ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
    ወይ ምጣ ወይ ልምጣ (ያለምወርቅ ጀምበሩ) "እራሷ ሙዚቃ ናት"

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @Eyobadmasu
    @Eyobadmasu 2 роки тому +301

    ያለም ወርቅ 👏👏👏👏ግጥም ዜማ ቅንብር እጀ ወርቁ ኤልያስ መልካ ነብስን በገነት ያኑራት

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 2 роки тому +1

      But who singed the song first??

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 роки тому +3

      አዎ ኤልያስ መልካ፣ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር !!!

    • @bezawitwondimu
      @bezawitwondimu 2 роки тому +1

      @@veryrelitrans3025 Messelu Fantahun

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 2 роки тому

      @@bezawitwondimu thank you Pl give me a link which is the same song

    • @aghsepda
      @aghsepda 2 роки тому +1

      ኤሉ ❤❤❤

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 2 роки тому +58

    ሙዚቃን ተራቃበታለች ይገባታል 👏
    Congratulations 🎉🎊💚💛❤️

  • @ኢትዮጵያዮቲዩብ
    @ኢትዮጵያዮቲዩብ 2 роки тому +1124

    የዚህ ሙዚቃ ስራ ሚስጥሩ የገባዉ ብቻ ነዉ ሚያለቅሰዉ 😭😭😭😭ኤሊያስ መልካ በገዛ ሀገሩ ስንት በሰራለት ወገኑ ታሞ ብቻዉን ሆኖ ሲሰቃይ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ብሎ ለፈጣሪዉ የፃፈዉ ነዉ ።

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 2 роки тому +2

      😭😭😭😭

    • @hb6990
      @hb6990 2 роки тому +23

      የኔ ጌታ ሰው ሞሆኔ እስጠላኝ

    • @awetf1983
      @awetf1983 2 роки тому +6

      ትክክል 😥😥😥

    • @minetube322
      @minetube322 2 роки тому +60

      😭😭😭
      ሰዎች ቆመህ ስትሄድ ነው ደጋፊህ መስለው የሚቀርቡህ ካነከስክ ግን አጠገብህ እንኳን አይሆኑም

    • @etsevidalemma4786
      @etsevidalemma4786 2 роки тому +1

      😭😭😭😭

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቨ6ጠ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቨ6ጠ 2 роки тому +41

    የኔ ቆንጆ ጎንደር ምንግጊዜም ጀግና ታበቅላለች ምርጥ ነሽ

    • @WendradNiguse
      @WendradNiguse 10 місяців тому

      በብሄር እና በመንደር ለምን እንታጠራለን ግን ሰፊ ህዝቦች እኮ ነን ኢትዮጽያ የጀግኖች ሀገር መሆኗን መዘንጋት ባይኖርብን መልካም ነው

  • @samitube9152
    @samitube9152 2 роки тому +15

    ዋው ያለምየ የኔ ኩሩ በጣም ልዩ ነሽ 👌 በራስ ቀለም፣በራስ ልብስ በራስ ድምፅ ይሉሀል ይሄ ላይ ነው 🥰ምንግዜም ምርጫየ ነሽ የኔ ልዩ 👌ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ምንም ጥርጥር የለኝም 🥰የኔ እናት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 2 роки тому +28

    ኤልያስ መልካ ሒዎቱን ነው ሰርቶልን የሞተው ያስብላል :: በጣም ያስለቅሳል ከፍቅር ውጭ ዘፈኑን ለሚረዳው:: ነፍስ ይማር ኤልያስ መልካ::

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    አለምዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ እውነት ለአዘጋጆችም ትልቅ ክብር አለኝ።

  • @surafielhabibasefa3496
    @surafielhabibasefa3496 2 роки тому +3

    “እህህ ወየው ጉድ ስንት አለ በሆዴ
    አምቄው ነው’ንጂ ኑሮዬን በዘዴ
    አለ ገደም ገደም ሰው ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለው ያንተ በሽተኛ” 😢
    #አልያስ_መልካ፤ እንደአለመታደል ሆኖ የሰሩላትን በምትቆረጥም እና የሚሰብሯትን በምታፈረጥም #ኢትዮጵያ በምትባል ሀገር የተፈጠረ፤ ጊዜ የማይሽረው እና ዘመን የማያደበዘዘው ምርጡ የሙዚቃ ሊቅ!
    እኔ ከምመጣ አንተ ና ብሎ ወደእርሱ የወሰደህ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደገነት ከጎኑ ያኖራት ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁን! አሜን!
    #ማስታወሻ፡ ይህ #በየዓለምወርቅ የቀረበውና የውድድሩን ዳኞች እንባ ያራጨ ዘፈን ጾታዊ ፍቅር ለወለደው ናፍቆትና ብሶት የተዜመ ከመሰለህ ተሸውደኸል፤ የሙዚቃው ደራሲ (#ኤልያስ_መልካ) ከፈጣሪው ጋር የገጠመው ሙግት’ንጂ!

    • @ermyasayele
      @ermyasayele 2 роки тому

      You are the one understand and put right comment,
      Always Ethiopia and Ethiopian they never give credit for whom deserve.

  • @vej-he6lf
    @vej-he6lf Місяць тому

    The story of my father ይሄን ዘፈን በሰማውት ቁጥር ልቤ ይደማል Thank you ያለምወርቅ

  • @realitymedia9115
    @realitymedia9115 2 роки тому +7

    ኤልያስ መልካ ነፍስህን የማር። ያልተረዳንህና ያልረዳንህ ብዙዎች ነበርን። አሁን ተጸጸትን። አንተ የረዳሀቸውማ ዛሬ ለሰማይ ለምድር ለሰማይ የከበዱ ዝነኞችና የናጠጡ ቱጃሮች ሆነዋል። እንግዲህ ሁሉም የአምላክ ፈቃድ ነውና ከማዘን በስተቀር ምንም ልናደርግ አቅሙ የለንም።

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 2 роки тому +5

    ወይ ምጣ ወይ ልምጣ እንዴት አይነት ለዛ ያለው የኤልያስን ቱባ ባህልን አክባሪነት:: እናም ይህ ድምጽ ደግሞ ከዋናዋ ዘፋኝ ተቀብላ አጎላችው 🙏🙏🙏

  • @hondbhondc2632
    @hondbhondc2632 2 роки тому +8

    I’m lucky ☺️ to grow up with this kind of song 🎧 . Love 💕 it

  • @iamfano1102
    @iamfano1102 2 роки тому +15

    በእውነት የዚች ልጅ ድምፅ አጀት ይበላል

  • @abdelwasiseid2825
    @abdelwasiseid2825 2 роки тому +6

    እውነትም የአለም ወርቅ የቀዘቀዘውን ሙዚቃ ነፍሥ ዘራችበት ሠላምሽን ያብዛልሽ

  • @gebeyaneshendalew7226
    @gebeyaneshendalew7226 2 роки тому +2

    ብሌኗ እውነት የኔ ሴት በጣም አከብርሻለሁ እንባሽ ሲፈስ እውነት ስሜትሽ ምን ያህል እንደነበረ መገመት አይከብድም ኤልያስ መልካ ክብር ይገባሀል ያለም ቃል የለኝም

  • @tesfayetesfa2782
    @tesfayetesfa2782 2 роки тому +7

    ጥሩ ነው። ውብ ድምፅ ከሚያምር የዘፈን ምርጫ ጋር በጣም የሚያምር የዘፈን ቀለም ነው

  • @tofikkedir6564
    @tofikkedir6564 2 роки тому +6

    የሚገርም ድምፀ መረዋ ናት የድሮወቹን አስታወሰችኝና ሰምጨ ቀረሁ

  • @yohannestelahun9495
    @yohannestelahun9495 2 роки тому +22

    ከዝች ልጅ ውጪ ሌላ ሰው ካሸነፈ ዳኞቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ሙዚቃ(ዘፈን) ወይም ዘፋኝ አያውቁም እያሉን ነው ማለት ነወ.....

  • @wedimonguda4417
    @wedimonguda4417 Рік тому +1

    ወይድምጺ መግቢ ኣየድልየካንዩ ሺኮር ኢትዮጵያዊት ! ካብወዲኤረ

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 2 роки тому +1

    የፋና ቀለማት ትክከለኛ ዳኝነት ሰጥታችኋል ከዚህ በፊት በነበረ ውድድር ኤልያስ ተክለኃይማኖት ነበር 1ኛ መሆን የነበረበት በኔ እይታ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 роки тому +1

    This is one of the best if not the best ever music. Hats off! !!

  • @Filmterek
    @Filmterek 2 роки тому +1

    ያለምወርቅ እዉነት ትችያለሽ ደስ ይበልሽ ደስ ብሎናል የኔ ወርቅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amennile7235
    @amennile7235 2 роки тому

    የአለም ወርቅ ጀምበሩ ልብ ይሉሀል ይህን ነው ። የአባትሽ እናትና አባቱ ጀምበሩ ብለው ሲጠሩት የወደፊት ብርሀናቸው (ጀምበራቸው) እንዲሆን ተስፋ አድርገው ነው ምን ያህል ሰመረላቸው አላውቅም ። ነገር ግን ይህን በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ አንች ከቤተሰቦችሽ አልፎ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ጀምበር ሆነሽ እየወጣሽ ነውና እባክሽን በርችልን እኔ ምን እንደምል አላውቅም የራሷ ሀገርኛ ቀለም ስርቅርቅ ድምጽ ያላት ዋውው ዋውው ቃላት የለኝም ስሰማት አንዳች ነገር ይወረኛል።

  • @meheretabachamyelew3147
    @meheretabachamyelew3147 2 роки тому +8

    ሀገራችን የት እንዳለች ጠፍታብናለች።ሁሉም ነገር ጥፋት እና ትዝታ እንደሆነ ተቆጥሯል።that is the pain behind our tears.

