🦋ብሩክ ተናደደ ሀይሚን ካንቺ ይህን አልጠብቅም አላት😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 4 місяці тому +1186

    አባቴ በጣም ታሞብኛ ማሪያምን ከፍቶኛን ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ እስኪ😢😢😢😢😢

    • @emebete6
      @emebete6 4 місяці тому +44

      እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስልሽ የኔ🙏😢

    • @UfFy-e1o
      @UfFy-e1o 4 місяці тому +18

      ፈጣር ይማረዉ

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 4 місяці тому +4

      ​@@emebete6❤❤❤❤❤❤❤

    • @seada-s5d
      @seada-s5d 4 місяці тому +16

      አሏህ ያሽርልሽ

    • @RawdaIbrahim-xq6pu
      @RawdaIbrahim-xq6pu 4 місяці тому +15

      اسال الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيه

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 місяці тому +197

    በዚህ ውስጥ ያየሁት ቡራ ለጎደኛው ያለውን ክብር ለእህቱ ያለውን ሀላፊነት ዋው የሚደነቅ ነው

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 4 місяці тому +413

    ነገ እኮ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳቹ ሚካኤል የልባቹን ያሰባቹት ሁሉ ያሳካላቹ ❤❤🙏

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 4 місяці тому +53

    ሀይሚየ እራሽን ጠብቂ ማማየ ትምህርትሽ ላይ እንዳትዘናጊ ገና ልጂ ነው ካንች ብዙ ነገር ይጠበቃል ፍቅር እንዳያሠናክልሽ 🎉🎉🎉

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 4 місяці тому +1

      እውነት ነው

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +2

      በትክክል ብለሻል

    • @mylive801
      @mylive801 4 місяці тому

      አስተዋይ ኮማች

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 місяці тому +73

    ልጅቷ አይምሮዋ የበሰለ ደስ የምትል ናት

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሰብሊየ ደምሪኝ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 4 місяці тому +186

    ካሜራ አማኑን ቤኪን አፈቀርኩ የሚል አይጠፋም እኮ😂😂ሀይሚና ብሩኬ አታድርቁኝ ተጣመሩ😊እንኳን ደስ አለሽ ሀይሚ 50k🎉❤

    • @Bizo-e8d
      @Bizo-e8d 4 місяці тому +1

      እኔ አፈቀርኩት ቤካን❤❤❤❤

    • @byky3031
      @byky3031 4 місяці тому +2

      ምን ችግር አለዉ ምን ያሰዋል ቅመምየ😂😂

    • @gghbbb1706
      @gghbbb1706 4 місяці тому

      ሀይም እከን ደስ አለሽ🎉

    • @Zulayika-h9w
      @Zulayika-h9w 4 місяці тому

      ኡኮ❤❤

    • @merdihussen
      @merdihussen 4 місяці тому

      ሃሃሃሃሃሃ ወዮ

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 4 місяці тому +115

    የሚዳያውን ሪከርድ የሰባበሩ የኔ አንድኞች በስስት የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣቹልኝ✊❤ሀይሚነቴ የኔ እስማርት የልጅ አዋቂ ብስል ያልሽ ከአፍሽ ሁሌም መልካም ነገር የሚወጣሽ ምርጥ ልጅ ኮ ነሽ👑💚

  • @Rahelslase
    @Rahelslase 4 місяці тому +21

    ወይኔ ቤካ እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አታቅም የሃይሚ ቅመም ፐራንክ ተሳታፊ በመሆንህ ተባረክ ባለፈው በሰሩአት ፐራንክ በጣም ተናድጀ ነበር ሃይሚ 5ዐ ሺ ገብተሻል በጣም ነው ደስ ያለኝ ይገባሻል በጣም ቅን ጥሩ ርህሩህ ለሰው አሳባ ሰውን ለጥቅም የማትቀርቢሰወን መርዳት የምትወጂ የተባረክሽ ልጅ ስለሆንሽ ይገባሻል ጉዞ ወደ 1ዐዐ ሺ ይሄ ደግሞ በቅርቡ እንደሚሆን አልጠራጠርም ሃይሚ የኔ ቅመም ይሄ ቪዲዬ ላንቺ ጥሩ ማሳያ ይሆንሻል ቡራ እህቱን እንዴት እንደተከላከለላት አይተሻል አንቺስ ብዙ ህልም ያለሽ ልጅ ነሽ ቤተሰብሽን ማኩራት የምትፈልጊ ስለዚህ በምንም ተአምር ፍቅር እንዳይዘሽ በጣም ጸልዩ ጊዜው እስከሚለይ ድርስ የእህትንት ወይም የጥሩ ጓደኝነት ቪዲዩ ብትሰሪ ችግር የለውም ራስሽን ሴቭ እያደረግሽ ደግሞም የሱፐር ማርኬት ነገር እንዳይረሳ ጠንክረሽ ከሰራሽ አንድ አይደለም ብዙ ብራንች ያለው ሱፐር ማርኬት መክፈት ተችያለሽ ለአባትሽ ቃል በገባሽው መሰረት ታኮሪዋለሽ ስለዚህ ሰለሁሉም ነገር ጠንቀቅ በይ አንዴ ውሃ ከፈሰሰ አይታፈስም ለምን መሰለሽ እንዲ ያልኩሽ ቡራ ሲታይ ድብቅ እና ጉረኛ ይመስላል የምንወድሽ ሃይሚዬ የ5ዐ ሺ ሰርፐራይዝ ከብዙ ቦታ እንጠብቃለን በዛሬው ሃይሚ ቅመም ፐራንክ የተደሰታችሁ እና ሃይሚ በ5ዐ ሺ በመግባቷ ሰርፐራይዝ ትደረግ የምትሉና በዛሬው የቀሚስ አለባበስዋ የተደሰታችሁ በላይክ ፍቅራችሁን በማሳየት ግለጹላት ሃይሚዬ ዛሬ እጅግ በጣም ታምሪያለሽ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 місяці тому +37

