ይገርማል ድሬድዋ ከተማ ላይ ቤቷ ዉስጥ አሳደረችን! | Dire Dawa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 роки тому +687

    እዉነትም ለካስ ድሬ የፍቅር ሀገር ናት❤️... ይህ አንድ የሚያደርገን የሁላችንም ትልቁ ታሪካችን ነዉ። ድሬዎች የከበረ አክብሮት ይገባቹሀል!

    • @lulustube9241
      @lulustube9241 3 роки тому +7

      Miko bertalin

    • @HealthyHabits4ever
      @HealthyHabits4ever 3 роки тому +12

      👆👆👆 ድሬ ድሬ ሃገሬ ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይንካሽ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @kalbabu3491
      @kalbabu3491 3 роки тому +3

      Yeme bro lenem mela ektegechegn yanten video comokumalw😂😂

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 роки тому +45

      ለምን ያችን ባሏን ጠየቃ የመጣችዉ ነብሰጡሯ ለምን አልሸለምካትም የኔ የዋህ ምስኪን መድሃንያ አለም ይሸልምሽ አህህህህ እርር አልሁ ስላልሸለምካት ለምን ግን እህህ አረርሁ

    • @Tube-dc2dx
      @Tube-dc2dx 3 роки тому +1

      ትክክል

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 3 роки тому +2017

    ወይኔ ባሏን ያስፈቀደችውን መልካም ሴት ባለማገኘትህ እና ስጦታውን ባለመስጠትህ ቆጨኝ ዲጋሜ አግኛት የምትሉ 👍 ሌላዋ ብቶን ላሺ ትልህ ነበር እሷ ግን ቃል አክባሪ ነች 😭😭😭😭

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 3 роки тому +700

    የኔ መልካም ሴት ባሏን ልታስፈቅድ የሄደችዉን ልጅ አይናችን እያየ ትሸለም የምትሉ 👍

  • @ተውቻልልኝልቤ
    @ተውቻልልኝልቤ 3 роки тому +147

    እ ሚኮ እውነት ቧሏን ልጠይቅ የሄደችው በጣም ታሳዝናለች እስኪ በቀጣይ ቪድዮ ትቅረብ ምትሉ 😭

  • @mayetube8988
    @mayetube8988 3 роки тому +268

    እሰኪ ባልዋን ልትጠይቅ የሄደችው ሴት ትፈለግ የምትሉ ካላቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባብረን ህይወትዋ እንቀይርላት

  • @helenmelaku4596
    @helenmelaku4596 3 роки тому +128

    ሚኪ ስተት ሰራህ ያቺ ባሉዋን ሮጣ ሄዳ ያስፈቀደችውን ልጅ መሸለመምም በብዙ ማመስገንም ነበረብህ 😖😖 ድጋሚ ሄደህ ማመስገንም መሸለምም አለበት ምትሉ ባካቹ በቪድዯ ደስታዋን ሁላ ባየነው ብላችሁ የተመኛችሁ 😔😔😔😔😔

    • @lenchojange7191
      @lenchojange7191 3 роки тому

      miko betam ewedik nebere ewnetennw betam wedihalew gin balwan asfakida yemetach ykrta sateykat memelesk betam senef endehonk gena keahunu gebagn aznalew

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 3 роки тому +534

    ግን ሚኪ ባሏን ልትጠይቅ የሄደችው በሴትዬ ዝም በማለት አዝኜለው እውነት አሳዘነችኝ ህዝቡ መልካሞች ናቸው

  • @aprime245
    @aprime245 3 роки тому +258

    ሚኮ ባሎን አሰፈቅዳ የመጣችውን ካሳት
    😭😭😭😭😭

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 роки тому +342

    ባሏን አስፈቅዳ መጥታ ሳትሸልማት ስለቀረህ ቅር ብሎናል ፈልገህ ስትሸልማት ማየት እንፈልጋለን

    • @muniradellbo2577
      @muniradellbo2577 3 роки тому

      እኔም

    • @Rita-ny6km
      @Rita-ny6km 3 роки тому

      እኔም

    • @eeeeegee
      @eeeeegee 3 роки тому +4

      ሚኮ ማይክ አሁን ቶሎ ብለህ ነፍሰጡሯን ሴትዮ ባሌን አስፈቅጄ ልምጣ ብላህ አስፈቅዳ መጥታ አንተ ለምን ከዳሀት ይሄ ካንተ አይጠበቅም በሆዷ ልጅ ተሸክማ ላንተ ማረፊያ ልታስፈቅድ ሄዳ መጨረሻ ለይ ላሽ አልካት እኛ ተከታታዮችሁ በሙሉ ተቀይመንሀል ምክኒያቱም ተመልሰህ እስክትሸልማት ድረስ እና ደግሞ የድሬ ሰወች ያሳዩትን ፍቅር አዲስ አበባወችም ይልመድባችሁ ሌላውም ክልል ይልመድብን ምናልባት ኮሜንቴን ካዬሀው ሚኮ ካሁን ቡሀላ ያንተን ቻናል ኮሜንት ተቆጣጣሪ ነኝ ስልጣኑን በራሴው አገኜሁት ። ደግሞ ቻናሌን አስተዋውቅልኝ በተረፈ መልካም ግዜ ብያለሁ።

    • @dechasashimels9872
      @dechasashimels9872 3 роки тому

      ena endeziyaw

    • @መዲነኝየረሱልወዳጅ
      @መዲነኝየረሱልወዳጅ 3 роки тому

      እንዛመድ

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj 3 роки тому +6

    እኔም በጣም ተሰምቶኝ ነበር። ግን ደሞ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ሊባርካት ስለሆነ ነው ይሄ የተፈጠረው በህይወታችን ሚፈጠሩ ነገሮች ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ምክንያት አለው ስለዚህ ሚኪዬ እንደውም ደስ ሊልህ ነው ሚገባው አንተ ከምሰጣት በላይ እሱ አብዝቶ የሰጣት ስለሚበልጥ #ሚኪሻ ተባረክ 🙏🙏💖💖 እኛ ሰዎች ለአስተያየት ስለምንቸኩል ነው

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 3 роки тому +74

    ሙስሊሟ ልጅ ባሏን ማስፈቀዷ 👉❤❤❤

    • @ZedZTube
      @ZedZTube 3 роки тому +1

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ 😂😂ልጁ እኮ አድስ ቪድዩ ሰራ አልሰማሽም ለረመዷን ብሎ 10ሺ ብር ሸለማት😂

