በእንጀራ አባቷ የምትሰቃየው ሴት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 5 місяців тому +26

    የልጆቹ እንጀራ አባት ሆኖ የሰራው ሰውዬ እንዴት እንደምወደው ውይይይ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በእውነት እርጋታክ መልካምነትህ ሰው ልብ ውስጥ እንድትገባ እንድትቀር አድርጎታል በተለይ የኔ ልብ ውስጥ❤ በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ያኑርህ እምወድህ እማከብርህ አድናቂህ ነኝ ተባረክ

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 3 місяці тому +1

    የልጆቹ እንጀራ አባት የኔ አስተዋይ እንዴት እደምወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 6 місяців тому +79

    አባት ያላቹ ታድላቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ

  • @yab-w8e
    @yab-w8e 5 місяців тому +6

    መጨርሻው አስለቀሰኝ በጥዋቱ ሁሌም ፍቅር ያሸንፍል በርቱልን ተባርኩ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 6 місяців тому +28

    ርዕሱ ከድራማው ጋር አይገናኝም ቀባጃሪዎች ... በአባታቸው የሚሰቃዩት እህትማማቾች በሚለው ይስተካከል

    • @AwwalMohammed-v5l
      @AwwalMohammed-v5l 5 місяців тому

      💕💕♥️♥️♥️💗💗🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💋💞

    • @MeargMool
      @MeargMool 5 місяців тому

      የጀራ እባቷንየምታሰቃየው ልጅነበር መሆንየነበረበት

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 5 місяців тому +2

    መሸረሻው ሲያምር የኔ አባት ባረገልኝ ወላሂ እደሱ የለም በምድር ፈጣሪ አፍያ ያርግህ😢😢😢😢😢

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 5 місяців тому

    ላይክ ይገባል ለዝ ድራማ ዋወ ጌታ ይባርክ የስጋ አባት ባይኖሪም አባቶች ድስ ይሉናል ❤❤✝️👈🙋🥰

  • @meronsolomon2697
    @meronsolomon2697 5 місяців тому +3

    ቆንጆ ታሪክ ነው በርቱ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 5 місяців тому

    ትክክክል እበትም ትል ይወልዳለል ትንሾ እህት ድጋይ ናት የእጀራ አባት ልዩ ነው ስወዳቸው

  • @اال-ج6م6ق
    @اال-ج6م6ق 4 місяці тому

    እውነትነውአባትመኖሩምንምአይሰራምስምብቻትርፍ😢😢😢😢

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 5 місяців тому +2

    መልካምነት።ለራስህነዉ❤❤❤❤❤

  • @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
    @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh 5 місяців тому

    የምርበጣምአስተማሪ ነውውጥሩነትለራስነውውው❤❤❤

  • @Dark_Quen1
    @Dark_Quen1 5 місяців тому +3

    እንዲህም አይነት አስተዋይ የእንጀራ አባት አለ
    እንደዛኛውም አይነት ዘመኑን ሙሉ አቃጣይ አባት አለ

  • @መሬምብንትአሊ
    @መሬምብንትአሊ 5 місяців тому +1

    የእንጀራአባትተብየው በጣምመልካምሰውነው ደስሲል

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 5 місяців тому

    እጀራባት የምትለዉ ቃል ናት እጅ ከባትም በላይ ነዉ ልክ እደኔ እኔም እዝህ ደረጃ ያደረሰኝ ከአባትም በላይ ሁኑ እጀራ አባቴ ነዉ መወለድ ቆቅ ነዉ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-saronabebe
    @user-saronabebe 5 місяців тому

    ዋው በጣም ቆንጆና አስተማሪ ነው👍

  • @HaluHalu-vd4cr
    @HaluHalu-vd4cr 5 місяців тому +1

    Este Enyew yemadam Kememoche Enkuwan Lenatachen lekedanmehert Adersachew ❤❤❤❤Wow Betam Konjo Derama New Gobez Tewanay Nachew Tebarkulen

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 місяців тому

    ዋውውውውውው በጣም አረፍነው❤❤❤❤❤

  • @YesuworkTesfaye
    @YesuworkTesfaye 5 місяців тому +6

    መወለድ ቋንቋ ነው የሚለውን ብሂል እውነትነት ያረጋገጠ አስተማሪ ድራማ!!

  • @Sabayebabalij
    @Sabayebabalij 5 місяців тому +13

    እኔ ግን አባት የለኝም ግን ይናፍቀኛል😢😢

    • @amaamm-yf4zh
      @amaamm-yf4zh 5 місяців тому +2

      አይዞሺልኝ😢😢😢

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 5 місяців тому +1

      የኔ ውድ አይዞሽ

    • @Fifolifo-re8gz
      @Fifolifo-re8gz 5 місяців тому +1

      የለኝም ስትይ?