    ቡርክ በጣም የተረጋጋና ስነ ምግባር
    ያለዉ ልጅ ነዉ ሌላ ቢሆን ጓ ገጨ ይል
    ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 4 місяці тому +111

    ❤❤❤❤ላኢላ ሀኢነሎህ አላህ አኩበር ማነው አዛኑ የተሰማው😢😢😢

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 4 місяці тому +2

      ብሮፎ ይሉው አውረጂይ አድ ሀዲስ ብታስቀመጪይ ሚማረበት ይኖራል 🎉❤

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 4 місяці тому +2

      ብሮፋይልሽንአስተካክይ የጀሀነብ መግቢያ ስበብመሆናቸውንአታስታውሽምእን???
      ስምሽማሻአላህ እስከአባትሽ ግንእህቴ አስተካክይ ብሮፋይልሽን

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 4 місяці тому

      እኔ ሰምቼዋለሁ ደስ አሏህ አክበር

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 4 місяці тому

      እኔም ሠምቻለሑ አላሗክበር 😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውድ እህቶች ደምሩኝ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 4 місяці тому +37

    ሀይምዬ ይቅረታ አርግልኝ እንጂ በፍቅር ፕረንክ አታርገ እባክሽ በማይቃለድ ነገር አትቃልዱ የኔ ዉዶቼ እንኳን በደና መጣችሁ አልፊ መቡሩክ 50k ሰለ ገበሽ ሀይምዬ ግን ግጥም መገጠም ትታሽል ለኛ አንድ ግጥምን ቅማሜ❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 4 місяці тому +133

    የምር ቤካ የተመቸው ሳቂተኛ ወድማችን ኑርልን❤❤❤❤

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому

      በጣም አሪፍ ልጅ እና ቆንጆ ነው

  • @meditube147
    @meditube147 4 місяці тому +268

    ሃሰንና ቤካ ዩቱብ ይከፈትላቸው የምትሉ በላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤ከሃይሚ መሳፈጥ ይቅርባቹ አትችልዋትም አይድያዋ ከባድ ነው😂😂😂😂

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v 4 місяці тому +165

    ብሩኬን የምር አስደብራችሁታል የኔ የዋህ አንገቱን ደፋ ምርጥ ስጦታ ይስጠዉ የምትሉ😢❤❤❤ሀይሚ congra 50k🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      እህትየ ደምሪኝ

    • @AminetSaid-md5us
      @AminetSaid-md5us 4 місяці тому +5

      አወ ቤኪ ለስምርት ወድምነቱን በስጦታ ይካሳት በጣም ተናዳለች

    • @AbuAbu-bi5oh
      @AbuAbu-bi5oh 4 місяці тому

      Yisetewu

  • @AsteTame
    @AsteTame 4 місяці тому +64

    ታድላ ልጅቱ እኔም እደዚ የሚወደኝ የሚያስብልኝ ወንድም ፈጣሪ በሰጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 4 місяці тому +28

    ሀሚዬ ወደፊት ተዋናይ እንደምትሆኝ ተስፋ አለኝ #1ኛ ነሽ ሀይሚ የኔ ቅመም❤❤❤

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +2

      አዎ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ 6 ኪሎ ትግባለች ትያትር እና አርት ታጠናለች

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ

    የኔ ቅመም እደዉ አንቺኮ ልዩ ሴት ነሺ ሁሌም እወድሻለሁ ❤አረማነዉ ይቺን ልኡል እደኔ ስስት የሚልላት❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 4 місяці тому +40

    ሀይሚየ የንየ ልእልት ሰወድሽ ቅመም የሆነች ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ

    አላሑአክበር
    አላሑአክበር
    አላሑአክበር ላኢላሐ ኢለሏሕ☝ ማሻአላሕ አዛኑ ደስሲል አልሐምዱሊላሕ አልኒእመተል ኢሥላም🎉🎉🎉🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +18

    አይ ብሩኬና ስምረት እኔ ብድሩን አትችሉትም ብየ ነበር ❤ወይኔ ጉዳችሁ😂😂😂😂😂😂 ሐይምየ አይድያሽ እንደት እንደሚመቸኝ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 4 місяці тому +85

    #አዛኑ #የተሰማው #ደስስስስ ሲል ቢላሂ የሚገርመው ሁል ጊዜ ነው የምስማው የቡታጀራ ኢቶበሮች ቪደወ በቀርፁ ቁጥር 😍

    • @HawaHi-hv3jo
      @HawaHi-hv3jo 4 місяці тому +1

      እኔ እራሱ ልል ነበር ደስ ሲል❤❤❤

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 4 місяці тому +1

      እኔ ሁለየ እሰማለሁ የዛሬውን ግን አልሠማሁም የምርም ደንግጫለሁ ማለት ነው ወላሂ ልቤ እየመታ ነው እስካሁን😢😢😢 ድጋሜማ አላይም ሆ

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 4 місяці тому

      እኔስ ብትይ

    • @ethiojole
      @ethiojole 4 місяці тому

      አው ቅርብ ስለሆነ ነው መናፈሻው ከመስጂዱ

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 4 місяці тому +180

    ማን ነው ከአብርሽ ቤት ተደስቶ ❤❤❤❤ ወደ ሀይሚ ቤት በደስታ የመጣ እጅ ያሳይ❤❤❤❤

  • @MeleseAbiso-yg4si
    @MeleseAbiso-yg4si 4 місяці тому +878

    የሀይም አድናቅዋች ግጩኝ😢❤❤❤❤🎉

    • @Hadya18
      @Hadya18 4 місяці тому +10

      በምን እንግጪክ በባጃጂ ወይስ

    • @HaeatSerag
      @HaeatSerag 4 місяці тому +3

      በምንእንግጭክ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 4 місяці тому +1

      ✅✅✅✅

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 місяці тому +2

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @RahmaRahma-zi3do
      @RahmaRahma-zi3do 4 місяці тому