  • @ethiomusic1310
    @ethiomusic1310 2 роки тому +1

    ኤሊያስ መልካ ሙዚቃን እንደ አንተ የሞዘቃት የለም 🥺

  • @zebibamohammedmohammed8661
    @zebibamohammedmohammed8661 2 роки тому +2

    WOW music .mesenat bakumekubet geze.kesekeshegn.gued neshi.yene konjo.zemenu yanche new berech fetari.yetebekesh

  • @husseinabeti6626
    @husseinabeti6626 2 роки тому +1

    ዋዉ ፋናዬ ስንቱን ከቤት ጎልጉሎ እያወጣ ነዉ ይችኛዋ ዳግሞ ትላያሌች በእዉናት ሚድያ ማላት ፋና ነዉ፡፡

  • @henokab1493
    @henokab1493 2 роки тому +5

    ዘፈን አድናቂ አደለሁም እች ልጅ ግን ተፈታተነችኝ እረ በማሪያም ማንም ውርጋት ድምፃቸው በቦታና በልብስ ተበልጦ ይንቦጫረቃሉ እች ልጅ ግን ትለያለች እንዴ ቀጥታ ያለ ኮምፒተር ካይን ያውጣሽ

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 Рік тому

    ያለመወርቅ እደስሟ ለሀገሯ ወርቅ ናት ጎበዝ በዚሁ አጋጣሚ የማሲንቆ እና የብዙ ባለሙያ ባለቤት የሆነውን ብርሀኑ ሞላን 1000 ብርሀኑ መሆን አለበት የማሲንቆ ባህላችን እየጠፋ በመሆኑ አብዙልን

  • @AbuuTek
    @AbuuTek 2 роки тому +20

    ሁሌም ነገሮችን በጥልቀት ማየት አንሻም ከጎናችን ያሉ ወርቅ የሆኑ ሰዎች እንዲ በቀላሉ ነው ሚለዩን ከዛ ሰማይ ቢቧጠጥ አይመጡ ነገር ያሳዝናል
    አለ ገደም ገደም ሰው ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለው ያንተ በሽተኛ

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 2 роки тому +2

    Amazing talented girl... well done 👍..Rip Elias Melka 😭😢

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 2 роки тому +1

    ዳኞቹ ያስለቀሳቸው የኤልያስ የመጨረሻው ዘፈን መሆኑ ነው ግጥም ዜማ ሙዚቃ ቅንብር ኤልያስ መልካ ነው

  • @nebiyouzewdu9393
    @nebiyouzewdu9393 2 роки тому +1

    አስለቀሰችኝ ጎበዝ

  • @sintayoanbesatube6390
    @sintayoanbesatube6390 2 роки тому

    ይሄ ሙዚቃ ጥልቅ የሆነ ቅኔ አለው በብዙ መልኩ መመልከት ይቻላል

  • @assnakeasslef3535
    @assnakeasslef3535 2 роки тому +2

    ማሻአላ ልዩ ስጦታነወ ማሬዋ❤❤💚💙

  • @ethio488
    @ethio488 2 роки тому

    ያለምወርቅ ልክ እንደ እንደስምሽ ልዩ ነሽ 👌 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌🥰👏👏👌👌🥰

  • @saron826
    @saron826 2 роки тому +3

    አለ ገደም ገደም ሰዉ ሁሉ ሊተኛ እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሸተኛ 😭😭😭 እማየ እናቴ አንቺን አሰታወሰኝ😭😭😭

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 2 роки тому +2

    ብጣዕም ደስ ዝብል ድምጺ
    ሓደራኪ አስንስንኪ ( ጥርስሽ) ብድኮነ ምክንያት ካይትትንክፍዮ ምክንያቱ ድምጺኪ አብ ስንኪ እዩ ዘሎ

    • @umerbedewi477
      @umerbedewi477 2 роки тому

      How is that even possible 🤔 with her teeth

  • @selamyoutube1753
    @selamyoutube1753 2 роки тому +1

    ትለያለሽ ስላምሽ ይብዛ

  • @galaxyacademy5301
    @galaxyacademy5301 2 роки тому

    ገራሚ ነሽ የአለም ፈርጥ አይዞሽ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ።

  • @peaceandlove4974
    @peaceandlove4974 2 роки тому +3

    Love this voice 😍 ❤

  • @ethioonelove3605
    @ethioonelove3605 2 роки тому

    የምር ልክ እንደስምሽ ወርቅ ነሽ ድምፅሽ ገራሚ ነው በጣም ያምራል ተጠንቅቀሽ ያዥው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 2 роки тому

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያለምወርቅ you did it!

  • @alemanteebabeye2008
    @alemanteebabeye2008 2 роки тому +5

    Gonderaw 100%

  • @mikishekspir6644
    @mikishekspir6644 2 роки тому +8

    ዛሬ ፋና ላምሮት የሚባል የሙዚቃ ዉድድር ላይ የአለም ወርቅ የምትባል ተወዳዳሪ
    የኤሊያስ መልካን የመጨረሻ ስራዉን ስትዘፍን ዳኞቹ ያለቅሳሉ 😭
    ብዙ ሰው የመሰለው በልጅቷ የመዝፈን ብቃት
    ተገርመው መስሎታል ነገሩ ወዲህ ነው
    ግጥም ዜማና ቅንብር ኤልያስ መልካ ነው የሰራው የዘፈነቺው መሰሉ ፋንታሁን ትባላለች
    ዘፈኑ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ነው ሚለዉ
    የጭንቅ ቀን ቋንቋ !!
    ኤሊያስ መልካ ማለት የተከስተን ጌትነት መዝሙሮች ያቀናበረ በተጨማሪም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ስሙ በጉልህ የሚጠቀስ እነ ቴዲ አፍሮን መንገድ ያሳየ ታላቅ ሙዚቀኛ ነው ።
    ምን ዋጋ አለው አለም ከንቱ ዝና አሸክማው ስም ብቻ ሰታው አሟሟቱ አላማረለትም።
    ከ20አመት በላይ ሙዚቃ ሰርቶ የማታ ማታ የጤና ሁኔታ እክል ገጠመዉና አልጋ ላይ ዋለ
    ያ ወዛም ወፍራም ጉንጮቹን ቀይ ከናፈሩን ስኳር እና የደም ግፊት የሚባሉ በሽታዎች ተባብረው ቆንጂየዉን ኤሊያስ አከሰሉት መልኩን ለወጡበት
    ያ ብቻ ሳይበቀው ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፌል አደረጉ ኤሊያስ የጨለመበት ይመስላል
    ኩላሊት ከህመሙ ባሻገር የገንዘብ አቅምን ሙጥጥ ያደርጋል ህክምና በጣም ዉድ ነው
    ዝነኛው ኤሊያስ የቸገረው ሚዲያ ላይ ወቶ መለመን አልፈለገም። ታፍኖ ሞቱን ሞታት
    ያኔ በሰላሙ ጊዜ ፎቶህን ለማስታወቂያ እንጠቀም? ብለው ስልክ የሚደዉሉ ሚዲያዎች የሉም ሀያ አመት አብሮ የሰሩት አርቲስቶች በራሳቸው ኑሮ እና ስራ ተጠምደዋል
    በስተመጨረሻም በሚወደው ሙዚቃ የዉስጡን ዘርግፎ ላይመለስ ሄደ
    ሙዚቃዉ እንዲህ ብሎ ይጀምራል
    ሀገርና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰሉኝ
    ዘመድ እንደ ሌለው
    እንደ ባድ ሀገር ሰው
    እንደ ሀገር ባይተዋር ሆዴን እየባሰው
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ........
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እማይሆን ከሆነ ብሎ እራሱ ላይ ሞት
    የጋበዘበት ስንኝ ይመስለኛል
    ይቀጥልና የዘፈኑ አንጓ ላይ
    እጆቼን ዘርግቼ እንቀበለው ነበር
    የዉሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር
    በል በርታ በል በርታ ሆዴ ጨከን በል
    ሲመጣ ይመጣል እዉነቱን ተቀበል።
    #ለካ ሞት ሳይሆን አሟሟት ነው ሚያመው
    😭😭 የኤሊያስን ነፍስ ይማር

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +444

    እስቲ ለዚች ምርጥ ልጅ በላይክ ክስተት ነሽ እንበላት

    • @mulugetaareru4584
      @mulugetaareru4584 2 роки тому +2

      ነጁ የመሰሉ ኣይደለም

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 2 роки тому +3

      ሀይ ሙሌ የማን ነው

    • @حامدحميدي-ك6ب
      @حامدحميدي-ك6ب 2 роки тому +1

      YANA. MAR. MLKAM. EDEL❤❤❤❤

    • @gashawendeshaw3463
      @gashawendeshaw3463 2 роки тому +1

      አንች ራስሽ ለኔ ክስተት ነሽ!

