/ስለ ጤናዎ/ በዱባይ የነበረን አስገራሚ ቆይታ ... የጤና ከተማ እና ሪዞርት //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ስለጤናዎ የተለያዩ የጤና ዘርፎችን የምናይበት እያስተማረ ብዙ እውቀት የምንጨብጥበት ዘወትር እሁድ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው።
    Siletenawo" is a program aired every Sunday where we delve into various aspects of health, helping you learn more about your well-being. It's a program designed to inform and empower.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 110

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 23 дні тому +21

    እንግሊዘኛውን የሚተረጉመው ጋዜጠኛ ዘወትር ደሳለኝ በጣም ጎበዝ ሁለገብ ጋዜጠኛ ነው ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 24 дні тому +41

    ታላላቅ ሚዲያዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለሞተችዉ ለህፃን ሄቨን ፍትህ እድጠይቁልን እንጠይቃችኃለን ድምፅ ሁኑን ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢😢

  • @SelamawitBekele-tx3gu
    @SelamawitBekele-tx3gu 24 дні тому +27

    መቅዲ
    የ ebs ብቸኛ ምርጧ ጋዜጠኛ❤❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 24 дні тому +14

    አዎ አለም ዝብርቅርቅ ብላለች ላለው አለም ሰፊ ናት ለደሆች ግን ኢትዮጵያም ጠባለች መኖር ለኢትዮጵያ ደሆች ለህፃናቱ ፍትትትትህ ለቬቨን 😢😢😢😢😢

  • @newlifeoneoffi7422
    @newlifeoneoffi7422 24 дні тому +18

    Thank you EBS tv for sharing good experiences 👏👏👏👏

  • @fatyah-zb7dq
    @fatyah-zb7dq 2 дні тому +1

    እሄን ህክምና ሚመለከተው ባለ ሥልጣናቶ እና ባለ ሃብቶችን ነው ለኛ ፈጣሪ አለን 😢😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 24 дні тому +7

    መቅዲዬ፡ እንኳን፡ ደስ፡ አለሽ፡ ፈታ፡ ስላልሽ! ነገር፡ ግን፡ 100%፡ ቆንጆ፡ ሙሉ፡ ነሽና፡ ለውበት፡ ተብሎ፡ ምንም፡ ነገር፡ አታድርጊ!

  • @genetbbbgetu768
    @genetbbbgetu768 23 дні тому +14

    ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው:: ግን ለምን ሀገራችን ላይ መመስረት አይቻልም ነበር ወይ? የሰው ሀገር ከማልማት የራስን ሀገር ማልማት፣ ማሳደግ እናም ለብዙ ወገኖች የስራ እድል መፍጠር እናም ያሉትን በጣም ጉበዝ ጀግና ሀኪሞቻችንንም ማውጣት ለዓልም ማስተዋወቅ አይቻልም ነበር?

    • @rossross6520
      @rossross6520 17 днів тому

      ምርጥ ሀገር ወዳድ ❤❤❤

  • @user-sh9zw3vz5n
    @user-sh9zw3vz5n 24 дні тому +16

    መቅደስ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የታደልሽ ልዩ ጋዜጠኛ ገና አለምአቀፋዊ ስራዎችን ለመስራት ትችያለሽ አቅሙ አለሽ ለባለሀብቶች እና ህብረተሰብ ጥሩ የህክምና እድል ነው እናመሰግናለን

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 24 дні тому

      በጣም ጎበዝ ናት የትም ቦታ ከማንም ጋ በሚገባ ቦታዉን የምትመስል ጀግና

  • @user-pp8ms2oh8u
    @user-pp8ms2oh8u 24 дні тому +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @mesibirhane27
    @mesibirhane27 14 днів тому +1

    መቅድዬ ቦራሳ ጠረጴዛ ላይ አይደረግም ያውም እንደዚህ አይነት ትልቅ ቦታ ይቅርና የትኛውም ቦታ

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 24 дні тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጃችን ፌቨን

