ዳኞች በአድናቆት የመሰከሩላት፣ተነስተው ያቀፏት ድምጻዊት መብራት ንጉሴ የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የድምጽ አሸናፊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • ዳኞች በአድናቆት የመሰከሩላት፣ተነስተው ያቀፏት ድምጻዊት መብራት ንጉሴ የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የድምጽ አሸናፊ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

КОМЕНТАРІ • 41

  • @akakimekanagechu1983
    @akakimekanagechu1983 3 місяці тому +10

    ትክክለኛው የድምፅ ዳኛ በዕውቀት የሚዳኝ ሰርፀ ብቻ ነው። ሌሎቹ በስሜት የሚዳኙ ናቸው ኮሜንት መስጠት በሙያ የተደገፈ መሆን አለበት። ለሰርፀ የድምፅ ዳኛ አጋር ተመድቦለት ሌሎቹ እንደ ችሎታቸው በራሳቸው ካታጎሪ ቢመደቡ።

  • @enkuti30
    @enkuti30 3 місяці тому +1

    እንኳን ደሰ ያለሽ መብሪ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 3 місяці тому +2

    እኔምለዉ ከሰርፀ ዉጪ ያሉት ዳኞች ምንቤት ናቸዉ የሙዚቃ እዉቀት የላቸዉ ስለትዉና እሺ😮😮😮😮😮😮

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 місяці тому

    ገራሚ ድምፅ አንደኛ❤❤❤❤

  • @Abrham0618
    @Abrham0618 3 місяці тому

    Good job ya sefera leji amazing voice ❤❤

  • @Yohanes-qx5rf
    @Yohanes-qx5rf 3 місяці тому

    8600 E2

  • @MeseretTeshome-c5y
    @MeseretTeshome-c5y 3 місяці тому

    sitamri

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 3 місяці тому +2

    የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በርቺ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 місяці тому +1

    የቅኝት ችግር ቢኖርበትም ጥረትሽ ይደነቃል፣።🙏

  • @gizeworkworkinehnigirti456
    @gizeworkworkinehnigirti456 2 місяці тому

    tichiyalesh

  • @MekonnenDriba
    @MekonnenDriba 3 місяці тому +1

    ባታሽንፍ ይገርመኝ ነበር🔥🔥🔥

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 3 місяці тому

    የዘፋኝች ፈተና የሆኑትን የግጥም ዘፈኖች አስቴር አወቀ ብቻ መዝፈን የምትችለውን አንችም ዘፈንሽው ጉድ ነሽ

  • @alemayehunessibu8568
    @alemayehunessibu8568 3 місяці тому +1

    በጣም ድንቅ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ።

  • @אסתרטגנייה-ת4ד
    @אסתרטגנייה-ת4ד 3 місяці тому

    የት ነሽ ቆጆ ድምፅየትነበር አስባልሽኝ❤❤❤❤

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 3 місяці тому

    እንኳን ደስ አለሽ መብሪ

  • @אסתרטגנייה-ת4ד
    @אסתרטגנייה-ת4ד 3 місяці тому

    እርዕሱን እባካችሁ

  • @Yohanes-qx5rf
    @Yohanes-qx5rf 3 місяці тому

    መልካም እድል E2

  • @tadelegedefaw3225
    @tadelegedefaw3225 3 місяці тому

    አንደኛ ነች ሽልማቱ ግን😢

  • @josseyfunny
    @josseyfunny 3 місяці тому

    ትችያለሽ አቦ

  • @DagiDi-e4q
    @DagiDi-e4q 3 місяці тому

    እንኳን ደስያለሽ congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 3 місяці тому

    ነብዩ ባዬ የሚሉት ሆዳም!

  • @Yohanes-qx5rf
    @Yohanes-qx5rf 3 місяці тому

    ላች በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ

  • @אסתרטגנייה-ת4ד
    @אסתרטגנייה-ת4ד 3 місяці тому

    እርዕሱን እባካችሁ

  • @DestaWondemu
    @DestaWondemu 3 місяці тому

    ላንቺ ደስ ብሎኛል

  • @useMah-jz6uz
    @useMah-jz6uz 3 місяці тому

    Tichiyalash eko mebrye❤

  • @neginegi4902
    @neginegi4902 3 місяці тому

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ውድ

  • @Yohanes-qx5rf
    @Yohanes-qx5rf 3 місяці тому

    100000

  • @rahelfetsum-lq7jq
    @rahelfetsum-lq7jq 3 місяці тому

    Yegebashal🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yohanes-qx5rf
    @Yohanes-qx5rf 3 місяці тому

    100000

  • @aynimillion3050
    @aynimillion3050 3 місяці тому

    የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @Yohanes-qx5rf
    @Yohanes-qx5rf 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiyasAlemayehu-vp4xv
    @mikiyasAlemayehu-vp4xv 3 місяці тому

    Wow 1000000

  • @KullVideos
    @KullVideos 3 місяці тому

    My favourite

  • @AmanJabir-q6g
    @AmanJabir-q6g 3 місяці тому

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @DagmawiShawle
    @DagmawiShawle 3 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 3 місяці тому

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @AmelKuko
    @AmelKuko 3 місяці тому

    🎉

  • @BerhaneEmbaye-m7m
    @BerhaneEmbaye-m7m 3 місяці тому

    Yegebashale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedmohammedseid4805
    @ahmedmohammedseid4805 3 місяці тому

    በጣም ገራሚ ትንሿ አስቴር አወቀ