Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ሳምሪ ጏደኛ ፊት ከሌላ ወንድ ጋር ስታወራ ጏደኛዯ ይነግረኛል ወይስ??? BEST PRANK

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 бер 2021

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 роки тому +1025

    የአመቱ ምርጥ ጏደኛ ነው የምትሉ በላይክ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +821

    ልጁ ግን በጣም የሚደነቅ ምርጥ ጓደኛህ ነው ፋኒ ግልፅነቱን ሳላደቅ አላልፍም 👍👍👍👍

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @zahraz9080
      @zahraz9080 3 роки тому

      በጣም

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @user-qy6tj1uw6n
      @user-qy6tj1uw6n 3 роки тому

      በጣም👌👌

    • @zahraz9080
      @zahraz9080 3 роки тому

      ቤተሰብ አድርጉኝ ለምትሉ ችግር የለውም አደርጋችኋለሁ ግን እንዴት ነው የማደርጋችሁ ስለማላውቀው ነው

  • @zoofun6236
    @zoofun6236 3 роки тому +334

    ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነው በማርያም ፋኒ እንደዚህ አይነት ምርጥ ጓደኛ ስላለህ እድለኛ ነህ ከምር😍

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому +54

    ምርጥ ልጅ መቼም የማይገኝ ነው እውነት ምርጥ ጎደኛ ነው

  • @user-of7cf8ss7k
    @user-of7cf8ss7k 3 роки тому +1536

    የልጁ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ👍👍👍 ሚስኪን በጣም ተናዴዴ የእውነት መስሎት እኔን ያሳቀኝ የፊቱ እስታይል እናም ያልበላውን ፀጉሩን ሲያክ ነው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 роки тому +394

    ሲበዛ ምርጥ ልጅ ነው እውነት ቁሜ አጨብጭቤልሀለው👏👏👏👏👏 ግልፅነትህ ልጎደኛህ ተቆርቋሪነትህ ወላሂ ምርጥ ጎደኛ አለህ ፋኒ

  • @user-ty2yv6qd1j
    @user-ty2yv6qd1j 3 роки тому +247

    ሊጁ ዪቱብ ይክፈት የሚትሉ

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 3 роки тому +83

    ወላሂ ልጅ እኔ የሌለ ነው የተመቸኝ ግልፀኝነቱ 100%👍👍👍👍😘

  • @user-lc1sk1we3m
    @user-lc1sk1we3m 3 роки тому +508

    በእውነት ልጁን በጣም አደነኩት ትክክለኛ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому +3

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 3 роки тому

      👍👍👍

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @pirimiebisa510
      @pirimiebisa510 3 роки тому

      Wooo

    • @pirimiebisa510
      @pirimiebisa510 3 роки тому

      Be egzaber samiriye silikishi lakilingy Efeligalewu mare mikiri Efeligalewu

  • @user-re3wp5ye4p
    @user-re3wp5ye4p 3 роки тому +132

    ሳምሪ ስልክ በምታወራበት ስአት የልጁ ሪአክሽን የሌላ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ጓደኛ አለህ ፋኒዬ ፍቅሩን አንድነቱን ያብዛላችሁ😍😍😍

  • @simondebele2320
    @simondebele2320 3 роки тому +58

    ከኋላ ከሚያወራ እንደዚህ ፊት ለፊት ማውራቱ ደስ ይላል ይሄንን ባህሪህን እንዳትቀይረው

  • @user-fe3tx3hr4c
    @user-fe3tx3hr4c 3 роки тому +41

    ለካ እውነተኛ ጓደኛም አለ ምርጥ ልጅ ነው

  • @astu4737
    @astu4737 3 роки тому +434

    ዋው አሪፍ ፕራክ ነው
    አቦ ልጁ በጣም ተመቸኝ አወራሩ እራሱ ሙድ ያለው ያራዳ ልጅ ክክክ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому +2

      ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому +3

      ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      እኔም ተመችቶኛል😂😂😂

  • @tigistmakoninn5620
    @tigistmakoninn5620 3 роки тому +340

    ለተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ❤🤗 ስደተኛ ነኝ 😒🙄

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 3 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደርሠን

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 3 роки тому +1

      እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

    • @user-he5lf5fr9p
      @user-he5lf5fr9p 3 роки тому +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 3 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን አይዞሽ እህቴ 😍

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @tsiyamom9470
    @tsiyamom9470 3 роки тому +50

    ግንልፅነቱ ደስ ሲል የልጅ አስተዋይ 😘😘

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +91

    Wow ጌታን ምርጥ ልጅ ሽልማት ይገባዋል ጌታን ❤️❤️❤️❤️❤️ይመችክ ጓደኛ እንደዚ ይጨነቃል 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ሽልማት ይገባዋል 😘😘😘😘

    • @kalyejed812
      @kalyejed812 3 роки тому

      በጣም ታማኝ ጎደኛነዉ ሳላደንቀዉ አላልፍም ምን አለ ጎደኛሁሉ እንደዚህ የግንባር ስጋ ቢሆን የኔ ምርጥ

  • @medinamohammed8042
    @medinamohammed8042 3 роки тому +192

    ጎደኛ ማለት ለሀቅ የቆመ ነዉ ግበዝ ልጂ

  • @fafitube4259
    @fafitube4259 3 роки тому +163

    ልጁ ግን በጠም የሚደነቅነው ምርጥ ጓደኛ መለት እሄ ነው እስት የልጁ አድነቅዎች በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍

  • @user-ws9og1hz9g
    @user-ws9og1hz9g 3 роки тому +40

    ፋኒ ምርጥ ጓደኛህ ነው የልጁ ግልፅነት በጣም ነው ያደነኩት

  • @fetiyahussain4918
    @fetiyahussain4918 3 роки тому +78

    ልጁ አሳዘነኝ ማነው እንደኔ ደጋግሞ ቢያየው የማይሰለቸው

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m 3 роки тому +168

    የፋኒ ጓደኛ ይመቺህ አባቴ ምርጥ ሰው ነህ❤😍😍😍😍

    • @wolloyewatube5414
      @wolloyewatube5414 3 роки тому

      ደምሪኚ

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 роки тому

      ውዴ ነይ ደምሪኝ

    • @sawdhsawdh6526
      @sawdhsawdh6526 3 роки тому

      😀😀😀😀😀

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @zeinebendris2540
      @zeinebendris2540 3 роки тому +1

      ua-cam.com/channels/yVeKJCr-1pyf4LvQ1OaCSg.html ይህ ቻናል የቁርአንን ህግ ጠብቆ ለመቅራት የሚያስቺል በአሪፍ አቀራረብ የተጂዊድ ትምህርት የሚሰጥበት እንዲሁም አጫጭር ኢስላማዊ ደርሶቺ የሚሰጥበት ቻናልነው ቻናሉን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግና አስተያየታቸውን በኮሜንት ስር በማስቀመጥ የቻናላቺን ቤተሰብ ይሆኑዘድ በትህትና እንጠይቃለን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +272

    እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤መልካም ዕለተ ሰንበት!!! አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @zedzeorthodoxtewahdo4917
    @zedzeorthodoxtewahdo4917 3 роки тому +166

    እድህ ነው ክርስቲያን ማርያምን ስትሉኮ ውስጤ ደስታ ይሙላል😍😍❤❤

    • @bettingtipsvipodduniverses5030
      @bettingtipsvipodduniverses5030 3 роки тому +2

