GMM TV Part 2

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 25

  • @nz9470
    @nz9470 3 роки тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።ከዚህ በፊት በቢቢሲ አማርኛ ታሪካችሁን አንብቤ አዝኜ ነበር።አሁን ግን በጣም ጌታ ስለሰራው ስራ ተደስቻለሁ ። አድራሻውን ብታሳውቁኝና መንፈሳዊ ምክር ባገኝ ደስ ይለኛል።

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 роки тому

    ተስፍሽዬ በምታቀርብልን ሰወች ምስርነት በጣም ተጠቅሚያለው። አመሰግናለሁ። ❤❤❤

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 роки тому +2

    ወንድሜ ቴወድሮስ አጥናፉ እንኳን እግዚአብሔር አስመለጠህ ስለ ቤተሰቦችህ ሁሉ ተደስቻለሁኝ ልጅ ነበርኩኝ ግን እስታውሳለሁ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው በክፉ ቀን መሸሸጊያ ነው!!!!!

  • @getahunwongeloutreach5860
    @getahunwongeloutreach5860 3 роки тому +10

    ጥሩ ሰዎችን ታቀርባለህ። ግን ጥያቄዎችን ካቀረብክ ወዲህ ሃሳባቸውን ሳታስጨርስ ወዲያ ወዲህ አየዘልልክ አድማጭ ተመልካቹን ትረሳና ሌላ ጥያቄ ታነሳለህ የራስህን ሃሳብ እያወራህ መሰረታቸውን ታናጋለህ። ስለዚህ ተመልካችህን ታዘናጋለህ ሌላ ነገር ውስጥ ገብተህ ብጥብጥ ይላል አቀራረብህ። ስለዚህ ጥያቄ አቅርበህ ዝም በል እስኪ ይናገሩ ሃሳባቸውን አስጨርስ።

    • @mismakm8360
      @mismakm8360 3 роки тому +3

      እውነት ነው እባክህን ጥያቄ ከጠየክ በኃላ መልሱን እስተሚመልሱ ድረስ ዝም ማለት አስፈላጊ ነው አለበለዚያ ምኑን አዳመጥነው:: ተባርክ ጠያቂው ወንድማችን::

    • @ji8m012
      @ji8m012 8 місяців тому

      ትክክል

    • @ji8m012
      @ji8m012 8 місяців тому

      ትሩ ሰው ታከርባለህ ኣንተ ጋዘትና ግን ለመን ትረብስህዋለህ ታካርታለህ ትግግር ኣታብዛ ከህሳባችህው አየኮበለሉ 😅

  • @tewodrosaddise6056
    @tewodrosaddise6056 Рік тому

    What an incredible interview! I never know how humble and eloquent Tewodros is. He is a great storyteller! I grew up close to the family and never get the chance to sit and listen to his thoughts and exploits. I still have so many questions in my mind the host did not ask hopefully he will go over it on the next interviews. In general I liked the interview, it is informative and impressive!

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 роки тому

    ጀግናው ወንድሜ ቴድሮስ የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው ዘመንህ ይባረክ በርታ እንደ አንተ አይተቶች የማያመቻምቹትን ለምድራችንም ለቤተክርስቲያን ያብዛልን፡

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 2 місяці тому

      እራሱ በደል ያደረሰባቸው ብዙ ሰዎች አሉ። ጣጣውም ብዙ ስለሆነ ፅፎ ለመጨረስ የሚያደክም ነውና ፤ ይህ ሰው ሀሰተኛ አገልጋይ ነው። ትምህርቶቹ የተጣመሙ ናቸው እልሃለው።

  • @adugnafekadu6974
    @adugnafekadu6974 3 роки тому

    God bless you Apostel
    What a Testimoney !!!

  • @zedeniamessay8188
    @zedeniamessay8188 3 роки тому

    Tebareku be EYESUS Sim. Tebarkebetalehu bezigjitu.

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ጴንጤ ከሆኑ የውነት ነው በጌታ ቀልድ የለም

  • @saroncheje
    @saroncheje 3 роки тому

    ጌታ ይባረክ ::
    የሚያንጽ ምስክርነት ነው።

  • @michaelbahru6064
    @michaelbahru6064 3 роки тому

    ሰላም ጠያቂዉ ከዚህ በፊት የኔ ፀጋ ይገባል እያሉ አጉል ነገር በማድረግ የታሠሩ አሉ። ታሪካቸዉ በመጽሄት የወጡ አሉ።

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 3 роки тому

    Birkirik bel Eregna ,am so happy to see n hear man of God like u ...

  • @sebletakele9466
    @sebletakele9466 3 роки тому

    የሚገርም ምስክርነት ነዉ ጌታ ይባርክህ

  • @asterbeyene8577
    @asterbeyene8577 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 3 роки тому

    Wawooo strong message

  • @boyboyyeahmanchal9659
    @boyboyyeahmanchal9659 2 роки тому +2

    Ereee plise engedaw yawera

  • @alem8640
    @alem8640 3 роки тому

    enem yekedmo serawit ligi nechi gin tarike eiesus new b bizu tebarek

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 роки тому +1

    የእንግዳው ድምፅ ብቻ ነው የምሰማው

  • @michaelbahru6064
    @michaelbahru6064 3 роки тому

    እረ እረኛ ነኝ ያለበት አዉድ ልክ አይደለም

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 роки тому

    He look Gn.Atnafu