      በሲኖ​@@Hadya18

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 4 місяці тому +11

    ኮሜንቶች ጤነኛ ናቹሁ እቺ የዋህ ልጅ ወዴት እያሰገባችዋት መሆኑ አሰባቹሀታል ትላንት ግጥም ካልገጠምሽ ከምረ ያሰፈራል ብረክ እኮ በሁሉም ነገሩ ለስዎ የፍቅረ ቦታ እንደሌለው በግልፅ እያሳየ ነው ተይ ሀይሚ ረጋ በይ ኢሄን ሁሉ የወደደሽ ሰዉ ነጌ በአንድ ስተት ዝቅ ያደረጉሻል እንደ አረብ ሀገረ ሴቶች አሽቃባጭ የለም ሲወድም ሲጠሉም መከራ ነው ለምን ልብሽን አሰሚም የምታረጊዉ ሪያክት እሱ ደሞ ላንቺ ያለው ቦታ በግልፅ መናገረ ነው የቀረዉ ፈላጎት እንደሌላው ፈጣረ የቃል የልቤ በጣም ሁኔታሽን ስላሳሰበኘ ነው ሁሉም እንደ አብረሽ ኢመስልሻል ብረክ እኮ ኩራተኛ ነው ደሞ የአረብ ሀገረ ሴቶች ወደደኩህ ብለዉ ሲያቀናብሩት ሰለሚዉል የሌላ ነው ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ይጠብቅሽ ሌላ ምን እላለሁ የዋህነትሽን አይቴ እሱ ይጠብቅሽ ሌላ አሁን ያለሽበት ሁኔታ ኢከብዳል😢

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 4 місяці тому

      እኒሙቤ ኮ ነው ግጠሚ ተብላ የገጠመች ደሞ ሀይሚ ኮ ሁሌም ናት የምትገጥም የጋሽየ ዩቱብ ግቢ እና ሀይሚ ኣስተዋይ ልጅ ናት ኣያስስብሽ ውዴ

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому

      እሷ የግጥም ችሎታዋን ነው ያሳየችው ሰው የተረዳው ለእሱ እንደገጠመችለት ነው ሀይሚ የእኔ ልእልት አውነቷን ነው ጠንቀቅ በይ

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq 4 місяці тому

      አው እውነት ነው የሱ የገጠመችለት ነው ሚመስለው የኔ ውድ ተጠቂ

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 4 місяці тому

      ስታስጠይ ምነው አዋቂ ነኝ አልሽ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 4 місяці тому +31

    አየ ልጅ ከተባለ ሀይሚምእኮ ገና ልጅናትኝ. ከሷ ብዙ ይጠበቃል በተለይ ቤተሰቦቿ. ይጠብቃሉ. ኮሜቶሮች. አሥተውሉ

    • @Fjskdj111
      @Fjskdj111 4 місяці тому +2

      ልክ ነሽ ሀቂቃ ዛሬ ብዙኅ ነገር ነው የወጣው. እሱም ከህፃን ልጅ ጋር ነው ያለው

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +1

      @@Fjskdj111 እሰይ ተባረኪ እውነት ተናግረሻል ለእህቱ ሲሆን እንዳትሰናከል ይላል ለሌላ ሰው ሲሆን .......

    • @merdihussen
      @merdihussen 4 місяці тому +1

      ወዶችኮ ለሴቶች እንደ እህቶቻቸው ቢያስቡ ኑሮ አንዲትም ሴት ምድር ላይ አታለቅስም ነበር

    • @rayanefarah6735
      @rayanefarah6735 4 місяці тому

      Lkeneshe🎉

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 4 місяці тому +1

      ​@Rahelslase እና ለሌሎቹስ ምን ብሏል ወረኛ

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw 4 місяці тому +63

    ወንዶች ግን ምን አስባቹክ ነው እናተ ስትጀነጅኑ ምንም አይመስላቹክም የናተ እህት ስትሆን ልትናደዱ አተ የምታዝጋት ሴትም ወድም አላት

    • @zehara5198
      @zehara5198 4 місяці тому

      ሳህ❤❤❤

    • @Fjskdj111
      @Fjskdj111 4 місяці тому +1

      እረ ይመችሽ ተምራ ብዙኅ ነገር የሚጠብቁ ቤተሰቦች አሏት

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +3

      አዎ በጣም ሃይሚ የእኔ ልእልት እን ኤፍሬም አሉልሽ እኛም አለንልሽ ቡራ ግን በጣም ይገርማል ይሄ ቪዲዬ ብዙ ነገር ነው ያመላከተው

    • @user-bz1bc3sc5e
      @user-bz1bc3sc5e 4 місяці тому

      ማርያምን ቅመም አሰተዋይ ናት

    • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
      @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት 4 місяці тому

      ሳህ

  • @fananfransua1482
    @fananfransua1482 4 місяці тому +32

    የኔ ቆንጆ የፀጉር እስታይልሽን ቀያይሪ የሚዲያ ሰው ነሽ ስንት አይነት እስታየል አለ ሀይምዬ

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому

      ከዚህ በላይ ቆንጆናት አር

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 4 місяці тому +1

      ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ወረኛ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 4 місяці тому +18