    • @jdj4631
      @jdj4631 3 роки тому

      @@ZedZTube ወላሂበይ

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 3 роки тому +1

      @@jdj4631 ስምሽ ምን ጉድ ነው 🙉

    • @ረሂማነኝየሀይቅልጂ
      @ረሂማነኝየሀይቅልጂ 3 роки тому

      @@rabiarabia1881 ኬኬኬ

  • @adeykonjoo8936
    @adeykonjoo8936 3 роки тому +243

    ሚኮ ምርጥ በናትህ ባልዋን አስፈቅዳ የመጣችውእን ፉልጋት ለስዋ ይገባታል ሚሲኪን ንች

  • @ሱሱነኝከወሎ
    @ሱሱነኝከወሎ 3 роки тому +281

    ሚኮ ለዛች ባሏን አስፈቅዳ ወዷን እየገፋች ተመልሳ ለመጣችው እደት ህሌናህ እሽ አለህ ??? ስጦታ ሳትሰጣት ???🙄🙄🙄 በዚህ የምትስማሙ ላይክክክክክ

    • @lijahmadyasin4631
      @lijahmadyasin4631 3 роки тому +4

      በጣም ነው የነደደኝ ድንጋይ ራስ ነገር ነው ቱ

    • @medi863
      @medi863 3 роки тому

      በጣም

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 роки тому +5

      Andegnaa Oromo sile honech huletegna Muslim sile honech new teg dires le OROMO ena le muslim yalewun tilacha ayitenal please unsubscribe argut enem adrigeyalew kezi bohala yesun video mimeleket muslim kale Allah yiktachu kezi bohala yesun video mimeleket Oromo kale ye hacaluu hatint yiwugachu

    • @ህይወቴደጉ
      @ህይወቴደጉ 3 роки тому

      Awo please 😊🙏

    • @semuhabeshawit729
      @semuhabeshawit729 3 роки тому

      ሙስሊም ስለሆነች ነው በጣም ያሳፍራል እውነት

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 3 роки тому +61

    ከምንም በላይ ባሌን ላስፈቅድ ያለችውን እሴት መስጠት ነበረብህ የምር ደግሞ ነበሰ ጡሩ መሰለችኝ የኔ እናት አቤት ደግነት

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @almazsahle1670
    @almazsahle1670 3 роки тому +36

    ወይኔ ባሏን ያስፈቀደችውን መልካም ሴት ባለማገኘትህ እና ስጦታውን ባለመስጠትህ ቆጨኝ ዲጋሜ አግኛት የምትሉ plas በላይክ ሌላዋ ብቶን ላሺ ትልህ ነበር እሷ ግን ቃል አክባሪ ነች 😭😭😭😭

  • @azmeruaynalem8750
    @azmeruaynalem8750 3 роки тому +2

    ሚኮ በጣም ነው ምወድህ እና ለመጀመርያ ግዜ ነው ምፅፍልህ እንደሚመስለኝ ኣለማስተዋልህ ነው እንጂ ባልዋ ኣስፈቅዳ የመጣችው በእጥፍ መሸለም ነበረብህ እንደምትክሰንም ተስፋ ኣለኝ በተረፈ በርታ መሳሳትም ያለ ነወ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @titijimmatube8361
    @titijimmatube8361 3 роки тому +195

    ማይኮ ባሏን ያስፈቀደችሁ ኧረ በፈጣሪ ዳግም አግኛት

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 роки тому +219

    ሚኮ ግን ተቀይሜሃለው ባሏን ልታስፈቅድ የሄደቿን እንስት መሸለም ነበረብህ ለአንተ ብላ ለፍታ መመለሷ በራሱ ትልቅነቷ አክብሮቷን መሸለም ነበረብህ

  • @bettyee21
    @bettyee21 3 роки тому +327

    እውነት ባሏን ያስፈቀደችው ስታሳዝን 😥 ሚኪዬ ድጋሜ ለማገኘት ሞክር እና ስጦታ ስጣት 🙏

  • @almazsahle1670
    @almazsahle1670 3 роки тому +19

    ወይኔ ባሏን ያስፈቀደችውን መልካም ሴት ባለማገኘትህ እና ስጦታውን ባለመስጠትህ ቆጨኝ ዲጋሜ አግኛት የምትሉ plus በላይክ ሌላዋ ብቶን ላሺ ትልህ ነበር እሷ ግን ቃል አክባሪ ነች 😭😭😭😭

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 роки тому +24

    በጣም የማከብርህ የምወድህ ልጂ ነበርክ ልቤን ሰበርከው እኔ የድሬ ልጂ ነኝ ማርያምን የድሬ የሳቢያን ሰፍር ልጂ ነኝ ባሏን ልታስፈቅድ ለሄደችው እደው በጣም ብዙ መሸለም ነበረብህ አሳዘከኝ በጣም 😭

  • @hayubantbaba4473
    @hayubantbaba4473 3 роки тому +215

    ባሏን አስፈቅዳ መታ ላሽ አልካት አንጀቴን በላችኝ

    • @Melosdesign16
      @Melosdesign16 3 роки тому +3

      አረ እኔም አዝኛለሁ በጣም በጣም ላሽ አላት

    • @arifkanatube5746
      @arifkanatube5746 3 роки тому +1

      Ene rasu endezih ayderegim

    • @nfakerkelena6853
      @nfakerkelena6853 3 роки тому +1

      እውነት እኔም አሳዘነችኝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @misekramjemal6293
      @misekramjemal6293 3 роки тому

      እኔምምምአዝኔኔኔአለሑ

  • @Zenat-nb6zp
    @Zenat-nb6zp 3 роки тому +104

    ወይኔ ባሌን ላስፈቅዲ ያለችውን ሴት ችላ አልካት መቸም ዛሬእኮ ነጭ ለባሽ ነው የሚዎደደዉ በጣም ነው ያዘኩብህ ማይኮ ወላሂ ፈልገህ እደምሸልማት መቸም አልጠራጠርም አስብበት ዋዋዋዋዋ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @amanteki1066
    @amanteki1066 3 роки тому +267

    ሚኮ "ባሌን ላስፈቅድና ላሳድርህ" ላለችው ልጅ ስጦታውን መስጠት ነበረብህ !
    ደግሞ ድንች በዳጣ ስትበላ ማየት ነበረብን

    • @jerryayele8960
      @jerryayele8960 3 роки тому +2

      እውነትሽን ነው ማሬ መሸለም አለባት ትክክለኛ ሴት

    • @omerjetu5160
      @omerjetu5160 3 роки тому +2

      በጣም በዋላም አስፈቅዳ ስትመጣ በክብረም አላናገራትም የወነ ዘረኛ ነዉ ልጁ

    • @abuali5988
      @abuali5988 3 роки тому

      መስግድ ህደን ስንመለስ እንወስድሀለን ያሉህን ለምን አልሸለምክም ?

