🦋ብሩክና ሀይሚ ተገናኙ ላይሽ አልፈልግም አላት🥰🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #abtube #marketube #bruktube#mubitube01#family

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Місяць тому +529

    ሀይሚና ብሩክን የምትውዱ ብቻ በላይክ አሳዩን ❤❤❤❤❤❤

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt Місяць тому +1

      ደምሪኝ🎉

    • @nardosmogese
      @nardosmogese Місяць тому

      3ጊዜ ነዉ ያየሁት

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @meselechbekele2234
      @meselechbekele2234 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕😅😅😅😅😅

    • @user-uf1ht2iv2x
      @user-uf1ht2iv2x 8 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +605

    የጋሽየን ልጆች እና ብሩኬን የምትወዱ እስኪ የሙብየ ወዳጆች

    • @S3dahAlsada
      @S3dahAlsada Місяць тому +1

      ❤❤❤❤

    • @Meme-eu1vc
      @Meme-eu1vc Місяць тому +2

      Wine be mareyame kene bure gare nalen nafekanine

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Місяць тому

      ተነፍቀቹነበርሀይሚነብሮኬ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому +1

      gen.wen.en.betam.akeberhlhu.lmen.betl.edat.1.wedm.alj.esum.xseln.bezu.yasbal..🎉🎉🎉.sekiy.wedbet.borabel

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa Місяць тому

      የኔ አባት ደና ነህ❤❤❤❤❤

  • @EnatEth
    @EnatEth Місяць тому +343

    ሁሌ ጭቅጭቅ ካለ ትልቅ ፍቅር አለ ማለት ነዉ ጭቅጭቅ አዱ የፍቅር አካል ነዉ አይመስላችሁም የመሰለዉ ላይክ❤❤❤❤

    • @thhttrfg7033
      @thhttrfg7033 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር። ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Місяць тому +2

      ይመስለናል😂😂

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 Місяць тому +7

      ቱ የተመታሽ ሚስጥር አታውጪ

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila Місяць тому +3

      ይመሰለናል ግን የሠዉሚሰጥር ጠብቂ እሸ ዉዴ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-ps6re4dq7f
      @user-ps6re4dq7f Місяць тому +4

      አወ ጭቅጭቅ የፍቅር ነው

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 Місяць тому +154

    ሙቤ ለቅዠቱ የማታ አዝካሮችን
    አያተል ኩርሲን
    ፋቲሀን
    ቁልአኡዞችን
    ማለትም ሱርቱል ኢኽላስ ሱርቱል ናስ ሱርቱል ፈለቅ ቅራበት ።

  • @MangsetEshete
    @MangsetEshete Місяць тому +71

    ሙቢቢ ጥሩ ሰው ያለው ክብር ለሀይሚሚሚ

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Місяць тому +157

    ሀይሚ ወደቡታ ጀራ ከመሄዶ በፊት 100K እናስገባት ወድሞቿጋ እድታከብር❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 Місяць тому +265

    ሃይሚ እና ብሩኬ የምትወዱ እስኪ ላይክ👍👍👍👍 ሃይሚና ብሩክ እንድትራራቁ አንፈልግም ክረምቱ አዲስ አበባ ትኑር የምትሉ እስኪ 🌸🥀 ላይክ👍👍👍👍 😢😢😢❤❤❤❤❤ 🌸🥀

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Місяць тому +274

    ማን ነው እንደኔ ሀይሚ እና ቡራ ናፍቆዋችሁ የነበር👍👍👈ቡራ ተው በትልቁ ትበቀልሀለች ሀይሚ የፕራንክ ቅመም ናት 😂በቀላውን አትችለውም የምትሉ👍 ሙቢ እዚሁ በዚሁ ተጫወቱበት ክክክክ 👍👈😮😅 ግን አታስከፉዋት

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +55

    የሀይሚና የብሩኬ አድናቂወች በላይክ ሴቶች ጠካራ የስራ ሰው ሁኑው ጠካራ ስትሆኑው ፈላጊያችሁ ይበዛል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Місяць тому +52

