Hi simeon panda my friend told me about your channel and i love it , actually i am a bodybuilder to and can you promote my channel pleas I will tell my friends my class met about your channel እባክክ bro links ua-cam.com/video/4raMgB6kxT8/v-deo.html
Hi miko my friend told me about your channel and i love it , actually i am a bodybuilder to and can you promote my channel pleas I will tell my friends my class met about your channel እባክክ bro
ሌላ አዝናኝ video ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇
ua-cam.com/video/kjqByJc3opE/v-deo.html
Hi simeon panda my friend told me about your channel and i love it , actually i am a bodybuilder to and can you promote my channel pleas
I will tell my friends my class met about your channel እባክክ bro links ua-cam.com/video/4raMgB6kxT8/v-deo.html
Hi miko my friend told me about your channel and i love it , actually i am a bodybuilder to and can you promote my channel pleas
I will tell my friends my class met about your channel እባክክ bro
መሬት ላይ ካላቹ ብቻ #SUBSCRIBE አድርጉኝ VIDEOዎቹ ካልተመቻቹ እመኑኝ ከማርስ ነው የመጠጣቹት።
አወ ማይኮ ምድነው የፓሰቱት አተ ማንንም እደማትደበድብ እርግጠኛ ነኝ ግን ለምን እጀዚህ ያደርጋሉ
ወወ ዋ
የታደለው እደዚህ መኪና ይሰበርለታል
ያልታደሉት ደሞ የራሷን እግር ይሠብርላታል
Kkkkk
😆😆😆😆✌️
እግርሽ የሚሰብር ባል ይስጥሽ 🥰
Ye hulet alem sew malet yihe aydele
Kkkkkkk
የሚኪ ፍቅረኛ ቆንጆ ናት የምትሉ 👍
ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
Amen amen amen yen konjo
Amen Amen
Amne egzbhle bslme lhglhne ybkne
ኣሜን🔥🙏
አሜን ማማዮ አድነቄሽ ነኝ የኔ እነት እሽ እማ
ሚኪየ አንተ ታስታውቃለህ አሁንም እምልህ ዝም ብለህ ስራህን ስራ ቀናመሆንህ ታስታውቃለህ በዝህ አጋጣሚ መኪና መግዛትህ ደስ ብሎኛል በርታ ማራማዊትየ ታምራላቹሁ
እኛ ሀበሾች እኮ ሰው ሰርቶ ሲቀየር አንወድም ለዛ ነው ሚኪዬ አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ። በርታ
ብር ያለው ሠው ቆንጆ ማምጣት እንደሚችል ከሚኪ ተማሩ ወንዶች የሤት ብር ለመብላት ቁጭ ብሎ ሠዉነት ከማለሥለሥ ጨምዳዳ ሁኖ ሠርቶ ብር አግኝቶ በቆንጆ እቅፍ ዉሥጥ ማደር ይሉሀል
ክክክክክክክ
ፍቅር በብር አይገዛምኮ
ከከከከ
@@ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ ቀላል ይገዛል።😂😂😂😂
ጨምዳዳ አልሺዉኮ ክክክክክክ
ልክ ነሽ ወላሂ ሴቶች ለብርቱቱ
ደስ ብሎኝ የማየው ፕራንክ ያነተን ብቻ ነው።ትችላለህ😍 አመሰግናለሁ
shalom endmr
ያደለው መኪና ይሰበርለታል ያልታደለው ልቡ💔ይሰባበርለታል ምንም ማድረግ አይቻልም😂
😢
@@madi1084 subscribe enderarge konjo
እእእእእእእእ😭😭😭😭
ኡኡአፍፍፍፍፍ
@@አልማዝየእግዚአብሔርልጂ በሠላም
እንኳን አደረሳችሁ የእናታችን የኪዳነምህረት ምልጃዋ እና ፀሎቷ አይለየን!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ በጣም ደግጣለች😂😂እንኳን ዴስ አላችሁ ደግሞ😍
ሚኩ ያራዳ ልጅ እኮ ነው ሁሉም ስራዎችክ ሁሉ ወጣ ያሉ ናቸው ይመችክ አቦ 👌👌👌👌
ማሬ ስታምር ወላሂ የሌለ ነው የተመቸችኝ ሚኮየ መልካም ሰው😍😍😍
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
መኪና ሚገዛ ይቅርና ከልብ የሚወድ ማግኘት መታደል ነዉ ይመቻቹ ሚኮ ❤️እብድ
Subscribe በማድረግ አበርቱኝ
Mr Desu HN
The Real UA-camr! Congrats!