    ሀይሚዬ የፕራንክ ሱስሽ ይለያል ትችይበታለሽ ደግሞ ያምኑሻል ወይኔ ሰራሽላቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tttttt-gf9tq
    @Tttttt-gf9tq 4 місяці тому +4

    ወይኔ ሀይሚዬ የንች ተንኮል አየልቅም ግቦዝ ቡራ አደራህ ሀይሚን እንደትበቀለት ምክኒየቱም ቢድዮው እንደእኔ አስተሰሳብ አስታማሪ ቢድዮነው ማነኛዋም ሴት ልጅ አንድወንድ አፈቀርኩሽ ስለለት ቢቻ ቶሎ አምና መቀበል ዬለበትም ስምረት ግን ጎቦዝ ነሽ ቡራ ትእግስትህ ወደድኩልህ መጥፎ ቃላትን ከመጠቀም ዚምታ ወርቅ ናት ሀይሚቲ🌷😘😘 የፕራንክ ቅመም የምወድሽ ይመችሽ እወደቹሀለው

  • @نوري-ح9ع
    @نوري-ح9ع 4 місяці тому +9

    ሀሚ ግን ተራጋግ ባረስሽ ስሬስ ሁኚ ለፍቅር አትቹክይ ዉዴዋ ወድሞችሽንም አትሪሽ አዳዴ ከነሱም ብቅ ባይ

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +1

      አዎ የማዳም ቅመሞች ተባረኩ ብዙዎች የሀይሚ ህይወት እንዳይበላሽ የምታደርጉት ነገር ደስ ይላል

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 4 місяці тому +81

    ሀይምዬ እንኳን ደስ ያለሽ 50K የእኔ ንግስት አንችን አለመዉደድ አለማድነቅ የማይችል ሰይጣን ብቻ ነዉ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 4 місяці тому +74

    #ኦኦኦኦ አንደኛ ነኝ ሞልቶልኝ ዛሬ ላይክ ይገባኛል የሀይሚና የቡራ ወዳጆች😊 ኦኦ ቤካችን በቃ ዛሬ ትጠለፋለህ😊

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 4 місяці тому +19

    ወንዶች ግን ለምንድነዉ ለእህታቹ ሰሆን የምትቆጡ ሃይሚ ከዚ ፕራክ ተማር ቀሰ ብልሸ ፍቅር ጀምር ሰምተሻል እ 😂❤

  • @dfdg3580
    @dfdg3580 4 місяці тому +5

    ሀሚየ የኔ ቆጆ እኛቶ ልባችን ስስ ነዉ ቡራን ያፈቅርሽዉ
    ይመስለኛል ሳይስ ልብሽን የምጠብቂዉ አችዉ ብቻ ነሽ
    ጠቀቅ በይ ወዶች ዉስጣችዉ አይገኝም

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +1

      ልክ ብለሻል ሀይሚ ራስሽን ገዛ አድርገሽ ቆም ብለሽ አስቢ ለሁሉ ነገር መፍትሄው ጸሎት ነው ጸልይ በደንብ በተጨማሪም ጸበል ተጠመ ቂ እውነት ትክክለኛ አዳምሽ ከሆነ የትም አየሄድም
      @dfdg3580
      እንዳለችው ወንዶች ልባቸው አይገኝም ለነገሩ ለአንቺ ይሄ አይነገርም አንድ ጊዜ ወንዶች ድብቅ ናችሁ ስትይ ነበር

  • @LubabaHussein
    @LubabaHussein 4 місяці тому +3

    ሀይሚየ የኔ ቅመም እህት ብድርሽን ስለመለሽ ደስ ብሎኛል ግን ደግሞ ብሩኬ በጣም አዛዘነኝ ።የኔ መልካም ለጓደኞቹ ያለው ክብር መናገር እየፈለገ ግን እናንተን ማስቀየም አልፈለገም ።ሀይም ቅመሟ እህቴ ብሩኬን መካስ አለብሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 4 місяці тому +270

    ይች ተከሲስ ማነዉ 😂😂😂በቡራ ወድም 26ሺ በመግባቱ ደስያለዉ ሀሚ እግረ አርጥብናት❤❤❤❤❤የምተሉ🙋🙋

    • @Susu5270Gemale
      @Susu5270Gemale 4 місяці тому +2

      ምን ማለትሽ ነው ተንከሲስ አይባልም👀

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 4 місяці тому

      👍👍👍😘😘😘

    • @zadargosha
      @zadargosha 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @SonySony-x4h
      @SonySony-x4h 4 місяці тому +2

      ማነውተከሲስ😂😂😂ሀይምየቡራንግስት❤❤❤❤የኔአቃጣይ❤❤❤❤

    • @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
      @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ 4 місяці тому +2

      እራስሽ ተከሲስ ሀይሚየ የቡራቀበጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tudgcfhhn
    @tudgcfhhn 4 місяці тому +243

    ሀይሚን ማነው እደኔ የምወዳት በላይክ❤

    • @AzebTekalgn-tr4oy
      @AzebTekalgn-tr4oy 4 місяці тому +4

      በጣም ነው የምወዳት አስተዋይ እሩሩ ልጅ ናት❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 4 місяці тому

      ማነው ኢንደኔ የሚጠለት🙄🙄🙄😀😀

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 4 місяці тому

      ሙትት ብየ ነው የምወዳት ሀይሚየ❤

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 4 місяці тому +31

    ስጠብቅነበር እኳንመጣቹሁ የቡራ ንግስትሀይሚዬ እረአችልጂምንይሻልሻል😂😂😂😂

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 4 місяці тому +2

    በሀይሚ ፕራንክ በጣም ትምርት እየወሰድኩበት ነው ወላሂ በተለይ በዚ ቡራም ጀግናነው ትክስቱም ልጅትዋም ተመቸችኝ የኔ ጀግኖች ምላርጋቹ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zedh534
    @zedh534 4 місяці тому +2