    • @LamdaAlpha65
      @LamdaAlpha65 2 роки тому +3

      ነጆ በዚህ እማ እንስማማለን። በጣም የተዋጣላት ኣርቲስት ነች። ፖለቲካሽ ግን ኣልወደውም😛

  • @Zizi-s9d
    @Zizi-s9d 2 роки тому +536

    እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ ትዕግስትንም ይፈታተናል ዛሬ የፋና ላምሮት አሸናፊዋ ያለመወርቅ '' ወይ ምጣ ወይ ልምጣ'' በተሰኘ ግሩም ዜማ የተዳፈነውን እሳት ዳግም ቆሰቆሰችው። "ወይ ልምጣ ወይ ምጣ" የተሰኘውን ሙዚቃ የዛሬ አመት መሰሉ ፋንታሁን የሰራችው ልብን የሚነካ ክሊፕ ነበር። ግጥምና ዜማው የኤልያስ መልካ ሲሆን ዘፈኑ የናፍቆት ወይንም የፍቅር ይመስላል ግን እውነታው ሌላ ነው። መሰሉ ስለዚህ ሥራ ስታወራ ኤልያስ መልካ በህመሙ ሲሰቃይና ጣር ሲበዘባት
    "አገሩና ደጁ ሩቅ እየመሠለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰለኝ
    ዘመድ እንደሌለው እንደ ባዕድ አገር ሰው
    እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰው
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የእኔ ዕጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እህህ... እህህ ..እህህ...
    እህህ ..ወየው ጉድ ስንት አለ በሆዴ
    አምቄው ነው እንጂ ኑሮየን በዘዴ
    አለ ጋደም ጋደም ሰው ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሽተኛ" በማለት ከአምላኩ ጋር "ወይ እኔን ውሰደኝ አሊያም አንተ ና" በማለት ሙግት የገጠመበት ሥራው ነው ስትል ተናግራ ነበር።
    በርግጥም እውነቷን ነው። ዘፈኑ ለፍቅር የተዘፈነ አልነበረም። ኤልያስ መልካ ከመሞቱ ጥቂት ቀናት በፊት ሥራውን ባጠናቀቀው “ወይ ምጣ ወይ ልምጣ” ሙዚቃ ውስጥ ሰዋዊ ሕመሙን ለመተንፈስ የሞከረበትና ህመሙን፣ መከፋቱን፣ ማዘኑን፣ አምላኩን መናፈቁን ያሳየበት ሥራው ነው።
    "እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር
    የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር" በማለት ኤልያስ መልካ አምላኩን መናፈቁን፣ ህመም ሲበዛበት ሞት ከሱ መራቁን በቁጭት የፃፈው ስንኝ ነበር።
    እውነት ለመናገር ከመሰሉ ንግግር በኋላ ይሄን ሙዚቃ ላለማዳመጥ ወሰኜ ነበር። ዛሬ ደግሞ ምታሃተኛዋ ያለመወርቅ ብሶታችንን ቆሰቆሰችው፥ ሁሉም ኤልያስ መልካን እያሰበ በዕንባ ተራጨ። ዳኞችም ዕንባቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው ዋለ።
    መሰሉ እንኳን "ይሄን ዘፈን አልዘፍነው ይቅርብኝ ብዬ ኤልያስ ነው በግድ ያዘፈነኝ" ትላለች እዛው ቃለመጠይቋ ላይ "ለምን?" ስትባል ምክንያቱም እሷ ዘፈኑን ስትሰራው በጣም ትረበሽ እንደነበረ ተናግራለች።
    ኤልያስ መልካ በመጨረሻም በዚህ ሥራው ምንም ሳይደብቅ ከአጠገቡ ሰው ማጣቱን፣ ከአምላኩ እቅፍ ለመግባት ምን ያህል መጓጓቱን፣ ሞትና እንቅልፍ እንዴት እኩል እንደራቁት ነግሮን ነው የተሰናበተው።
    Please subscribe to my channel to get amazing short videos about aircrafts

    • @yohannestesfatsion7066
      @yohannestesfatsion7066 2 роки тому +37

      ግልፅ ስላርክልን አመስግናለሁ ለምን እንዳለቀሱ አልገባኝም ነበር የበለጠ ወደድኩት ሙዚቃውን

    • @bestgmicheal5780
      @bestgmicheal5780 2 роки тому +7

      Thank you

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому +6

      ግጥሙም የኤልያስ መልካ ነዉ እንዴ

    • @Zizi-s9d
      @Zizi-s9d 2 роки тому +4

      @@Master_ofElements yes

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому +7

      @@Zizi-s9d ዉይ በጣም ያሳዝናል

  • @tajudinumer3094
    @tajudinumer3094 2 роки тому +28

    የመሰሉ ፋንታሁን 'ወይ ልምጣ ወይ ምጣ' የተሰኘ በኤሊያስ መልካ የተሰራውን ገራሚ ስራ ዛሬ የፋና ላምሮት አየጠገቤዋ ያለምወርቅ በሚገርም ብቃት ተጫውታው ስመለከት ልክ ብሩክ እናዳለው በሳቅ እና በሲቃ ነው የተመለከትኩት። ስለዚህ ዘፈን አንድ የኤሊያስ መልካ አድናቂ ለዚህ ሙዚቃ መሰሉ ፋንታሁን የሰራችለትን የሙዚቃ ክሊፕ የተነተነበት እይታ በጫም ደስ ስላለኝ አጋርቼዋለው፡፡ እውነት ለመናገር ትዕግስት ያስጨርሳል። ምክንያቱም ዘፋኑን ገና እንደሰማሁት ነበረ የወደድኩት። በቀላሉ ጆሮ ገብ ስራ ነው። ከላይ ከላይ ሲሰሙት ደስ የሚል የናፍቆት ስራ ይመስላል። ግን እንደዛ ብቻ አልነበረም። ኋላ መሰሉ ፋንታሁን ስለዚህ ስራ ስታወራ 'ኤሊያስ መልካ በህመሙ ሲስቃይ ፣ ጣሩ ሲበዛበት....
    'አገሩ እና ደጁ ሩቅ እየመሠለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰለኝ
    ዘመድ እንደ ሌለዉ እንደ ባእድ አገር ሰዉ
    እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰዉ
    ወይ ምጣ ወይ ልምጣ
    ከሆንክ የእኔ ዕጣ
    በምን ጥፋቱ ነው
    ልቤ እንዴ የሚቀጣ'
    እያለ ከአምላኩ ጋር 'ወይ እኔን ውስደኝ አሊያም አንተ ና' በማለት ሙግት የገጠመበት ስራው ነው ስትል ሰማኋት። ወዲያው ደጋግሜ ሰማሁት። እውነቷን ነበረ። ዘፈኑ ተራ ለአንዲት ሴት የተሰራ የፍቅር ዘፈን ብቻ አልነበረም። መሰሉ ካወራቸው ታሪክ ጋር አያይዤ ሳዳምጠው እንደ አዲስ የተለየ ስሜት ነበረ የሰጠኝ። ግጥሞቹ ውስጥ የኤልያስ መልካን የተለየ ህመሙን ፣ መከፋቱን ፣ አምላኩን መናፈቁን ቁልጭ ብሎ ተቀምጦ አገኘሁበት። ከዛ በኋላ ይሄን ዘፈን መስማት እሱ እያስታወሰ ስለሚረብሸኝ ተራው ደርሶ እንደመጣ ሳልሰማው ነበር የማሳልፈው። "እኔ እንኳን ይህን ዘፈን አልዘፍነውም ይቅርብኝ ብዬው ኤሊያስዬ በግድ ነው ያዘፈነኝ..." ትላለች እዛው ቃለመጠየቋ ላይ መሰሉ ፋንታሁን። 'ለምን ?' ስትባል ፣ ምክንያቱም እሷ እንኳን ዘፈኑን እየሰራችው በጣም ትረበሽ እንደነበረ ትገልፃለች። ኤሊያስም ይሄ ዘፈን ሲሰራ የተለየ ስሜት እንደነበረው ጨምራ ትነግረናለች። እንግዲህ ይሄን የኤሊያስ መልካ እውነተኛና የመጨረሻ ታሪኩ የሆነውን ስራ ነው አውታሮች ተራ የፍቅር ዘፈን አድርገው ክሊፕ ሰርተውለት የልጁን መልዕክት ያጣረሱበት።
    "እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበረ
    የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር..."
    በማለት ኤሊያስ መልካ አምላኩን መናፈቁን ፣ ሞት ከእሱ መራቁን በቁጭት የፃፈውን ስንኝ ፣ አውታሮች በድፍረት መሰሉ ፋንታሁን ሶፋ ላይ ተቀምጣ አንድን ወንድ በናፍቆት ስትጠብቅ አድርገው የዘፈኑን ትርጉም'ና ወዝ አጥፍተው ያሳዩናል። እንደ'ኔ ዘፈኑ እንዲሁ ተራ ብቻ አይመስለኝም። ስለኤሊያስ ስለዚህ ስራ ብዙ መመራመር ፣ ብዙ መፃፍ ፣ በብዙ አይነት መንገድ መተንተን ያለበት ይመስለኛል። ከእሱ ስራዎች ውስጥ የተለየ ስፍራ ልንሰጠውም ይገባል ብዬ አምናለሁ። ኤሊያስም በመጨረሻው ሰዓት በዚህ ስራው ምንም ሳይደብቀን ከአጠገቡ ሰው ማጣቱን ፣ ከአምላኩ እቅፍ ለመግባት ምን ያህል መጓጓቱን ፣ ሞትና እንቅልፍ እንዴት እኩል እንደራቁት ፣ ህመሙን ፣ የለሊት የብቻ ስቃዩን ሳይቀር በቁጭት በግልፅ ነግሮናል። ኤሊያስ መልካ ግጥሙ ሲፅፍው በምን ሁኔታ ላይ ነበረ ? በምን ተከፍቶ ነበረ ? ስንት ቀን ፈጀበት ? ምን ያህል አለቀሰ ? ወይስ በናፍቆት ተስፋ እያደረገ ብቻ ነበረ የፃፈው ? ከዛ መሰሉ ተጫውታው ዘፈኑ አልቋ ሲሰማው ምን ተሰምቶት ይሆን ? አምላኩስ 'ወይ ልምጣ ወይ ምጣ..' የሚለው መልዕክቱ ደርሶት ነው ወይ ዘፈኑ ሳይወጣ 'አረ አንተ ና ልጄ...' ብሎ የወሰደው ? እኚ ሁላ መልስ ሊፈለግላቸው የሚገቡ ጥያቄዎች ናቸው ! የሚገርመኝ መሰሉ ፋንታሁን በግጥሙ ተረብሻ ጨክና ይሄ ዘፈን አልጫወተውም ካለች ፣ እንዴት ደስተኛና ያማረባት ሴት ሆና ይሄን ክሊፕ ለመስራትስ አላንገራገረችም ? ዝግጅቱን የሰሩትስ ሰዎች ስለዚህ እውነተኛ ታሪክ የሚያውቁት ነገር አልነበረም ወይ ?! ብቻ እሷም ሆነች እዚህ ክሊፕ ላይ የተሳተፉት ሰዎች በሙሉም ብሽቆች ናቸው። በተራ የውሸት ክሊፕ ፣ እኛ አይምዕሮ ውስጥ የተሳለውን ውብ ምስል ለማጥፋት የተሽቀዳደሙ እንከፎች ! ሊያውም የቅርቡ ሰዎች ሆነው ሁሉንም በቅርበት እያወቁ !
    "እህህ ወየዉ ጉድ ስንት አለ በሆዴ
    አምቄዉ ነዉ እንጂ ኑሮዬን በዘዴ
    አለ ጋደም ጋደም ሰዉ ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለዉ ያንተ በሽተኛ"
    ይቺን ስንኝ ብቻ በኤልያስ መልካ ህመምና መብሰልሰል ልክ ወደ ምስል ለመቀየር እንደሱ መታመም ባይቻል ፣ ወደ እሱ አስተሳብ መቅረብ ብቻ ብዙ ነገር ያቀልላችሁ ነበረ....

