🛎️ምታናግረኝ አልመሰለኝም ነበር ሀይሚ ይቅርታ😱😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 5 місяців тому +198

    እች ልጅ ትለያለች ሰውን የማንበብ ችሎታዋ ያላት በረራስ መተማመን ያላት የይቅርታ ልብ ሀይሚየ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 5 місяців тому +318

    እስቲ ሀይሚን እና ብራዬን የምትወዱ በላይክ አሳዩን 🎉🎉🎉

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 5 місяців тому +299

    ሃይሚ ጀግና ልጅ ናት እስት በላይክ አሳይን❤❤❤

    • @Abezash-p9g
      @Abezash-p9g 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 місяців тому +1319

    ሀይሚ እና ብሩክ ቶሎቶሎ ቪድዮ ይልቀቁልን የምትሉ 10k👍👍👍

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 5 місяців тому +11

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 5 місяців тому +11

      1000k 🤣 100k ✅

    • @aishShagh
      @aishShagh 5 місяців тому +4

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤

    • @aishShagh
      @aishShagh 5 місяців тому +6

      1000k❤❤

    • @ሰአዳ-በ2ጸ
      @ሰአዳ-በ2ጸ 5 місяців тому +4

      እኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 5 місяців тому +389

    ሀይሜ አንች አስተዋይ ልጅ ነሽ እስኪ ዘለቀ ወንደንና ሙቤን አስታርቂያቸዉ ቅመም አበረታቻቸዉ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 місяців тому +6

      ማነዉ ዘለቀ ምንስሁነዉ ነዉ ከሙቢ ጋር አልገባኝም አስረጅኝ ያም የሚዲያ ሠዉ ነወይ ??

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 5 місяців тому +1

      ደምሪኝ ዉዴ😢❤

    • @habibahabibasuliman
      @habibahabibasuliman 5 місяців тому

      Tatltew new ende ballah😢😢

    • @ايمانايمان-ع5ه
      @ايمانايمان-ع5ه 5 місяців тому +1

      የምየተመቸኝ ኮሜት🎉🎉🎉🎉

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 5 місяців тому

      👍👍👍👍👍❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 5 місяців тому +82

    ቡራ ሀይሚን ጠበቅ አድርገህ ያዛት ልጂቱ ለሂወትህ ወሳኝ ነች ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች so ልጂቱ ቅመም ናት አንዱ ነጣቂ እንዳይነጥቅህ በዋላ እንዳታለቃቅስ 😂😂😂

  • @buruki4864
    @buruki4864 5 місяців тому +111

    አረ ላኔ ያንቺ ፕራንክ ሁሌም ይማቻኛል😂 ሀይሚየ የኔ ቂመም 👍🏼ዳግሞ አትጥፉ ሁሌም ቪዶ ስሩ 🙌🏼❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 місяців тому +1

      Inemi getani 😂😂😂 ichi ibidi ywone liji

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 5 місяців тому +1

      Enem

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 5 місяців тому +123

    ጎበዝ እናትና አባቴን ለማን ትቼ ቤተሰብ አክባሪ ጀግና🙏🙏🙏🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @mftube5344
    @mftube5344 5 місяців тому +143

    ሀይሚዬ ንግስቷና ቡራዬ ንጉሱ ቶሎቶሎ ይምጡልን የምትሉ🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      እህትደምሪኝ

    • @mftube5344
      @mftube5344 5 місяців тому

      @@Zehara9 እሺ እሙዬ

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd 5 місяців тому +50

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ የኔ ጨዋ እንደፈለግሽ ብትሆን የሚያምርብሽ ይቅርታን አዋቂ ቆንጅዬ በርቺ

  • @wina-663
    @wina-663 5 місяців тому +49

    ኧረ ችግር የለውም prank እኮ ነው አይዞሸ ሀይሚ ቡታጅራውች ፍቅር ብቻ ❤❤❤❤❤

  • @MyYou-sl9on
    @MyYou-sl9on 5 місяців тому +33

    ሀሚን ሠርፐራይዝ አርጋት እሷ 50ገብታለች እንተ84 ወንድምህም እሪከርድ ሠብሮል የሀይሚ ውጥጤትነው ብራየ❤

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 5 місяців тому +99

    ኧረ ሀይሚዬ ውዴታችሁ ሊደፋኝ ነው ማነው እንደኔ እነዚህን ልጆች የሚወዳቸው በላይክ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 5 місяців тому +49

    ግን ብሩኬ በጣም ጠብቄ ነበር የ50 ሺህ surprised የምታረጋት መስሎኝ ነበር ያንተን ቪዲዬ ስለመጣች ምነው ዘጋችዋት በጣም ብዙ ምስጋናም ስጦታም ይገባታል ደጎች ናቸው የጋሽዬ ልጆች ወንድምህም ከፍ እያለ ደስ ብሎኛል

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 5 місяців тому +76

    ብሩኬ እንወድሀለን ግን ሀይሚ ከሌለች ቤቱ አይደምቅም

  • @انازال
    @انازال 5 місяців тому +40

    በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ የጨርሰኩት ነገርስ ሀይሚዬ የኔቆጆ ቡራዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ🙏😘😘😘

