Ethiopian |ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች | ኢትዮጵያዊያን/ ኤርትራውያን | መወሰድ የሚገባቸው |የጤናን ቀውስ ለመከላከል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Ethiopian |ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች | ኢትዮጵያዊያን/ ኤርትራውያን |የግድ መወሰድ የሚገባቸው |የጤናን ቀውስ ለመከላከል
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

КОМЕНТАРІ • 561

  • @yenetena
    @yenetena  4 місяці тому +57

    if you want to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedicine.com/
    Discount Code:
    Tena10
    It has a 10% discount

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 4 місяці тому +5

      እንካን ለዚህ አበቃህ ዶክተር እኔ እሳተፋለሁ

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 4 місяці тому

      ብዙ ግዜ መልክት አስቀምጣለሁ ግን የእኔን መልክት አታየውም ዶክተር

    • @bezabelay9809
      @bezabelay9809 4 місяці тому +4

      God bless you doctor. Thank you

    • @azebzewde7144
      @azebzewde7144 4 місяці тому

      😊😊

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 4 місяці тому +1

      Can u pl send the brand of the vitamins. And were we can buy them
      Thank u

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 4 місяці тому +9

    በዉነት በገዘብ የማናገኘዉን ትምህርት ስለምትሰጠን እናመሰግናለን

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 4 місяці тому +2

    ዶክተር አጅግ በጣም አናመሰግናለን በጣም ጠቃሚነው መሳተፍ አፈልጋለሁ ጌታ ዘመንክን ሁሉ ይባርክ🙏

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 4 місяці тому +2

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነዉ 1ኛ ገዢ ነኝ ነኝ በኦን ላይንም ሆነ በተገኘዉ አማራጭ በርታ ቀላል ነገር አይደለም እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 місяці тому +2

    ዶ/ር የፊት ክሪም እና የጥርስ ማጠቢያውን አዝዣለሁ ያንተን ኮዶ ተጠቅሜ። አመሰግናለሁ ዶር ዳኒ። ተባረክልኝ።

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 місяці тому +3

    ዶክተር ዳንኤል ስጠብቀው የነበረ መርጃ በመሆኑ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክልኝ 🙏🏽

  • @TesfaGirma-fb6st
    @TesfaGirma-fb6st 4 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ ኢትዮ ላለንስ ተባርከአል❤❤❤

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 4 місяці тому +3

    ዶክ ስል ቅን አስተሳሰብህና ድካምህ በጣም እናመሰግንሀለን። ይህ ምርት በገበያ ላይ የሚውልበትን ጊዜ ብትነግረን ለራሳችን እና አገር ቤት ላሉ ቤተሰቤቻችን መግዛት እንፈልጋለንና ጊዜውን ብትነግረን። ሌላው ደግሞ ይህንን ምርት በተለያየ የዕድሜ ደረጃ ላይ ያለ ሰው በጠቅላላው ምን ያህል እንደሚያስፈልገው እንድትነግረን ጭምር እንፈልጋለንና ስል መልስ ዝርዝር እንጠብቅሀለን።

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      በብራድ ላውቹ ቀን ሁሉን በዝርዝር እናገርበታለሁ

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ገበያ እስከሚውል በጉጉት እጠብቃለን

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ 4 місяці тому +1

    መልካም ሀሳብ ነው ኢትዮጵያ ላለነውም ዋጋም ተመጣጣኝ ቢሆን ብዙዎችን ለመድረስ ጥሩ ነው። በሁሉ ነገር ተጎድተን መኖር ከባድ ነው።

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol 4 місяці тому +4

    እናመሰግናለን

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 4 місяці тому +4

    በርታ ደክተርእግዚብሄር ይርዳህ አኘም
    መምረጥ ከምንቸገረ የኘ ምንለው ብራንድ ካገአነ ትልቅ ነገረ ነው ገበያ ላይ መምረጥ በጣም አሰቸጋሪ ሰለሆነ እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfaGirma-fb6st
    @TesfaGirma-fb6st 4 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ኢትዮ ላለንስ ተባርከአል❤❤❤

  • @sabamillion453
    @sabamillion453 4 місяці тому +5

    Well done Dr 🎉 can you let us when it’s available?