    • @techreview7892
      @techreview7892 2 роки тому +1

      ልክ ነህ ወዳጄ።
      ኤልያስን ሁሌ በስራዎቹ በሰማሁት ቁጥር አይኖቼ በአንባ ይሞላሉ።
      ኤሉ ሁሌም በልባችን ነግሠህ ትኖራለህ🥰🥰😥

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 2 роки тому +87

    ኤልያስ ከማለፉ በፊትስለነበረበት ህመምና ሁኔታ ባጠቃላይ ስለሚሰማው ስሜት በረቀቀ መንገድ የተናገረበት ስራው ነው።ፈጣሪ ለነብሱ ይራራለት

    • @metadelalmayehu6388
      @metadelalmayehu6388 2 роки тому

      Yegermal betam nefesu beselam terfe

    • @rkbd6652
      @rkbd6652 2 роки тому

      በሙዚቃ ነው እሚራራለት 🤔

    • @wubitsirgew1238
      @wubitsirgew1238 2 роки тому

      ኤልያስ በጣም የሚገርመው ሰው ሲሰራ እና ሲኖረው ብቻ ነው ኩላሊት የሚፈለግለት ከቤቱ ተሰብስበህ የምትውል ጉዋደኘቹ የትነበራችሁ ለምን አላገዣችሁትም እንደዛ ተቸግሮ ሰውሲናፍቀው በመጨረሻሰአት የትነበራችሁ የውሸት ሰዎች በጣም ዐየተቆጨን ዐንድኖር አደረጛችሁን አድናቂዎቹን የብርመዋጮ ማድረግ ትችሉ ነበር ኩላሊት የሚሰጠው ስው ያገኘ ነበር ሁሉነገር ተቀደምን አልደረስንለትም በቃ ሄደ እርሱ

    • @tigiste637
      @tigiste637 2 роки тому +1

      @@rkbd6652 እንዳተ በድንቁርና ነዉ

    • @betelhemmelku3650
      @betelhemmelku3650 2 роки тому

      Amen

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 2 роки тому +43

    እራሷ መሰሉ መድረክ ላይ እንዳንቺ perform አታደርገዉም::አስደማሚ!

    • @marmar803
      @marmar803 2 роки тому +1

      I agree 100% !!!

    • @marmar803
      @marmar803 2 роки тому

      I Agree 💯% !!!

    • @marmar803
      @marmar803 2 роки тому +2

      መሰሉማ የፍቅር ( romantic) ክሊፕ ስርታለት አረፈችው 😥!!

  • @MIkItube
    @MIkItube 2 роки тому +200

    አንች የጎንደር ንግስት የአፄዎች ልጅ
    ድምፀ መረዋዋ የጀበሩ ልጅ
    እንደ ፋሲለደስ ታሪክ ልትሰራ
    ያለም ወርቅ ሆና ጎንደርን በድምፅዋ ስሟን ልታስጠራ
    ይህው ፋና ላምሮት ቆማለች በተራ
    አፄ ፋሲለ ደስ በፈረስ ተጉዞ ጎንደርን ሲሰራ
    አለምዬ ቆመች ይች የጎንደር ንግስት ቆማለች ከበሩ
    ታሪክ ልትሰራ
    በሉ ግቢ በሏት ድሮስ ማን ሊወሰደው። ማንስ ሊያሸንፋት
    ደሟ ከገብርየ ትውልዷ ከጋፋት
    ዘመንን የሁሊት እንድንቃኝ ያረገች
    ዳኛን ከተመልካች ሁሉን ያፈዘዘች
    አለምወርቅ ጀምበሩ የቴዎድሮስ ልጅ ነች
    ታሪኳ ሲመዘዝ
    ከወዲህ ወደ ቋራ በአርማጭሆ በኩል የራስ አሞራው ናት
    እንዲህ በሁመራም የቢትወደድ ልጅ ናት
    ወዲህ በጋይንትም በበለሳ በኩል የእነ አጂሬ ልጅ ናት
    የፋኖዎች እህት የደረጀ በላይ የእነ አረጋ እህት አረጋ
    አለባቸው
    ሀገርን ከጠላት የታደጉ ናቸው
    የአጋየ አድማስ እህት የአጋየ ጀግናው
    በቀኝ እጁ ብሬን በግራ እጁ ቦምብ ሚወረውረው
    ይች የጎቤ ልጅ የአባ ጃዊ ጎቤ
    ይች ባለ ማተብ ይች በጌምድሬ
    በል በቃ ሸልማት ይችን ኩሩ ቆንጆ
    ካልተዋሸ በቀር ካልጠፋ ኮሮጆ
    ማንም አይወስደውም ያለምወርቅን በልጦ
    ካባዋን አልብሳት ጀኖ ደርብላት
    ይች የጎንደር ቆንጆ ያ ባጃሌ ልጅ ናት
    💚💛❤🙏
    ፋኖ ሚኪያስ አዳነ
    ከእስራኤል

    • @marthabezabihzenebe299
      @marthabezabihzenebe299 2 роки тому +3

      እውነት ነው

    • @dubaix5354
      @dubaix5354 2 роки тому +3

      ዘሩ ዘርኞች ኢ /ዬ በሉ እስቲ

    • @addisken24
      @addisken24 2 роки тому +2

      ትክክልነህ

    • @addisken24
      @addisken24 2 роки тому +9

      @@dubaix5354 አማራ ሲባል ያማችሁአል።አዎ እርሷ የጎንደር እንቁ ምርጥ አማራነች።ዘር የሌለው የለም እርሷም የወጣችበት ዘር አላት።ኢትዮጵያ የጋራ ሀገር እንጂ ዘር ብሔር አይደለችም።

    • @የድንግልልጅ-ረ6ወ
      @የድንግልልጅ-ረ6ወ 2 роки тому +3

      @@addisken24 ትክክል

  • @yoditendalmaw8360
    @yoditendalmaw8360 2 роки тому +71

    እኔም እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ኤልያስ አንተ ትለያለህ ነብስህ በሰላም ትረፍ።ያለምወርቅ እናመሰግናለን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶ-ፀ9ቀ

    "ወይ ልምጣ ወይ ምጣ" ሙዚቃ ብቻ አይደለም። የኤልያስ መልካ የህመም ሲቃ ድምጽ አውጥቶ የሚሰማበት ፣ ሕይወቱ የተከወነው ጎርባጣው ክፍል ያሳየበት "ዘላለማዊ" ኑዛዜ ነው።

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 2 роки тому +428

    ኤልያስ መልካ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ። ህመምህን ፣ ብሶትህን የገለጽክበት ዘፈን ነውና አንተን ያስታውሰናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ። እውነትም የአለምወርቅ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amarkedir6848
      @amarkedir6848 2 роки тому

      ሲዖል ውስጥ

    • @yaredmichael5282
      @yaredmichael5282 2 роки тому +3

      @@amarkedir6848 esun egzabiher new mawkew yete .end .mayiasrfew mayakew eshi leke end k kersto gara endtskalew wenbde malet new eshi atfred yefrdbkal eshi wendm!