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Місяць тому +1

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Місяць тому +1

      ሷላለሁ አለህ ወሰልሚ ደሚሩኝማ ዉዶቼ

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp Місяць тому +1

      🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Місяць тому +1

      ስለላዋለይሂወሰለም

    • @user-ej3ug5ip3c
      @user-ej3ug5ip3c Місяць тому +1

      ❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 Місяць тому +156

    ፈጣሪ ሙቤን በሄደበት ሁሉ ጠብቀው የመጨረሻ የዋህ እኮ ነው❤❤

    • @setegezaw6878
      @setegezaw6878 Місяць тому +2

      መርጦ አልቃሽ😂😂😂😂

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      ​@@setegezaw6878ክክክክ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Місяць тому

      መብት ነው ምንድነው እኔ ለማሽቃብጥለት አሽቃብጡ ​@@setegezaw6878

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 Місяць тому +93

    ተስፋ ቆርጨነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል

  • @suma187
    @suma187 Місяць тому +581

    ሀይሚ ስትከፈ ደስ አይለንም የሚትሉ ለይክ😢👍👍

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z Місяць тому +14

      እናተ ደሞ እጅግ አታብዙት አብራችሁ ኑ አብራችሁ ኑ ስትሉ አልነበርዴ

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l Місяць тому +5

      እኮ

    • @habiba588
      @habiba588 Місяць тому

      ​@@user-mm4ch5fm7zልክበለሻል

    • @SaraLalala-gp4ij
      @SaraLalala-gp4ij Місяць тому +3

      እካ😢😢😢😢

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj Місяць тому +4

      አላልሽም😂😂😂😂

  • @Abichu_tube
    @Abichu_tube Місяць тому +41

    ዬኝ ጀግና አኮረሽን የምር ሀይሚ ቤተሰቦችን ተከብረሌች የምትሉት👍

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 Місяць тому +54

    እኔ በዚህ ሳምንት ውስጥ የተረደ ነገር ቢኖር ብዙ ተመልካች ነው በአጭር ጊዜ በጣም ይገርደራ እነዚህን ተመልካቾችን አታሳዝኑ በቻላችሁት መጠን ቶሎ ለማምጣት ሞክሮ የሳምንት tik tok ኀዘን ሆኖ ነበር youtube ሃዘን ሆኖ ነበር ግን ዛሬ በጣም ደስ ይላል።❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 Місяць тому +39

    ኣበባ ላምጣ ኣላለም ሙቢየ የኔ የዋህ ኣብርሽ ና ሩታ ለማግባት ለፍተሃል ኣሁንም እንጥብቃለን ኣንተ ሞደኛ ልጅ😂😂❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Місяць тому +62

    ሀይሚ እና ብሩኬ እንኳን ደህና መጣታችሁ ተናፍቃችሁ ነበር አብራችሁ ስትሆኑ እኮ እንዴ እደሚምርባችሁ እኮ ድምቅ እኮ ነው የምትሉት ❤❤❤

  • @jamila690
    @jamila690 Місяць тому +142

    ሀይሚ ና ቡሩክ አብረው በመምጣታቸው እንደኔ ማነው ደስ ያለው❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Місяць тому +25

    እፍፍፍፍ እነዚ ደሞ ተራርቆ እንዴት ሊሆኑ ነው ኣይ የኛ ነገር በሂወታችን መጨነቅ ትተን በነ ጋሽየ ልጆች መጨነቅ ስራችን ኣደረግናው ግን ዛሬ ከፋኝ የሩታየ የጣፋጭዋ ነቅታ ትሆን😢

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Місяць тому

      ኣይዞን ውዴ ነቅታ ትሆናለች ባትነቃ ቢድየው ኣይለቁም ነበር ብቻ ፀሎት እናርግ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያስማን በጣም ነው የደነገጥኩ 😢