  • @seblechernet
    @seblechernet 4 місяці тому +3

    shalom

  • @AliMohamed-gl5dg
    @AliMohamed-gl5dg 4 місяці тому +2

    GOD BLESS YOU DR DANIEL.

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 місяці тому +2

    Congratulations 👏 እናመሰግናለን🙏

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 4 місяці тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 4 місяці тому +1

    የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር ተባረክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 4 місяці тому +1

    እንጠብቃለን እስካሁን ወስጄ አላዉቅም ዉጭ ተቀምጪ እፈልግ ነበር አይዞን በርታ

  • @selamaali6069
    @selamaali6069 4 місяці тому +3

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እባክህ ስለ one a day ስለሚባለው ቫይታሚን ንገረን

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      It Is a multivitamin , በቀን አንዴ የሚወሰድ ነው ፣የት እደሚመረት ግን ማረጋገጥ የስፈልጋል

  • @kasahungirma297
    @kasahungirma297 4 місяці тому +2

    መልካም ሀሳብ ነው ዶክተር ምክንያቱም W H O እንኳን ለጥቁር ለነጮችም ደንታ የለውም ሆኖም በመሆኑም ይህንን ሀሳብህን አበሻ ከተገነዘበው ጥቅሙ ለራሱ ስለሆነ መጠቀም ይኖርበታል ግን ተስፋ ሳትቆርጥ ብዙ የግንዛቤ ስራ መስራት አለብህ አበሻ አዲስ ነገር መቀበል ይከብደዋል በርታ ። አዲስ አበባ ያለን የት ማግኘት እንዳለብን ብትገልፅልን

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      በቅርቡ አሳውቃለሁ

  • @asmerettewolde9449
    @asmerettewolde9449 4 місяці тому +4

    እሺ ዶክተር በጉጉት እንጠብቃለን

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 4 місяці тому +4

    እሰይ ጌታ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥልን የቻይና ነገር ምኑ ይታመናል ያንተን ምርት ገዝተን እንጠቀማለን በጣም ደስነው ያለኝ ይፍጠንልን እንጂ 🎉🎉🎉😊😊

  • @BitaniaNatna-4yx
    @BitaniaNatna-4yx 4 місяці тому +2

    Thank you dr 🇪🇷

  • @emuka9187
    @emuka9187 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለክሎጅን ብትነግረን🙏

  • @gedionmesfin1821
    @gedionmesfin1821 4 місяці тому +4

    Thank you Dr

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      You’re welcome 😊

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 4 місяці тому +3

    Dr amazon lay yigegnal amesegnalohu ❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 місяці тому

      Is he selling on amazon?

  • @mesky6364
    @mesky6364 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ለህዝባችን በቀላል እና በሚገባን መልኩ ስለገለፅክልን እናመሰግናለን መቼ ነው የሚለቀቀው በጉጉት ነው የምጠብቅክ

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      በቅርቡ አሳውቃለሁ

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 місяці тому

      Lol, very good!!👍

  • @Calebyos4856
    @Calebyos4856 4 місяці тому

    ተባረክ አባክህን አትዮጵያ ያለን አንዲት አናገኝዋለን ያንተን ቫይታሚኖች

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 4 місяці тому +1

    ሰለም ሰላም ለአንተ እና ለቤተሰቦችህ ይሁን ዶክተር እንዴት ለናገኝ እንችላልን ታዳ ዶክተር ጊታ አብዘቶ ይባረክህ ህዚብህን እይጠቅምክ ሰለሆን ተባረክለን ብርታለን ❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 4 місяці тому +2

    Be blessed

  • @hidatteklom7281
    @hidatteklom7281 4 місяці тому +2

    Thank you doctor,, 🙏🏿🇪🇷

  • @zebibasherif9802
    @zebibasherif9802 4 місяці тому +4

    እነዚህን ቫይታሚኖች በሙሉ ስንወስድ ጉበት አይጎዳም??? እባክህ መልስልኝ

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      if you do it after liver enzymes test , and your liver on good shape, and if you are deficient on any of the vitamins, yes you can take them

  • @Tsegaye-y1m
    @Tsegaye-y1m 4 місяці тому +1

    Thank you dr Daniel for lifesaving video and instructions!