    ሀምዬለመጀመሪያ ግዜነው ምኮምትልሽ የኔውድበጣምነውምወድሽ አስተዋይ ልጅነሽ የትንሽ ትልቅ ጎበዝ ልጅነሽ አምሳ ኬ ስለገባሽ ደስብሎኛልእንኳንደስአለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 4 місяці тому +231

    የሀይሚ አድናቂወች ላይክ አድርጉኝ እስኪ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሰሚራየ ደምሪኝ

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 4 місяці тому +28

    ሀይሚ ትለያልሽ እንኳን ደስአለሽ 🎉🎉🎉50K🎉🎉🎉🎉

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 4 місяці тому +21

    ❤አይ ሀዮሚዬ😂ቆመሟ ቤኪ ሲያምር ማርያምን❤

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 4 місяці тому +3

    ይገባሻል ከዚህም በላይ መቶ ሺ በቅርቡ ትገባለሽ የኔ አስተዋይ ሃሚዬ በራስሽ ስራ ነው የመጣሽ በርቼ የፍቅር ሰው ነሽ❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 4 місяці тому +8

    የኔ አባት ብሩኬ ድሮም እወድህ ነበረ አሁንም ይበልጥ አከበረኩህ ተባረክ ምረጥ ወንድም ምረጥ ጓደኝነት

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 4 місяці тому +11

    ሀይሜዬ የብተጅራ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤ አንቻ ባለሸበት ሁሉ ድምቀት አለ

  • @ሠላምወለየዋ
    @ሠላምወለየዋ 4 місяці тому +207

    ሀይሚ የፕራክ ሡሥ አለብሽ አብርሽንና ሩታ ፕራክ ታድርጋቸው የሚል ላይክ አድርጉ

    • @Hadyh-jw1oq
      @Hadyh-jw1oq 4 місяці тому +5

      አብርሺና እሩታ ፕራክ እሚደረጉበት ሰአት አደለም እነሱ ቺጋርዉስጥነዉያሎት

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 4 місяці тому +2

      ያትግስት የለውም ለፕራንክ አይሆነም ችኩል ነው

    • @Tmara-qh3lk
      @Tmara-qh3lk 4 місяці тому +1

      እነዛ ፕራንክአያቁም ቶሎይናደዳሉ ክክክ

    • @SaraSara-d4n9q
      @SaraSara-d4n9q 4 місяці тому

      እነሱሲያደርጉእጅ ሲደረጉ አይወዱም ተነግሯቸው. እንኳ ሸወጥ ያደርጋቸዋል😅😅😅😅

    • @Kibenashi
      @Kibenashi 4 місяці тому

      አብ ርሺና እሩታ ፕራክ

  • @buruki4864
    @buruki4864 4 місяці тому +12

    ሀይሚየ የኔ ቂማም ❤❤እንኮን ደስ አልሺ 50k🎉🎉 ገነ ቡዙ ነገረ እንጥብቃለን 🙌🏼🙌🏼

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 4 місяці тому +6

    ቤካን ለማየት በጣም እጓጓ ነበር ለፕራክ ሲደበቅ የማይታየው አደት ያለ ሰው ነው እያልኩ ነበር እጥር ያለ መስሎኝ ነበር ዋው ነው ልጁ

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 4 місяці тому +17

    ሀይሚ ቅመሟ ማሬ ዉዴ እንኳንደስአለሽ 50Kገብተሻል የብርኬ ልእልት❤️❤️❤️❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @سعادةسعا-ر4غ
    @سعادةسعا-ر4غ 4 місяці тому +138

    ግን ወዶች የሌላ እህት ስትጀነጂኑ ኖርማል ነው የናተ እህት ስትጀነጀን ያዙን ልቀቁን የምትሉት ነገርስ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 4 місяці тому +51

    ከአብርሽ ቤት ወደ ሀይሚ ቤት የመጣ 🤣 ቀበጥዬ ሀይምዬ የኔ ቅመም ሀይሚ የምትዎዱ ደምሩኝ

  • @AminatMusa-li5jz
    @AminatMusa-li5jz 4 місяці тому +5

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆየኔ ቀበጥ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣራ እትልቅ ደረጃ ያድራስሽ

