድሜ ያረዝማል እኳን እኒህ የመሰሉ ፍቅር የሆኑ አባት ተባረክ

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ 6 років тому +4

    ያላህ ወላህይ በጣም ነው የምወደወት እረጂም እዲሜ ይስጠወት የኔ አባት ወሬ አቸው አስተሳሰባቸው ሁሉነገር ልብ ነው የሚደርሰው

  • @zemenyena5378
    @zemenyena5378 5 років тому +2

    ዋው ስውዳቸው እነም እግዚእግዚአብሐር ቢፍቅና አግንቻቸው እግራቸውን ብስም እረጅም እድሜና ጤና አባታችን ክበሩልን ኑሩልን አባታቸን አሜን አሜን አሜን

  • @fatimamohamed6720
    @fatimamohamed6720 6 років тому +7

    የኔ አባትየ ሀጅ ሙፍቲ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥዋት ጋዜጤኛው በጣም እናመሠግናለን እኛ ኢትዮጵያዊያን ሥንዋደድ ያምርብናል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ዘረኝነት ይጥፋ ሌባ ይውደም አሚን

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 роки тому +1

    ጋዜጠኛው እራሱ የሳቸው አይነት ቅን ነው እኔም አሁን ነው ልዩነት እየሰማሁ ያለሁት እንጅ አብረን ነው ያደግነው

  • @ፋፊነኝየልጋማዋ
    @ፋፊነኝየልጋማዋ 5 років тому +3

    ያረብብ ባባየ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይወፍቀውት ባባየእረጅምእድሜከጤናጋርአላህይወፍቀውት ገነቴ ያገሬ ጄግናና

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 роки тому

    ሃጅ ሙፍቲህ የማከብርዎት ትልቅ አባት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😘😘😘

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 років тому +15

    አላህ ሃያቶትን ያርዝምልን አባቴን ነው ማየው በናተ ወስጥ አባቴ አላህ ይርሃምክ ያረብ😢 ሃያት ሃያት ብለናል አባ ኪያ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    አሚን ንን ንን ንን ንን ያሼኽ አላህ እድሜና ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን የኛ ልዩ በዚሁ አጋጣሚ ቃለ መጠይቅ ያደረጋቸው ጋዜጠኛ ከልብ እናመሰግናለን ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት ታላቆቻችንን ማክበር ለታናሾቻችን እዝነት ማድረግ ባህላችን ነው ያንን እሴታችንን በተግባር አሳየሀን እናመሰግናለን

  • @ዘኩትዩብ
    @ዘኩትዩብ 5 років тому +6

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤናን አላህ ይወፍቃቸው ውድድድ