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      Glad it was helpful!

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 4 місяці тому +4

    ጌታ ይርዳህ እንገዛለን እንጠቀማለን በቶሎ አቅርብልን

  • @Godianamizonggod
    @Godianamizonggod 3 місяці тому

    God bless you and thank you for your support us

  • @tigestgebremedhin7540
    @tigestgebremedhin7540 4 місяці тому +1

    Am so excited to shop all my vitamins please

  • @Dehab-k1q
    @Dehab-k1q 4 місяці тому +3

    አመሰግናለሁ ድክተር ይሄን ሁሉንም የሚያጠቃልል ነው ይህ women 50plus

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 4 місяці тому +21

    ዶክተር ይህንን በምንወስድበት ጊዜ ምናልባት በሰውነታችን ውስጥ ቢበዛ የሚያመጣው የራሱ የጎንዮሽ ጉዳት አለው ብዬ እገምታለሁ ። እናም ከመውሰዳችን በፊት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው የቫይታሚኑ ሆኔታ መታወቅ የለበትም ታላለህ ወይስ ዝም ብለን እንውሰድ?

    • @mercy2243
      @mercy2243 4 місяці тому +2

      Great question!

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 місяці тому +2

      Lol, he said, "Every individual needs to check their blood" to see what vitamins your body needs?? People are asking the same question over & over!!🙄 can you read first, then see what is on the comment...?? Doc, good luck!👍

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +3

      ​@@deehope9477good job I have the same question

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 4 місяці тому

      Video bedenb semiw terejewalesh hakim gar symptom kalesh hedesh yemiyasefelegeshen yesetalu ene salaweq betam zeq belo hakim hule yesefelegnal

  • @ግሽአባይ
    @ግሽአባይ 4 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር ምንም ለገባኝ አልቻለም በደብ ዝርዝር አደርህ አስረዳን መድኒቶቾን በፎቶ አደረገው በፁፍ ባይሆን ይተሻል ይሆናል

  • @Freweyni555
    @Freweyni555 4 місяці тому +1

    Thank you Dr.!!!

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 4 місяці тому +1

    እናመስግናለን ዶክተር በርታልን

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 4 місяці тому +3

    ስለ ቫይታሚን ዲ በደንብ አብራራላቸው በተለይ ዉጪ ብርድ አገር ለሚኖሩ በድብርት ለሚሰቃዮ ባለማወቅ እና በደንብ በዝርዝር አምጣልን

  • @miminegusie5696
    @miminegusie5696 4 місяці тому +1

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 4 місяці тому +2

    አንደኛ እኔ ፈላጊ ነኝ

  • @sebledent45
    @sebledent45 4 місяці тому +3

    እኔ በጣም ፈቃደኛ ነኝ።እግዚአብሔር ይርዳህ እና እኛም ከአንተ ቧይታሚን እንገዛለን 16:27 16:27

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 4 місяці тому +4

    And which supplement do you recommend for hair loss and brittle nails?

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      one of my products addresses that issue very effectively , i will announce it soon

  • @yemsirachbekele788
    @yemsirachbekele788 4 місяці тому +1

    ተባረክ ❤❤አወሳሰዱን ንገረን እባክህ ??

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      ሁሉም በቀን አንድ ግዜ ነው የሚወሰደው !!