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 5 місяців тому +63

    ብርኬ ስምማ እንደዛ ያልነዉ እኮ ለምን ሀይሚዬ ስታባብልህ ለምን አልሳቅህም በጣም ነዉ እኔ እራሱ የተናደድሁት እናም በጣም ደስስ ብሎህ ስላይሁ ደስ ብሎኛል እናም በዝሁ አጋጣም በጣም እወዳችሃለሁ ዉዶች እናተን ሳይ ድብሩቱ ሁሉ ይለቀኛል ለና መፅናናዬ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 5 місяців тому +1

      ሃይሚ እንደብስለቱ አይደለም ብዙ ጊዜ አሷ ነች የምትለማማጠው አንደውም እሱ ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለበት የአሱ አህት እንዳትሰናከል ይላል አሷስ ትሰናከል ሃይሚ እራስሽን አረጋጊ የወንድሞችሽን ዬቱዬበ አሳድጊ ቆፍጠን በይ ከዛም ሁሉ በጅሽ ይሆናል በየቀኑ መጋበዝ ያሳፍራለ ቪዲዬ ስረተሽለትም ጋብዘሸውም ትችይዋልሽ

    • @yasewchu
      @yasewchu 5 місяців тому

      እግዚአብሔርን ተቀየማት ብየ በጣም ጨንቆኝ ነበር

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 5 місяців тому +71

    የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት ቀለበት እሰርላት ብሩኬ😍😍😍💍💍💍💍💍💍👭👭👭👭👭👭👭👭💍💍💍💍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

    • @emneti
      @emneti 5 місяців тому

      🤭❤️💞🥰😅😅

  • @Werkinesh-jt3wb
    @Werkinesh-jt3wb 5 місяців тому +70

    የኔ ዉዶች ግን እኮ ብሩኬ በጣም ይወዳታል በስስት ነው የሚያያት ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому +1

      ወርቅየ ደምሪኝ

    • @Werkinesh-jt3wb
      @Werkinesh-jt3wb 5 місяців тому

      @@Zehara9 እሺ ውዴ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 місяців тому +159

    ማነው እደኔ እስከ ጥግ ሚወዳቸው እነኚ ልጆች ❤❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 місяців тому +37

    አሁን ልኮምት ለ5ተኛ ጊዜ እያየሁ ወይኔ ጉድ
    ሀይሚነት የኔ ውድ የኔ አስተዋይ የኔ ሽቅርቅር ለኛ ብለሽ አደለ ይቅርታ መጠየቅኮ አይጠበቅብሽም ነበር ግን አስተዋይ ነሽ አላህ ልብሽን አይቀይርብሽ እማ
    የብሩኬ ድምቀት የሀይሚ ውበት
    ልቤን አርጎት ሄዴ ዘርዛራ ወንፊት
    ዛሬ ደሞ ሁለታችሁም በጣም አምሯባችሗል በጣም እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ ደሞ አትጥፉ እሽ ሁለየም ኑልን በናፍቆት አትቅጡን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AmryAhmed-bq2bv
      @AmryAhmed-bq2bv 5 місяців тому +2

      እኔ 20😂😂😂ግዜኖ የየሁቱ

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 5 місяців тому +98

    እረ እነዚ ልጆች ፍቅር ሊደፋኝ ነዉ ማኔዉ እደኔ በስስት ያምትደት😢ሀይሚ የኔ ቅማም ሁልም አብረችሁ ኑሁልኝ🙌

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 5 місяців тому

      እኔ እራሳ ልደፍኝነው በነሱ የተነሳ ❤❤

    • @jamila690
      @jamila690 5 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @deme-zs5tc2qf8e
      @deme-zs5tc2qf8e 5 місяців тому +1

      ​እንደማመር

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 5 місяців тому +2

      እኔ ዛሬ እነሱን ሳይ ምን እንደተሠራሁ ብታዪ ወየው ብሩኬ ይሄ ሁሉ የናተ ፍቅር ነው አረ ተረዱን ሁለየም ኑልን

  • @FatmaAhmed-bw4ce
    @FatmaAhmed-bw4ce 5 місяців тому +67

    የቡረኬ። ንግስት። ሁሌ። ንገሺ። የኔ። ልእልት። ፍገግታዋ። ደስ ሲል። ብራየ። ሰላማችሁ። ይብዛ። ❤❤❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 5 місяців тому +40

    እነዚህ ልጆች ሳይ ማክቤል ፊልም የማይ ነው የሚመስለኝ😂❤❤❤❤❤

    • @KiyaTika
      @KiyaTika 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂

    • @Yekte-kq9iy
      @Yekte-kq9iy 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 5 місяців тому +18

    ሀይምዬ የኔ አስተዋይ ጎበዝ ልጅ የኔ ልዩ አረ ተው ብሩኬ ወቀሳ አታብዛብን በጣም ነው የምንወድህ ያው ታቀው የለ በሀይምዬ ነገር ውስጣችን ስለሚሰፈሰፍ ነው ተረዳን ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ውዶችዬ ❤❤❤