      Ay haymanot bro esti kehaymanotegnnet wta

    • @user-kk5jj6iz8z
      @user-kk5jj6iz8z 2 роки тому +1

      ይሄን አሁን እዚህምንአመጣው ዘረኛ የኛሀይማኖት ከማንም ጋርአይወዳደርምእሽ

  • @sumayaomer2466
    @sumayaomer2466 3 роки тому +17

    ወላሂ ወላሂ ቃል የለኝም ይሄንን ልጅ የምገልፅበት ቃል ራሱ አጣሁኝ አላውቅም ብቻ አትቀየር በአቋምህ ፅና ወንድምዬ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹♥♥💪💪🇪🇹

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 роки тому +197

    ዋው ልጁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያክብርህ ቢያንስ እኔን አታከብሪም አለ, ከተከበረ ቤተሰብ ያደገ ልጂ ነው

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 роки тому +157

    እኔ ግን ልጁን ሳላዴንቅ አላልፍም ልጁን የምታዴንቁ እስኪ ልያችሁ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 роки тому +53

    ወይ የፋኒ ጓደኛ በረ ጀምሮ በረ ጨረሰውኮ😀😀😀 እዲህም ያለ ጓደኛ አለዴ? ጎበዝ ተቆርቋሪ ጓደኛ ነው ክብር ይገበሃል

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +20

    ልጅ አንበሳ ነው ለሱ ላይክ ስያንስ ነው 👍👍

  • @mahitaiba8387
    @mahitaiba8387 3 роки тому +129

    ወይኔ ልጁ ግን ተመቸኝ ምን አይነት ዘመን ነው አለ እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር እውነት አለማድነቅ አልቻልኩም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @mahitaiba8387
      @mahitaiba8387 3 роки тому

      @@zenanebil4133 እሽ እማ አደርግሻለሁ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @user-xh9rx4zv7s
    @user-xh9rx4zv7s 3 роки тому +78

    አረ ሳምሪ አረ ሳምሪ አረ ሳምሪ ይከብዳል ብሎ ሞተ ምስኪን ምርጥ ጓደኛ ነህ የምር እኔ አድንቄህ አለሁ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 роки тому +77

    እዳተ አይነቱን ያብዛልን ✍️ እውነተኛ ጓደኛ ማለት ለውነት የቆመ ማለት ነው😍✍️

  • @tadilatibebu2485
    @tadilatibebu2485 3 роки тому +17

    ክክክክክ አይኔ ልጅ ደስስስ ሲል ተባርክ ጎደኛ ማለት እሄ ነው ያራዳ ልጅ አክቱ እራሱ ሲመች

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 роки тому +84

    አራዳ ማለት ይሄ ነዉ😘ያራዲዬ ልጅ ይመችህ👍

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 роки тому +86

    ኧረ በሳቅ ዘመኑ ከፍቷል አለ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 3 роки тому +20

    ውይ ልጁ ግን የምር ምርጥ ልጅ ነው ሆሆ ግልፅነት እስከ ጥግ ድርስ ነው ይመችህ

  • @abdumesu1964
    @abdumesu1964 3 роки тому +16

    ይሄንን ቲክቶክ ላይ አይቻዋለው ግን እናንተም ጥሩ ስርታቹዋል ልጁ ግን በጣም አሪፍ ጝደነው.

  • @selemonselemon928
    @selemonselemon928 3 роки тому +114

    ልጁ በእውነት አደነቅሁት ሳይደብቅ ተናገረ
    ግን ደግሞ እውነት ቢሆን አጣልተሀቸው ነበር ከሁሉ ያሳቀኝ ጨነቀኝ ሲል ነው😂

    • @Frehiwottaye132
      @Frehiwottaye132 3 роки тому

      Gen eyaye kemiyalf tru argol

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 роки тому +4

      እንዴ እውነት ቢሆንማ ሲጀመር የተጣሉትን ና የውሸት የሚኖሩትንማ በእውነት ዳኛቸው እንጂ ምን ያጣላቸዋል? ቀድመው ተጣልተው ወደሌላ ፍለጋ ሄደው ሲጀመር

