የባሏን ገበና ለ ጓደኞቻ የምታወራው ሚስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg 3 місяці тому +44

    መልካም ባል ያላቹ ታድላቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ

    • @shjking2439
      @shjking2439 3 місяці тому +3

      አሚንን ደጋግ ባሎች አሉ ወላሂ ከበተሠብ የበለጠ የማሥቡ

    • @myfamilytube5841
      @myfamilytube5841 3 місяці тому +2

      አሚን ውዴ🥰🥰🥰🥰 ለለላችሁም አላህ ይወፍቃችሁ🎉🎉🎉

    • @yrdtyyrrty8385
      @yrdtyyrrty8385 3 місяці тому +1

      አሚን

    • @mullermarkos727
      @mullermarkos727 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 3 місяці тому

      Amen Amen Amen

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 3 місяці тому +8

    አንዳንዱ ሴት ክብር አይወድላቸውም

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 3 місяці тому +6

    ዋዉ መታደል ነው እደዚህ አይነት ባልና ምርጥ ጓደኛ ማግኘት

  • @Umatu-gb5sl
    @Umatu-gb5sl 3 місяці тому +3

    ልፍስፍስ ባል ማለት ይሄ ነው። እኔን አንዴ ጆሮውን በጥፊ ቢያቀላት ትስተካከላለች። እንደዚህ መቼም ትዳር አይሆንም።

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 3 місяці тому +2

    እንደዚህ እሚለምነኝ ባል ነው የናፈቀኝ

  • @KemilaMuhamed
    @KemilaMuhamed 3 місяці тому +7

    አረ እደዚህ አይነት ወድ የለም ባሁን ግዜ ምንም ቢወዳት ሆ

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb 3 місяці тому +6

    ፍቅር ፊልም ብቻ😢

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 3 місяці тому +8

    ከወንዱ በስተቀር ሁላችሁም ድራማ ይቅርባችሁ ።ምንም አትችሉበትም

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_27 3 місяці тому +3

    ከወንዱ በስተቀር ትወና 0.0000000000009😢

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 3 місяці тому +5

    ወደ መጀመሪያው ህይዎቷ መልሰሽ ጓደኛ ለማድረግ ምን አታገለሽ ሃለሌ ነሽ ።

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 3 місяці тому +3

    ወሮበላ ሴት ስተገባ ጮገረ ትላጣላህ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 місяці тому +4

    ለብዙ ሴት ባለትዳሮች ፍቺ የገዛ ጋደኞቻቸው ነው 😮

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ ባል እንደዚህ ታጋሸ መሆን አለበት

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 3 місяці тому +1

    ኮመንት ጠላው በስመአም ምንድነው ስድቡ ድራማ መስሎኝ የሚሰሩት ልጅትዋም የተሰጣት ገፀ ባህሪ ነው የምትጫወተው ታዲያ ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ ምንድነው ይልቅስ እንማርበት