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 5 місяців тому +108

    የእኔ ሀይሚ የእኔ ሙሉ ሴት እወድሻለሁ 💘የእኔ ወርቅ♥️🥀

    • @deme-zs5tc2qf8e
      @deme-zs5tc2qf8e 5 місяців тому

      የኔ ዉድ ደምሪኝ በቅንነት

  • @راز-د3ذ
    @راز-د3ذ 5 місяців тому +22

    እነዚህ ልጆች በዉስጣቸዉ አበሰሉት ፍቅራቸዉን እስከ እንደወጉ እደባህሉ ብሩኬ አንተ ግለፃላት የምትሉ ግጩኝ

  • @AlfiyaKedir-ey7dj
    @AlfiyaKedir-ey7dj 5 місяців тому +177

    ሀይሚ በቤትሽ ተለቅእህትሽን አምጭልን የምትሉ❤❤❤

    • @BaBa-mr8fp
      @BaBa-mr8fp 5 місяців тому +4

      አው ከቡርክ ታስተዋውቃት

    • @FathimaP-wn4su
      @FathimaP-wn4su 5 місяців тому

      ❤❤🎉🎉

    • @Mimi23-z3t
      @Mimi23-z3t 5 місяців тому

      ❤️❤️❤️🎉🎉🎉

    • @Mimi23-z3t
      @Mimi23-z3t 5 місяців тому

      🌹🌹🌹💪💪💪😍

  • @سعاد-ج3ع
    @سعاد-ج3ع 5 місяців тому +25

    ሀይሚዬ የኔ ዉድ ስወድሽ ከቡራ ጋር አብራችሀ ስሩ ቡራ ደሞ አትፍራ ወደሀታል አንዱ እንዳይወስድብህ እደምትወታት ንገራት ትቀበልሀለች በጣም ጥሩ ልጅ ናት ሀይምዬ የኔ ልዩዩዩ ሁሉ ነገሯ ማራኪ

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 5 місяців тому +12

    ኡፍ ናፍቆታቹ ሊደፋን ነበር የኔ ቅመሞች እንኳን ደና መጣቹ አረ ሁለታቹ አትለያዩ እንጂ ምንም አይከፋንም

  • @nomore8101
    @nomore8101 5 місяців тому +37

    ሐይሚዬ ሁሌም ፕራንክ አድርጊ ያምርብሻል የኔ ቅን የራስሽን ቻናል አድርጉ አትይም ግን ሐይሚዬ እሱ አንቺን ቢያስደስትሽ 100k ይገባል የልደትሽ ቀን አንቺ 60k እሱ 100k ሐይሚዬ አንቺን ቅን ልብ መቀየም አይቻልም በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ፅጌሬዳ 🏵️🌸🎉አበባ ❤❤❤❤❤❤ ነሽ

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 5 місяців тому

      የቤተሰቦችዋን የራስዋን አሳድጉ አትልም ብቻ ዝም ብላ የእነሱን አሳድጉ ትላለች

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 5 місяців тому

      ​​@@Userxyz123-g7fምን ኣቃጠልሽ አቺ በየኮሞንቱ ኣትሳደቢ እጭ?ሀይሚ ኣትሳደቢ ደነዝ እሳ ገና ትንሽ ልጅ እና ወንድሞቻ ቡታጅራ የለም ?

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +181

    እናዚ ልጅች ከውስጥ ሰይጣመር አይቃርም 😢😂😂😂ያኔውዶች ደስ ስትሉ 😊🎉❤

    • @MiraHaliso
      @MiraHaliso 5 місяців тому +3

      እኔም እንደዛ ያሳቡክ ነው 😂😂❤

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 5 місяців тому +3

      እኔራሱ 😂😂

    • @امنه-ج1و
      @امنه-ج1و 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂❤❤

  • @worklmworklm
    @worklmworklm 5 місяців тому +7

    ወድምየ በጣም ነዉ እምወድክ አቤት እርጋታክ ትግስትኽ ፀባየኛ ስናይ አደራ ሀይምየ እዳታስከፉዉ ሁለየም ደስተኛ ሁኑልኝ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እንገናኛለን

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 5 місяців тому +91

    የሀይሚ ልደት ደሷል ሠርፕራይዙን እየጠበቅነው እጠብቃለን በጥሩ ሠርፕራይዝ ❤❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 5 місяців тому +107

    ሀይሚ በዚህ ሰሞን የበፉቱ ፈገግታሽ ጠፍቷል ከወንድሞችሽ ተለይተሽ 😢 ከአብርሽ እና ከሩታ ጋር አብራችሁ የምትመጡበት ቀን ናፈቀን😊

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 5 місяців тому +8

      ያሉት አዲስ አበባነው እነሱ እስዋ ደሞ ቡታጅራ ለዛነው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 місяців тому +4

      አትሰሙምየሉምእነሱጋ

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d 5 місяців тому +5

      ግን ብድዮ ሳታዳምጪ ነው የምትፅፊው ቡታጅራ ኣይደሉም ብላለች

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 5 місяців тому +3

      አድስአበባ የገብት ቤተሠብ ስላልፈቀደላቸውነውአላህይገዛቸው

    • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
      @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 5 місяців тому +1