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 роки тому +3

      አጣላቸዉ እሚባለዉ ያልተፈጠረ ነገር ዋሽቶ ሲናገር ነዉ ይህ ግን ጥሩ ዉሳኔ ነዉ

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 роки тому +148

    የልጁን ፊት እያየው በሳቅ ሞትኩኝ ጨንቆታል ደስ አይልም ክክክክክክክክክክክ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 3 роки тому +11

    ምርጥ ጓደኛ በዚህ ጊዜ ማገኘት መታደል ነው
    እርግብ ሆነው ገብተው እባብ ከሚሆኑ ሰዎች ጋር እያጋጠመ ሁሉንም ሰው እንዳናምን ያደርጉናል አንዳንድ ጠማሞች

  • @bekibeki9414
    @bekibeki9414 3 роки тому +9

    ወንድ ልጅ ማለት እንደዚህ ነው ! ማንኛውም ወንድ ለሚወደው ጎደኛው እንደዚህ ነው ። #ያራዳ_ልጅ እቦ ይመችሽ

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 роки тому +121

    ምርጥ ጔደኛ ነህ ግልፅነቱ ተመቸኝ እርጋታው እራሱ ይገርማል አሳዘነኝ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому +1

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @barakatbarawow4035
      @barakatbarawow4035 3 роки тому

      @@zenanebil4133 😂😂😂😂😂😂

  • @user-bz2np9ve3r
    @user-bz2np9ve3r 3 роки тому +82

    ሆደ ቆሰለኮ ዘመኑ ከፍቷል አላለም እሪያክሽኑ ያበደ ነው ከተለቀቀ ጀምሮ ማነው የደጋገመው እንደኔ።😂😀😀😀

  • @madingoafeworkofficial5536
    @madingoafeworkofficial5536 3 роки тому +19

    ፋኒ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ ሁሌ አያችዋለው ደስ ትላላችሁ ዛሬ ግን ኮመንት እንድጽፍ ያነሳሳኝ ጓደኛችሁ በጣም ስለተመቼኝ እና ስላከበርኩት ነው የሚገርም ልጅ ነው ሲበዛ ነጹህ ነው እግዚያብሄር እስከመጨረሻው ባህሪውን ይጠብቅለት እናንተንም እንዲሁ ወዛችሁ እንዳማረ ያቆያችሁ ልጃችሁም ትደግልን አሜን።

  • @fionalopez9876
    @fionalopez9876 3 роки тому +10

    He is a great friend. That’s how it should be.

  • @selamtube4846
    @selamtube4846 3 роки тому +89

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር ይሁን አሜን በሉ፣

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 роки тому +1

      አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደራሰን

    • @adisababa1570
      @adisababa1570 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @user-fu2od1ty6d
      @user-fu2od1ty6d 3 роки тому

      ውድ የሀገሪ ልጅች ድምሩኝ

  • @user-mc2gg1sd1e
    @user-mc2gg1sd1e 3 роки тому +44

    ሳምሪ ማርያምን ደስ አይልም አለ ውይ ስታሳዝን ጌታን ተመቸከኝ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ያራዳ ልጅ ሰላምህ ይብዛ አቦ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 3 роки тому +10

