በሰከላ መድረክ Remix የተደረገዉ የሂሩት በቀለ እና የመሀሙድ አህመድ (ፋሲል እና እሙ) ተጫወቱት.Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 2 чер 2024
- "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
ዋዉዉዉ ደስ የሚሉ ጥዶች በጣም ያምራሉ
በጣም የምታምሩ ቆንጆ ባልና ሚስቶች ናችሁ ድምፃችሁም በጣም አንደኛ ነዉ . እግዝያብሄር የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ
ፋሲል ከ25 አመት በላይ ዘፍነህ አሁንም አይናፋርነት አይለቅህም!? በልጅነት ነው ትምህርት ቤት የምንተዋወቀው አሁን ከወጣትነት እያለፍን ነው። አሁንም ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጠን በጣም ደስ ይላል።
የሚገርም መናበብ አንደኛ ጥንዶች . ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ፋሢልዬ ማርያምን በልጅነቴ የአንተን ዘፈን ሣዳምጥ ነው ያደግኩት ይገርመኛል ድምፅህ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ
ዋውውው ስታምሩ በዛ ላይ ድምፆችሁ ሲያምር
ወድሜ ሥታምሩ እድሜና ጤና ይሥጣቺሁ
Her sound 😮😮 also stage performance #1 keep it up👍👍👍👍
ውይ፡አለበበስ እኔስ ካሁን ካሁን ተሳቀቅኩ 😅😅😅😅😅😅😅😅
እኔም 😢😂😂
ደስ ስትሉ 1ኛ ናችሁ
አቤት መዋሀድ አቦ መጨረሻቹህን ያሳምረው
ፉሴሌ ያራዳ ልጅ ምርጥ ሙዝቀኛ
Wowwwwww egziabhar edmana tanan ystachihu ❤❤❤❤❤❤
ዋው እሙቲዬ ፋሲል የሚገርም ጥምር አስደምማችሁናል ውዶቼ ፋሲል ከረጅም ግዜ በሀላ ስላየነክ ስላገኘንክ ደስ ብሎናል ቀጣዩን ስራ በጉጉት እንጠብቃለን ወንድሜ በርቱ ❤❤❤
ፈገግታሽ ደስ ይላል በርቱ ደስ ትላላችሁ
Wow dese ymiluu teducheee,michereshachuu ymiree,fekere,selme,tena,yestachuuuu❤ 🙏
You guys are amazing 😮😮😮😮
am waiting😍
wow im happy to see you
ወይ ጉድ ስላየውክ ደስ ብሎኛ ለመሆኑ መዝፈን አልጠፋብክም?
ቲጂ የአንቺ አጨፉፈር ነው ደስ ሚለኝ።ቆንጆ ባልና ሚስቶች እግዚአብሔር ይባርካቹ
ምርጦች❤ ትችላላችሁ። በራሳችሁ ስራ ከተፍ በሉልን።።።
የሚገርም ጥምረት።
የሚገርም ድምፅ።
ስራችሁን ለማየት ጓጓሁ።
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ👏👏👏
Hulet melkam sewoch ❤❤
ትንሹ ልጅ ፍሲል የልጅነት ትዝታዬ
ዋዉ
ምን አለ የሒሩት ድምፅ ለጆሮ ምግብ ነው ባታበላሽው
❤❤❤❤❤❤
የሰፈሬ ልጅየ 36 ልጆች ወንድማችን ተመልሷል
ትንሹ ሙዚቀኛ yes
ልብሡን ቀዳዳዉን ትንሽ ወደ ላይ በሀ ጨመረ በሀ በነ ነበረ ምንየሚሉትነዉ ኤጭ