  • @Ohoud_Alanzi
    @Ohoud_Alanzi Місяць тому +22

    ሙቢ ሲናዴዲ. ወገቡን የሚይዘው ነገር 😂😂😂

  • @HASENTUBEሀሰን
    @HASENTUBEሀሰን Місяць тому +145

    እስክ ሀይምን እና ቡርኬን የሚወድ

    • @FadyF-u6f
      @FadyF-u6f Місяць тому +5

      አታ ቤት ቪድዮ ይሰራበት ❤❤❤

    • @mahelalik5147
      @mahelalik5147 Місяць тому +1

      ሀሰን ምርጥ ሰው ❤❤ አንተም በቤትህ ብቅ በል

    • @wina-663
      @wina-663 Місяць тому +4

      ​@@mahelalik5147አይ ህዝቤ እኮ ሞኝ ነው አረ የሱ አይደለም በሰው ሰም ይነግዳሉ😢

    • @wina-663
      @wina-663 Місяць тому +2

      ​@@FadyF-u6fየሱ አይደለም በሰው ሰም ይነገዳሉ

    • @FadyF-u6f
      @FadyF-u6f Місяць тому

      @@wina-663 ያምርሽ ነው

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Місяць тому +88

    ሃይምና ቡራን ሙቤን ይምትዎዱት የማዳም ቅማሞች እጅ ዎዳላይ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Місяць тому +258

    😢😢😢😢በናፍቆት ሌሞት የነበረዉ ማነዉ እደኔ እጅ አዉጡ😢🙋

    • @user-ln3so2uc4m
      @user-ln3so2uc4m Місяць тому +1

      እኔ❤❤❤❤❤❤

    • @GjggffGhgggf
      @GjggffGhgggf Місяць тому

      Kkkkk

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st Місяць тому

      Kkkk

    • @user-dy4fu2kr2n
      @user-dy4fu2kr2n Місяць тому +7

      እኔስ የልጀ ናፍቆት ነዉ ሊገለኝ ያለዉ

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms Місяць тому +9

      እኳን ያሽቃበጠ የተማረም ስራ አላገኘ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 Місяць тому +47

    እልልልልልልልልልልልል❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤ልልልልልልልልል በናቆት ሌሞት የነበረዉ ማነዉ እደኔ እጅ አውጡ ሰለመጣችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Місяць тому +16

    የዛሬ ሙዚቃ ልብ ያለ ሰው ያውቃል ይመችሽ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Місяць тому +265

    ሀይሚ አድስ አበባ ትኑር የምትሉ እደኔ

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 Місяць тому +10

      አምሮባታል አዲስአበባ ብትቆይ ይስማማታል በተለይ ውጤትሽ የዪንቨርስቲ እንዲመጣልሽ እንመኝልሻለን❤❤

    • @dubaidubai793
      @dubaidubai793 Місяць тому +3

      እው ትኖሩ ክብር ገር

    • @user-gq1ms7mp3k
      @user-gq1ms7mp3k Місяць тому

      😂😂😂

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Місяць тому +1

      ,አሪፍ ነበረ ደስ ይለኝ ነበረ

    • @user-iw4vk8ey4n
      @user-iw4vk8ey4n Місяць тому

      ትኑር ❤❤

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Місяць тому +76

    Nama akka koo ijoole kan jalatan like godha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤oll families long lives

  • @user-pu3fm5zg3x
    @user-pu3fm5zg3x Місяць тому +40

    H&B&M በታምነው እምወዳችው ሀይሚየ ውጤት መጦልሽ ሸገር ቢደርስሽ ምኞቴ ነው እድትለያዩ ስለማልፈልግ በጣም ነው እምወዳችው💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💘💘💘💘

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +16

    እኔ ነኛ በየኮሜንቱ የምለቀልቀው ሀይሚየ የእኔ ውብ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ቡርኬ ግን የሀይሚን ብድር አትችለውም ጠብቅ በተረፈ ውድድድድድድድድድዶዶ❤❤❤❤❤❤

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Місяць тому +15

    ሀይም ምነው ኤሬሳሽ እንደ ቡራ 100k 🥺ሳታከብር ቡታጅር እንዳትሄጅ ማለት የአንቺን በሚገርም ሁኔታ ለዛዉም ዉድ ስጦታ ሴቶሺ ያከበረዉን በይ ቶሎ ብለሽ ከኔ ሩታ ና ዬ አፍጉዋደኛዋ ጋረ ግንኙነት ፈጥረሽ የሆነ ቦታ ላይ አመቻቺተሽ ደስ የሚል ስጦታ ገስተሽ ለ ሙብም ትንሽ ስጦታ ገስተሺ አከብረሺ ብትሄጂ መልካም ነው ሀይምዬ ስለምዎፍሽ ነው ሀሳቤን ነው 👍🥰🥰