    በሰመአብ ምርጥ ጓደኛ በዚህ ጊዜ ተገኘ 😘😘😘

  • @asas9555
    @asas9555 3 роки тому +11

    ጎደኛ ማለት ይሄ ነው ❤🙏

  • @seada3533
    @seada3533 3 роки тому +67

    ማነው ልጁ እዴኔ የተመቸው አዴነኩህ

  • @user-wr9fo5iy1b
    @user-wr9fo5iy1b 3 роки тому +54

    የልጁ ግልፅነቱ ለሰምሪም ለምን እንደዚህ ማለቱ ደስ ይላል

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому +11

    #ዘመኑ ከፍቷል አባቴ አለ😂ታማኝ መሆንህ አያጠራጥርም ወድምዬ ማር ነገር እዳተ ያሉትን ያብዛልን🙏💖

  • @rukiaali1571
    @rukiaali1571 3 роки тому +7

    ደጋግሜ ነው ያየሁት 4ጊዜ ነው ያየሁት ልጁን ደግመህ አቅርብልን እንናድንቀው ፕሊስ✌️✌️

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b 3 роки тому +54

    ወይኔ ልጅ ሆደን አፈረሰው
    እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ፆም✝️

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 3 роки тому

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 3 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @user-bz2np9ve3r
      @user-bz2np9ve3r 3 роки тому

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 3 роки тому

      አሜን
      ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @user-of7cf8ss7k
    @user-of7cf8ss7k 3 роки тому +144

    ወይኔ ልጁ ግን በጣም ገራሚ ነው ተመቸኝ😘😘😘እኔን ያሳቀኝ ዴግሞ ሸመጠጥሽኝ ሲላት ነው ግን ግራ አጋባሽው ሳምሪ😒😔 ፋኒ የምር ምጥር ጓዴኛ አለህ። ለእውነት የቆመ እናም የልጁ ግልፅነት በጣም ተመችቶኛል አቦ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ😘😘😘

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 3 роки тому +6

    ለሁላችንም እንደዚህ ግልፅና ታማኝ ጓደኛ ይስጠን አንደኛ🙏

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 роки тому +2

    ፋኒ ጓደኛ ሳይሆን ወንድም ነው ፈጣሪ አይለያችሁ።።የውነትም ቢሆን ጋለጣት ጎበዝ ጓደኛ ተባረክ

  • @tube7667
    @tube7667 3 роки тому +76

    ምርጥ ጓደኛየ ነህ በእውነት የምን መወሻሸት እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +35

    ወይኔ ልጁ ደስ ሲል የእውነት አምላክ ይባረክህ ተባርክ እንደዚህ አይነት ወንድ አለ ማለት ነው

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i 3 роки тому +2

    ግን እባካችሁ እንግዳ ክቡር ነው ፕራንክ እያደረጋችሁ አታሸማቁት እሱ የትዳር ክቡርነት ገብቶት በመካከል መግባት እንደሌለበት ያውቃል አቦ ይመችህ 👌👌👌👌

  • @bezawitmengistu6979
    @bezawitmengistu6979 3 роки тому +5

    He is the cutest and honesty friend ever empuaaa

  • @user-gr9uk1tl1b
    @user-gr9uk1tl1b 3 роки тому +19

    እውነተኛ ጓደኛ ነው በእውነት በዚህም ግዜ እንዲህ አይነት ጓደኛ መገኘነቱ ደስ ይላል😍😍😍😍

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 3 роки тому +37

    በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂ሳምሪ ወይኔ ስታስመስይ አድናቂሽ ነኝ።

  • @sadanasadana2881
    @sadanasadana2881 3 роки тому +7

    ወይኔ የኔ ምረጥ በእውነት በጣም ደሰሰሰ የምል ጓደኛ ነው በጣምአቦ ይመቻችሁ ምርጥ ጋደኛ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-hl1xh2ou8m
    @user-hl1xh2ou8m 3 роки тому +7

    የአራዳልጅ ዱሮውንም ጎበዝነው ምርጥ ልጅ❤❤❤❤

  • @habeshamedia2022
    @habeshamedia2022 3 роки тому +106

    ማነው እንደኔ ሳምሪ እና ፋኒን በናፍቆት የሚጠብቀ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      ደምሪኝ

    • @user-gj4nd2vn9b
      @user-gj4nd2vn9b 3 роки тому

      እኔ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      @@user-gj4nd2vn9b እሙ የሃበሻ ደምሪኝ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      እኔ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @user-ie3dp3ey1u
    @user-ie3dp3ey1u 3 роки тому +15