  • @abdulkaderhassan606
    @abdulkaderhassan606 3 місяці тому +1

    የኦቲዝም ችግር ላለበት ልጅ ለአእምሮዉ የሚረዳ ቫይታሚን ካለ ብታስረዳን የ9 ዓመት ልጅ አለኝ ኦሜጋ 3 ረዥም ጊዜ ሰጥቸዋለሁ ዉጤት ግን አላገኘሁም ምክር ብትለግሰኝ ። አመሠግናሐሁ

  • @tsegu9680
    @tsegu9680 4 місяці тому +1

    Mesatef efeligalehu DR Thanks

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y 4 місяці тому +2

    በርቱ በጣም ተቸግረናል የቱን ቫይታሚን መውሰድ እንዳለብን ግራ ገብቶናል ብዙ በገበያ ለይ አሉ ግን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ አመዝኗል ሁሌ ያለምን ጥቅም እየወሰድ ነው ።

  • @sion6454
    @sion6454 4 місяці тому

    We love you, brother and thank you from Asmaa❤❤❤❤😊😊😊

  • @gelagilewesene961
    @gelagilewesene961 4 місяці тому +1

    በርታ በተረፈ ቀኑን አሣውቀን።

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      እሺ አሳውቃለው

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 4 місяці тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @alemmtube2304
    @alemmtube2304 4 місяці тому +1

    ጥሩ ነው እነ የምፈልገው ለነርቭ የሚሆን ነው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 4 місяці тому +1

    Thank ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳር ዳኒ እንሳታፋለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 4 місяці тому +2

    And which supplement do you recommend for hair loss and brittle nails?

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      It is part of my formulation , it will be available together with other products

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ 4 місяці тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ዶክተርየ ከዚህ በላይ ፍጣሪ ጥንክሬውን ይስጥህ ሎጎው እራሱ ሳምር እኔ ሰኡዲ ነኝ አንዴት ነው ማገኝት የምችለው አኔ አዳድ ግዜ ድካም አለብኝ ምን ሊሆን ይችላል ዶክተርየ ለማንኛውም በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 4 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር በየግዜው በአገራችን ቋንቋ በደንብ ስለጤናችን ስለምታስረዳን እናመሰግንሃለ በመቀጠል የዘረዘርካቸውን ሁሉ መውሰድ ስለሚከብድ መልቲቫይታሚን ሁሉንም የቫይታሚን እጥረት ችግር ሊቅርፍ ይችላአል ወይ? በተረፈ መጀመርያ እራስክ ጥናት ያረክበትን ቮይታሚን ለገበያ ስላበቃክ እንኳን ደስ አለክ በመቀጠል ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ ወይንም በቀላአሉ እንድናገኘው በ አማዞን ለይ ብታደርግልን ጥሩ ነው ያው ማብራርያውንም ወይንም ጥያቄ ቢኖረን በቀላአሉ አንተን መጠየቅ ስለምንችል ወይም ደሞ በቀላሉ እንዴት ካንተ መግዛት እንዳለብን አስረዳን ገብያላይ ሲውል.

  • @HiwotGetachew-vy5oi
    @HiwotGetachew-vy5oi 3 місяці тому

    God blsu my brother

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 місяці тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር ዳኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክልን

  • @smustafa446
    @smustafa446 4 місяці тому +1

    ዶክተረየ እናመሰግናለን መልቲ ቨታሚን ሁሉ ነገረ አለው እሱብንጠቀም ሞንይመስልሀን

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን መግዛት ፈልጋለሁ የኔ ጥያቄ እንነዚህ ጠቃሚ ቫይታሚኖች ሁሉም ለሰውነታችን አሰፈላጊ ናቸው ገበያ ላየሰ ባንድ እሽግ ውስጥ ብዙ አይነት ቫይታሚኖችን የሚያካትት ሰፕሊመንት አለ እዚህ ላይ እርሶ የጠቀሱትን እያንዳንዱን ነው መግዛት ያለብን ወይስ ባንድ ብዙ አይነት የያዘውን ስላልገባኝ ነው

  • @jabetshawando9488
    @jabetshawando9488 4 місяці тому +1

    Wow congratulations 🎉❤I am waiting you!!!!