    • @tigiste637
      @tigiste637 2 роки тому +4

      @@amarkedir6848 የቁም ሪሳ ከሁሉ ቀድመሕ ሲኦል አንተ ትገባለህ

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 2 роки тому

      Don't forget Elias melka geresu is Oromo Ethiopian

    • @cacapoop9180
      @cacapoop9180 Рік тому

      Rest in peace Aliyas Mallek

  • @yeg.9665
    @yeg.9665 2 роки тому +60

    ኤልያስዬ(ኤልያስ መላካ)አንተ የኔ ልዩ ደግሞ መጣህብኝ አንጀቴን ልትበላው ብቻ በአባትህ ቤት ሰላም እረፍልኝ። አንቺም እንደስምሽ ወርቅ ነሽ አቦ

  • @zinegnawyeshambel1092
    @zinegnawyeshambel1092 2 роки тому +10

    ባይተዋር ሆነህ የሞት ቀንህን እስክትናፍቅ ድረስ ትደቁስሀለች አለም ክፉ ናት::
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ በኤልያስ መልካ (መሰሉ ፋንታሁን)
    ሀገሩና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ
    እዴዉ በመንገድ ዳር እያምሰለሰለኝ
    ዘመድ እደሌለዉ እደባዳ አገር ሰዉ
    እደቅል ባይተዋር ሆዴን እየባሰዉ
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    በምን ጥፋቴነዉ እዲህ የምቀጣ?
    እህህ እህህ እህህህ.......
    እህህ ወየዉ ጉድ ስንታለ በሆዴ
    አምቄዉ ነዉጅ ብሶቴን በሆዴ
    አለ ቀደም ቀደም ሰዉ ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሽተኛ
    እዛም እዛም ያልኩት ሆዳምነቴ ነዉ
    አንጀቴን አስሬ ብጠብቅህ ምነዉ
    ዘመዶቼም ጠሉኝ እኔም ጠላሇቸዉ
    ያጣ ሰዉ አያገኝ እየመሰላቸዉ
    እህህ እህህ...........
    ነፍስህን ይማረዉ ወንድሜ!

  • @endrismohammed8081
    @endrismohammed8081 2 роки тому +67

    በዘመን ሂደት ከሙዚቃዉ መድረክ ላይ ያጣናቸዉን እነዛን የልጅነት ትዝታችን የሆኑትን ብርቱካን ዱባለን፣ የሽመቤት ዱባለን፣ እናና ዱባለን እና አሰፉ ደባልቄን ተክታ ብቅ ብላልናለች እና ፈጣሪ ከሙሉ ክብሯና ሞገሷ ጋር ዘመኗን አብዝቶ ይባርክልን የራሷን አልበም ሰርታ በስራዎቿ ለመደመም እና ሀሴት ለማድረግ ያብቃን!!!
    አባቴ ይሙት ትችላለች የሚለዉ ቃል አይገልፃትም!!!

    • @zufangirma2394
      @zufangirma2394 2 роки тому

      ማነው የሚባርካት? እግዚአብሔር እዚህ ውስጥ እጁ አይገባም። ምክንያቱም ዘፈን ኃጢአት ነው።

  • @zenapzez460
    @zenapzez460 2 роки тому +252

    ገና መዚቃውን ሳይጨርስ ለዚች እንቁ ቀድሞ ላይክ ሚያደርግ እንደኔ ብቃትዋ ይገርማል

    • @user-qs1pv5
      @user-qs1pv5 2 роки тому +1

      ene demo hule sisemat eyalekisku new😢

    • @tamrrseid8557
      @tamrrseid8557 2 роки тому

      ልክ እንደኔ ዘፈኑን ሳልሰማ ነው ላይክ የማደርገው

  • @mikiman6670
    @mikiman6670 2 роки тому +115

    እናቴ ትሙት ያለምወርቅየ የኔ ቆንጆ ልክ እንደ ስምሽ ወርቅ ነሽ 🥰አንች ምኑንም ብትዘፍኝ ያምርብሻል ልዩ ነሽ ኬኳ የአለባበስሽን ነገር እማ አይወራም በናትሽ በዚህው ቀጥይ 👌👌በአዲስ ሙዚቃ አንችን ለማየት እፈልጋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 2 роки тому +37

    በ ደቡብ አፍሪካ ስደት ለይ ነኝ ብዙም አልቆያሁም በለኝ ነገር ሀገሬ ልሰረ ከፍቅረኛዬ ርቄ መኖር አልቸልኩም በቅርቡ ልመለስ አስበለሁ ጌታ እንድያሰከልኝ ተመኙልኝ 💔🙏💕💔 በዘ ለይ ሙዝቀዉ አስጨነቀኝ💕

    • @Hustlers_hab
      @Hustlers_hab 5 місяців тому

      ተመለስክ እንዴ ወንድሜ

    • @አያንቱ
      @አያንቱ Місяць тому

      ይሰካልህ❤❤አይዞህ

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 29 днів тому

      ተመለሽ ወስ መጣልሽ😂

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 29 днів тому

      ​@Hustlers_habችግሩ ስልክ ሲቀይሩ አንድ ኢሜል አይጠቀሙም በየት ይመልሳል

  • @solomonmamo1061
    @solomonmamo1061 2 роки тому +20

    ተስዕጦ እና ባለቤቷ ሲገናኙ እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊ ተስእጦ ከነ ክብሯ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 2 роки тому +30

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አለባበስሽ ድምዝሽ መልክሽ እርጋታሽ ሁሉን የሰጠሽ የሚገርም ነዉ

  • @meshnadew1612
    @meshnadew1612 2 роки тому +90

    እስከ ዛሬ ድረስ ተሸውደን ነበር ለካ በማንም ወጠጤ ዘፋኝ !!
    ትለያለሽ

  • @ለይኩን-ኃይሌ
    @ለይኩን-ኃይሌ 2 роки тому +55

    ዘፈኑ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ ቀልብን እና ስሜትን የመሰብሰብ አቅሙ ከድንቅ አዘፋፈን ብቃት ጋር ከፍተኛ ደረጃ ነው።በርቺ

  • @helenmulugeta9081
    @helenmulugeta9081 2 роки тому +23

    እኔ ዘፈን አልወድም አልሰማም ጭራሽ ግን ትርጉሙን ከሰማሁ በኋላ ሳዳምጠው እጅግ በጣም ልቤ ተሰበረ ያን የመሰለ መልከ መልካም እንደዛ ሆኖ ሄደ አይ የሰው ልጅ ነፍሱ በሰላም ትረፍ የኔ ጌታ እንዴት ብትሰቃይ ነው

    • @mesaydella9445
      @mesaydella9445 2 роки тому

      ኤልያስ ጥሪው እና እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ በገናን የመደርደር ፀጋ ለጌታ ለሚዘምሩት እንዲቀኙለት ነበር እሱ ግን ለምድር እውቀት አዋለው ወዳጅ ያላቸውም ከዱት በመጨረሻም ሽሮ እያማረው እርሀብም ተደምሮ በላው ነፍሱን 😭😭😭😭🙏

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 роки тому

      Mesay: እምነቱን የሚዪውቅ እሱ እንጂ አንተ ምናገባህ? የራስህን ፈትፍት እንጂ ስለሌላው ዝምበል::

  • @fasilberhanu4983
    @fasilberhanu4983 2 роки тому +49

    ኢትዮጵያ ላይ ሰው ሲሞት ውድ ነው የመረዳዳትና የመተዛዘን ባህላችን ጠፍቷል ሰውን ሲኖር መደገፍ ነው ያለብን። አይዞሽ በርች ያለምወርቅ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከፍ እንደምታረጊው ሳይታለም የተፈታ ነው

  • @antenehabegaz2223
    @antenehabegaz2223 2 роки тому +22

    አገሩና ደጁ ሩቅ እየመሠለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰለኝ
    ዘመድ እንደሌለው እንደ ባዕድ አገር ሰው
    እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰው
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የእኔ ዕጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር
    የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር
    እህህ... እህህ ..እህህ...
    እህህ ..ወየው ጉድ ስንት አለ በሆዴ
    አምቄው ነው እንጂ ኑሮየን በዘዴ
    አለ ጋደም ጋደም ሰው ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሽተኛ

    • @hayatetobhiya6802
      @hayatetobhiya6802 Рік тому

      ሰብር ይጠሽ ምን ታደርጊዋለሽ ብዙ አለ በሆዳችን

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 2 роки тому +29

    ኤልያስ መልካ ፈጣሪ ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑራት🙏🙏💔😥😥 ኤልያስ መልካ በህመም ላይ እያለ እሱ ግጥም እና ዜማውን ሰቷት በመሰሉ ፋንታሁን ለኤልያስ መልካ የተዘፈነ ዘፈን ነው መሰሉ ግን ክሊፑ ላይ ብዙም አላስደሰተችኝም የፍቅር ሙዚቃ አስመሰለችው

  • @jorgbehailu9491
    @jorgbehailu9491 2 роки тому +43

    በኢትዮጵያ ሙዚቃ ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉን በየዘመኑ ይፈጠራሉ እነዚክ ልጆች ታፍነው እንዳይቀሩ በማውጣት ለምትለፉት ፋና ላምሮት እና ባላገሩ ትልቅ ክብር ይገባችኋል እንጅማ የ UA-cam ዘፋኞች ጥበብን አፍነው ሊገሏት ተባብረው ተነስተዋል በዚች ልጅ ድምፅ መንፈሱን እንውጋው 👊👊

    • @susesuse2429
      @susesuse2429 2 роки тому +2

      ጥበብን አፍነው ሊገሏት ምርጥ አገላለፅ🤣🤣🤣

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 роки тому +228

    እውነትም የአለም ወርቅ የቀዘቀዘውን ሙዚቃ ነፍሥ ዘራችበት ሠላምሽን ያብዛልሽ

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому

      ይህስ ua-cam.com/video/ro5oiKXFelw/v-deo.html

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 2 роки тому

      Who is the original singer??

