Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ባልሰሩት ወንጀል በ Police የተያዙበት አስቂኝ ፕራንክ | Habesha Prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лют 2021
  • #mikomikee #Habesha_prank #subscribe
    የዚን ፕራንክ Video ክፍል ሁለት ለማየት ከታች ያለዉን Link ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    • በድንገት ለቅሶ የተፈጠረበት ፕራንክ...

КОМЕНТАРІ • 607

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 роки тому +100

    የዚን ፕራንክ Video ክፍል ሁለት ለማየት ከታች ያለዉን Link ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    ua-cam.com/video/8EEA_tqKn0s/v-deo.html

    • @sintayhusanta6266
      @sintayhusanta6266 3 роки тому +6

      WOYNE mayko Zare betam nw yetmchachuye 👍👍❤❤

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 3 роки тому +2

      የሌለ ፀዴ ስራ ነው for real

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 3 роки тому +3

      የሌለ ፀዴ ስራ ነው for real

    • @jojo9315
      @jojo9315 3 роки тому

      Fake endehone yastawekal 😂😂😂 ere tew sewun atajajel

    • @melusikhumalo3367
      @melusikhumalo3367 3 роки тому

      @@sintayhusanta6266 8686868686868686

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 3 роки тому +162

    እስክ ፕራንክ Miko ብቻ ይስራ የምል👍👍
    👉🇪🇹😍👌🙏

    • @yazmeking9232
      @yazmeking9232 3 роки тому

      ጓደኛው ዳጊ #1

    • @sadat_jem8935
      @sadat_jem8935 3 роки тому +1

      Miko becha Ena dagem

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ....!

    • @ethiososina1684
      @ethiososina1684 3 роки тому

      😂😂😂

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +373

    አባቴ የኔ ጓደኛ ሁሌ ትመቸኛለህ ያንተን ፕራንክ ሁሌ ቀድሜ የማየዉ እኔ ነኝ በርታ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +33

    እስት ሁሌ የmiko ፕራንክ የምመቸዉ👍👍👍

  • @zinetahmed
    @zinetahmed 3 роки тому +35

    እዚህ የምትመጡ ፕራንክ አድናቂወች ዳይ ወደሀሩን ሚድያ የሀሩን ደጋፊወች እሥጊ ኑ

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 роки тому +58

    በኢትዮጵያዊነቴ ስኮራ ማንንም ለማስደሰት ብዬ አይደለም ልዩ ስጦታዬ ስለሆነ ነው💚💛❤️

    • @user-lk4tk8do7i
      @user-lk4tk8do7i 3 роки тому +2

      እውነት ነው 🇪🇹ከፍፍፍ ትበልልን

  • @mintefeleke
    @mintefeleke 3 роки тому +114

    ሚኮ : ነገ ጦር ሜዳም ትሄጂያለሽ
    ልጅቷ : አንተ ምንድነው(ምትቀባጥረው)ልትል ፈልጋ ዛፓ መሆኑ ትዝ ሲላት ምምምምምምምም😂😂😂😂😂

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 3 роки тому +21

    አቤት እሮጫ ቨ22ሰከድ 3.4ተመልካች አይይይጊዜ ምናለ ለሀይማኖታችን የሚጠቅሙ ሲለቀቅ እድህ ሰፍ ብለን ብናይ ፈጣሪ ሆይጠፍተናል ከቤትህ አተው መልሰን ልቦና ስጠን😭

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +81

    👆👆👆የMIKO አድናቄ የት ናች🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 роки тому +1

      👆👆👆👆 ጎራ በሉ 🔴❗️

  • @fisehat5766
    @fisehat5766 3 роки тому +55

    እሰኪ ልጅቷ የተመቸቻቹ 👍

    • @senitube9472
      @senitube9472 3 роки тому +1

      እኔ የምር ልጅቱ ተመችታኛለች👍👍wawe

  • @helentube325
    @helentube325 3 роки тому +38

    የሚኮ ፕራንክ የተመቸው ካለ ላይክ አሳዮኝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ....!