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      Thank you so much!!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 місяці тому

    Tbarek 🙏

  • @daditumosissa5465
    @daditumosissa5465 4 місяці тому +1

    Thank you Dr for your help
    What do you think if we use melty vitamin for all this?
    It’s okay if we take all these vitamins at the same time?
    What time better do we take ?
    May God blessings

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      You can

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      But check your level if in case there is deficiency

  • @tamiratangaso1752
    @tamiratangaso1752 4 місяці тому

    ጤና ይስጥልኝ እነዝህ ቫታሚኖች መቼ ነው ገበያ ላይ የሚውሉት በምን አይነት መንገድ ነው የሚገኙት። አመሰግናለሁ

  • @TilhunKelemwa
    @TilhunKelemwa 4 місяці тому +1

    አውሮፓ ላለንስ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው pls ተባረክ በብዙ

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      አውሮፓ ድረስ መላክ ይቻላል

  • @azebgebremedhin2572
    @azebgebremedhin2572 28 днів тому

    ዶክተር ዳንኤል ዬሀንሰ ስለምታደርሰን የኔ ጤና በተለያዪ እርሰሶች ያሉ እውቀቶች እግዚአብሔር ይባርክህ
    ያንተን መረጃዎች መስማትና ማየት የጀመርኩት በቅርብ ነውና ዛሬ ጥያቄ በዚህ ቪዲዬ ላይ ባቀረብከዉ አይደለም
    ከይቅርታ ጋር ሰለቡና ባቀረብከው ቪዲዬ ላይ አንድ የጠበኩትን ጥያቄዬን መልስ አላገኘሁም እሱም ስለቡና የአቆላል ደረጃውና በሱ ምክንያት የካፌን ንጥረ ነገሩ ደረጃ እና የሱ ጥሩና መጥፎ ጎኑ ማወቅ ጓጉቼ ነበር እንደወ ምንአልባት መልሰ መስጠት ይቻል ይሆን 🙏🏽🙏🏽😇

  • @Sophiawoldu
    @Sophiawoldu 4 місяці тому

    Please let us know when your products are available in the market. You are our blessing. Tebarek.

  • @TesfaGirma-fb6st
    @TesfaGirma-fb6st 4 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ ኢትዮ ላለንስ ተባርከአል❤❤❤

  • @zemzemwerku7006
    @zemzemwerku7006 4 місяці тому +1

    ሰላም ዶር እኔ ያልገባኝ ሁሉንም የጠቀስካቸው ቫይታሚኖች አንድ ላይ አሉ ወይስ ለየብቻ ናቸው?

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      የደም ምርመራ ሳይደረግ የሚያስፈልገውን ማወቅ ያስቸግራል

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 4 місяці тому

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 4 місяці тому +2

    በርታ ዶ/ር ጥሩ ሀሳብ ነው ያመጣከው በራስክ መስራትክ ብዙ ተጠቃሚ ይኖራል

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 4 місяці тому +1

    በኢትዮጵያ ያለው ተደራሽነትና ለሰፊው ህዝብ ያለው ተጠቃሚነት ላይ በብዙ ይታሰብበት ለምሳሌ እኔ ከአሜሪካ የመጣ ቫይታሚን እየተባለ የምከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም ዶር እናመሰግናለን

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      ጥሩ እይታ ነው

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 4 місяці тому

    ዶክተር እናመስግን አለን::🙏🏾

  • @at2330
    @at2330 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ፣በቶሎ እንዲደርስ አርግልን፣ ተባረክ፣እኔ በ online ፣እመርጣለሁ።

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 4 місяці тому +1

    Thank you 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      You’re welcome 😊

  • @MitikG
    @MitikG Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዋጋው ለእኛ ሀገር ወስጥ ላለነውጠተመጣጣኝ ይሆናል ብዬ አስባለሁ

  • @ልጄለዘላለምኑሪልኝ
    @ልጄለዘላለምኑሪልኝ 4 місяці тому +2

    hi

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 4 місяці тому +1

    Thank you so much,

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      You are welcome!

