Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሠላሙአለይኩም ሜንበሮች ዑስታዝ በድር አላህ እድሜህን ያርዝመው ያንተን ዳዕዋ እንዲሁም ምክሮች መስማት ከጀመርኩ ማቋረጥ አልችልም ምክንያቱ በጣም ይመቸኛል በጣም ነዉ የምወድህ
ኡስታዜ አላህ ረዥም ሀያት ያኑሮት እርሶ ብቻ ያውሩ ማሻአላህ እርጋታህ ብቻ በቂ አለ እንጂ አንዱ አላህ በፈጠረው በመሬት ሰውን የሚያባላ አላህ ሀያትክን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ብቻ አውራ በድሩ ማሻአላህ እርጋታህ ብቻ በቂ አለ እንጂ አንዱ አላህ በፈጠረው በመሬት ሰውን የሚያባላ አላህ ሀያትክን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን ያረብ
አላሁመአሚን
አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ይህንን ሙሉ ፀጋ ላጎናፀፈህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ:: #አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹኝ እንዳታልፉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::::
يا سلام يا سلام ምን አይነት አገላለፅ ነወወ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አደበትህ በፍቅር በትህትና ፊትህ በፈገግታ ልብህ ቀልበን ሰሊም የሆንክ ምርጥ ዳእይ ምርጥ ወድም ምርጥ ሰወወ ነህና አላህ አፊያና እድሜህን ይጨምርልህ እድሁም ሙበሮች ለናተ ላቅ ያለ ፍቅርና ክብር አለኝ አላህ ይውደዳችሁ አቦ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥✔♥♥♥♥♥
እባካችሁ ለኔም ልጆቼ ዱአ አድርጉልኝ
ኣሏህ ያቆያቹህ ኡለማወቻችን ብሮግራም ኣቅራቢወቹም ጀዛከሏህ ኸይር
ኡስታዙና አላህ ይውደድህ.... አላህ ይጠውል ዑምርክ ያረብ!!
አሰላሙ አለይኩም ውዶቻችን ኑሩልን ሽ አመት ሀገራችንንም ሰላሙን ያውርድልን በራሕመቱ አሏህዋ
Masha allah
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ አላህ በዱኒያም በአሂራም አላህ ደስታን ይስጥህ ለሚንበሩቹም ሁሉ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን ለሙስሊምም ግዜ ያምጣልን
Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 💙 💖 ❤ Alhamdulillah Aneten Lesetene getaaaa ustaze 🙏🤲💕💕💕
ጀዛከሏ ኸይር ኡሥታዚ መንበሮች በርቱልን
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ይኸንን ጣፋጭ ዳዕዋህን የምንጠቀምበት ያድርገን
I wish everyone would listen and listen this
አህሌን ምንበሮች እዲሁም ኡስተዝ ነወሪቱነ ማሽ አለህአለህ ሁለችንም ተጠቀሚ ያድርገን ያርብ አለህ ይጠብቀቹ ♥♥♥♥♥♥♥♥
ጀዛላህ ኸይር ኡስታዝ በድር
አላህ እድሜህን ያርዝመው ኡስታዝ እናንተንም አላህ አፊያ ያድርግልን
አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ወ ድሞች
አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ በድር
ሶሎለህ አለህ ውስለም ♥♥♥♥♥♥♥ሱብህን አለህ መስጨ ያምስምጥ ጠፈጭ ደእዋበጠፈጭ አደበት ማሽ አለህ ተስምጬ ያስመሁ ነበርአለህ ተጠቀሚ ያድርገን ያርብ ያሁዱድ
ጀዘኩም አለህ ኸይር ሚምበሮች
ማሻአሏህ ተባረከሏህ በጣም የሚወደድና አስተማሪ የማይሰለች ፕሮግራም ነው አሏህ ይጨምርላችሁ እኛንም በሰማነው የምንሰራ ያድርገን:: ኡስታዝ በድሩ ሁሌም የማይሰለችና አስተማሪ የሆነውን ፕሮግራምህን በጉጉት ነው ምንጠብቀው አሏህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቅህአሜን
ማሻአሏህ በጣም ደስየሚል ደርስነው ጀዛኩሙሏሁ ኼይር
አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ጀዛከላህኸይር ኡስታዞቸ ያላህ ሰላም እዝነት ማሀርታ በናንተለይ ይውረዲ
ሚንበሮች ሃቂቃ አሸናፊ ናችሁ አላህ ፅናትን ይጨምርላችሁ ኡስታዙና ባረከሏሁ ፊክ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሦለላሁ አለይሂ ወሠለም
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካዕቱውድ የሚንበር ቲቪ ፕሮግራም አዘጋጆች ጀዛቹን አላህ በጀነት ከፍ ከፍ አድርጎ ይክፈላችሁ ወላሂ ታድሻለሁ ማለት ይቻላል ሰሞንኛ በጣም ጭንቀት ውስጥ እና አእምሮዬ እራሱ እንዳይለቅ እየፈራሁ ነበር እና ከቢሮዬ ወደ ቤት እየሄድኩ ትራንስፖርት ውስጥ ታይትሉ ስቦኝ ለኔ ሰርቶልኛል ሚለውን ማድመጥ ጀመርኩ ቢስሚከ ነህያ አል ሙጂብ የሚለውን ወላሂ ለይል አልቅሼ ዱአ አደረኩ የቂኔን አትጠይቁኝ በቃ ጀኢዛ ሰአለከ…… ኢዛ ደአኒ አይደል በቃ ከአላህ ጋር ፊትለፊት ተገናኝቼ እንደማወራው ነበር ዱአዬ እና ነገሩ በቅፅበት ነው አላሁ ሰኢሙል አሊም ምላሽ የሰጠኝ እና ከዛን ጊዜ ጀምሮ በቃ ወደ ቢሮ ምሄደውም ሆነ ከቢሮ ወደቤቴ ምሄደው ኸሚስ ምሽት ቢስሚከነህያን እያደመጥኩ ነውና ምንያህል እንደተቀየርኩ ነገሮችን ማይበት መንገድ እንዴት እንደተቀየረ በቃ በአጭሩ ተፈኩር ሚለው ነገር እንቅልፍ ላይ ስሆን ብቻ ነው ከኔ ሚርቀው ከእንቅልፌ ተስቼ እስክተኛ ተፈኩር ውስጤ ገብቷል ዑስታዝን አግኝታቹታል ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜ ከበረካ ከሰላም ጋር ይስጥህ ሁሌም እንዳማረብህ አላህ ያቆይልን ይበልጥ እያከበርኩህ …… አላህ የሰጠን ስጦታ ብያለሁ ለመመለሻ ሰበብ ሆናችኋልና የጀዛቹን ደረጃ ሚያውቀው ትልቁ አላሁሱብሐነወተአላ ይስጣችሁ
ጀዛኩም አላህ ኸይር
ኡስታዝ አላህ በረካ ያርግህ ሁሴን አንደበትህ ደስይላል
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ አላህ የጨምርልህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ማሻአላህ. አልሀምዱሊላሂ. እሙተል. ሙሀመድ. ሙስሊም. ላደረገኝ. ጌታ. ምስጋና. ይገባው
ሚንበሮች ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለው ግን እኔ ጭንቀት ላይ ነኝ አማና ዱዓ አድርጉልኝ
አላህ ሀጃሕን ሙልት ያርግልህ ውዱ የአኼራ ወንድሜ እኔም ድአ አርጉልኝ ሀጃ አለብኝና አማና
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاءالله ماشالله تبركالله جزء ك الله خيرا إاللم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم امين يارب 👍👍👍👍👍
ማሽ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አላህ ይጠብቃቹ
ጀዛከላሁል ከይር አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደሥ እሚል ፕሮግሬም ነዉ
ጀዛኩም አላሁ ከይረን ወላሂ በጣም ጣፋጭፕሮግራም ነው አላህ ያህፈድኩም
Masha Allah ousetaziye
ማሻ አላህ ደስ ሲል ረጅም እድሜ ለወንድሞቸ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባም እቤቴ ቁጭ ብየ በቲቪ የማያችሁ አላህ ያድርገኝ አሁን በዩቱብ ነው የማዳምጥ መዳም ቤት ቁጭ ብየ ዱአ እንደራረግ አላህ ከሰው ቤት ያዉጣን
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር በጣም ደስእሚል ትምህርት በሰማነው እምንጠቀም ያርገን
جزء كم ءااله كير ؤزتاز
አህለን ኡስታዝ በድርዋ ሁሤን ስጠብቅህነበር
ጀዛኩሙላኸ ኸይር ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር🥰