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 3 роки тому +20

    ማይኮ እንኳን ደና መጣህ ስጠብቅህ ነበር እኔ ማይኮ ስራዎቹን በጉጉት ነው ምጠብቀው እናንተስ?

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ....!

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 роки тому +29

    የት አላቹሁ የማየኮ አደናቄዎች 👍👍👍👍👍👍👍

  • @korea6608
    @korea6608 3 роки тому +24

    ለልጅቷ ስል like አርጋለው

  • @bilhattube
    @bilhattube 3 роки тому +4

    የታቀርባቸው ቪዲዮዎች ትክክለኛ ስለሆ የሰውን እውነተኛ ስሜት ስለምታሳየን ሁሌም ላይክ ይገባሀል፡፡

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 3 роки тому +5

    😁😁😁😁ልጅቷ በጣም ነው ያሳቀችኝም ያሳዘነችኝ ስማይ ምድሩ ተገላበጠባት የሚኮ አንተ ብቻ ፕራንክ አድርግ እና አባትየው

  • @tigtube7555
    @tigtube7555 3 роки тому +21

    እኔኮ እሚገርመኝ ሴቶቹ እደት እማያውቁት ሰው ጋር ስራ ብለው ይመጣሉ ባሁኑ ስአት ብዙነገር እየሆነባለበት ጊዜ ሆ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ....!

    • @tadelebekele5109
      @tadelebekele5109 3 роки тому +3

      በአሁን ጊዜ ሴቷ ገንዘብ ይገኛል ከተባለ ስኦል እያየች ትገባለች!

  • @henokezt
    @henokezt 3 роки тому +3

    መልእክት ለተዋህዶ ልጆች
    የአባ ገብረ ኪዳን ስብከት
    የሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክ
    የመምህር ምህረተአብ አሰፋ ስብከቶችን ቻናሌ ላይ ይመልከቱ💚💛❤️

  • @abebelewete3247
    @abebelewete3247 3 роки тому +1

    ማይኮ ሁሌም አንደኛ ነህ። የምታመጣቸው ሃሳቦች ሁሌም ይገርሙኛል። የእውነት አንደኛ። ማይኮ አንደኛ ነው የሚል ላይክ

  • @gechmk5156
    @gechmk5156 3 роки тому +5

    እኔ እኮ ግራ የሚገባኝ ነገር ገና videow ከ35 ሰከንድ እያለ ከተለቀቀ የቻናል አስተዋዋቂዎች ናቸው የሚገርሙኝ 😂😂😂😂

  • @user-xc5oo8bu7n
    @user-xc5oo8bu7n 3 роки тому +16

    ይሄን ሚስኪን ህዝብ ተጫወቱበት አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢

  • @konjikonjo9521
    @konjikonjo9521 3 роки тому +3

    ሚኮየ እዳተ አይነት እያዝናኑ የሚያስተምር ሰው የለም እኔ መምህራችን ነህ ብየ ነው የማምነው

  • @Kal_ish_
    @Kal_ish_ 3 роки тому +14

    Police be helmet😂

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 роки тому

      ክክክክክክክ ማስደገጥ ይቅር ፖራክ ይቅር የምትሉ አርምጃ ይወሰድባችሁ ቢባል

    • @goal5231
      @goal5231 3 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-zx8mo2fz1f
      @user-zx8mo2fz1f 3 роки тому

      😄😄😄😄

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 3 роки тому +6

    ጐበዝ ልጅ ነክ በርታ Miko:: ሠላም ለ ሀገሬ

  • @anupamroy5294
    @anupamroy5294 3 роки тому +8

    ይሄ ደግሞ የመጨ ያበደ 👏👏👏 እያደር የሚጥም ስራ 😂😂😂

  • @user-eh6oc9hf8z
    @user-eh6oc9hf8z 3 роки тому +1

    የምትለቃቸውን ቪዲዮዎች በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ።በርታልን

  • @user-mx9dd8it9o
    @user-mx9dd8it9o 3 роки тому +8

    እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @user-is5ml4gj9v
    @user-is5ml4gj9v 3 роки тому +3