      ​@@ጓልኣክስማዊት እዚ ህዝቢ የጠዐየይ መስለኒ እኮሞ ንሳስ ታይዶ ኢላ እያ😂

  • @EnatEth
    @EnatEth 5 місяців тому +9

    ሀይሚን ፕራክ እዳታደርጋት የምትሉ ለምደነዉ አደዉም በደብ ያርጋት ካላረጋት ደስ አይልም ብሩክኬ እኔኔን አይወዱኝም እያለ ነዉ አናም እንወዳቸዋለለን እኔ ግን የመዳም ቅመሞችን በጣሞ ነዉ የምወዳቸዉ መልካምነታቸዉ ደስ ይላል ታባረኩ እና ቡራን የምትወዱ እና የመዳም ቅኖች ቅሞች በላይክ

  • @Galtgray-c5y
    @Galtgray-c5y 5 місяців тому +89

    የሃይሚ ኣድናቅዋች ላይክ ቅጩን❤❤❤❤❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 5 місяців тому +13

    ሀይሚና ብሩኬ ጠበቅ አርጌ እያዚ እንዳይወስድብክ በተረፈ ለጀማው ፍቅራችሁን ግለፅ እንጂ እኛም እንደሰት ።

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 5 місяців тому +15

    ብሩኬ እባክህን ሀይሚን የዋህ ልጅ ናት ደሞ ፍቅር ዉስጥ እየገባች ትመስላለች ከሌላ ሴትጋ አይተንሀል ማትሆናት ከሆነ ካሁኑኑ ራቃት እሳን ጎዳህ ማለት ልክ እህትህ እንደጎዳህ ቁጠረዉ ደሞ ኦዴንስ ከጠላህ ከባድ ነዉ ሀይሚ ብዙ ወዳጅ አላት

  • @filsenTube
    @filsenTube 5 місяців тому +474

    ነኝ የመዳም ከርታታ ብታልፉኝ አውፍ አልላችሁም 😢ቤተሰብ አርጉኝ ሀይሚየ የንጉሱ ሚስት ማለቴ የቡራ👰‍♀

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 місяців тому +7

      ዉድ ደሚሪኝ 3:38

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 5 місяців тому +8

      አፉ አልልም ሆሆሆ ተይኮ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 5 місяців тому +20

      አረኩሽ መቸ የመዳም ቅመሞች ለተቸገሩ እናረጋለን ላላቸው ነው የምናሽቃብጠው

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 5 місяців тому +5

      ኧረ እንደማመር ከፈለጋቹ አለሁ​@@ZeinabaSaid

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 5 місяців тому

      @@እሚትቲዩብ አንቺንም ደመርኩሽ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 5 місяців тому +69

    3 ጊዜ እየደጋገመ ማነዉ እንደኔ ያየዉ ይሄንን ፊድዉ ቶሎ ቶሎ ኑልን

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 5 місяців тому +1

      እኔ 😢 እንዴት እንደሚወዳቸው

    • @yasewchu
      @yasewchu 5 місяців тому +2

      እን❤

    • @SsSs-yh9guግሬስ
      @SsSs-yh9guግሬስ 5 місяців тому

      እኔኮ።እነሩታን።ነበርሱስየሆኑብኝ።አሁንአስናቋቸው

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ዜድየ ደምሪኝ

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 5 місяців тому

      @@Zehara9 eshi

  • @KedjaKelifa
    @KedjaKelifa 5 місяців тому +15

    ሀይሜ የኔ ውዴ እካን ሳቅሽ ኩርፊያሽን ዪናፈቃል ውዴ❤❤❤

  • @kadegauae5403
    @kadegauae5403 5 місяців тому +47

    አቤት አስተቃቀፍ😍አስተቃቀፍ ከሁለት ተማሩ ወንዶችና ሴቶችየ😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 5 місяців тому

      እኔራሱ አስተቃቀፋቸው ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት😂😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 5 місяців тому

      አረ በክሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 5 місяців тому

      ​@@wynitomohy1775😂😂😂😂😂

    • @HiwiLove-u1q
      @HiwiLove-u1q 5 місяців тому

      10 ጊዜ ያየሁት አቤት😅😅😅😅😅😅

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ደምሩኝ ያገሬልጆች

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 5 місяців тому +64

    ሀይሚዬአድ ምክር ልምከርሽ ፍቅር ውስጥ እዳትገቢ ምክንያቱም ትምህርትሽን እዳያደናቅፍሽ መቀራረብ ሲበዛ ችግር ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Trujdsusu
    @Trujdsusu 5 місяців тому +37

    እኔኮ የሚገርመኝ ተእንቅልፌ ስነሳ ለቀዋል ብዬ ቼክ የማረጋቸው ነገር ማነው እደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤ስቴ አዩሀቹህ የኔ ውዶች 😊