ሱብሃን አላህ ጀዛኩሙላህ ከይር ወድ ኡስታዞቻችን ትክክል ነው
ጀዛኩሙላሁ ከይረን ከክፉ አላህ ይጠብቅልን😘😊😘💐💐💐
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
ያ ኡመተል ሙሀመድ ❤❤❤❤
Yhubifike ustazy jezakellah keyre ❤ ♥
ጀዛኩምላህ ኸይረ ወድጀዋለሁ ፕሮግራሙን
ማሻላ
ዉዝታዙና የኔ ባቢ ሰወዳጁ
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
አሰላም አለይኩም#ወረህመቱላሂ ወበረካቱ#ውድ እህት ወንድሞቼ# አባካችሁ ሰለ#ዲናችን እንወቅ# ጊዚ ውድ ነው አላህን #እንፍራ # ፕሮፉይሊን# ንኩና ፈተዋ አሪፍ # ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው#አላህ ልቦና ይስጠን# ኢተቂላ አላህን #እንፍራ ይች ዱኒያ ከንቱ ናት # ያረብ የአላህ አንተ እረዳን #ላኢላህ ኢለላህ መሀመድን ረሱሉላህ አላህ#ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን#እውነትን እንከታል#ሀሩን ሚድያን# መደገፋ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው
ባረክ አላሁ ፊኩም ዉድ እንቁዎች
يابدر!ياغالي!اللهاللهيحفذحجذاك الله خير !
ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀሚዐን
.ሱብነላ ❤❤❤❤❤❤
ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲
ጀዛኩምአላሁከይረን አላህያህፈድኩም
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ሚንበሮችየ !!
ላአላህ ብዬ እውዳቹአለሁ
ጀዛኩም አላህ
ጅዛካላህ ህይር
ኡስታዜ ወላሂ ዳዕዋህኮ አይጠገብም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ።
Mashallah allah yichmerelichu
How beautiful lesson I get it...respect ustaz👏👏
ሱብሀነላህ ወላሂ ፈፅሞ የዘነጋሁትን ነገር ቆም አስደረጋቹኝ አላሁ አክበር
ውስታዝዬ ናፍቃቹናል ህንወዶታለን።
ማሻ አላህ በርቱ የኛ ምርጦች
አላህ ይጥብቃቹ እስልምና አላህ ይጥብቅልን እስልምና ውብት ነው
Alehi afedalu selatu weselam wealekum selam werahematullah webarakatu ahelan bek ya qali ustaz baderu memberoch selam ayawqum kelekel nw wela a setum wendum sejemeru zew belew nw yemegebut wela selam wela kelam
ኸሚስ ምሽት ማለት እንዴት እንደምገልፀው አላቅም ወላሂ በፊት አንድ አይነት የተሰመረበት ትምህርት እያስተማሩን እስልምናን ያሳንሱብን ነበር ያለ እውቀታቸው አሁን ግን በተለይ የኡስታዝ በድር እይታዎች ሁሌም ያስደምሙናል አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ ሌላው ሰው አስተያየት የማይሰጠው ስለማያይ ወይም ጠልቶት አይደለም ስንቱ ነው ዩቱብ ያለው ብቻ ምን አለፋቹ ብዙ ሰው በናተ ይደሰታል እኔ በማቀው እራሱ እኔና ቤተሰቤ ግን በጉጉት ወላሂ
አህለን ቢስምከ ነህያን እኮመከምኩኝ ነው ጀዛከላህ ህይር ወንድሞቸ እስኪ ላይክ አድርጉ ሙስሊሞ ች ገና ስትጉቡ
የአላህ
Walayekuhme masaliame wermatulhah Webrakthu
Jazakalahyer
MashaAllah betam begugut yemitabikaw program new MashaAllah
جزاك الله خير
ماشاء الله الله يحفظكم
Masallahe
As we w ahlen wedocha begugut yemtebkew jezakelah
ያሱብሀን አላህ ምን ያማረ ፕሮግራም
Mashallah des yemil temhert nw mashallah qetelubet
Welcome!!!!