    • @merrrrrrrt1812
      @merrrrrrrt1812 2 роки тому +1

      @@veryrelitrans3025 meselu fantahun

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 роки тому

      አልቀዘቀዘም:: አሁንም ለቀጣይ ትውልድም አስተማሪ ሙዚቃ ነው:: ያላቸው እየመሰለን ግን ላይኖራቸው እንደሚችል እንድናውቅ የሚያስተምር ሙዚቃ ነው::😭

    • @teferitadesse1370
      @teferitadesse1370 Рік тому

      ድንቅ የጥበብ ብርሃን ትዝታን ፈጠረች

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እኔ ከድምጷ ከስራዋ በላይ አለባበሷ በራሡ ከጀመረ ጀምሮ አንደኛ ያስወጣታል ይገባሻል 1ኛ ስለወጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ እንድሁም ዳኒኤል አዱኛ 2ተኛ ስለወጣ ደስ ብሎኛል ሁሉም አንደኛ ናቸው አራቱም ተባረኩ

  • @kurdkurd288
    @kurdkurd288 2 роки тому +36

    ዘፈን እንደዚህ ነው ከአለባበስ እስከ አዘፋፈን የኛ ዘመን አመጣሾች ዘፈንን እያሉ እሚበራገዱ ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ከዚች ልጅ ብዙ ነገር መማር አለባቸው ሁሉም ለዛ ሲኖረዉ እንደዝች ልጅ አንጀት ይላወሳል በጣም አድናቂዋ ነኝ

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 роки тому +20

    "ወይ ምጣ ወይ ልምጣ"የኤሊያስ መልካን የውስጥ ጥያቄ በግጥም እና ዜማ በግልፅ የነገረን ይመስለኛል ኤሉየ ሁሌም አንረሳህም😘✅

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +36

    ዋው ዋው የሚገርም የሚደንቅ ድምጽ ማመን አቃተዝን ሁሉም ትዝታን ቀሰቀሰብኝ

  • @embetabebe8274
    @embetabebe8274 2 роки тому +13

    እንቁ ነሽ ቶሎ ብለሽ ሙዚቃሽን ሰጭን ትገርሚያለሽ አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 2 роки тому +32

    ምርጥ ድምጽና ቅንብር ነው ። ብዙ የድምጽ ቃና አላት የበለጠ መሥራት ትችላለች ። ለእርሷና አብረዋት ለደከሙ ሁሉ ምሥጋና ይገባቸዋል።

    • @kibrewossenguadie8875
      @kibrewossenguadie8875 2 роки тому

      Elias Melka asking God to end his suffering from Kidney Failure due to DM. Heart touching music. Ela, RIP.

  • @asmeromokube1162
    @asmeromokube1162 2 роки тому +7

    እዚ ዘፈንቢሰማትበት ግዜ ከእንቅልፈ ነው የሚያስነሳኝ ፡እስኪ ኣሁን እንደዚ ድምጽ ኣልሰማሁትም ፡ኤርትራዊ ነኝ ፡ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ሰላምይሁን

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 2 роки тому +4

    የፋናን የተከታይ(subscribers) ብዛት 3 ወራት ብቻ ከፍ እንዲል ያደረገች~በፋና ታሪክ ከአህመድ ማንጁስ እንኳን በጣም የሚበልጥ view ያላት እራሷን ከጠቀመቺው በላይ ፋናን የጠቀመች ምርጥ ተወዳዳሪ 200ሺ ብር ብቻ ይገባታል ብዬ አላስብም😔😔ጥበብን እንዳደመቀቺው እሷም በኑሮዋ መድመቅ አለባት🙏🙏🙏ፋና አስቡበት በልጂቷ በጣም አትርፋችሁባታል!!!

  • @fantahunastat1931
    @fantahunastat1931 2 роки тому +13

    ኤልያሰ መልካ ነፍሰህን ከደጋጎች ጋ ያርግልህ ህመምህና ብቸኝነትህን ለኢትዬጰያ ህዝብ የገለፀህበት ሁሌም ይሄን ሙዚቃ ሳዳምጥ እንባየ ቀጉንጨ ይወርዳል እህህህህህህህህ

    • @Robelataklti-r7m
      @Robelataklti-r7m 6 місяців тому +1

      እንደኔ ባይሆንም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @moneali7435
    @moneali7435 2 роки тому +10

    ብቃት ማለት ይሄ ነው የሁሉንም ሰው ትዝታ ነው የቀሰቀሽው ሰው በሙያው እዴ ብቆ ሴሁን ይገርማል ከነ አለባበሷ ምርጥ ኤትዮጴያዌት

  • @abebawagegnehu2162
    @abebawagegnehu2162 2 роки тому +32

    የአሁኗቹ ተወዳደሪዎች ብዙ ኢትዮጵያዊያን ከአሁኑ ጅዋጅዊ ሙዝቃ አወጣቸው የሚገርም ነው ስንት ቦታ ሂደን ሙዝቃ መስማት ጀመርን ተባረኩልኝ ድንቅ ናችሁ ሁላችሁም ።ጋሼ ተሾመ አስግዶ እናመሰግናለን አባታችን

  • @amengoldsh3804
    @amengoldsh3804 2 роки тому +1

    የመሰሉ ፋንታሁን ' ወይ ልምጣ ወይ ምጣ' የተሰኘዉ የኤልያስ መልካ የተሰራ ገራሚ ሙዚቃ ነዉ:: ያለም ወርቅ በሚገርም ብቃት የተጫወተቺዉ ::
    ከላይ ከላይ ሲሰሙት ደስ የሚል የናፍቆት ስራ ይመስላል :: ግን እንደዛ ብቻ አልነበረም መሰሉ ፋንታሁን ስለዚህ ስራ ስታወራ ' ኤልያስ መልካ በህመሙ ሲሰቃይ ጣሩ ሲበዛበት---
    አገር እና ደጁ ሩቅ እየመሰለኝ
    እንደወፍ እንግዳ እያብሰለሰለኝ
    ዘመድ እንደሌለዉ እንደ ባእድ አገር ሰው
    እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰዉ
    ወይ ምጣ ወይ ልምጣ
    ከሆንክ የኔ እጣ
    በምን ጥፋቱ ነዉ
    ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እያለ ከአምላኩ ጋር 'ወይ እኔን ዉሰደኝ አሊያ አንተ መተህ ጎብኘኝ (አድነኝ) በግጥሞቹ ዉስጥ የኤልያስ መልካን የተለየ ህመሙን መከፋቱን አምላኩን መናፈቁን ቁልጭ ብሎ ተከምታል
    እህህ ወየዉ ጉድ ስንት አለ በሆዴ
    አምቄዉ ነዉ እንጂ ኑሮዬን በዘዴ
    አለ ጋደም ጋደም ሰዉ ሁሉ ሊተኛ
    እኔም ቁጭ ብያለዉ ያንተ በሽተኛ
    ይቺ ስንኝ ብቻ በኤልያስ መልካ ህመም እና መብሰልሰል ስሜቱን ለመረዳት ከባድ አይሆንም ::
    እነ አቤልም (ዳኞቹ ) ይሄን ስለማቁ ነበር በይበልጥ ስሜታዊ የሆኑት ያነቡትም ÷ አንድ የማይካደዉ ነገር ግን ያለም ወርቅ የሚገርም አድርጋ ተጫዉታዋለች ÷ ስጨርስ ያለምወርቅ በራዚሽ ሙዚቃ ያገናኘን ባይ ነኝ በጣም ትችያለሽ 1ኛ

    • @lucyyeman7713
      @lucyyeman7713 2 роки тому

      ወይ ወንድሜን እንዴት አዝኖ እንደነበር ነው የሚያስረዳው ።ሠው መሀል ሁኖ የሚረዳህን ሠው ማጣት ከበሽታ በላይ ያማል።ኤልያስ መልካ ነፍስህ በሰላም ትረፍ።

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 2 роки тому +41

    ነፍስህን ይማርልኝ ኤልያስዬ የኔ ቅን ህመምህን ስቃይህን ናፍቆትህን ነግረሀን ነበር አህ ያማል

  • @henokasrat5402
    @henokasrat5402 2 роки тому +10

    ያለም ወርቅ በእውነት አንቺ በጣም ድንቅ የሆነ ልብን በትዝታ የሚያነጉድ ድምፅ ነውያለሽ። አንቺ በጣም ትለያለሽ። እባክሽ እህቴ ይህንን እንቁ የሀገር ሀብት ጠብቂው። ቀሪው ዘመንሽ ሁሉ በበረከት በስኬት እና በደስታ የተሞላ እንዲሆን እመኛለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ።