  • @ZahraZahra-qk3ej
    @ZahraZahra-qk3ej Місяць тому +86

    ሀይሚ እና ብሩኪ እደኔ ናፍቀውት የነበረ😢😢💔ኢረ አትጥፉብነ እየናፈቃችሁነ ነው😊❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +35

    🤣🤣🤣ደግሞ ሲጨቃጨቁም ሲያምሩ 🤣🤣🤣🤣🤣ሙዳቸው ሁሉ ነው ሚመቸኝ ስታምሩ 😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ny9dl6pk4b
    @user-ny9dl6pk4b Місяць тому +91

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂❤❤❤❤❤❤ ብሩኬና ሀይሚ ስወዳቹ❤❤❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Місяць тому +1

      😄😄😄😄👍🏼👍🏼👍🏼

    • @RabiaSule-b2s
      @RabiaSule-b2s Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Місяць тому +10

    ሃይሚ የኔ ውድ አንቺ ሴት መቼ ሁሌ ደስ ይለኛል የዛሬ ሙዚቃ በጣም ትምህርቶኛል ሃይሚ ያንቺ እኮ ብልጥነሽ ይመችሽ

  • @haymi2
    @haymi2 Місяць тому +14

    ዛሬ ምንም አልልም ብቻ ደስ ብሎኛል ሀይሚ ቡራ ሙቢ በጣም ነው የምወዳቹ የኔ ተናፋቂዎች❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +22

    ሀይሚዪ እውነት በጣም ተናፍቃችሁ ነበር ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fofo-sg2zm
    @Fofo-sg2zm Місяць тому +50

    ፈገግታሺ እራሱ. የዛሬው ይለያል ሀይሚየ

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Місяць тому +57

    ሀይሚ ለሙቢ ትልቅ ቦታ አላት የኔ ወድም አላህ ከፍ ያርግ በሄድክበት አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹንም❤

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Місяць тому +49

    የቡራ አሰተቀቀፊ 🙈 ጋደይ ነው ከሰደት መልሰ የነፈቁኝ የነፈኳቸው ሁሉ አግኝቼ መተቀፊ በተለይ እናቴ😢❤❤❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому

      😂😂😂😂1ሰው ብቻ እንደዚ እቀፊ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @KsGd-br1js
      @KsGd-br1js Місяць тому

      በተለይ እማየን❤❤❤ አቅፌአት ❤ እናቴ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Місяць тому

      ​@ክክክክ እናቴ 😢😢እደትእደናፈቀችኝ ዉዱ ባሌ እድእደሚቅፈኝተሥፋአለኝ❤😂😂😂mhsenailmhsenail2098

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo Місяць тому +7

    ከመዳም ቅመሞች ቀጥሎ ሀይሚን እና ብሩኬን ለማቀራረብ የሚጥሩት ሙቢ እና ሀሠን ናቸዉ👌😍😍😍😍😍

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q Місяць тому +97

    በሀሰን ቤት ቢድው ስሩበት❤❤

    • @FadyF-u6f
      @FadyF-u6f Місяць тому +3

      ያኔም አሰቢ ነው❤❤❤

    • @gfhf8913
      @gfhf8913 Місяць тому +4

      አወ ይስሩለት ❤

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db Місяць тому +2

      Eko ewnet new

    • @gatog3673
      @gatog3673 Місяць тому +1

      ​@@Leena-lu3dbየኔም ጥያቄ ነወ❤😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@FadyF-u6f🎉ደምሪኚሁቢ🎉 21:14

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Місяць тому +48

    ሀይም የኔ ጀግና ሴት ሲክፍሽ ማየት አንልቻልም በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ተነገኙችሁ❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Місяць тому +39