    እውነተኛ ጓደኛ በብር የሚገዛ በሆነ እኔ እገዛ ነበር ፋኒ ምርጥ ጓደኛ አለህ

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k 3 роки тому +4

    በጌታ ስም የዘመኑ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ጓደኛ ነዉ ማርያምን በጣም ኣድናቅህ ነኝ የልጅ ኣዎቂ ጎበዝ ግልፅነትህ ዋዉ ነዉ

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu306 3 роки тому +8

    ይመችህ ወንድሜ proud of you

  • @user-th3of4cz9x
    @user-th3of4cz9x 3 роки тому +24

    ወላሂ የልጁ አድናቂ ነኝ
    የእውነት ጓደኛ ነህ

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 роки тому +34

    የኔ ማሮች ዌል ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ የኔ 1ደኛ ዩቱበሮች ስወደችሁሁሁ በቃ የፍቅር ማምህር ናችሁ😍😍 22ተኛ ነኝ ለይክ አርጉኝ😍

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 роки тому

      ውዴ ደምሪሪኝ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

  • @thth9180
    @thth9180 3 роки тому +10

    በጣም ኣሪፍ ጎደኛ ነዉ ያለክ ፉኒ

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 3 роки тому +20

    ልጁ የድሬ ወይንም የሀረር ልጅ መሆን አለበት ግልፅ ግልፁን ♥️

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 3 роки тому +35

    😂😂😂😂 ዋው በጣም የሚገርም ልጅ ነው እሳ እውነት ተመቸኝ👍👍👍👍👍

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @ebrofeiz8074
    @ebrofeiz8074 3 роки тому +117

    እነ ሳምሪን ሚወድ ማነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቅመሞቹ ♥♥

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 роки тому +9

    ጌታ ይባርክ ምርጥ ልጁ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 3 роки тому +13

    ጀግና ነው ልጁ ማሻ አላህ
    ጓደኛህ ፋኒ ምርጥ ልጅ ነው
    እውነቱነው ባልና ሚስት እንድህ ሲሆን ደስ አይልም

    • @zeinebendris2540
      @zeinebendris2540 3 роки тому +1

      ua-cam.com/channels/yVeKJCr-1pyf4LvQ1OaCSg.html ይህ ቻናል የቁርአንን ህግ ጠብቆ ለመቅራት የሚያስቺል በአሪፍ አቀራረብ የተጂዊድ ትምህርት የሚሰጥበት እንዲሁም አጫጭር ኢስላማዊ ደርሶቺ የሚሰጥበት ቻናልነው ቻናሉን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግና አስተያየታቸውን በኮሜንት ስር በማስቀመጥ የቻናላቺን ቤተሰብ ይሆኑዘድ በትህትና እንጠይቃለን

    • @user-vs4wk1tb6z
      @user-vs4wk1tb6z 3 роки тому

      ለክሪስታን ማሻአላህ አይባልም!!አላህን እንፍራ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 роки тому +100

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማራኪዎች 😍😍😍 ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @zahraz9080
      @zahraz9080 3 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️

    • @user-gw6wr1lz9k
      @user-gw6wr1lz9k 3 роки тому

      እንኳን አብር አደረሰን

    • @saharaetupia4706
      @saharaetupia4706 3 роки тому

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የኔዉድ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @sarah2377
    @sarah2377 3 роки тому +19

    እስቲ ማነው እንደኔ የጥፊውን part የተመቸው 🤣🤣

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @user-bo8ok6jg6n
    @user-bo8ok6jg6n 4 дні тому

    Wow 👏 የሚገርም ልጅ ነው እመ አምላክ ትጠብቅህ
    የሚገርም ጓደኛ ነው ያለህ

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 3 роки тому +7

    I watched 4 times . His reaction kills me...lol im dying . He so cute....cute .... thank you for make me lough .

