አል በይናት | 01 | ሼክ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ | ሼክ ሙሐመድ ሓሚዲን | ሼኽ ሙሐመድ ዘይን | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 268

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 3 роки тому +104

    እህህህሀ እኔስ አይኔን ሙሉ ለማየት እሳሳላቸዋለሁ እነዚህኮ የምድር መብራቶቻችን ናቸው አላህየ እድሜና ጤናን ጨምርላቸው ባለገለታወቻችን ናቸውና

    • @ኡምአብዱሯህማንቢንትሰኢዲ
      @ኡምአብዱሯህማንቢንትሰኢዲ 3 роки тому +3

      አወ ወላህ አኔ እራሱ ገና ሳያቸው አምባየ ይመጣል አላሁማ አህፈዝሁም ለና

    • @seadayimamsada6323
      @seadayimamsada6323 3 роки тому +5

      @@ኡምአብዱሯህማንቢንትሰኢዲ
      አላህ ይጠብቃቸው ውዴዋ ያለነሱ እኛም ባዶ ነን በስመ ሙስሊም ምንም ነገር አናቅም ነበር እነሱ ናቸው የሂድያ ስበባችን

    • @hayatmohamed8152
      @hayatmohamed8152 3 роки тому +1

      May Allah protect you

    • @ኢተቂላልቤyoutube
      @ኢተቂላልቤyoutube 3 роки тому +2

      ልክነሽ ያረብ አቆይልን ድምቀቶቻችን

    • @seadayimamsada6323
      @seadayimamsada6323 3 роки тому +2

      @@ኢተቂላልቤyoutube
      አሚን ያ ረብ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ረጅም እድሜና ጤና አላህ
    ይስጣችሁ ውድ ኡለማዋቻችንንን 😍

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 3 роки тому +2

    በናፍቆት በስስት እንጠብቃለን ፊ አማኒላህ ያረብ
    ሱበሀነከላሁመ ወቢሀምድክ አሺሀዱ አላኢላሀኢላአንተ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይክ

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 3 роки тому +21

    والله أحبكم اللهم يحفظكم يارب جميع ماشاء الله 😢😢😢اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب ማሻአላህ አይኩም አላህ ከይን ይጠብቃችሁ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 роки тому +28

    እንዴኔ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ሱጠብቅ የነበረ ማነው እጅ አውጡ
    በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ

    ወላሂ ብሌኖቻችናችሁ ደሞኮ ወላሂ በጣም በስስት የምወዳቸው ኡታዞቼ ሸሆቼ ናቸው የሚያተምሩየፈን እደቅቤ አጀት ያርሳልኮ አላህ እድሜና ጤና ይጣችሁ ያረብ🌙🌙🌙🌙

  • @yutub624
    @yutub624 3 роки тому +10

    አመሻይሆቻችን አላህ ይጠብቃቹሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ይጠውል ኡሙርኩም ያረብ

  • @abuzakir8759
    @abuzakir8759 3 роки тому +7

    ሶስቱንም ወዳጆቸን በአንድላይ በማየቴ ደስታኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ለዚህም ምስጋና ይገባዋል

  • @Asw2145
    @Asw2145 3 роки тому +9

    እናንተ ውድብርቅየወች በጣም ደስ አለኝ ባድ

  • @sofiya151
    @sofiya151 3 роки тому +4

    ክፉ አይካብን ወድ አሊሞቻችን አቆይልን ያረብ

    • @tube-jy2xu
      @tube-jy2xu 3 роки тому

      اللهم امين يارب

  • @hamidmehamed6230
    @hamidmehamed6230 3 роки тому +4

    ይህን። ትምህርት። የምታስተምሩ። አላህ። ይጠብቃችሁ። ሙስሊም። በመሆኒ ደስተኛ ነኝ

  • @الحمداللهعلىكلحالياربأمبيلال

    አላህ ረጅም እድሜ ከጠና ጋ ይስጣችሁ የኔ ኮኮቦች ለአላህ ብየ እወድያችሁ አለሁ አላህ በያላችሁበት ይጠብቅልኝ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ 3 роки тому +2

    ያአላህ እደት ታምራላችሁ እናንተ ለኛ ልብ መስተካከል ከአላህ በታች አበባወቹን ተንከባካቢ አትክልተኛናችሁ እኛ አበባወቹንለሆን ከፈለግን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያርብ

  • @umin7742
    @umin7742 3 роки тому +6

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻአላህ ተባረከ አላህ የኛውቦች 😍😍😍 አላህ እረጀም እድሚና ጤና አብዝቱ ይስጣቸው ያርብ ውድድድድድድድድ እስኪ የምትውዷቸው በላይክ አሳዩ 👍👍

