ወደ እስልምና እናት እና ልጅ ተላቀሱ | መምህር መዲና በስልክ አገኘናት | Ethiopia | nejah media | minber tv ሚንበር ቲቪ የኔ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 399

  • @Abekidada
    @Abekidada  Рік тому +79

    በረመዳን ሰለምቴዎችን ሰርፕራይዝ ማድረግ የምትሹ በዋትሳፕ 0911692486 አናግሩን በፌስቡክ ፔጃችንን ይከተሉንfacebook.com/profile.php?id=100083558044761&mibextid=ZbWKwL

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 Рік тому +1

      በጣም ምርጥብሮግራምነው መሻአላህ

    • @wofit
      @wofit Рік тому

      ሰላም ዓለይኩም ወንድም አብኪ
      እባክህ የዚች እህት ሰልክ አስቀምጥልን

    • @selima4387
      @selima4387 Рік тому

      ማሺአላህየኔጀግናምርጥሴትምንነኛየትደልሺሴትነሺእንወድሻለንበርችዘቢባየአላህይጠብቅሺ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Рік тому

      ተረባርበን ቤት ብንገዛላት ሀቂቃ ይህንን ሁሉ ልጆች ይዛ በክራይቤት ያለምንም አጋዥ ወላሂ ከባድ ነው ኢንሻአላህ እናስብበት

    • @sadaamuktara4739
      @sadaamuktara4739 Рік тому

      Ss

  • @tubetube6868
    @tubetube6868 Рік тому +72

    መሸአላህ ተባረካላህ ወላሂ በጣምነው የተደሰትኩት የሰውደስታ የሚያስደስተው በላይክ

  • @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ

    ማሻአላህ የእኔ እህት ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጆችን አማና በዲን አንፀሽ አሳዲጊ

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 Рік тому +40

    ማሸአላሆህ አላህ ያስደስትሽ የኔማር ማነው እደኔ የሰው ደስታ የሜስደስተው ኑበኮሜት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому +41

    ልጆቹ ሲያምር ማሻላህ፣ተባረከላህ!!አብኪ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @familytube8530
    @familytube8530 Рік тому +20

    በአላህ እህት ወንድሞቼ እችን እህታችን አለንልሽ ኢኒበላት።

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube Рік тому +29

    ልጆቹ በጣም አስለቀሱኝ ያአላህ ሳሊህ አድርጎ ያሳድግልሽ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Рік тому +23

    ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተጠየቁ "ጥሩ ሰዎች መካከላችን እያሉ እንጠፋለንን?"
    እሳቸውም "አዎን። መጥፎው ሲበዛ።" ብለው መለሱ።
    ሁላችንም አላህን እንፍራ።

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Рік тому +15

    ደስ የሚለኝ ይቺ እናት ልጆችዋ ኢንፍ ላይ አይቼታለው ንፁህ ህናቸው ደስ ይላል አንዳንዱ

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube Рік тому +17

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ፕራክ ምናምን አታቀርብ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +24

    አላህ ከትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ለዲናችሁ ለሀገራችሁ ለእናታችሁ የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ Рік тому +22

    ማሻአላህ በርታ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ 💐💐

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 Рік тому +15

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አላሁ አክበር። አንድ ፕሮግራሙ ላይ አስተያት አለኝ እሱም እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ላይ ልጆች ሲኖሩ የልጆቹ ፊት እንዳይታይ ቢሸፈን ጥሩ ነው።ት/ቤት ላይም ተፅዕኖ እንዳይፈጥርባቸው🙏

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Рік тому +15

    አላሁ አክበር አላሁአክበር የኔ እህት ማሻ አላህ በጣም ደስስስ ብሎኛል ፍክት ያሉ ልጆቾ አቡኬ በርታ ጉዞህን ዛየራህን የሰጭ ኦጆች ይባረኩ ያዓላህ

  • @ziyada7149
    @ziyada7149 Рік тому +12

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ቦታ ያደረሳቸው ያረብ አብኪም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 Рік тому +8

    ወንድማችን.ጀዛከላህኸይር.አላህ.ይጨምርልህ.ባረከላሁፊክ.ለዱአሽ.አላሁመ.አሚን.አለሁመ.አሚን.አለሁመ.አሚን.አላህ.አፈያሽን.ይመልስልሽ.አብሽሪ.ልጆችሽንም.አላህ.ሷሊህ.ያድርግልሽ.ያረብ

  • @bint4181
    @bint4181 Рік тому +14

    ማሻአላህ ገና ልጂ ነሺ ልጆችሺን አላህ ያሳድግልሺ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Рік тому +6