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 24 дні тому +6

    Well to see change or growing any public service is very wonderful. But who is going to use it of course the one who can afford it. I am not against to the idea or plan. But I am wishing to see built in our country that would serve every citizen. So good to show us and keep pushing to bring the healthcare institutions to our country. At the same I like to mention about the women who do go mental issues in Dubai street. From what have seen, I don’t know what happened to them. So based on the bad experiences they go through in Dubai I wish they would get a full mental healthcare support in this kind of hospital’s. Because I had seen enough women are found on Dubai street confused, lost and got abused after they got into the country. If you creating to support Ethiopians please start from the city where you at. Show us the support to the community not only to the one who can afford it. Just saying it. B/c that is the big issue in Ethiopia. I mean their is no low income supportive system. No middle and lower classes progressive system. That is why the country dealing with poverty. Yes the first cause is war and the second one is the big fat corruption going on in the country. Without fixing that still we are going to struggling and seeing high poverty’s. However EBSOCH thank you belenale.
    Ethiopia yeneka yelewem baraka! Ethiopia selaneshe yebeza!🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @kalkidanantonios6318
    @kalkidanantonios6318 24 дні тому +7

    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 6 днів тому

    Yihichi *thank you so much*feredabati.

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 23 дні тому +1

    ዋውውው እንኳን ደህና መጣሽ መቅድዬ ነይ ጎራ በይ ቡና ጠጥተሽ ትመለሻለሽ ከመዳም ቤት ነኝ😍❤🙏

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 24 дні тому +39

    ኧረ ባካችሁ ፍትህ እያላችሁ አትሳደቡ ዝግጅቶች ቀድመው የተሰሩ ናቸው በግላቸው ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል
    መቅዲዬ የህዝብ ልጅ

  • @user-jl5qs7pm7l
    @user-jl5qs7pm7l 8 днів тому

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 20 днів тому +1

    OK እኛስ መቼና መቼ ነው 19 ተመሳሳይ ሀኪም ቤቶችን የምንከፍተዉ አዳጊ አገር መሆን የሚጠቅመው ብዙ ነገሮች መስራት ይቻላል ያስፈልጋል አሁኑኑ ጀምሩ የሀገራችን ገንዘብና ባለሙያተኞን ማሰደድ ይቁም በቃ ይቻላል።

  • @atselove
    @atselove 24 дні тому +4

    አድራሻቸዉን በደንብ አስቀምጡልን

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 24 дні тому +6

    እረ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 24 дні тому +4

    የስዲብ የትችት ሱስ ያለባችሁ አሁን እናንተ አዛኝ ነዉ የምትባሉት በፊት ሰርተዉ ያኖሩትን ነዉ የሚለቁት መቸም ባዲቀን ዱባዪ ሀገራችን የህን ሁላ አዪሰሩት

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g 24 дні тому +1

    اللهمَّ استعملنا ولا تستبدلنا ولا تؤاخذنا بما فعلنا ولا تؤاخذنا بما فعل السفهاء منا ولا تقبضنا إليك إلا وأنت راضٍ عنا

  • @user-ok6xr3hw7f
    @user-ok6xr3hw7f 23 дні тому +2

    መቅድዬ እንኳን ደህና መጣሽ ግን የባህል ልብስ ብትለብሺ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 20 днів тому

    እልህምዱሊሏህ ሙሥሊም ያረከኝ ጌታ ባለሻርቧ መሸአሏህ ብትሸፈን

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 24 дні тому +1

    እውነትም ጥሩ ዘር

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 24 дні тому +12

    እረባካችሁ በቀን 3 መብላት ለማይችል ህዝብ የምታሳዩት አይመጥንም

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 24 дні тому +2

      ሁሉ ችግር ሲወራ ደስ የሚለቹ ሰወች አለቹ ሁሉም ቦታ እየደረሱ ነዉ ስለተቸገረ ሰዉ ብቻ አዉሩ ማለት አይከብድም

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 16 днів тому +1

      ፕሮግራም ላለዉ ነዉ ካልፈለጋችሁ አትዩ አይን ጥሩ ይወዳል ጥሩ ተመኝ ጥሩ ታገኛለህ ።

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 23 дні тому

    ሁለተኛ ሀገሬ እንኳን ሠላም መጣሽ

  • @RehobotTemesgen
    @RehobotTemesgen 24 дні тому +10

    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን
    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን
    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን
    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን
    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን
    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን
    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን
    ⚖ፍትህ ለሄቬን ⚖ፍትህ ለሄቬን

  • @neba1034
    @neba1034 24 дні тому +10

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SelamawitBekele-tx3gu
    @SelamawitBekele-tx3gu 24 дні тому +13

    ማንም አይወዳደርሽም
    የምን ናፍቆት
    ቃልኪዳን፣ ሊያ ትቦንሻቸዋለሽ መቅዲ

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 24 дні тому +9

      Please stop comparing person to person! Especially as a woman’s. You can have a favorite person but discouraging another women is not necessarily. When you said that it shows your low self confidence. So be supportive not comparing. Every human does have her/his own ability and skills.
      Ye 34 amete Mekegnete yegebawe beagerachen yatefalen🙏

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 24 дні тому +2

      ትክክል

    • @zewdituzelleke4804
      @zewdituzelleke4804 23 дні тому

      Don't compare, each of them have their own quality. እንዴ ነውር ነው!!!