    • @SaadaYasin-oc5ss
      @SaadaYasin-oc5ss 4 місяці тому +1

      እንም አባት ከመተአመትምአልሆነው ግነይናፍቀኚል

    • @Sabayebabalij
      @Sabayebabalij 4 місяці тому

      @@Fifolifo-re8gz ሁለቱንም አንድ ላይ ነው ያጣሀቸው ባጠቃላይ እኔ ጨለማ ውስጥ ነኝ ብዝን ግዘ😭😭

  • @HhhhH-cm7zp
    @HhhhH-cm7zp 3 місяці тому

    😢😢😢😢በስማም እደት እዳስለቀሱኝ

  • @Abu447
    @Abu447 6 місяців тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በፈጣሪ ከጂምሩ እሥተ አጨራረሡ ሲያምር ዋዋዋዋው

  • @amesaagelchu5961
    @amesaagelchu5961 2 місяці тому

    Wow Mashaa Allaah MABRUK

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 6 місяців тому +6

    አርእስቱ ከታሪኩ ይለያል !? በተረፈ አስተማሪ ነው እናመሠግነለን ።

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 5 місяців тому +2

    የጥሩ ና መጥፎ ሰው ውጤቱ ይገርማል:: ደጉ የስኳር ደምብዛት ኩላሊት እና ከሚወዳት ልጅ እለመኖር (ባይወለዱም ልጁ ቢሆኑም):: ወንበዴው ዕድሜውን ይጠጣል ያጨሳል ከልጅአገረድ እስከ ወይዘሮ አማርጦ ምድራዊ ደስታን እያጣጣመ በጤንነት ግዚያዊ ደስታን ይጎነጫል: ዕድሜውም ከዛንኛው የሚቀጥልም ይመስላል:: ህይወት እንዲ ናት::

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 6 місяців тому +6

    አባት ማለት የቤቱን ሃላፋነት ካለተሰማው ወላጅ እንጂ አባት አይደለም

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 5 місяців тому

    አስተማሪ ድራማ ነው

  • @paulton1234
    @paulton1234 6 місяців тому +6

    ርዕስ የሚፅፍላችሁ ሰው ፈልጉ

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 5 місяців тому

      እስቲ ሰጀስት አድርግ: እንዲሁ በደፈናው ከሚሆን

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 6 місяців тому +2

    ዋው❤❤❤

  • @ensetmedia8
    @ensetmedia8 5 місяців тому

    You finally made me cry..but the title?

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba 3 дні тому

    ደስ ስል

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 6 місяців тому +4

    ❤❤❤❤welvome

  • @husab29
    @husab29 5 місяців тому

    ዋዉመጨረሻው 😢በጣምደስይላል

  • @diboraintalashawa3243
    @diboraintalashawa3243 5 місяців тому +1

    Dasi sil❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 5 місяців тому

    አቤት ርእስ ሳነብ የተሳሳትኩ መስሎኝ ስንቴ ድራማውን አቋርጬ አየሁት

  • @ZinetMohamed-uz3os
    @ZinetMohamed-uz3os 5 місяців тому

    ❤❤❤❤ዋዉ

  • @وريفالكناني
    @وريفالكناني 5 місяців тому

    Wowow 👍👍👍👍💕

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 місяців тому +1

    መጨረሻው አሥለቀሠኝ😢😢😢

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ 2 місяці тому

    የሚሳቃየዉ ነዉ የምታሰቃየዉ አልገባኝም 🤔🤔

  • @GebreWoldeMaja
    @GebreWoldeMaja 5 місяців тому

    አሜን

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 6 місяців тому +6

    እኔ ጋ ብደውሉ እኮ እርሱን አስ ተክክልላችሁ ነበር

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 5 місяців тому

      አንች የፔጁ ባለቤት ነሽ 😂😂😂😂

    • @tube-hb1li
      @tube-hb1li 5 місяців тому

      😅😅😅😅

    • @حسابستور-ن6غ
      @حسابستور-ن6غ 5 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @MeargMool
      @MeargMool 5 місяців тому

      ሳሕእኔም እያልኩነበር የተገላቢጦሽ😂😂

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @amaamm-ib4ty
    @amaamm-ib4ty 19 годин тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @عبدالالهالمطيري-ص2ث

    ❤❤❤❤🎉

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam9069 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 6 місяців тому +5

    ❤❤❤❤welcome

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 6 місяців тому +3

    Ethamamchoch syhona etha bemelew yistekakel

  • @emeba951
    @emeba951 5 місяців тому +1

    አርእስቱ ምንድነው ?