    • @dgfr8262
      @dgfr8262 3 роки тому

      ماشاالله

  • @امينا8-س2ف
    @امينا8-س2ف 29 днів тому

    አሏህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር🌹🌹

  • @ማሚበስምሺበጠራያንስብሻል

    ወአለይኩም እስላም ወርህመቱላሂይ ወበርኮትሁ አሏሁመሶሊይ አላነብይናሙሀመድ አህለን ወሳህለን ፊኩም አልሀምዱሊላ ሸኸ ሙሀመድ ዘህርዲንም ሀገር ገብ አሏህ ውአክብር ምንኛ ያመርነው አሏህ ይጠብቅልን ሁላችሁንም አሏህ ከመጥፉነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ ወላሂ ለአሏህብየነው የምወዳቸሁ 😭❤

  • @iecjdgjdksgys552
    @iecjdgjdksgys552 3 роки тому +1

    ያረቢ አሏህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ የኛ ከዋክብቶች ያረቢ ከምቀኛ ተንኮል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hdhsisgsgw4523
    @hdhsisgsgw4523 3 роки тому +5

    መሸአላህተባረከላህ አላህይጠብቃቺሁ የኢሥላም ማብራትናቺሁ

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 3 роки тому

    ዋአልይኩም ሰላም ውራህመቱሏሂ ወበርካትሁ
    ማሻአላህ ብለሀትም ኃይልም በአላህ ቢሆንጅ የለም
    በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ውድድድድ መሻሂሆቻችንን ባንድ ስለአየኃችሁ
    አድነታችሁ ደስስስስ ይለኛል ቀጥሉበት
    ሸህ መሀመድ ዘይን ሪያድ ይመስለውኚ ነብር ማሻአላህ ሁላችሁም ኢትዮጵያ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል
    አላህ ይጠብቃችሁ
    የሞቱትን ይማራቸው ያርብ

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋ
    @ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 роки тому

    አላህ አረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጣችሁ የኛብሌኖች

  • @laylalayla4424
    @laylalayla4424 3 роки тому +1

    የኔ ማሮች እረጅም እድሜና አላህ ይስጥልን ጨረቆች

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 3 роки тому

    የረቢ አለህ ሆይ እድመቸዉ ከጥነቸወ እረጅም አድረገቸዉ የረቢ አለህ ሆይ ጠብቅልን አለህ ሆይ በእዝነትክ እድመቸዉ እረዥም

  • @minitube8145
    @minitube8145 3 роки тому

    ያ አላህ እንዴት ደስ ይላሉ ወላሂ ሸሆቻችን እና ዑለማወቻችንን አይደለም ተሰባስበው ማየት ለብቻቸው እንኩዋን ሳያቸው የሆነ የማላቀው ውርር የሚያደርግ ነገር ይሰማኛል አላህ ይጠብቅልን የአይናችን ብሌን ናቹህ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ አክበር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    • @DdDd-lv6ny
      @DdDd-lv6ny 3 роки тому

      ማሻ አላህ ደሰ ስትሉ አለህ አክበረ እርጅም እድሜ

  • @seadi1181
    @seadi1181 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ ኡስታዞች

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ እረዥም እድሜኢ ከጤና ከሥኪት ጋራ አብዝቶ ይወፍቃችሁ

  • @hammedhammed6696
    @hammedhammed6696 3 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ

    ኡሥታዙና አላህ ያህፈዝልን ያረብብብ ወጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ኡለሞቻችን እንዲህ ስትሰባሰቡ እንዴት ያስደስታል👌 የአይናችን ብሌኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ☝

  • @እሙሂክማይቱብ
    @እሙሂክማይቱብ 3 роки тому +2

    ወአላኪምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ የአላህኒእማ ቢቆጠርቢቆጠርአያልቅ ሊላውንትተነው ሰዉነታችንንብንመለከት ጠቆጥሮአይዘለቅ አላህይዘንል ስናለማምስናጣፍምአላህይማር አዛኙጌታ ችን ጀዛኩምአላህኸይረንአላህእርሜችሁንይርስምልንጢናችሁንይስጣች መሻሂኮቻችንዉዲያላህስጦታችንናችሁአላህይጠብቃች እሮመዳንአችንይቀበለንያርብ

  • @hayatmohammad1179
    @hayatmohammad1179 3 роки тому

    ጀዛኩሙላህ ከይረን እረጂም እድሜ ከጤናጋር

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ

    ማሽአላህ አላህ እድሜችሁን እረጅም ያድርግልን

  • @seasea3257
    @seasea3257 3 роки тому

    መሻአላህ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ የሀበሻ ከዋክብት

  • @ናፍቂነኝ
    @ናፍቂነኝ 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ እድሜአችሁን ያርዝምልን ያረቢ ከመጥፎ አይን ይጠብቃችሁ በጣምነው እምንወዳችሁ