ወይ መታደል ፈጣሪየ ከራሚ አድርገኝ ገና ብዙጉድ እናያለን እንሰማለን አንዳንድ አፍቃሪ የፍቅረኛዉን እጅና እግር ይሰብራል አንተ መኪና ሰበርክላት ለማንኛውም መጨርሻችሁን ያዝልቅላችሁ ግን ሚኮ ፀጉርክን ተቆርጠው ሰው ምሰል.
ዋውውው ሚኮ እና ማርያምየ ቆንጆ 😘😘ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😘😘
ua-cam.com/video/ddu_HZcQ7l4/v-deo.html
በርታ
ማይኮ በጣም ታምራላችሁ መኪናውንም ያለም ያርገው ፎቃህ ዋው ታምራለች በጣም ሰርግ እንደምጠሩኝ ተስፋ አደርጋለው አረ ለኔ ቢያንስ ሳይክል ገዝቶ ሰርፕራይዝ የሚያረገኝ ፎቃ ፈልጉልኝ አዋጅ ብያለው
አጅብ ስናገኝም ስናጣም ፈጣሪን እናስታውስ አሁን እዚህ መሥታወት ሠብረህ የምትገዛበትን ምናለ ለሚስኪኖች ብታበላበት ያለነው ብዙ ምግብና ውሀ የማያገኙ ሚስኪኖች አገር ነን መልካም ማድረግ ለሁለቱም ሀገር ይጠቅማል
ሚኮ ኮሜት አልፅፍም ግን አስተያየት ሳነብ ነዉ የተሰማኝ እና ምንመሰለህ ግን ጥርስህን አሳስረዉ ከምር ሲስተካከል በጣምነዉ የሚያምረዉ ዕመነኝ ሌላዉ ቆጆነህ ምቀኛን አትስማ ወደፊት ተጓዝ እደግ ተመደግ ሚኮ ጠካራሰዉ ደስይለኛል በተሰቦችህን የምታኮራ ያድርግ
ሀገራችን ሰላም ስትሆን እንዴት ደስ ይላል፡ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏 ሚኪ አዝናንተህናል በርታ፡፡
አሜንንን
Amen amen amen Davey
አሜን ፫
ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሚኮ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያዝልቅላችሁ ታምራላችሁ
Wawwww doa aregolege cheqogal bekorea tetertari nege
@@tube-me3pd ፈጣሪ ይማርሽ ሀያቲ ከዚህ ክፉ በሽታ አላህ ይጠብቀን
@@tube-io9db amene doa areholege betame nwe yecheneqege 😭😭
ሚኮ ሚኪ ምርት ሰው 💯
በታም ኖው ማድንክህ 👍🤩
ከ አሪትራዊ ወንድምህ🇪🇷
ከምሪህ ነዉ ወንድምህ ሪገጠኛ ነህህህ
@@Pp-rd8bd አይገርመካን በዓል እዚ አቃጠርቲ ለሓስቲ ምዓኮር ንኤርትራዊ ክጸርፉ እንዳ ውዓሉ አብዚ ክኣ ሓወይ ሓወይ ይብሉልካ እንበር ፉንፉናት
@@Asmarino1987 hahahahahahaha moite moite
@@Pp-rd8bd የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
ለንኩua-cam.com/video/vvI4H75wBko/v-deo.html
የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና
@@Asmarino1987 የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
ለንኩua-cam.com/video/vvI4H75wBko/v-deo.html
የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና
እንደ አንዳንድ ዩትብር ቺኮች አይደለችም ምርጫህ በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ረጋ ያለች ልጅ ናት የመረጥካት ይመቻቹ ሚኮ ፏ በሉ አይኗ እንዴት አባቱ ይከይፋል መሰለህ አጥብቀህ ያዝ
ትራፊኩን ጠብቃቸው ያገራችን ትራፊክ በጣም አስቸጋሪ ነው
ራሳቸውን ጠብቁ እናንተም ፓራንክ
እንዳትሆኑ እሺ ክክክክክክክክ
በተረፈ ፍቅረኛክ በጣም ቆንጆ ናት ይመቻችሁ 👍
ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም እትዮ ውስጥ እዲህም አለ እዴ😏ይገርማል ፈጣሪየ ሆይ ዝቅ በልና እየኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Tish atenefagnem...ye ewnet....chekuaa gen.