Balena mist selehonachihu zemmm lebel eji !!! Hiruty egziabher nefseahin yemarelen
zefenu betam wawu nachewu esu gn miyafer newu mimeslewu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏
wow❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፋሲል አብረን ተምረናል አንድ ክላሰ ካሳንቺሰ ምሰራቅ ጎህ ወይም አሰፋዉሰን
እንግዲህ ይህ ነው የትዝታ መልኩ። ምኑን አትሉኝም? ፋሲልን የማውቀው የኤለመንተሪ ተማሪ ሆኜ "ትንሹ ሙዚቀኛ" በሚል መጠሪያው ነበር። አ/አ የቀድሞ 3ቁጥር ማዞሪያ ይባል የነበረው ቦታ (ቶታል ማለት ነው ብስራት ገብርኤልን ወረድ ብላችሁ) ከትምህርት ቤት ስንለቀቅ በወቅቱ በነበሩ ሙዚቃ ቤቶች ደጃፍ ላይ ትንሽ ሰፋ ያለውን ሱፍ ለብሶ የተነሳውን ፖስተር እያየን ፣በትልቅ እስፒከር የሚከፈተውን ጥኡም ሙዚቃዎቹን ደግሞ ተገትረን እንኮመኩምን ወደቤት በጊዜ አንገባም ነበር። ከዛ ባሻገር አንድ የዘመድ ሰርግ ላይ በባንድ ሲሰራ ነበር ያየሁት። በእውኑ በጣም የሚገርም ድምፅ የነበረው(በእርግጥ አሁንም ያለው) ድምፃዊ ነበር፣ነውም። ዳሩ ግን ለረጅም ጊዜ የት እንደገባ ሳላውቅ ሁላችንም ካደግን በኋላ እኔ እሱን ለማየት በቃሁ።
ገራሚ ድምፅ ያለው ልጅ ነው!!
በዚህ ምክንያት ፋሲልን ባየሁ፣ሙዚቃዎቹን በሰማሁ ቁጥር አፍላ የተማሪነት ልጅነታችን ቅልብጭ ብሎ እንደ ትናንት ትዝ ይለኛል።
አይ ጊዜ ይገርማል ስንቱን ክስተት እንደቀልድ ትዝታ አደረገው?
ፋሲል ስላየውህ ደስ ብሎኛል። አጨዋወታችሁም ደስ ይላል። ቀልብን ይስባል።
የልጅነት ትምህርት ቤቴ (እውቀት ለህብረት(በቀለ ሆያ)) በጣም ትናፍቂኛለሽ። አንድ ቀን እንደምጎበኝሽ ተስፋ አለኝ።
ቲጂ አንቺንም እናመሰግናለን! በርቺልን! የተዝናኖታችን ምንጭ!!
Fasilo betam nw dess nw yalge migrm nw wendma
Wwwwwa
አቦ ብቃት ይመቻችሁ ፋሲል አንተን እያየሁ ነው ያደኩት እናም በቅርቡ እኔም የራሴን ስራ ይዤ እመጣለሁ
Menem altamegnem
እሱአ ግን ሸዊትን ትመስላአለች
ያህ አለ እንዴ?? ጥላሁ ገስስ ሲዘ ትዝ ልጅ ሆኖ
ሙዚቃ ወደ ቀደምት ተመለሰች
Fasil aberan new yatamarnew mistake go kasancse
The ይገርም ነው
እና ሴቷ የለበሰቺው ቀሚስ ስንጥቁ እስከየት ድረስ ነው የተሰነጠቀው? ምን ማለት ነው ይሄ ሁላ ስንጥቅ? እንደው በግድ እንትን በሉኝ አይደብርም? ደግሞ ስንጥቁ ፊት ለፊት መሆኑ በስንጥቅ ላይ ስንጥቅ ቲሽ። ግም!
ምነው ይሄን ጪስ ብትተውት
ያው ሰይጣን ጭስ ይወዳል ጨስ ጨስ ሲደረክ ሙዚቃው ይደራል
እረ አታበላሹት ዘፈኑን ወይ ጣጣ
ድምጻችሁ አያምርም እባካችሁ መዝፈኑ ይቅርባችሁ