  • @omuemantube9856
    @omuemantube9856 4 місяці тому +3

    ሰላም ዶክተር የእጄ ን ጣት ያመኛል ሀኪም ተመርምሬ ሮማቶዝም ነዉ ኧሉ ኢኔ ዩምወስደው ቫታሚን አለ ? ካለ እባክህ ዶክር የትኛው ቫይታሚን እንደምጠቀም ንገረኝ 😊

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 4 місяці тому +1

      እኔም

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      በግል ያግኙኝ በጥንቃቄ መመለስ ያለበት ጥያቄ ነው

    • @omuemantube9856
      @omuemantube9856 4 місяці тому

      @@yenetenaዶክተር የስልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 4 місяці тому +1

    good job Dani ❤️

  • @alganeshmesfin6686
    @alganeshmesfin6686 4 місяці тому +2

    Congratulations! Good Luck!!! We love you❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 3 місяці тому +2

    ጥያቄአችን አልተመለሰም::

  • @marufr1220
    @marufr1220 4 місяці тому +2

    አረ ፍጠንልኝ ቀኑንም አሳውቀኝ ገዝቼ ሰላሜን ላግኝ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 місяці тому

      Lol, vitamins are not taking pain away faster!! You have to take it at least a week or so... to feel good!!

  • @Ibrahimtahir1798
    @Ibrahimtahir1798 4 місяці тому +2

    በራሳችን ቌንቌ ተረድተን የምንጠቀመው ስለሆነ እሰተፋለሁ

  • @saraethio5687
    @saraethio5687 4 місяці тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር በግል እንዴት ተው ጥያቄ መጠየቅ የሚቻለው

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      በ Instagram ,by ticktock messengers , Fb messenger

  • @UuUu-o1y
    @UuUu-o1y 4 місяці тому +2

    Dr.teru hassb naw berta

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 4 місяці тому +3

    Can you please post the brand that you prefer as doc please and tx

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 місяці тому +2

    ስለምትሰጠን፡ ምክር፡ ሁሉ፡ እናመሰግናለን፡ ዶ/ር፡ ዳንኤል!

  • @genethana1145
    @genethana1145 4 місяці тому +2

    ሰሊም ወንድሚትን ልኡል እግዚአብሂር ይርዲህ በስሪህ ሁሉ ።
    ይህንን ሁሉ መረጂ ገንዘብ አይገዚውም።አንተ እግዚአብሂር አምሊክ በሰጠህ እውቀትኖ ጥበ ብ ወገንህን በነፂ እየረዲህ ነው። ቀሪ ዘመንህ ይቢረክ እስከ ቢተሰብህ ።ቶሎ ጀምረህ ለገበዪ የሚውልበት ቀን በጉ ጉት እንጠብቂለን
    ሰሊሙን ሁሉ ሊንተ እኖ ለቢተሰብህ ይሁን

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      በቅርቡ አሳውቃለሁ

  • @miniwule8042
    @miniwule8042 4 місяці тому +3

    ዶክ እኔ በሆድ መነፍት እና በአየር መሞላት የጎን ውጋት ያስቸግረኛል ምን ትመክረኛለህ?

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      በግል ያግኙኝ በጥንቃቄ መመለስ ያለበት ጥያቄ ነው

    • @miniwule8042
      @miniwule8042 4 місяці тому

      @@yenetena How D.r? i'm in Addis Ababa.

  • @meskeremeshetu5308
    @meskeremeshetu5308 2 місяці тому +1

    I really appreciate your effort for giving us a genuine advice for our health.

  • @meafab-fc2nk
    @meafab-fc2nk 4 місяці тому +1

    ሀይ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በጣም ስፈጋቸው የነበሩ ሰኘልመንቶች ናቸዉ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ኢትዮጵያ ውስጥ አጥቼ ከነበሽታዬ ቁጭ ብየለሁ እና መች እንደሆነ እባክህ አሳውቀኝ አደራ

  • @seni4086
    @seni4086 4 місяці тому

    That’s really impressive 👍👍👍

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 4 місяці тому +2

    ዶክተር ስለሁሉም ነገር እጅግ አመስግናለሁ ግን እዚሁ ዲሲ ውስጥ በአካል መጥቶ መግዛት የምንችልበትን መንገድ ብታመቻችልን እጠይቃለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      አመቻቻለሁ !!

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 4 місяці тому +4

    Doctor I am proud of you 👍 when is available all vitamins?

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      As soon as possible

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому +1

      I will announce the brand launch date