መኪናቀላልነው መሰልኢቶ
ሳህ
አይዞንንን😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚኪዬ ጣፍጭ እብድ
አተ ሚድይ ላይ ፍቅርኛ የለኝም እይልክ አልነበር
ለምን ትሰብራለህ መስታወቱን
@ጉደኛው subscribe enderarge konjo
@@sarasid5599 subscribe enderarge konjo
ደምሪኝ፣እህቴ
wow, በጣም ደስ የምል ፕራንክ፡፡ ደግሞ በጣም የሚትምችና ምስክንና ፍቅር የሆነች ነች እግ/ር ዘመናቸውን ይባርክ ደግሞ በድንብ ተንከባከባት ብቻ ታስቀናላችሁ፡፡ ውድድድድድድ ሁሌ የጌታ ጥበቃ ይብዛላችሁ፡፡ amazing and interesting prank I never forget it.
የዝህ የልጅ ኘራክ ለየት ያለ ነዉ አቦ ይመችህ
መኪናው ቀረቶብኝ ፈቅሩን ባገኝሁት ወዴት ነህ አዳሜ😂
ክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክ
Weye hewane
@@amentube8349 😃😃😃😂
ክክክክክክክክክ
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ
ውይሚኪ ፕራክ አተስራው የታደሉ መኪና ይሰብራል
ክክክ ይመችህ❤😍
ሚኮ ተናድጄብህ ነበረ ከዛ ሳያቸው ገባኝ ውሸታቸው በርታ።
ማይኮ የethiopia prank ሚያምረው ባንተ ነው ሀM አይቻቸው ሽንቴ ነው የመጣው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
respect bro
ማሻአላህ ሚኮ ፍቅርኛክ በጣም ነው የምታምር አፍስሀል
Subscribe enderarge konjo
wowwww setamiruuuu
ማይኮ ይመችህ አባቴ ዘመኑ የአንተ ነው እስኪ የማይኮ ቤተሰቦች እኔንም ዘይሩኝ እንደ ማይኮ መኪና እንድገዛ😂
Subscribe enderarge konjo
ምን ችግር አለው አይከፈልበት ኑ እስኪ እየገባን ዘየርየር እናርገው💚💃
ሚኮዬ አባቴ የዛሬው ፕራንክህ የሌለ ነው የመሰጠኝ👍👍👍
ክክክክክክ
እንደማመር እስኪ ለነሱ የዘነበ ለኛም ያንጠበጥባል😀😀😀😀
ፍቅራችሁ ደስ ሲል በጣም ነው እምታምሩት
ያምራል bro ቀጥልበት በጣም ታሳዝናለች ግን ቺኳ የምር 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አይ ሚኮዬ ሀበሻ እኮ ምቀኛ ነው አንተ ተለውጠህ ተደስተህ ስያዩክ ጭራ አያቅላሉ ይመቻቹ ደሞ ማር ደስ ትላለች ፍቅራቹን ያብዛላቹ💝💝
ጎሽ የደላው መኪና ገዝቶ መስታወት ሰብሮ ሰርፕራይዝ ያደርጋል አለ አንዳንዱ የሴትን ልብ እንክትክት አርጎ ይሰብራል
Kkkk
ሳ
የልቤን አወራሽ አች የልብ አወቅ
🤣
የልቤን ነው ያገኘሽኝ
You guys are so beautiful 😍 tebareku 🙏🏽
እንግዲህ የሚኮ ፍቅረኛ ፅናቱን ይስጥሽ ይሄን በፕራንክ የተሞላ የፍቅር ህይወት እንድታጣጥሚው ተፈርዶብሻል 🤣❤️🤘
Subscribe enderarge konjo
😂😂😂😂😂
🤣🤣😂🤣🤣😂🤣
🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