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ
      @አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ 3 роки тому +1

      አዎ ይገባታል ደግሞ የባልዋ ክብር ያላት ሴት የትም ብታ ተመራቂ እና ተሸላሚ ናት ለገባው ሰው ግን አግኛት እና ሽልማቱን እኔም ብሰጣት ደስ ይለኛል ወላሂ

  • @serkalemdubale3209
    @serkalemdubale3209 3 роки тому +1

    ዋውው እውነትም ድሬ ገራሚ ነው ህዝቡ 😍😍😍😍😍😍😍ሚኮ እኔ በፊልም ብቻ ነበር የምሰማ ዛሬ ግን በትክክል አወኳቸው ሁሌም ለሰው ያልችሁን ፍቅር አይቀንስባችሁ ሚኮ ስህተት ሰርተሀል ባሉዋን ጠይቃ ልትወስድህ የመጣችዋን ለምን ዝም አልክ እሱ ስህተት ነው

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 3 роки тому +1

    ወይኔ ድሬድዋዋዋዋዋዋ ደስ ሲሉ በናትህ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ገረመኝ! ይገርማል በጣም ባካችሁ ከወደዛ ሚስት አጋቡኝ ከማላውቃት የድሬ ልጅ ፍቅር ያዘኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሚላየማዳምቅመምነኝ
    @ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 роки тому +118

    ስለ ኡነት ባሌ ላስፈቅደው ያለቹ ሴት እሺ እንዳለች ያህል መቆጠር ነበረበት ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @ሂክማአሊ
    @ሂክማአሊ 3 роки тому +157

    በጣም ያሳዝናል ሆድዋን እየገፊች ሂዳ ተመልሳ ላሺ ትላለህ ወላሂ በጣም ትደነቃለች በቅንነት ልቤ ስለተነካ ዳስ ላይክ ብያለሁ መልካምነት ለራስ ነው ባልዋን ያስፈቀደችዉ ልጂ እስካልተሸለመች ድረስ ልቤ ተነክትዋል

    • @አሚናሰይድሌራ
      @አሚናሰይድሌራ 3 роки тому

      እውነት እኔ አሰዘነችኝ በጣም

    • @ሂክማአሊ
      @ሂክማአሊ 3 роки тому +1

      @@አሚናሰይድሌራ ወላሂ በጣም ውደ

    • @ስደተኛዋ-ቐ4ኈ
      @ስደተኛዋ-ቐ4ኈ 3 роки тому +5

      ወላሂ ይገባታል እነዛስ መስጂድ ሂደን እነመለሳለን ጠብቀን ያሉት

    • @meronsweet9855
      @meronsweet9855 3 роки тому

      ውይ ስታሳዝን

    • @ሂክማአሊ
      @ሂክማአሊ 3 роки тому

      @@ስደተኛዋ-ቐ4ኈ ትክክል ለካሜራ እይ ለሂሌና መኖር ሰው ትቶአል

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 роки тому +69

    አረ ሚኮ ይደብራል ቧሏን አስፈቅዳ መታ እንዴት ላሽ ትላት አለህ በል አሁንም ሁለተኛ ፈልገህ አግኛትና ሸልማት ይገባታል በጣም ሚስኪን ነች የኔ እናት አላህ የበለጠውን ይስጥሽ እህቴ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @hadiaal1867
    @hadiaal1867 3 роки тому +147

    ወላሂ ባሏ አስፈቅዳ የመጣችው ሴትዮ ያውም እርጉዝ ሆና ወላሂ ልቤ ተሠብሯል ኡፍፍፍፍ አንጀቴን በላችኝ እስኪ እንደኔ ያሳዘነቻቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sabren9717
    @sabren9717 3 роки тому +7

    ገረመኝ ኮሜቶች ጀግና ናችሁ በጣም ሀቅ በመጎደሉ መቀዋወም አችሁ ተመልሶ መህዱ ደስ አለኝ

  • @لتقغ-ض3ح
    @لتقغ-ض3ح 3 роки тому +117

    በአመቤቴ ስም ባልዋ ያስፈቀደች ሴት ሸልማት የኔ ምስኪን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @nunutube6920
      @nunutube6920 3 роки тому +1

      ወላሂ እኔም አሳዘነችኝ የኔ ናት

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому +2

      ሙስሊም ስለሆነች ነው ይሄ ነጫጭባ ግን ሰው መሆን ብቻ ይበቃ ነበር ሀይማኖት መምረጡ ነው ቆሻሻ ነው የምር

    • @astuyoutube7002
      @astuyoutube7002 3 роки тому

      @@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ wayi inen ersu asazenechigni

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому

      @@astuyoutube7002 ነጫጭባ ፊት ነው ባጌ ዛሬ ገንዘብ ስላለው ሠው ይመርጣል እሱን ብሎ መልካም ሰው ፈላጊ መጀመሪያ እሱ መልካም መሆን አለበት

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 роки тому +110

    ሚኮ ባሌን ልጠይቅ ብላ የሄደችውን እና 3 ወንዶቹ ሰግደን እንምጣ ያሉትን መሸለም ነበረብክ የውነት እሺ ከማለት አይተናነስም Wow Dre ❤

    • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
      @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 роки тому +9

      በውነት ክበሪልን ምርጥ ክርስቲያን ጥሩ ታዝበሽዋል የምር እንዲህ ከልብ የሚያዋራ አይጥፋ ክበሪልኝ ❤🙏

    • @የትምልኑርስደተኛነኝ
      @የትምልኑርስደተኛነኝ 3 роки тому +3

      ሙስሊም ናቸዋ ዘርኛ ነው ሲጠና

    • @kidist6498
      @kidist6498 3 роки тому

      @@ጉራጌአቱይናመሶየቂ አመሰግናለሁ የምር ውስጤን ነው የነካችኝ

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 3 роки тому +5

      ወላሂ ገረመኝ ሙሰሊሞችን ለይቶ መተው ነው እንጅ ቢገባው ፍቅር ያሸንፈል የሱን ትንሽነት ያሳያል ሙስሊም አይወድም እህት

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому +1

      ሙስሊም ስለሆኑ ነው እውነታውን ልንገርሽ እዳቅሙ ሰው መምረጡ ነው ይሄ አይጥ ፊት ግን እነሱ ሳይሆኑ እሱ ነው አስተሳሰቡ የተበላሸ ቆሻሻ