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 місяців тому +155

    በቅርብ 100k እናስገባቸው የሰደት እቶቸ 👍👍👈

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ወሎየዋ ደምሪኝ

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 5 місяців тому +32

    አይ ሀይም ዉንድሞችሽ ዞሮ ስሉ ፍቅር ፍቅር እያሻታታሽ ነዉ መሳለኝ😂😂❤❤❤❤❤በቃ ታጠመሩ🎉🎉

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 5 місяців тому +23

    ከካሜራ ጀርባኮ ፍቅር ጀምረዋል ዉዶቸ ወደካሜራ ለማዉጣት ዝምድና ምናምን እያጣሩ ስለሆነ ጊዜ ስጧቸዉ

  • @Simert_tube1
    @Simert_tube1 5 місяців тому +47

    አይ ቡራ ህልምሽ ሁሉ ፕራንክ ነው አላለም😂😂😂😂

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 5 місяців тому +135

    ሀይሚሻ ስስት ብዬ የምወድሽ የኔ እስማርት አቤት ስብእና አቤት አስተሳሰብ የትንሽ ትልቅ የወንድሞቻ ቀባጥ ፈጣሪ ትልቅ ድረጃ ያድርስሽ ሁሌም ከራስዋ ይልቅ ለሰዎች የምታስቀድመው ነገርስ ትንሻዬ የሚዲያው ድምቀት እንወድሻለን ንግስቴ💚😘

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 5 місяців тому +7

    ሃይሚየ ሲዊቲ❤ ብሩክየ ያደነቁት በመልኩ ሳይሆን መልኩም ምንም የሚጎድለው የለም ግን ፀባዩ ሰዉ ይገዛል ሥነስርዓቱ ወድጀዋሎህ ያስቀናል ያጅዉ አንቺም ምርጥ ነሽ ተገኛንታችዋል የምር አምላኬ ሁሉም እላማ አለው ትወዻላቹ የምርርርር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 5 місяців тому +29

    የኔ ትንሻዬ የኛ አክባሪ ኮመት ታነባለሽ የልጅ አዋቂ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤😊😊ሩታዬን አትርሽብኝ😊

  • @Yeshargmelcamu
    @Yeshargmelcamu 5 місяців тому +36

    ግንኮ እዉነትነዉ ማንኛዉም ወንድም ሲስተር ስትነካ አይወዱም ሀይሚ ቡራ ሁሌሁሌኑ❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 5 місяців тому +3

    ሃይሚየ ቅርየሚለኒ ነገር ኣለ ግን ተረጋጊ ብሃላ ይከብዳል😢🙏ነገሮች ኣብሩሽ መጀመርያ የስተካከል እኛም እረፉ ንላለን ኣብሩሸይ እንይከፉቹ ሃደራ ሃይሚ😭🙏🙏🙏🙏

  • @embeytu
    @embeytu 5 місяців тому +125

    አረ ሀሚየ❤ ሁሌም ፕራክ አርጊዉ አንቺ ብቻ እንዳከፋሽ😢😂

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 місяців тому +91

    ማነው እደኔ በስስት እሜያቸው😢❤❤❤

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 5 місяців тому +5

    ማሪያምን ብሩኬ ባሁኑ ሰዓት አንተ ብቻ ነው ለሃሚዬ አጠገብ ያለህ ልደቷን በደንብ አክብርላት ሃሚዬ በዚያ አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ ❤ . .

  • @MuluneshAasafe
    @MuluneshAasafe 5 місяців тому +41

    ብሩክ ለሀይምዬ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ በለይ❤😊😊😊

  • @Alhamdulila8142
    @Alhamdulila8142 5 місяців тому +33

    ሀይም በጣም እወዳቹሀለሁ በተለዪ ከቡሩኬ ጋአ ሁሌ ስሪ አደራ አደራ ኮሜንቴን ካየሽዉ ደሞ ቨድዮ አታሳጥሩ በጣም ነዉ የምከፋኝ የመጨረሻዉ ፓሪት ትንሽ ረዘም አሪጉት አታሳጥሩት እዉነቴን ነዉ ሀይም ይስተካከል ሁሌ ስሪ ቶሎ ቶሎ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому +1

      እህት ደምሪኝ

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 5 місяців тому +2

    ቡሩኬ ዛሬየተለቀቀፎቶ አጥፋ አንለቅህም ሀይሚዬ ትከፋትማ ክብር ለሴት ልጅ አትጃጃል ክብርህን ጠብቅ

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 5 місяців тому +32

    ማነው እደኔ በጎጎት የሚጠብቃቸው ሀይሜ ቦራ❤❤

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 5 місяців тому +50

    አረ በሩኪ ሀይሚን ስርፕራይዝ አዲርጓት ከወዲመህ ገር 50 ኪ ስርፕረይዝ አርጓት በሀይሚ ነው እዚህ ይድረሳችሁት😢 በኔ ሀሳብ የምትስማሞ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 5 місяців тому +4

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም ጀግና 2ጀግና ናቹ እናም የሚያምረው የጅሽ ጥፍር ቀለም አታርነኪው ወላሂ ቀለም ካልተቀባሽ በጣም ነው ምያምረው ቀለሙ አትቀቢ ወላሂ የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 5 місяців тому +42

    ተሰሚነት ያለው ድምጽ ቢኖር በሚድያ ላይ የመዳም ቅመሞች ነው በቃ ሁሌም በአንድ ይስሩልን ሀይሚ የኔ ቅመም የወንድሞቿ እና የብሩኬ የሚድያው ድምቀት ነች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ ጎበዞች ናችሁ የቡታጃራ ዩቶበሮች