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 3 місяці тому +8

    ልጅቷ ገፀባህሪያዋና መልኳ አንድ ነው ሸረሪት የመሰለች 😒😎

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 місяці тому +15

    ሥንት ደጋግ ባሎች አሉ የሚሥታቸዉን ህመም ይታመማሉ 😢😢😢😢😢😢

    • @Burtukan-kv5jd
      @Burtukan-kv5jd 3 місяці тому +1

      Uyoews

    • @Oom-n1m
      @Oom-n1m 3 місяці тому +2

      እሲደጋጉችንይወፍቀንቅመሞችየ

    • @shjking2439
      @shjking2439 3 місяці тому

      ሣህ አሉ ወላሂ

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 3 місяці тому +3

    መጥፎ ጓደኛ አያስፈልግም ።

  • @Aminat83
    @Aminat83 3 місяці тому +8

    እድህ አይነት ባል ይወፍቀን

  • @HhhhH-cm7zp
    @HhhhH-cm7zp День тому

    አዳድጓደኛ የዛፍጥላነዉ ይባላል አዳድደሞ መርዛማ እባብ ከደሀለጓደኛ ፈጣሪይጠብቀን😢😢

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 3 місяці тому +1

    ፍቅር በድራማ ቀር

  • @FhgfBdyf
    @FhgfBdyf 3 місяці тому +2

    አቺ እርካሽ ሴት አሰዳቢ

  • @peace3791
    @peace3791 3 місяці тому +1

    ለምን ስራ አትሰሪም? የባልየው ጥፋት ነው : ከየት አምጥተሽ ነው የላስቲክ ጰጉር አንጠልጥለሽ የምትዞሪው?

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 3 місяці тому +3

    ያች ውሻ ጓደኛሽ ናት ትዳርሽን የምታፈርሰው

  • @LUBABALolo-r7f
    @LUBABALolo-r7f 3 місяці тому +4

    ድራማ ስለሆነ ነው እንድህ እሚሆነው ወሬ በጥፊ ነበር እሚላት ወሬ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 місяці тому +1

    ነፉስሽ አይማር ባለጌ ጎደኛ ክፋት ብቻ እምታስብ 3 ጎደኛ መሆን ድሮውም ምንም ሳታቅ ውሽታም ባለጌ ዝም ብላ መጠርጠር ከእንደዚህ ጎደኛ አድነን እግዚአብሔር ይማራት የቸኮለች አፉሰሳ ለቀመች አለ

  • @ZeynuKamil-qo1bw
    @ZeynuKamil-qo1bw 3 місяці тому +2

    ወንድ ልጅ እኮ ያለበት ጭቅጭቅ

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 3 місяці тому +1

    የስደት እህቶቸ ትዳሬን ሳልፈታ ምክራችሁን ለግሱኝ ባሌ በጣም አዛኝና ሚስኪን ታማኝ ከልቡ ነው የሚወደኝ ሳያስመስል በተግባር ልጅ ወልደን ሙቶብናል ገና 6ወሩ ከሞተብን እና የባሌ ችግር ስራ ይሰራል ግን ያጠፋል እኔ እሱ እያለ ያለ አይመስለኝም ሁሌም ሌላ ሰው እፈልጋለሁ አያስደስተኝም እና አሁን ነብሰጡር ነኝ 2ወር ሆነኝ እሱ አያውቅም በጣም ልጅ ይፈልጋል እና ስንጣላ ደሞ በዙሪየ ያሉ ሰወች ይረብሻል ስለዚህ አሁን መለየት ዉስኛለሁ ምን ትሉኛላችሁ አስተያየታችሁን

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 3 місяці тому

      ምከሬው ቀስበለሽበፍቅር

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 3 місяці тому +1

    አደድይ ስቶቺ በአለገ ስሉወቸው ማርት ትለለቹ ግን የስዝነል ሰው ኩፋ ሆኖወል

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 3 місяці тому +1

    Misteyew aref tewna new metwenew completely she did it

  • @Aberu-e5o
    @Aberu-e5o 3 місяці тому +3

    ዛሬስ comment ዘጋኝ ዘጋኝ😒

  • @MuluAbdisa-l8g
    @MuluAbdisa-l8g Місяць тому +1

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 3 місяці тому +2

    ምኒቱ ሙጢ አፍናት ጨቅጫቃ

  • @BilchaRak
    @BilchaRak 3 місяці тому +1

    እድህ አይንት ባል የላችሁ ታደላችሁ ስታምሩ ስታመሙ አብሮ የሚታመም ሲድስቱ አብሮ የሜደስት ባል መገኝቱ በውነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😢😢😢

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 3 місяці тому +14

    .ጎደኛና ባል እደዚህ ነዉ ደስ ሲል❤

  • @ZeynuKamil-qo1bw
    @ZeynuKamil-qo1bw 3 місяці тому +1

    ማንኛውም ነገር እስከመጨረሻው መስማት ማረጋገጥ አሰፈላጊ ነው

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 місяці тому +2

    ለምንድነው ርዕሱን የምትቀያይሩት??