  • @ek_world
    @ek_world 3 роки тому +140

    ታዛዝናላህ ባሏን አስፈቅደ መታ እንዴት አታስታውልም ቆይ ያዛዝናል

    • @ek_world
      @ek_world 3 роки тому

      ድጋሚ ይቅርታ መጠየቅሄ አስደሰተኝ

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 роки тому +3

    በሰመአብ እውነትም ድሬ የፍቅር ሀገረ
    በዚህ ሰው ተኩላ በሆነበት ዘመን ትክክለኞ ማንነታችን እነሱ ጋር ነው ያለው🙏👏❤

  • @dinkydinky683
    @dinkydinky683 3 роки тому +26

    በናቲክ በሌን ለሠፍቅድ የሌችውን ከሁሉ በለይ ሸልማት 👍👍👍👍👍👍

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 3 роки тому +110

    ሚኪ እረ ቃሉን የጠበቀችውን ሴት ለባሎ ታማኝ የሆነችውን ሴት አንተም ቃል ጠባቂ ሁን

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 роки тому

      እንደማመር ውዶችየ

    • @user-tr4
      @user-tr4 3 роки тому

      @@ኡሙያህያቱዩብ eshi ney emu

  • @eyasudemese5243
    @eyasudemese5243 3 роки тому +76

    በስማም ምን አይነት የፍቅር ሀገር ናት ቂርቆስዬን ድሬን ፈጣሪ ይጠብቃት❤️❤️❤️

    • @nouhayerga9437
      @nouhayerga9437 3 роки тому

      አሜን

    • @nouhayerga9437
      @nouhayerga9437 3 роки тому

      የድሬ ልጅ ነኝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @Ayutube4964
      @Ayutube4964 3 роки тому

      @@nouhayerga9437 ዋው ደስ ይላል የሀገሬ ልጅ የት ሰፈር ነህ

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 3 роки тому +78

    ሚክ ግን ተዘብኩህ የቺን ምስክን በሌን ጠይቄ ልምጠ ብለህ ሄደ ተመልሰ ስትመጣ ለሺ አልካት ኧረ ሼም ኦን ዩ ተንኮለኘ ነገር ብትሆን ኖሮ ተመልሰ በልመጠች በዘው ትቀር ነበር ምስክን እውነት ውስጤን ነካችኝ በተራፋ ግን ኢትዮጵያና ድሬ ዋዉ ነው ይሄን ፍቅር ነው ምንናፍቃው♥♥🙏

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 роки тому

      Please muslim ena Oromon be niket ayinu new eyaye eyeleye yeshelemew please unsubscribe argut enem adrigeyalew

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @haile-no1vc
    @haile-no1vc 3 роки тому +37

    ይቅርታ ጠይቀን በመልክ ነዉ እንዴ ለሰዉ ምትሸልመዉ ባሉዋን ልጠይቅ ሄዳ እንደ ገና ተመልሳም ብቃ ተይ ሰዉ አግቻለሁ ትላለህ

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 3 роки тому +83

    ሚኮ ባሌን አስፈቅጄ ልምጣ ያለችው እህት ለዚ ቅንነቷ እንዴት ስጦታው አልሰጠሃትም ሚኮ ሳላዝንብህ ባለችበት ሄደህ ስጣት

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @fikiradane4292
    @fikiradane4292 3 роки тому +123

    ባሏን አስፈቅዳ ለመጣችዉ ግን ከሁሉም በላይ አስበልጠህ መስጠት ነበረብህ ቢያንስ ምስጋና ስታሳዝን !!!💔

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 3 роки тому

      በጣም እንደት ል ቤን እንደሰበርው እውነት ትልቅ ስህተት ነው የሰራው

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 3 роки тому +79

    አንተ ባሏን ጠይቃ የመጣችውን የገባህበት ገብተህ አግኝተህ - ለሁሉም የሰጠኸውን ስጦታ ጨምረህ ጨማምረህ ስጣት!
    እሱን ካላደረክ - ወየውልህ ሰብስክራይብ አናደርግም። አናነሳለን። ካደረክ ደግሞ እስከ 1 ሚሊዮን ድረስ እናያለን ቪዲዮውን!

    • @maazakalbeto6124
      @maazakalbeto6124 3 роки тому +1

      Miskin nachi batam malkam set nachi miko lasuwam sitat

    • @AsSa-gn3tu
      @AsSa-gn3tu 3 роки тому

      እዉነትሽን ነዉ

    • @ekramab3016
      @ekramab3016 3 роки тому

      Ewenteshenwe endate endetekatelcu😡😡😡😡

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,..,..

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 3 роки тому

      🥰ይመችህ

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 3 роки тому +1

    እውነት በለቤቷን አስፈቅዳ የመጣችው ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፈችው አተ እደቀልድ ስላለፍከው ነው ይህ ሁሉ ሠው ቀር የተሠኘው አተ ቦታ አልሠጠከውም በወቅቱ ይህ አየህ ልጅነትህን አጋለፀ ብቻ ሽልማት እጥፍ የሚገባው ለሳ ነበር የኔ መልካም የኔ ቅን ሲት ብቻ አይቀይራችሁ ደገጎቹን የብዛልን

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 3 роки тому +6

    በጣም አዝኜ ብካለው ባሉዋን ጠይቃ ልትወስድክ ያለችዉን ባለመሸልምክ ከንደገናም አለማመስገንክ ቢቻልክ ፈልገካት መሸለም አለብክ ከኮመንት ተመልከት ሁሉም ስለሱዋ አዝኖዋል ባገኛት ብረዳት ደስ ይለኛል አድራሻዋን ፈልግና ላክልን እንደኔ በጣም የተናደዱት ይረዱዋታል

  • @bintmehammed-c3d
    @bintmehammed-c3d 3 роки тому +11

    ሚኮኮኮኮኮ በፈጣሪ ባሏን አስፈቅዳ የመጣችዉን ሴት ፈልግና አግኛት አንደኛ ታማኝነቷ ለባሏ ያላት ክብር ሁለተኛ መልካምነቷ ማነው ድጋሜ ቀርባ ስትሸለም ማየት እሚፈልግ👍👈