    • @SelamawitBekele-tx3gu
      @SelamawitBekele-tx3gu 23 дні тому +1

      Am right always

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 17 днів тому

    There is good time ,uae is the one espashal dokters

  • @bezawitmulugeta9800
    @bezawitmulugeta9800 16 днів тому

    Titi good job

  • @MeseretMelkamu-z6v
    @MeseretMelkamu-z6v 3 дні тому

    በጣም ይቅርታ ግን እኔ እየደወልኩ የሚያነሳ የለም በምን መንገድ ነው ማግኘት የሚቻለው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 23 дні тому +1

    መቅዲ. አውጥቶሻል ሳቅሽን. Ebsአስቀምጠም ነው መሰለኝ የሄድሽው

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 24 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @faith5860
    @faith5860 24 дні тому +3

    ስለዋጋው ተናግረው ኣልሰማሁም ወይስ ኣልተናገሩም?

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 24 дні тому +2

      Obviously 🙄 this fore rich 🤑 people’s አሁን ይህንን ሁሉ package ችሎ የሚታከመው ሀብታም መሆን አለበት ። that’s m opinions about that

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 20 днів тому +1

      የስ መነገር አለበት እንጂ።

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 20 днів тому

      @@faith5860 I hear 👂 the price like $2 million dollars 💸if you afford it 🤣

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 24 дні тому +11

    ኧረ ባካችሁ ፍትህ እያላችሁ አትሳደቡ ዝግጅቶች ቀድመው የተሰሩ ናቸው በግላቸው ቻሌንጅ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 24 дні тому +1

    በቸጌወችነገበናተምይድረሥላች ሑ

  • @lydial4768
    @lydial4768 18 днів тому

    Did the doctor said “for 68 African countries”???!!???

  • @mikelahaile-kr1nr
    @mikelahaile-kr1nr 24 дні тому +1

    ere mekdiya yemecheshe

  • @meronwmdehin
    @meronwmdehin 23 дні тому

    LEN ETHIOPIAN YESHALALE BETAM SEHETETACHU ENDALE BEHONEM

  • @CroftsLes-w9r
    @CroftsLes-w9r 9 днів тому

    Miller Jennifer Wilson Linda Perez Patricia

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 23 дні тому

    ቦርሳው መቅዲ. ምነው

  • @MarkVeronica-z3s
    @MarkVeronica-z3s 3 дні тому

    Williams Brenda Wilson Frank Lewis Robert

  • @SamiraSamira-qd7lj
    @SamiraSamira-qd7lj 24 дні тому +2

    ይሄ ህክምና ቅመሞችን ይጨምራል

  • @NoddinArmy-g8e
    @NoddinArmy-g8e 14 днів тому

    Taylor John White Kevin Moore Timothy

  • @CurmeTheobald-b8f
    @CurmeTheobald-b8f 9 днів тому

    Thomas Lisa Walker Mary Young Angela

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 24 дні тому +2

    Obviously 🙄 ለሀብታሞች ነው መቼም 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤞🏻🤫ማነው ኢትዮጲያ ውስጥ ዱባይ ተመላልሶ የሚታከመው
    Rich 🤑 people’s vacation and resort

  • @fiyorizewde8570
    @fiyorizewde8570 24 дні тому +2

    This is paid advertisement.