  • @እሙኢምራን-ረ1ዐ
    @እሙኢምራን-ረ1ዐ 4 місяці тому +3

    በመጀመሪያ በጣም ነው የምወዳችሁ ብሩኪ እና ሀይቢ በመቀጠል የዛሪው ታሪክ ወደ ሆላ መልስ አድርጎ የሆነ ነገር አስታወሰኝ ነገሩ እንዴህ ነው የሴት ጎደኛ ነበረችን እናማ ወንድሟ ይወደኝ ነበር እኔ ደግሞ ለምን እንዴ እህትህ አታየኝም የእሷ ጓደኛ እኮ ማለት ለአንተ እህት ማለት ነች እለው ነበር እና የሆነ ግዜ አጋጣሚውን ተጠቅሞ ሊደፍረኝ ሞከረ እና እኔም ትንሽ ሀይለኛ ነገር ነበርኩና ብዙ ታገልኩት ከዛም እማይሆን ነገር ሊሆን ሆነብኛ የኔ የ14 አመት ልጅ ነበርኩ ከዛ እባክህ እኔ ማንስትሪሽን አያለሁ እና አረባክህ እርግዝና ይፈጠራል ስለዚህ የእርግዝና መከላከያ እንድወስድ ፍቀድልኝ እና ሌላ ግዚ ስጠኝ አልኩት ከዛም እሱ አንች ትንሽ ልጁ ነሽ አሁን አታይም አለኝ እኔም ከዛ እያለቀስኩ ለመኩት እህትህን ጠይቃት ታቃለች እባክህ ተወኝ አልኩት እህቲቱ ስትጠየቅ አላቅም አለች አልነገረችኝም አለች የገዛ ጓደኛየ በወንድሞ እንድደፈር ልታደርገኝ ሞከረች እኔ ግን በጣም ብስል ስለነበርኩ በፍቅር ማሸነፍ ችያለሁ እናማ የምር የምትወደኝ ከሆነ ተወኝ እኔም ሰለፈራሂ ነው እንጅ እህትህን በጣም አፈቅርክ አለሁ አልኩና ሳም አደረኩት እወነት መስሎተረ እሱም እግዳስ የእርግዝና መከላከያውን መግዣ እስጥሽ እና ገዝተሽ ከዛ ፍቅር ትወሰጃለሽ አለኝ አኔም በዛ ተስማማሁ እና ከመደፈር አመለጥኩ ከዛማ እህቱንም እሱንም ከህይወቴ አውጥቼ ጣልኳቸው እኔም ይህው ከብሪን ሳላወርድ የቤተሰቦቼንም ክብር ጠብቂ አልሃምዱሊላህ ምርጥ የአላህ ባሪያ የሆነ ባል አገባሁ ክብሪንም ለባሌ አደረኩ እናማ አሁን የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ አልሃምዱሊላህ እናማ ከወንድ ጓደኛ የሴት ጓደኛ ሀሲድ ናቸው ሂወታችንን ባጭሩ ለማኮላሸት ይሞክራሉ ለማለት ነው ታሪኪን ያካፈልኳችሁ በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ እስኪ እንዴኔ የገጠማችሁ ላይክ አድርጉ ❤

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +2

      @user-tb9sp5zp8c
      ታሪክሽን ስላካፍልሽ በጣም እናመሰግናለን በነገራችን ላይ የደረሰብሽን መናገርሽን እንደቀልድ እናዳትቆጥሪው ብዙ ሰው ይማርበታ
      ል ጥንቃቄ ይወስዳል ብሩክን አታይውም ለእህቱ ሲሆን እንድትሰናከል አልፈልገም ይላል ለሰው እህት ግን ........ አንቺ ግን በ14 አመትሸ በጣም ጎበዝ ብልህ ልጅ ነበርሽ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 місяці тому +19

    የሳምሪ ቃላቶች የሚገርም ነው❤❤❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 4 місяці тому +60

    ዛሬ አለፍልኝ 7ኛ ነኝ❤❤🎉🎉🎉እንኳን ለገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረስን ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ❤❤🙏🙏ሀገራችንም ስላም ያድረግልን🙏🙏

  • @asrse539
    @asrse539 4 місяці тому +55

    ሃይሚ የኔ ተኮለኛ 😂😂❤ ቅመሟ

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 4 місяці тому +7

    ቤካ ፉቅር ነው ሁሌም ናልን

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 4 місяці тому +3

    ሀይሚ የኔ ቅመም ፋስት ነሽ እንዳው እንዴት እንደሚመጣልሽ ሀሳብ አላቅም እና ደግሞ ቡራ እና አንች ፍቅራችሁን ተገላለፁ ቡራ እባክህን ግለፅና እንወቅ ልባችን አታጠልጥልብን ዝም እያልክ አንዳትቀማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bamni946
    @Bamni946 4 місяці тому +15

    ሀይሚ እንኳን ወደቤትሽ በሰላም መጣሽ❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 4 місяці тому +41

    የሀይሚ ተከል ማንም አይደርሳትም የፕራክ ቅመም ብላለች ሩታዬ ❤❤❤😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውድየደምሪኝ

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 4 місяці тому +28

    ሀይሚ የሁሉ ድምቀት ❤❤❤

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    አይይይ ወንዶች ግን በጣም ይገርማሉ የሌላ እህት ሲያፈቅሩ ምንም አይመስላቸዉም እህታቸዉን ሌላ ሲል አይወዱም ለምን⁉

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 4 місяці тому +1

      እውነትነው

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +2

      ትከከል ቃሉ የሚለው በአንተ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን ነገር በሰው ላይ አታድርግ ሀይሚዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 4 місяці тому +9

    እኳን አደረሳቹ የመላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል በያለንበት ምላጃዉ ይጠብቀን አሜን የእዉነት በጣም ደስ ትላላቹ እግዚሐብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @susu-e4s4v
    @susu-e4s4v 4 місяці тому +2

    ሀይሚ ትችያለሽ በቃ ግን እሥኪ ከፕራንኩ ውጪና በሌላ አይዳ ነይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 4 місяці тому +50

    ሀይሚየ ግን አብርሽ 200k ያላች አከበር 😢😢😢😢

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 4 місяці тому

      🎉የኔም ጥያቄ ነው

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 4 місяці тому +1

      😢😢

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 4 місяці тому

      የኣብሩሽ ነገር ዛሬ ብጣም ኣዘንኩ ይጠበቅ ትልቅ ግዛ ሌላ ኡፍፍፍፍ ኣብሩሸይ💔💔💔😭😭😭

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 4 місяці тому

      አብርሽ ቡታጅራ ኣይደለም ያለው

    • @eexx5392
      @eexx5392 4 місяці тому +1

      አብርሽን አበላሽተዋለች ሩታ በጣም ጥሩ ልጅ ነበር

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 4 місяці тому +30

    ሀይሚኮ የፓራክ እራስ ምታት ናት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 4 місяці тому +26