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +93

    እረመዳንን ማን ነዉ እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ ያለዉ በሉ ሳትዋሹ like

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 3 роки тому +1

      እኔ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 3 роки тому

      አላህበሰላም ያድርሰን አንጂ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 3 роки тому

      ሁላችንም ጛግትናል

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 роки тому +2

      እኔ ክርስቲያን ነኝግን እኔም በጉጉት ነው እምጠብቀው

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому

      ስንት ወር ቀረዉ

  • @mamehabesha5304
    @mamehabesha5304 3 роки тому +49

    ባሏን አስፈቅዳ የመጣችውን ልጅ ለምን አልሸለምካትም በውነት አዘንኩብህ ብዙ ተመልካቾችህንም አሳዝኗል ስለዚህ መሸለም አለብህ የተመልካቾችህን አስተያየት ተቀበል

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @SaraSara-rz5qo
    @SaraSara-rz5qo 3 роки тому +8

    የድሬ ልጆች እስኪ እንያቹ ❤️❤️❤️❤️💃

  • @alemulema6893
    @alemulema6893 3 роки тому +13

    የድሬ ልጅ ስለሆንኩ እኮራለው🥰😊

  • @HealthyHabits4ever
    @HealthyHabits4ever 3 роки тому +98

    👆👆👆 ድሬ ድሬ ሃገሬ ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይንካሽ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Yoni-4
    @Yoni-4 3 роки тому +18

    ሚኮ ባሏን ልታስፈቅድ የሄደችዉን ፈልገህ በቀጣዩ ቪዲዮ ስሸልማት መየት እንፈልጋለን የምትሉ 👍👍👍👍

  • @makitube2116
    @makitube2116 3 роки тому +58

    ማይኮ ባሏን አስፈቅዳ የወጣችውን ሴትዮ ግን በአላህ ፈልጋት

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,...

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 3 роки тому

      @@Atwima
      አንተ ልማኝ😜

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 роки тому +2

    የእውነት ድረዎች የምትገርሙ ናችሁ የትኛውም የኢትዮጵያ ክልል ላይ እንድህ ያለ ፍቅር ያለ አይመስለኝም

  • @abelex2120
    @abelex2120 3 роки тому +5

    ሚካ አንድ ነገር ልንገር ደግመ መተህም ቢሆን ባልሉአን አስፈቅዳ ለመጣችው ልጅ ሸልማት textu ሁሉ ባሉአን አስፈቅዳ የመጣችዋ ነው የሚለው እና ትሸለም የምትሉ like አርጉላት👏

  • @mayatube824
    @mayatube824 3 роки тому +57

    የድሬ ልጆች የት አላችሁ
    ሚኩ

  • @weloyewa1
    @weloyewa1 3 роки тому +6

    ሚኮ ትልቅ ስጦታ የሚገባት ባሏን ላስፈቀደችው ልጂ ነበር ለማንኛውም ወሎና ድሬ የፍውር ሀገር ናቸው እስኪ ወሎየወች👍😍😘

  • @almishatupiya2726
    @almishatupiya2726 3 роки тому +102

    ሰው ለምን ትመርጣለህ ባሏን ልታስፈቅድ ለሄደችው መስጠትነበረብህ

    • @ቤቲየድንግልማርያምያደራል
      @ቤቲየድንግልማርያምያደራል 3 роки тому

      ትክክል ማርያምን ሚክዬ ከዚህ ላይ ተሳስተሀል

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 3 роки тому

      Betam

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
      @ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 3 роки тому +3

      ሙስሊም ስለሆነቺ ይሄናል የተዋት

    • @Ayutube4964
      @Ayutube4964 3 роки тому +1

      @@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን ወላሂ እኔም በጣም ነው የታዘብኩት እነዛ ሰግደን እንምጣ ያሉት እና ስራ ገብቼ ልምጣ ያሉት የትኞቹ ናቸው ቀድሞ የሚመጡት የነበረው ሰለ ፍቅር እያወሩ ማዳለት ግን ፌር አይደለም ሁሉንም በኩል የአይን ማየት ነበረበት 🙄

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 3 роки тому +3

    በጣም ታሳዝናለህ ሰለ ፍቅር እያወራህ ማዳላት ምን ይሉታል የምር ሚኮ በዚ ደረጃ አንተን አልጠብቅም ነበር አሪፍ ነገር ሰርተህ ግን አበላሸህው ወላሂ በጭራሽ ፌር አይደለም ቆይ በምን ሂሳብ አይተህው ነው ለምሳሌ እንዛ ልጆች ሰግደን እንምጣ አሉህ አንድ ሰውዬ ደሞ ስራ ገብቼ አለህ እነሱ ቢያንስ አንድ አስር ደቂቃ ቢፈጅባቸው ነው ሰውዬው ደሞ ሰራ ነው ግን ለሱ ሸለምከው እነሱን ግን ላሽ አልካቸው እሺ ይሁን ያቺ ባሌን አስፈቅጄ ልምጣ ያለችውስ ለምን ዝም አልካት አስበው እስቲ ተጨንቃ ሂዳ ባልዋ ባይፈቅድላትም ተመልሳ ግን መታ ያለውን ነገር ነገረችህ እና አስበው እስቲ ከዚቺ ሴትዪ በላይ ሽልማት የሚገባው ሰው አለ ብዬ አላስብም በጣም አዝኛለሁ 😥😥😥

  • @fafilove760
    @fafilove760 3 роки тому +5

    ባሏን ልጠይቅ ያለችውን አድራሻዋን ስጠን የምትሉ

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 3 роки тому +140

    አረ የድሬ ሰው ፍቅር ናችሁ ያቺ ልጅ ባለቤቴን ጠይቄ ልምጣ ያለችው ልጅ ስታሳዝን

    • @hayatmohmmed4763
      @hayatmohmmed4763 3 роки тому +1

      Ename azegalhu atadala

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @jemalmusa4416
      @jemalmusa4416 3 роки тому