    ወይ ብሩኬ😊😊 የተመታህ አታስከፋብን ሀይሚን ተንከባከብ😅

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Місяць тому +21

    ምስኪን ያወህ ሙቢ አተስጨንቁት ማሻ አለህ ቦታው ስያምር ያሮንጓዴ ቦታ አድናቂ ናኝ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Місяць тому +17

    የመዳም ቅመሞች አላህ ከሰዉ አኗኗሪ አላህ ይገላግለን

  • @burtukanalemayew7013
    @burtukanalemayew7013 Місяць тому +42

    ሰው አይዋደድ አንልም ተዋደዱ ግን ሀይሚ ሁለታችሁም ሰከን በሉ መቅደም ያለበትን አስቀደሙ አንቺም በትምህርትሽ ፌመስ ለመሆን ሞክሪ አጥኒ ተጨማሪ ኮርስ ውሰጂ እሱም መስራት ያለበትን ይስራ ለፍቅር ሰፊ ግዜ ሰአት አለ

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ Місяць тому +55

    ማነውእደኔ ምዚቃውን ከልብ ያዳመጠ😢ባንድ እንድኮኑ ምኞቴነው😢😢😢ሀይሚዬ አይዞሽ❤😢

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +44

    የስደት እህቶቼ አላህ የእረፍት እንጄራ ይሰጠን ይስጣችሁ😢

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Місяць тому +5

    oh ናፍቃችሁን ነበር ሀይሚየ ንግሰቷና ቡራየ የእናቱ ልኡል ሙቢ ምሰኪን ሰራችሁለት😅😅❤❤❤

  • @mekdimekdi-gs9je
    @mekdimekdi-gs9je Місяць тому +11

    የብሩኬ አሥተቃቀፍ እግዚአብሔር አጄትነው የሚያረሰው 😂😂 ውይ እኔማ መታቀፍ ሥወድ 😂😂

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Місяць тому +126

    አንደኛ ነኝ ግጩኝ ዛሬ አምሮኛል 😅ቅመሞችዬ😢

    • @MoussaMalika-ou9nt
      @MoussaMalika-ou9nt Місяць тому +1

      ይግጭሽ ግርግዳ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      😂አምሮኛል፡ባይ፡በዛ😢አረ፡ኑሮ፡ውድ፡ነው😢መጥኑና፡ውለዱ😂😮😢🤣🥰🥺💔❣🙏💙💛❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      ​@@MoussaMalika-ou9nt🤣😂🥰😉🙉🙈💋🤣👉🤣ወዮ፡እደዝህ፡ኮመት፡ስቄ፡አላቅም

    • @MoussaMalika-ou9nt
      @MoussaMalika-ou9nt Місяць тому

      የኔ ቆንጆ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      betsb.arguj🎉🎉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому +25

    ሃይሚቲዬ አንች ያልሽበት ቪዲዬ አለማየት ዘበት ነው እንች ህኮ ይቪዲዬ ድምቀት ነሽ ❤❤ ሃይሚቲና ብሩኬ እንኳን እንድ ላይ በሰላም መጣችሁልን ቶሎ ቶሎ ወደቡታጅራ ሳትመለሽ ቪዲዬ ከቡሩኬ ጋር ስሩልን

  • @user-el6xb2in7q
    @user-el6xb2in7q Місяць тому +24

    ሙቤን ማነዉ የሚወደዉ የኔ ሚስኪን በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ የጋሽየ ቤተሰቦችም ትለያላቹህ በናተ ምክንያት ነዉ እዚህ የደረሰ የኔ ዉዴች

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Місяць тому +10

    ስታምሩ በርቱ ጠንክራችው ውውጤታማ ሁኑ ግዜቹን ተጠቀሙ ወደፊት ብቻ እሺ ቡራዬ ማንንም አትስሙ ሁለት መልካም ሰዎች እወዳችሆለው ቡራ ሀይሚ ሙባ❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv Місяць тому +7

    እፍፍፍፍፍ እንደዛሬዉ ድስ ብሎኛ አያቅም ሀያ ጌዜ ይሆናል ያየሁት❤❤❤❤❤❤

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Місяць тому +35

    ተመስገን ሀይሚየ እኮ የዋህ እኮ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Місяць тому +37