ይገባታል የምር የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፊልም ላይ እሚታየውን አሁን really ሚኩ ባንተ ሾፍኩት 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝congera ነብሴ
ሚኮየ በርታ ትልቅ ደረጃ።ትደርሳለህ በርታ ማራማዊት ቆንጆ እኔ ልደንግጥልሽ
ሚኮዬ ምርጥ ችክ ነች አጥብቀህ ያዝ
በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
ሚኪዬ ምርጥ ሰው
በውነት ሚኮ በጣም እድለኛ ነህ እችን የመሰለች ልጅ ማገኘትህ ትበዛባሁለች
የኢትዮጵያ ህዝብ ምቀኛ ነው ቀንተውብህ ነው ጓደኞችህ በፕራንክ ስለምትበልጣቸው ቆንጆ ፍቅረኛም ስላገኘህ አንተ ንፁህ ጎበዝ ልጅ ነህ እራስህን ጠብቅ
Lek nshi
ፀጉረህን ብታሥተካክል አረፍ ነው የህትነት ምክሬ ነው ከተሣሣትኩ ይቅረታ
ሚኮየ ማራማዊት አድጋለች ባለፈውኮ ህጻን ነበረች የምር ስሙኝማ መኪናችሁን ማስመረቅ ያለባችሁ ቦታ ቤተክርስቲያን ያሉ ሚስኪኖችን ቀኑን ሙሉ ከሚፈልጉት ቦታ በማድረስ ቢሆን ደስ ይላል በተረፈ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ጩጨወች
በጣም ቆንጆ ናት ጌታን ደስ ትላለች ሚኮ ጠበቅ ነው
የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዛላችው የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ያደው መኪና ኢስበርለታል ያላደለው ደሞሆ ልቡን ስብሮሆ ስርፕራይዝ ያረጋል
ምርጥ ምርጥ ሪላክስ ማድረጊያ ሙዚቃዎች መታቹ ተጋበዙ
Happy for you bro,for your car!!!
Full respect miko mikee from somalia 🙏🙏🙏
Subscribe enderarge konjo
አንቴ ደሞ ሀበሸንና ሶመልየን ለዬቴ መታቅ ጀዝበን
ሰብስክርብ ምንየርገሀል
ያደለው መኪና ሰብሮ ፍቅረኛውን ፕራንክ ያደርጋል እንደኛ ደግሞ ተመልካች ሆኖ ይቀራል ያረብ ሹፈን 😒😒በቅንነት ብቻ ቤቴን ጎብኙልኝ
😂😂😂
ክክክ አብሽር እህት
ክክክክክክክክክክ እየመጣ ነዉ ጠብቄዉ እሽ
😂😂😂😂
@@simegnzekiyos4000 subscribe enderarge konjo
ሰታምሩ
አራሰከንም. ጠቡቅ. ሰዋች. ለሰው የማይተኙበት ግዜ ነው. አሸ
የታደል እዴህ ነው ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
ዉይ አንቴ ልጅ🤷♀️🤷♀️ ምን አይነት ቀን ተዎለድክ🙆♀️እንደዚ አይነት ፍራንክ የ መጀመሪያ ጊዜ ነው በርታ ብቻ ትልቅ ደረጃ መደረስ አይቀርም🙏
እኔን የናፈቀኝ ሚኮ ፕራንክ ሲደረግ ማየት ነው ኮሜታተሮች ለምን ተመካክረን ያበደ ፕራንክ አናደርገውም የተስማማቹ አሳዉቁኝ
Ye bale mekinaw acting gn A+🔥🔥🔥🔥
ሀሀ ይመቻችሁ ምርጥ የአመቱ ፕራንክ 💓💓
Ewnet new
ማዓልቲ ማዓልቲ ምርኻብ ይትረፍካ ሰራሕካ ከይተረሳዓካ።ብመኪናኻ ምጽዋዕ ምጻእ ዓሳ ክጋብዘኩም።
I love this guy! Great job Miko. Regards to your girlfriend too. Keep it up
በጣም።አሳዘነችኝ ወላሂ ሚስኪን ዳግመኛ እደዚህ እዳታረጋት አቦ