      አምታሳዝነው አሷ ሳትሆን ሚኮ ተብየው ነው፤ አሷ ደግነቷ ፅድቅና፣ ራህመት ቢያስብል አንጂ፤ በዚያ ላይ የድሬ ልጅናት ። ትዮበር ለመሆን ፈተና ቢኖረው የመጨረሻ ደረጃ እራሱ አያገኝም ።የሆነ ነገር ነው ። በርግጥ የደካማ ስራ ነው ።.......
      ስራ ማንነትን ይናገራል እሱም ማንነቱ ታውቋል

    • @natnaelabera6284
      @natnaelabera6284 3 роки тому

      @@hayatmohmmed4763 ena enidamimesilage adaleto sayehoni legito bezo tabiko setiloye wadelila sehade selimetacji lela hasabi wesite selali yemiseligale

    • @natnaelabera6284
      @natnaelabera6284 3 роки тому

      @@jemalmusa4416 bro esoma manenatoni asaye eko sachi enidehoni laminedinawi geni keza molo melikaminate westei echini maretani menasanisawi eso eko dage selihoni nawi ye esoni video yasayeni enigeko befalige eko edit arego mawitate yechile naberi

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 3 роки тому +23

    ዉይ ደስ ሲሉ በስመአብ ግን ባሏን ልጠይቅ የሔደችዉ ሚኮ ፈልጋት ይገባታል

  • @rehana9542
    @rehana9542 3 роки тому +127

    ውይ ሚኪየ ባሏን አስፈቅዳ መታ ልታሳድርህ የነበችውን መሸለም ነበርበክ. ባሏም እሷም መልካምነት ምን እደሆን ይማሩበት ነበር.

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @habibsultan7222
      @habibsultan7222 3 роки тому

      Lelan neger aydelem muslim silhonch newu yidebiral

    • @radiahkairodeen3892
      @radiahkairodeen3892 3 роки тому

      @@Atwima ت ت، ت،، h ጀ፣፣ጀ ፣ ጀ፣ጀ ጀ،h hጀ ፣ጀ ፣ ت ت، xጀ ፣፣ጀጀ ጀ፣ ،ت تت ،،ت ጀ፣፣

  • @ፍትህለሳኡዲእሰረኞች
    @ፍትህለሳኡዲእሰረኞች 3 роки тому +115

    ቆይ ጥሩ ልጅ አልነበርክ ለምን ታዳላለክ ባሌን አሰፍቅጀ ልም ጣ ላለችውና እኔ ቤት ቢኖረኝ አሥጠጋህ ነበር ላለችህ ሰትዩ መሥጠት ነበረብህ በጣም ታዳላለህ እጭጭጭጭጭጭጭጭ ሸልማት ወይ ሰልክ ቁጥሯን አሥቀምጥልን

    • @seidali4316
      @seidali4316 3 роки тому +1

      Muslimoch nachew

    • @jebelu881
      @jebelu881 3 роки тому

      ትክክል

    • @medanitsenay9421
      @medanitsenay9421 3 роки тому

      Er endez atlbu ende yedre musilm eko fikerrr nw yetm yelem because enam aluge betseb gen ersto yehonl

    • @naiftiaman7757
      @naiftiaman7757 3 роки тому +2

      Unat yachi satiyo mashalam nabrabet ane inda inatik nagn bat benorgn na giba nabar ya milih alechuw miskin amaragn unkan batikikil atchilim

    • @medinaseid9359
      @medinaseid9359 3 роки тому +1

      እውነትሽን ነው

  • @Like-gd9mm
    @Like-gd9mm 3 роки тому +1

    ማይኮዬ በርታልኝ የድሬ ልጆች እኮ እምቢ የሚሉ አደሉም በርታ አሪፍ ነው

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 3 роки тому +46

    ሚኪ ካልተመለስክ ያቺ ባሌን አስፈቅጄ ልምጣ ያለችው ቃልዋን ጠብቃ ለመጣችው ሴት እባክህ አግኛትና ሸልማት ሚኮዬ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 роки тому +34

    ሚኮ ባሏን አስፈቅዳ መጣ ነበሪ መልሧን ሣትሠማ እባክ አግኛትና ሸልማት እሪግጠኛነኝ እሽ ብሏታል መነው የድሬ ልጅ በሆንኮ መልካም ሠዎች ናቸው አዲሣባ በራቸውንም አይከፍቱም ያሣፍራል እንዴት ያስጠላል

  • @kofiiananhowme7233
    @kofiiananhowme7233 3 роки тому +32

    please, mike find the women who went to ask her husband and forgive her

  • @jemalmusa4416
    @jemalmusa4416 3 роки тому

    ሚኮ ተብየ የምትሰራው ስራ እጅግ የሚያሳዝን ነው። ለካ እንደዚህ ቀላል ሰው ነህ። ይገርመሃል በሷ እና በወጣቶቹ ደግነት በአሏህ ዘንድ ትልቅ ቦታ አላቸው ። አንተ ስለተውካቸው የምትጨምረውም የሚቀርባቸውም ነገር የለም።

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 роки тому +37

    እረ ሚኮ ለምን አላሰተዋልክም በጣም አዝኛለሁ በእውነት ያቺ እርጉዝ ልጅ ቧሌን አስፈቅጄ ልምጣ ብላ ሂዳ ነበር ቢያንስ ልትታገሳት ይገባ ነበር 😭😭😭

    • @amintube9556
      @amintube9556 3 роки тому

      አስፈቅዳ መታለች ኡኮ አልፈልግም አላት እንጅ

    • @reemreem2594
      @reemreem2594 3 роки тому

      ተመልሳኮ መጣች ተከትላዉ ናተሎ ፈቅዷል ስትለዉ እዚህ ላዲር ነዉ ብሎ ዘጋት ምስጋናም የለዉ አይ ሰዉ ስንባል

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @tube-vw7ku
      @tube-vw7ku 3 роки тому

      እሱ ዞር ብሎ አለየትም ወላሂ አንጀቴን በለችኝ እሷ ቀልዋን ጠብቀ አስፈቅደ መጣች

    • @ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
      @ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 3 роки тому

      አዲራሻዋን ይስጠን እረዳታለሁ

  • @abdushekurabdela3093
    @abdushekurabdela3093 3 роки тому +41

    ባሌን ጣይቄ ልምጣ የለችዉ አሳዘነችን ለ ልጅቱዋ ሽልማት ይገባታል

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @abdushekurabdela3093
      @abdushekurabdela3093 3 роки тому

      @@Atwima እሺ ወንድሜ

  • @mameali5612
    @mameali5612 3 роки тому +15

    ባሌን ላስፈቅድ እና ያለችውን መሸለም አለባት የምትሉ በላይክ እስኪ ጫሩት

  • @GreatThoughts36
    @GreatThoughts36 3 роки тому +42

    If you don't apologize the humble and beautiful mother who went to ask the willingness of her husband I will surely unsubscribe you !!
    We don't need any other video before you apologize this woman.