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 5 місяців тому

      እርእስቱ ለሚያነቡ ተፅፏል😂

  • @Hadiya-e4q
    @Hadiya-e4q 6 місяців тому +5

    ኤዋዳን የታለ በጣም እየጠበኩት ነበር

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MarsineeOromiyaa-br8xb
    @MarsineeOromiyaa-br8xb 5 місяців тому

    woooooowww ery nic

  • @Jeje-lv7fk
    @Jeje-lv7fk 5 місяців тому +1

    Arfi new

  • @hawa7349
    @hawa7349 5 місяців тому

    እፍፍፍ😢😢😢

  • @eliyasjambo1308
    @eliyasjambo1308 5 місяців тому

    Wow kelb ye hone ❤❤❤❤❤

  • @sharjahsharjah-lj4gy
    @sharjahsharjah-lj4gy 6 місяців тому +2

    WeIVome bag

  • @exdddasef437
    @exdddasef437 5 місяців тому

    አሜን

  • @نورحبش-ش5ض
    @نورحبش-ش5ض 4 місяці тому

    ይገባሀል

  • @BetiDani-s2u
    @BetiDani-s2u 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @danielgetachew8375
    @danielgetachew8375 5 місяців тому +1

    ርዕሱ እንጀራ አባት vs ወላጅ አባት መሆን ነበረበት።።

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 5 місяців тому +1

    እበትም ትል ይወልዳል

  • @workonish1692
    @workonish1692 5 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 5 місяців тому

    ምንአለበት፣ገላችሁን፣ብሸፍኑትአይ

  • @ጊዜሚዛንነዉያነሳልይጥላል

    ዋዉዉዉዉ

  • @ikrammuhammad678
    @ikrammuhammad678 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @BetiDani-s2u
    @BetiDani-s2u 5 місяців тому

    ,😢😢😢😢😢😢😢

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en 5 місяців тому

    በአባቷ ነው በእንጀራ አባቷ ሰካራሞች

  • @HffCds
    @HffCds 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @AnshaAnsha-v2h
    @AnshaAnsha-v2h 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ShSb-dk7qj
    @ShSb-dk7qj 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 5 місяців тому

    ጥሩ እንጄራ አባትም አለ ለካ እኔ ጣባሳ ጥሎብኝ አልፍዋል በዚህ የተነሳ አጣለለው

  • @saadatsaadah9439
    @saadatsaadah9439 5 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️😭😭😭😭

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Teamt-nn4iq
    @Teamt-nn4iq 5 місяців тому

    ሳብስክራይብ ኣርጉለኝ❤

  • @ComCeil-t5h
    @ComCeil-t5h 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 5 місяців тому

    😢

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 5 місяців тому

    wawwwwwwwww

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 5 місяців тому

    Yamyraba abate seyastal

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 6 місяців тому

    አራምባና ቆቦ ምን አስፈለገ እውነተኛውን ርዕሰ ብትሰጡትም ሰው እንደው ያየዋል የቀደዳ ሲስተም።

  • @hasanatreshad7581
    @hasanatreshad7581 5 місяців тому

    Injera abbat aydelem
    Yihee innat new image meta konjo diramanew yemitata a bat waga yelewm

  • @zed9651
    @zed9651 2 місяці тому

    እርእሱን ተሳስታቹሀን

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 5 місяців тому

    አለባበሳቹ ያስጠላል

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 6 місяців тому +3

    ቅሌታምየሆነሰውዬ

  • @UaeKfn-x8p
    @UaeKfn-x8p 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 місяців тому +1

    ትንሿ ህሊና ቢስ ናት ቆሻሻሻሻሻ

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 5 місяців тому

    💓💓

  • @JameelaM-hv6yu
    @JameelaM-hv6yu 3 місяці тому

    CV.F.CYTT.

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 6 місяців тому +5

    ❤❤❤❤welcome

  • @amaamm-ib4ty
    @amaamm-ib4ty 19 годин тому

    😢😢😢❤❤❤

  • @BrhanAlem-e1o
    @BrhanAlem-e1o 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @CcCg-b1q
    @CcCg-b1q 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ሰአድየገራዶዋ
    @ሰአድየገራዶዋ 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @dstahwooqayoogaarridhadsta426
    @dstahwooqayoogaarridhadsta426 5 місяців тому

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @QalbukooMaskuukoo
    @QalbukooMaskuukoo 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AassAszs
    @AassAszs 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GadiseHulfata
    @GadiseHulfata 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Mana-cq7bt
    @Mana-cq7bt 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @One-lh8gc
    @One-lh8gc 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