    ማሺአላህ ማሺአላህ ማሻአላህ የሠጣችሁትንም አላህ በወጣ ይተካችሁያረብ

  • @huah7293
    @huah7293 Рік тому +15

    اللهم ثبتها علي كلمة لا إله إلا الله وجعل أبنائها من الصالحين وشكر الله لك أخانا في سعييك في مثل هذا وجزاك الله خيرا

  • @bintyufuf4763
    @bintyufuf4763 Рік тому +8

    🏆🎖️ማሻአላህ ተባረከራህማን ልጆችሽን አላህ ለትልቅ ጀረጃ ያድርሳቸው አቡኪ ጀግና ወድማችን ጀዛአከላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹያረብ 🏆🎖️

  • @zeynbahmed7037
    @zeynbahmed7037 Рік тому +11

    ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ሀፉዝ ያድርግልሽ አንችንም አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ

    • @Eyruseyy
      @Eyruseyy 7 місяців тому

      አሚን❤❤❤❤❤

  • @Mymom_ku
    @Mymom_ku Рік тому +9

    ማሻአላህ አላህ መጨርሻውን ያሳምርልሽ እህታችን።

  • @ሰአዳኢብራሂምጎጃሜዋ

    ማሻላህ አላህ ልጆችሽን ሰላም ያርግልሽ ያላሰብሽው እጀራ አላህ ይስጥሽ የኔ እህት

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h

    አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ ለሰጣችሁ ላስደሰታቾሀት አላህ በዱኒያም በኸራ ያስደስታችሁ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому +7

    አቡኪ ማሻላህ ምርጥ ወድማችን ማሻላህ እህታችን እኳን ደስ አለሽ

  • @ሶፊያስልጤዋያአላህባሪያ

    *ማሻ አላህ😍ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለቹ👍*

  • @osmaninamharic
    @osmaninamharic Рік тому +6

    አላህ በልጆችሽ ያደርስሽ ጤናሽን ይመልስልሽ ለሰዉ ችግር የምደርሱ በሙሉ አላህ በድንያም ባሄራ ይድረስላቹ

  • @seadihusna
    @seadihusna Рік тому +9

    አላህ ሙሉበሙሉ አፊያ ያርግሽ የኔውድ አላህ ያበርታሽ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Рік тому +1

    አላሁአክበር

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Рік тому +11

    የኔ ውዲ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ልጆቺሽ

  • @እሙአዚዛየመርሳዋነኝ

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ🍓🍎🍎🍎

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ

    ወይኔ ሢገርም መምህሯን ከየት አመጣችሗት⚘️💗💗💗💗እሡ ካለ አይቸግረውም የኔ ውድ ልጆችሽም አንቺም ሠላማችሁ ብዝት ይበል ጠንክሪይ☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 Рік тому

      በተለቀቀዉ ቪዲዎ ነዉ ያየችዉ🌹

  • @አኢሻሰለምቴዋ
    @አኢሻሰለምቴዋ Рік тому

    ሱበሀነአላህ ምርጥ አሰተዳደግ ነው እያሳደገቻቸው የለው ማሻአላህ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +5

    ማሻ አላህ እህታችን እንኳን ዴስ ያለሽ ያረብ ኢማንን ወፍቀን

  • @FfDf-u6s
    @FfDf-u6s Рік тому

    ማሻ አላህ የሴት ትምሳሊት ነሸ የአኪራ እህቴ አበሸሪ አላህ ካንችጋረ የሁን❤❤❤❤❤

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Рік тому +8

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ዜድየ አላህ ያጠክርሽ ልጆሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ ጀግና የረዳችሁችኋትም አላህ ባወጣችሁት እጥፍጥ ድርብ አርጎ ይተካችሁ

    • @Eyruseyy
      @Eyruseyy 7 місяців тому

      አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +10

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አልሃምዱሊላህ

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Рік тому +8

    አላህ ሙሉአፈየሺን እስከልጄቺሺ ዪስጥሺ የሰብሺዉንም አላህ የሰከልሺ እህቴ አተንም አላህ ዪበርክህ ወዲመቺን

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 Рік тому +1

    ያረብ ልጆቿን አሳድግላት አላህ ይጠብቅሽ አቺንም😢😢😢

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 Рік тому +5

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ልጆቺሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Рік тому +1

    ማሻአላህ እህታችን
    ልጆችሺ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋቸው
    ሱበሀን አላህ ያልምተ ሰው ከቲቸር መድና ጋ ተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ማሻ አሏህ ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ
    ላላገቡት ሷልህ ባል ላገቡት ልጀ አሏህ ይወፍቃቸው
    ያረረረረረብ #ለአበራታታችኃት ጀዛኩሙሏህ
    ኸይርንንን #አብኪ በርታ 👍👍👍👍#አሏህ አፊያ ያድረግሸ እህት

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ

    የአህባቢ አላህ ያሳድጋችሁ ያረብ አላህየ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ያረብ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 10 місяців тому

    ማሺአላህ አልሃምዱሊላ እንኩዋንም እንዲህ ሆናቺሁ ተደስታቺሁ አየሁ አልሃምዱሊላ እፍፍፍፍፍ

  • @hagereamediea
    @hagereamediea Рік тому +7

    አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን !!!