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 місяців тому +43

    እናንተ ግን በናፍቆት ድፍት ልታረጉን ነው እንዴ ?ቶሎ ቶሎ ኑልን ❤❤❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 5 місяців тому +12

    ሃይሚ አንቺ ምን አጠፋሽ እንደውም በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ብሩኬ አንቺን ባለፈው ጊዜ ሃይለኛ ፐራንክ አድርጐስ ስለነበር ለዛ ነወ ሃይሚ አንቺ ግን በጣም ወረድሽ የምን ወንድ መለማመጥ ነው አየሽው ዛሬ እንኳን በጣም ሲንቀባረርብሽ ደግሞ አንቺ ሴት ነሽ ምንድነው ሁሌ መጋበዝ በሰበብ አድርግሽ እሱን ማግኘት ይቅርብሽ ሴት ልጅ ነሽ አትለማመጪው አንድውም ባለፈው አፈርኩልሽ ሲግማ ነኝ አትፈታተኝን ስልሽ ዝም ብለሽ ትለማመጨዋለሽ ፍቅር በግድ አየሆንም ፍቅር እንደያዘሽ ያስታውቃል ራስሽን አረጋጊ ደግሞ ወንድሞችሸን ጣል ጣል አድርገሻቸዋል የኤፍሬምን 1ዐዐሺ ማስገባት ሲገባሽ ባለፈው የወንድሙ ዛሬም 1ዐዐ ሺ እናሳድገው ትያለሽ ማፈሪያ ነሽ በጥሩ ሀሳብ በራስሽ ቻናል ነይ በተሰብሽን አርጁ እነሱ አንደሆነ ብሩኬ እና ወንድሙ መጠቀሚያ ነው ያደረጉሽ ልጅ ነሽ አንደ ልጅነትሽ እደጊ እሱ ለእህቱ ሲከላከል አንቺ ግን ሄደሽ ተለማመጫለሽ ማፈሪያ ነሽ የምወድሽን ያህል ጠላሁሽ

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 5 місяців тому +5

      እዴ ሁለታቸውም ባድካልሰሩ እይታአይኖርም ብሩክ ምርጥልጅነው ሀይሚም ወድልጅ በሆዱነው ስላላስመሰለነው እሱ ይወዳታል ቢተዋት ከሱየተሻለጅ ታገባለች ደግሞ ቆጅየነች❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @galhayelom7944
      @galhayelom7944 5 місяців тому +8

      አረ እህት አይባላም እሱም እኮ በለፈ ስጦታ ሰጦቶተላ ብሩኩ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ፍቅረ ይዛት ይሆን አይዛት በምን አዉቅሽ ኣንችም ሴት ልጅ ነሽ እንደዛ ብልሽ አትፃፊ ይከፉታል የምር😮😢

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 5 місяців тому +5

      እንዳው ባትቀባጥሩ ጥሩ አይመስላችሁም 😅😅
      የት አየሽ ደሞ መጋበዙንም አወሩጅ ከፋዩን አላየን ሆሆሆ

    • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
      @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 5 місяців тому +7

      ግን. የኛ ሰው. እማያወራውን. አያውቀውም. እንዴ. አሁን. ይሁን. ቃላት. መጠቀሙ ምን. አስፈለገሽ. መጀመራያ የሰማንት. ሳታውቂ. የማይሁን. ቃላት. ባትጠቀሚ. ጥሩ ነው. ሃይሚዬ የኔቆጆ. እራሷን. እምታውቅ. ልጅናት. ቡሩኬም. ቢሁን. መልካም ልጅ ነው. ደሙ. አቸ ጠላሻት. አልጠላሻት. ምን. ይቀርባታል. ዋናው. አድ እግዚአብሔር ብቻ. አይጥላት. 💘 በተረፈ. ንግግርሽን. አስተካክሊ. 👈🌷🕊🙋💘😥💔

    • @CvvvVv-cw1hm
      @CvvvVv-cw1hm 5 місяців тому +5

      እረሸም ይኑርሽ እንደዝህ አይባልም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 5 місяців тому +256

    ሀይሚ እና ብሩኬ ፍቅራቸውን ይፋ ያድርጉት የምትሉ👍💞 ሁለት ቀበጦች👫

    • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
      @አማራነኝየአባሠሏንግስት 5 місяців тому

      😂😂😂😂ያላሠቡትን አሳስበን እነሡ ውስጠምቅማቃት እያሉ ነው😂😂

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 місяців тому +3

      እረ ንቁ ሀይሚኮ በመተት ድግምት ነው የምትጫወትባችሁ እዛቤት እዳለ መተት አሰርተዋል አብርሽም ኤፍሬም ወድሙም እረ ንቁ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 5 місяців тому

      ​​@@Aynalove3382ኣረ በፈጠርሽ በስመአብ በይ ዋ ምን አይነት ሰው ናት ግን ሁሉ እንደ አቺ መሰለሽ እንዴ አሁንስ በዛ ሰገጤ

    • @Hdfjvct
      @Hdfjvct 5 місяців тому +7

      ​@@Aynalove3382ምን ማለት ነው ደሞ ይሄ ነው በህልምሽ ነው የፃፍሺው ሰው ጨርሶ ማሰብ አቆመ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 5 місяців тому +3