ሠላምአሊኩም ዉሠታዙ ዱአ አረጉልኝ ወላሂ በጠምየጨንቀኝ
مش الله جو كم الله خير
Jezakumullah
Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a knowledge of divine revelation and the Glory of Almighty Allah.
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ
As,wr wb.,walhe,batame,dase.belognale .mamanawe selallhe,menageragn,eyalekugnnabare,allh.yechamerlachu,..
ሚንበሮች አህለን ✋✋✋
አህለን
As wr wb
👍👍👍
ትንሺነዉ ሠአቱ እኮ ምነዉ ጓጓችሁለትእንደ ለሠአቱ ወንስአጠረባችሁ ሚንበሮች
نورة قلب
السلام ورحمة الله وبركاته أهلا وسهلا ومرحبا كيف حالكم شو اخباركم كيف جمعة كيفكم
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
Aaaaaa
Enem balebetem begugut new yemntebkew
አሠላሙአለይኩም ሜንበሮች ዑስታዝ በድር አላህ እድሜህን ያርዝመው ያንተን ዳዕዋ እንዲሁም ምክሮች መስማት ከጀመርኩ ማቋረጥ አልችልም ምክንያቱ በጣም ይመቸኛል በጣም ነዉ የምወድህ
ኡስታዜ አላህ ረዥም ሀያት ያኑሮት እርሶ ብቻ ያውሩ ማሻአላህ እርጋታህ ብቻ በቂ አለ እንጂ አንዱ አላህ በፈጠረው በመሬት ሰውን የሚያባላ አላህ ሀያትክን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ብቻ አውራ በድሩ ማሻአላህ እርጋታህ ብቻ በቂ አለ እንጂ አንዱ አላህ በፈጠረው በመሬት ሰውን የሚያባላ አላህ ሀያትክን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን ያረብ
አላሁመአሚን
አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ይህንን ሙሉ ፀጋ ላጎናፀፈህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ:: #አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹኝ እንዳታልፉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::::
يا سلام يا سلام ምን አይነት አገላለፅ ነወወ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አደበትህ በፍቅር በትህትና ፊትህ በፈገግታ ልብህ ቀልበን ሰሊም የሆንክ ምርጥ ዳእይ ምርጥ ወድም ምርጥ ሰወወ ነህና አላህ አፊያና እድሜህን ይጨምርልህ እድሁም ሙበሮች ለናተ ላቅ ያለ ፍቅርና ክብር አለኝ አላህ ይውደዳችሁ አቦ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥✔♥♥♥♥♥
እባካችሁ ለኔም ልጆቼ ዱአ አድርጉልኝ
ኣሏህ ያቆያቹህ ኡለማወቻችን ብሮግራም ኣቅራቢወቹም ጀዛከሏህ ኸይር
ኡስታዙና አላህ ይውደድህ.... አላህ ይጠውል ዑምርክ ያረብ!!