  • @HA_TUBER_OFFICIAL
    @HA_TUBER_OFFICIAL 3 роки тому +6

    በስመአም እውነትም የፍቅር ሀገር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 роки тому +20

    ባሏን አስፈቅዳ የመጣችውስ ሚኮ😩😫 ገደልኩህ እሷንስ ሸልማት

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 роки тому +17

    የኔ እናት ባሏን ያስፈቀደችው መሰት ነጠረባት💖

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 3 роки тому +11

    ሚኮ በጣም አመሰግናለው ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ🙏

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 3 роки тому

    አሀ ለካ ኮሜንቶች ወርዳችሁበት ነው ድጋሜ ሄዶ የጠየቃት👏👏👏👏👏❣️❣️❣️❣️❣️አታዳሉም እኮ ኑሩልኝ ኮመቶች

  • @belo3882
    @belo3882 3 роки тому +28

    ባሏን ልጠይቅ ያለችውን ልጅ ሸልምልን

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,...

  • @ላኢላሀኢለሏህ-ዠ4ዠ
    @ላኢላሀኢለሏህ-ዠ4ዠ 3 роки тому +36

    በጣም አናደኽኛል የሆንክ ባሏን አስፈቅዳ። የመጣችውንና ከመስጊግድ ስንወጣ ያሉህ ላይ ግፍ ሰረተሃል። ማጥርግርግ ነበር

    • @AsSa-gn3tu
      @AsSa-gn3tu 3 роки тому

      እዉነት ያችን ምንም አልሰጣት

    • @ላኢላሀኢለሏህ-ዠ4ዠ
      @ላኢላሀኢለሏህ-ዠ4ዠ 3 роки тому +2

      @@AsSa-gn3tu ምን ይስጣታል ጭራሽ የሚያሳድር አገኘሁ አላት እንጅ ይሁዳ

    • @lijahmadyasin4631
      @lijahmadyasin4631 3 роки тому

      በጣም

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 роки тому

      Please unsubscribe argut enem adrigeyalew

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 3 роки тому +2

      ሙሰሊም ሰለሆኑ ለይቶ መተው እኮ ነው

  • @mahletmahi6668
    @mahletmahi6668 3 роки тому +83

    ሚኪ ግን ባሏን አሰፈቅዳ የመጣችውን መሸለም ነበረብህ ወይኔ ግን ድሬዎች የምር ፍቅር ናቸው

    • @seadaassen4016
      @seadaassen4016 3 роки тому +1

      ኮሜንቶችዛሬ ደስ ነው ያስባሉኝ ድሬ ልዪነት የለም እስላም ክርስቲያኑ ፍቅር ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

    • @mahletmahi6668
      @mahletmahi6668 3 роки тому +1

      @@seadaassen4016በሰም ብቻ እወዳት ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኳት የድሬ ልጅ ከሆነሽ ታድለሽ

    • @seadaassen4016
      @seadaassen4016 3 роки тому

      @@mahletmahi6668 ማማየ አክስት ነበረችኝ እዛ አሁን ሙታለች እሳ ስታወራኝ እሳ ስወልድ ክርስቲያን ጋደኛዋ ነች ያጠብቻት ጋደኛዋም ስወልድ እንደዛው ሁሌ ፍቅር ታስተምረኝ ነበር አልሀምዱሊላህ እኔም ያለችኝን እተገበርኩት ስለሆነ ደስ ብሎኝ ነው የምኖርው

  • @emuyemamush4161
    @emuyemamush4161 3 роки тому

    ሚኮዬ ምርጥ ሰው ሃገሬ ድሬን ስለጎበኘካት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
    የምር እንዴት ደስ እንዳለኝ ብዙ ነገር ሲናፍቀኝ ነበር የሰዎቹን ድምፅ ስሰማው እያንዳንዱን ሰፈር ሳይ ሳይታወቀኝ እንባዬ እየወረደ ነበር የማውቀው ሰው ካለ ብዬ ሁሉ ስጠብቅ ነበር
    ሁሉ ፍቅር ሁሉም ደግ እና መልካም ልበ ቅንዎች የሞሉባት ሀገር ድሬ ሁሉ እኩል የሚኖርባት የፍቅር ከተማ ሁላችሁም ክበሩልኝ እፍፍፍፍ... በጣም ደስ ብሎኛል
    ሚኮ አንተም ክበርልኝ ይሄ ቪድዮ ግን ይህ ብቻ አይመስለኝም እዛ ድረስ ሄደህ ይሄ ብቻ ሰራሁ ብትል እኔ አላምንም ከዚህም የቀረውን እናም በሌላ ርዕስ ወይም ሀሳብ የሰራከው ሌላም ቪድዮ ካለ ልቀቅልን

  • @kopau2895
    @kopau2895 3 роки тому

    ሚኮ ባለማወቅ እንደተሳሳትክ ገምቻለዉ ድጋሚ ለሷ ብለህ ለመሄድ በማሰብህ ደስ ብሎኛል በተረፈ ድሬዎች ልዩ ናቹ ከክፉ ነገር ሁሉ አምላክ ይጠብቃቹ

  • @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
    @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ 3 роки тому +56

    ማይኮ አያስኬድም እዛው ድሬ ከሆንክ ባልዋን አስፍቅዳ የመጣችው ልጅ መሸለም አለብህ ከስዋ በዋላ ያለው እስዋን እያሰብኩ እያሳዘነችኝ ነው ያየውት

    • @ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ
      @ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ 3 роки тому

      መኪ ለምን ስው ትመርጣለህ ባሌን ላስፈቅድ እና ታድራለህ ላለችህ ለምን አትስጥም ነበር

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @EthGooner
    @EthGooner 3 роки тому +7

    ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው መቼም ተስፋ አንቆርጥም!
    ሚኮ እስከዛሬ ከሰራኅው ስራ ሁሉ ይሄን በጣም ወድጄዋለሁ!

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,...

    • @abayki5917
      @abayki5917 3 роки тому

      ክርስታን መርጦ ስለሸለመ

    • @EthGooner
      @EthGooner 3 роки тому

      @@abayki5917 በቃ ምክንያት ፈልጎ መከፋፈል ነው አይደል!
      አስተውለህ ሞተሀል!