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Рік тому +1

    ማሺአላህ አላህ ካቺጋነዉእህቴ በጣምነዉደሥሥሥሥሥያለኝወላሃ አሚንንንንንያረብብብብ

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv Рік тому

    .አላሁሱብሀነሁ.ወተአላ አፍያ ያድግሽ ልጆችሽንም አላህ ይኸፍዝልሽ❤❤❤❤

  • @tueb489
    @tueb489 Рік тому +3

    አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም
    ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!
    🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ"
    ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 Рік тому +9

    አላህ ሀፊዝ ያድርግልሽ

  • @tubetube6868
    @tubetube6868 Рік тому +6

    መሸአላህ ጠካራ እህት ነሽ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽንም አችንም አላህ ያበረታሽ

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 Рік тому +9

    ማሻ አላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +5

    ሱብሀን አላህ አጀብ ነው ማሻ አላህ

  • @ኑሪበልቤእናቴ
    @ኑሪበልቤእናቴ Рік тому +9

    አይዞሽ የኔእህት

  • @mamehabshatube
    @mamehabshatube Рік тому +7

    አለሰላምዋለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሌን እህት ማሻአላህ አላህይጠብቃቺሁ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሺ የአሄራ እህቴ የልብሺን መሸአ አላህ ትሙላልሺ ልጆችሺንም ሀፊዝ ያድርግልሺ አህለልኸይራቶች ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህይተካችሁ

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 5 місяців тому

    ማሻአላህ ልጆቹ ሢያምሩ ልጂ ሢኖረኚ ብየ ሣሥብ ያሠላም ወላሂ ምኞቴ የልጆች እናት እና አላህን ፈልገሺ ብትፈተኒ ላች ይሄ ጂሀድ ነዉ አብሺሪ

  • @ራህማወለየዋ-ዐ3ዸ
    @ራህማወለየዋ-ዐ3ዸ Рік тому +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ልጆችሽን አላህ ያሳዱግልሽ አችንም አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 Рік тому +2

    አልሃምዱ ሊላህ በሶብህ ና በዱዓ የማይቀየር የለም እንኳን ደስ አለሽ እህት አላህ በልጆችሽ ደግሞ ያሳላፍልሽ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Рік тому +1

    ጀዛካላሁኸይር ጀዛ ወንድማችን

  • @ኡምማሂር-ገ7ቐ
    @ኡምማሂር-ገ7ቐ Рік тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አብሽሪ ሀያቲ ገና ያበሸብሽሻል አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም አላህየሚወደውንነወ የሚፈትነው አብሽሪ ማማየ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅሽ አፍያሽም ይመልስልሽ ልጆሽ አላህ ያሳድግልሽ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Рік тому +1

    የኔማሮች አላህ ያስደጋቸው አላህ አፊያሺን ይመልስልሽ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Рік тому +4

    ማሽ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ

    ማሻ አላህ በደስተ አለቀስኩ የኔ ውድ አላህ አፊያ ያድርግሽ 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @rabeyayusef
    @rabeyayusef Рік тому

    ማሻዓላህ ቁንጆ ልጁች አሉ አብሽሪ ውዷ እሊህ ልጁች ያሳልፎልሻል

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Рік тому +3

    ማሻ አላህ ልጆችሽ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሥልሽ ለአንቺም ሙረድሽ አላህ ይሙላልሽ

  • @saadamohammed8292
    @saadamohammed8292 Рік тому

    መሸአለህ መሸአለህ አልሀምዱሊለህ ሀቂቃ የደስተብዘት እየለቀስኩነው የሰመሁት መሸአለህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +1

    እህት መድና ማሻአሏህ
    እህትሽን አሏህ ይመልስልሽ ኢን ሻ አሏህ

  • @RAllhamdulilaalakulihal
    @RAllhamdulilaalakulihal Рік тому +1

    ማሻአሏህ ታበራኳሏህ እንዲ ስላያሁሽ ዳስስ አለኝ🥰🥰በጣም አልቅሼ ናበር😢በፊት

  • @MaryamMaryam-g9v
    @MaryamMaryam-g9v 9 місяців тому

    አላሁአክ
    በርአላሁክበርየኔእህትማሻአላህበጣምደስስስብሎኛልፋክትያሉልጀቾአቡኬበርታ
    ጉዞህን👍👍☝️አልሀምዱሊላህሱላለሁ
    አለይሂወሰለም