አሰላሙ አለይኩም ውዶቻችን ኑሩልን ሽ አመት ሀገራችንንም ሰላሙን ያውርድልን በራሕመቱ አሏህዋ
Masha allah
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ አላህ በዱኒያም በአሂራም አላህ ደስታን ይስጥህ ለሚንበሩቹም ሁሉ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን ለሙስሊምም ግዜ ያምጣልን
Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 💙 💖 ❤ Alhamdulillah Aneten Lesetene getaaaa ustaze 🙏🤲💕💕💕
ጀዛከሏ ኸይር ኡሥታዚ
መንበሮች በርቱልን
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ይኸንን ጣፋጭ ዳዕዋህን የምንጠቀምበት ያድርገን
I wish everyone would listen and listen this
አህሌን ምንበሮች እዲሁም ኡስተዝ ነወሪቱነ ማሽ አለህ
አለህ ሁለችንም ተጠቀሚ ያድርገን ያርብ አለህ ይጠብቀቹ ♥♥♥♥♥♥♥♥
ጀዛላህ ኸይር ኡስታዝ በድር
አላህ እድሜህን ያርዝመው ኡስታዝ እናንተንም አላህ አፊያ ያድርግልን
አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ወ ድሞች
አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ በድር
ሶሎለህ አለህ ውስለም ♥♥♥♥♥♥♥
ሱብህን አለህ መስጨ ያምስምጥ ጠፈጭ ደእዋ
በጠፈጭ አደበት ማሽ አለህ ተስምጬ ያስመሁ ነበር
አለህ ተጠቀሚ ያድርገን ያርብ ያሁዱድ
ጀዘኩም አለህ ኸይር ሚምበሮች
ማሻአሏህ ተባረከሏህ በጣም የሚወደድና አስተማሪ የማይሰለች ፕሮግራም ነው አሏህ ይጨምርላችሁ እኛንም በሰማነው የምንሰራ ያድርገን:: ኡስታዝ በድሩ ሁሌም የማይሰለችና አስተማሪ የሆነውን ፕሮግራምህን በጉጉት ነው ምንጠብቀው አሏህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቅህ
አሜን
ማሻአሏህ በጣም ደስየሚል ደርስነው ጀዛኩሙሏሁ ኼይር
አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ጀዛከላህኸይር ኡስታዞቸ ያላህ ሰላም እዝነት ማሀርታ በናንተለይ ይውረዲ
ሚንበሮች ሃቂቃ አሸናፊ ናችሁ አላህ ፅናትን ይጨምርላችሁ ኡስታዙና ባረከሏሁ ፊክ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሦለላሁ አለይሂ ወሠለም
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካዕቱ
ውድ የሚንበር ቲቪ ፕሮግራም አዘጋጆች ጀዛቹን አላህ በጀነት ከፍ ከፍ አድርጎ ይክፈላችሁ ወላሂ ታድሻለሁ ማለት ይቻላል ሰሞንኛ በጣም ጭንቀት ውስጥ እና አእምሮዬ እራሱ እንዳይለቅ እየፈራሁ ነበር እና ከቢሮዬ ወደ ቤት እየሄድኩ ትራንስፖርት ውስጥ ታይትሉ ስቦኝ ለኔ ሰርቶልኛል ሚለውን ማድመጥ ጀመርኩ ቢስሚከ ነህያ አል ሙጂብ የሚለውን ወላሂ ለይል አልቅሼ ዱአ አደረኩ የቂኔን አትጠይቁኝ በቃ ጀኢዛ ሰአለከ…… ኢዛ ደአኒ አይደል በቃ ከአላህ ጋር ፊትለፊት ተገናኝቼ እንደማወራው ነበር ዱአዬ እና ነገሩ በቅፅበት ነው አላሁ ሰኢሙል አሊም ምላሽ የሰጠኝ እና ከዛን ጊዜ ጀምሮ በቃ ወደ ቢሮ ምሄደውም ሆነ ከቢሮ ወደቤቴ ምሄደው ኸሚስ ምሽት ቢስሚከነህያን እያደመጥኩ ነውና ምንያህል እንደተቀየርኩ ነገሮችን ማይበት መንገድ እንዴት እንደተቀየረ በቃ በአጭሩ ተፈኩር ሚለው ነገር እንቅልፍ ላይ ስሆን ብቻ ነው ከኔ ሚርቀው ከእንቅልፌ ተስቼ እስክተኛ ተፈኩር ውስጤ ገብቷል ዑስታዝን አግኝታቹታል ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜ ከበረካ ከሰላም ጋር ይስጥህ ሁሌም እንዳማረብህ አላህ ያቆይልን ይበልጥ እያከበርኩህ …… አላህ የሰጠን ስጦታ ብያለሁ ለመመለሻ ሰበብ ሆናችኋልና የጀዛቹን ደረጃ ሚያውቀው ትልቁ አላሁሱብሐነወተአላ ይስጣችሁ