      ​@@Hdfjvctተቃጠለች እኮ ውዴ በየኮሞንቱ ናት እንደዚ እሚትለው ማርያምን ስታዝን ኮ ምስኪን ፈጣሪ ሆይ ትዕግስቱ ስጠኝ 😂

  • @meditube147
    @meditube147 5 місяців тому +72

    ብሩኬ ሃይሚ ተንከባከባት ወንድሞቻ ከስዋ ርቀዋል እንደወንድም እንደጋደኛም ሁነክ ከጎንዋ ሁን ጣልጠል አታርጋት እነዳይከፋት ❤❤❤ ሃይሚና ብሩኬ የምትወዱ ፍቅራቹ ተገላለፁ እያላቹ አትጫንዋቸ ይስሩበት የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 5 місяців тому +8

    ፍቅር የማይገባክ ነህ ቡሩኬ ደነዝ

  • @yoyo-j9p2f
    @yoyo-j9p2f 5 місяців тому +133

    የመጀመርያ ነኚ የሀይሚ ና የቡራ ወዳጆቺ ላይክ❤

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 5 місяців тому +25

    ሁሌም ፕራንክ ኣድርጊያቸው ሁሉንም ኣይዞሽ ከጎንሽ ነን

  • @hdfs-fu2tb
    @hdfs-fu2tb 5 місяців тому +30

    ሀይሚ እና ብሩክ ይጣምሩ የመትሉ በላይክ ግጭ የኔ ልዩቺ ሰውዳቸው

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 5 місяців тому +337

    ብሩክ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ እንዲያቀርብላት የምፍልግ ማን ነው እስቲ ልያቹ ✋

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 5 місяців тому +6

      የናተስከፋ ሆጉድኮነዉክክክክክ

    • @ObseBirhanu
      @ObseBirhanu 5 місяців тому +1

    • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
      @የኡሚልጅ-የ6ቈ 5 місяців тому +3

      ቱቱቱቱ የዚህ ኮሜንትስ ከፋ😅

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 5 місяців тому +1

      የናተ ነገር😂😂😂😂

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 5 місяців тому +2

      ካልፈለገስ የግድ ነዉ ሆሆሆ

  • @Tiwti-u3z
    @Tiwti-u3z 5 місяців тому +19

    ሀይምና ብሩኬ አንድ አይነት ልብስ ለብሰው ይምጡኡ ዬምትሉት ❤❤አሰዩ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 5 місяців тому +7

    ሁለተኛ መጥቻለሁ😂የዛሬው አረካት ሀሚዬ እዳው ቅብጠትሽን ስወድልሽ🎉❤😂

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 5 місяців тому +12

    ቡራ ጠልተንህ አይደለም ግን ሀይሚ ፕራክ ስትደረግ ይከፋናል😢 ይቅርታዋ ስለተቀበልክ ደስ አለኝ❤❤❤❤

  • @EKRAMFEREJA-p7o
    @EKRAMFEREJA-p7o 5 місяців тому +174

    ቡርክ ቀጣይ ስትመጡ የሀይሚ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት የምትሉ በላይክ❤❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 5 місяців тому +2

    ሀይሚ ፍቅር ስወድሽ ብራ ተፍቀሮ ጠይቅት ተጣመር በጣም ታምርላችሁ❤❤

  • @tesfenshabera8382
    @tesfenshabera8382 5 місяців тому +9

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ሂልምሺም ፕርንክ ናው እንዴ😂 በጣምናው ምዎዳችሁ ቡራ& ሀይሚዬ❤❤❤

  • @SonySony-ez7uz
    @SonySony-ez7uz 5 місяців тому +200

    ኦኦኦ.ምኑነው. የሚየስቀይመው ኖረማል ነው እስኪ. የሀይሚ. ወዳጆች ብራኩ ኖረማል ነው የምትሉ😊

    • @almazalmaz5125
      @almazalmaz5125 5 місяців тому

      👍👍👍👍👍👍

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 5 місяців тому

      👍👍👍👍👍

    • @Mimi23-z3t
      @Mimi23-z3t 5 місяців тому

      🥰🥰🥰🥰😘😘😘

    • @Mimi23-z3t
      @Mimi23-z3t 5 місяців тому

      🫶🫶🫶🫶🫶🫶😍😍😍

    • @Mimi23-z3t
      @Mimi23-z3t 5 місяців тому

      💞💞💞💞🤗🤗

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 5 місяців тому +8

    ሀይሚየ የኔ ቅመም ስወድሽ እህቴ ኑሪልኝ

  • @sofi8983
    @sofi8983 5 місяців тому +56

    ማነው እነዚህ ልጆች በጉጉት የሚጠብቃቸው ቅመሞች አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን ደግሞ ቅመሞችየ አበረታቱኝ❤🎉❤🎉❤🎉ስወዳችሁ