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 Рік тому +11

    የኔ እህት በድንሽ ያፅናሽ አይዞሽልን ሆቢ ለበጎ ነው ያልፍል እሸአላ

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ማሻ አላህ አቡኪም አላህ ያሰብከው ሪዝቅ ይሥጥክ ሰበብያ መሆን ትልቅ አጅር አለው

  • @zainabeto2758
    @zainabeto2758 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Рік тому +8

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበራከቱ
    መሽ አለህ ቢስምለሂ ልጆችሽን አለህ የሰድግልሽ

  • @HadiyaHadiya-q5b
    @HadiyaHadiya-q5b Рік тому

    ማሻአሏህ እህቴ አሏህ ይጨምርልሽ ወድማችን አተንም አላህ የጀነት ወራሽ ያድርግህ ጀዛኩምላህ ከይረን ጀዛ

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ Рік тому +12

    ማሻአለሕ❤🌹🌹

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 Рік тому

    የኔሚስኪነዋ ልጆ እሶጥክረና አላህወየ ከትልቅቦታያድረሳቸው እናታቸውን አላህ አፊያ ያድረግላቸው ያረብ በናተአልቅሻለሁ የኔወድ

  • @hamedahmed7042
    @hamedahmed7042 Рік тому +5

    ماشاء الله تبارك الله الله يثبتنا ويثبتها

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 Рік тому +3

    አልሐምዱሊላህ.አላኒኢመተል.ኢስላም

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 Рік тому

    ማሻ አላህ ያአረብ በልጆችሽ የምታብቢኢ እናት አላህ ያድርግሽ ያአረብ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Рік тому +4

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @gihi2885
    @gihi2885 Рік тому +2

    አላህ ቁረአን ሀፊዝ ያርግልሸ ልጆችን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому +2

    ማሻአላ ማሻአላ ልጆችሽንም አላህ ያሣዲግልሽ

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 Рік тому +1

    አላህ ይጨምርልሺ ልጆችሺ የሚጠቅሙ አላህ ያርግልሺ ሰላም ያኑርሺ

  • @Abdellah-mr8wj
    @Abdellah-mr8wj 4 місяці тому

    ማሻ አላህ እህቴዋ

  • @አህላምነኝወሎየዋ

    ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ከይረን

  • @የቢላልልጂሀበሻ

    ياحلوين ماشاءالله عليكم አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ታላቅ እህታቸው እንጂ እናታቸው አትመስልም ልጂ በልጂነት አንተም جزاكم الله خيرا

  • @GrDgg
    @GrDgg Рік тому

    ዘቢባዬ አላሀ ካቺጋ ይሁን

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Рік тому +2

    አላህቀጥተኝዉን መገድይምራትያረብ

  • @አህሪቡቲዩቡ
    @አህሪቡቲዩቡ Рік тому

    አሚንንንንን በስደት ያለነውን አላህ በልጂ ያበሽረን

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh Рік тому

    ማሽአሏህ ኢሥላም ሰላም ነው አሏህ ይጠብቃችሁ❤

  • @አዩቤንትበበ
    @አዩቤንትበበ Рік тому

    ማሻ አላህ አቡኪ ኻይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እህቴ አላህ አፊየ የድርግሽ ልጆችሽንም አላህ የስድግልሽ

  • @seadaaarega
    @seadaaarega Рік тому

    ማሻ አላህ እዴት ደስ እዳለኝ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያጠንክርሽ እህቴ ልጆችሽን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 Рік тому +3

    ማሻ አላህ

  • @zahrasaed4875
    @zahrasaed4875 Рік тому +1

    አላህይጨምርልሺ።ማሼአላህ

  • @الحمدللهعلكلحل-ن4د

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይርን ውንድማችን እህታችን መድና ማሻ አላህ አላሁ አክበር እህት ዘቢባ አላህ ይጠብቅሺ ጥናቱን ይስጥሺ ልጅችሺን አላህ አለም አላም ያድርግልኝ ትልቅ ደርጃ ያድርስሺ
    አብሺር ሁሉም ያልፍ በልጅችሺ አላህ ያሲደስትሺ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ጠኮራ ነሺ ወላሂ💐💐💐💐💐💐

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Рік тому +2

    አላህ ያሳድግልሽ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 11 місяців тому

    ጀዛክአላህ ኸይር ወንድማቺን ደስ ይላል