    የምኮ ድምፅ ዛሬ የቃና ቶርጋምዋች የመሰለው ለኔ ብቻ ነው

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 3 роки тому +13

    በቃ ኮረና ረሳችሁት ትጨባበጡልኝላችሁ ቆይ
    ለዶክተር አብይ ባልናገር😂

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z 3 роки тому +7

    ግን ሳትጠሩ ምትጎተቱ ሠወች እረ ለገንዘብ ማታቂዉ ሠዉ ነይ ብሎ ከደወለ መጎተት ኦ ፈጣሪዬ መቻሉን ሥጠኝ

  • @production3969
    @production3969 3 роки тому +3

    2viwer negn bro shelemate tebekalewe teleyale 👍

  • @getahunalemu4006
    @getahunalemu4006 3 роки тому

    በእውነት ሚኪ በጣም ነው ያዝናናሃኝ ደግሞ ቪዲዮዎችህን በጣም ነው ምከታተለው just keep it up!

  • @Samirebm
    @Samirebm 3 роки тому +3

    ሁሌም ልዪ ነው ፕራንክህ ሚኮዬ

  • @livestream8616
    @livestream8616 3 роки тому +11

    5:53. 😅😂

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ስራነው አንተ ብቻህን ነበርክ አለች ምስጌን

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e 3 роки тому +4

    ያበደነው. የኔውድ. ተጨነቀች

  • @AhmedAli-jj3vb
    @AhmedAli-jj3vb 3 роки тому +2

    ኧረ ማይኮ አንቺ ብቻ prank ስሪ ይመችሽ አባቴ፡

  • @godisgoodallthetime9059
    @godisgoodallthetime9059 3 роки тому +4

    የፖሊሱን ልብሱን ግን ከየት ነው የሚያመጡት ቆይ🤣🤣🤣🤣??ይሄ ልጅ ባይዛችሁ አትያዙም ነበር አላለም🤣🤣🤣🤣ምን የማያውቅ ምስኪን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +9

    እኔ ምገርመኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ሴቶች ስራ አለ በተባለው ቦታ ብቻ መህድ አይከብድም በከፋበት ዘመን እሱንም ቤት ውስጥ የፈጣሪ ያለ

  • @girum_gi5267
    @girum_gi5267 3 роки тому

    በጣም ነው ምትመቸን bro በርታልን የተቻለህን ስራ እኛም ከጓን ነን

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 3 роки тому +1

    😁😁😁ኦ ራስታው ሰርቶታል ቁጣው ንዴቱ ወድጄዋለው
    😍😍😍

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m 3 роки тому +2

    ሁለተኛዋ ልጂ ነቃችባችሁወድነችከምር 😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @abel3281
    @abel3281 3 роки тому +2