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 24 дні тому +1

    ❤❤❤👌👌👌👍👍🥀🥀🥰🥰

  • @EddieMaureen-y4u
    @EddieMaureen-y4u 5 днів тому

    Davis William Garcia Larry Smith Deborah

  • @ElsieDixon-o2e
    @ElsieDixon-o2e 21 годину тому

    Lopez Jessica Lopez Mark Lopez Thomas

  • @AnikaSharma-s3f
    @AnikaSharma-s3f 8 днів тому

    Clark Timothy Jackson Kenneth Moore Cynthia

  • @meronwmdehin
    @meronwmdehin 23 дні тому

    SEHETET BESERUM EKEMEN GEN ETHIOPIAN SEHETETU ENDALE HONO

  • @SuzannePitts-v2w
    @SuzannePitts-v2w 3 дні тому

    Perez Linda Harris Eric Johnson Helen

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 24 дні тому +3

    በፊት የተሰራ እደሁ አዪገባችሁም ለምን ፍትህ አትሉም እያላችሁ የምትጫጩት ምዲነዉ. ወቀሳ ማብዛት

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 24 дні тому +3

    የውጭ ሃገር እንሹራንስ ይወስዳሉ

  • @wirohode506
    @wirohode506 24 дні тому +1

    Leba bicha sewun le mesereq tegtachewu seru

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 24 дні тому +2

    ረዘም ያለ ፊስታን ብትለብሽ ጥሩ ነበር

  • @user-yr6nl3wf1r
    @user-yr6nl3wf1r 24 дні тому

    Fitih le hevan 😢😢😢

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o 23 дні тому

    Mekdi gn yetun ayer nw yesabshiw 😂😂😂😂

  • @kingwe37
    @kingwe37 23 дні тому

    ወይ መቅዲዬ መመሪያ አረጉሸ it's OK you good person I know that advertisement or ... but you good calitiy person 😅

  • @bezabeziti4347
    @bezabeziti4347 24 дні тому +1

    Mekideeyee drama queen endezee yemisab ayer yelem ahun dubai lay😂😂😂

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 23 дні тому

    እምር ብሎብሽ መታለች

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 23 дні тому

    Maqdi Ma love ❤❤🎉

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 24 дні тому +1

    መቅደሰ ለቦጭ አሰራሽ ወይ ጉድ

  • @hayatadela
    @hayatadela 24 дні тому +3

    ባለጌ ናቸው ፍትህ ማትሉ

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 24 дні тому

      ብለዋል ገብተሽ እይ

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 24 дні тому +2

      የመቸ ነዉ የህ የተቀረፀዉ ምንም ሣታቁ ስዲብ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 19 днів тому

    እረ ሁሉ ነገር ልፋት የለውም አይደል
    ትቀልጃለሽ እንዴ 🙄

  • @veganplantbased1
    @veganplantbased1 4 дні тому

    What about the poor? Where can they go?
    Ya just flexing on the majority to show your lil success. 😢💀

  • @marmymar5335
    @marmymar5335 24 дні тому +6

    አለባበስሽን ማስተካከል ነበረብሽ

    • @user-sh9zw3vz5n
      @user-sh9zw3vz5n 24 дні тому +9

      በጣም ፕሮፌሽናል ናት ምቀኛ

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m 24 дні тому

      ልል ነበር የማታ ልብሥ እኮ ነዉ

    • @FAMAFama-d3h
      @FAMAFama-d3h 24 дні тому

      ትክክል

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 24 дні тому

      ​@user-lx4bk8ot9 ምስኪን ይህ የሰመር አለባበስ ነው አይ ሸቃሊት

    • @JoJo-uy3gr
      @JoJo-uy3gr 24 дні тому

      ሁሌ አቃቂር አይ ሀበሻ😂😂😂

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 24 дні тому +1

    እረፈትበሉአፈረብሉ

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z 24 дні тому

    መቅዲ ጉድሽ እንግሊዘኛ😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-uz5rh1yh6y
    @user-uz5rh1yh6y 23 дні тому

    ባረብ አገር የለሊት ልብስ ተለብሶ አይወጣም ነውርነው

    • @Redu1000
      @Redu1000 21 день тому

      አገሩ እኮ ዱባይ ነው ሳውዲ አረብያ አይደለም

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 20 днів тому

      እዉነት ብለሻል

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 23 дні тому

    መቅዲ ዮጋን እንኳ ባትስሪ ይሻልሽ ነበር ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ዮግ የህንዶ ባዕድ አምልኮ ነው ይቅርባችሁ :::

  • @user-yz4jb3nd8p
    @user-yz4jb3nd8p 23 дні тому

    Exercise eyalach yalhone sim atstut. Yoga 🧘‍♂️ is demonic! Aganntawi new. yematakut amlak weym seytan sfra eyesetachu new.

  • @user-xn1xe6ol8i
    @user-xn1xe6ol8i 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @NeelesPolash
    @NeelesPolash 10 днів тому

    Hernandez Lisa Jackson Larry Jones Shirley