    አላህአክበርአዛንደስሳልወላሂአልሀምዱሊላኡመተልእስላም

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 місяці тому +5

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ ብራዬ የኔ ጌታ በጣም ነው ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤❤❤

  • @አሚነኝወሎየዋ-ጨ1ከ
    @አሚነኝወሎየዋ-ጨ1ከ 4 місяці тому +6

    ሀይሚ ቅመሟ ትለያለሽ ❤❤ፕራክ አደራረግሽ ዋው አድናቂሽ ነኝ ይመችሽ እህቴ❤❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 4 місяці тому +31

    የሀይሚና የብሩኬ አድናቂወች❤❤❤👌👌👌👍👍👍ልቁጠራችሁ

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 4 місяці тому +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሀይሚዬ❤❤❤ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ የኔ ቅመም😂😂😂

  • @MdMd-i1n3i
    @MdMd-i1n3i 4 місяці тому +14

    ሞት ነው እንደ እንደዚህ ያዘከው ወንድምዬው ወንዶች ግን የራሳችሁን እህት ሲነኩባችሁ አትወዱም እሰው እህትላይ ሲሆን ብቻ ነው ደስ የሚላችሁ 😅😅

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +3

      በል አንተ ቡራ እህትህ እንድትሰናከል እንደማትፈልግ ሁላ ሃይሚንም ከአላማዋ እንዳታሰናክላት በነገራችን ላይ በሁሉም ነገር ትበዛብሀለች አስተሳሰብ ሰማይ እና ምድር ናችሁ አንተ ቆንጆ ነህ እሷም ከአንተ በላይ ቆንጆ ነች በተረፈ አነጋገር ከእሷ ብዙ የምትማረው ነገር ከለ ሀይሚ የልጅ አዋቂ ናት

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 4 місяці тому

      በጣም የልጅ አዋቂ ናትኮ ሀይሚ

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 4 місяці тому +50

    የተዋህዶ ልጅች ነገ ❤❤❤❤ እኮ ቅድሰ ሚካኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

    • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
      @ሳምሪነኝሰደተኛዋ 4 місяці тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @HelenMeresa-om5bm
      @HelenMeresa-om5bm 4 місяці тому

      አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን👏❤️

    • @DfDf-j6r
      @DfDf-j6r 3 місяці тому

      እንኳንአብሮአደረሰን

  • @shemima5580
    @shemima5580 4 місяці тому +365

    የሀይሚ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ👍👍

  • @lamlamየማርያምልጅ
    @lamlamየማርያምልጅ 4 місяці тому +16

    አረ አናት ቆይታችዉ አዉነት ነዉ የመታረጉት😂😂😂😂😂😂😂😂ሀይሚ አገባሪ ናት😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 4 місяці тому +8

    የኔቅመም እኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉 የዛሬዉ ያበደ ነዉ ትግስት ይፈትናል

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 4 місяці тому +3

    ሀይምዬ እስከዛሬ በጣም ያዝናናሉ ደስ ይላሉ የዛሬው ግን በጣም ከባድ ነው ብሩኬ በጣም አዝኗል ቀጣ የከፋ ቢያደርግሽ እዳታኩርፊ😢

  • @FatmaSeid-d6g
    @FatmaSeid-d6g 4 місяці тому +3

    ሀይሚየ ስወድሽ❤❤❤❤❤ የቡራ ንግስ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 4 місяці тому +60

    ማነው እንደኔ ሀይሚ ከአብርሽ እና ከሩታ ጋር አብረው የሚመጡበት ቀን የናፈቀው ሲመስለኝ አብርሽ እና ሩታ አዲስ አበባ ነው መሰል የሚኖሩት😢

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 4 місяці тому +15

    ወንዶች እህታቸው ስተነካ አይወዱም ሌላ ሰፀት ግን ጠብ ያደረረጋሉ

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +1

      በትክክል ብለሻል እህቴ ሃይሚንም ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @Abide78
    @Abide78 4 місяці тому +15

    ሀይሚ የኔ ዉድ የቡራ ንግስት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 місяці тому +3

    የብሩክ እህት ጀግናና ጨዋ ልጅ ነሽ ደግሞ ብሩክ ጎበዝ ነዉ በርቺ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 місяці тому +13

    ሚገርመኝ ነገር ወንዶች እህታቸዉን ለመስጠት ሲናደዱ😂😂 የእዉነት ቢያፈቅራት ምን ሊህን ነዉ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 4 місяці тому

      እራስወዳድናቸዉ ክክክክክ

  • @Haymi113
    @Haymi113 4 місяці тому +135

    ማነው እንደኔ ከአብርሽ ቤት እሩጦ የመጣ🎉🎉

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 місяці тому

      እኔ❤❤❤

    • @حياة-ن6ه5ظ
      @حياة-ن6ه5ظ 4 місяці тому

      እኔ

    • @AsterEshete-bz5wr
      @AsterEshete-bz5wr 4 місяці тому

      እኔ❤❤❤

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 4 місяці тому

      እኔ❤

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 4 місяці тому

      የምር ሳልጨርስ ነው ሮጬ የመጣሁት 😂😂😂ተደፍቼ ነበር 😂😂😂😂

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 4 місяці тому +11

    ሀይሚነቴ የኔውድ እህታችን እንወድሻለን እህታችን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 місяці тому +100

    ሀይሚን ብሩኬን የምቶዱ50K አስገቡኝ ያገሬ ልጆች ፕሮፋይሌ ተጭናቹ

    • @RozaWeldi
      @RozaWeldi 4 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @Eyaruse-my3le
      @Eyaruse-my3le 4 місяці тому +3

      አድርጌአለሁ

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 4 місяці тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✊✊✊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 4 місяці тому +1