    ሀይሚ ና ብራ ደስ ብሎኛል አንድ ላይ በመምጠታቸዉ 😊

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Місяць тому +45

    አዲስ አበባ አምጥተውሽ አሰቃዩሽ😂😂😂ሀይሚ ሚጢጢ ቆንጆ

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey Місяць тому +3

    ማየት የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ቡራ አፈቀርን የሚል ፎቶ ቪዲዮና ስም ነው ሰለቹኝ ሁሌም አብራቹ ኑልኝ ሀይሚና ቡራ🥰🥰🥰🥰

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Місяць тому +8

    ወይን መቡ ተዉ ከሱዋ ጋር አቲ ገዳደር 😂😂 ቦታዉ በቦታዉ ምለሰቺ😅😅😅😅❤❤የኔ ጀግና 🎉🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🦋🦋❤

  • @user-zp3ts9ji1v
    @user-zp3ts9ji1v Місяць тому +55

    ❤ሀይሚ የቡራ ንግስት ስወዳቹ የኔ ቆንጆች❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Місяць тому +33

    ሀይሚዬ እና ቡራን ❤❤❤ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ👍👍👍

  • @HdRjdu
    @HdRjdu Місяць тому +123

    በመምጣታቸው ደስ ያለችሁ ብቻ ላይክ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Місяць тому +10

    ተስፋ ቆርጨ ነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ስወዳችሁ❤❤❤

  • @belaykassa-gq3zc
    @belaykassa-gq3zc Місяць тому +9

    ወይ ደስ አለኝ ይህን ለማየት መዳሜ ወረደችበኝ አቋርጨ እያየሁ ማሪምን😥😂😂

  • @Yekte-kq9iy
    @Yekte-kq9iy Місяць тому +40

    ቅመሞችዬ ድምፃችን ተሰምቷል❤😊

  • @ዘሀራይቱብ2
    @ዘሀራይቱብ2 Місяць тому +44

    በሀሰን ቤት ቢድዉ ይስሩበት የምትሉ

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Місяць тому +27

    አሞኝ ነበር ከረምኩት መዳኒቶቼ መጣቹልኝ ኡፍፍፍፍ እንኳን ደና መጣቹልኝኝኝኝኝ ❤❤❤❤❤

  • @MahedarAlemu
    @MahedarAlemu Місяць тому +5

    ፕራንክ እሰካለ ድረሰ ጤነኝነት ዬለም ሙቢዬ ክክክክክ የኔ መሳቀቅሰ ምን ይሉታል

  • @user-lz9cc6qk4v
    @user-lz9cc6qk4v Місяць тому +4

    ብሩኬ ሲያቅፋት ማርያምን እኔ አለቀስኩኝ አስተቃቀፉ ባሌን አስታወሰኝ

  • @user-mv6sl4pg4d
    @user-mv6sl4pg4d Місяць тому +12

    የደሥታየ ምጩች ድሥብሎኛል ሥለመጣችሁ ሀይሚየ ቅመሟ እንኳን ተገናኛችሁ ብሩኬ ደግሞ አታሥከፋብን ቅመሟን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +23

    እንኳን በሰላም መጣቹልን ተነፋቀቹ ነበር የኔ ፍልቅልቆች ስስት ብዬ ነው የምወዳቹ ጠንካራ ሁኑ💚አንድ አንድ ሰዎች ግን እውነተኛ ወዳጆች ከሆናቹ ትዕግስቲ ይኑራቹ ዝም ብላቹ ኣትሳደቡ ማርያምን የሰሙኑ ኣይወራ በፈጣሪ ስም

    • @haymi2
      @haymi2 Місяць тому +1

      ❤❤❤

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Місяць тому +36

    ማነዉ ስለተገናኙ ደስያለዉ❤

  • @user-du4jg9jv5u
    @user-du4jg9jv5u Місяць тому +9

    ግን ፍትሕ ለሙብ ያዋሃ አበበን ፈልጎ ስማጠ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Місяць тому +7