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 3 роки тому +16

    አረ ሚኪ ሰው አትምረጥ ሁሉም ወገናችን ናቸው 3 ወጣቶች መስጊድ ደረሰን እንምጣ እዚሁ ጠብቀን ያሉህን!!!ነፍሰጡሯን ያች ህፃን ልጅ የያዘችውን ለምን አልሸለምካቸውም😏😏😏😏😏ሁሉም እኩል ነው አትምረጥ

    • @tolasalikisa2434
      @tolasalikisa2434 3 роки тому +3

      እኮ በጣም ነዉ ምታናድዴዉ ሰው እዬመሬጥክ ሸልሜ ነዉ እያዬን ምታሾፌን ታዛዝናሌ bro

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 3 роки тому +3

      ቢገባው ፍቅር ያሸንፈል ሙስሊሞችን እየመረጥ ይተውል የሚገርም ነው

    • @abayki5917
      @abayki5917 3 роки тому +2

      ሙስሊም ስለወኑ ነው

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 роки тому

      ሙስሊም ስለሆኑነዉ

  • @natynahu625
    @natynahu625 3 роки тому

    ማይኮ በእውነት ድሬላይ የሰራሀው ቪዲኦ ከሁሉም የበለጠ ልብ የሚነካ መተባበር ጥሩ ደግነትን ያሳየችው ልጅ ባሌን አስፈቅጄ ልምጣ ያለችው ልጅ በእውነት ባላን አስፈቅዳ ተመልሳ መጥታ ስታወራህ አልተረዳሀትም አሳዘነችኝ መልካም ሰው ነች እደሳ አይነት ሰው ያብዛልን እባክህ ሁሌ ይሔንን ቪዲኦ ስናየው አንተም እኛም ምናለ በተሸለመች ጥሩ ነበር ብለን ሁሌ ከምንቆጭ አድራሻዋን ጠይቀህ መሸለም አለባት በዚች ልጅ ድጋሚ ቪዲኦ እጠብቃለን አይምራችንን አሳርፍልን አተም አይምሮህ ይረፍ ወዳጃችን ዘርህ ይባረክ ክፉ አይካህ ወንድማችን

  • @rajumohammed6023
    @rajumohammed6023 3 роки тому +1

    አሮጊቷ ሰፈሬ እዚህ አይደልም እንጂ ልጄ አስገብቼ አሳድረሃለዉ ነበር ያሉት በኦሮሚኛ፡፡ሶማሌዎቹ ወጣጦች ደግሞ መስኪድ ሄደን ስንመለስ ቤት እንወስደዋለን ሲሉ ሲመካከሩ ነበር፡፡ሊያሳድሩህ ከልባቸዉ ነበር የተመካከሩት፡፡ቋንቋ አለማወቅህ ቅንነታቸዉን ልትረዳዉ አልቻልክም፡፡እኔም የድሬ ልጅ ነኝ……….ደግሞ ለቤት ግባ ነበር የምለዉ፡፡

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ሚኪ በናትህ ባሏን አስፈቅዳ ለመጣችው ፈልገህ ስጦታ ምስጋና ይገባታል በፈጠረህ ወይኔ እደት ደግ ናቸው

  • @temiradem3442
    @temiradem3442 3 роки тому +24

    ወላሂ ባሏን አስፈቅዳ የመጣችዉን ሴት ፈልገህ ሸልማት ጀግናነች እሺ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,...

  • @fufu6700
    @fufu6700 3 роки тому +36

    ሚኮ ልለምንህ still ድሬ ከሆንክ ባሌን አስፍቅጄ ልምጣ ያለችህን ልጅ አግኛት ሽልማቱ ለሷ ነው ሚገባት

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 роки тому +1

      ባሏን ያስፈፈቀደኝውን ሳሸለመም ሌላዋን ማዳላት ነዎ

  • @አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ

    የኔ ኢትዮጵያዊ ባሌን ላስፈቅድ አለች የኔ ዉድ በሰላም ተገላገይ

  • @ቻቻበድሉ
    @ቻቻበድሉ 3 роки тому +43

    ባሏን ባሏን ባሏን ባሏን ያስፈቀደችውን ተመልሰህ ሄደት በእጥፍ ሸልማት ካልሄድክ ዋ ብያለሁ

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l 3 роки тому +8

    ወይኔ ቧላን ልታስፈቅድ የሔደችዉ ልጅ ልጠይቅ እንደሔደት እስከምትመለስ ሣይጠብቃት ሔደ ብየ ሣዝን ይበልጥ ደሞ አለህበት መታ ናስትልህ አንጀቴን በላችሁ የምር ሚኮ አፈላልገህም ቢሆን ማግኘት አለብህ አይናችን እያየ ሰጦታዋን መስጠት አለብህ

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому +15

    ድሬ ድሬ ፍቅር ናት ድሬ እውነትም ፍቅር ናት 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @AnnaBella_et
    @AnnaBella_et 3 роки тому +32

    ማይኮ #አንደኛ!
    •••ቢሞላ ባይሞላ - ቢደላ ባይደላም•••
    __ማንም - ምንም ከልኩ አያልፍም !__
    🖤 Khali Wali ___ ካሊ ዋሊ 🖤
    >>>>>>>> ኑ ፈታ እንበል አቦ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,..

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 роки тому

    እውነት ነው ፓ ማሻአላሀ የፀባይ ሀገር ናት ድሬዳዋ የሰው ትትናው ደስ ሲሉ ባአላሀ

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 3 роки тому +19

    ባሌን ላስፈቅድ ላለቺው እና መስጅድ ደርሰን እንመለስ ጠብቀን ያሉት ያልተሰጡበት ምክንያት ሙስሊሞች ስለሆኑ ነው በጣም ታሳፍራለህ እሺ ቱ ጠላሁህ ሰብስክራይብ አነሳሁ ዲስ ላይክ አደረኩ

    • @birukmengstie5811
      @birukmengstie5811 3 роки тому

      Keshim endezih atasibi le leloch muslim siset alayeshm dedeb

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому +29

    ባሏን ያስፈቀደቿን ፈልገህ ሸልማት ያለዛ ሁሌም አዝንብካለሁ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 роки тому +13

    እውነትም የፍቅር ሀገር አቮ የሀገሬ ህዝብ ምችት ድልት ይበላችሁ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..,,..