Ewss mikoye she's so cute betam atasdengtat ante💕
Ha
Congra mikeyee ibdoyee habeshaa memoch bakih kentewibih new ichi shebelaa tebseh🤣❤❤
አይዞህ;ወድም:የኛሠው:ባሁኑሣኧት:24:ሣኧትውሥጥ:ይቀያየራል:የዛሬጓደኛ:ከጎንህ;ጉድጓድ:እየቆፈረ:ያሥመሥላል:ይከብዳል:ብቻአተ:እውነትን:ኢዘህ:ተጓዝ:ታምራላቹ:እሥከመጨረሻው:ያርግላቹ:
ላለው ይጨመርለታል ይባል ሚስትም መኪናም ቀጣይ ደግሞ ቤትህ ታስተዋውቀንና ቀጣይ ልጅህን አደል ሚኮ
Hi
ሚኪሾ እንኳን ደስ አለህ ፍቅረኛህ ደሞ ስትጨናነቅ በጣም አዘኩ እኔም ለባሌ እደዚህ ነኝ ማነው ለባሉ ለፍቅረኛው ጭንቅ ጥብብ የሚለው
የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
ለንኩua-cam.com/video/vvI4H75wBko/v-deo.html
የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና
የታደለች መኪና ይሰበርላታል የኔ ልቤን ይሰብራል አይ እድል
ክክክክክ አይዞሽ
@@zelaftube5292 subscribe enderarge konjo
Almaz Kefelegn ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
ua-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/v-deo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
ክክክክክክክ
አይዞሽ ማማየ ከመልክ እድል ያምራል ነው ነገሩ
እንኳን ደስ ያአላቹሁ ማራዊት ቆንጆ ስወድሽ
ምን አይነት ሴት ነሽ ከቤት መኪና ይቀድማል ትላለች።ዝንጀሮ እንኳን በመጀመርያ መቀመጫዬን አለች።
ህይንን ቪድዮ አይቼ የአባቴን ማኪና ሳባርኩት።ከሚኪና ከቄሮዎች ጥሩ ትምህርት ነው የተማሪኩት።ማስባር ማጥፋት ሀገር ማጉዳት
Kkkk
አድስ መኪና ና አድስ ፍቅርኛ ስገጠጣም ዋው ይመቸቹ
ከሚስትህ ጋር በምን እንደተገናኛችሁ video ሰርተህ አሳየን እስኪ..🤪
የባንክ አካውንቴን አሳይቻት
ዋዉ ምኮ ፍቅረኛክ በጣም ታምራለች እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያቤዛዉ አይለያቹ የዘላለም ፍቅር ያርግላቹ ❤❤
ዛሬ መጣሁ ልጅቷል ልቧ ቀጥ ሊል ሲል ነው ሰብስክራይብ ያረኳችሁ ሀሀሀ
Don't care about them miko i like ur prank and we love you ❤❤
Kidu Yoki ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
ua-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/v-deo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
Guys how did you forget this time when you be in love each other ✨
በዚህ ፊት ይችን ማገኘትህ እድለኛ ነህ ክክክክክክ ፕራክ ካልሆነች
ANTE Man neh ye FETARI sra yemtkawem eee?????