  • @رخمتبنتادم
    @رخمتبنتادم 3 роки тому

    አላህረጂም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን

  • @ከርታታዋቢንትባባነኝ

    የኡማዉ ብርሀኖች በአንድ መድረክ ያሰላም አለይኩም ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @wellwell6797
    @wellwell6797 3 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ የህሚኩም ሚን ኩሊ ሸር ለኼይሩ ሁሉ ይወፍቃችሁ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous3640 3 роки тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ እረጂም እድሜ ይወፍቃቺሁ

  • @እሙሐሊማ
    @እሙሐሊማ 3 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረ ካትሑ
    ማሻ አልላሕ ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ የኛ መሻይኮች አላሕ ይጠብቃችሑ እድሜያችሑን አላሕ ያረዝምልን ያኢላሒ አንተው ጠብቅልን ያመውላና

  • @አለህከዐርሽበለይነው

    አለህ ረጁም እዱሜ ጤናዳስታ ይስጠቹ በጠምነው ምወደች ያዝቺ አላም ካወክብቲነቹ።

  • @MM-bq3mm
    @MM-bq3mm 3 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካት አላህ እረጅም እድሜ ይሥጣችሁ እሥታዞቻችን እኛም በሠማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @ነፊሳይመርወሎየዋ
    @ነፊሳይመርወሎየዋ 3 роки тому

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅልን ያረብ እድሜያችሁን ያርዝምልን የኛ ከዋከብቶች

  • @كونفيكن-ذ7د
    @كونفيكن-ذ7د 3 роки тому

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ አጧለላሁ ዑሙረኩም ጀሚዓን ኢንሻአላህ

  • @frqantube6044
    @frqantube6044 3 роки тому

    ማሻአሏህ ውዶቻችን አሏህ እድሜችሁን ያርዝምልን

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር 3 роки тому

    ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አሏህ ይጠብቀችሁ የኛ ብርሀኖችህ ጀዘኩሙሏህ ኸይራን ጀዘ

  • @aynojemila3593
    @aynojemila3593 3 роки тому

    አላህ ረጂም እድሜ ይሰጣቸው

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 3 роки тому

    Masha allah አላህ ይጠብቃችሁውዶችኦለሞቻችን

  • @የኮሚትሱሰኛ
    @የኮሚትሱሰኛ 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ የምድር ብርሀን ናቸው እኮ ሸሆቻችን ጀዛኩሙላኽይረን ጀዛ

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 3 роки тому

    ማሻ አላህ እናንተን ማየትእንካን መታደል ነው አላህ ይጠብቃቹ

  • @aeykelmuhammed494
    @aeykelmuhammed494 3 роки тому

    ማሽአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ አላህ ያቆይልን መሻይኾቻችን ስስቶቻችን ናችሁ

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 3 роки тому

    ያረብ አላህ ይጠወል ኡምረኹም ያረሂሙ ማሻአላህህህህ ሰወዳችሁ ያሰላምምም

  • @mohammedjemal589
    @mohammedjemal589 3 роки тому +2

    Alllab rejim edme ena tena yestachu wud akimochachin. Endihum africa tv allah yebarkachu

  • @محمدعلي-س9ك3ص
    @محمدعلي-س9ك3ص 3 роки тому

    ማሻአላህ ሽህ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቃችሁ የነብያት ወራሾች ናችሁ

  • @bcfhdiff9800
    @bcfhdiff9800 3 роки тому

    ኡለሞቻችንአላህይጠብቃችሁ

  • @Tube-sg9vf
    @Tube-sg9vf 3 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ አላህ ስትወጡም ስትገቡም ይጠብቃቹ ያረብ

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 3 роки тому +1

    ወአለይኩመወ ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ: ጀዛኩም አላህ ከይረን ጀዛ:
    አላህ ይጠብቃችሁ ♥★♥★♥★

  • @zebibaseid7755
    @zebibaseid7755 3 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 3 роки тому +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የእኔ ጀግኖች🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 3 роки тому +1

    እንደት ነው የምታምሩት የኔ ስስቶች ያአዩኖቸቸቸቸቸቸቸቸ ባረከላሁፊኩም

  • @جميلةمحمد-س4م
    @جميلةمحمد-س4م 3 роки тому

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم يارب العالمين

  • @zebura8062
    @zebura8062 3 роки тому

    ያሰላም አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @demekuhussen3197
    @demekuhussen3197 3 роки тому

    አላህ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ያርብ 👍👍👍👍

  • @zeharitube905
    @zeharitube905 3 роки тому

    መሻአላህ እረዥም እዲሜ ከጤና ጋር👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚❤💛💚❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏

  • @jkey7711
    @jkey7711 3 роки тому

    ማሻአላህ ሁልግዜ አላህአይለያያችሁ

  • @ahmmedommar1061
    @ahmmedommar1061 3 роки тому +1

    አጄብ ወላሂ ማመን አልቻልኩም ለአላህ ብየ የምወዳቸዉን ብርቅየ መሻኢኽቺን ማየቴ

  • @ኩንፈየኩን-ለ9ጀ
    @ኩንፈየኩን-ለ9ጀ 3 роки тому

    አሚን ያረብ

  • @fezekirtube9369
    @fezekirtube9369 3 роки тому

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ምርጥ ኮኮቦች
    አሏህ እረጅም እድሚ ይስጣችሁ

  • @الكنجالكنج-ص2غ
    @الكنجالكنج-ص2غ 3 роки тому

    መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @smirasr5552
    @smirasr5552 3 роки тому

    ماشاء الله جزاك الله

  • @hayu1047
    @hayu1047 3 роки тому

    ማሻልላህ ማን እንደእስላም አልላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @zizumohammed3065
    @zizumohammed3065 3 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 роки тому +2

    ማሻአላህ

  • @MdMd-kh5zh
    @MdMd-kh5zh 3 роки тому

    አለህ እድመሜነ ጤነይስጠቹ

  • @ayeshamagasa1256
    @ayeshamagasa1256 3 роки тому

    Jezakemu Allah heyeran

  • @ns6250
    @ns6250 3 роки тому

    መሸአለ አለሀ ኢድሚነ ጤነ ይሰጠቹሁ የረብ ወለሂ ኢዴት ደሰ ኢለኝ

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 2 роки тому

    እረጀም እድሚ ከጤና ጋ ይሰጣቸሁ ጀዛኩመላህ ከይር

  • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
    @ፋፊነኝ-ገ3ገ 3 роки тому

    አላህይጠብቃችሁ ያርብ እርሜናጤና ሥጣቺሁ

  • @asfgzdgg1519
    @asfgzdgg1519 3 роки тому

    الله يحفظكم من كل سوء اللهم وفقنا التعلم من كم

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 3 роки тому

    አላህይጠውል ኡምርኩም ይሀፍዝኩም ይሀቢቢብኩም ምሁባን እራህመትን ይወፍቃችህ
    ይወፍቀን ለኛ ልዩናችሁው ከኣይን ይሽሽጋችሁው ምናኛባድሁናችሁው ሳይ ደስታየ ወደር አጣ አልሀምዱሊላህ

  • @hadiahussen2782
    @hadiahussen2782 3 роки тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @رحمة-غ7ظ
    @رحمة-غ7ظ 3 роки тому

    ماشاءالله

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 3 роки тому

    አላህይጠብቃችሁአሊሞቸእወደችሁአለሁለአላህብየ

  • @seadab2764
    @seadab2764 3 роки тому

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ቀጥሉበት ጀግኖቻችን

  • @allhewakil9030
    @allhewakil9030 3 роки тому

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ያይን ብሌናችን ናችሁ በጣም የምሣሣላችሁ ናችሁ

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ድነልኢስላምህወልሃያ

    ወአለይኩም እሰላም በጣምእምንወዳችሁ ሸይኾቻችን አሏህእዲሜናጤናይስጣችሁ አሏህያኑርልንየአሏህብርቅዬች

  • @sadikselman6737
    @sadikselman6737 3 роки тому

    ማሸአላህ ምርጥ ስብስብ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 3 роки тому

    ስወዳቺሁ. የኔ. እቁወቺ. አላህ. ሠላም. ይድርግልን. ይረብ. በየአለቺሁበት. ይከርም

  • @mekayemer9371
    @mekayemer9371 3 роки тому

    ኣላህእረጂምእርሜጤናይስጣችሁ

  • @noriya994
    @noriya994 3 роки тому

    ያኔ ያእሲለም ፈሪጦች አለህ እድሜነ ጤነ የሰሲጠቹ ዉዉዉዉዉድድድድድድድ አደሪገችሀለዉ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ያላህ ያረቢ እረጅም እድሜና ጤና ለውለማዎቻችን ያረብ

  • @lemirabedur4760
    @lemirabedur4760 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃቹ ☝

  • @eexx5532
    @eexx5532 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @sharaalter8783
    @sharaalter8783 3 роки тому

    አሏህ ይጠብቃቹህ ሼኾቻችን ረጅም እድሜ ይስጣቹህ ስወዳቹህ

  • @zaynabzaynab3712
    @zaynabzaynab3712 3 роки тому

    ውድኡስታዜጀዛካላከይር

  • @nuryahussan5857
    @nuryahussan5857 3 роки тому

    Masha allha allha yetabekache yarbe

  • @SSs-de9fz
    @SSs-de9fz 3 роки тому

    መሻአላህአላህይጠብቃቻሁ

  • @ሣራየዩቱብሣራየዩቱብ

    ጀዛኩምአላህከይርአላህይጠብቃችሁ

  • @nefisanefisa5464
    @nefisanefisa5464 3 роки тому

    جزاكم الله خيرا