    1ኛ ነኝ

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 роки тому +1

    የመጀመሪዋ ተመቸችኝ 🤣🤣👌

  • @yared3133
    @yared3133 3 роки тому +1

    ማይኮ በጣም ስጠብቅ ነው አንድ ደረጃ ከ ኢትዮጵያ ፕራክ አድራጊዎች 🔝

  • @smona2991
    @smona2991 3 роки тому +3

    Hahahaha Ewenati Like Like mike wow 👍

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 роки тому +1

    ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ለገባው እናመሰግናለን ሚኩ

  • @user-nf7or6tz6b
    @user-nf7or6tz6b 3 роки тому +2

    የምር ዘና ነው ያልኩት ይመችህ ሚኮ

  • @awelhassen3670
    @awelhassen3670 3 роки тому +1

    Mik ❤❤ ያኣራዳልጅ በጣም ነው መውደው 😁👆❤ያኣንተ ብራንክ 😀😀😁

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 3 роки тому +3

    አንደኛ ኘራንክ

  • @efeabekele3966
    @efeabekele3966 3 роки тому +1

    እስክ እንደኔ ምኪን የምትወዱት ላይክ በሉኝ ወ🙄😉💕

  • @user-ht4wo1qq7u
    @user-ht4wo1qq7u 3 роки тому +1

    ወንየ በናታቹ በሳቅ አኮ መትኩ ለማንኛው ይመቻቹ ቁጥሉበት በረቱ

  • @user-jy3np6kd4v
    @user-jy3np6kd4v 3 роки тому +1

    እኔ መዋሸት አልችልም ላለው ሸልመው ሚክዬ

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 3 роки тому +1

    Miko truly born entertainer

  • @dadaseadiwoloyewa7935
    @dadaseadiwoloyewa7935 3 роки тому +1

    የኔ ሚስኪን አሳዘነጭኝ አልሳተችም ግን ዋይ ሚኮ እንደት የኢትዮን ህዝብ ተጫወትክባቸው

  • @habeshaw1899
    @habeshaw1899 3 роки тому +1

    i am first

  • @Naemh-ut1do
    @Naemh-ut1do 2 роки тому

    የመጀመሪያዋ ወይኔ ወዴ ነፈር በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayutihim5384
    @hayutihim5384 3 роки тому +3

    ወይ ሚኮ ያንተ ብራክ እኮ ሁልግዜ እውነት ነው የሚመስለው አቦ ይመችሽ

    • @ebrofeiz8074
      @ebrofeiz8074 3 роки тому +1

      ሀዩ ደምሪኝ

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 3 роки тому +1

      @@ebrofeiz8074 እሺ ወንድሜ ደምሬሀለሁ በርታ

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 3 роки тому +2

    ኧረ ልጅቱዋ ወይኔ አስጨነቁዋት ጠበባት እኮ ምስኪን

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 роки тому +1

    Miko our famous💪💪💪💪💪💪

  • @user-ms6kn5ee9w
    @user-ms6kn5ee9w 3 роки тому +2

    ይመችሽ👌👌👌👌👌😂😂😂😂አቅሀለሁአላልችም

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 3 роки тому +1

    ሚኮ 1ኛ

  • @smona2991
    @smona2991 3 роки тому +2

    Hahahaha😂 Ewenati Like Like mike wow 👍

  • @yosefyilma258
    @yosefyilma258 3 роки тому

    ሚኮ የምወድህ ፕራንክህን በጉጉት ነው የምጠብቀው በእውነት

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 3 роки тому +9

    Wooooy miko Zandiro altechalem bicha Allah edmena Tena yistih wudu wondime

  • @bonabeker3433
    @bonabeker3433 2 роки тому

    አረ Miko ተመችቶኛል wow ነው

  • @emayehiwoteema261
    @emayehiwoteema261 3 роки тому +1

    ዛሬ በጣም በንዴት ራሴን ላጠፋ ነው የደረስኩት. እንዴት እስከዛሬ mikon ሰብስክራይብ አላደረኩትም

  • @user-zi1sf4sl6v
    @user-zi1sf4sl6v 3 роки тому +3

    ብጫ ለባሹ መሸለም ኣለበት እዉነት የመረጠ

  • @yabuhd185
    @yabuhd185 3 роки тому

    Abo mikoye yemchesh ......enden videokn like meyareg yelm ....berta berta

  • @user-kw3zp5kd3e
    @user-kw3zp5kd3e 3 роки тому +2

    ሴቶች ግን ዝም ብለዉ ይገባሉ ስራ ጠፋ ማለት ነዉ

  • @zydabd5612
    @zydabd5612 3 роки тому +1

    እረ ማይኮ አልተገናኝቶም ለምንድን ነው ማይቀርበው

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +1

    በርቱ ሴቶቹን አታስለቅሱ

  • @yaredmusse6351
    @yaredmusse6351 3 роки тому

    miko ye police libs sayasfakidu labso masrat endamiyastayik tawkaleh gn?