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 місяці тому +1

    እንባይመቆጣጠርአቃተኝ።ባልእንደዚህነው

  • @tesfayeregassa4917
    @tesfayeregassa4917 3 місяці тому

    እኔ የደነቀኝና የገረመኝ ለትዳሯ ክብር ከመሥጠት ይልቅ የላጤ ሴቶች ምክር ሰምታ ሥርዓት መልቀቋ የሚያሥገምታት ሲሆን ያለህን ገንዘብ ዛሬ እንጠቀም ለነገዉ አይመለከተኝም ማለቷ የወደፊት ህይወቷ ምን እንደሆነ የሚያሣይና የሚያረጋግጥ ነዉ።
    እንደ ዘመኑ ተጠንቅቀን መኖሩ ከዉድቀት ያድነናል።

  • @abaybeyene-xr5sx
    @abaybeyene-xr5sx 3 місяці тому +1

    ጎንደሬ ባል ይስጥሽ።

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ Місяць тому

    ውዶች ደምሩኝ አይታችሁ አትለፉኝ❤❤❤❤

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 місяці тому +3

    Wow melakam bala neh

  • @helenayelu1764
    @helenayelu1764 2 місяці тому

    Satochko kiber aywedelnem

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 3 місяці тому +2

    ምንአይነትነገረኛሚስትነች

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ Місяць тому

    ሰሉ አለነብይ

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 3 місяці тому

    ማን ነው እዚህ ቤት የፈቀደላቹ? አጉራ ዘለል አደንዝዙት የ አአ ህዝብ በረቶች

  • @LobabaFtf
    @LobabaFtf 3 місяці тому

    እርግጠኛነኝ😂ይኸወንድ😂ኢትዮጵያውይ😢አደለም😢ቢሆንማ

  • @hanayetaye2234
    @hanayetaye2234 3 місяці тому

    ቀናሁ እኔስ

  • @Louay-k7k
    @Louay-k7k 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZekiaZekia-js7ss
    @ZekiaZekia-js7ss 3 місяці тому +3

    ውዶቼ❤

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 3 місяці тому +1

    እይወንዴችብርስትባሉይነስራችሆል

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf 3 місяці тому

    ካንሠርም ይድናል እንዴ 🤔🤔🤔ohh that is big faoul😅😅

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 3 місяці тому

    Yegna setoch sinkebakebun chigir taltal argo sinkun chigir kibir atawkum

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 3 місяці тому

    Degmo minim bihon yebetachun gebena le 3gna sawoch atinageru ke mayrebu goadegnoch raku

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 3 місяці тому +1

    wow melkam bali

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 3 місяці тому

    አይንሽ ይጥፋ እደት ነው አይኗን የማየው ትያለሽ ጢጢዛ ነገር

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @TinaFarah-l2t
    @TinaFarah-l2t 3 місяці тому

    Yene abat wndih yale bale yesitachu

  • @ያንፆክያፋኖ
    @ያንፆክያፋኖ 3 місяці тому

    በጣም ነው የምትገርመው

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fkiradisadisu7739
    @fkiradisadisu7739 3 місяці тому +1

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 3 місяці тому

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @AeA-hq2sw
    @AeA-hq2sw 3 місяці тому

    Alhmdulilah ❤

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur 3 місяці тому

    😃😃😃😃

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 місяці тому

    I ❤it

  • @DesalegnTareke
    @DesalegnTareke 3 місяці тому

    11

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 місяці тому

    ኣስተማሪ ነው

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 3 місяці тому

    Wey gud

  • @tegenewondimu
    @tegenewondimu 3 місяці тому

    ደስ ይላል መጨረሻው ያምራል ። ትዳርን ለማፍረስ ያለ መቸኮልን ያስተምራል። እናመሰግናለን።