ጀዛኩም አላህ ኸይር
ኡስታዝ አላህ በረካ ያርግህ ሁሴን አንደበትህ ደስይላል
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ አላህ የጨምርልህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ማሻአላህ. አልሀምዱሊላሂ. እሙተል. ሙሀመድ. ሙስሊም. ላደረገኝ. ጌታ. ምስጋና. ይገባው
ሚንበሮች ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለው ግን እኔ ጭንቀት ላይ ነኝ አማና ዱዓ አድርጉልኝ
አላህ ሀጃሕን ሙልት ያርግልህ ውዱ የአኼራ ወንድሜ እኔም ድአ አርጉልኝ ሀጃ አለብኝና አማና
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاءالله ماشالله تبركالله جزء ك الله خيرا إاللم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم امين يارب 👍👍👍👍👍
ማሽ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አላህ ይጠብቃቹ
ጀዛከላሁል ከይር አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደሥ እሚል ፕሮግሬም ነዉ
ጀዛኩም አላሁ ከይረን ወላሂ በጣም ጣፋጭፕሮግራም ነው አላህ ያህፈድኩም
Masha Allah ousetaziye
ማሻ አላህ ደስ ሲል ረጅም እድሜ ለወንድሞቸ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባም እቤቴ ቁጭ ብየ በቲቪ የማያችሁ አላህ ያድርገኝ አሁን በዩቱብ ነው የማዳምጥ መዳም ቤት ቁጭ ብየ ዱአ እንደራረግ አላህ ከሰው ቤት ያዉጣን
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር በጣም ደስእሚል ትምህርት በሰማነው እምንጠቀም ያርገን
جزء كم ءااله كير ؤزتاز
አህለን ኡስታዝ በድርዋ ሁሤን ስጠብቅህነበር
ጀዛኩሙላኸ ኸይር ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር🥰
ሱብሃን አላህ ጀዛኩሙላህ ከይር ወድ ኡስታዞቻችን ትክክል ነው
ጀዛኩሙላሁ ከይረን ከክፉ አላህ ይጠብቅልን😘😊😘💐💐💐
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
ያ ኡመተል ሙሀመድ ❤❤❤❤
Yhubifike ustazy jezakellah keyre ❤ ♥
ጀዛኩምላህ ኸይረ ወድጀዋለሁ ፕሮግራሙን
ማሻላ
ዉዝታዙና የኔ ባቢ ሰወዳጁ
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
አሰላም አለይኩም#ወረህመቱላሂ ወበረካቱ#ውድ እህት ወንድሞቼ# አባካችሁ ሰለ#ዲናችን እንወቅ# ጊዚ ውድ ነው አላህን #እንፍራ # ፕሮፉይሊን# ንኩና ፈተዋ አሪፍ # ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው#አላህ ልቦና ይስጠን
# ኢተቂላ አላህን #እንፍራ ይች ዱኒያ ከንቱ ናት # ያረብ የአላህ አንተ እረዳን
#ላኢላህ ኢለላህ መሀመድን ረሱሉላህ አላህ#ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
#እውነትን እንከታል#ሀሩን ሚድያን
# መደገፋ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው
ባረክ አላሁ ፊኩም ዉድ እንቁዎች
يابدر!
ياغالي!
الله
الله
يحفذح
جذاك الله خير !