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 3 роки тому +1

    እመቤቴን ስትል ደስ ስትል አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @MohamedGamal-nc8cu
    @MohamedGamal-nc8cu 3 роки тому +1

    ቀላል አደርግላሁ ላይክ

  • @americalegese3917
    @americalegese3917 3 роки тому +1

    wawww yemiko prank hule yleyal bertuln 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @harunaki1589
    @harunaki1589 3 роки тому +4

    Mikiye

  • @kalidkadir4095
    @kalidkadir4095 3 роки тому +1

    በጣም ያስቃል ልጅቱ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 3 роки тому +1

    ቅድስቲ አንደኛ ናት ወይኔ ክክክክ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 роки тому +1

    ምርጤ

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 3 роки тому +5

    Miko Mikin endane Benutsu lib yemiwodew Like yistegn ❤️💚❤️

  • @abdis4843
    @abdis4843 3 роки тому +1

    1ኛ ነህ

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z 3 роки тому +2

    ግን ሚኮ 1ኛ ነሕ እሺ 😘

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 3 роки тому

    ማይኮ አንደኛ እኮ ነህ የልጅቷ ድንጋጤ ግን ሲገርም አንተ ምንድነው የም ቀባጥረው ልትል ብላ የተወችው ነገር ምችት ብሎኛል

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 роки тому

    ያንተ ፕራንክ ያዝናናል አንዳንዴ ግን ያስጨንቀኛል ልጆቹ ሲጨነቁ ሳይ።አንድ ቀን ግን የሆነ ሰው ወይ ይመታሃል ወይ ይገልሃል ብትጠነቀቅ ይሻልሃል በእውነት።

  • @jossy4072
    @jossy4072 3 роки тому +1

    ልጅቷ ትወና ይቀራታል

  • @user-hs5jh8ml8p
    @user-hs5jh8ml8p 3 роки тому +1

    ማይኮ ማኛው

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 роки тому +2

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ በናታችሁ እ?

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 роки тому +1

    አሪፍ ትምርት ነው

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 3 роки тому

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኢትዮጵያዊ ነት የዋህ ምርጥ ህዝብ ነው

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 3 роки тому +1

    Miko ያበደ ነው ጌታን 👌🏾

  • @jonitube8530
    @jonitube8530 3 роки тому +2

    Miko andeya

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 3 роки тому

    From #Atlanta Georgia thanks it's awesome ❤

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 3 роки тому +1

    Be guget now min tebiko miko😍

  • @alykampo4251
    @alykampo4251 3 роки тому +1

    Way 😂😂😂from Guinée Conakry 🇬🇳❤️

  • @Ethiopiasextherapy
    @Ethiopiasextherapy 3 роки тому +1

    እያደር ሜጥም ስራ ነው የሰራሽው😂😂ሚኮ✌️

  • @danieldanieldanieldaniel9990
    @danieldanieldanieldaniel9990 2 роки тому

    ምንም በሉ ግን እኔ የተመቸችኝ እኔም ቢሆን ማረገው የሴቷን ነው እንደመልክት ወንጂልን በጋራ እንከላከል ሚለውን ብቀበለውም በደዚህ አይነት ወስጥ ግን አሳልፎ አልሰጥም

  • @user-ms8gg4kz8p
    @user-ms8gg4kz8p 3 роки тому +3

    መጀመረ ኮመንት ከዛ ወደ ማየት weelcome

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 3 роки тому +1

    ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ

  • @user-ci5eg4wm1f
    @user-ci5eg4wm1f 3 роки тому +1

    እረ ሚኮ እንደ ዛሬ ስራክ አዝናንቶኝ ና አስቆኝ አላቅም