  • @Etsub21
    @Etsub21 5 місяців тому +136

    የሀይም አድናቅዋች ግጩኝ😢❤❤❤🎉

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 5 місяців тому +1

    ወይ ትህትናው ትግስቱ ምርጥ ሰዉ ብሩክየ የኔ ማርርር የኔ ቆንጆ ሽግየ ሃይምየም ስማርት ቆንጆ አስተሳስብሽ ፍቅርርርር ነሽ 2ታቹም ተገኛኝታቸሃል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 місяців тому +58

    ብሩኬ እረረረረረረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ሀይሚ ጋር ተደመሩልን ልባችን ይረፍ😢 እንዳትቀማ 😊 ዝም ስትል

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 5 місяців тому +16

    የጋሺየ ልጆቺ በጣምነው የመወዳቺሁ ግን ሀይሚ እኔ በጣም አሣዝነውኛል አብርሺ ና ሩታ አቺሁለየም ተጎናቸው ነበርሺ አሁን ግን ________________ለምን ወድምሺን እዳይከፋው ተጎኖ ቁሚ

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 5 місяців тому +3

      ይኸኑ ብላ ተናግራለች ተረዶትጅ እጭ ሌላ ቦታ ናቸው

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc 5 місяців тому

      ተናገረችእኮ አብረውአደሉም ሸገርናቸውእነሱ

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 5 місяців тому

      @@AlHamad-ut6xc መጀመሪያ መች አዩትና አብራ መጣቶን ነው ያዩተ እኔማ ለስቱ ልመልሽ 😪😪😪

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 5 місяців тому

      Setyo mejemer videown admchi

  • @tsehaydebela6101
    @tsehaydebela6101 5 місяців тому +1

    ሀይሚ እባክሽን ፀጉርሽን አስተካክዩ አንደኛ ከለሩን ቀይሪው ሁለተኛ እንደ ቀንድ በሁለት በኩል ያንጠለጠልሽው አያምርብሽም ውበትሽን አታጥፊው ፣
    አመሰግናለሁ። የሰው ነገር ሰሚ።

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 місяців тому +9

    እሽ ተቃብለናል ይቅርታችሁን ለምን ብትሉ በፍቅር ስለ ማይቃለድ ነው አረ እደዚ አትበይ ሀይምዬ ፕረንክ ስታገ ደስ ይላል በፍቅር ፕረንክ አተገ እጂ ሌለ ሁሌም አረገ❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 місяців тому +13

    አረ normal ነዉ ሀይሚየ ፕራንክ አደል እዴ ፈታ በይ

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 5 місяців тому +16

    በልዴቷ ቀን በዴብ ሰርፕራይዝ አድርጓት መጋበዝ ድልሞ ወንዶች ጋብዟት ሚስኪን ሀይሚየ አታራግፏት ተማሪ ናት😅❤

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 5 місяців тому +28

    ዛሬ ወላሂ የመጀመሪያ ነኝ 👍👍👍♥️♥️♥️♥️👐👐👐በጣም ስጠብቃችሁ ነበር የመዳም ቅመሞ ባላችሀበት ሠላም ሁኑ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 5 місяців тому +7

    ዋውውውው ሀይም ፍቅርና ቡራዬ መጣቹልኝ ወልካም 🙏🥰🥰
    ቡራ ÷ሀይምኮ 50k ገብታለቺ ሳርፍራይዝ አርጋት እንጂ 🥰🥰የምትለው በ ላይክ 👍

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 5 місяців тому +6

    በጣም ነው ምንወድህ በተሌ የእናትህ ያለህ ክብር አተና ማርክ

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ 5 місяців тому +156

    አደኛ ዛሬ😅😅 በሉ ላይክ ግጩኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 місяців тому +1

      ወድ ደሚሪኝ 2:55

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 5 місяців тому +1

      ገጭቸሻለሁ😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому +1

      ሪሀናየ ደምሪኝ ማማየ❤❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 5 місяців тому +7

    እኔም በጣም ከፍቶኛል ሀይሚየ በናትሽ እየደወልሽ አይዞችሁ በያቸው የኔ ቅመም አብርሽና እሩታየን አደራ ሀይሚየ የኔውድ❤❤❤❤ በተረፈ እወዳችሆለሁ ብሩክና ሀይሚየ አይዞችሁ ጠክሩ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 5 місяців тому +1

    ሀይሚ በጣም ነው የምወድሽ ለምን ብትይ በራስሽ መተማመን አለሽ ደሞ ጀንትል ነሽ ብሩኬ ደሞ ካንቺ ጋር ማች ያደርጋል ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 5 місяців тому +7

    የኔ ቀበጥ የኔ ትንሺዬ ሲዎዲሺ ደሞ ከነ ፕረክሺ እኮ ነዉ ምዎዲሺ 😂😂😂😂ቀጥይበት ተመቺቶኛል

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 5 місяців тому +7

    ሀይሚ የኔ ቀመም ከድሜሽ በላይ ነሽ እኮ አሰተሳሰብሽ የኔ ጩጫ እዴት እደምወድሽ እደምሳስልሽ😊❤❤

  • @ZebenayeMimi
    @ZebenayeMimi 5 місяців тому +1

    ሀይሚ ፀጉርሽን አስተካክይ በተረፈ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 5 місяців тому +11

    ሀይሚየ በጣም የዋህ ነቺ እደወዲሞቻ👍👍👍