  • @embetabebe8274
    @embetabebe8274 2 роки тому +31

    ያለም ወርቅበጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን መልካም እድል

  • @zerihunbeshir3482
    @zerihunbeshir3482 2 роки тому +2

    የመሰሉ ፋንታሁን 'ወይ ልምጣ ወይ ምጣ' የተሰኘ በኤሊያስ መልካ የተሰራውን ገራሚ ስራ አውታሮች ቪዲዮ ክሊፕ ሰራንለት ብለው ለቀውት አየሁት። በጣም ያሳዝናል። እውነት ለመናገር ትዕግስት ያስጨርሳል። ቪዲዮ ክሊፑን ለአንዴ እንኳን አይቼ መጨረስ አልቻልኩም። አንገሸገሸኝ። ምክንያቱም ዘፋኑን ገና እንደሰማሁት ነበረ የወደድኩት። በቀላሉ ጆሮ ገብ ስራ ነው። ከላይ ከላይ ሲሰሙት ደስ የሚል የናፍቆት ስራ ይመስላል። ግን እንደዛ ብቻ አልነበረም። ኋላ መሰሉ ፋንታሁን ስለዚህ ስራ ስታወራ 'ኤሊያስ መልካ በህመሙ ሲስቃይ ፣ ጣሩ ሲበዛበት....
    'አገሩ እና ደጁ ሩቅ እየመሠለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰለኝ
    ዘመድ እንደ ሌለዉ እንደ ባእድ አገር ሰዉ
    እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰዉ
    ወይ ምጣ ወይ ልምጣ
    ከሆንክ የእኔ ዕጣ
    በምን ጥፋቱ ነው
    ልቤ እንዴ የሚቀጣ'
    እያለ ከአምላኩ ጋር 'ወይ እኔን ውስደኝ አሊያም አንተ ና' በማለት ሙግት የገጠመበት ስራው ነው ስትል ሰማኋት። ወዲያው ደጋግሜ ሰማሁት። እውነቷን ነበረ። ዘፈኑ ተራ ለአንዲት ሴት የተሰራ የፍቅር ዘፈን ብቻ አልነበረም። መሰሉ ካወራቸው ታሪክ ጋር አያይዤ ሳዳምጠው እንደ አዲስ የተለየ ስሜት ነበረ የሰጠኝ። ግጥሞቹ ውስጥ የኤልያስ መልካን የተለየ ህመሙን ፣ መከፋቱን ፣ አምላኩን መናፈቁን ቁልጭ ብሎ ተቀምጦ አገኘሁበት። ከዛ በኋላ ይሄን ዘፈን መስማት እሱ እያስታወሰ ስለሚረብሸኝ ተራው ደርሶ እንደመጣ ሳልሰማው ነበር የማሳልፈው። "እኔ እንኳን ይህን ዘፈን አልዘፍነውም ይቅርብኝ ብዬው ኤሊያስዬ በግድ ነው ያዘፈነኝ..." ትላለች እዛው ቃለመጠየቋ ላይ መሰሉ ፋንታሁን። 'ለምን ?' ስትባል ፣ ምክንያቱም እሷ እንኳን ዘፈኑን እየሰራችው በጣም ትረበሽ እንደነበረ ትገልፃለች። ኤሊያስም ይሄ ዘፈን ሲሰራ የተለየ ስሜት እንደነበረው ጨምራ ትነግረናለች። እንግዲህ ይሄን የኤሊያስ መልካ እውነተኛና የመጨረሻ ታሪኩ የሆነውን ስራ ነው አውታሮች ተራ የፍቅር ዘፈን አድርገው ክሊፕ ሰርተውለት የልጁን መልዕክት ያጣረሱበት።
    "እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበረ
    የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር..."
    በማለት ኤሊያስ መልካ አምላኩን መናፈቁን ፣ ሞት ከእሱ መራቁን በቁጭት የፃፈውን ስንኝ ፣ አውታሮች በድፍረት መሰሉ ፋንታሁን ሶፋ ላይ ተቀምጣ አንድን ወንድ በናፍቆት ስትጠብቅ አድርገው የዘፈኑን ትርጉም'ና ወዝ አጥፍተው ያሳዩናል። እንደ'ኔ ዘፈኑ እንዲሁ ተራ ብቻ አይመስለኝም። ስለኤሊያስ ስለዚህ ስራ ብዙ መመራመር ፣ ብዙ መፃፍ ፣ በብዙ አይነት መንገድ መተንተን ያለበት ይመስለኛል። ከእሱ ስራዎች ውስጥ የተለየ ስፍራ ልንሰጠውም ይገባል ብዬ አምናለሁ። ኤሊያስም በመጨረሻው ሰዓት በዚህ ስራው ምንም ሳይደብቀን ከአጠገቡ ሰው ማጣቱን ፣ ከአምላኩ እቅፍ ለመግባት ምን ያህል መጓጓቱን ፣ ሞትና እንቅልፍ እንዴት እኩል እንደራቁት ፣ ህመሙን ፣ የለሊት የብቻ ስቃዩን ሳይቀር በቁጭት በግልፅ ነግሮናል። ኤሊያስ መልካ ግጥሙ ሲፅፍው በምን ሁኔታ ላይ ነበረ ? በምን ተከፍቶ ነበረ ? ስንት ቀን ፈጀበት ? ምን ያህል አለቀሰ ? ወይስ በናፍቆት ተስፋ እያደረገ ብቻ ነበረ የፃፈው ? ከዛ መሰሉ ተጫውታው ዘፈኑ አልቋ ሲሰማው ምን ተሰምቶት ይሆን ? አምላኩስ 'ወይ ልምጣ ወይ ምጣ..' የሚለው መልዕክቱ ደርሶት ነው ወይ ዘፈኑ ሳይወጣ 'አረ አንተ ና ልጄ...' ብሎ የወሰደው ? እኚ ሁላ መልስ ሊፈለግላቸው የሚገቡ ጥያቄዎች ናቸው ! የሚገርመኝ መሰሉ ፋንታሁን በግጥሙ ተረብሻ ጨክና ይሄ ዘፈን አልጫወተውም ካለች ፣ እንዴት ደስተኛና ያማረባት ሴት ሆና ይሄን ክሊፕ ለመስራትስ አላንገራገረችም ? ዝግጅቱን የሰሩትስ ሰዎች ስለዚህ እውነተኛ ታሪክ የሚያውቁት ነገር አልነበረም ወይ ?! ብቻ እሷም ሆነች እዚህ ክሊፕ ላይ የተሳተፉት ሰዎች በሙሉም ብሽቆች ናቸው። በተራ የውሸት ክሊፕ ፣ እኛ አይምዕሮ ውስጥ የተሳለውን ውብ ምስል ለማጥፋት የተሽቀዳደሙ እንከፎች ! ሊያውም የቅርቡ ሰዎች ሆነው ሁሉንም በቅርበት እያወቁ !
    "እህህ ወየዉ ጉድ ስንት አለ በሆዴ
    አምቄዉ ነዉ እንጂ ኑሮዬን በዘዴ
    አለ ጋደም ጋደም ሰዉ ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለዉ ያንተ በሽተኛ"
    ይቺን ስንኝ ብቻ በኤልያስ መልካ ህመምና መብሰልሰል ልክ ወደ ምስል ለመቀየር እንደሱ መታመም ባይቻል ፣ ወደ እሱ አስተሳብ መቅረብ ብቻ ብዙ ነገር ያቀልላችሁ ነበረ....
    አገሩ እና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰሉኝ
    ዘመድ እንደሌለው
    እንደ ባ'ድ አገር ሰው
    እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰው
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የኔ እጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    ---------------------------------------------------------------
    አገር እና ደጄ ሩቅ እየመሰለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰሉኝ
    ዘመድ እንደሌለው
    እንደ ባ'ድ አገር ሰው
    እንደ ቀን ባይተዋር ሆዴን እየባሰው
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የኔ እጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር
    የውሃ ሽታ ሁኖ ሂዶ በዚያው ባይቀር
    በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል
    ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የኔ እጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር
    የውሃ ሽታ ሁኖ ሂዶ በዚያው ባይቀር
    በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል
    ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የኔ እጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እህህህህህህህህህ
    እህህህህህህህህህ ወየ ጉድ
    ስንት አለ በሆዴ
    አምቄው ነው እንጂ
    ኑሮየን በዘዴ
    አለ ገደም ገደም ሰው ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሽተኛ
    እህህህህህህህህህ
    እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር
    የውሃ ሽታ ሁኖ ሂዶ በዚያው ባይቀር
    በል በርታ በል በርታ ልቤ ጨከን በል
    ሲመጣ ይመጣል እውነቱን ተቀበል
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የኔ እጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እረ ያገሬ ልጅ
    እናና ዘመዴ
    ጉብል ሸጋዬዋ
    አሃሃ አሃሃ
    እዛም እዛም ያልኩት ሆዳምነቴ ነው
    አንጀቴን አስሬ ብጠብቅህ ምነው
    ዘመዶቼም ጠሉኝ እኔም ጠላሁዋቸው
    ያጣ ሰው አያገኝ እየመስላቸው
    እህህ እህህ እህህ እህህ
    ________________________
    ግጥም ፦ ኤልያስ መልካ
    ዜማ፦ ኤልያስ መልካ እና የህዝብ

  • @abiyabiyum6653
    @abiyabiyum6653 2 роки тому +25

    አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው😍
    የዘመናችን ምርጧ ወርቅ😍😍

  • @akakimekanagechu1983
    @akakimekanagechu1983 2 роки тому +1

    ሰው ገድላ እንደቀላል ነገር ምንም እንዳልተፈጠረ ከመድረኩ ውልቅ ብላ ስትሄድ አይ የሰው ጭካኔ አስብሎኛል

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +7

    ምርጡ የጥበብ ሰው ኤልያስ መልካ እንደ ድካሙ ያልተከፈለው ሰው ነው :: ሁሉንም ነገር በሆዱ ይዞት ሄደ😭😭😭😭

    • @ermyasayele
      @ermyasayele 2 роки тому +1

      Ethiopia as a country not give credit for whom deserve!!!!!!!!