      የኔ ውድ አመሰግናለው❤​@@Eyaruse-my3le

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 4 місяці тому +2

      አደርጌሻለሁ

  • @gughg
    @gughg 4 місяці тому +7

    ቤካና ስምረትን አይቼ ነዉ የመጣሁት 😂❤አይ ቤካ ካሜራማን ብቻም ሳትሆን………… 😂byzwayየስምረትና የቤካ ድምፅ ይመቸኛል ሲያምር❤❤🎉 በርቱ ሁላችሁም❤😂🎉

  • @AminetSaid-md5us
    @AminetSaid-md5us 4 місяці тому +2

    ስምርት እድለኛነሽ እደዚህ አይነት ተቆጣጣሪ ወንድም አለሽ ላንቺ ስኬት እሱ የሚጓጓ ብሩኬ እሚፈልግብሽ ቦታ ደርሰሽ ለማስደሰት ጠክረሽ ተማሪ የምር ቀናሁባቹህ ታላቅ ወንድም የለኚም ግን አልሀምዱሊላህ

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 4 місяці тому +2

    የእውነት ሀይሚ ጥሩ አላረግሺም የኔ አሳዛኝ አያሳዝንሺም አይዞህ ብራ

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 4 місяці тому +18

    ,ሀሚይ ምነው ከወድሞችሽ ራቅሽ ዛሬ ደሞ መገኘት ነበረብሽ ውድሞችሽ ይሻሉሻል ውዴ❤❤❤❤❤

    • @Haymitube01
      @Haymitube01  4 місяці тому +8

      እዚህ የሉም እህቴ❤ ፕሮግራሙ አልተነገረኝም❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 4 місяці тому

      🎉🎉🎉💘

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 4 місяці тому

      እሥራ የሉ ም ሌላጋ ናቸው❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 4 місяці тому

      ነው ለከ ግረ በብቶ ነው ከልነገሩሽም ችግር ነው በቀን በቀኒ ኑኡ❤❤😂

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 місяці тому

      @@Haymitube01 እሺ ሀይሚየ አቺ ከቡራ ጋራ ፈታ በይልኝ ውዴ🍓🍓🍓🍓🍓

  • @RaiyDesta
    @RaiyDesta 4 місяці тому +65

    ለልደቷ 6 ቀን ነው የቀራት ቡራዬ አደራ🎉🎉

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj 4 місяці тому +3

      😂😂ወይኔ

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 4 місяці тому +2

      አዋ አኛምበጉጉት እጠብቃለን

    • @mita-nc3qq
      @mita-nc3qq 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @Wea-b5w
      @Wea-b5w 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tigest-z4x
      @Tigest-z4x 4 місяці тому +4

      ምን ይሆን ስጦታዋ ወየሁ በጉጉት

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 місяці тому +15

    ሀይሚ በግሸዬ ይሁንበሸ ወድ የስደት እህትሸ ነኒወድ አንድሺ በች አሰግቢኝ ሰወደሸ ሻር አሪጊሊኝ ❤❤❤❤😢

    • @Hadeya-n9w
      @Hadeya-n9w 4 місяці тому

      ኧረ😂😂😂

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 4 місяці тому +1

    ሀይሚዬ ጉድሽ ፕራንክ ጠብቂ በዚህ ሰሞን❤❤❤❤ደሞ እወዳችኋለው

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb 4 місяці тому +10

    ብሩኪዬ❤ ሀይሚዬ👸 እኮ 50k ሽ ገባች ወንድምንም 26kሽ አስገብታዋለች እና ሰብራይዝ ትደረግ ስጦታ ይሰጣት❤❤❤❤

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому

      ብዙ ጊዜ ጽፈናል ግን ባላየ ዝም አሉ እንጂ ግን ወንድሙ ዝም ማለት የለበትም ባንዴ 25 ሺ በላይ ነው ያሸገባችው ብዙ ዩቱበር ፈልጎ የላገኘውን ነገረ ያረገችዉሰ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 4 місяці тому +1

      እህቴ ተራጋጊ ኣይባልም እሱ ሃስቦ ይስጣት እስኪ ይስሩ ይኑርበት እንደዚ ኣትበሉ​@@Rahelslase

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 4 місяці тому

      ​@@Rahelslaseበማያገባችሁ አትግቡ እስኪ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 4 місяці тому +30

    ሃይምና ቡሩክ ይምትዎዱት 👌❤️❤️❤️❤️😊

  • @promobile9759
    @promobile9759 4 місяці тому +11

    አይ ሀይሚየ እማይችሉትን ፍሪክ እያረጉ የፍሪክ ሾይጧን አለብሺ ብላልቡሪ እድህነው❤🎉

  • @hiUae-ni7rk
    @hiUae-ni7rk 4 місяці тому +16

    ሀይሚዬ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 4 місяці тому +10

    ሀይሚ ግን አደራ ፈራሁሽ እራሥሽን ጠብቂ ብኻላ እዳትሠበሪ የኔ እናት❤😢

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 4 місяці тому +2

      ሃይሚ በዚህ ቪዲዬ ላይ የሚሰጠውን ኮሜን በደንብ እዩ አብርሃም እና ኤፍሬም እህታቹን ክትትል አይለያችሁ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 4 місяці тому

      ​@@Rahelslaseስራ ነው እየሰረች ያለች እናተ ናቸው የሚያታሽቃብጩ ማነው ኣብራቹ ስሩ ያለው እናተ ኮ ናቸው እንዴ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 місяці тому +2

    ሀይሚ ቡራን በጣም አሥደብረሺዋል ቀጣይ በሚያዝናና ፈታ አድርጊው ❤❤❤❤