Man neh man nesh fetari mtkawemu ye kfu menfes talebachu afachu merz yehone nsha kalgebah bezih afh siol tgebaleh
Amlak yhen kalh tsfotal wede siol tgebaleh nsha gba
Maramawit betam edilegna neshi Myko bezi agatamiy congratulations wendime❤️💯👍
ሚኮ ታምራላቹ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ።
ሚኮ በቀደም የሰማሁትን ማመን አቃተኝ ምክንያቱም አንተ እዲህ የምታደርግ ሰው ነህ ብሎ አምኖ መቀበል ይከብዳል
ግን ለምን እደዛ እደተባለ በፍጥነት ብትነግረን ደስ ይለኛል ብሮ
የዘሬወማ የበደች ፕረክ ነት በጠም ነው የሰኩት ችኳዋ ስትኖር ፕረኩን አሰበደችው ደገግሜ ነው እየየሁት የለሁት
Subscribe enderarge konjo
የተከበራችሁ ሙሰሊም ወንድምና እህቶቼ የዙል ሂጃ አሰርቱ ቀናቶች ውሰጥ የሚባል ተክቢራ መሰማት ወይም አቡራቹ ተክቢራ ለማለት ከፈለጋችዉ በቻናሌ ውሰጥ ገቡታቹ ማግኘት ትችላላችሁ
ዋው ሚክ ምሪጥ ፍቅራኛ ነች ፍቅረቹውን እስከ መጨረሸ
ሚኮ በጊዜክ እየተጠቀም ነው በርታልኝ
Ere Miko ante eko cake nek man ke ante gar yitalal bro love you bro keep it up
Congratulations
@ጉደኛው subscribe enderarge konjo
ጉደኛው ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
ua-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/v-deo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
The victory ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር ,
ቦርጭ ለመቀነስ
ክብደት መቀነስ
ለቆዳ ጤና....
ua-cam.com/video/kyOA54qZsWQ/v-deo.html
Please visit my youtube channel
Thanks in Advance 🙏🏽
ማሻአላህ ወድም አላህ ይጨምርልህ
ሚኮ እንኳን ደህና መጣችሁ ጓደኛሕ በጣም ደስ ትላለች ተጋቡ ውለውዱ ክበደ ፍጣሪ ይጠብቃችሑ
ua-cam.com/video/ZYQGeeoGlHQ/v-deo.html
ሠብስክራይብ አርጉኝሲ
@@HabtshTube-j7l እንደማመር
@@HabtshTube-j7l ደመርኩሽ ውድኔምጎራ በይ
ወይኔ ሚኮዬ የማራማዊት መራቅ ያሳዝናል ከምር ካተ በላይ ፍቅር ሚስጣት አታገኝም
የኔ እናት ስታዛዝን እዴት ነው የተርበተበተችው የስራህን ይስጥህ እብድ የሆንክ ልጂ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
👏👏👏👏 ሚኪ ጎበዝ ፕራክ አርጋት እንዳልሕ አረካት አይደል ታሥኮተላሀል ግን በጣም ነው ያሣዘነችኝ
Subscribe enderarge konjo
Dude you're so lucky!
yared endmr
መሬት ላይ ካላቹ #SUBSCRIBE አድርጉኝ VIDEOዎቹ ካልተመቻቹ እመኑኝ ከማርስ ነው የመጠጣቹት።
@@mesiyehenok3928 Ok. የኔ subscribe ግን በሁለት ነው የሚመነዘረው።😉😂
@@yaredkebede8423 eshi wuda amsgenalhu
@@yaredkebede8423 enam dmreshalhu fkr
አሪፊ ነዉ ፈታ አድርጎኛል አየ የሰወቹ ፊቅረኛ ፕራክ ሰርብራይዝ ያደርጋሉ አየ እንኳን ፕራክ ፊራክም አላቅም ሆኦ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ታምራላችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወዳት ፀባይሽ