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 2 роки тому +2

    የከተማዉ መናኝ ኤልያስ መልካ የህይወቱን ዉጣ ዉረድ ስቃዩን ቁልጭ አድርጎ ያሳየበት ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን መልእክት ነዉ

  • @samriethiopia6271
    @samriethiopia6271 2 роки тому +10

    ኤልያስ መልካ ነፍስህን ይማረው ውዴ እጅግ ልብ የሚነካ ስራህ ነው። ያለምወርቅ እናመሰግናለን

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 роки тому +47

    በጣም ጐበዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏መረዋ ድምፅ ነው ያለሽ ።
    በርቺ በርቺ በርቺ !!! በመንገድሽ በስራሽ ሁሉ ቸሩ መድሐኒአለም አይለይሽ ! !!! ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን !!
    ሁሉም በሐገር ነውና 💚💛❤️

    • @nesrya4292
      @nesrya4292 2 роки тому

      ደሞ ሙዚቃ ላይም ቸሩ መዳኒያ አለም ያግዛል እንዴ

    • @mekdesmelkam7585
      @mekdesmelkam7585 2 роки тому

      ድምፅ ተሠጣሻል እማ ደጋግሜ ሠማሁሽ

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 роки тому

      @@nesrya4292 አምላክ በማንኛውም መንገድ ቢያግዛት ምን አለበት ??? በሁሉም ነገር ምቀኝነት ፣ ቅናት:
      መድሐኒአለም ይማርህ(ሽ)

  • @ፍቅሪ-ቸ3ደ
    @ፍቅሪ-ቸ3ደ 2 роки тому +2

    የተወለድኩት ኣዲስ ኣበባ ነው።ያደጉት ግን ኤርትራ ነው።ሙዚቃ ሂወቴ ነው ያደግኩትም በ ኣማርኛ ሙዚቃ ነበር።ይህ ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው ኣልጠገብ ኣለኝ አረ ተባረኪ በልዋት።በስደት ነኝ ኋላ ይመልሰኛል ኣልቅስ ኣልቅስ ይለኛል።ይህ ሙዚቃ ለኔ መድሃኒቴ ነው ይህ ሙዚቃ ለማይገባው በጣም ኣዝንለት ኣሎህ።

  • @MELKAMU1236
    @MELKAMU1236 2 роки тому +1

    የዚህ ሙዚቃ ስራ ሚስጥሩ የገባዉ ብቻ ነዉ ሚያለቅሰዉ 😭😭😭😭ኤሊያስ መልካ በገዛ ሀገሩ ስንት በሰራለት ወገኑ ታሞ ብቻዉን ሆኖ ሲሰቃይ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ብሎ ለፈጣሪዉ የፃፈዉ ነዉ ።

  • @ayelebekalucherie4680
    @ayelebekalucherie4680 2 роки тому +12

    እስከ አሁን በፋና ላምሮት ካየናቸው ድምፃዊያን ይች ልጅ ትልያለች የምርጦች ምርጥ ናት

  • @walexyone5214
    @walexyone5214 2 роки тому +17

    ኤሊያስ መልካ 😢😢😢

  • @tigabukassa5725
    @tigabukassa5725 2 роки тому +13

    ኢትዮጵያ ለዘላለም አታፍርም ልጆች አሉዋት ያለምወርቅ እውነት ወርቅ ነሽ አንችን የወለዱ ቤተሰብ ኩራት ይገባቸዋል ውቢቷ ጎንደር እንኳን ደስ አላችሁ በርቺ ፋናም ብሮድካስትም ክብር ይገባችኋለሁ

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 2 роки тому +13

    የኔ ልጅ እደጊልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ የዳኞቹ ስሜት በራሱ እጅግ ገራሚ ዳኝነት ነው ትክክለኛ ዳኝነት ካይን ያውጣሽ የኔ ድምፀ መረዋ 🙏🇪🇹❤️👍✅😘👌

  • @senaybirhane3283
    @senaybirhane3283 2 роки тому +1

    ዕንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም፤እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ ትዕግስትንም ይፈታተናል። ይባስ ብሎ ያለመወርቅ የተዳፈነውን እሳት ቆሰቆሰችው። ያለም ዛሬ በፋኖ ላምሮት የዘፈነችው "ወይ ልምጣ ወይ ምጣ" የተሰኘውን የዛሬ አመት መሰሉ ፋንታሁን የሰራችው ክሊፕ ኤልያስ መልካ ነበር የሰራው። ዘፈኑ የናፍቆት ወይንም የፍቅር ይመስላል ግን አይደለም። በኋላ ላይ መሰሉ ስለዚህ ሥራ ስታወራ ኤልያስ መልካ በህመሙ ሲሰቃይ...ጣር ሲበዘባት ...
    "አገሩና ደጁ ሩቅ እየመሠለኝ
    እንደ ወፍ እንግዳ እያብሰለሰለኝ
    ዘመድ እንደሌለው እንደ ባዕድ አገር ሰው
    እንደ ቀልድ ባይተዋር ሆዴን እየባሰው
    ወይ ልምጣ ወይ ምጣ
    ከሆንክ የእኔ ዕጣ
    በምን ጥፋቴ ነው ልቤ እንዲህ ሚቀጣ
    እህህ... እህህ ..እህህ...
    እህህ ..ወየው ጉድ ስንት አለ በሆዴ
    አምቄው ነው እንጂ ኑሮየን በዘዴ
    አለ ጋደም ጋደም ሰው ሁሉ ሊተኛ
    እኔ ቁጭ ብያለሁ ያንተ በሽተኛ" በማለት ከአምላኩ ጋር "ወይ እኔን ውሰደኝ አሊያም አንተ ና" በማለት ሙግት የገጠመበት ሥራው ነው ስትል ተናግራ ነበር።
    በርግጥም እውነቷን ነው። ዘፈኑ ለፍቅር የተዘፈነ አልነበረም። ኤልያስ መልካ ከመሞቱ ጥቂት ቀናት በፊት ሥራውን ባጠናቀቀው “ወይ ምጣ ወይ ልምጣ” ሙዚቃ ውስጥ ሰዋዊ ሕመሙን ለመተንፈስ የሞከረበት ሥራው ነው። ኤልያስ መልካ ህመሙን፣ መከፋቱን፣ ማዘኑን፣ አምላኩን መናፈቁን ያሳየበት ሥራው ነው።
    "እጆቼን ዘርግቼ እቀበለው ነበር
    የውሃ ሽታ ሆኖ ሄዶ በዛው ባይቀር" በማለት ኤልያስ መልካ አምላኩን መናፈቁን፣ ህመም ሲበዛበት ሞት ከሱ መራቁን በቁጭት የፃፈው ስንኝ ነበር።
    ውነት ለመናገር ከመሰሉ ንግግር በኋላ ይሄን ሙዚቃ ላለማዳመጥ ወሰኜ ነበር። ዛሬ ደግሞ ምታሃተኛዋ ያለመወርቅ ብሶታችንን ቆሰቆሰችው፥ ሁሉም ኤልያስ መልካን እያሰበ በዕንባ ተራጨ። ዳኞችም ዕንባቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው ዋለ።
    መሰሉ እንኳን "ይሄን ዘፈን አልዘፍነው ይቅርብኝ ብዬ ኤልያስ ነው በግድ ያዘፈነኝ" ትላለች እዛው ቃለመጠይቋ "ለምን?" ስትባል ምክንያቱም እሷ ዘፈኑን ስትሰራው በጣም ትረበሽ እንደነበረ ተናግራለች።
    ኤልያስ መልካ በመጨረሻም በዚህ ሥራው ምንም ሳይደብቅ ከአጠገቡ ሰው ማጣቱን፣ ከአምላኩ እቅፍ ለመግባት ምን ያህል መጓጓቱን፣ ሞትና እንቅልፍ እንዴት እኩል እንደራቁት ነግሮን ነው የተሰናበተው።
    አምላኩስ "ወይ ልምጣ ወይ ምጣ" የሚለው መልእክት ደርሶት ነው ወይ "ኧረ አንተ ና ልጄ" ብሎ ወስዶት ይሆን? ፀፀት 💔😭
    Maki Coffee - ማኪ ቡና

  • @jemelajemela6978
    @jemelajemela6978 Рік тому +3

    ኤልዬ እደው እዴት ክፋኛ ቢያምህ /ቢከፋህ ነው ሞት የተመኘሀው አተ እኔን ወንድሜ እዴተ ቢጨክህ ቢጠብህ ነው ብቻ ይቅር አተ እውነቱን ይዘህ ሄደሃል ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ታሳርፈው