    ሙባረክ ፈገግ ያልኩት ወላሂ እሺ እኔን ምን ልታረጉኝ ነው አላለም ፈገን ያረከኝ ወንድሜ የዋህ ምን ይሆናል ደስ የሚለው ነገር ምርጥ ጓደኞች አሉ👍🏻👍🏻👍🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Місяць тому +13

    የሀይሚና የብራ አድናቂወች መጡል እንኳን ደስአለን ስወዳቼው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Lifet-w5r
    @Lifet-w5r Місяць тому +13

    ሙቢ አሳዘነኝ ዛሬ በርቱልን አድስ አበባ ውበቱን ደፍቶባችሗል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ዕንቁዋች ይልመድባችሁ ደስ ብሎናል 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 Місяць тому +43

    ሀይሚ ፀጉርሺን ጣይዊበቃሺ የራስሺበጣምያምራል😢😊

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому

      😂😂😂😂😂ገንዳ አታ ነውመጣ ያ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc Місяць тому +2

      ገናሳምቱ ስትመሰለሽየሚወጣበት ዝብለሽአታይም ሲጠፉ አታስቀምጡ ኑኑእያላችሁ😂😂😂

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 Місяць тому

      ​@AlHam😂😂😂😂😂ad-ut6xc

    • @user-nn7jc6tq1q
      @user-nn7jc6tq1q Місяць тому

      ክክክክ​@@mhsenailmhsenail2098

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Місяць тому +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል ዛሬ ምንም አልልም ብቻ ደስ ብሎኛል ሀይሚ እና ቡራ የኔ ተናፋቂዎች❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 Місяць тому +11

    የኔ ናፍቆተቶች 😢😢😢😢😢
    በናፍቆት ልሞት ነበር😢😢

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu Місяць тому +82

    ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ ብሩኬ ደግሞ አስተቃቀፍ ትችላለህ😂😂😂

    • @Ggg-bl6nn
      @Ggg-bl6nn Місяць тому +1

      ❤❤❤❤😂

    • @በቃ
      @በቃ Місяць тому +2

      ጨሞቃትኮ ክክ ተነፋፍቀዋል መሠል

    • @user-bh2jj6cq7w
      @user-bh2jj6cq7w Місяць тому +1

      አይ ኮሜት😂😂😂😂😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @dagfsh3441
    @dagfsh3441 Місяць тому +63

    እስኪ ማነው ሙቢን የሚወደው

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 Місяць тому +64

    ናፍቃችሁኝ ነበረ እኮ ዉላሂ ቡራዉ ሀይሚዬ በናፍቆት ግድላችሁኝ አድኛ ነኝ ዛሬ 🦋🍬🍬🍬🥰🥰🥰🥰😭😭😭

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +7

    የኔ ቆጅ ስወድሺ አለባበስሽ ቀሚሥ ሣምርብሽ ቀን እየቆጠርች እድ ነፍስጡር አርተዋት ትቀመጥ ❤ማር❤

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c Місяць тому +11

    ኡንኳንም በሰለም መጣቹልን ሀይሚ ና ብሩክ ሙቢ ስወዳቹሁ እኮ እስት እንደኔ ሀይሚ ና ብሩክ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @ZEDBINTESLAM
    @ZEDBINTESLAM Місяць тому +30

    ሱስ የሆኑ ልጆች🥰🥰🌺
    ለኔ ካለሽ መቸም አይቀርም፣
    ውደጅኝ ብዬ ሙጥኝ አልልም ።
    "አላህ ጓደኝነታችሁን አጠንክሮ በፍቅር ያጣምራችሁ"🥰😍😍

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e Місяць тому +9

    ማነው ግን እደእኔ ለቡታጆራልጆች ፍቅር ቃልያጣላቼው የምር ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yugu4361
    @yugu4361 Місяць тому +78

    ሃይሚ እና ብራ የምተወዳቸው እንዴ አኔ💟 አሰከ👍የመጀመርያ ኮሞነት ነኝ እና ሁሌም ቭድዮ ለቀቁልን ኣትጥፉ ናፍቃቹን ነበር😊

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Місяць тому +7

    ሃይሚዬ እና ቡሩኬ አአ ተስመሸምቶአቹሗል ግን የሚትሰሩትን ቪድኦ ትንሽ አጠረ በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Місяць тому +5