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 3 роки тому +59

    አክቱ በሳቅ ደፋኝ😂😂😂

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому +1

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @amenamenamen5923
    @amenamenamen5923 3 роки тому +16

    ምርጥ ጎደኛ ነዉ ግልፅነትህ ደስ ይላል

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 роки тому +1

    በእውነት ልጁ ምርጥ ስው ለእውነት የኖረ ኑርልኝ አባቴ አቤት ሳምሪ ድንግልን ሰታስመሰይ በሰላሴ ሰም ከማሚ ጋር እየተጫወተች ምንም እንዳልተፈጠር መሰልሽ ጀግና ነሽ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 3 роки тому +3

    እንኮን ደህና መጣችሁ ሳምሬ ስወዳችሁ ልጁ ግን በጣም ጎበዝ ነው ይዝህ አይነት ጎደኛ ያብዛልን

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 3 роки тому +27

    ዋዌ ልጅ ግን በጣም አድናቂ ነኝ ሳሞራ እና ፋና ፈጠረ ፍቅራችን ይጨምሩ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 роки тому

      ማልካም ጎዳኛ ይማችክህ አባቴ

  • @azilove5558
    @azilove5558 3 роки тому +31

    የምወዳቹ ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ😍😍😍

    • @wolloyewatube5414
      @wolloyewatube5414 3 роки тому

      ደምሪኚ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      ፣በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

  • @user-cr9nv4ro6l
    @user-cr9nv4ro6l 3 роки тому +11

    ለውሸት ማርያምን ብላችሁ ስትምሉ ትንሽ አይከብዳችሁም እረ ታው ግን እናስታውል

    • @SamirDas-zn1vg
      @SamirDas-zn1vg 3 роки тому

      ካፍሮች ብዙ ግዜ በዉሸት ይምላሉ

  • @user-rf8tz7xp2p
    @user-rf8tz7xp2p 3 роки тому +3

    በጣም አስተዋይ ጎደኛ አግዚአብሔር ይባረክ

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 3 роки тому +42

    ልጁ 👍 እደዚህ ግልጽ ሰው ደስ ይላል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 3 роки тому +30

    ክክክክክክ ልጁ የፊቱ ስታይል አሳቀኝ

  • @merrynajat7838
    @merrynajat7838 3 роки тому +6

    አራዳዬ ይመችህ 😘😘😘

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j 3 роки тому +3

    ልጁ በጣም ነው የተመቸኝ እውነት ጎዳኛ ማለት እንዳዚህ ነው አቦ ይመቺክ ቢሮ

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e 3 роки тому +70

    በውሽት ማርያምን አትበይ ሳምሪ please

  • @lenalenay3854
    @lenalenay3854 3 роки тому +37

    ወይኔ ወይኔ እረ ጉበዝ ልጅ ነው እኔ ብሆን ኖሮ ትንፍስ አልልም

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 роки тому +8

    ልጂውን ወደድ ነው ያረኩት ❤

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e 3 роки тому +3

    አቡላ አባቴ ትችላለህ ገደልከኝ በሳቅ አንተ ለእራሱ ገራሚ አክተር ይወጠሀል የአራድየ ልጅ ምችት ይበልህ ቀኔን አሳመርክልኝ🙏

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 3 роки тому +13

    ክክክክ ጎበዝ በፍቸፊት በመናገርክ በጣም ደስ ይላል አው እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው 💚💛❤💐👍👍👍👍

  • @user-yr6wj7pi8y
    @user-yr6wj7pi8y 3 роки тому +9

    ዘመኑ ከፍተዋል አላለም የኔ ቆንጆ ሃቀኛ ጒደኛ ነው ማዓረይ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 роки тому +7

    በጣም የሚደነቅ ወጣት ነው እንደሱ ያሉትን ያብዛልን 👍🏽

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 3 роки тому +1

    ይሄ ጓደኛ ብቻ አይገልፀውም ንፁህ ልብ ያለው አቦ ብርክ በል