    የኔ ዉዶች ጭቅጭቅ እራሱ እንዴት እንደሚያምርባቹ ብታቁ ጌታን ሙቢን አወዛገባቹት እንጂ 😂😂😂አረ ሩታ ምን ላይ ደረሰች በማረያም ነቃች የዉነት አሳቤ ሁሉ እሷጋ ነዉ 🥺🥺

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz Місяць тому +23

    ኧረ ቃስ በል ጨመቅሀት እኮ😂 ተነፋፍቀው ሲገናኙ ይልሀል አባቴ

  • @useeeennaa
    @useeeennaa Місяць тому +10

    Dhuugaa waqayoo baayee. Sijaaladhaa hamiye fi burkee❤❤❤❤❤❤❤ wle come🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Місяць тому +12

    ሁሌ አብራችሁ ብትመጡ ደስስ ይለን ነበር ግን ሁኔታዎች ሁሌ አብራችሁ እንድትመጡ ስለ ማይፈውዱ ብያንስ ብዙ አትጥፉብን

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Місяць тому +6

    የኔዉዶች ባድላይ ስለመጣችሁ እደት ደስእዳለኝ አተይቁኝ 🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕❤❤❤ተስፋቆርጨነበር እኒሲ ሀይሚ የዛኔ የመጨረሻችን ብዶአችነዉ ብላ ፕርክ አረገች ሀይሚ ይህዉ ሆነ ይህ የፕራክ ቀልድ እዉነት እየሆነነዉ ሰይጣንኮ ያፋችንን ስለሚቀነዉ ፈጣሪ አይለያችሁ እናቸተጣምራችሁ ማየት ያስደስተኛል ሀይሚየ በተሰቡችሽን አራርቶልሽ ትምርት እስተምጀምሪ እዛዉ ብኮኒ አችንም አይከፋሽም ቡታጂራብቻሽን ይከብዳል😥"

  • @user-mq7wt1fj2w
    @user-mq7wt1fj2w Місяць тому +7

    ብራ እና አይሚ ተናፍቃችሁ ነበር በላለዴ ይምጣ የተንቢ እንኳን ደህና መጣችሁ ተነፋፍቃችሃል ብሩኬ ተነጫነጨ አይሚ ጎብኛቸው ወቀሳውን ተቀበይ በርግጥ ላይፈቀድልሽ ይችላል እነ አብርሽ ፍቀድላት ይስሩ ❤❤❤❤😂

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Місяць тому +14

    የኔ ቀን ልብ ሴት ሀይሚየ ❤❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 Місяць тому +15

    በጣም ደስ ብልኛል አብራችሁ ስላይኋችሁ እረ ቪዲዮው አጭር ነው ከመቼው ነው የሚያልቀው አይኔ ሳይጠግብ በቃ ምን ይደረግ ደጋግሜ አያለሁ ሐይሚዬ ሱስ ነች እኳ ብሩክ ታድለሃል ሰው የሚወዳትን ልጅ ማግኘት ጨዋ ነች ጊዜን እንዴት መሰዋዕት እንደማደረግ ሳስበው እራሴን ታዘብኩት ጭንቅላቴን ተቆጣጥራችሁታል ማለት ነው ይገርማል ለማንኛውም እወዳችኋለሁ የእውነት ሙቢን ጨምሮ❤😍❤😍❤😍Love u both

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Місяць тому +17

    አይይ ሙቢ አሁን ጤነኛ አልነበራችሁ አላለም😂😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Місяць тому +3

    እንካን በሰላም መጠቹልን የኔ ተናፈቂዎች እናንተ ስትመጡ እኮ ሚዲያው ድምቅ ይለል ደሞ ስታምሩ ከአየይን የውጠቹሁ ሱሶቼ🤗😘😘😘

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g Місяць тому +4

    ሀይሚ የፀጉርሺ እስታይል አይህድም ካንችጋር በራስሺ ፀጉር ነይ